የሕሊና ጸሎት - Yehelina Tselot

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • #Tselot #WudaseMariam
    ©masresham has all exclusive rights for all contents in this video. All contents in this video are copyright protected. Unauthorized use, distribution and re-upload of this content is strictly prohibited. All rights reserved to masresham.
    Copyright ©2019: masresham

Komentáře • 1,2K

  • @masresham
    @masresham  Před 5 lety +225

    እመቤታችን ሆይ የአሥራት አገርሽን ኢትዮጵያን አስቢያት። አምላካችን ክርስቶስ ሆይ አጽራረ ቤተ ክርስቲያንን አስታግስልን።

  • @fyirick8027
    @fyirick8027 Před 4 lety +7

    አሜን አሜን ድግል ማርያም ልቦና ሥጭኝ ወደአች ፌቴን እዳዞር አች እርጅኝ

  • @user-qx6gv4sw7k
    @user-qx6gv4sw7k Před 2 lety +4

    አሜን አሜን አሜን እመቤቴ ድንግል ማርያም ሆይ ከነገረኛ ሰው ጠብቅኝ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @maazamahray4407
    @maazamahray4407 Před 3 lety +5

    አሜን አሜን አሜን 😇😇😇 ቃለ ሕይወት ያሰማልን የቅድስት ድንግል ማርያም በረከታን ረድኤት ያብዛልን

  • @tringotringo1664
    @tringotringo1664 Před 4 lety +4

    አሜን💚
    አሜን💛
    አሜን❤️

  • @user-yl4wn8qx9q
    @user-yl4wn8qx9q Před 5 lety +21

    አሜን አሜን አሜን እናቴ ድንግል ማሪያም አማላጅነትሽ አትለይኝ

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 5 lety +30

    ቅድስት ንፅህይት ድንግል ማርያም ትጠብቀን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

    • @anmtaye8485
      @anmtaye8485 Před 4 lety

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-kl5mw9fu6x
      @user-kl5mw9fu6x Před rokem

      አሜንአሜንአሜንለቃለህትይወያሰማልንበእድሜበፀጋይጠብቅልንአሜንቅ

  • @user-st5jr5zq1j
    @user-st5jr5zq1j Před 4 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን ለዛሬ ለዘለዓለም ምስጋና ክብር ለመብድ ድንግል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fyirick8027
    @fyirick8027 Před 4 lety +3

    እመቤቴ ድግል ማርያም እሥከዛሬም ባች ጥበቃ ነው ከዚህ የደረሥኩት አሁንም ጥበቃሽ ምልጃሽ አይለየኝ። አሜን አሜን አሜን ።

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308

    አሜን አሜን አሜን ለነስሐ ሞት ይብቃኝ ስለቃሉ ቃለሂይወት ያስማልን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ የተመስገን ይሁን እንድኛ አጥያት ሳይሁን እንደቸርነት ይቅር በለን እመቤቴ የአስራት ሀገሬ ኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ በተስጠሽ ቃልኪዳንሽ አደር ጠብቃት ጠላትን አስፍሪልን ክርስትያን ትስፋ አይቆርጠም 🙏

  • @worketafraa5222
    @worketafraa5222 Před 2 lety +3

    Amen Amen Amen

  • @ayngedadessie7076
    @ayngedadessie7076 Před 4 lety +1

    አማላጂ የበሽታየ መዳህኒትከሴቶች ሁሉ አንች የተለየሽ ብጽይት ነሽ ክብር ይገባሻል አሜን አሜን አሜን

  • @user-ut9hr1ry9u
    @user-ut9hr1ry9u Před 5 lety +21

    አሜን አሜን አሜን ስለ ቃሉ የቃሉ በላበት የተመሰገነ ይሁን እመቤታችን ድግል ማርያም ከሚሰማው የሚታየው ነገር በፀሎት በምልጃዋ ይርዳን ፀሎት ልመናችንን ትቀበልልን

  • @liyaliya2689
    @liyaliya2689 Před 5 lety +21

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @user-dj6tc9fo4u
    @user-dj6tc9fo4u Před 4 dny

    አሜን አሜን አሜን እመቤቴ ማሪያም ሆይ ከክፍስው ከዳቢሎስ አንች ጥብቂኝ

  • @yegelenegussi9136
    @yegelenegussi9136 Před 3 lety +2

    Amen amen Amen 🙏

  • @user-io3ox2kl9f
    @user-io3ox2kl9f Před 5 lety +9

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወደም ብርታልን እመቴ ማርያም ሆይ ሀፆተኛ ነኝና ለንስሀ ሞት አብቅኝ

  • @user-yf6os7bo3g
    @user-yf6os7bo3g Před 5 lety +54

    አሜን ይሁንልን ይደረግልን እናቴ ሆይ ምልጃሽ አይለዬን! 🙏🏻😢😢

  • @user-qk6xe5vd4h
    @user-qk6xe5vd4h Před rokem +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምህራችን ፀሎተ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ኣሜን
    የእመቤታችን በረከት ረድኤትዋ ምልጃ ፀሎትዋ ጣእም ፍቅርዋ ኣይለየን በእናትነት ፍቅርዋ ታስበን ኣሜን

  • @user-ht4dk7sm5x
    @user-ht4dk7sm5x Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቅል ህይውትያሰማልን በእውነት የእመቤትችን ቅደሰት ደንግል ማረያም ረደት በረክት አምልጀነት ክህልችን ህዝበ ክረሰትያን ይህን አሜን አሜን አሜን

  • @user-to7dt2dy5m
    @user-to7dt2dy5m Před 5 lety +8

    amen amen amen

  • @tesfaytesfazghi8454
    @tesfaytesfazghi8454 Před 5 lety +16

    እመቤተ ድንግል ማርያም ሆይ ለኣባቶታችን ቅዱስ ኣባ ኤፍሬም ቅድስ ኣባ ሕርያቆስ ለልጅዋ ኢየሱስ ለኣብ ለመንፈስቅዱስ በረከት ይደር ብላ እንደተባረኩ ለኛም ለሃገራችንና ለዓለማችን በረከትዋ ምልጅዋ ኣይለየን ፡ለዘለአለም ኣሜን።

  • @user-ck2li5lq8z
    @user-ck2li5lq8z Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜንንንንንን

  • @bettytasama8279
    @bettytasama8279 Před rokem +2

    እሜን እሜን እሜን እሜን 🎉💓💓🎉👏💓

  • @user-hl7tu8mf9h
    @user-hl7tu8mf9h Před 5 lety +31

    ለካንስ ፀለት መንፈስ ያድሳል ተመስገን ጌታየ ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ፀውን ያድልልን አባታችን

  • @mahamo4571
    @mahamo4571 Před 5 lety +21

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ምልጃሽ ይረዳኛል እመብርሃን ሆይ ♥♥♥

  • @mimitekulu7296
    @mimitekulu7296 Před rokem +1

    ኣሜን ቃለ ሕይወት የስምዓልና 🙏💖

  • @rayarayuma9616
    @rayarayuma9616 Před 4 lety +1

    Amen Amen Amen ❤️👏👏👏👏👏kaliehe hewot yasemalen

  • @haymanotlema9001
    @haymanotlema9001 Před 5 lety +19

    ጽጌማርያም
    እመቤቴሆይ አንቺአትለይን ሀገራችንን
    ከክፉነገር ሰውሪልን የኛ ሀጣታችንበዝቶ
    በኛዘመን ይሄተፈጠረ ድንግል እንማጸንሻለን
    ሀገራችንን ከአዳኝአውሬ አውጫት
    ልጅሽን አሳስቢ ኢትዮጵያታማለች
    በገዛልጆቿእየታመሰችነው
    መድህኑንአሳስብልን ድንግል
    አሜን አሜን አሜን

  • @selamawittesageye5503
    @selamawittesageye5503 Před 5 lety +26

    አሜን አሜን አሜን ቃል ይህወት ያሰማልን የገልግሎት ዘመንህን ያረዝመምልን

  • @fm6563
    @fm6563 Před 3 lety +4

    የእለቱን የመስቅለ አጥር ላነበቡልን ለአባታችን ቃለህይውት ያስማልን ✝️🕯✝️

  • @user-dg7ed7mx4u
    @user-dg7ed7mx4u Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን እመቤቴ ሆይ አደራ ጠቢቅን

  • @Salam-qf6jq
    @Salam-qf6jq Před 5 lety +22

    አሜን ፫ የፈጣሪዬ እናት እመቤቴ ማርያም ሆይ ልጅሽ ሰላም ፍቅር አንድነትን የስጠን አሜን ፫ ውኔድማችን እግዚአብሔር በቤቱ ያጥናህ ፀጋውን ያብዛልህ 🌾🕊

  • @user-up5yk1pt2z
    @user-up5yk1pt2z Před 5 lety +12

    አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን የእመቤታችን ምልጃና በረከቷ አይለየን

  • @vucuc5260
    @vucuc5260 Před 4 lety +2

    እመቤቴ ማሪያም ሆይ ከክፉ ሁሉ ጠብቂኝ በሄድኩበት ሁሉ ተከተይኝ አሜን

  • @fekertaethiopia9015
    @fekertaethiopia9015 Před 5 lety +13

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏⛪⛪💚💛

  • @user-bl4ej9nq7j
    @user-bl4ej9nq7j Před 5 lety +16

    ኣሜንንንንን ኣሜንንንንን ኣሜንንንንን ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን
    እግዚኣብሄር በእድሜ በጠጋ ይባርክህ ቀሪ ዘመንህ ከነ ቤተሰብህ ይባርክልህ
    የእውነት መልሰህ ሰለ ኣቀርብክልን በጣም እናመሰግናለን

  • @azebewaltawu5049
    @azebewaltawu5049 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን እንደሀጣታችንና እንደበደላችን እንደጥፍታችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ይሁን ይደረግልን አሜን አንተማሀሪና ይቅር ባይ አባት ነህና ስለስምህ ብለህ ማረኝ ይቅር በለኝ ስለናትህ ስለድንግል ማርያም ብለህ ማረን ይቅር በለን አሜን ከምንፍራውና ከሚያስፍራን ሁሉ በክንፍህ ጥላ ስር ከልለህ ጠብቀን አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን አሜን
    ስለቅድስ ቃሉ ልኡል እግዚአብሄር ክብርና ምስጋና ይብዛለት አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በድሜ በፅጋ ይጠብቅልን

  • @rishane9576
    @rishane9576 Před 6 měsíci

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን የጌታየ እናት ኣማላጅነትሽ ጥበቃሽ ኣይለየኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤

  • @tsegeataklityataklity2125
    @tsegeataklityataklity2125 Před 5 lety +22

    አሜን አሜን አሜን ንጽህት ድንግል ሆይ 👏👏👏✝✝✝ ከክፉ ነገር ጠብቅን

  • @mahratmahrat4058
    @mahratmahrat4058 Před 5 lety +5

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ይሁንልን ይደረግልን ድንግል ማርያም ትርዳን

  • @almazteklemikael5257
    @almazteklemikael5257 Před 3 lety

    አሜን ድንግል ሆይ ሀገራችን ይጠብቅልን። አፅራረ ቤተክርስቲያን እስታግስልን።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @KB-wp6tl
    @KB-wp6tl Před 4 lety +2

    Amen Amen Amen 🙏❤ Kalhiwot Yasemalen 🙏❤🙏🇧🇯🙏❤🇧🇯❤ Amen amen Amen Amen Amen Amen 🙏🇧🇯🙏❤

  • @burtukanyimer5501
    @burtukanyimer5501 Před 5 lety +14

    አሜን አሜን አሜንቃለህይወት ያሰማልን የእናታችንቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነቷ ፀሎት ልመናዋ አይለየነን አሜን

  • @bayatdagnew6754
    @bayatdagnew6754 Před 5 lety +12

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ይሁንልን በድንግል ምልጃ በልጇ ቸርነት

  • @user-nv5vt5ct6f
    @user-nv5vt5ct6f Před 3 lety

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣማላጅነት የ እናታችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ኣይለየን

  • @zazazozo5747
    @zazazozo5747 Před 2 měsíci

    አሜን እውነት ነው ወላዲተ አምላክ እመቤቴ ማርያም ሆይ የዘወትር ጥበቃሽ አይለየኝ✝️🕯️❤💒💒❤💒

  • @atsedeayalew3347
    @atsedeayalew3347 Před 5 lety +14

    አሜነ ፫ ቃለ ሂይወት ያሠማል የእመቤታን በረከቷ አማላጅነቷ የናትነት ፍቅሯ አይለየን አሜን ሀገራችንን አእና ቅድስት ቤተክርስያናችንን እግዚአብሄር በቸርነቱ ይጠብቅልን አሜንን

    • @makdisome9631
      @makdisome9631 Před 4 lety

      አሜን አሜን አሜን

    • @fatgff1687
      @fatgff1687 Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-kl5mw9fu6x
      @user-kl5mw9fu6x Před rokem

      አሜን አሜን አሜንኘተ💐🌾💐🌾🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻⛪️⛪️⛪️🎤🎤💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @user-gv5wo6th5k
    @user-gv5wo6th5k Před 5 lety +7

    ቃል ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @FikirtGebiregZihabr
    @FikirtGebiregZihabr Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን የምድረም የሰማይ እናቴ ድንግል ማርያም ያልኩሸን አደራ

  • @mesigudisa6645
    @mesigudisa6645 Před 4 lety +1

    AMEEN AMEEN AMEEN kal hiwoten yasmalen

  • @mimijoy5141
    @mimijoy5141 Před 5 lety +10

    አሜን አሜን አሜንቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-eu7ih7ic9b
    @user-eu7ih7ic9b Před 5 lety +10

    አሜን፣ አሜን፣ ቃል ሂወት፣ያሠማልን⛪📿

  • @user-gm3xf8hc3j
    @user-gm3xf8hc3j Před 3 lety

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት የሰመዐልና

  • @user-wv7ex2sj4x
    @user-wv7ex2sj4x Před 2 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ምልጃዋ የናታችን ልመናዋክብሯ ፀሎቷ። ይደርብን❤❤❤❤❤

  • @user-pz3yc7hx5w
    @user-pz3yc7hx5w Před 5 lety +5

    amen amen amen kale hiwat yasemline

  • @user-sx4xo3jb4t
    @user-sx4xo3jb4t Před 5 lety +7

    አሜን አሜን አሜን እመብራአን አትለይኝ ቃለህዉታን የሰማልን ወድማችን

  • @user-bc1og7ox4h
    @user-bc1og7ox4h Před 4 lety +3

    አሜን ቃለህዮት ያስማልን እማ አምላክ ከፍታችን ትቅደምልን

  • @tmsgnamlake7349
    @tmsgnamlake7349 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር አምላካችን ለወምችን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @zadyarsemalij9065
    @zadyarsemalij9065 Před 5 lety +8

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን የመቤታችን ምልጀ ፀሎት አማላጅነቷ ከሁላችን ጋር ይህን አሜን

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @musayemane2268
    @musayemane2268 Před 3 lety +1

    አሜን~~~
    ቃል ሂይወት ያሰማልን

  • @user-ru7yf6kw1q
    @user-ru7yf6kw1q Před 5 lety +14

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @user-om6vn1fp5t
    @user-om6vn1fp5t Před 5 lety +7

    አሜን አሜን አሜን ቅድስት ሆይ ለምኝልን ቃለሕወት ያስማልን

  • @mahamo4571
    @mahamo4571 Před 4 lety +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን የቃል ኪዳኗ እመቤት ፀሎት ልመናዋ ረድኤት በረከቷ ኣማላጅነቷ ኣይለየን ♥♥♥

  • @mahletzemikaelbitanya9949

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን 🙏🙏🙏

  • @hiwotyemaryamlije7644
    @hiwotyemaryamlije7644 Před 5 lety +7

    Ameen
    Ameen
    Ameen
    Kale Hiwot yasemalen
    💒💒💒

  • @bahrainbh9792
    @bahrainbh9792 Před 4 lety

    አሜን አሜን ድንግል ማርያም ሆይ በምልጃሺ እርጃኝ አሜን

  • @habesiwetya6376
    @habesiwetya6376 Před 5 lety +10

    ንጽህተ ንጽሃን ክብርተ ክቡራን ቅድስተ ቅድሳን መርገም ነፍስ መርገም ስጋ የሌለብሽ እርግቧ ድንግል እመቤቴ ማርያም ከልጅሽ ከወዳጅስ ምህረት እንዲያደርግልን አማላጅ ሁኚን አስታሪቅኝ ምህረትና ረድኤት ከልጅስ ነውና አሜንንን

  • @user-eu6ek9nk2s
    @user-eu6ek9nk2s Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን እመቤታችን ሆይ የአሰራት አገራሺን ኢዮጽያን አሳስቢልኝ አመላካችኝ ሆይ አንተ ጥብቅልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @hggc575
    @hggc575 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን እመቤቴ ማርያም አትለየን ቃለሒወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ወድማችን

  • @freweinifisseha4657
    @freweinifisseha4657 Před 5 lety +19

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን በእውነቱ ያርግልን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ ወንድማችን እመብርሃን ትጠብቅልን አሜን
    ሰላምና ፍቅር አንድነትን ለሃገራችን

  • @user-qp2rp2fu5j
    @user-qp2rp2fu5j Před 5 lety +7

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ይሁን ይደረግልን እመብርሃን ፀውን ታብዛልህ

  • @tagegntagegn7406
    @tagegntagegn7406 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @Fano44
    @Fano44 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእመብርሀን ምልጃ አይለየን

  • @user-wi5zq8cn6e
    @user-wi5zq8cn6e Před 5 lety +4

    ኣሜን ኣሜንኣሜን ቃላ ሂወት ያሰማልን

  • @j2core619
    @j2core619 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ሁሌም ከኛ ጋር ሁኚ እናቴ

  • @starksa736
    @starksa736 Před 3 lety

    አሜን(3) 🙏🙏🙏ይሁንልን ይደረግልን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ብቸኛዋ ልጅሽ ምልጃሽ እና ጥበቃሽ አይለየኝ

  • @tadlechiyemaryimlijtadlech3024

    አሜን አሜን አሜንን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @almazteklemikael5257
    @almazteklemikael5257 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን እመብርሀን ሆይ አንቺን አምኖ በእውነት አንቺን ለምኖ ማንም ያእፈረ የለም🙏🙏🙏

  • @user-nj6ny4ps7s
    @user-nj6ny4ps7s Před 2 lety

    አሜን,አሜን,አሜን,አመቤቴ,ሆይ,ይቅርታና,ሰላምንአወርጅልን,የልቤን,መሻት,ተመቂአለሽና,አችሙይልኚ👏👏👏

  • @user-pv3xq1gc7j
    @user-pv3xq1gc7j Před 5 lety +5

    አሜን ፫ ቅድስት ሆይ ለምኝልን 🙏🙏😢😢

  • @betibeti1066
    @betibeti1066 Před 3 lety

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህውት ያስምልኝ

  • @alemayehukidusalemayehu3573

    አሜን+አሜን+አሜን+ ቃለ ህይወት ያሰማልን+++የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት፣በረከት፣ምልጃሽ፣አይለየን+++

  • @menenamara8701
    @menenamara8701 Před 5 lety +6

    Amen amen amen kale hiwote yasemalen

  • @hayimanotlema6085
    @hayimanotlema6085 Před 5 lety +4

    አሜን፡አሜን፡አሜን፡ቃለ፡ህይወትን፡ያሰማልን።

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏🏿❤❤
    የኔ እናት ታውቂኛልሽ እኮ
    ደርሺልኝ 😭😭🤲🤲

  • @haytalk3bi333
    @haytalk3bi333 Před 4 lety

    አሜን የእማቤቴ ምልጀዋ ይጠብቀን

  • @user-gg3df7dz2g
    @user-gg3df7dz2g Před 5 lety +11

    Amen Amen Amen
    Kale Hiwotin Yasemalin
    Emebete Dingil Mariyam Hoyi Enen Hatsiyategna Lijishin Be Miljash Atileyign

    • @berhan901
      @berhan901 Před 5 lety

      አሜንንንን አሜንንንንን አሜን ንን

  • @almazkonjoo9914
    @almazkonjoo9914 Před 5 lety +5

    Amen amen amen kale hiwet yasemalen

  • @siifaanbiyyaakoo2035
    @siifaanbiyyaakoo2035 Před 4 lety +2

    Amen amen amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌 imabete mariyam hoyii bamijashi ati lanyi 🙏😭😭😭😭

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm Před rokem

    እመብርሃን እናቴ ወላዲተ እመ አምላክ የአእምሮዬ እረፍት👏👏👏💒↩

  • @topiyadejene8205
    @topiyadejene8205 Před 5 lety +7

    አሜን አሜን አሜን💒 ቃለ ህይወትን ያሰማልን መሞህራችን

  • @user-ww1ug1do8h
    @user-ww1ug1do8h Před 5 lety +9

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለህይወት ይሰማልን
    መግስተ ሰማያትን ያዋርስልን

  • @aetedeaetede3016
    @aetedeaetede3016 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ድግል ሆይ ከቀን ወራሪ ከለሊት ሰባሪ አድኝኝ

  • @user-vu5fp2zu1t
    @user-vu5fp2zu1t Před 5 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @user-vd7md6dm8r
    @user-vd7md6dm8r Před 5 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን

  • @user-ee4it2ic4p
    @user-ee4it2ic4p Před 5 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን

  • @user-kz4hq3on6u
    @user-kz4hq3on6u Před 3 lety

    አሜን አሜን እመቤቴ ማርያም ኢትዮጵያን አደራ🤲🤲🤲😭😭😭😭 ከመጣብን ቁጣ ሰውሪን

    • @zahra2203
      @zahra2203 Před 3 lety +1

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልን 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ በረከት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የእመአምላክ ምልጃና ፍቅር ይደረብህ ይደርብን