ክፉ መናፍስት በውስጣችን የመኖራቸው ምልክቶች*በማለዳ መያ'ዝ ቅጽ 1* 138-143 (

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 07. 2018

Komentáře • 210

  • @hfui9410
    @hfui9410 Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ቃለ በረከት ያሰማልን😢😢😢

  • @alganeshqtr2663
    @alganeshqtr2663 Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን እዚኦ መሐረነ ክርስቶስ

  • @YonatanYefru
    @YonatanYefru Před 13 dny

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @user-ur6yc1xg8v
    @user-ur6yc1xg8v Před 5 lety +29

    አቤቱ የሥራኤል አምላክ አንተ ይሄን ክፉ መንፈሥ ገጽሥልን እኛ ደካሞችነን ያንተ ሀይል ካረዳን እደትሥ እናሸንፈዋለንእግዚኦ ማረነ ክርሥቶሥ😭😭😭😭😭

  • @user-tf6wz9xr9k
    @user-tf6wz9xr9k Před 16 dny

    አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እንደናተ ያለውን ያብዛልንፈጣሪ

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g Před 12 dny

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @HomeHome-nz4kt
    @HomeHome-nz4kt Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን

  • @hayfaabdullah4851
    @hayfaabdullah4851 Před 2 lety +15

    በአባታችን መምህር ግርማ አድሮ ያስተማሩን የገሠጸን አምላክ ይመስገን አሜን 3 አባታችንን ስለ ሠጠን እናመስግነው ተመስገን ተመስገን ጌታ ሆይ 💜💚💛💙

  • @ssb8selam164
    @ssb8selam164 Před rokem +8

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😥😢😢😥😥 አባታችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን እኔ ያለሁበት ሁኔታ ወለተ ጻዲቅ እያላችሁ አስቡኝ እህት ወንድሞቼ

  • @user-si5ko3sx1h
    @user-si5ko3sx1h Před 11 dny

    ቃለህይወትያሰማልንአሜን❤❤❤

  • @meserttemesgen8354
    @meserttemesgen8354 Před 3 lety +16

    በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @belayneshbelaynesh9414

    አሜን አሜን አሜን👏😥😥😥

  • @user-jb8uy3py5g
    @user-jb8uy3py5g Před 2 lety +7

    አቤቱ ህያው የሚስጊኖች ጌታ ልኡል እግዚአብሄር ሆይ ይህን ክፉ መንፈስ አርቅልን ይህ ሁሉ እኔላይ አለ ወዮ ጌታዬ

  • @CtyFyc-qx6zu
    @CtyFyc-qx6zu Před měsícem

    ቃለህይወት ያሰማልን😢😢

  • @user-wf1yl9he1e
    @user-wf1yl9he1e Před rokem +3

    እኔ አረብ ሃገር ነኝ ያለሁት እውነት መምህር
    ቀን ሙሉ ብቻየ አወራለው አሁን ጭራሽ ባሰብኝ ወለተ ኪዳን ብላቹ በፀሎታቹ አስቡኝ

  • @user-dh8dk7te3j
    @user-dh8dk7te3j Před 4 lety +12

    አባታችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔ በዝህ ውስጥ አዷ ነኝ አባ በፀሎቱህ እሰቡኝ እህት ወድሞቼ በእውነት እኔ ያለሁት በአርብ ሀገር ነኝ ወለተ ጊወርጊስ ብላችሁ በፀሎታችሁ እሰቡኝ እኔን ደካማ እህታችሁን

    • @endechernetu6518
      @endechernetu6518 Před 2 lety

      ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አይዞሽ እህቴ እኔም የተባለው ሁሉ አለብኝ ወለተ ስላሴ ከዚህ ሁሉ እንድገላገል በጸሎት አስቡኝ አባቶች ወንድሞቼ እህቶቼ አደራ ግራ ቢገባኝ ነው ሰርች አድርጌ ይህን ትምህርት ያገኘሁት ለምስጋና እንድንበቃ ጸልዩልን

    • @tigyoutube9121
      @tigyoutube9121 Před 2 lety +1

      አቤቱ አምላኬ ሆይ አተው ጠብቀን እኔም በዚህ ሁሉ አለብኝ ጌታ ሆይ ማርን እህት ውድሞቸ ፃለት አድርጉልኝ

    • @kidssome9454
      @kidssome9454 Před rokem

      አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን
      አባታችንን

  • @hiwet7879
    @hiwet7879 Před rokem +3

    አባታችን ቃለ እይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @sameerasameera7348
    @sameerasameera7348 Před 3 měsíci

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @InasAsbere
    @InasAsbere Před 12 dny

    ቈ.ቃለሕይወትን.ያሰማልን.አባታችኖ

  • @hit2579
    @hit2579 Před měsícem

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @slmena9603
    @slmena9603 Před 3 lety +4

    አባታችን መምህር ግርማ እኔስ እዳለብኝ በምን አቃለሁ ብቻ ሁላችንን እሱ ይፈታን አባታችን ጠፉ በሰላም ነው።

  • @user-ll4mc4dq3t
    @user-ll4mc4dq3t Před 5 lety +5

    አቤቱ አድነን አምላኬ ሆይ

  • @ismaialismail105
    @ismaialismail105 Před 3 lety +4

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @fvop7530
    @fvop7530 Před 3 lety +4

    ወለተ ማርያም እያላችሁ በፆለታችሁ አስቡኝ

  • @sanmbewafa1486
    @sanmbewafa1486 Před 3 lety +5

    ቃሂወትይሰማልን አባታቹን አሜን አሜን አሜን

  • @xgfdff858
    @xgfdff858 Před rokem +1

    ቃለሕይወትንያሰማልንለአባታችንአሜንአሜንአሜን

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 Před 3 lety +5

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @user-tn4lc1gp9s
    @user-tn4lc1gp9s Před 2 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን፫

  • @user-ll4mc4dq3t
    @user-ll4mc4dq3t Před 5 lety +5

    በእዉነት ቃለ ህይዉት ያስማልን

  • @hilnahk9670
    @hilnahk9670 Před 4 lety +6

    አ ባታችን ቃለህወትያሰማልን አግዚአብሔር እድሜ ያድል አልን

  • @asrtkonjo3946
    @asrtkonjo3946 Před 7 měsíci

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @mesi557
    @mesi557 Před 8 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን እኛንም እግዚአብሔር መስተዋሉ ልቦና ይስጠን 😢 አቤቱ ጌታየ ሆይ ማረን ይቅር በለን 😢

  • @yasminmed7at414
    @yasminmed7at414 Před 3 lety +3

    አሜን ቃለሒወትን ያሰማልን

  • @gdd4910
    @gdd4910 Před 2 lety +2

    ኣባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን፫

  • @asrtkonjo3946
    @asrtkonjo3946 Před 7 měsíci

    ኣባታችን በእድመና በጤና ንኑርልኝ ቃለ ሂወት ያሰማልኝ።

  • @user-gt9zc4xb3x
    @user-gt9zc4xb3x Před 2 lety +2

    በእዉነት ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ወድም

  • @sarayoutube9968
    @sarayoutube9968 Před 4 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @anabak2549
    @anabak2549 Před 2 lety +4

    ቃል ህይወት ያሰማልን አቤቱ ይቅር በለን አምላካችን

  • @yeshiialemayhuu7272
    @yeshiialemayhuu7272 Před 4 lety +3

    አሜንንንንንአሜንንንንአሜንንንን😭😭😭😭😭🙏🙏🙏

  • @yeshiialemayhuu7272
    @yeshiialemayhuu7272 Před 4 lety +2

    አሜንንንንንአሜንንንንአሜንንንን ቃልህውትያሰማልን🙏🙏🙏🙏😭😭😭

  • @tgtg2888
    @tgtg2888 Před 2 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tizatafiqaddu5358
    @tizatafiqaddu5358 Před 4 lety +3

    Amena, amen, amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-rx6kv6kc4u
    @user-rx6kv6kc4u Před 3 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 👍

  • @MrDesuHN
    @MrDesuHN Před 2 lety +5

    እባካችሁ ክርስትያኞች ከሱስ እንድነፃ ፀልዩልኝ!

    • @user-sf5gp1jm6o
      @user-sf5gp1jm6o Před 2 lety

      እግዚአብሔር ይርዳህ ወይም ይርዳሽ

    • @user-cg9sd9up1c
      @user-cg9sd9up1c Před 2 lety

      አይዞህ ሥገድ ፀልይ አርጋኖን ሣታቋርጥ አብበው /ው

  • @user-dh6lr7es2m
    @user-dh6lr7es2m Před měsícem

    ❤❤❤❤❤

  • @frwrwe3792
    @frwrwe3792 Před 2 lety +1

    ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን እናመሰግናለን

  • @user-mc1sn1by6c
    @user-mc1sn1by6c Před 2 lety +2

    የሰማሁት ሁሉ ከኔ ላይ አለ ፈጣሪ ሆይ እባክህ እርዳኝ ምን ላድርግ አሁን የለሁበት ስደት ነው ያለሁት በጦለታቹህ አስቡኝ የክርስቶስ ልጆች

    • @user-wf1yl9he1e
      @user-wf1yl9he1e Před rokem

      እኔም ከተሰደትኩ ስምንት አመቴ አንድ ቀን አስራት አውጥቼ አላቅም

  • @Lul_bahri
    @Lul_bahri Před 2 lety +4

    ኣቤቱ ኣምላኬ ይሄ እርኩስ መንፈስ ከኔ ኣርቅልኝ 😭😭😭😭😭😭😭

    • @semenawit8438
      @semenawit8438 Před rokem +2

      Amen Amen Amen 👏 Ke Kefu Eserat yeftan

  • @weladtekal4096
    @weladtekal4096 Před 5 lety +3

    ቃለ ሒይወት ያሰማልን አባታችን

  • @user-fn7lg6qo6b
    @user-fn7lg6qo6b Před 5 lety +18

    በእውነት ቃል ህይወት ያስምልን ፀጋውን ያብዛለን

  • @user-sf2rg6mw7e
    @user-sf2rg6mw7e Před 4 měsíci

    😢😢😢😢😢❤❤❤

  • @derejewubet2331
    @derejewubet2331 Před 6 měsíci

    ቃለህይወትያሰማልንበእድሜበፀጋይጠብቅልን

  • @emebeabebayehu4535
    @emebeabebayehu4535 Před 2 lety +1

    አሜን

  • @amwolde2619
    @amwolde2619 Před rokem

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @user-ps9bl9qb6s
    @user-ps9bl9qb6s Před 5 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @askaaladejene4747
    @askaaladejene4747 Před 3 lety +2

    Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🙏😭😭😭😭

  • @user-ph1cc7rj7k
    @user-ph1cc7rj7k Před 5 lety +4

    በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን ፀቃውን ያብዛልክ ወድማችን አሜን አሜን አሜን

  • @mahratmahrat4058
    @mahratmahrat4058 Před 5 lety +9

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን እድሜ ና ጤና ይስጥልን

    • @dagemgolla3823
      @dagemgolla3823  Před 4 lety

      አሜን

    • @bellamsgbella5865
      @bellamsgbella5865 Před 3 lety

      AmenAmenAmen🙏
      1)guess that was our assessment Jameson perfume and have stoch pasta Cheney Manama America poochin a garden yamlok honey📖💝🌾🌹

  • @user-qb7yu1sk7b
    @user-qb7yu1sk7b Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @AwAs-gy5dc
    @AwAs-gy5dc Před 6 měsíci

    አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏😥😥

  • @bassembassem8973
    @bassembassem8973 Před 4 lety +1

    qale hewate yasamalene Amen Amen Amen Amen ⛪

  • @fvop7530
    @fvop7530 Před 3 lety +2

    ቃለሂወት ያሰማልን አሜንንን

  • @afrofither6102
    @afrofither6102 Před 5 měsíci

    Egzihaber yistlen

  • @user-ls2jk1ui1i
    @user-ls2jk1ui1i Před 9 měsíci

    ኣሜንኣሜንኣሜን ቃለሂወትያስማለን

  • @asrtkonjo3946
    @asrtkonjo3946 Před 7 měsíci

    ኣባታችን በፀሎት ህሰቡኝ

  • @sarahtoto6438
    @sarahtoto6438 Před 4 lety +2

    ጌታሆይ ማረን

  • @yordanosakele3736
    @yordanosakele3736 Před 5 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @raheliraheli2321
    @raheliraheli2321 Před 4 měsíci

    ቃለ ሂወት ያሰማልን😢

  • @MelekmuWebamlek-lm6fr
    @MelekmuWebamlek-lm6fr Před měsícem

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Před 5 lety +3

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ማስተዋል ይስጠን አቢቲችን በረከታቸው ይደርብን

  • @mesertdejene6635
    @mesertdejene6635 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @kidistkidist9655
    @kidistkidist9655 Před 2 lety +1

    Be ewnet yagelglot zemenon yarzimln kale hiwet ySemaln

  • @betybetye1206
    @betybetye1206 Před 2 lety +1

    ቃለህወትን ያሰማልን

  • @saraazab7300
    @saraazab7300 Před 4 lety +2

    Amenamen amen kalehiwetn yasemaln

  • @user-nw1wu8is2c
    @user-nw1wu8is2c Před 10 měsíci

    አቤቱ አድነኝ🙌🙌🙌😭😭😭😭

  • @selamselamhadush3884
    @selamselamhadush3884 Před 3 měsíci

    Amen amen amen

  • @tgadisyoutube1686
    @tgadisyoutube1686 Před 4 lety +1

    Amen kale hiwoten yasemalen

  • @mimiyegebirellijiimimiyege1785

    kale hiwetn yasemalin Abatachin

  • @user-hh4yn4ey6i
    @user-hh4yn4ey6i Před 10 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-ey8hh7qq9d
    @user-ey8hh7qq9d Před 6 měsíci

    Abeye.selamote.yebetha.yene.abate

  • @sifaansifaantiyaasifaan7726

    Ameen ameen ameen

  • @user-nk8ie9vh2o
    @user-nk8ie9vh2o Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @burutkandaniel7906
    @burutkandaniel7906 Před 2 lety +1

    Amen 😭😭😭😭😭💞💞💞💞

  • @hewanfesseha8927
    @hewanfesseha8927 Před 3 lety +2

    Hmmmm

  • @user-rs2tp6vg2l
    @user-rs2tp6vg2l Před 2 lety +1

    አረ በእውነት በፆለታችሁ አስቡኝ 🙏🙏🙏🙏

  • @user-oe4on4qo4b
    @user-oe4on4qo4b Před 2 lety

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 Před 3 lety +3

    Yeah Betkeklell

  • @user-ke3vw5mk6k
    @user-ke3vw5mk6k Před rokem

    እፉ አሬ እኔ በውስጤ ተሳቃየሁ በፀሎት አጉዙኝ ከኔ የበረታቹ😭😭🥺

  • @girumtamirat7214
    @girumtamirat7214 Před 2 lety +2

    አንተ ከመከላከል ወደማጥቃት ተሽጋግረሀል በተለያየ ጊዜ ታሪኬን ፅፌልሀሁ እንዴት እንደበረታህ በአጭር ጊዜ እንዴት ቶሎ መጋለጥ አንዴት እንደበረታህ ነግረህኝ ብበረታ ከቄስስ ሀይለ መለኮት ጋር ቤተ ሳይዳ ተገናኝተን ፍተሻ አድርጎልኝ በርታ በርታ ብሎኝ በተደወለለት ስልክ እንደወጣ አልተገናኘንም አነተስ የፀሎት ሀይል እንዴት አጠራቀምክ እኔ በአባ ግርማ ባገኘሁት ትምህርት የፀሎት እቤት አዘጋጅቼ ጠዋት እና ማታ እጸልያለሁ እሰግዳለሁ በመቁጠሪያ እቀጠቅጣለሁ ቅzዱሳን መጽሐፍ አነባለሁ ውዳሴ ማርያም አርጋኖ መዝሙረ ዳዊት ድርሳነ ሚካኤል ወዘተ አነባለሁ በርታ በለኝ ምከረኝ እንዳተ ልገለገል።

  • @helenhaftom1525
    @helenhaftom1525 Před 4 lety +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንከን ደህና መጡ የተከበራችሁ የተዋሐደ ልጆች
    😭😭☝☝☝😭😭😭

  • @zmamberaki5030
    @zmamberaki5030 Před 2 lety +2

    በጣም ይገርማል እዉይ ቃለ ሒወት ያሰማልን እናመሰግናለን 😢

  • @setaseta5639
    @setaseta5639 Před rokem

    እውነት፡ነው፡ቃለህይወት፡ያሰማልን

  • @haymihaymi4059
    @haymihaymi4059 Před 5 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እኔ በጣም እጨነቃለሁ በፀሎታቹህ አስቡኝ

  • @kuriweldeamanual8298
    @kuriweldeamanual8298 Před 2 lety +1

    eg selamun yabzalachu

  • @eyuelabebaw4870
    @eyuelabebaw4870 Před 3 měsíci

    አይምሮዬ ውስጥ በጣም የሚያስጠላ ነገር ይመላለሳል

  • @destaabatenhe5373
    @destaabatenhe5373 Před 5 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን

  • @user-oh4gq9gx1q
    @user-oh4gq9gx1q Před 2 lety +1

    ብስመ ስላሴ ብእኔ ይላዉ ችገረ
    ፩ ትህኪት ነዉ መፅልይ እፈልጋልዉ ገን ኣልችልም እንቢ ይልኛል ኣንድ አንድ ጊዜ ብጣም ታላቅ ድስታ ብዉስጤ ይስማኛል ብቶሎ ስፅሊይ ሊሄድ ስል ይድከመኛል ኩፉ ሃሳቦች ይሮቦሾኛል ሃሳቦቼ ዝብርቅርቅ ይልኛል
    ጥፌሬ ቁሬጤ ኣላዉቁም እብላልዉ ኣያድገመ ገና ብተነሹ እብላልዉ
    ገነዝብ እስራልዉ ብጣም ቡዙ ገንዝብ ስይዝ ይጨነቃኛል እና ተሎ ብይ ይማይሆነ ቦታ ኣጥፈልዉ ልስዉች ያለ ኣገባብ ይብተናልዉ ያስብኩት ሊላ ይሚያድርገዉ ሊላነወ ልሁሎም ፆሎት ይፈቱዋል ገን እኔ መፅልይ እንቢ ኣልኝ ነጋ ጥዋት ሲመሽ እያልኩ ጊዜዉ ያልፈል እባካቹ እሩዱን ኣርብ ሃገረ ነዉ ያልሁት

  • @amenamen5819
    @amenamen5819 Před 4 lety +2

    😢😢😢

  • @eyerus2964
    @eyerus2964 Před rokem

    አባታችን በፀሎት አስብን አረ ምን ላድርግ ይሄ ሁሉ በኔ ላይ አለ ፀልዩልኝ እባካችው🙏🙏🙏🙏😭

  • @nahomsemeneh8709
    @nahomsemeneh8709 Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤❤amen🙏🙏🙏🙏🙏amen🤲🤲🤲🤲🤲amen👏❤❤👏❤❤👏👏👏