ማንኛውም ክርስትያን የሆነ ስው ባለበት ቦታ ሆኖ አምላኩን መማፀን መለመን ማመስገን ይችላል የህሊና ፀሎት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 10. 2016
  • ለምጠይቁኝ ልጆች ምትፈልጉትን ልጁን ጠይቁት Amanu Ethiopia APP / channel Ethiopian orthodox mezmure

Komentáře • 3,9K

  • @user-ft5qo6qd3x
    @user-ft5qo6qd3x Před 6 lety +289

    _በህይወቴ የምያስደስተኝ ነገር ክርስትያን መሆኔ ነው። ክብር ምስጋና ዝማሬ አምልኮት ውዳሴ ለአማኑኤል ጌታ ይሁን። የእመቤቴ ድንግል ማርያም አማላጅነት ከሁላችን ክርስትያን ይሁን። ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያስማልን።_

  • @haymanotlema9001
    @haymanotlema9001 Před 4 lety +6

    ጽጌማርያም
    አባታችን በጸሎት አስቡኝ በሰው ሀገር ነው ያለሁት
    ቃለህይወትያሰማልን አባታችን
    እድሜናጤናይስጥልን በቤቱያቆይልን
    አሜን. አሜን. አሜን

  • @user-jk9pp4lw9k
    @user-jk9pp4lw9k Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @mebrihitasefa8371
    @mebrihitasefa8371 Před 4 lety +1

    ይሁንልን ያድርግልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @ruterute3445
    @ruterute3445 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልን ።

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před 2 lety

    ቃለኽይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔርን አምላክ ፀጋዉን ምህረቱን ያብዛሎት🙏🙏❤️በጣም እናመሰግናለን አባታችንን በረከቶት ይደርብን💚💛❤️አሜን አሜን አሜን

  • @alemgetachew7599
    @alemgetachew7599 Před rokem +1

    Amen Amen Amen Kalehiywete Yasemalen

  • @rahealaxum8200
    @rahealaxum8200 Před 4 lety

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ሰላም ለ ሀገራችንን ኢትዮጱያ💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒ኦርቶዶክስ ተዋህዶኣችን ለዘላለም ትኑር ሁላችንም በያለንበት እንፀልይ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Sara-lb6zy
    @Sara-lb6zy Před 4 lety

    Amen Amen Amen kale heywot yasemalen

  • @amezenamezen8980
    @amezenamezen8980 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏 ሳዳም ይጨንቀኛል በፆለታችሂ አስቡኝ

  • @bla9074
    @bla9074 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን እኔ ደካማ እህታቹህ ነኝ በፆለታቹህ እሰቡኝ

  • @hdhehdjdu412
    @hdhehdjdu412 Před 3 lety

    አሜንአሜንአሜን ትክክል በኤርፎን አሜንስል እዛው ቤተክርስቲያን ያለው ይመስለኛል እግዚያብሔር ይመስገን

  • @afaTube
    @afaTube  Před 5 lety +191

    ይህን ብቻ አዳምጠን አሜን ብለን ብንወጣ መልካም ነው ለሁሉም ስው ይደርስ ዘንድ ሼር አድርጉት

  • @ruterute3445
    @ruterute3445 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልን ።

  • @user-ti2xw3yq7x
    @user-ti2xw3yq7x Před 5 lety +18

    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ልቤ በሀሴት ተሞላ የከበደኝ ቀለለኝ ተመስገን አምላካችን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @afaTube
    @afaTube  Před 7 lety +170

    ማንኛውም ስው ባለበት ሆኖ የሚፀልይበት ፀሎት ስለሆነ ክርስትያን ከሆኑ ለሁሉም ይደርስ ዘንድ ይጋብዙ በተለይ በሃርብ ሃገር ላሉ ልዬ መፍቴ ስላለው በስደት ብንሆን ለመፀለይ በማንችልበት ስፍራ በኤርፎን እየስማን አሜን አሜን ማለት ትልቅ የአምሮ እረፍት ነው ፔጅን ለስው ይጋብዙ ስብስክራፕ ያድርጉ ይጠቀሙ በያለንበ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይጠብቀን ክፋ ነገር አያስማን አሜን መልካም ቀን ይሁንሎት ሃሳብ ካሎት ያካፍሉኝ+447555568282 afa page facebook.com ይጎብኙ ይጠቀሙ በነፃ ያገኝሁትን በነፃ አካፍላለሁ

    • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
      @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 Před 6 lety

      የስኛ ሰዪፈስላስን ልቀቀው እናየዓርብንአሞላውየሮብንም አሞላው ስደውልልክ ስልክ አተነሳም በተቻልክ አቅም ዪሄንነ አሞላልን በስልክ ስለምጠቀም ነው

    • @oscaroscar9850
      @oscaroscar9850 Před 6 lety +1

      Nata Love ተባርክ እግዚያብሄር ይስጥልን
      Nata እነማሳግነለን

    • @hargewagebrkrstuse4950
      @hargewagebrkrstuse4950 Před 6 lety

      amen

    • @jadmortada6648
      @jadmortada6648 Před 6 lety +1

      Nata Love amen

    • @maryhaile7317
      @maryhaile7317 Před 5 lety

      God bless you

  • @mertsewsusu6624
    @mertsewsusu6624 Před 7 lety +111

    ሰላም ለናንተ የክርስቶስ ቤተሰቦች። ኦርቶዶክሶች በጣም ተጠንቀቁ ኦርቶዶክስ ነን እያሉ እኛን መስለው የክርስቶስን መንጋ ለመበተን የመናፍቅ ቅጥረኞች ታህድሶ ነን ባዮች ብሶባቸዋል እናም እንጠንቀቅ ንግግራቸውን እንመርምር ስለሁሉም እግዚአብሄር ይርዳን ለነሱም ልቦና ይስጥልን እኛንም በቤቱ ያፅናን አሜን !!

  • @user-go2vb5ly6f
    @user-go2vb5ly6f Před 5 lety +33

    እፍፍፍፍ እሂ ከሰማሁ ብዋላ በጣም ረጂም ስግዳን ሰገድኩ ክብር ለስላሲ ይሁን ለዋልቅዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር ኣሜንንንንንን እሂ ጸሎት እሂ የቀዳቺው ሑላቺ እግዚኣቢህሂር ይጠብቃቺው ኣሜንንንን ።

  • @kasnshzlke2919
    @kasnshzlke2919 Před 4 lety +17

    አሜን አሜን ለኛስደተኖች በጸሎታችሁ አስቡን አሜን

  • @etsubealene441
    @etsubealene441 Před 7 lety +98

    እሰው ሀገር ሁኛ የቤተክርስቴያን ድባቡና ድምፁ ምን ያህል እንደናፈቀኝ ግን እግዜአብሔር ይመስገን በዚህ መንገድ ቃሉን አዳምጣለሁ እግዜአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏👈💟

    • @hagosalemu4447
      @hagosalemu4447 Před 7 lety +2

      Etsube Alene

    • @hidatwelday2212
      @hidatwelday2212 Před 6 lety +1

      Etsube Alene 👂👂👂👂👂👂👂💛💛💛💛💛👂👂👂👂👂👂👂💙💙💙💙💙👂👂👂👂💖💖💖💖👂👂👂👂👂👂👂👂💜💜💜💜💜👂👂👂👂👂👂👂💚💚💚💚💚👂👂👂👂❤❤❤❤❤👂👂👂👂👂👂💖💖💖💖💖👂👂👂👂👂👂👂💕💕💕💕💕💕💕👂👂👂👂👂😢😢😢😢😢😢😢😢😢💒💒💒💒💒🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

    • @iloveethiopia8686
      @iloveethiopia8686 Před 6 lety

      አሜን

    • @zebiderbakala7985
      @zebiderbakala7985 Před 6 lety

      Etsube Al🤗🤔🤔🤗😎😎😎😎😶😶😶😶🙄🙄😏😏😏😏😣😣🤗😂🤣😃😅

    • @emuyeermi6114
      @emuyeermi6114 Před 6 lety

      አምልጅኝ

  • @smss8215
    @smss8215 Před 7 lety +21

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን
    ጌታ ሆይ የስም ክርስቲያን ሳይሆን የተግባር ክርስቲያን ያድርገን አሜን

  • @user-xq2pi6sv9y
    @user-xq2pi6sv9y Před 5 lety +27

    አሜን አሜን አሜን
    ደካማ እህታችሁ ነኝ በፀሎታችሁ አሰቡኝ

  • @user-rn6kz5fw3q
    @user-rn6kz5fw3q Před 5 lety +6

    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን
    ቃል ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ አባቶቻችን መንግሰተ ሰማያትን ያውርሰልን

    • @modngato5437
      @modngato5437 Před 4 lety

      መታገሠ ዋጋ አለው እግዚአብሔር ፍቅር ነው

  • @afaTube
    @afaTube  Před 7 lety +601

    እሺ እየደጋገሙ ያድምጡት የቅዱስን አምላክ ይርዳን አሜን

  • @user-rs9dc8un7u
    @user-rs9dc8un7u Před 7 lety +9

    አሜን ይህ ጸሎት በጽሁፍ ይለቀቅልን በትህትና እጠይቃለሁ

  • @emebetasmamaw5970
    @emebetasmamaw5970 Před 5 lety +7

    የህሊና ፀሎት በቃላችን እስክንይዘው በፅሁፍ ቢቀመጥ
    ሁሉም ሰው ዘወትር ለመጸለይ ይተጋ ነበር ፡፡

  • @user-zy3od6kf3e
    @user-zy3od6kf3e Před 5 lety +3

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ጌታ በምህረትህ ኣሰበን ክብርና ምሰጋና ላንተ ይሁን🙏🙏🙏

  • @BegoMekerTube2127
    @BegoMekerTube2127 Před 6 lety +8

    ክብርና ምሥጋና አንድ አምላክ ለሚሆን ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን ዛሬም ዘወትርም ለዘለዓለሙ አሜን! አቤቱ ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ በሽታ ህመም ሆነው መሰናክል ሆነው በሰውነታችን ላይ ተሰራጭተው የሚገኙ እርኩሳን መናፍስት በኑሯችን በህይወታችን በቤተሰቦቻችን በሃገራችን በቤተክርስትያን ሁሉ በተለያየ ምክንያት ገብተው መሰናክል የሚሆኑትን እርኩሳን መናፍስትን ገስፅልን፣ የታመሙትን ፈውስልን የተራቡትን በቸርነትህ መግብልን ሃይለ አጋንንትን አርቅልን ቤተክርስትያናችንን ጠብቅልን አፅራረ ቤተክርስትያንን አስታግስልን ገዳማቱን መካናቱን አድባራቱን ሁሉ ጠብቅልን። ቸሩ አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ ሰላም ያሳደርከን ሰላም አውለን ሰላም ያዋልከን ሰላም አሳድረን፣ ከመከራ ሥጋ ከመከራ ነፍስ ሰውረን። የእመቤታችን የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያምን ረድኤትዋን በረከቷን ጣዕመ ፍቅሯን አሳድርብን የቅዱሳን መላእክት የቅዱስ ሚካኤል የቅዱስ ገብርኤል የቅዱስ ሩፋኤል የእልፍ አእላፋት ቅዱሳን መላእክት የሰማዕቱ የቅዱስ ቂርቆስ የሰማዕታት ቅዱሳም ሁሉ በረከታቸው ረድኤታቸው ጣዕመ ፍቅራቸውን አሳድርብን።አሜን!

  • @afaTube
    @afaTube  Před 7 lety +193

    ለስው ሁሉ ያካፍሉ ይፀልዬ አደራ ይጠቀሙበት

    • @user-fp7mi1gy1k
      @user-fp7mi1gy1k Před 7 lety +4

      እሺ ወንድማችን ፀጋእን ያብዛልእ

    • @inltialinltiai725
      @inltialinltiai725 Před 7 lety +3

      Afa Page i

    • @inltialinltiai725
      @inltialinltiai725 Před 7 lety +2

      Afa Page initlal

    • @addismersha5876
      @addismersha5876 Před 7 lety +3

      አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
      ወንድማችን አሜን አሜን አሜን

    • @user-ww3mq4gh5n
      @user-ww3mq4gh5n Před 7 lety +2

      Afa Tube አሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜን።ቃለህይወትያሰማልን

  • @user-xz6fm7bv9x
    @user-xz6fm7bv9x Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእግዚአብሔር ሰሙ ከአፅናፍ እሰከ አፅናፍ አለም የተመሰገነ የከበረ ይሁን ለወለድችው ለቅድስት ድግል ማርያምም ለክብር መስቀሉም ክብር ምሰጋና ይገባል ዛሬም ዘወትርም ለዘላለም አሜን

  • @cugkgjoo9232
    @cugkgjoo9232 Před 5 lety +6

    Ameeeeeeeeeeeeeeeen(3)
    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንን በእውነት ቃለህይውት ያሰመልን በራከታቹና ኢርድታቹ ከኛ ገር ዉሎ ይደርብን አሜን አሜን አሜን።

    • @cugkgjoo9232
      @cugkgjoo9232 Před 5 lety

      አሜን አሜን አሜን።
      አሜን አሜን አሜን።
      አሜን አሜን አሜን ።

  • @BegoMekerTube2127
    @BegoMekerTube2127 Před 6 lety +13

    በድንግል ማርያም ምልጃ በቅዱሳን ሊቃነ መላእክት በቅዱስ ሚካኤል በቅዱስ ገብርኤል በቅዱስ ሩፋኤል በቅዱስ ኡራኤል በቅዱስ ራጉኤል በቅዱስ ፋኑኤል በእልፍ አእላፋት መላእክት እና የሥላሴን መንበር እያጠኑ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ በማለት ዘወትር በሚያመሰግኑት በሃያ አራቱ ካህናተ ሰማይ ቅዱስ ሱራፌል ፀሎት የሥላሴን መንበር በሚሸከሙ ክንፎቻቸው ስድስት አይኖቻቸው ብዙ በሆኑ በአርባእቱ እንሰሳ ቅዱሳን ኪሩቤል ፀሎት ልኡል እግዚአብሔር በመረጣቸውና ባነጋገራቸው ብዙም ተዓምራትን ባደረገላቸው በዓበይት ነብያትና በደቂቀ ነብያት ፀሎት የጌታን ወንጌል በዓለም ዞረው ባስተማሩት ሰማይና በምድር የማሰርና የመፍታት ሥልጣን በተሰጣቸው ስለ ጌታም ብዙ ፀዋትወ መከራን በተቀበሉት አባቶቻችን በቅዱሳን ሃዋርያት ፀሎት ክቡር ደማቸውን ስለእግዚአብሔር ባፈሰሱትና ስለመንግስተ ሰማያትም መራራ ሞትን በታገሱት በመንግስተ ሰማያትም የክብርን አክሊል በተቀዳጁት ቅዱሳን ሰማዕታት ፀሎት በሊቀ ሰማዕታት በቅዱስ ጊዮርጊስ ፀሎት በቀዳሜ ሰማዕት በቅዱስ እስጢፋኖስ ፀሎት በመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሃንስ ፀሎት በቅዱስ ሚናስ በቅዱስ ቂርቆስ በቅዱስ መርቆርዮስ በሰማዕቷ በቅድስት አርሴማ ፀሎት እንደዚሁም በቅዱሳን ፃድቃን አበው በአባታችን በቅዱስ ተክለኃይማኖት ፀሎት በአባታችን በቅዱስ አቡነ ገብረ መንፈስቅዱስ ፀሎት በአባታችን በቅዱስ አቡነ ዜና ማርቆስ ፀሎት በአባታችን በቅዱስ አቡነ አረጋዊ ፀሎት በአባታችን በቅዱስ አቡነ ሃብተማርያም ፀሎት በአባታችን በቅዱስ ዘራዓብሩክ ፀሎት በአባታችን አቡነ ቅዱስ ጎርጎርዮስ ፀሎት በአባታችን በቅዱስ አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ፀሎት በአባታችን በቅዱስ ሞዓ ኢየሱስ ፀሎት በአባታችን በቅዱስ አቡነ ኪሮስ ፀሎት በአባታችን በቅዱስ አቡነ አሮን ፀሎት በአባታችን በቅዱስ ተክለሃዋርያት ፀሎት በአባታችን በ አባ ቅዱስ እንጦንስ
    ፀሎት በአባታችን በቅዱስ አባ መቃርስ ፀሎት በአባታችን በቅዱስ አባ ፓውሊ ፀሎት በአባታችን በቅዱስ አባ አርሳንዮስ ፀሎት በሁሉም ቅዱሳን ፃድቃን አበው ፀሎት በሰማዕታት ቅዱስን አባቶቻችን ፀሎት እንደዚሁም ቅዱሳን አንስት እናቶቻችን በቅድስት ክርስቶስ ሰምራ ፀሎት በቅድስት ሶሎሜ ፀሎት በቅድስት ሶስና ፀሎት በቅድስት ሃና በቅድስት ኤልሳቤጥ በቅድስት ወለተ ጴጥሮስ በቅድስት ፍቅርተ ክርስቶስ በሁሉም ቅዱሳን እናቶች ምልጃና ፀሎት በጌታችን በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ቅዱስ ሥጋውና ክቡር ደሙ በክቡር መስቀሉ እንዲሁም በአባቶቻችን የቀናች ኃይማኖት ተጋድሎአቸውና ኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ቤተክርስትያን ስም አጋንንትና የሰይጣን ሰራዊት ሁሉ የተወገዛቹና የተቃጠላችሁና የታሰራችሁ ሁኑ። አሜን!

  • @user-bo5ls4df5p
    @user-bo5ls4df5p Před 5 lety +9

    ሰለቸይ ደከመይ ይበቃኛል ሳትሉ ህወቀታቹ ሳትሳሱ ለኛ ለደካሞች በጸሎት በመዝሙር በስብከት ቃለ እግዚአብሔር የምትመግቡን ኣባቶች እግዚአብሔር ዕድሚያቹ ያርዝምልን ስመያዊ መንግስቱ ያውርስልን

  • @user-yv6cy6ud9x
    @user-yv6cy6ud9x Před 5 lety

    በእውነት አሜን የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መዳኃኒአለም ሆይ ክብር ላንተ ይሁን ፤ የእግዚአብሔር ምህረቱና ቸርነቱ፤የመላእክት ጥበቃ፤ የእመቤታችንን አማላጅነት አይለየን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተከበረ የተመሰገነ ይሁን እኛንም በስደት ያለን ልጆችህ እድሜ ለንስሃ አድለን

  • @user-wo8ik7zk2i
    @user-wo8ik7zk2i Před 5 lety +8

    ይሁንልን. ይድረግልን.
    ለ መምህራችን. ቃለ ህይወት ያሠማልን. በእድሜ. በጤና. ያቆይልን.

  • @BegoMekerTube2127
    @BegoMekerTube2127 Před 6 lety +5

    የድንግል ልጅ ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ክብርህ በሰማይና በምድር የመላ ነው፣ መላእክት አንተን ማመስገን
    ክብራቸውና ስንቃቸው ነውና፣ በዚህ ሰዓት ቅዱሳን መላእክትህን ላክልን። የቅዱስ ሚካኤል ሰይፍ ይህን እርኩስ መንፈስ ይቁረጠው፣ የቅዱስ ገብርኤልም መስቀል ይህን እርኩስ መንፈስ ያቃጥለው፣ ቅዱሳም መላእክትም ፈጥነው ተገኝተው ያስጨንቁት። ዳግም ሰይጣንና ሰራዊቱ እንዳይሰለጥኑም ይህን ስፍራ እኛም ያለንበትን ቦታ ሁሉ ቅዱሳን መላእክት በእሳት አጥር ይጠሩት።ጌታ ሆይ የሰውን ልጅ ለማዳን ፍቅርህን በገለፅክባት በዚያች የድህነት ቀን የጠላትን ሃይል በመስቀልህ ጠርቀህ እንዳስወገድከው
    የሞትንም መውጊያ እንዳስወገድክ ዛሬም በዚህ ቦታ እኛም ባለንበት ቦታ ሁሉ የሰለጠነውን ጠላት ጠርቆ ወድ ሲኦል ይወርውረው፣ ስምህ ሲጠራ አለማመን ይርቃል ሞት ይሻራል የጨለማ ስራዎች ይጠፋሉ የጠላት ስራ ሁሉ ይፈተናል።

    • @wedewede693
      @wedewede693 Před 5 lety

      አሜንአሜን አሜን ይቅዳሰን ፆሎታችው አይልይን 👏👏👏👏👏👏ለመምህርች ን ቃል ሕይውት ያሰማልን 👏👏👏⛪👈☝👌

  • @kwttt6714
    @kwttt6714 Před 7 lety +34

    አሜን አሜን አሜን ቃለ እይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማይን ያውርስልን በጣም የምፈልገው ፅሎት ነው
    እግዚአብሔር ይገልግሎት ዘመናቹን ይባርክ
    ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

    • @salamgarmay3999
      @salamgarmay3999 Před 7 lety +1

      ሁሉን ችዬ ዝም አልኩ Kwttt amen amen amen

    • @selamethiopian7400
      @selamethiopian7400 Před 7 lety +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @zehrazehra1363
      @zehrazehra1363 Před 7 lety +3

      Selam Ethiopian Amen

    • @netsanebirhanu2118
      @netsanebirhanu2118 Před 7 lety +8

      አሜን አሜን አሜን በእውነት
      ፀሎት ለሜያድርሱልን አባቶች እናቶች እግዚይብሄር የአገልግሎት ዘመናቸዉን ይብዛልን

    • @user-ww3mq4gh5n
      @user-ww3mq4gh5n Před 7 lety +2

      ሁሉን ችዬ ዝም አልኩ Kwttt ቃለህይወትያሰማልን'''አሜሜሜሜንንንንን

  • @hhhh5971
    @hhhh5971 Před 5 lety +1

    ወይኔ እውነት በጣም እርጅም ጊዜ ነው mitsinanabet ይህን pag ግን ኮመንት አልፅፈም እግዚያብሔር አምላክ ይስጥልን እረጅም እድምዬ ለተዋህዶ ቤተሰብወች በሙሉ

  • @wubalem5081
    @wubalem5081 Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን አባቶቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏ተመስገን 🙏⛪️ይህንን እሰማለሁ ሁሌም

  • @user-wo6ku2lz6n
    @user-wo6ku2lz6n Před 7 lety +3

    አሜን
    አሜን
    አሜን የሠማእታት የፃድቃንንና የቅዱሳን የንፅኋን የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ አይለየን በያለንበት በረከታቸው እዳይለየን በፀሎት አስቡን በረከታቸው ይደርብን አሜን

  • @samrasamra8832
    @samrasamra8832 Před 7 lety +22

    አሜን
    አሜን
    አሜን
    ቃል ህይውት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመን ይሥጥልን እድሜ ከፀጋ አብዝቶ ይሥጥልን

  • @user-xl8pj4qh8e
    @user-xl8pj4qh8e Před 5 lety +1

    አሜንንን💚💛❤🙏አሜንንን💚💛❤🙏አሜንንን💚💛❤🙏 ቃለህይወት ያሠማልን ወንድማችን የድንግል ማርያም ልጅ በሞሆነ ደስታዬ እጥፍ ድርብ ነው ይክበር ይመስገን ልኡል እግዚአብሄር

  • @user-mn5mt2sv1t
    @user-mn5mt2sv1t Před 5 lety +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን !!!

  • @salamkassie1694
    @salamkassie1694 Před 7 lety +12

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን

  • @user-ik1wi6qu6v
    @user-ik1wi6qu6v Před 7 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ እና በፀጋ ይጠብቅልን የድግል ማርያም ልጅ ጥበቃው አይለየን

  • @abdullaaljabri1251
    @abdullaaljabri1251 Před 5 lety +1

    amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen igiziyaber hoy hullem miraany

  • @arabia9157
    @arabia9157 Před 5 lety +10

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረገልን በእውነት ለወንድማችን ቃለ ህወትን ያስማልን

  • @BegoMekerTube2127
    @BegoMekerTube2127 Před 6 lety +50

    አንተ እርኩስ መንፈስ የእርኩሰት ስራህ ሁሉ በገናናው በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የታሰረ ይሁን፣ የጥፋት ግብርህ በክርስቶስ
    ስም ይታሰር፣ የጥንቆላ የመተት የዛር ውላጅ የመናፍስት መጥራት የኮከብ መመልከት የመዳፍ ማንበብ የሲኒ መዘቅዘቅ የጨሌ አምልኮ ሁሉ በአምላካችን በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የታሰረ ይሁን። ዛሬ የክርስቶስ ወገን በሆነው በእኛ ክርስትያኖች ላይ ሰልጥነህ እያስጨነክ ያለህው ጠላት ዲያቢሎስና ሰራዊቶች በኢየሱስ
    ክርስቶስ ስም የተወገዛቹ ሁኑ ፈጥነህ ለቀህ ውጣ ስሙ ያቃጥልህ ወደ ጥልቁም ይወርውርህ፣ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል ያቃጥልህ እንደጉም ያትንህ እንደ ትቢያም ይበትንህ ሃይልህም በዚህ ስፍራ እኛም ባለንበት ቦታ በቤተሰቦቻችንና በሃገራችን እንደዚሁም በቤተክርስትያን ሁሉ የደከመ ይሁን። በአንድነት በሦስትነት በሚመለከው በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ስራህ ሁሉ የፈረሰ ይሁን፣ የያዝካቸውንም ምእመናን ለቀህ ውጣ። አሜን!

  • @hanatette9900
    @hanatette9900 Před 7 lety +40

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን በጸሎታችው። አትርሱኝ

    • @hanatette9900
      @hanatette9900 Před 7 lety +4

      አሜን ለመምህር ቃለ ህይወት ያስማልን ላንተም ከነቤተስብህ ለመንግስተ ሰማያት ያብቃልህ

    • @tokotoko4935
      @tokotoko4935 Před 7 lety +1

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

    • @user-ug4ly5jt1z
      @user-ug4ly5jt1z Před 6 lety +1

      Hana Tette አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በፆሎት አትርሱን

    • @wawawawbetakonjonewabed3641
      @wawawawbetakonjonewabed3641 Před 6 lety +1

      amen amen amen

    • @jannahjaneet7919
      @jannahjaneet7919 Před 6 lety +1

      +wawawaw beta konjo new Abed አሜን አሜን አሜን

  • @tigestmoreda2615
    @tigestmoreda2615 Před 4 lety +12

    We have to pray🙏🏻 for our country

  • @soha3240
    @soha3240 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደርግልን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አባታችን እኔ በደለኛይቱን ልጀወትን በጸሎት አስቡኝ

  • @BegoMekerTube2127
    @BegoMekerTube2127 Před 6 lety +12

    የህሊና ፀሎት
    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን!
    የብርሃናት ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ የጨለማ አበጋዝ የሆነውን ሰይጣንንና ሰራዊቶቹን አጋንንትን በዛሬው እለት በእኛ በክርስትያኖች ህይወት ውስጥ በመግባት ራሳችንን እንድንስት በአዕምሮ ማታወክና በጭንቀት መንፈስ የተለያዩ በሽታዎችንም በመምሰልና በእብደት እያሰቃዩን ነውና ጌታ ሆይ ለሰው ልጅ ጠላት የሆነው ይህ ክፉ መንፈስ ስምህን ጠርተን ስንገስፀው በመስቀል ላይ ሳለህ በአራቱ ነፋሳት ቀስረህ እንደያዝከውና እንደተናዘዘ ልጆችህንም ላለመንካት እንደተገዘተ ዛሬም በክብር ዙፋንህ ከብርሃን ጎርፍህ ጋር ተገለፅ። ካንተ ጋር ምን አለኝ እስኪል ድረስ ሃይሉን አድክመው። ባምባ ላይ ፈረስ ተቀምጠህ “የጌቶች ጌታ የነገሥታት ንጉስ” የሚለውን ስምህን ባየና በሰማ ጊዜ ወደ ጥልቁ እንዲወርድ ክብርህንም አይቶ እንዲርድ ዛሬም በዚህ ቦታ እኛም ባለንበት ቦታ ገናናው ስምህን ሰምቶ ክብርህንም አይቶ ወደ ጥልቁ እንዲወርድ ሃይሉም እንዲደክም በቃልህ ተቃጥሎ ከእኛ ለቆ እንዲወጣ ይሁን። በዛርና በቃልቻ በመተት በአንደርቢ በጣኦትና በኑፋቄ መንፈስ ተቆራኝቶ እያሰቃየና ተስፋ በማስቆረጥ በእሳት በገደል በመታነቅ በመሳሰሉት አደጋዎች ልጆችህን የሚያሰቃየውን ይህን እርኩስ መንፈስ በመላእክትህ ሰይፍ ቁረጠው በእሳት ሰንሰለት አስረህ ወደ ጥልቁ ጣለው። አሜን!

  • @user-sm3yn8nx3q
    @user-sm3yn8nx3q Před 6 lety +12

    አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ቃለህወት ያሰማል እግዚአብሔር በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @yewerkwehamelese8590
    @yewerkwehamelese8590 Před 5 lety +2

    መምህር ቃልህ ሕይወት ያስማል !!

  • @user-rn6kz5fw3q
    @user-rn6kz5fw3q Před 5 lety +1

    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን
    ቃል ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ አባቶቻችን መንግሰተ ሰማያትን ያውርሰልን

  • @user-mh1jo7wg3k
    @user-mh1jo7wg3k Před 6 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን ተስፋ የምናርጋት መንግስተ ሰማይ የዋርስልን

  • @afaTube
    @afaTube  Před 7 lety +46

    አሜን

  • @hdhfu4701
    @hdhfu4701 Před 5 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን~~~~~~~~~~በፀሎታቹሁ እሱቡን

  • @user-el5fy3gc4i
    @user-el5fy3gc4i Před 5 lety +4

    አሜን አሜን አሜን
    እናመሰግናለን አባት ሀይ ማረን ይቅር በልን
    ቅድስተ ሆይ ለምኝልን

    • @markeetm2939
      @markeetm2939 Před 4 lety

      አሜን አሜን አሜን አባት ወይ ይቅር በለን ማረን በጸሎታችሁ አሱቡን. አባታችን ጸዳለ ማርያም

  • @kidanekmarriyam8038
    @kidanekmarriyam8038 Před 5 lety +50

    ስደትኛ ኔኝ በጸሎታቹ አስብኝ ኪ/ምሪያም

    • @tizatafiqaddu5358
      @tizatafiqaddu5358 Před 4 lety

      🙏🙏🙏❤❤❤

    • @tizatafiqaddu5358
      @tizatafiqaddu5358 Před 4 lety +1

      Amen,amen,amen😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤🤲🤲🤲👍👍👍💐💐💐🇨🇬🇨🇬🇨🇬

    • @sshhh2903
      @sshhh2903 Před 4 lety

      @@tizatafiqaddu5358 amen amen

    • @user-kh2tj9qi3l
      @user-kh2tj9qi3l Před 3 lety

      አሜን እመቤቴ ማርያም ከፌት መሪ ከኃላ ተከተይኛ የተዋህዶ ልጆች ሁላችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @snaytelove3484
    @snaytelove3484 Před 6 lety +53

    አሜን አሜን አሜን
    እግዚአብሔር ሆይ አንተ ጠብቀን♥✔

    • @elsamulatu4448
      @elsamulatu4448 Před 5 lety

      Samsung J5 Prime zzza

    • @bettysweet6427
      @bettysweet6427 Před 5 lety

      Amen

    • @asagedechligaba4945
      @asagedechligaba4945 Před 5 lety

      amennnnnnnnn

    • @ForYou-zd9rs
      @ForYou-zd9rs Před 5 lety

      አሜንጰ አሜን አሜን አሜን

    • @aynitube5448
      @aynitube5448 Před 5 lety

      የበገና ስልጠና በ online መማር የፈለገ ቻናላችንን ይቀላቀል በቅርቡ ይጀመራል
      czcams.com/video/FViZr8ToaNc/video.html

  • @user-jl4om7gj7j
    @user-jl4om7gj7j Před 4 lety +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን 👏👏👏
    ኣሜን ኣሜን ኣሜን 👏👏👏
    ኣሜን ኣሜን ኣሜን 👏👏👏

  • @user-jg1wl4gd9d
    @user-jg1wl4gd9d Před 5 lety +2

    አሜን አሜን አሜን
    ቃል ህይወት ያሰማልን በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @hanatette9900
    @hanatette9900 Před 7 lety +13

    ቃለ ህይወት ያስማልን ችግሬን ስለስማችውልኝ እግዝያብሄር ይስጥልኝ አሁንም በጸሎታችው አትርሱኝ

    • @sarasara-ov7gx
      @sarasara-ov7gx Před 6 lety

      Hana Tette አሜንአሜን አሜንቃለህዉትን ያሰማልን የመታልፈዉን እረሰተመንሰትሰማያትን ያወርሰልን ቁመን መፀለይ። የሰቤትሁኖብን ሰላማችል ቀሰማህእያዳመጥን ሰጣንን እናሳፍረዉ ለቤቱ እሰከማቃን አቤቱለኔሰሀ የተዘገጀንአድረገን

  • @izaramuwandafra3294
    @izaramuwandafra3294 Před 6 lety +10

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን ለወንድማችን ቃለ ህወትን ያስማልን

  • @user-xn3uv7vq1d
    @user-xn3uv7vq1d Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያሠማልንበፀሎትይሠቡኝ

  • @dffdfftfg4814
    @dffdfftfg4814 Před 4 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው አሜን!!!

  • @user-st4vi9rp7b
    @user-st4vi9rp7b Před 7 lety +19

    ቃለሂወት ያስማልን አባታችን ፀሎታችው ይርዳን

    • @sbsbs3192
      @sbsbs3192 Před 6 lety +1

      Wdsdff ሀና ማርያም የተዋህዶ ልጅ www

    • @hvgdhggfsuye345
      @hvgdhggfsuye345 Před 6 lety +1

      Wdsdff ሀና ማርያም የተዋህዶ ልጅ ቃለህወትንያሠማል።አሜአሜን

    • @ayoadcb1266
      @ayoadcb1266 Před 6 lety +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @mesertzenaw6912
      @mesertzenaw6912 Před 6 lety

      ተዋህዶ ሀና ማርያም የተዋህዶ ልጅ እሜንእሜን

    • @aselefechme
      @aselefechme Před 4 lety

      Amen Amen Amen 😭😭😭😭🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @user-xt6ms6tz6q
    @user-xt6ms6tz6q Před 7 lety +12

    Amen Amen Amen
    Amen Amen Amen

  • @meseretw6685
    @meseretw6685 Před 5 lety +5

    እሜን እሜን እሜን ይደረግልን ይሁንልን ቃለ ህይወትን ያስማልን

  • @hdhfu4701
    @hdhfu4701 Před 5 lety +3

    አመን
    አመን
    አመን እኛ ስደቶዬች በፀለታቹሁ እስብን"''

  • @atoewntuwelda1934
    @atoewntuwelda1934 Před 6 lety +7

    አሜን። በፀሌታችሁ አስገቡኝ የበደለ ስራ ብስጋዬም ብነፍሴም አይፈተነኝ።አለሁና የህመም ደግሞ። ከክፉ ባለንጀርነት መዝዋወር ተስቦ የመታ። ነውና ባላችሁበት ከሲስ በርቱልኝ ንስሀም ይሁነኝ ከኖናም ልውስድ

    • @abudghani3892
      @abudghani3892 Před 5 lety

      ቃህይወትን ያሰማልህ ወደማችን ኡሜን አሜን አሜን

  • @BegoMekerTube2127
    @BegoMekerTube2127 Před 6 lety +4

    በድንግል ማርያም ምልጃ በቅዱሳን ሊቃነ መላእክት በቅዱስ ሚካኤል በቅዱስ ገብርኤል በቅዱስ ሩፋኤል በቅዱስ ኡራኤል በቅዱስ ራጉኤል በቅዱስ ፋኑኤል በእልፍ አእላፋት መላእክት እና የሥላሴን መንበር እያጠኑ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ በማለት ዘወትር በሚያመሰግኑት በሃያ አራቱ ካህናተ ሰማይ ቅዱስ ሱራፌል ፀሎት የሥላሴን መንበር በሚሸከሙ ክንፎቻቸው ስድስት አይኖቻቸው ብዙ በሆኑ በአርባእቱ እንሰሳ ቅዱሳን ኪሩቤል ፀሎት ልኡል እግዚአብሔር በመረጣቸውና ባነጋገራቸው
    ብዙም ተዓምራትን ባደረገላቸው በዓበይት ነብያትና በደቂቀ ነብያት ፀሎት የጌታን ወንጌል በዓለም ዞረው ባስተማሩት በሰማይና በምድር የማሰርና የመፍታት ሥልጣን በተሰጣቸው ስለ ጌታም ብዙ ፀዋትወ መከራን በተቀበሉት አባቶቻችን በቅዱሳን ሃዋርያት ፀሎት ክቡር ደማቸውን ስለእግዚአብሔር ባፈሰሱትና ስለመንግስተ ሰማያትም መራራ ሞትን በታገሱት በመንግስተ ሰማያትም የክብርን አክሊል በተቀዳጁት ቅዱሳን ሰማዕታት ፀሎት በሊቀ ሰማዕታት በቅዱስ ጊዮርጊስ ፀሎት በቀዳሜ ሰማዕት በቅዱስ እስጢፋኖስ ፀሎት በመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሃንስ ፀሎት በቅዱስ ሚናስ በቅዱስ ቂርቆስ በቅዱስ መርቆርዮስ በሰማዕቷ በቅድስት አርሴማ ፀሎት እንደዚሁም በቅዱሳን ፃድቃን አበው በአባታችን በቅዱስ ተክለኃይማኖት ፀሎት በአባታችን በቅዱስ አቡነ ገብረ መንፈስቅዱስ ፀሎት በአባታችን በቅዱስ አቡነ ዜና ማርቆስ ፀሎት በአባታችን ቅዱስ አቡነ አረጋዊ ፀሎት በአባታችን በቅዱስ አቡነ ሃብተማርያም ፀሎት በአባታችን በቅዱስ ዘራዓብሩክ ፀሎት በአባታችን አቡነ ቅዱስ ጎርጎርዮስ ፀሎት በአባታችን በቅዱስ አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ፀሎት በአባታችን በቅዱስ ሞዓ ኢየሱስ ፀሎት በአባታችን በቅዱስ አቡነ ኪሮስ ፀሎት በአባታችን በቅዱስ አቡነ አሮን ፀሎት በአባታችን በቅዱስ ተክለሃዋርያት ፀሎት በአባታችን በ አባ ቅዱስ እንጦንስ ፀሎት በአባታችን በቅዱስ አባ መቃርስ ፀሎት በአባታችን በቅዱስ አባ ፓውሊ ፀሎት በአባታችን በቅዱስ አባ አርሳንዮስ ፀሎት በሁሉም ቅዱሳን ፃድቃን አበው ፀሎት በሰማዕታት ቅዱስን አባቶቻችን ፀሎት እንደዚሁም ቅዱሳን አንስት እናቶቻችን በቅድስት ክርስቶስ ሰምራ ፀሎት በቅድስት ሶሎሜ ፀሎት በቅድስት ሶስና ፀሎት በቅድስት ሃና በቅድስት ኤልሳቤጥ በቅድስት ወለተ ጴጥሮስ በቅድስት ፍቅርተ ክርስቶስ በሁሉም ቅዱሳን እናቶች ምልጃና ፀሎት በጌታችን በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ቅዱስ ሥጋውና ክቡር ደሙ በክቡር መስቀሉ እንዲሁም በአባቶቻችን የቀናች ኃይማኖት ተጋድሎአቸውና ኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ቤተክርስትያን ስም አጋንንትና የሰይጣን ሰራዊት ሁሉ የተወገዛቹና የተቃጠላችሁና የታሰራችሁ ሁኑ።

  • @bisratbirhanu7197
    @bisratbirhanu7197 Před 5 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ቃለህወት ያሰማል እግዚአብሔር በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @BegoMekerTube2127
    @BegoMekerTube2127 Před 6 lety +13

    አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ ቅዱሳን መላእክትን በፅርሃ አርያም ፃድቃንን በገዳም ሰማዕታትን በደም ነብያትና ኃዋርያትንበአፅናፈ ዓለም እንዳፀናህ እኛንም በምግባር በኃይማኖት አፅናን። የጠፉትን በቸርነትህ መልስልን ቸሩ አምላካችን ሆይ ነፍሳተ ሙታንን ማርልን፣ ህያዋንን ጠብቅልን ጉባኤአችንን ባርክልን አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ ሥራችንን ህይወታችንን ኑሯችንን ሁሉ ባርክልን ህፃናቱን አሳድግልን አረጋውያንን ጎልማሶቹን ወጣቶቹን ጠብቅልን።
    ቸሩ አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ የቀደመ በደላችንን አታስብብን ለሚመጣውም ጥበቃህ አይለየን ዕድሜ ለንስሃ አድለን። ቸሩ አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ አባቶቻችንን ሊቃነ ጳጳሳቱን ጳጳ ሳቱን ኤጲስ ቆጶሳቱን ቀሳውስቱን ዲያቆናቱን አናጉንጢስ መዘምራኑን ደናግላን መነኮሳቱን ህፃናት ህዝበ ክርስትያኑንም ጠብቅልን።አቤቱ አምላካችን ሆይ ሃገራችንን ኢትዮጲያን ፅኑ ሰላም አድርግልን ህዝቦቿን ከስደት ከረሃብ ከጦርነት ጠብቅልን ህክለ በረከትን ዝናበ ምህረትን ለምድሪቷ ለህዝቦቿም ሰላምና ፍቅሩን አድልልን። የተነሳውን እሳትም አቤቱ በቸርነትህ አብርድልን። አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ ያለንበትንም ሃገር ሰላም አድርግልን።አቤቱ ቸሩ አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ ዕድሜን ለንስሃ አድለን በዳግም ምፃዓትም በመጣህ ጊዜ እናንተ የአባቴ ቡሩካን ዓለም ሳይፈጠር የተዘጋጀላችሁን መንግሥት ውረሱ ከምትላቸው ቅዱሳን ፃድቃን ጋራ ትደምረን ዘንድ በቸርነትህ ለመንግሥትህ የበቃን ታደርገን ዘንድ ቅዱሱን ገናናውን ስምህን በእኛ ኃጣአን ባሮችህ አንደበት አንተ እንዳስተማርከን እንዲህ በማለት እንጠራሃለን ........

  • @user-fc8nm9sv4v
    @user-fc8nm9sv4v Před 6 lety +7

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መግስተሰማያትን አውርስልን አሜን አሜን አሜን 😭😭😭

  • @rozifkir1690
    @rozifkir1690 Před 5 lety +6

    አማን አሜን
    አሜን፡አሜን አሜን

    • @sarakonjo7475
      @sarakonjo7475 Před 5 lety

      አሜን አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደርግልን በፅሎታችንሁ አስቡኝ ደካማ እህታችሁ ነኝ

  • @elshadaynwgetacell240
    @elshadaynwgetacell240 Před 5 lety +2

    Amen Amen Amen EGZIABHER yimesgen Kale hiwetn yasemaln

  • @gjg3271
    @gjg3271 Před 7 lety +3

    አሜን ፫ አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አባታችን

  • @almeteklhamont1758
    @almeteklhamont1758 Před 7 lety +5

    Amen
    Amen
    Amen
    kelehiwet yesemalen
    abetu geta hoyi ante lemmesegen ntseh lebe ena andebet setegn !!! Amen amen amen

  • @user-nk4tz2bi5m
    @user-nk4tz2bi5m Před 5 lety +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወትን ያስማልን
    የአገልግሎት ዘመናችሁ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክላችሁ

  • @woineabreha4510
    @woineabreha4510 Před 5 lety +3

    አሚን አሚን አሚን ቃለወጌል ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንክ ያርዝምልን

  • @samssung8856
    @samssung8856 Před 6 lety +31

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በፀሎታቹ አስቡኝ

    • @etetualemayehu6212
      @etetualemayehu6212 Před 5 lety

      M
      Jjjnnmmkmm
      77zq.
      🤔🤔🤔🤔❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂❤

    • @rahelabera2705
      @rahelabera2705 Před 5 lety

      @@etetualemayehu6212 አሜን፣አሜን፣አሜን

    • @gooldgoold4365
      @gooldgoold4365 Před 5 lety

      አሜን አሜን ቃለሂወት የሠመልን ከውነው

    • @rozayallou5705
      @rozayallou5705 Před 4 lety

      AMEN AMNE AMEN

    • @markeetm2939
      @markeetm2939 Před 4 lety

      ከኔየተሻላቹ አስቡኝ. በጸሎታቹ

  • @dribjemila4709
    @dribjemila4709 Před 7 lety +21

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

    • @user-hm8on9io6q
      @user-hm8on9io6q Před 6 lety

      Drib Jemila አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንኝንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን

    • @missazmera6457
      @missazmera6457 Před 5 lety

      አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @user-fy5lc4vo2r
    @user-fy5lc4vo2r Před 5 lety +6

    ቃል ህይውት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @tizatafiqaddu5358
    @tizatafiqaddu5358 Před 4 lety +1

    Amen,amen amen amen,amen amen amen,amen amen amen,amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💐💐💐👍👍😭

  • @maryhanatube2276
    @maryhanatube2276 Před 6 lety +9

    Amen amen amen amen Thanks for sharing dear brother

  • @Cosette-sf8mh
    @Cosette-sf8mh Před 6 lety +4

    አሜን፡ቃለ፡ህይወት፡ያስማልን፡ተስፋ፡መንግስተ፡ሰማያት፡ያውርስልን፡አባታችን፡እግዚብሕር፡እድሜ፡እና፡ጤና፡ሰላም፡ፀጋ፡አብዝቶ፡ይስጥዎ።አሜን

  • @user-yt2eo1os7r
    @user-yt2eo1os7r Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህዮትን ያሰማለን አቤቱ ይቂር ባለን አቤቱ ይቂር ባለን አቤቱ ይቂር ባለን

  • @bisratbirhanu7197
    @bisratbirhanu7197 Před 5 lety +7

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወይት ያስማልን

  • @shegerking3388
    @shegerking3388 Před 7 lety +5

    Amennn Amennnn Amennnn

  • @rahilkass5931
    @rahilkass5931 Před 7 lety +10

    Amen Amen Amen

    • @missawminday4644
      @missawminday4644 Před 6 lety +1

      አሜን አሜን አሜን ሴጣንን አርቅልኝ መንፍስ ቅዱሥን አቅርብልን

    • @AaaAaa-xs6of
      @AaaAaa-xs6of Před 6 lety

      አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንን

  • @alalico7282
    @alalico7282 Před 5 lety +6

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @adinabelay3652
    @adinabelay3652 Před 5 lety +5

    Amene amen amen kale hyewte yasemalen abtachne enamengnale

  • @genetburuhanu6045
    @genetburuhanu6045 Před 7 lety +4

    amen amen amen kale hiwet yasemalin

  • @user-eq7sn4eh4y
    @user-eq7sn4eh4y Před 7 lety +10

    amen amen amen amen

  • @cugkgjoo9232
    @cugkgjoo9232 Před 5 lety +3

    ቃለህይውት ያሰመልን የፀበል ፀሎቱንም ልቀቁልን

  • @freephone1221
    @freephone1221 Před 7 lety +7

    amen Amen Amen kalehwotyasemaln

  • @SaraSara-kj9ue
    @SaraSara-kj9ue Před 7 lety +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @selamt8660
    @selamt8660 Před 4 lety +3

    ✟አሜን💚አሜን
    ✟አሜን 💛አሜን
    ✟አሜን ❤አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሰት ሰማያትን ያዉረስልን 🙏🙌⛪⛪⛪