ጥላ ወጊ እንደተላከብን እንዴት እናውቃለን ለጥላወጊ ድግምት መፍትሄው ምንድነው?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 157

  • @kesishenoktefera835
    @kesishenoktefera835  Před 8 měsíci +33

    የቀሲስ መምህር ሄኖክ ተፈራ የቀጥታ ስርጭት አገልግሎት የቴሌግራም ግሩፕ ሊንክ፦
    t.me/kesishenokLive
    የቀሲስ መምህር ሄኖክ ተፈራ ትምህርቶች፣መልእክቶች፣ስግደቶች የሚተላለፉበት የቻናል ሊንክ፦
    t.me/kesishenoktefera

    • @user-xr4zk2jp7u
      @user-xr4zk2jp7u Před 8 měsíci

      Kesis ebakot erson maggnet alchalkum kezi befit behlme aynetla endalebgn beglts aychalehu ena mesged jemre befit kemtselyew betechemari sene gologota beyekenu sitsely kehualaye tilaneger eyesore aschenekegn mn ladrg

    • @KingAkaeBeka
      @KingAkaeBeka Před 6 měsíci

      እረ በእግዚአብሔር, እነዚህ ከዘረዘርካቸው ሶስቱ ደርሶብኛL, ጓደኛ መስሎ የሱዳን ልጅ ቀርቦ እንደዚህ አድርጎኛል,
      ራሴን ከማቅባት ቀን ጀምሮ, 39 አመቴ ድረስ አርጌ የማላቀውን እያረኩ ነው,....እናት መሳደብ, ሰው መገላፈጥ, መነጫነጭ,ተኝቶ መዋል....
      ይህ ሁሉ የሆነው ናና እዩኝ ካለ በኋላ ሂጄ ከቤቱ እናቱን ሰላም ስል
      እሱ መኪናዬ ውስጥ ገብቶ እጣ ን እጣ ን የሚሸት ነገር ነስንሶ መቶ, ለመኪና ጥሩ የሚሸት ነገር, አረኩልህ አለኝ
      እኔ ደሞ ይሄ ጥንቁልና ነው እንጂ
      ለኔ ብለህ ያደረከው አይደለም ብለን ተጣላን እናቱ ፊት,
      ከዛም እኔ እናቱን ዙሪያ እንዴት እንዴት እንደዚህ አይነት ስራ ትሰሪያለሽ,
      መግቢያቸው, ስራ ፈልጌላቸው , ገንዘብ ሲያጡ ተጨንቂ, የኔ ቤተሰቦችን ትቼ ለእነሱ ብዬ, ከሰው ጋር እንዴት መግባባት እንዳለባቸው አሳይቼ, የኔን ልብስ ለብሰው, ፋሽን styler አሳይቼ,
      እንዴት እኔ ላይ ጥንቆላ ትሰራላችሁ ስላት ደነገጠች, ድንጋጤው ፊቷ ላይ ይታየኛል...እንዴት እንደዚህ ይለኛል አይነት ነገር....ይሄን ያልኩበት ምክንያት እልከኛና ደፈር ስለሆንኩ ነው ...
      ....እልከኛና ደፋርነት ነው እየጎዳኝ ያለው, ምክንያቱም, ሰውለሰው መጥፎ ሲሰራ ካየሁኝ አዋጅ ይመስል አጋልጣለሁ, ጓደኛ ይሁን, ዘመድ, ቤተሰብ አያገባኝም. ምክንያቱም ከልጅነት ጀምሮ እግዚአብሔር እየተባለ ስሰማ ነው ያደኩት, ፊደል ቆጥሬ ሀ ሁ ብዬ, በአንድ ጫማ ተምሬ...ደንበኛ አማራ, ዘር የሌለብኝ
      የመጣሁበትን ኑሮ ልጅነት የማረሳ...ጓደኞችን አገሬን ከተማውን, ለማኝ አስተማሪውን ተማሪውን...የማረሳ...
      ....ለራሴ እንኳን የሆነ ጸሎት ፀልዬ የማላቅ ሁል ጊዜ, ላገሬ, ላገር ወዳጁ , እናትና አባት ለሚያከብሩ, ለሚፀልዩ እኔ እንኳን ቫልደን የኔ ጸሎት እንዲያድናቸው ባንደበቴ የምፀልይ ልጅ ነበርኩ
      አሁን ግን የሱዳን እንደዛ ካረገ በኋላ አንድ አመት ሊሞላ ሆኖ ነው, ሁሉ ነገር ያለ ጥምም ያለ ኑሮ ነው
      ምንም ማድረግ ስለማልችል መጥፎ ነገር በአጋጠመኝ ቁጥር እሰቃለሁ
      ምክንያቱም ከየት እንደሚመጣ ስለማውቅ ከአንድ አመት በኋላ
      ባለፈው ሳምንት እናቱን ደውዬ እረባክሽ ስለፈጠረሽ አቁሜ ስላት እንደዚህ አይነት ነገር እኛ አናደርግም, ከጭንቅላትህ ጋ, የሆነው ነገር አለ አብደሃል እንዴ, አለችኝ
      እኔም አዎ, ልክ ነሽ, የሆንኩት ነገር አለ, ያም የሆነው እናንተ ቤት ከመጣሁ በኋላ ነው, ካልሆነም ከዚህ ህዝብ, ከመሄድባቸው ቤቶች በሙሉ ለምንድነው አንቺን እየደወልኩ ተይ አቁሚ እያልኩ የምደውለው
      ...ለልጆችሽ ብለሽ ራስሽ ሲኦል እንዳገቢ. ነገሩ እየባሰ ከሄደ ደግሞ....እያየሽን እያወቅሺኝ ሲኦል ስትገቢ እንድስቅ እጸልያለሁ ብዬ ስልኩን ዘጋሁባት....
      አሁን ምን ማድረግ እንዳለብኝ ግራ ገባኝ, ለዛ ነው ወደዚህ የመጣሁት

  • @user-vu8du3yo1y
    @user-vu8du3yo1y Před 8 měsíci +42

    እኔ ግራ የማይገባኝ ነገር ሰዎች ክፉ ሳታድርጋቸው ሳትደርስባቸው ለምንድነው ካለበደላችን የሚደግሙብን በቃ በምድር ለይ መኖር አንችልም ደጋሚዎች ከምድረ ገፅ ይንቀላቸው😢

    • @ethiopiaabsinya6300
      @ethiopiaabsinya6300 Před 8 měsíci +7

      ቅናት ሲያሣብዳቸዉ እንደዚህ እንዲያደርጉ መንፈሡ ይገፋፋቸዋል

    • @user-vu8du3yo1y
      @user-vu8du3yo1y Před 8 měsíci

      @@ethiopiaabsinya6300
      እውነት ነው እግዚአብሔር ከምድር ይንቀላቸው

    • @user-kd9eu2ql5p
      @user-kd9eu2ql5p Před 8 měsíci +8

      ግራ ካልገባህ መፍትሄው ገብቶሃል። የመተት የመድገም ሥራ የሰይጣናትና የአጋንንት ነው። እርስ በራስ ይህን ያደርጉ ስለነበር አለቃ አላቸው። ጌታችንን አይሁድ በአጋንንት አለቃ አጋንንትን ያወጣል ብለው አምተውት ነበር። ማቴ9:34 እንግዲህ ሰው ላይ ሲያድሩ ያ ሰው ወደደም ጠላ ፈለገም አልፈለገ አንተ ላይ ድገም ድገም መትት መትት በለው በውስጥ ስሜቱ ቅናት ምቀኝነት ይጭሩበታል። መፍትሔው በትንሹ በቀን 15 ደቂቃ የአምልኮ ስግደት እየሰገ የተቃውሞ ጸሎትን በመቁጠሪያ ቅጥቀጣ መቀጠል ነው። በዚህ ለውጥ ካላየህ ወደ ቁርባን ሕይወት ግባ።

  • @tube-hk8nt
    @tube-hk8nt Před 8 měsíci +5

    እኔስ እድሜ ለእርሶ ከነቃው ሶስት አመት ሆነን ግን እየሳደደኝ ነው አሁንም አፈር ይብላና እመብርሃን ጠላችንን ዲያብሎስ ትሰርልን😢

  • @leda11
    @leda11 Před 8 měsíci +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ሀሉም ምልክቶች እኔጋ ነበር አርሴምዬ አስራልኛለች አሁንም ይልኩብኛል በተጠመኩበት ጸበል በመድሀንያለም በቅዱስሚካኤል በቅዱሰ ገብርኤል እርዳታ አለሁ።

  • @Aiyda2023
    @Aiyda2023 Před 8 měsíci +8

    አባታችን እንኳን ደህና መጡ ቃለ ህይወትን ያሰማዎት የቸሩ እግዚአብሔር ሀይልና ፀጋ በረከት አይለዬት በአገልግሎቶ ያፅናዎት እኛም ክርስቲያኖች በእምነት እንፅና እንትጋ አባታችን ይፍቱን አሜን ።

  • @user-vu8du3yo1y
    @user-vu8du3yo1y Před 8 měsíci +7

    አግዞኦ መረን ይሆእማ የኔን ሆይወት ነው የማማለክተው እግዚአብሔር ይመሰግን አንድ ሺ ግዜ ከሞት አምልጫለው በቸርነቱ እንድሞት እግዚአብሔር አልፈቀደውም እንጂ ይሆኔ አጥንቴም አይገኝም ነበር አምልኮ በቅርቡ ከጀመርኩ ነው ህይወት እየተቀየረ የመጣው ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤

  • @meweddefeteweke1163
    @meweddefeteweke1163 Před 8 měsíci +1

    አረ አኔ ሰለችኝ😢😢😢 በሳምት ነው የሚላከው አባታችን አረጂም አድሚ ይስጥልን መድሀናለም 🤲🤲🤲

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 Před 8 měsíci +4

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን ይፉቱኝ ይባርኩኝ በረከትዎ ይደርብኝ አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዎት ያሰማልን አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @kidistkassa7093
    @kidistkassa7093 Před 8 měsíci +3

    አባታችን: እግዚአብሔር: አምላክ: ከነመላ: ቤተሰብዎ: ይባርክልን: ይቀድስልን: ረዥም: እድሜ: ከሙሉ: ጤናጋር: ይስጥልን:: ፅጋውን: ያብዛልዎት::

  • @tube-hk8nt
    @tube-hk8nt Před 8 měsíci +1

    እንኳን ደና መጡ አባቴ ተሰቃየሁ እኔ እራሱ እየታደሰብኝና የጥላ ወጊ አለብኝ ማለት አምላኬ ሆይ ርዳን ከታሰርንበት ፍታን ከጠላት ዲያብሎስ እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን🎉😢❤

  • @tube-hk8nt
    @tube-hk8nt Před 8 měsíci +1

    አቤት አቤት ስቃይ አንደኛዋ እኔ ነኝ ሰው መራቅ ነው የምፈልገው ሁሉም ነገር ነው የሚስጠላኝ 😢

  • @mesayanteneh3559
    @mesayanteneh3559 Před 8 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ያገልግሎት ዝመኖትን ይባርክልን❤❤❤❤

  • @nigstihenos4451
    @nigstihenos4451 Před 8 měsíci +2

    ቃል ሕይወት የስምልን እግዚአብሔር ይስጥልን ኣባ አዚ ሁሉ ከነጋር ኣለ

  • @user-wk8hb4zv5h
    @user-wk8hb4zv5h Před 8 měsíci +1

    አባቴ ረጅም እድሜ ይስጥልን ፈጣሪ

  • @ydhoney1956
    @ydhoney1956 Před 8 měsíci +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር አረ ስደት ያለን ተሰቃየን አረብ አገር ሁነን ከበደን ምን ብናደርግ ይሻላል ሁሉም ነገር ተወሳሰበብን😢😢😢

  • @user-qu2cn7ms2h
    @user-qu2cn7ms2h Před 8 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሂወትን ያሠማልን እድሜና ጤና ይሥጥልን አሜን ፫
    ወለተ ሚካኤል ብለው . በፀሎት ያሥቡኝ 😢😢😢

  • @user-qs7zd1so1g
    @user-qs7zd1so1g Před 8 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @adesialelgn8316
    @adesialelgn8316 Před 8 měsíci

    በስመ ሥላሴ። ወይኔ ቀሲስ የተናገሩት በሙሉ ሲከናወነብኝ የሰነበተውን ነገሮች እንዳለ ዘረዘሩልኝ። እመቤቴ ግን አተረፈችኝ። በተለይ የመኪና አደጋው ይገርማል እያዳዷ ያሏት በሙሉ እውነት በእውነት ነው። የደረሰበን ብቻ ነው የሚያቀው። ንቁ የተዋሕዶ ልጆች እባካችሁ
    እግዚአብሔር ይስጥልን ያቆይልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቀጣይን እንጠብቃለን።
    ለወገኖቻችን ትምህርቱን አድርሱ እባካችሁ ሼርና ላይክ አድርጉ።

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Před 8 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችንእግዚአቢሄር አምላክ ረጅም እድሜ ያኑርልን የተሰጥዎት በረከት ያብዛልን አባ በጸሎት አስቡኝ

  • @merkebabee8409
    @merkebabee8409 Před 8 měsíci +1

    መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን እኔ የርስዎ ትምህርት ጠቅሞኛል ተጠቅሜበታለው ።የጨነቀኝ ነገር ግን ብዙ ግዜ በሕልሜ እባብ ከፀጉሬ ላይ ሲወርድ አያለው በተደጋጋሚ

    • @jsb6824
      @jsb6824 Před měsícem

      የቤተሰብ ዛር ነው ስገጄ ፀልይ

  • @Chrisyoutube4484
    @Chrisyoutube4484 Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር በፈጠረው ፍጡር ለማጥፋት የምትጥሩት እግዚአብሔር ልቦናቹህ ይመልስላቹ በጣም በዛ ክፉ መንፈስ በጌታ ስም የተቃጠለ ይሁን

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Před 8 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችንእግዚአቢሄር አምላክ በዕድሜ ና በጤና ያኑርልን የተሰጥዎት በረከት ያብዛልን አባ ይፍቱኝ

  • @KWw-zl5rq
    @KWw-zl5rq Před 8 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን 🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-ug5sc2jt7c
    @user-ug5sc2jt7c Před 8 měsíci

    ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን በፅሎታችሁ አስቡ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @user-vn8sf1lz8h
    @user-vn8sf1lz8h Před 8 měsíci +2

    ኣሜን ❤ኣሜን❤ኣሜን❤❤❤

  • @selamhaile7346
    @selamhaile7346 Před 7 měsíci

    100% ትክክል ኖት አባታችን የሀ ሁሉ በኔ ላይ የተካናወነው ነው ግና አሁን ዕድመ ለናንተ አሁን በትኑሹ እየነቃሁ ነው::

  • @MarshetMarshet-gu4js
    @MarshetMarshet-gu4js Před 7 měsíci

    ምህር ኤኖክ ተፈሪ እረዥም እድሜ ኑርልን❤❤❤

  • @maryamawit406
    @maryamawit406 Před 8 měsíci +1

    እውነት ነው መምህር የኔ እናት ሞታለች አይጥ ገንዘው አልጋ ውስጥ አሰተኝአት ጉበት እሚመስል ነገር ኩሸና ውስጥ በተደጋጋሚ እናገኝ ነበር ወጥ ሰርታ ወጥ ውስጥ አሸዋ ብቻ ሆነባት እናቴን ብድሩአን ሳልመልስ አመለጠችኝ

    • @ydhoney1956
      @ydhoney1956 Před 8 měsíci +1

      ኡፍፍፍ እግዝአብሄር ያፅናሽ እህቴ ኩፉ በሰው ላይ የሚሰሩም ፈጣሪ ይመልስላቸው ይገስፃቸው ሰው ከሰይጣን በላይ ሁኗል 😢😢

    • @maryamawit406
      @maryamawit406 Před 8 měsíci

      @@ydhoney1956 አሜን አመሰግናለሁ ውዴ

  • @zerfnshhylgebrl8876
    @zerfnshhylgebrl8876 Před 8 měsíci

    አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን በፀሎታቸው አስብኝ ወለተ ስላሴ እህተ ሰንበት አፀደ ማርያም

  • @werkewerke-ln5qu
    @werkewerke-ln5qu Před 8 měsíci

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን አሜን ፣አባቴ ሀይለኛ ራስህ ምታት አለብኝ በቀኝ በኩል ብቻ ነው የሚያማኝ በዛ በምያማኝ በኩል ፀጉሬም ሰስቶሀል አይኔም ቀንሳለች3 -4ቀን ነው የሚያማኝ ከ10ዓመት በለይ ሆኖኛል አባቴ ተሳቀይቻለው ።🤲🤲🤲

  • @user-pb3tw5ph4i
    @user-pb3tw5ph4i Před 8 měsíci

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይዎት ያሰማልን ሰምተን ለመተግበር እግዛብሔር ይርዳን❤❤❤

  • @Habeeba-oz7rp
    @Habeeba-oz7rp Před 8 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልንንንን ለመምህራቺን ቃለህይወት ያሠማልንንንን

  • @tekureanbesa1427
    @tekureanbesa1427 Před 8 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ያገልግሎት ዝመኖትን ይባርክልን

  • @viptariku9098
    @viptariku9098 Před 8 měsíci +1

    ፀጋ ያብዛልን!

  • @Elish-or1gy
    @Elish-or1gy Před 25 dny

    አሜንአሜን አሜን

  • @HfgGff-wu6oz
    @HfgGff-wu6oz Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤

  • @tigistmelaku8644
    @tigistmelaku8644 Před 8 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-pk8ly6lv5u
    @user-pk8ly6lv5u Před 8 měsíci

    አሜን አሜን አሜን እድሜ ይስጥልን. እር ወግን ምን ይሻላል በጣም ደከመኝ እኔማ ያለእንቅልፍ አመት ትቀመኩ 😢😢😢 እኔ አሁን ግን መዳሜ ይህን እንደምታርግ ነገርችኝ አመት ተስቃየሁ በየቀኑ ነው የምትልከው 😢😢😢 አሁንስ ስለችኝ ምን ላርግ

  • @milanmilann9613
    @milanmilann9613 Před 25 dny

    አሜን

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 Před 8 měsíci

    እኳን ደህና መጡ አባታችን ፀጋው ያብዛሎት❤❤

  • @user-fs3xt6yx7i
    @user-fs3xt6yx7i Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sarahsar2843
    @sarahsar2843 Před 8 měsíci

    አሜንአሜንአሜን👏👏👏

  • @himahima872
    @himahima872 Před 8 měsíci

    ቃለ ሄዉትን ያሰማልን ቀሴስ

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 Před 8 měsíci

    .እግዚያብሔር ይመስገን እግዚያብሔርይመስገን እግዚያብሔርይመስገን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አባታችን ቃለሕይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይኑሩልን አባታችን ከጠቀሡት ሁሉ የድግምት ስራ በጣም አስቸግሮኛል በተለይ መፈሳዊነገር በደብ ሢገባኝ ፈተናዉ ብዙ ነዉ ወለተሠማአት ብለዉ በፀሎትወት አስቡኝ ስደት ላይ ነኝ

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t Před 8 měsíci

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማል በፆሎትዊ ያስብኝ ወለተ ሰንበት እያሉ አራት ወሬ ስራ በመግባት በመዉጣት በጪቀት በሃሳብ ሰወቹ ጋር አያግባባኝም😭😭⛪🙏

  • @AnimeAlchemistEdits
    @AnimeAlchemistEdits Před 20 dny

    Amen

  • @user-db7yy8pn8j
    @user-db7yy8pn8j Před 6 měsíci

    አሜንንንንንን❤

  • @user-vn8sf1lz8h
    @user-vn8sf1lz8h Před 8 měsíci

    ኣባታችን እንኳን ደህና መጥሉን ቃልህወት ያሰማለን

  • @masewslasrese4379
    @masewslasrese4379 Před 8 měsíci

    amen amen amen

  • @Belaynesh-zb9cf
    @Belaynesh-zb9cf Před 7 měsíci

    አሜንንን❤❤❤❤❤❤

  • @helengetaneh5951
    @helengetaneh5951 Před 6 měsíci

    Egziabher yestelen.kale hiwet yasemalen.

  • @basmatwal6785
    @basmatwal6785 Před 6 měsíci

    Amen amen❤❤❤❤

  • @shareswere5549
    @shareswere5549 Před 8 měsíci

    መምህርን እንዴት ማግኜት እችላለሁ ወይም መምህር ተፋዬን 26:00 26:00 ማርያምን ብቻየን ጨልሞብኝ ኩጭ ብያለሁ እድም እሚረዳኝ የለም ፆለት እንኳንእንዴት መፀለይ እዳለብኝ አላቅም። መምህር ያሉት ሁሉ የኔ ህይወትነው 🥺🥺🥺🥺

  • @user-zz4rc4ep3w
    @user-zz4rc4ep3w Před 8 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር አምላክ ፀጋ በረከትን ያድልልን

  • @kadesa1652
    @kadesa1652 Před 8 měsíci

    አባቴ እድሜ ጤና አምላክ ይስጥልን

  • @user-sx6mj3zl6i
    @user-sx6mj3zl6i Před 8 měsíci

    አሜን። ቃለህይወትን ያሰማልን። በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።

  • @ayelutsegaw3808
    @ayelutsegaw3808 Před 8 měsíci

    አሜን❤❤❤❤እግዚአብሔር❤❤❤❤ይመስገን❤❤❤❤

  • @firehiwottube8115
    @firehiwottube8115 Před 8 měsíci +1

    amen kebur abtachen kale hiwot yasemalin❤❤❤❤❤❤

  • @user-mk6nw2ex6z
    @user-mk6nw2ex6z Před 8 měsíci

    አሜንአሜነአሜን🤲🤲🤲✝️👏

  • @user-tu8zy3xm4h
    @user-tu8zy3xm4h Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን የት ቦታው ሰው ብጠይቅ እሜነግረኝ አጣሁ ተባበሩኝ

  • @tarakuwait326
    @tarakuwait326 Před 8 měsíci

    ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን

  • @yetykefil7912
    @yetykefil7912 Před 8 měsíci +2

    እንኳን ደናመጡ መምህር ስንሰግድ ምን እያልን እንስገድ ጠዋትና ማታ እፀልያለዉ ግን አልሰግድም

    • @mnaatyobi1395
      @mnaatyobi1395 Před 8 měsíci +1

      እህቴ የአምልኮ ስግደት ስገጅ ምስጋና ይሁን ለወልድ ምስጋና ይሁን ለአብ ምስጋና ይሁን ለመንፈስ ቅዱስ እያልሽ ስገጅ የአምልኮ ስግደት በተግባር ሰርች አርጌ ይመጣልሻል

    • @mihiretbezumercy1664
      @mihiretbezumercy1664 Před 8 měsíci

      12 ጊዜ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ 12 ጊዜ በእንተ ማርያም መሀረነ ክርስቶስ 12ጊዜ ኪራላይሶን 5 ጊዜ ሳዶር፣ አላዶር ፣ዳናት ፣አዴራ ፣ሮዳስ እያልሽ 41ጊዜ መስገድ ትችያለሽ።

    • @user-it1og5lz3h
      @user-it1og5lz3h Před 8 měsíci

      ለአብ እሰግዳለሁ
      ለወልክ እሰግዳለሁ
      ለመንፈስ ቅዱስ እሰግዳለሁ
      ለአብ እገዛለሁ
      ለወልድ እገዛለሁ
      ለመንፈስ ቅዱስ እገዛለሁ
      አብ እሳት ነዉ
      ወልድ እሳት ነዉ
      መንፈስ ቅዱስ እሳት ነዉ
      አብ ጉንድ ወይን ነዉ
      ወልድ ጉንድ ወይን ነዉ
      መንፈስ ቅዱስ ጉንድ ወይን ነዉ
      አብ ፀሐይ ነዉ
      ወልድ ፀሐይ ነዉ
      መንፈስ ቅዱስ ፀሐይ ነዉ
      አብ ብርሃን ነዉ
      ወልድ ብርሃን ነዉ
      መንፈስ ቅዱስ ብርሃን ነዉ
      አብ ፍም ነዉ
      ወልድ ፍም ነዉ
      መንፈስ ቅዱስ ፍም ነዉ
      በአብ ስም ድል አለ
      በወልድ ስም ድል አለ
      በመንፈስ ቅዱስ ስም ድል አለ
      ለአብ ምስጋና ይሁን
      ለወልድ ምስጋና ይሁን
      ለመንፈስ ቅዱስ ምስጋና ይሁን

  • @Hani-jy6cg
    @Hani-jy6cg Před 8 měsíci

    ኣሜን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🤲🤲🤲

  • @tigistmelaku8644
    @tigistmelaku8644 Před 8 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @IgziabhierIregnayenew
    @IgziabhierIregnayenew Před 8 měsíci

    አሜን/፫/

  • @seifealigaz4897
    @seifealigaz4897 Před 8 měsíci

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን 🙏

  • @user-rl4nv3jg9p
    @user-rl4nv3jg9p Před 8 měsíci +1

    ሰው ያስጠላኛል ጭንቅላቴን መቆጣጠር ያቅተኛል ይጨንቀኛል ልቤን ያመኛል ድምፅ ያስጠላኛል ተኝቼ ክፉ ህልም ነው እማያው መቃብር ነው እማያው ፀሎት አስጠልቶኛል መፀለይም መስገድም አስትቶኛል በአጠቃላይ ሰላም እና መረጋጋት አይሰማኝም

  • @user-dn5ms1rg5z
    @user-dn5ms1rg5z Před měsícem

    ameen ameen ameen agezebre lebonachene yekaftilne abetcheni keli hotine yasmelini

  • @user-wz8cg5zx9q
    @user-wz8cg5zx9q Před 8 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @liya7235
    @liya7235 Před 8 měsíci

    Amen amen ameeeennnn qal heywetn yasemaln 🤲🤲🤲 ye agelgelot zemnoton yebarkeln egzyabher amelak

  • @TigestNigussie-dc4oj
    @TigestNigussie-dc4oj Před 8 měsíci

    Amen Amen Amen Yeftugn yibarikugn Abatachin 🥰❤❤❤🙏🙏🙏

  • @saradereja8203
    @saradereja8203 Před 8 měsíci

    Amen amen amen ❤❤❤

  • @IgziabhierIregnayenew
    @IgziabhierIregnayenew Před 8 měsíci

    Amen Igziabhier yemesgen kesis memhrachin betselot asbegn wolete yohans iyalk

  • @rosinatsahaye2214
    @rosinatsahaye2214 Před 8 měsíci

    Amen Amen Amen

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 Před 8 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን❤

  • @etheth4380
    @etheth4380 Před 8 měsíci

    Amen Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @CarolinaJovane-tz7bt
    @CarolinaJovane-tz7bt Před 4 měsíci

    Anetes I ended tebareki kifuw IYinkah Tempt I rightly wounidim anoint Tadik nehi

  • @FireZena-yg1hn
    @FireZena-yg1hn Před 8 měsíci

    አሜን አሜን 🙏

  • @Ethiopia928
    @Ethiopia928 Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ይስጦት ጥሩ አርገው ነው ያስተማሩን

  • @tewahdo787
    @tewahdo787 Před 8 měsíci

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤

  • @samuelataklti7470
    @samuelataklti7470 Před 2 měsíci

    Edme ena tena abzto ystiln abatachn!

  • @romankidanemariam4757
    @romankidanemariam4757 Před 8 měsíci

    አሜን ❤❤❤

  • @meseretwalatamikaeel4345
    @meseretwalatamikaeel4345 Před 8 měsíci

    Abate kale hiwot yasemelen stage yebzalot

  • @adonaynebiyou2900
    @adonaynebiyou2900 Před 8 měsíci

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @wondfrawahmed7716
    @wondfrawahmed7716 Před 8 měsíci

    Very good education
    Tanks very much

  • @Gebu29
    @Gebu29 Před 8 měsíci

    ❤❤አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @Ewinettiketinalech.
    @Ewinettiketinalech. Před 8 měsíci

    Silase yigesitsew kifu sira,kale hewot yasemalin Abatachin

  • @NinaSolomon-fy4xk
    @NinaSolomon-fy4xk Před 8 měsíci

    Kalehiwot Yasemaln🙏 Abetu Amlakachen hoy ante tebeken

  • @IgziabhierIregnayenew
    @IgziabhierIregnayenew Před 8 měsíci

    Amen/3/

  • @gennatgerredow5630
    @gennatgerredow5630 Před 8 měsíci

    Ameeen ameeen ameeen
    🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @TigstTeka-sq3hn
    @TigstTeka-sq3hn Před 8 měsíci

    ❤Amen amen amen

  • @maryambeka3385
    @maryambeka3385 Před 8 měsíci

    Amen amen amen

  • @elbeessinanian9131
    @elbeessinanian9131 Před 8 měsíci

    Yagelgilote zemenwet ybarki amen

  • @UNKNOWNFACTSSTORE-bk5td
    @UNKNOWNFACTSSTORE-bk5td Před měsícem

    Ende limd ye "dawit mezmur" anbibut betam telat maywedw tselot nw, beteley demo mezmur dawit 23 ena 91, betely demo ende 91 yal ye bible verse yelm aganintin yasadidal, yeketektal aygeltswm
    NB. manbeb enkuan matchilubt huneta wust kehonachu be silkachu mezmur dawit audio download aderguna silkachu or pc ly audio tisemalachu telatm yimetabetal malt nw, stay safe!

  • @embitembit6071
    @embitembit6071 Před 8 měsíci

    ቃለሂወት ያሰማልን❤🎉

  • @birkenegash4576
    @birkenegash4576 Před 3 dny

    abatach enkuan dehen metu

  • @aynalemtarekegn3727
    @aynalemtarekegn3727 Před 8 měsíci

    Amen amen.amen.abatchin.qali.hiyoti.yasamalin

  • @IgziabhierIregnayenew
    @IgziabhierIregnayenew Před 8 měsíci

    Qale hiwotn yasemaln irejim idme yadlelen kemulu tena gar kesis

  • @meronfisseha9999
    @meronfisseha9999 Před 8 měsíci

    Kale hiwot yasemalin mengiste semayatin yawrisilin wendimachin 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @newphone5786
    @newphone5786 Před 8 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሠማልን