በጭንቅ ጊዜ የሚጸለይ ጸሎት | አጋንንትንና የአጋንንትን ሥራ የሚያጠፋ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 10. 2021
  • ውድ የደጅ ጠናሁ ቤተሰዎች ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !!
  • Zábava

Komentáře • 286

  • @edlwettadros6368
    @edlwettadros6368 Před 2 měsíci +7

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ይቅር በለኚ ፀሎቴን ሰምተህ ማረኚ በስደት ዘምድ በሌለበት ያላተ ማን አለኛ ማረኚ👏😢

  • @yisehakabebe8708
    @yisehakabebe8708 Před rokem +20

    ይህን ፀሎት እንደከፈትኩ የባለቤቴ ህመም ጠፋ
    ምስጋና ለስላሴ

  • @roziawoke1301
    @roziawoke1301 Před 2 měsíci +4

    አሜን አምላኬ ለንሰሐ አብቃኝ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ESU05
    @ESU05 Před 2 lety +36

    ሊቀ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ይህን ክፎ ግዜ በሰላም አሻግሩ የተሻለ ዘመን ያምጣልን

    • @fevenbahta142
      @fevenbahta142 Před 2 lety

      Amen......amen......amen....

    • @katelebanon5379
      @katelebanon5379 Před rokem

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @user-jz7dx6kr9s
      @user-jz7dx6kr9s Před 8 měsíci

      አሜን፫

  • @bezawitnegussie3396
    @bezawitnegussie3396 Před měsícem +2

    ስሰማው ጭንቀት ህመሜ ቀለለ🙌ክብር ለእግዚአብሔር 🙌

  • @selamlehulachn8584
    @selamlehulachn8584 Před 2 lety +26

    አጥንት የምያለመልም ጾሎት ነው እድሜ እና ጤና ይስጥልን ሀጋራችን ሰለም ያድሪግልን

    • @romikiya5510
      @romikiya5510 Před 2 lety +1

      ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

    • @taaa5198
      @taaa5198 Před 2 lety

      Kale hiwot yasemalin

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Před 19 dny +1

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲🤲አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @dabelsis7118
    @dabelsis7118 Před 2 lety +7

    እግዚአብሔር የማቱሳላን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎ፡፡ ሀገር ያለ መሪ ሰው ያለ እግዚአብሔር ቃል እና መንፈስ ፍፁም ባዶነውና ስላስተማሩን ትምህርት ቃለ-ህይዎት ያሰማልን፡፡

  • @user-xj4zi7di7b
    @user-xj4zi7di7b Před 15 dny

    አሜን፫ አባቴ መምህሬ ቃለ ሕይወት ያሰማልን.. አባቴ ቡራኬዎትና በረከትዎ ይደርብኝ አሜን በእውነት ይሁንልኝ::
    ውድ አባታችን መድሀኒዓለም አምላካችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን..
    አሜን፫ በእውነት❤🙏

  • @shegachomea6775
    @shegachomea6775 Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን የውነት ለሁላችንም ልቦና ይስጠን አቤቱ ሆይ እኔን አፆተኛውን ልጂህን ልቦናየን መልስልኝ አቤቱ አምላኬ ሆይ አድነኝ

  • @meseretmeseret8509
    @meseretmeseret8509 Před 2 lety +9

    አጥንት የምያለመልም ፅሎት ነው እድሜ እና ጤና ይስጥልን ሀገራችን ስላም ያድርግልን

    • @yemekerworku9931
      @yemekerworku9931 Před 3 měsíci

      ❤❤❤❤ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን❤❤❤

  • @fnfnfnfndnd4117
    @fnfnfnfndnd4117 Před měsícem +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @hadasfis5600
    @hadasfis5600 Před měsícem +1

    ኣምላኬ ሆይ ፆሎተየን ሲማ እንዴ ሃጥያተ ሳይሆን በምህርትህን ኣሰበኝ ተጨንቃለች ነብሴ በፆሎታቹ ኣሲቡኝ የተዋህዶ ልጆች

  • @munaaman4152
    @munaaman4152 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን!!!

  • @kalereta1504
    @kalereta1504 Před 2 lety +2

    Amen Amen Amen

  • @bizuuwtyogisi7906
    @bizuuwtyogisi7906 Před 2 lety +2

    Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen 😭😭😭🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼❤❤❤❤

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 Před 2 lety +1

    🙏🙏💝💝💝💯💯💯አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሁንም የድንግል ጥበቃ አይለይክ አባታችን አሜን

  • @mjhh5749
    @mjhh5749 Před 2 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @user-it5ej3qw3p
    @user-it5ej3qw3p Před 2 lety +3

    አሜን አሜን አሜን

  • @chaltutashome6831
    @chaltutashome6831 Před 2 lety +3

    Ameen 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🌿🌿🌿

  • @sisayineshikase5859
    @sisayineshikase5859 Před 2 lety +3

    አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲

  • @hirutbekele
    @hirutbekele Před 2 lety +4

    አሜን ሀገራችንን ኢትዮጵያን ፅኑ ሰላም ያድርግልን ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን አሜን በዘር በሀይማኖት የከፋፈለንን እርኩሱን ሳጥናኤልን ወደጥልቁ ይጣልልን አሜን

  • @user-jz7dx6kr9s
    @user-jz7dx6kr9s Před 8 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በደሜ በጤና ያቋይልን❤❤❤❤

  • @user-wg1yt2yc5p
    @user-wg1yt2yc5p Před 6 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን እንደቸርነቱ የማረ አሜን በጸሎቷ በለጠ በጸሎቱ አስቡኝ በጸሎት አስብኝ በጸሎት አስቡቱ አስቡኝ በጸሎቶ አስቡኝ አሜን አሜን አሜን አሜን እንደ ምህረት እንደ ቸርነትህ ኃጢአተኛ ማረኝ

  • @user-bf5hy8wq7p
    @user-bf5hy8wq7p Před 2 lety +4

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የእግዚአብሔር ቸርነት አይለየን የነብዩ በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን😥😥💚💛❤😥😥

  • @gittadero1503
    @gittadero1503 Před 2 lety +2

    Ameen Ameen Ameen 🙏

  • @user-pw8xs8gg7j
    @user-pw8xs8gg7j Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን መጣም ይጨቀኝል እሲቲ እህት ወድሞቸ በፀሎት አስቡኝ እህተማሪያም አመሠግናለሁ

  • @bezuneshagonafer7446
    @bezuneshagonafer7446 Před 2 lety +4

    ቃለለ ህይወትን ያስማልን ሀገራቺንን ስላም ያርግልን።አሜንአሜን አሜን

  • @tutu2127M
    @tutu2127M Před 2 lety +4

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲 እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክ

  • @user-kl1js3gv8w
    @user-kl1js3gv8w Před 10 měsíci +1

    አቤቱ አምላኬሆይ ጾለቴን ሰማይ አቤቱ ከልብህም አድምጠኝ አቤቱ እኔን በሀጽያት የቆሸሽኩትን ልጅህን አተ አፅዳኝ አቤቱ ይቅር በለኝ አሜን አሜን አሜን

  • @adoado3213
    @adoado3213 Před 2 lety +2

    Amen Amen Amen 🤲🤲🤲

  • @user-qf8sh6rw2n
    @user-qf8sh6rw2n Před 10 měsíci +1

    አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀሎት አሰቡን ሰደት ላይ ይጨቀኛል ❤❤😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xv1cv5mk5j
    @user-xv1cv5mk5j Před 28 dny

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ደግ አባታችን እግዚያብሔር ያክብርልን እድሜ ጤና ይሰጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @helenmogus7962
    @helenmogus7962 Před 2 měsíci +1

    አሜን አሜ ን አሜን

  • @user-qf8sh6rw2n
    @user-qf8sh6rw2n Před 4 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @liyaliya4023
    @liyaliya4023 Před 2 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @almaztamare1513
    @almaztamare1513 Před 2 lety +2

    Ameen Ameen Ameen abtachen kale hiyoten yasemalen 🙏🙏🙏

  • @roserosephone
    @roserosephone Před 10 měsíci +1

    አሜን እምነት እምነት
    ጳውሎስ፣🤲🤲🤲🤲🤲🌡️🔓♥️♥️♥️🕯️🕯️🕯️🕊️🕊️🕊️🌏⚖️🤌🤌🤌🤌🤌🤌🤌

  • @ethethiopia4955
    @ethethiopia4955 Před 2 lety +7

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን የቃሉ ባለቤት ይመስገን
    አባ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 Před 2 lety +15

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስት ሰማያት ያወረስልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-wh5nr4sp7k
    @user-wh5nr4sp7k Před 2 lety +1

    አሜን አሜንአሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @selammariyamawit7619
    @selammariyamawit7619 Před 2 lety +1

    Amen amen amen

  • @gdjdjfdh4377
    @gdjdjfdh4377 Před 2 lety +2

    Amen Amen Amen
    Abatachen be xelot yasibung
    Asikale mareyam belew

  • @walelgnbayu2473
    @walelgnbayu2473 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን።ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @hometube8205
    @hometube8205 Před 2 měsíci +1

    ዛሬ እኔም ሲከፋኝ መጣሁ
    አምላኬ ይህን ጊዜ አሳልፈን❤

  • @Tivcx-vo2wx
    @Tivcx-vo2wx Před rokem +1

    አሜን አሜን,አሜን🙏🙏🙏

  • @mesaybirhanu9242
    @mesaybirhanu9242 Před 2 lety +2

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ቃለሕይወት ያሰማልን አባ አባታችን እድሜና ፀጋውን ጤና ጋር አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን ዉድ አባታችን

  • @Anna-21
    @Anna-21 Před 2 lety +2

    Amen amen kale hiwot yasemalen memehr🙏⛪️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @geedadkalisam3037
    @geedadkalisam3037 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @user-cz8mg2qb3l
    @user-cz8mg2qb3l Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @user-ln9cv2oi6d
    @user-ln9cv2oi6d Před 23 dny

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲

  • @user-lg5eq4fx6l
    @user-lg5eq4fx6l Před 3 měsíci +2

    እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @sarawoldu8593
    @sarawoldu8593 Před 2 lety +3

    Amen amen amen 🙏🙏🙏 kale hiwot yasemalin

  • @aemero7477
    @aemero7477 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን ።
    ከመዝመር ፩-፲።

  • @lenayohannes5623
    @lenayohannes5623 Před 2 lety +1

    Kale hiwoty yasamalen mamerachin Amen Amen Amen

  • @himahima2935
    @himahima2935 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @maledemekonen4149
    @maledemekonen4149 Před 2 lety +1

    ቃለ ሒይወት ያሰማልን!!! ከመጻሐፍቶች በላይ በሆነው በታላቁ መጻሐፍ በመጻሐፍ ቅዱስ እንደተማርነው ሰባት ሐብታት የተሰጠውን የአባታችንን ዳዊት መዝ ምዕራፎችን የትኞቹ በተለይም አሁን ያለንበትን የመከራ ዘመን መውጣት የሚያስችሉንን ስንኞች በማሳየት እለት እለት በምናደርጋቸው ጸሎታችን ውስጥ ብናካትታቸው ሀይል እና ጉልበት የሚሆኑንን የእግዚአብሔርን ቃል መጠቀም እንዲገባን ለማስቻል የጸለዩልን የቅዱስ ዳዊት መዝሙሮች አግባብ ባለቸው ቦታውች ሁሉ ስንጠቀምባቸው በተለይ ለእግዚአብሔር የሚመች ሰውነት ይዘን ማለትም ንስሐ ገብተን በስጋ ወ ደሙ ታትመን ድካማችን እርሱ ያውቃልና ድሮ ስንሰራቸው የነበሩ የሐጥያት ግብሮች ካሉብን ቀስ በቀስ በማስወገድ (ለሚያምን ሁሉ ስለሚቻል!!!) እንደ ቃለ ወንጌሉ ለመኖር እና የዘላለም መንግስቱ ተካፋዮች እንድንሆን አምላከ ቅዱሳን ይርዳን!!! ኢትዮጽያን እና ህዝቦቾን እንዲሁም ቅድስት ቤተክርስቲያንን ልዑለ ባሐሪ እግዚአብሔር በገጸ ምህረቱ ይመልክትልን!!! ለአልምም ህዝብ ሁሉ ፍቅር ሰላም አንድነትን ያውርድልን!!!

  • @user-ib2mk8yp2d
    @user-ib2mk8yp2d Před 2 lety +4

    ቃለ ህወትን ያስማልን እሜን

  • @user-gg5qb8fo4h
    @user-gg5qb8fo4h Před 7 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢

  • @sarahsaoron2393
    @sarahsaoron2393 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን አምላኬ ሆይ ይቅር በለን ከሀፂያት ከህመም ከሚያሣድዱን ጠላት ነፃ አውጣን አሜን

  • @habssaby4061
    @habssaby4061 Před 7 měsíci +1

    ኣሜን/3/❤❤❤

  • @Emabetdibaba
    @Emabetdibaba Před 2 lety +3

    እንኳን አቡነ ዘሚካኤል (አረጋዊ) ቅዱስ ፊልዾስ ሐዋርያ (ከ72ቱ አርድእት) ቅዱስ ገብረ ክርስቶስ መርዓዊ ቅዱስ ሙሴ መርዓዊ ቅድስት እድና (የአረጋዊ እናት) አባ ማትያስ (የአረጋዊ ረድዕ) ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🤲🤲🤲አሜን ቃለ ሕድወት ያሰማልን

  • @user-sp3ii8tj7b
    @user-sp3ii8tj7b Před 4 měsíci +1

    Amen Amen Amen be xelot yasbun thige maryam neyni

  • @pqqhhjoqj3037
    @pqqhhjoqj3037 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ይሁን ይደረግልን የቅዱስ ዳዊት እረደኤት በረከት በሁላችንም ላይ ይደርብን አሜን ፫ በእዉነት ለአባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልዎት በናተ ጸሎት ምህላ እኛንም ይማረን 🤲🤲🤲

  • @MdHhhh-ew6lb
    @MdHhhh-ew6lb Před 28 dny

    ጌታዬ ሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ ዛሬ ሲከፍኝ መጣሁ 😥😭የድንግል ማርያም ልጅ እኔን ባርያህን አስበኝ🤲 😭😭😭

  • @Tivcx-vo2wx
    @Tivcx-vo2wx Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🌺🌺🌺🌺

  • @belayneshhaylu3225
    @belayneshhaylu3225 Před 2 lety +1

    Amen kalehiyot yasemalin yematalif gent mengist semeyati yawarisilin egziabiher

  • @dedu363
    @dedu363 Před 2 lety +1

    አሜን አሜንአሜን

  • @emusherashu7413
    @emusherashu7413 Před 2 lety +2

    አሜኝ አሜኝ አሜኝ ቃል ሕይወት ያሰማልኝ❤️🙏🙏🙏

  • @genetmamo6883
    @genetmamo6883 Před 2 lety +1

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን

  • @user-wj2hv2jm3g
    @user-wj2hv2jm3g Před 2 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tewhdawitgual6413
    @tewhdawitgual6413 Před 2 lety +2

    እግዚኣብሔር ሓያል ነው ማንበብ የማንችል መፍትሔ ሲስጥእንደዚህ ነው ክብር ምስጋና ይሁን ላንተ ጌታየ
    ቃለሒወት ያስማልን ዕድሜናጤና ይስጥልን

  • @abebecheweldegebral5553
    @abebecheweldegebral5553 Před 2 lety +1

    ኣሜን(3)

  • @mikdimymena301
    @mikdimymena301 Před rokem +1

    የቅዱሳን አምላክ ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @rahelbekele5221
    @rahelbekele5221 Před 2 lety +8

    አሜን ብሎ ህይወት ያስማልን ባለፈውም እንዲሁ የሚፀለይ ብለው አስተላፈውልን ነበር እዛ ላይም አስተያየቴ ጽፊ ነበር እኛም እንድንጽልይ የመዝሙር ዳዊቶቹ ቁጥር ቢጨመርበት።

    • @mahiletasalef5894
      @mahiletasalef5894 Před 2 lety +1

      መጽሐፍ ቅዱሥ ማለትም መዝሙረ ዳዊቱን ገልጠሽ ተከታተይው እህታችን ታገኝዋለሽ ።

    • @user-st8ki8vt4x
      @user-st8ki8vt4x Před 2 lety

      @@mahiletasalef5894 አባታችን እናመሰግናለን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @welansaali674
    @welansaali674 Před 2 lety +5

    አሜንአሜንአሜን ቃለሂወትያሰማልን አባታችን
    እድሜናጤና ይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bezawitadane1496
    @bezawitadane1496 Před 4 měsíci

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ፆሎቴን ስማኝ፫🙏

  • @shitawshitaw6797
    @shitawshitaw6797 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @tegazeabe9821
    @tegazeabe9821 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን💠💠💠
    ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
    አገራችንን ይማርልን ይጠብቅልን
    🙏🙏🙏

  • @user-ed6if6lo8l
    @user-ed6if6lo8l Před 2 lety +4

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @mebratkhasay6003
    @mebratkhasay6003 Před 2 lety +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን

  • @yeshiayele5150
    @yeshiayele5150 Před 2 lety

    አሜን!!! አሜን!!! አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አጥንት የሚያለመልም ፀሎት

  • @henokhaile4525
    @henokhaile4525 Před 26 dny

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @AMS-tk4cj
    @AMS-tk4cj Před měsícem +1

    Amin fetar lenatem edema tanawun yesetachihu

  • @selamtesfaye5962
    @selamtesfaye5962 Před rokem +1

    አሜን

  • @tiztatameratetizta2738
    @tiztatameratetizta2738 Před 2 lety +2

    Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen

  • @dxadxa7851
    @dxadxa7851 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    የአገልግሎት
    ዘመነወትን
    እግዚአብሔር በፀጋ ብዛት ይባርክ
    አባታችን እንወደወታለን

  • @aletashabebe1284
    @aletashabebe1284 Před 2 lety +2

    አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን 🙏ቃለ ህይወት 💒💒💒✝️✝️✝️ያሰማልን አባታችን 🕊🕊🕊🌼🌸💐🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @almazzewdu5717
    @almazzewdu5717 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን አባታችን🙏🙏🙏

  • @tegistdejena5685
    @tegistdejena5685 Před 2 lety +1

    amen.amen. amen

  • @user-on1fk7wx2o
    @user-on1fk7wx2o Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ረጅም እድሜና ጤና ይስጠዎት አባ
    አቤቱ ማረን ይቅር በለን

  • @mahiletasalef5894
    @mahiletasalef5894 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን🤲
    አባ የሂወትን ቃል ያሠማልን በእድሜና በጤና ጠብቆ ያቆይልን ይፍቱን ይባርኩን አባ/ወለተ ኢየሡሥ በጸሎትዎ ያሥቡኝ አባ ሥደተኛዋ ልጅዎ ከሳኡዲ አረቢያ

  • @bekelemisrak1288
    @bekelemisrak1288 Před 2 lety +1

    እርጅም እድሜ ይስጥልን 👌

  • @user-nv9nh5vu3t
    @user-nv9nh5vu3t Před 2 lety +3

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @meselechmekuriya33
    @meselechmekuriya33 Před 2 lety +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @TesfayeAbaynehbonke-xb1cf
    @TesfayeAbaynehbonke-xb1cf Před 3 měsíci +1

    ተጠራጣርናት ይቅር በላትአምላከ ልቦናን ስጣቸው

  • @BetlhemBetlhembrehanu
    @BetlhemBetlhembrehanu Před 10 dny

    አሜንንን

  • @roobiroobi8014
    @roobiroobi8014 Před měsícem

    ጌታሆይ ለንሰሓ ኣብቃኝ ኣሁንስ ፈራሁ ዋ ነፍሴ😭😭😭😭😭

  • @hjgh9390
    @hjgh9390 Před 2 lety +2

    አጥንትን የሚያለመልም አባታች ቃለ ህይወትን ያሰማ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልንፈጣሪ

  • @fevenbahta142
    @fevenbahta142 Před 2 lety +1

    Amen...amen...amen... abatachin kalehiwet yasemaling unet tefa yemiset ena hiwet yemiset xelot now egziabher yakbrling ena ye agelglot zemenachu egziabher ybarkalachu.