መምህር ግርማ በእፅ ነው አጋንንት የሚያስወጣው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 05. 2022

Komentáře • 661

  • @simretteshome164
    @simretteshome164 Před 2 lety +30

    መ/ር ግርማን ለእኛ ለደካሞቹ ሲል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před 2 lety +64

    እኔ ለእርስዎ አመመኝ መስማቱ አቤቱ አድነን መምህር ግርማን የመሰለ ሰባኪ አስተማሪ አላየንም አልሰማንም ይሄንን ያክል ጥላቻ በጣም ያማል 😭😭😭

    • @ayalewmolla728
      @ayalewmolla728 Před 2 lety

      10 አለቃ ግርማ የማፊያ ስራን የሚሰራ ወራዳ ሰው ነው፡፡ለምሳሌ አዲስ አበባ ካራ አካባቢ አንድን ምስኪን ሽማግሌ” አታልሎ ትሞታለክ ምናምን ብሎ 500 ካሬ ሜትርን አስሽ “የሀጢያት ገንዘብ ስለሆነ ልጸልይ” ብሎ 9 መቶሺኅ ብር የዘረፈ ነውረኛ ነው፡፡እኔ የማዝነው የዚህ ሀሽሻም ሰውየ መጫወቻ የሆኑ ሰወች ናቸው

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet Před 2 lety

      @@ayalewmolla728 1.mn masreja aleh ahun lalkew neger? yetewesedebet sewuyes yet ale? botawus be tkkl mnu ga new nege heje bteyik ahun yalkewn neger agegnalehu ke seferu sew? botawuns endalkew wesdewt kehone mn aregubet mn eyeteserabet new?

    • @eyobkassaye1950
      @eyobkassaye1950 Před 2 lety

      @@ayalewmolla728 satan new endezi new miyaregih Tsebel tetemek

    • @kingaser4303
      @kingaser4303 Před 2 lety +1

      አይ ንቀት በጣም ያሳዝናል በትልቆችም ክብር የለም እርሶ በደርግ በድርቅ የተላጩ ልምድ ነው ጠንቋይ ነበርህ አስራ ስድስት አመት የታሰርው በዝህ አይነት ዘመድ ሁን በቀለ እውነት ነውን አባ ግርማ ለኛ መዳህኔታች ነው ጠንቋይ አይድለም

  • @dila4595
    @dila4595 Před 2 lety +80

    ፀጋ ከግዚአብሄር ነው ካባ ግርማ ብዙ ትምህርት የተማርነው ከሳቸው ነው እባክህ አተ ሰውየ የቅናት መፈስ ነው እንደዚህ ሚያደርግህ

    • @melesetrunh2321
      @melesetrunh2321 Před 2 lety

      Thank you you're right I appreciate it!!

    • @bayushmulugeta1405
      @bayushmulugeta1405 Před 2 lety

      gen enechii shemagele laiy yetegnawo menfes teqwar wey zar?

    • @hailugashe7536
      @hailugashe7536 Před 2 lety

      የመናገር ስልጣን ግን አለን

    • @nahomrobe625
      @nahomrobe625 Před 2 lety

      የክብር ውድድር ነው ፈውሥ ምን hhhhhh

  • @dopeman1356
    @dopeman1356 Před 2 lety +68

    ከአባ ግርማ ላይ ወረድ ሁል ጊዜ ስገዱ ሁል ጊዜ ፀልዩ የፀሎት ቤት ይኑራቹ ባሉበት ::

    • @ayalewmolla728
      @ayalewmolla728 Před 2 lety

      10 አለቃ ግርማ የማፊያ ስራን የሚሰራ ወራዳ ሰው ነው፡፡ለምሳሌ አዲስ አበባ ካራ አካባቢ አንድን ምስኪን ሽማግሌ” አታልሎ ትሞታለክ ምናምን ብሎ 500 ካሬ ሜትርን አስሽ “የሀጢያት ገንዘብ ስለሆነ ልጸልይ” ብሎ 9 መቶሺኅ ብር የዘረፈ ነውረኛ ነው፡፡እኔ የማዝነው የዚህ ሀሽሻም ሰውየ መጫወቻ የሆኑ ሰወች ናቸው

    • @dopeman1356
      @dopeman1356 Před 2 lety +6

      @@ayalewmolla728 አንተ አይደለክም አንተ ላይ ያለው እርኩስ መንፈስ ነው ያቀናበረው :: ልብ ዪስጥክ::

    • @God-db9vp
      @God-db9vp Před 2 lety +4

      @@ayalewmolla728 የእናንተ መጫወቻ ከመሆን ስገዱ የሚሉን የኣባ ግርማ መጫወቻ መሆን መርጠናል።

    • @asadgsd6301
      @asadgsd6301 Před 2 lety +1

      እኮ

    • @fikirtedinku3361
      @fikirtedinku3361 Před 2 lety +3

      የአጋንትን መንፈስና የደብተራን መንፈስ ስለገለጡባችሁ ነው ይቅር ይበላችሁ

  • @asadgsd6301
    @asadgsd6301 Před 2 lety +23

    በጣም እንጂ ከፈቶናል ሰንሰማ ተደነጋግጠናል ምክንያቱ ኣባታችን መምህር ግርማ ስገዱ ጸልዪ ንስሃ ግቡ ቤታቹ የቤት ጸሎት ይንራቹ ነው እንጅ ምን ይላሉ ኣትንኩበን ኣባታችን መምህር ግርማ ምክንያቱ ብዙ ነገር ተምህረናል በረኸትም ኣግኝተናል ዙሩ እዴሜና ጤና ይስጣቹ

    • @FejiGajene
      @FejiGajene Před měsícem

      ይቅርታ እርሶዎ አባታችን ድፍረት እንዳይሆንብኝ እና አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ ምን አሉ ደልዮ ስገዱ ፁሙ ነውኮ የሚሉት የተለየ መልዕክት የላቼውም ግን ዲያብሎስ ስለሚቃጠል በሠዎች ላይ ቅናት ይፈጥራል ይሄ ቅናት ነው ብየ ነው የማስበው ይቅር ይበልዎት አባታችንን መምህራችንን ያቆይልን ።

  • @meskermgetu3059
    @meskermgetu3059 Před 2 lety +21

    መላከ መንክራት መምሕር ገርማ .ባለ ብዙ ፀጋ ናቸው። ትምህርታቸው ብቻ ይበቃል! እግዝአብሄር ርጅም እደሜን ከቴና ጋር የስታቸው ለአባታችን ።

  • @girmabb2275
    @girmabb2275 Před 2 lety +7

    የእርሶ አብሾ እና አፍልሆ አንድ ቀን ይዋረዳል መላከ መንክራት መምህር ግርማ ፀጋ ገና ይጨመርላቸዋል እግዛብሔር ልቦናዎትን ይመልስ።

  • @selammulatu3807
    @selammulatu3807 Před 2 lety +46

    እረ እባኮት የኔ አባት ምን አለበት መምህር ግርማን ቢተዋቸው እንዴ❗️እግዚሐብኤርን ፍሩ እንጂ እኛ ከሳቸው ትምህርት የተነሳ ኦርቶዶስ ተዋእዶ እምነታች ምን ያህል እንቁ እንደሆነች አውቀናል የእየሱስ ክርስቶስ መንገድን አግኝተናል አለቀ አይድከሙ እዝብ እንደሆነ ነቅቷል

    • @melakudemewez2805
      @melakudemewez2805 Před 2 lety

      Are you evel Memiher gerima yezmenahen teklhymanot tenktktwe saywtalowt Kerr bedemb yktkitu second time yeshnelotal

    • @missymekonnen8719
      @missymekonnen8719 Před 2 lety

      Egzyzhber lbenaklebachwen yemelselachew

    • @zeritualemu8784
      @zeritualemu8784 Před 2 lety +1

      መተተኛ እኮ ነዉ ስራዉ እንዳይጋለጥበት ነዉ የሚቀባጥረዉ።ደግሞኮ ባህታዊ ነኝ ብሎ ራሱን ሾሞአል።

  • @tsionbeletetsigemaryam2655
    @tsionbeletetsigemaryam2655 Před 2 lety +28

    አቤት የቅናት መንፈስ እግዚኦ😭😭😭

  • @yetnayetalmaw7651
    @yetnayetalmaw7651 Před 2 lety +32

    በዚህ እድሜ፤ የእግዚያብሄር አገልጋይ ነኝ ከሚል አባት ስለሰው በሚዲያ ሀሜት ለምን አስፈለገ?? እግዚያብሄር ልቦና ይስጥዎት።

  • @user-xw9nw2vj1d
    @user-xw9nw2vj1d Před 2 lety +43

    ልቦና ይስጦት ጠቋር እግዚአብሔር ይገስፅህ።

  • @user-eo1bj1pp6l
    @user-eo1bj1pp6l Před 2 lety +36

    በአይንህ ያለውን ግንድ ሳታይ በወንድምህ ዓይን ላይ ያለውን ....
    አቤቱ ማረን ይቅር በለን

    • @ayalewmolla728
      @ayalewmolla728 Před 2 lety

      10 አለቃ ግርማ የማፊያ ስራን የሚሰራ ወራዳ ሰው ነው፡፡ለምሳሌ አዲስ አበባ ካራ አካባቢ አንድን ምስኪን ሽማግሌ” አታልሎ ትሞታለክ ምናምን ብሎ 500 ካሬ ሜትርን አስሽ “የሀጢያት ገንዘብ ስለሆነ ልጸልይ” ብሎ 9 መቶሺኅ ብር የዘረፈ ነውረኛ ነው፡፡እኔ የማዝነው የዚህ ሀሽሻም ሰውየ መጫወቻ የሆኑ ሰወች ናቸው

    • @user-eo1bj1pp6l
      @user-eo1bj1pp6l Před 2 lety

      @@ayalewmolla728
      ለምን አልከሰሱም ሰውየው
      ግን እኔ ደጋፊም ተቃዋሚም አይደለሁም ባላየሁት ይሁን ባየሁትም ነገር በሰው ላይ አልፈርድም

    • @God-db9vp
      @God-db9vp Před 2 lety +1

      @@ayalewmolla728 እንኳን ሆንን

    • @NigstWelde
      @NigstWelde Před měsícem

      ሌባ ባንዴ እራስህ ነህ 😏😏😏​@@ayalewmolla728

  • @moges1151
    @moges1151 Před 2 lety +14

    አባታችን እሄ ከእርስወ አይጠበቅም ችግር እንኳን ቢኖር በመማማር መፍታት ስትችሉ በአደባባይ ማዉጣት የሀይማኖታችን ክፍተት መፍጠር ያስተቸናል አባታችን መምህር ግርማ የብዙ ሰውን ሂወት የቀየሩ አባት ናቸው እግዛቢሄር አሁንም ፀጋቸውን ያብዛልን

  • @bukargason48
    @bukargason48 Před 2 lety +20

    ይህ የቅናት ይመስላል የሁለታችሁንም ታሪክ እናውቃለን ባህታዊ ነኝ ያለ ሰው የሴት ፍቅር አሸንፎት ባለሚስት ከመሆን ያልተሻለ ነገር የለም ደግሞ መፅሀፍ ቅዱስ ጌታችን ራሱ አጋንንትን በአጋንንት ማውጣት እንዴት ይቻላል ይላል በርግጥ ምቀኝነት ይመስላል

  • @mekdeshabeteyes9168
    @mekdeshabeteyes9168 Před 2 lety +10

    አጋንንት በመዋረዱ ምን ተጎዱ እርስዎ እሳቸውን ተጠራጥረን እርሶንስ በምን እንመን ሰይጣን እንዴት ውስጣችንን እንደሚቦረቡረን ስላነቁን የስኬት መንገዳችንን እንዴት እንደሚዘጋ ስላሳወቁን ንቁ ባሉ ጉድ እኮነው ሰይጣንን በፆም በፀሎት በስግደት በበረከት ስራ አሸንፉት ነው እኮ ያሉት አረ ቃላት የለኝም እሳቸውን ምገልፅበት አሁንም ፀጋውን ያብዛላቸው አሜን።

  • @yeshidinbertefera8983
    @yeshidinbertefera8983 Před 2 lety +11

    የቅናት መንፈስ ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጥዋት

  • @ldetuldetu6669
    @ldetuldetu6669 Před 2 lety +19

    የሀሜት መድረክ ነዉ ሀሜተኞች ናችሁ

  • @tesfayekebede9839
    @tesfayekebede9839 Před 2 lety +12

    እርሶ ምን ሰሩ ዘመድኩን ስለእርሶ ሁሉ ነገር ነግሮናል ይህ የቅናት መንፈስ ነው እግዚአብሔር ይገስፅ።

  • @user-pp7wk7lj2i
    @user-pp7wk7lj2i Před 2 lety +16

    ምን ሁነው ነው ግን በጌታ እግዚአብሔር ሆ ቅናት ጠዋት ጉባኤ ማታ ተቃውሞ እቤት ሔዶ ይቅርበለን

  • @girmayeserbessa3284
    @girmayeserbessa3284 Před 2 lety +15

    እነ ቅዱስ ዳዊትም ሆነ ሌሎች ቅዱሳን እነ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወታደር ነበሩ:: አንተ ደካማ ስለምን ወንድምህን በየቦታው ታብጠለጥላለህ : : ወዮታ አለብህ በቅድሚያ የዓይንህን ጉድፍ ተመልከት::

  • @teferafentaw4100
    @teferafentaw4100 Před 2 lety +17

    ኧረ የሰው ልጅ ይዳንበት
    ትንሽ አይሰቀዎትም
    የሚገርመው አንድም
    የሚቀበልሁ ሰው የለም
    እርስ በርስ መለያዬት
    ለምን አስፈለገ?ለራሳችን
    እንወቅ ማን ጠየቀሁ?
    ቅናት ይመስላል።
    እርሰዎ በስንት ፈተና
    እንደኖሩ ያውቁታል።

  • @sebmek7531
    @sebmek7531 Před 2 lety +8

    ወይ ቅናት እንዲህ ያሳብዳል እግዚአብሔር ይቅር ይበሎዎት......ፈጣሪ አፍዎትን ይዝጋልን....ለጥምቀት በጅምላ አይደል ከነ ከይጣታችን የምንጠመቀው....ምነው በተሰጣቸው ፀጋ እንዲ የሚያስቀናቹ.....

  • @getahunalemu2208
    @getahunalemu2208 Před 2 lety +43

    የአምልኮ ፀሎት:እንዴት እርኩስ መንፈስን መዋጋት እንደሚቻል በመፅሀፍ ጭምር: ያስተማሩን መምህር ግርማ ናቸው:: እርስዎ ግን በቅናት ሊያብዱ ነው ልቦና ይስጦት!!

    • @NigstWelde
      @NigstWelde Před měsícem

      ማርያምን እራሱ መተታም ነው ውሸታም ነው

    • @abrhi98
      @abrhi98 Před 13 dny

      Ere bakih.
      Sinodos ke betekrstyan yagedachw Tsebelu Emnetu Eyale 'Fewus' malet mndin nw??
      Degmo Tsega nw yilalu ende?😅

    • @abrhi98
      @abrhi98 Před 13 dny

      Mastemar eko Sinodosu fekdwal.
      Yemyadnw Be Silasse Sim Yetbarekw Tsebelu Emnetu Bicha nw Wendme!!😮

  • @NigstWelde
    @NigstWelde Před měsícem +1

    መምህር ግርማም ፁሙ ፀልዩ ስገዱ ንስሐ ግቡ ቁረቡ ነው የሚሉት እሳቸው ሐቀኛ እውነተኛ መምህር ናቸው መምህር ግርማ ወንድሙን እግዚያብሔር የሰጠን እረኛችን ናቸው❤❤❤

  • @leda11
    @leda11 Před měsícem

    ምንንም ፀጋ የሎት መ ምህር ግርማ ከእግዛብሄር የተሰጣቸው ፀጋ አላቸው ቅናት እንደዚህ የሚያደርጋችሁ❤❤❤

  • @God-db9vp
    @God-db9vp Před 2 lety +10

    ወይ ችግር ደስ የሚለው ግን ይህ የውንጀላ ክስ ህዝቡ ኣለመቀበሉ ነው።

  • @eshetufissha3290
    @eshetufissha3290 Před 2 lety +9

    እስኪ እኔ ላይ ያለህ የቅናት መንፈስ ታሰር ብለው ይፀልዪ እባክዎን ። በጣም ያሳፍራል አፈርኩቦት። ንግግሮ እራሱ ስርአት የለውም። አንቱ ብለው ቢያከብራቸው ለእኛ አርአያ ይሆኑን ነበር

    • @webetweb4182
      @webetweb4182 Před měsícem

      በጌታ ስም የቅናት መንፈስ የታሰረ ይሁን

  • @hailuyadessa4630
    @hailuyadessa4630 Před rokem +1

    ወይ የቅናት መንፈስ።ለመሆኑ መምህር ግርማ የግል ፍላጎት ቢኖራቸው ኖሮ ከአለማችን ሀብታሞች ተርታ ይሰለፉ እንደነበር ለመገመት አያቅትም ነገር ግን የክርስቶስ ፍቅር አድሮባቸው ወንጌል በመስበካቸውና በተሰጣቸው ጸጋ በነጻ እያገለገሉ ያሉ ምርጥ አባትን ስም ማጥፋት ከመናፍቃን የተሠጠ ተልእኮና የቅናት መንፈስ መሆኑ ግልጽ ነው ለማንኛውም ከመ/ር ግርማ እግር ስር ቁጭ ብለው ቢማሩ ይለወጣሉ ብየ አስባለሁ ለማንኛውም ፈጣሪ ልቦና ይስጥዎት ።

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 Před 2 lety +4

    እርሶ የሴጣን ጠበቃ ሆነው ብቅ አሉ ። አትልፉ በሳቸው አስተምሮ ድኛለሁ ከኔ ችግር አትበልጡም የተሰቃየሁበትን እኔና እኔ ነን የምናቀው በሰው ቁስል ስትቀልዱ ትገርማላችሁ ። በኛ ፍራክ እናተ ወሳኝ መሆን አትችሉም አበዛችሁት ። ክፉ ስራ የክፉዎች ነው ። ድ ነ ና ል ። ሀሰተኛ ኖት ። እኛ አስተምሮውን ተጠቅመንበታል ንሰሀ ገብተን ፀልየን ሰግደን ቆርበን ሰላማችንን አጊንተናል ። ከዚ በላይ በትክክል ቅናት ነው ።

    • @mengistualamu9438
      @mengistualamu9438 Před 2 lety

      ትልቁ ዳቦ ሊጥ ሆነ አሉ ይገርማል ፀልዩ ስገዱ ንሰሀ ግቡ ቁረቡ በመቁጠሪያ የሚቃወማችሁን ቀጥቅጣችሁ ጣሉት ብለው የተጨነቅንበትን ጭንቀት በክርስትናው ተጠቅመን ሰላማችንን ያገኘን ሰዎችን መምህር ግርማ በእፅ ነው የሚሰሩት ካሉ እርሶ ለጌታ ስጋና ደሙም ክብር እንደሌሎት ማሳያ ነው ያሳፍራል በእውነት ። ምናለ ከጭንቅ ስለተገላገለ ሰው ስለዳነ ሰው ምናለ ስለተፈወሰ ሰው ስለ አስተምሮው ስለ ጥቅሙ ስለ በጎ ነገሩ ለመናገር አቅም አጠራችሁ ? የሚያሳዝነው ሀያ አመት ሙሉ እውነት አልታይ ሲላችሁ ስትደናገሩ አጥርቶ ማየት ሲከብዳችሁ እንድችው ስሜታችሁ ሞቅ ባለ ቁጥር የሱዳን መተት እንዳላችሁ እስከ መቼ ? አረ በእውነት ሌላውንስ ተውት የቤተክርስቲያን አባቶች ነን ተብዬዎች ሼም ለናተ አፈርኩ ። ስጋና ደሙ መፀለይ ስግደት መቁጠሪያ እና በድግል ማሪያም ስም በመለአክት ስም በፃድቃን ሰመአታት ስም በስላሴ ስም በየሱስ ስም በጠበሉ ጠላት ሲለፈልፍ ሲታሰር ሲወገድ ካላመናችሁ የቤተክርስቲያን ጉልበቷ የቱ ጋ ነው አባቶች ? እባካችሁ ለመስራት ቢያቅታችሁ እንኳን ለመረዳት ምክሩ ? እኔ እንደምእመን የምረዳችሁ እውቀት እጂ ተግባር የላችሁም የተማራችሁት ለቁስ እጂ ለተግባር አደለም እውነትን ለዩ በጣም የማዝነው ምእመን ከናተ ቀድም ሁሉን ተረድቷል ቤተክርስቲያን አይሏን እድሜ ለመምህር ግርማ አውቀናል ከሚያደናግሩን ነገር ውስጥ ወተናል ። አባቶቻችን እባካችሁ ንቁ እንንቃ ከተኛችሁበት ተነሱ የድግል ማሪያም ልጅ ይርዳችሁ ። በዙ አላማኒ መናፍቅ መተቸኛ ጠንቆይ ቃልቻ ክፉ ስራቸውን እንዲያቆሙ የሚተጉ አባትን በዚ መልኩ መናገር እባካችሁ ተሳስታችኋል ስለ እግዚያብሄር ብላችሁ አንደበታችሁን ሰብስቡ ።

  • @user-px6wk1cy8x
    @user-px6wk1cy8x Před 2 lety +3

    የእዉነት የሰውን መደን የማይወድ ደብሎስ አንቴ ጋ ነው ያሌው እግዚአብሔር መምህር ግርማን ይጠብቅልን። አቶ ገብረ መስቀል እርስዎ ላይ ያለ የደብሎስ መንፈስ እግዚአብሔር ይምተልን

  • @fjdf9143
    @fjdf9143 Před 2 lety +19

    ውይ በጣም እወዶት ነበር ዛሬ ግን በጣም ቅር አሰኙኝ አባ ግርማን እንኳን የመተቸት አቅሙም ብቃቱም የሎትም በጣም ትልቅ ይቅርታ

  • @almazawubnesh6419
    @almazawubnesh6419 Před 2 lety +16

    ሁላችሁንም ልቦና ይስጣችሁ።

  • @nardoschekol6572
    @nardoschekol6572 Před rokem +1

    እኔ የሚገርመኝ የኛን ቤት ሣናጠራ ሌላ ላይ እጃችንን እንጠቁማለን ያሣዝናል አባ ግርማ በየሂወታችን አሥፈላጊ ትምህርት ነው የሚሠጡን የእግዚአብሔርን ቃል ነው የሚያሥተምሩት ጹሙ ከእግዚአብሔር ታረቁ ነው የሚሉት በዛላይ ትምህርታቸው ያነቃል ምንይሠራል እንደዚህ ይሄ ቅናት ነው ከእናንተ ምን እንማር ይተው እባኮት ይሄነገር ግን እግዚአብሔር እኛንም እናንተንም ሊያጠራነው መሀት የመጣብን ያሣዝናል

  • @betefage9697
    @betefage9697 Před 2 lety +13

    -እግዚያብሔር ነገረኝ የሚሉ ሰው የ እግዚያብሔር የቅርብ ወዳጅ ሆነው ምነው የዩቱብ መጠቀሚያ ሆኑ
    -እባኮት እምነቱን ባየሰድቡ ጥሩ ነው
    -የተሰጦትን ፀጋ ባያጠፉት ጥሩ ነው
    -እርሶስ ከደሀ መቀነት በተሰበሰበ ገንዘብ እንደሚተዳደሩ ምነው ዘነጉት
    -እባኮትን እንደ አባቶቻችን ገብናነትን ቢለማመዱ ጥሩ ይመስለኛል

    • @lemaderib7602
      @lemaderib7602 Před 2 lety

      ለምን ተበለጥሁ ይመስላል እርሶስ???

  • @yirgayilma3509
    @yirgayilma3509 Před 2 lety +16

    ውሽት ነው መምህር ግርማ አታውቀውም 1ኛ ግንዘብ አይካፍሉም ጌታችን እየሱስ ክሩሱቶስ ለስይጣኑ ጠይቆታል ሲጠይቀው ልግዎን ነኝ አለው ስልዝህ አትሳሳቱ በቅናቻ ድህነት የለም

  • @eliemechleb7600
    @eliemechleb7600 Před 2 lety +4

    ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን እባታችን ረጅም እድሜ ይስጣችሁ እሳቸው ከግዛቤር የተስጣቸው ፀጋ ነው ተመካከሩ ሚዲያላይ ከመውጣት በፊት

  • @konjetabate6813
    @konjetabate6813 Před 2 lety +4

    ጠንቋዩ ገብረመስቀል እግዚአብሔር የስራህን ይስጥህ የኛ ትንቢት ተናጋሪ

  • @envirofityoutubehailehalel6765

    ሰው በአጋንንት ተይዛል፡፡ይሄ ሁላ በሀገር እየተከሰተ ያለው ጥፋት ከዚህ መንፈስ ጋር የተገናኘ መሆኑን እናውቃለን፡፡
    እናነተ እውነተኛ በምትለት አጋንንትን አውጡ እና ለማነጻጸር ይመቸን፡፡

  • @yohatafachethiopia7770
    @yohatafachethiopia7770 Před 2 lety +16

    ቅናት በጣም መጥፎ ነው እርሶ በ እድሜ ትልቅ ኖት በ ምግባር ግን በጣም................. የ እግዚአብሔር ጸጋ የሚገኝው በጸሎት እንጂ. በምኞት አይሆንም ስለዚህ በየቲበሮቹ እየዞሩ የሰው ስም በከንቱ ከሚያጠፉ. ቢያንስ ስለ ሃጢያቶ ይፀልዮበት. ቅናት እንደሆነ በጣም ያስታውቅቦታል

    • @user-ve5rp7pr5m
      @user-ve5rp7pr5m Před 2 lety

      ምን ያስቀ ናል
      እ ውነት መናገር
      ቅናት አያስ ብልም

    • @yohatafachethiopia7770
      @yohatafachethiopia7770 Před 2 lety +1

      @@user-ve5rp7pr5m ስለየትኛው እውነት ነው የምታወሪው ????

  • @user-pp7wk7lj2i
    @user-pp7wk7lj2i Před 2 lety +7

    ሲጀመር የወር አበባ እያላት አድ ሴት ቤተክርስቲያን ለምን ትገባለች ዝምብለው ቅናት

    • @absalatteferiseyum5542
      @absalatteferiseyum5542 Před 2 lety

      ማንንም አልደግፍም ነገር ግን በጎማ ማጥመቅ ክርስታናዊ ስርዓት አይደለም ዝም ካልነዉ የቤተክርስቲያን ቀኖና እና ስርአት የጠፋ ይመጣል መናገሩ ትክክል ነው ብዬ አስባለሁ

    • @sabaafewerki3721
      @sabaafewerki3721 Před 2 lety

      Ena samnt mulu ke batekrstyan trak

  • @user-hl9nz5cx1i
    @user-hl9nz5cx1i Před rokem +1

    የቅናት መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፅልህ የሀይማኖት አባት ሁነህ በአደባባይ ሰውን ማማት ወንጀል ነው
    አተ ድጋሜ እየሱስ ክርስቶስ ቢመጣ ከመስቀል ወደ ኋላ አትልም

  • @sewentmeazameaza3076
    @sewentmeazameaza3076 Před 2 lety +5

    አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር ይበሎት አባ ዝም ቢሉ ምናለ እውነተኛ ከሆኑ ፀልዩ በሱባኤ ጠይቁ መላዐከመንክራት ስለሰው አንድ ቀን አውርተው አያውቁም ስለዚህ ዝምታ ጥሩ ነው

  • @ydtomsdetghawe2463
    @ydtomsdetghawe2463 Před 2 lety +6

    እናንተ ናችሁ ሀይማኖታችንን የምትረብሹን ልቦና ይስጦት።

  • @negedemihirka6160
    @negedemihirka6160 Před 2 lety +3

    አምላኬ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ በድንግል ስም በመጀመሪያ እኔ ማነኝ ብለው እራሶትን ይጠይቁ በፈጣሪ መምህር መላከ መንክራት ላይ ምን አንጠለጠሎት የርሶን ታሪክ እራሶት ያውቃሉ በእውነት ማፈሪያ ኖት ለነገሩ ቤተክህነት እንደናንተ አይነቱን ገልቱ ለምን እንደሚያስጠጋ አላውቅም

  • @yemanetsegaye3693
    @yemanetsegaye3693 Před 2 lety

    መምህር ግርማ ፀጋ ክርስቶስ ነው ያላቸው አባት ናቸው

  • @user-vg1gv1se6k
    @user-vg1gv1se6k Před 2 lety +5

    ጌታ መድሀንአለም ይቅር ይበሎት እንቁ መምህራችን መምህር ግርማ አንድም ቀን የሰው ስም ሲያነሱ ሰምተናቸው አናውቅም ጠቃር ግን እናንተ ላይ ሆኖ ስራ እየሰራ ነው ግን ደግሞ አልሆነለትም እርሶ ስለ ጸሎት ህዝቡን አስተማሩ ስለ ስግደትስ ቢሆን ህዝቡን ማን አስተማረው ጸልዩ ትላላቹ በአፋቹ እናንተ ግን አትጸልዩም በሰው ገንዘብ ህዝብ ረዳሁ ቤተክርስትያን አሰራሁ ይላሉ አባን ለቀቅ አርጉና ወገቦትን ጠበቅ አድርገው ስግደት ተለማመዱ ባህታዊው

  • @MimiMimi-tm5jc
    @MimiMimi-tm5jc Před rokem

    በስማም ምናነት ምቀኛነህ አተ እራስህ ደፍተራነህ ምቀኛ ማርተኛ መምህር ግርማ ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @sintesinte9763
    @sintesinte9763 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጠውት በጣም በጣም ቅናተኛ አባት ነወት እሳቸው እደሚያስተምሩት እደሚገስጡት ቢችሉ እርሰወም እንደሳቸው ሁኑ ምነው እርሰው ሰይጣን ዘመዴ ነው አሉ ሀሜተኛ አባት ነወት ስንቱ ነው ከዲስክ ከመተት የተፈታው

  • @MartaMershaye
    @MartaMershaye Před 6 dny

    ለማንኛውም እድሜ ጤና ላባታችን መምር ግርማ ይስጥልን

  • @EyobAbebe-cx2ki
    @EyobAbebe-cx2ki Před měsícem

    እግዚያብሔር አዋቂ ነው የክፉዎች ምክር አትፀናም ይላል ቃሉ መዳን በሌላ የለም እንድንበት ዘንድ ከሰማይ በታች የተሰጠን ኢየሱስ ብቻ ነው

  • @ayudire8062
    @ayudire8062 Před 11 měsíci

    እኔ የታሰረችውን አህያ ፉቱና አምጡልኝ ፉቱነው እንጂ እስሩ አላለንም ብለው የእየሱስ ክርስቶስን ቃልየሰበኩ በዘመናችን ቸሩእግዚያብሄር ለኛ የሰጠን ታላቅ ሀዋርያ ናቸው እድሜያቸውን በጤና ቸሩ ይስጥልን አሜን።

  • @shara8900
    @shara8900 Před 2 lety +2

    ይቅር ይበሎት የቅናት መንመፍ ነው ፀልዩ ከፈጣሪ በረከት ፀጋ እንዲሰጦት ለአባ ግርማ ፈጣሪ ነው የሰጣቻው ቅናት ጥሩ አደለም ልቦና ይስጦት

  • @wayniwolleyewa5515
    @wayniwolleyewa5515 Před rokem

    ባለጌ ነወት እግዝአብሔር ልቦና ይስጠወት አጋንትን አጋንት አያወጣም ብሏል ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶን ያባ ግርማ አይነት አባቶች በየገዳሙ አይቻሉሁ ባይኔ ሰይጣን ምን ያህል ሊጎዳኝ እደሚችል ተረድቻለሁ ሰይጣን ቤተክርስቲያን ያንጻል ለሰው ልጅ ያገለግላሉ

  • @user-gg2op6yo9w
    @user-gg2op6yo9w Před 2 lety +4

    እግዚኦ የናንተን መጨረሻ ያየ የታደለ!
    ዘመድኩንን መአት ይመጣበታል እያሉ ጮሁ ጮሁ እሱ ግን እግዚአብሔር በበረከቱ ይዞታል!
    እንደው አጋንት በአጋንት ከመቸ ወድህ ይጮሃል? እፅ ያሉት በጠንቋይ የሚሰጥ ሳይሆን በአባቶቻችን ጥበብ በእፅዋት ብዙ ነገር ይሰራሉ!
    ቃለወት በራሱ ይጣረዛል በእየሱስም እየጠራ አጋንንቱን ያስለፈልፈዋል ብለው መልሰው በጥንቋሎ አጋንንት ያስለፈልፋል ይላሉ! ሌላው ቅዱስ ዳዊት ወታደር አይደለምን?
    ብቻ እርሰወ ከህግ ውጭ ታቦትን ያክል ነገር ከቤተወት ያስቀመጡ ሰው ሌላውን እያሳደዱ ሲሳደቡ እኔ በእርሰወ አፈርኩ!

  • @limatketema3030
    @limatketema3030 Před rokem +1

    እርሶ ለምን ይቀናሉ እርሶ ላይ ያለውን የቅናት መንፈስ አባታችን እራሳቸው ያወጡሎታል ።የሀይማኖት አባት አንተ አይባልም ለሀይማኖታችን ክብር ይኑሮት።

  • @gulilatdejene9106
    @gulilatdejene9106 Před 2 lety +1

    የቅናት መንፈስ ይሉሃል ይህን ነው እግዚአብሔር ይቅር ይበሎት
    መልአከ መምህር ግርማ ወንድሙ ትልቅ አባት ናቸው ባለ ብዙ ጸጋ ናቸው እግዚአብሔር ትልቅ እድሜ ይስጣቸው

  • @asnikezira1963
    @asnikezira1963 Před 2 lety +1

    በመጀመሪያ እስኪ መምህር ግርማን አንቱ በማለት ያውሩ። የአባትነት አስተምሮ ያሳዩን። ይቅር ይበልዎት አባቴ!! እርስዎ ጋር እርኩስ መንፈስ ያለ ይመስለኛል። የመምህር ግርማ ስልጣን ከእግዚአብሄር ነው።

  • @mariyamzxcv7982
    @mariyamzxcv7982 Před rokem

    እግዞኦ አባታችን ምነዉ እኛ በመምርግርማ ብዙ ተምረናል እግዲያዉ እደዛ ከኮነ እናተስ ፣ነዉር ነዉ ያባታችንን ያልህል ንፁህ ሠዉ ቢሆኑ እግዚአብሄር ምህረትም ይሆን ነበር
    ይህ የቅናት ያስመስላል እወዶት ነበር ግን በመምህር ግርማን መጣችሁብኝ አትኩብን ስነኩብኝ ጠላሗችሁ እግዞኦአባታችንምነዉእኛበመምርግርማብዙተምረናልእግዲያዉእደዛከኮነእናተስ፣ነዉርነዉያባታችንንያልህልንፁህሠዉቤሆኑእግዚአብሄርምህረትምይሆንነበርይህየቅናትያስመስላልእወዶትነበርግንበመምህርግርንስነኩብኝጠላሗችሁ

  • @fasikalemma9697
    @fasikalemma9697 Před 2 lety +8

    በሰው ፀጋ መቅናት አይቻልም አንተም ባህታዊ ነኝ ካልክ በኻላ አግብተክ የለ አንተ ቡና ተው ጫት ያልካቸው ተመልሰው በዛው ግብራቸው የሚገኙ አይደሉም

  • @fasikamerete8304
    @fasikamerete8304 Před 2 lety +4

    የጠቋር መንፈስ

  • @BirhanuBekele-dw8gx
    @BirhanuBekele-dw8gx Před 5 měsíci +2

    የሰይጣን መንፈስ በአርሶ ላይ አድሮ እየሠራ ስለሆነእራሶን ይፈትሹ ከዚህ በተረፈ ንሰሀ ይግቡ። ሀጽያት አይግቡ

  • @simretteshome164
    @simretteshome164 Před 2 lety +3

    እንዲህ የሚያዘላብድዎትን ሰይጣን እግዚአብሔር ይገስጽልሁ

  • @tigisteaafea8240
    @tigisteaafea8240 Před 2 lety +1

    አባታችን መምህር ግርማ አጅግ ፀጋ የበዛላቸዉ ስለሆነ ሰይጣን አይወስዳቸውም በብዙ ይጠላቸወዋል

  • @derejefeleke3346
    @derejefeleke3346 Před 2 lety +1

    ልቦና ይስጦት ። መምህራን ግርማ እውነተኛ አባት ናቸው

  • @MartaMershaye
    @MartaMershaye Před 6 dny

    ጥሩ አባት ነበሩ አሁን ምን ሆኑ ዛሬ ተው ችግር ቢኖር እንኳን ጌታ ይቀጣቸዋል እርሶ ግን ልክ አይደሉም

  • @meharene3573
    @meharene3573 Před 2 lety +4

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ይቅር ይበልዎት ፈዉስንም ያድርግልዎት !!!

  • @envirofityoutubehailehalel6765

    ትልቁ ዳቦ…..ስለ አጋንንት ብዙ ያውቃሉ ያልናቸው ሰዎች በሚገባ ያልተረዱ መሆኑን አሁን ለመገንዘብ ችለሁ፡፡

  • @user-dm7zb6ql6z
    @user-dm7zb6ql6z Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ሆይ ልቦና ይስጠን አሁን መምህር ግርማ ወንድሙ ምድን ነው ጥፍታቸው መፈሠ ርኩስን ላስወገዱ ጥላታችነን ላስወገዱ ምን አርጉ ነው የምትሉአቸው እርሠወ የጌታን የመድሀኒታችንን ስም እየጠራ የእመቤታችንን ስም እየጠራ የቅዱሣን መላአክት ሥም እየጠራ ነው የሚፈዉሠው እሲ ምን ይሁን ነው የምትሉት እርሡ እሚለው ፀልዩ ስገዱ ፁሙ ነው ያለው ይሄም የጌታ ቃል ነው
    መንፈሠ እርኩሥ ያለባቸው ሠወች የእመቤታችንን ስም ሲጠራ ለማጥፍት ይሞክራሉ ያሣድዳሉ አይችሏትም 🙏🙏🙏🙏

  • @user-cx7jr2pr7w
    @user-cx7jr2pr7w Před 2 lety +3

    አባታችን መምህር ግርማ አትኩ ተዉ እግዚአብሔር ፍሩ

  • @aseratbrehane5127
    @aseratbrehane5127 Před 2 lety +1

    የእግዚአብሔር ፀጋ በቅናት አይገኝም ባካችሁ አስተወሉ አባቶች

  • @tilahuntezera2799
    @tilahuntezera2799 Před 2 lety +1

    መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይበታች የለምና። ይህም የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ስም ነዉ ሌላዉ……………

  • @destamr521
    @destamr521 Před 2 lety +3

    ሥለ እርሥዎ ከድሮ ጀምሮ ብዙ ነገሮች እንሠማለን በጋዜጣም በመፅሄትም አንብበናል ። ሥለዚህ የሠውን ነውር በማውራት እራሥን ከፍ ማድረግ ፍፃሜው ውድቀት ነው።

  • @tmcleaning5529
    @tmcleaning5529 Před 2 lety +2

    ሀሜተኛ ቅናታም ምቀኛ አይገልፀውም እግዚአብሔር ያደረቦትን አጋንት መምህር ግርማ እግር ሰር ይጣልሎት ።።።።

  • @sadormedia
    @sadormedia Před 22 hodinami

    የቅናት መንፈስ የተወጋ ይሁን!

  • @jacksonjems8770
    @jacksonjems8770 Před 2 lety +1

    መንፈስ ቅዱስ ኣንድ ነው።ስጦታው ግን ልዩልዩ ነወ ይላል መጻፍ ቅዱስ። ኣባታችን ሙሴ ሰውን ገድለዋል ኮ ንጹህ ደም ኣፍስሰቃል። ሃዋሪያው ቅዱስ ፓውሎስ ኣዳዳጅ ነበር። ሃዋሪያው ቅዱስ ፔጥርስ ራሱ ኮ ለጌታ ሶስት ግዜ ኣላውቆም ብሎ ክዶት ነበር። አር ስንቱን እንበል ። የእግዚኣብሔር ቸርነት ና ፍቅር መቻውቻ ኣታርጉት እንጂ። የሀን ምስኪን ህዝብ ኣትጫወትለት።

  • @ewunet417
    @ewunet417 Před 2 lety +2

    መምህር ግርማን እግዚአብሔር እድሜ ይጨምርላችው ወይይይይየምታከብሩት ትልቅ ሰው ሲወርድባችሁ ምን ትላላችሁ እኝህ ሰውዬ አከብራቸው ነበር
    ምን ብዬ ልስደባቸው እግዚአብሄር ይፍረድባቸ

    • @user-dn7cd9qd9j
      @user-dn7cd9qd9j Před 2 lety

      ይሄ ምኑ ይከበራል የአለም ብርሀን ሀይማኖት የሚባል እየመሰረቱ እንደሆነ አታዉቁም ተቃዋሚ ነዉ 3ጊዜ ወይ 1 አያማትብም 2 ጊዜ ነዉ ምን ጊዜም ሚያማትበዉ አንድነቱንና 3ትነቱን ላመግለፅ ተቃዋሚ ስለሆነ በቤተ ክርስቲያን የተቀመጠ ተኩላ ማሪያም ነገረችኝ እግዚአብሄር ነገረኝ እያለ እንደ እህተ ማሪያም ሲሸዉዳችሁ መቸ ነዉ ምትነቁት ባህታዊ ከሆነ በኋላ ወጣት አግብቶ የወለደ you tube ብር ሲለቅም ሚዉል

  • @user-gs9zr8of6k
    @user-gs9zr8of6k Před rokem

    ኣጋኒንት ብወጡት የእግዝብሔር ፅጋነው የትስጥው ኣባታችን የህነግር ኢኛ ድስኣይለንም መምህር ግርማ

  • @user-vu7vy5mi4g
    @user-vu7vy5mi4g Před 28 dny

    Egziabher yikir yibelegn abate min ale endezih bayatatilu memihir girma Tilak abatachin nachew be sachew fewis agnitenal

  • @HaregewoinFirew-zj4oy
    @HaregewoinFirew-zj4oy Před měsícem

    አባታችን ባህታዊ ሆይ እርሶም ልጅ ሆኘ ሳይታሰሩ አወቅዎት ነበር ምነው የየራሳችንን ስጦታ ብናገለግል የዳነ ቢጠቀም ቤ/ክ ስንት ችግር እያለባት ሰድቦ ለሰዳቢ አባ ስላስለፈለፉት ያላዎቅነውን አወቅን ምነው ?ኧረ እየተስተዋለ ብዙውን አስተምሮ ለንስሃና ለቁርባን ያበቁን አባቶች እነሱ ናቼው።በርስወም ልመናና አፍቅሮ ንዋይ ፋሽን ሆኗልና ኧረ ተው አባቴ እርስዎ ስንቱን ለንስሃ አበቁ?

  • @MeseretMengsah
    @MeseretMengsah Před měsícem

    የቅናት መንፈስ ነው ሰዎች አፍችን እየሀስካፍት ደብሎስ ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጥዋት

  • @user-dr3ch1ez2t
    @user-dr3ch1ez2t Před 2 lety

    የወንድም እሕቶቻችንን መፈወስን እንደምን ጠሉ
    አጋንንት በስሙ ቢጠራ የስራው ባሕሪ እንደስሙ አስጠራው እንጂ አዲስ ስም አልሰጡት
    አነኳን።። ጸበል ከነምናምናቸው ረጩ የሰው መዳን እግዚአብሔርን ያስደስታልን
    ለምሳሌ እኔ የመሰወር ጸጋ አለኝ እሰወራለሁ
    ይሕን ብታውቁ ከእንትን ነው ብላችሁ አታኖሩኝም ነበር

  • @meskeremtesfaye8486
    @meskeremtesfaye8486 Před 2 lety +4

    እርሶም ካህን ኖት መሰለኝ ከቻሉበት የእርኩስ መንፈስን ተጋድሎ እችላለው ካሉ ለምን አይፈውሱም አይችሉም ተጋድሎው ከባድ ስለሆነ መስገድ መፀለይ መጾም የፀሎት ሰዓትን ጠብቆ ለክርስቶስ መንበርከክን እራሳችሁ ስለማታደርጉት ምዕመኑንም አታስተምሩ ችግሩ እኮ እዚህ ጋር ነው እኛ ሀይማኖታችንን ያስተማሩን መፀለይ መስገድ መጾም እንደሚገባ ግን ያስተማሩን አንድ እና አንድ መምህር ግርማ ናቸው እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው ፈጣሪ ለእርሶ ደግሞ ልቦና ይስጦት የተጠራው የጋኔን ስም ዘመዶት ሳይሆን አይቀርም፡፡

  • @eshetufissha3290
    @eshetufissha3290 Před 2 lety +4

    አንዱ መንፈሳዊነት እኮ የባልንጃራን ገመና መሸፈን መሰለኝ!! እግዚአብሄር ብቻ ልቦና ይስጦት!!

    • @zeritualemu8784
      @zeritualemu8784 Před 2 lety

      አረ እሱ መስሚያም የለዉ።ቅናትና የገንዘብ ፍቅር ጨርቁን ሊያስጥለዉ ነዉ። ጌታ ይገስፅልን እንጂ ሌላ ምንስ እንላለን።

  • @gelgeilamaranata1379
    @gelgeilamaranata1379 Před 2 lety +1

    እንደው በሕያው እግዚአብሔር ልጠይቅሽ እችን ጥያቄ ጠይቅልኝ ለምን አጠገብዎት ነበሩ ለምን ያኔ ከህዝቡ ፊት ኣልጠየቁም ፈርተው ነው ወይሰ የምን እነደፈር ሜዳውን ጉባኤው ትተው በማዶ እንደ ፈሪ እንደእርሶ የሉ ሁሉ አስመሳይ ናቸዉ እስኪ ሊጠይቃችሁ መቼ ወንጌል ያልተሰበከው ታድያ ለምን እንደዚ እርስ በእርስ ተባላን ለምን ፍቅር አጣን ለሁሉም እግዚአብሔር ዓይነ ልቦናችንን ይክፈትልን ሀሌ መተቸት ኣይይይይይይ ባሕታዊ እንጃ

  • @abrhi98
    @abrhi98 Před 13 dny

    Enamesgnalen Abate Bahtawi G/meskel.

  • @user-pp7wk7lj2i
    @user-pp7wk7lj2i Před 2 lety +4

    ጉድ አያልቅም ደሞ በእፅ እያሉነው በሉ እርስዎ እሚያምርበዎት አስተባብረው ቤተክርስቲያን ሲያሠሩ ነው ለ አባታችንን ተውቸው

  • @MartaMershaye
    @MartaMershaye Před 6 dny

    እኜ አባት እደደረስባቸው ባለው ነገር ቢሆን እስካሁን የሉም ግን እደ ፈጣሪ ገና ይኖራሉ

  • @fikirtealemu7757
    @fikirtealemu7757 Před 2 lety +2

    በቤተ ክርስቲያችን ያጠለቁት ቆብ ተቀባይነት አለው ወይ

  • @derejeabebe8588
    @derejeabebe8588 Před 25 dny

    አቤት የቅናት መንፊሰ እግዚኦ ነወ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tsionmerid5862
    @tsionmerid5862 Před 2 lety +4

    አበባቶቻችን ስህተት ሲኖር እርስ በእርስ ለምን ተነጋግራችሁ ገበናችንን ለምን አትሸፍኑም በሚዲያ ሐይማኖታችንን ለምን ለሌላ ሐይማኖት እናስገምታለን? እኔ ከእናነተ ባላውቅም ወንድም ሲያጠፋ ምንድን ነው የተባለው? 1ኛ ለራሱ ነገረው 2ኛ ሰው ይዘህ ንገረው 3ኛ ለቤተክርስቲያን ንገራት ብላችሁ አይደል ቃሉን ያስተማራችሁን እና ታዲያ? በበኩሌ ለማንም አልወግንም ነገሩ ግን አሳዝኖኛል አሳፍሮኛል። ድንግል ማርያም ብቻ በምልጃዋ አትለየን እባካችሁ እርስ በእርስ ይቅርታ እንጠያየቅ በእናታችን በወላዲተ አምላክ ስም።

    • @kurisko6069
      @kurisko6069 Před 2 lety

      እንዳንቺ ያለ ሴትን ያገኘ የታደለ ወንድ ነው ። አግብተሻል ?

    • @remziremzi5829
      @remziremzi5829 Před 2 lety

      @@kurisko6069 🙉¿✍🦊👈❗🐴🐴🐴🐎🦓

  • @belayhunkidane3428
    @belayhunkidane3428 Před 2 lety +6

    እስቲ አንተ በእፅ ሞክርና ህዝብ አድን የመጨረሻ የሀይማኖት ፀር ነህ መባረር የነበረብህ ኣንተ ነህ አንተን የመሰለ የሀይማኖቱ ፀር ነህ ይገርማል ቅናት ነው ጥቅምና ጉዳቱን የሚያውቅ የዳነ ነው

    • @pia.tesfaye4283
      @pia.tesfaye4283 Před 2 lety +1

      ምን ይቀርብናል ሰው የሚያውክ መዐት ትንቢት ነው እንጂ ይሄ አውሮፓ አሜሪካ ይላል ብርቅ መሰለው ስለመንግስተ ሰማያት እንደማውራት ቅናተኛ

  • @envirofityoutubehailehalel6765

    በማን ስም ነው ያወጡት በጌታችን በእየሱስ ክርስቶስ በእመቤታችን በድንግል ማሪያም ስም ፡በቅዱሳን መላእክት ስም አጋንንትን ማውጣት ምን ማለት ነው፡፡

  • @eleleta5821
    @eleleta5821 Před 2 lety +1

    የእየሱስ ደቀመዛሙርቱ በማን ስም ነበር አጋንትን የሚያወጡት ሰዎችን የሚፈውሱት በማርቆርዬስ ? ወይስ በጎርጎርዬስ ወይስ በሩፋኤል ወይስ በእየሱስ ስም ????????

  • @user-im7gf9bi5r
    @user-im7gf9bi5r Před 2 lety +3

    ቅድዲስ ገወርጊስ ወታደረር ነበረ

  • @mantegeboshbaddo9666
    @mantegeboshbaddo9666 Před 2 lety

    በጣም የገረመኝ እነን አስተምር ብሌውኝ ነበር ግን እሱ አስተማረ ይህ የምያሳየው የቅናት ነው በትክክል ያሳፍራል ልብ ይስጦት ለአለም የምተላለፍ ነው ድብቅ የለውም

  • @ameeshetu6972
    @ameeshetu6972 Před 2 lety +1

    Besate yetftrnu melkam abate . Egzabher Le memher girma wendmu geta edme yestelen telato hachewn kegrachew ser yetalelen. Yeknaye menfse yesbre yetaser.

  • @Zemen271
    @Zemen271 Před 2 lety

    ለሰው ወሬ ጆሮ የኝምምምምምምምም
    መምህር ግርማ የመሰለ ኣንደበተ ርቱእ ኣባት የሰጠን እግዝኣብሄር ክብር ምስጋና ይግባው 44 ነጥብ

  • @getachewterefe1545
    @getachewterefe1545 Před 2 lety +1

    ለምን አይፈውሱም ደደቦች እናንተ ባለመብቃታችሁ የእግዚአብሔር ፀጋ የሌላችሁ ደነዞች !

  • @user-gs9zr8of6k
    @user-gs9zr8of6k Před rokem

    እግዝዮ ለሚን ያቅማል ብስመ ስላሴ እር እርስ ባርሳቹው ጀመራቹው እዴ መምህር ግርማ መፍውስ ኣያቅሙም ለምን ኣባቴ እኛም ብመምህር ግረማ ኒፍውሳለን የእግዝብሔር ፅገ የትስጠ ፅጋነው

  • @eneyshwunete5726
    @eneyshwunete5726 Před 2 lety

    አባግርማ ያሳወቁን የስተማርንን ማንም አላሳወቀነም ጠላትን ማወቅ ለማጥቃት እዉቀት አገኝን እጅ ምንደነዉ ሀጣቱ እርስሁ የግዛቤር ከሁኑ በርከክ ብለዉ እግዛቤርን መጠየቅነዉ እጅ ካሜራ ቀርጦ መልቀቅ አይደለም እርሶወ እሳቸዉን አጋንት ከሉ እስኪ በፀሎት ያስለቅቁላቸዉ አንድ የበቃ አባት እንዲህ በሚድያ ወቶ መለፈለፋ ከአንድ የሀይማኖት አባት የማይጠ በቅነዉ።