እግዚአብሄር የሚሳነው የለም - የዶ/ር ቀሲስ ዘበነ ለማ አዲስ ስብከት Dr. Kesis Zebene Lemma

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 12. 2017
  • እግዚአብሄር የሚሳነው የለም - የዶ/ር ቀሲስ ዘበነ ለማ አዲስ ስብከት Dr. Kesis Zebene Lemma
  • Hudba

Komentáře • 903

  • @manbaratadest5876
    @manbaratadest5876 Před 5 lety +8

    መምህር ዶክተር ተዋህዶ መምህር ዘበነ ቃለሂወትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን እውቀቱን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልን በወዳኛውም አለም መግስተሰማያትን ያውርስልን አሜን፫

  • @user-cd8mv2fi3v
    @user-cd8mv2fi3v Před 6 lety +10

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃልሄወት ያስማልን እረጅም እድሜ ከጢና ጋር ይስጥልን እግዝሀቤር ሀገራችን ሰላም ያድርግልን የናቱን የቅድስት ድንግል ማሪያም ምልጃዋን በረከትዋን ያሳድርብን የስማነውን 30 60 100 ፈሬ እንድናፈራ ፈቃድህ ይሁንልን የኔን የልጅህን የልቦናይን መሻት ፈፀምልኝ

  • @lidiyachala3960
    @lidiyachala3960 Před 2 lety +1

    amen amen amen mesanwe yaleme faxire

  • @user-rz3oo5lb9b
    @user-rz3oo5lb9b Před 6 lety +10

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን

  • @lakechaklilu9558
    @lakechaklilu9558 Před 6 lety +8

    ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ። ሁሉን ማድረግ የሚቻለው አምላካችን ልኡል እግዚአብሄር ስሙ ከፍ ከፍ ይበልን ። አቤቱ አምላካችን ሆይ እንደቼርነትህ ነው እንጅ እንደበደላችን አሁን ። እናመሰግናለን ።

  • @user-cg2fr3os4m
    @user-cg2fr3os4m Před 7 měsíci +1

    መምህር እርሶን የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ነው

  • @oneloverahel7468
    @oneloverahel7468 Před 2 lety +1

    ለመምህራችን እድሜ እና ፀጋውን ያብዛሎትት

  • @kalkidanmakata476
    @kalkidanmakata476 Před 6 lety +12

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕወት ያሠማልን

  • @user-hn7us3zp9g
    @user-hn7us3zp9g Před 6 lety +10

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፍ የምናረጋትን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን በእዳሜ በጤና ይጠብቅን

    • @anbe332
      @anbe332 Před 4 lety

      አሜን ቃልህይውት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

    • @hk6826
      @hk6826 Před 3 lety

      ቃለሒውት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @arocina1
    @arocina1 Před 2 lety +1

    መምህራች ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስቱን ርስቱን ያዋርስልን🙏👍👍

  • @barqibarqi4327
    @barqibarqi4327 Před 2 lety +1

    አባታችን የዉነት ፈጣሪ እድሜ ከሙሉ ጤናጋ ይስጥልን

  • @egezaberyehmesgensihilehhu9557

    Amen Amen Amen

  • @mahimahi-sb7jo
    @mahimahi-sb7jo Před 5 lety +1

    ለምምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፫ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @amaretesfay3197
    @amaretesfay3197 Před 4 lety +1

    ረዝም የአገልግሎት ዘመን ይስጥልን።

  • @mangobrut7794
    @mangobrut7794 Před 6 lety +12

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለህይወት ያስማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዛቤር ጨምሮ ጨማምሮ ፀጋውን ያብዛሎት መምህራችን

  • @user-wu4kv3eu1c
    @user-wu4kv3eu1c Před 6 lety +15

    እስመ አልቦ ነገር ዘይሰአኖ ለ#እግዚአብሔር
    ለመምህራችን ጸጋውን ያብዛልን የ ህይወትንም ቃል የ #ድንግል #ልጅ ያሰማልን ለእኛም በሰማነው ፴\፷\፻ም ያማረ ፍሬንም እንድናፈራም ያርገን
    አሜን አሜን አሜን

  • @fthi3585
    @fthi3585 Před 5 lety +1

    Kale hiwet yadmalien Amen amen amen

  • @kedestearsama55
    @kedestearsama55 Před 6 lety +1

    በእውነት ለአባታች ፀጋው ጨምሮ ያሰጥል ለመድሃኒት እየሱስክርስቶስ እና ለአዛኘቶ ለቅድሰት ድንግል ማሪያም ክብር ምሰጋና ያሁን አሜን አሜን አሜን!!!!

  • @izaramuwandafra3294
    @izaramuwandafra3294 Před 6 lety +8

    በእውነት ለመህምራችን ቃለ ህወትን ያስማልን ተስፋ መንግስት ሰማያትን ያውርስልን አሜን አሜን አሜን

  • @hanajackie1040
    @hanajackie1040 Před 6 lety +54

    ቃልህይወት ያስማል....በእውነት ዶክተር ዘበነ ለማ...ትምህርቶች ሁሌ...ያዘነውን ልቤ....ያጠግኑልኛል...አተን ለኛ ያደረገልን የድግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ክብሮ ይስፋ,,...እመብረሃን...እረጅም እድሜ.ከሙሉ ጤና ጋር ትስጥልን..ስላሴዎች ኢትዩጽያ ህዝቧን....ከችግር ያውጡልን....አሜን...ኢትዩጽያን....እግዚአብሔር ይባርካት አሜን።

  • @sanas7429
    @sanas7429 Před 6 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-uv2ot1jv8c
    @user-uv2ot1jv8c Před 4 lety +1

    ለመምህራችን ቃለ ሂወት ያሠማል በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ፫

  • @genethabtamu8946
    @genethabtamu8946 Před 6 lety +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመኖን ያብዛልን

    • @shhehexdhdh2322
      @shhehexdhdh2322 Před 5 lety

      አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሠማልን

  • @aschalewlemma1894
    @aschalewlemma1894 Před 6 lety +6

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን

    • @meskikumesa2633
      @meskikumesa2633 Před 5 lety

      አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 Před 10 měsíci +1

    Amen Amen Amen❤❤❤

  • @hanateklemariam7645
    @hanateklemariam7645 Před 2 lety +1

    ረጅም ዕድሜ ኦግዝአብር ያድልዎ።

  • @user-zq9un9el6h
    @user-zq9un9el6h Před 6 lety +4

    "እግዚአብሔር የሚሳነው የለም"
    አሜን አሜን አሜን በእውነት እዴት መንፍስን የሚያድስስ ድካምን የሚያስወግድ ፍጹም የሚያበረታ ትምህርት ነው መምህር አተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስት ሰማያትን ያውርስልን ያገልግሎት ዘመንክን አብዝቶ ይባርክልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን አሜን

  • @user-if6ds2rh4m
    @user-if6ds2rh4m Před 6 lety +11

    ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @natnaelwendmu5975
    @natnaelwendmu5975 Před 6 lety +1

    ethiopia orthodoxs church need a man like u . long life for u

  • @user-zr1sm5hy5v
    @user-zr1sm5hy5v Před rokem +1

    Amen Amen amen

  • @sarahtadeve3620
    @sarahtadeve3620 Před 6 lety +13

    Amen amen amen kalhiwet yasemalen m/te yawersene

  • @mesiyersmilij9903
    @mesiyersmilij9903 Před 6 lety +3

    Amen amen amen Kali hiwutn yesmalen

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መ ምህራችን🙏🙏🙏

  • @abiykonjo7453
    @abiykonjo7453 Před 6 lety +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን አሜን አሜን አሜን♥

  • @mulumulu3554
    @mulumulu3554 Před 6 lety +4

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @user-co4kl9qz5b
    @user-co4kl9qz5b Před 6 lety +8

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመነወትን ይባርክልን።

    • @user-dl7mc8jm6c
      @user-dl7mc8jm6c Před 5 lety

      አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ኤልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

    • @kebretebelay8754
      @kebretebelay8754 Před 4 lety

      Gggg Gh
      U

  • @tsedalegemeda4124
    @tsedalegemeda4124 Před 10 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን
    እግዚአብሔርንይመሰገን አሜን አሜን አሜን
    ቃላህይወት

  • @oneloverahel7468
    @oneloverahel7468 Před 2 lety +1

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልንን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር

  • @soliyanayemariyam8950
    @soliyanayemariyam8950 Před 6 lety +7

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን አብዝቶ ይባርክልህ

  • @hayatalduraz2604
    @hayatalduraz2604 Před 6 lety +5

    Amen egziyabher yemisanew yelem

  • @user-hf2ku8xp2y
    @user-hf2ku8xp2y Před 5 lety +2

    Who still like this sibket?? I have no word it's a blessing

  • @ziggys2021
    @ziggys2021 Před 4 lety +1

    🙏🙏🙏 Thank you so much! May God Bless and keep you safe!🙏🙏🙏

  • @user-jg3rd3ks2g
    @user-jg3rd3ks2g Před 6 lety +25

    ለመምህራችን ቃለህይወት ያስማልን አሜን፫ ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር አምላካችን ክብር ምስጋና ይግባው አሜን ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም!!

    • @asterwerdofa2798
      @asterwerdofa2798 Před 6 lety +1

      ድንግል ሆይ ለንስሀ አብቂኝ ሀጥአቴ በዝቷል

    • @tigisttigist7714
      @tigisttigist7714 Před 6 lety +1

      ድንግል ሆይ ለንስሀ አብቂኝ ሀጥአቴ በዝቷል rju,chuf

  • @addesmakdies7233
    @addesmakdies7233 Před 6 lety +3

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማል ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን፫
    እኛም የሰማነውን በእዝነ ልቦናችን ይፃፍልን አሜን

  • @user-vt9ib5hk3o
    @user-vt9ib5hk3o Před 11 měsíci +1

    Amlakaye hoy tawucalehu dreslgn

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 Před rokem +1

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @youssef7918
    @youssef7918 Před 6 lety +35

    በእውነት ለ እግዚአብሔር የሚሳነው የለም
    ለ መምራችን ቃለ ሂወትን ያስማልን

    • @mekditubeselamethiopia7049
      @mekditubeselamethiopia7049 Před 5 lety

      Orthodox lezelalem tinur Amen Amen Amen

    • @aynalmgirmay5385
      @aynalmgirmay5385 Před 5 lety

      በውነት ለእግዜአቤረ ምን ይሳነዋል ቃለህይውት ያሰማልን መምህረ ዘበነ

    • @adinaadina1226
      @adinaadina1226 Před 4 lety

      እግዛቤር የሚሣነው የለም ለመምህራችን ቃለሂወትን ያሠማል

  • @user-qu8wd6mp8x
    @user-qu8wd6mp8x Před 6 lety +81

    አሜን ፫
    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መዳንያለም ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። አሜን፫

    • @muyaneshtamagnu3551
      @muyaneshtamagnu3551 Před 6 lety

      በቃሏ ነኝ እናቴ ማርያም ናት እኔም ትውልድ ነኝ ብፅኢት እላታለው amen amen amen

    • @mitikemitike9673
      @mitikemitike9673 Před 6 lety

      Kalhiwetn yasemalen amen amen amen

    • @enkayuwbet7258
      @enkayuwbet7258 Před 6 lety

      ማርያምን የጠላ የለውም ከለላ በቃል የክርስቶስ ልጅ ከሱ ሌላ አምላክ የለኝም is a

    • @ggghhhhjh3774
      @ggghhhhjh3774 Před 6 lety

      ማርያምን የጠላ የለውም ከለላ በቃል የክርስቶስ ልጅ ከሱ ሌላ አምላክ የለኝም 🙏⛪⛪⛪

    • @rutetesema610
      @rutetesema610 Před 6 lety

      ማርያምን የጠላ የለውም ከለላ በቃል የክርስቶስ ልጅ ከሱ ሌላ አምላክ የለኝም amen

  • @user-lh6bx6od2v
    @user-lh6bx6od2v Před 6 lety

    በእውነት ለመምህራችን ለዶክተር ቀሲስ ዘበነ ለማ ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ልኡል እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመኖት ያርዝምልንንንንን አሜን አሜን አሜን

  • @desisetelwecell8154
    @desisetelwecell8154 Před 4 lety +1

    መምህር እድሜ ጤና ይስጥቶት ያገልግሎት ዘመንኖት ይባረክ እወዶታለው ወላጅ አባቴን ይመስላሉ ገፅታዎት

  • @user-wv1cq9is5y
    @user-wv1cq9is5y Před 6 lety +11

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ስለ ሁሉም ነገር ልኡል እግዚአብሄር ይመስገን ለእግዚአብሄር የሚሳነው የለም .

  • @almethiopinaatubya761
    @almethiopinaatubya761 Před 6 lety +9

    እግዚ አብሔር ይመስገን አሜን ሰላማችሁ ይብዛ የተዘበራችሁ ወዳጆች

  • @HamadHamad-vn5fm
    @HamadHamad-vn5fm Před 5 lety

    እልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ወንድማችን መምህር ዘበነ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው

  • @csrffgddggdrt4180
    @csrffgddggdrt4180 Před 6 lety

    ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልሁል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በእውነት እንደ ማር እንደ ወተት የሚጣፍጠውን ትምህርት ላስተማሩን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን በሰማነው 30 60 100 መልካም ያማረ ፍሬ እድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን

  • @meselechmekuria3952
    @meselechmekuria3952 Před 6 lety +12

    Biwunet kale hiwot yasemalin memirachin bidimena btsega yitebiklin💒📿👏👏👏

  • @user-qu8wd6mp8x
    @user-qu8wd6mp8x Před 6 lety +195

    በእውነት በጣም መሣጭ እና መፍስን የሚያድስ ትምህርት ነው
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን

    • @yeshwerwelde8081
      @yeshwerwelde8081 Před 6 lety +2

      Amen Amen Amen kalehywet yasemaln memhrachin

    • @tigestmasalewuihet1713
      @tigestmasalewuihet1713 Před 6 lety +3

      አሜንአሜንአሜንመምህርዘበነለማቃለህይወትንያሰማልንተስፋየምናደርገዉንመንግስተሰማያትንያዉርስልንእዉነትምእግዚአቤርየሚስነዉየለምበእዉነትቃላትያጥረኛልሁሌምየአንተትምህርትለኔህይወትትልቅቦታአለዉየማምነዉእናየማይተወኝአምላክየሱመልካምፍቃድቢሆንልኝከአንተጋርአይንላይንያገናኘኝ

    • @user-yo6bj2ql6q
      @user-yo6bj2ql6q Před 6 lety +3

      በቃሏ ነኝ እናቴ ማርያም ናት እኔም ትውልድ ነኝ ብፅኢት እላታለው አሜን አሜን

    • @user-zl4qx2hj9x
      @user-zl4qx2hj9x Před 6 lety +1

      ማርያምን የጠላ የለውም ከለላ በቃል የክርስቶስ ልጅ ከሱ ሌላ አምላክ የለኝም 3

    • @HhHh-eh9dj
      @HhHh-eh9dj Před 6 lety

      በውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን ወድማችን መምህር ዘበነ ለማ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እዳተ ወድሞች እግዚአብሔር ይጨምርልን ኦርቶዶክሥ ተዋህዶ እግዚአብሔር ሥላረገኝ ክኮራለሁ ምክንያቱም ቀጥተኛ እውነተኛ ሀይማኖት ሥለሆነች መቸም አትናወጥህ ለዘላለም ትኑር ቅድሥት ድንግል ማሪያም ባልህበት ትጠብቅህ አሜን ፫

  • @tigestnew6164
    @tigestnew6164 Před 6 lety

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @betelehmgizaw5538
    @betelehmgizaw5538 Před 6 lety +4

    Memiher Egzyabhern Edema Tena Ydelill Tegawn Yabzale. AMEN AMEN Kalehiwet Yasemalin TESFA Mengest Semaytn Ywursiln Yagliglot Zemn Ybrk!!!!!!!!!!!

  • @user-nq3jd6jz2p
    @user-nq3jd6jz2p Před 6 lety +8

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ተስፋ መንግስተሰማያትን ያዋርስል በእድሜ በፀጋ ይጠብቅል

  • @hannamillion5872
    @hannamillion5872 Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን።
    ቃለህይወት ያሰማልን መመራችን መምር ዶ/ር ዘበነ ለማ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ክነ ቤተስብህ ድንግል ማርያም ትጠብቅልን (ሰርጸ መድን ) አሜን።

  • @sarhsarh3856
    @sarhsarh3856 Před 4 lety

    ኣሜንአዎእግዚኣብሄርየሚሳነውየለምበስደትያለን ሰዎች መቅደሱእንደናፈቀን እንዳንቀርበፀሎትዎያስቡን ለርስዎ እድሜና ፀጋ ያድልልን

  • @ahadahad6156
    @ahadahad6156 Před 6 lety +20

    ቃለህይውትን ያስማልን መምህራችን በእድሜእና በጤና ያኑርልን ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @meskiarerashow6614
    @meskiarerashow6614 Před 6 lety +5

    ቃል ህይወት ያሰማልን: በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን ድቅ ትምህርትነዉ:የሰማነዉን በልባችን ሰሌዳ ይፃፍ!

    • @user-fz8sf1mb6p
      @user-fz8sf1mb6p Před 5 lety

      እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያሰማልን።

  • @tiruworkkebede7246
    @tiruworkkebede7246 Před 3 lety

    ቃለሂወት ያሰማልን አቤቱ ተስፋይቱ መንግስትን ህያዉርስልን የእድሜ ዘመንን የአገልግሎት ዘመንን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን

  • @dagmawitsegaye5081
    @dagmawitsegaye5081 Před 5 lety

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን
    እኛም የሰማነው በልባችን ያሳድርብን ኣሜን ከስደት መልስ በ ሰላም ደጁ ለመርገጥ ቃሉ ለመስማት መልካም ፍቃዱ ይሁንልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @user-st4vi9rp7b
    @user-st4vi9rp7b Před 6 lety +23

    ለመንህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን። ያስተማርከን በልባችን ያሳድርልን አሜን

  • @barakatcell6387
    @barakatcell6387 Před 6 lety +3

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @sameraahmed5373
    @sameraahmed5373 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በእውነት ለአባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ አሜን

  • @sarasara-kh5hj
    @sarasara-kh5hj Před 6 lety

    በእውነት ለመምህርልችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያግልግሎት ዘመኑን ያርዝምልን የቃሉ ባለቤት ልዑር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ሳይገባን በሱ ቸርነት ይህን ጣፍጭ ና ገቢ ትህምህርት መስማታችን መታደላችን ነው የሰማነውን የህይወት ያድርግልን

  • @almazbirhanu3339
    @almazbirhanu3339 Před 6 lety +6

    የህወትን ቃል ያሠማልን ውድ መምህራችን፡፡

  • @rahelymariyamlij4352
    @rahelymariyamlij4352 Před 6 lety +3

    ያኑርልን አባታችንን በድሜ በፀጋ አሜን

  • @user-yw2gh6qz9u
    @user-yw2gh6qz9u Před 6 lety

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእርሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን፫

  • @mekuanentgelanew5380
    @mekuanentgelanew5380 Před 3 lety

    መምራችን መምህር ዘበነ ለማ እግዚአብሔር ቃል ሒወት ያሰማልን

  • @tigeste1191
    @tigeste1191 Před 6 lety +8

    Amen kale hiwet yasemalin.

  • @sadamohmd4484
    @sadamohmd4484 Před 6 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን አሜን

  • @ayinalemydangelmariyemlej3806

    Amen Amen Amen Amen
    AgaziBaher yamasgen
    kalehiwet yasmaln

  • @edstedst2635
    @edstedst2635 Před 5 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ዶክተር ዘበነ ለማ በድሜ በጸጋ ያቆይልን

  • @almazbirhanu3339
    @almazbirhanu3339 Před 6 lety +4

    be ewnet yehiwotin kale yasemalen

  • @user-gx5mx7ky6p
    @user-gx5mx7ky6p Před 6 lety +38

    ለመምህራችን ቃለህ ይወትን ያሰማልን የ አባቶቻችን አምላክ የኛም አምላክ እግዚአብሔር በድሜበጤናበሰላምይጠብቅልን አሜን

    • @ggghhhhjh3774
      @ggghhhhjh3774 Před 6 lety

      እግዚአብሔር ፍቅርነው ወለተማርያም ➕➕➕

    • @tfff7746
      @tfff7746 Před 4 lety

      አሜን።

  • @mekditube331
    @mekditube331 Před 5 lety

    አጥንትን ሰርስሮ የሚገባ ትምህር ት ነው ።አዎ እግዚአብሄር የሚሳነው ነገር የለም እግዚአብሄር ይመስገን ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ

  • @zinashbekele1352
    @zinashbekele1352 Před 6 lety

    AMEN amen amen lamameherachen kalaheyewat yasamalen

  • @kalesenayzewdu7999
    @kalesenayzewdu7999 Před rokem +1

    kale hiwot yasemah.

  • @Cristina-oo6lu
    @Cristina-oo6lu Před 6 lety +4

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @meseretbeletmesi8007
    @meseretbeletmesi8007 Před 6 lety +17

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን!!

    • @mindeyeneshabay5593
      @mindeyeneshabay5593 Před 6 lety

      ቃለ ህይወት ያስማልን በእውነት

    • @raksh-bm1ld
      @raksh-bm1ld Před 5 lety

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታች እድሜና ጤናይመጥልን

  • @htdvjthr1hu4grhdhr50
    @htdvjthr1hu4grhdhr50 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ዶክተር ዘበነ ለማ ቃለ ሂወትን ያሰማልን ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን

  • @mariamethoop6884
    @mariamethoop6884 Před 3 měsíci

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን

  • @abease9534
    @abease9534 Před 6 lety +18

    በእውነትትትትትትትትት ቃል ህይወት ያሰማልልልልንንንንንንንን

  • @abease9534
    @abease9534 Před 6 lety +46

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ውድ ወንድማችን መምህር ዶከተር ዘበነ
    ምንኛ መታደል ነው ቁጭ ብሎ በውድ ወንድማችን ቃሉን መማር አራ ታድላቹ ቁጭ ብላቹ ምትማሩ ሁለ እቀናባቹዋሎ።

    • @user-hi7fr6dx6w
      @user-hi7fr6dx6w Před 6 lety +2

      abe ase በጣም እንጅ ያሥቀናሉአይደል

    • @magdeswalde550
      @magdeswalde550 Před 6 lety +2

      ቃለሂወትያሠማልንበድሜናበፀጋይጠብቅልን

    • @genetkonjo2482
      @genetkonjo2482 Před 5 lety +1

      Amen kalhywt yasemalin

  • @alfoahsony6239
    @alfoahsony6239 Před 4 lety

    Amen amen amen kal hywat yasemalen

  • @ashetigonfa8380
    @ashetigonfa8380 Před 6 lety

    Ameni ameni

  • @genetnedi6823
    @genetnedi6823 Před 6 lety +4

    አሜንንን አሜንንን

  • @hamocell5982
    @hamocell5982 Před 6 lety +4

    ቃለህይውት ያሰማልን መምህር

  • @Rgebray
    @Rgebray Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን እም አምላክ ትመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የተዋህዶ እንቁ መምህራችን አዎ እግዚአብሔር ጌታ የሚሳነው የለም ረቂቅ ግሩም ድንቅ ነው እርሱ በሁሉ ይሰራል ማን ነው የሚቃወመው መንግስቱ ሰማዩ ምድሩን የፈጠረ አምላክ የማንቀጠቅጥ የማንበረከክ ንጉስ እርሱ ነው እርሱ ካለኝ ማንን እፈራለው በአምላኬ እኮራለው በመስቀሉ ድኛለው የእርሱ መሆኔ በአንገቴ ባለው መስቀሉ እታወቃለው አድራሻዬ የማን እደሆንኩ ታውቃለው በውስጡ እኖራለው ክብር ክብር ክብር ምስጋና ይድረሰው ይድረሳት ይገባታል ቅዱስ ጊዮርጊስ አማላጅ አባቴ ምስጋና ይድረስህ ሁሉም ምስጋና ይድረሳቸው ለዘለዓለሙም አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @Hk-kv8om
    @Hk-kv8om Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ወድማችን እግዚአብሔር አምላክ እድመን ከጠና ፊቅር ከፀጋ ጋር አብዝቶ ይስጥልን አሜን

  • @jerrykonjonice3405
    @jerrykonjonice3405 Před 6 lety +10

    አሜን አሜን አሜን እግዚሀብሄር ይመስገን የአገልግሎት ዘመንክ ይባረክ

  • @cmcm2492
    @cmcm2492 Před 6 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን፡በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @danikleincr7613
    @danikleincr7613 Před 6 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን ቀሲስ ዶ/ር ዘበነ ለማ።

  • @abibaabiba4654
    @abibaabiba4654 Před 5 lety

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን መንግስተ ስማያትን ያውርስልን እረጅምእድሜና ጤና ይስጥልን ለመምህራችን መንግስተስማይን ያዋራስልን አሜን አሜን አሜን።

  • @user-ox5gf9up4d
    @user-ox5gf9up4d Před 6 lety +15

    አሜን.አሜን.አሜን.ቃል ህይወትን ያስማልን በውነት መንፈስን የሚያወድስ ነው መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜና በፀጋ በጤና ያቆይልን ይጠብቅልን