መተት ተደርጎብኝ ይሆን ከሆነስ ? የምናውቀው እንዴት ነው ። |Admaletube|

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ቻናሉን ለመቀላቀል ይህን ይጫኑ
    / @admaletube
    #ኢትዮጵያኦርቶዶክስየተዋህዶመዝሙሮች #EthiopianOrthodoxMezemuer 2014 #ማኅቶትዩቲብ #ሊቀመዘመራንቴወድሮስዮሴፍመዝሙሮች
    #መምህርምህረተአብመዝሙሮችስብከቶች #ዘማሪዲያቆንሳምሶንነጋሽመዝሙሮች #ዘማሪትአዜብከበደመዝሙሮች #ዘማሪትለምለምከበደመዝሙሮች #ዘማሪትስስቴርህይወትመዝሙሮች #ዘማሪትፋሲካመኳንንትመዝሙሮች #ዘማሪይተባረክተገኝመዝሙሮች #ሊቀልሳናትቸርነትሰናይመዝሙሮች #ዘማሪሙሉቀንመዝሙሮች #ዘማሪዲያቆንኤርሚያስአሰፋመዝሙሮች #መምህርያሬድአለሙመዝሙሮች #መምህርጳውሎስመልካሰላሴ #መምህርዮርዳኖስአበበ #መምህርሳሙኤል #ዘማሪዲያቆንሲሳይትግስቱመዝሙሮች #ዘማሪቀሲስወንደሰንበላይመዝሙሮች #ሐዲስዜማTube #ዘማሪሊቀዲያቆንነብዩሳሙኤል #ዘማሪቀዳሜፀጋዮሃንስ #ዘማሪገብረዮሃንስ #ዘማሪቀሲስእንግዳወርቅ #ዘማሪትሰብለወንጌልእሸቴ #ዘማሪዲያቆንፍቃዱአማረ #ዘማሪበሱፍቃድ #ዘማሪትምህርትነሽጥላሁን #ዘማሪይግረምደጀኔ #ዘማሪዳግማዊደርቤ #አልፋናኦሜጋ #ዘማሪዲያቆንእንዳሌደረጄ #አኪያሞስ #ዘማሪቀሲስምንዳዬብርሃኑ #ዘማሪዲያቆንአቤልመክብብ #ሚኪያስTube #ዘማሪአዱኛዜማ #ሊቀመዘመራንይልማሀይሉ #ዘማሪትትግስትስለሺ #ዘማሪደሳለኝገብረአምላክ #ዘማሪትፀዳለጎበዜ #ራማዩቲብ #መምህርተስፋዬአበራመዝሙሮች #ቅኔማህሌትዘኦርቶዶክስተዋህዶ #ዘማሪመሀረጌትነት #ኢትዮጵያነትከዘርበላይነው #ቃዴስTube #ሰብሐSebhaTUBE #Orthodoxyene #ፍኖተወንጌል #የማንቂያደውል #AbiyKassa #ትግራይመበቆልስልጣነ #የኔታትዩብ #ተዓምርጽዮን #ዘማሪዲያቆንሄኖክሞገስ #ዘማሪ #ጌትነትሀይሌሚካኤል #MahedereTewahedo
    #የእመቤታችን_መዝሙሮች #አይናችን_ነሽ_ማርያም #ስምሽን_ጠርቼ_መቼ አፍራለሁ #ማርያም_ማርያም ብዬ ስምሽን ልጥራ _ እኔ_ለበረከት_ዘምረልሻለሁ #እናቴ_እመቤቴ #ማርኝና_ልሂድ #እልል_በሉላት #አንደበቴም_ያውጣ #የልቤ_ዜማ_ነሽና #ወደቀድሞ_ነገር_እንመልስ #ማርያም_እናቴ_ነሽ #የኤፍሬም_ውዳሴ #ይኩነኒ #ወዳሴ_ማርያም_እጮሃለሁ #በልቤ_ተስለሻል
    #ይበራል በክንፉ #ሚካኤል ይበልጣል ክብሩ #የስሙ ትርጓሜ ማን እንደ እግዚአብሔር #ቅዱስ #ሚካኤል_ነፍሴ_ሲጨነቅ #ብዙ ልጆች አሉት ለስሙ ሚስክር #ሚካኤል ይላል አንደበቴ ቅዱስ #ሚካኤል ወዳጅ ነህ ለሁሉ #ልረዳኝ መጣ ሀያሉ #ሚካኤል #ኦሚካኤል #የእግዚአብሔር መላክ ስሙ ድንቅ ነው #ቀድመሃል ከፊቴ #ሚካኤል ረዳቴ
    የገብረኤል_መዝሙሮች #ሀያል_ነህ_አንተ_ #ድረስ_ቶሎ_ና #ገብረኤል_ሀያል_መላከ_ሰላም #ከሚደው_እሳት_ነበልባል #ባለንበት_እንቁም #ከጭንቅ_የሚያወጣኝ_ማነው #ገብረኤል_በሰማይ_ኤልሳበጥ
    #Addisalem #ZeriruKebede #DanaitMekbeb #waziworld #mikishow #senseletdrama #SaronAyelign #HuluDaily #FryatYemene #Seifufantahun #seifufantahunonebs #Ashurka #ashruka #ashrukaamharic #ethiopianewmusic #hopeentertainment #ashrukachannel #ethiopianartist #ethiopiancomedy #ebs #ashrukamedia #Akukulu #nahooTv #Nahoo #ethiopia #ethiopian #addisneger #diretube #DrAbiy #Ahmed #Abiy #አብይአህመድ #ህውሃት #መቀሌ #SeifuonEBS #Seifufantahun #NewEthiopianMusic #tigrignamusic #ebstv #JTVEthiopia #HopeMusicEthiopia #AbyssinyaVine #ZEMENTV #SundayWithEBS #LTVWorld #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #EBS #Amharictube #FanaTelevision #Ethiopia #EthiopianTV #EBC #betoch #comedy #ethiopiancomedy #sitcom #betochcomedy #ethiopia #amharicfilm #ዘጠነኛውሺህ #እውንtube #eyohaentertainment #amharictv #aradacinema #nekedrama #aradamovie | AddisOut | AddisTimes | CNN | BBC | Ethiopia | Senselet drama | Helen bedilu tube | New Amharic Drama | VOA Amharic | DW Amharic | Tenaadam | EthioTimes | EthioNow | Zehabesha | Hiber Radio | BBN Radio | Admas Radio | Yoni Magna, Dire Tube | Mogachoch,EthioTube | Dana Drama | Derso Mels Drama | Ayer Bayer Drama | Amen Drama | Meleket Drama | Habesha Movies | Habesha Comedy | Arada Cinema | Guragegna Music | Oromigna Music | Tigrigna Music | Amharic Music | Ethiopian Music|DireTube|MinLitazez|Ethiopian Comedy|Jossy In The House ShowKana tv, Kana drama, EBS TV, Jtv ethiopia, New Ethiopian music, New Ethiopian movie, Hope music ethiopia, Gursha tube, ilm #ዘጠነኛውሺህ #እውንtube #eyohaentertainment #amharictv #aradacinema #nekedrama #aradamovies

Komentáře • 31

  • @user-ir5ud4jo3o
    @user-ir5ud4jo3o Před 20 dny +1

    ራጅም እድሜ ይስጥልኝ

  • @TigstHailu-bg4uq
    @TigstHailu-bg4uq Před 28 dny +1

    ወንድማችን ሰላምና ጤና ያብዛልን ሁሉሙ የጠቀስካቸው ነገሮች አኔ ጋር አጋጥሞኛል እየፀለይኩ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

    • @Admaletube
      @Admaletube  Před 2 dny +1

      በርቱ ለበለጠ ትምህርቶች በቅርቡ የምለቃቸው ትምህርቶችን ይከታተሉ እመቤታችን ታበርታዎት

  • @milanmilann9613
    @milanmilann9613 Před 19 dny

    ሁሉም ያልከው እውነት ነው

  • @measzagetachew
    @measzagetachew Před 11 dny

    Amennnnn

  • @user-vr9dz5db5q
    @user-vr9dz5db5q Před 6 měsíci +1

    ያልከው ሁሉ እኔ ላይ ይታያል እግዚሐብሔር ታላቅ ነው

  • @kal5374
    @kal5374 Před 16 dny +1

    እኔማ ሠወይየዉም ይታየኛለ

  • @kidisttube22
    @kidisttube22 Před 2 lety +1

    ሠላምህ ይብዛ በእወነት ቃለ ሕይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ እኛ ያላስተዋልናቸው ግን የእኛለይ የሆኑ ነገሮች ብዙ ናቸው ። ግን አሸናፊ እግዚአብሔር ነውና ፀሎት እናድርግ ሁል ጊዜ።

  • @user-qq4xw5cn2p
    @user-qq4xw5cn2p Před 2 měsíci +1

    ጥበብብን ጨምሮ ያድልህ ቃለህይወትን ያሰማልን

    • @Admaletube
      @Admaletube  Před 2 dny +1

      አሜን በቅርብ ቀናት የሚለቀቁ ተጨማሪ ትምህርቶችን ይከታተሉ ይጠቀማሉ

  • @user-tu8zl5hp6h
    @user-tu8zl5hp6h Před 2 lety

    ሰላመ ክርስቶስ ይብዛልህ ውዱ ወንድማችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-cg4gk4xi4z
    @user-cg4gk4xi4z Před 2 lety

    ሰላም ለአንተ ይሁን ወንድማችን ሰላምህ ይብዛልን በክርስቶስ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን ዕንቁ የዋህዶ ልጅ

  • @user-tc4sj7rv8j
    @user-tc4sj7rv8j Před 2 lety

    ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልን ወንድማችን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን ብዙ ነገሮችን ተምረናል እግዚአብሔር ከእንደዚህ አይነቱ ይጠብቀን አሜን

  • @user-qs6xw3su7b
    @user-qs6xw3su7b Před 2 lety

    ሰላምህ ይብዛ ውድ ወንድማችን እንኳን ደና መጣህ በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @liyutube9993
    @liyutube9993 Před 2 lety

    ሰላምህ ይብዛልኝ እንኩዋን ደህናንመጣህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @blenaddis8267
    @blenaddis8267 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ በዚሁ ቀጥል

    • @Admaletube
      @Admaletube  Před 2 lety

      አሜን እመብርሃን ታስቀጥለኝ

  • @bizuyetube8
    @bizuyetube8 Před 2 lety

    ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ ቀጥልበት የኔ ጀግና ትችላለህ ፀጋውን ያብዛልህ#ሼር

    • @Admaletube
      @Admaletube  Před 2 lety

      አሜን ፀጋውን እመብርሃን ታብዛልሽ እህታለም

  • @user-gx9dr4ib7p
    @user-gx9dr4ib7p Před 2 lety

    ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛ ዉድ ወድማችን በዉነቱ ቃለህይወት ያሰማልን በትክክል እኛ ሁሉን ቻይ ወደሆነዉ ወደአምላካችን ከተበረከክን ተቀጥቅጦ ድል የተነሳበትን መስቀል ተሰቶን የጥላት ሐይል የለዉም ነገር ግን ወደዛ እንዳንሄድ ያደርገናል ድል ስለሚነሳ ሰለሚያዉቅ አይናችንን ይጋርድብናን በአጠገባችን እንዳናስተዉል በወላዲት አምላክ እርዳታና ምልጃ በአሚላኬ ቸርነት እና መልካም ፍቃድ በመላኩ በቅዱስ ገብርኤል ተራዳይነት በሚገርም ሁኔታ 4 እቅልፍ እጦት እና ከልክ ያለፍ ጭቀትና ቅዠት ስቃይ በእመቤቴ በአዛኝቷ እናቴ እህቴ ተፈዉሳልኝ አለች ።እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዉድ የተዋህዶ ልጆች እኛምንም የጎደለን የለም ሁሉ አለን ተሰቶናል ቤተክሪስቲያናችን ለሁሉም መልስ አላት ጦም ፀሎቱ ቅዳሴዉን ጠበል እምነቱን የሰጠን የድንግል ማሪያም ልጅ እግዚአብሄር ይመስገን አሜን ወስብሐት ለእግዚአብሄር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር አሜን ይቆየን።
    ሌኒTube . ገኒ ነኝ

  • @user-lp7cb5ww7c
    @user-lp7cb5ww7c Před 11 měsíci

    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን

  • @user-lv3bc5ec2e
    @user-lv3bc5ec2e Před 3 měsíci

    4አመት ሆነኝ ሊነጋ ሲል ነው እንቅልፌ ሚመጣኝ በህልሜ በጣም እቃጃለው ተሰውች አልቀርብም ይጨቀኛል ግን የኔ ያደርገብኝን አውቃለው መሰተፍቅር ሰው አሰርቶብኝነው በቃ ስለሱ ብቻ ነው ማስበው ካላየውት ያመኛል በሄደበት እክታለው ገንዘብ ክጀላይ አይቆምም በቃ ተስፍ የለኝም ቀኑ ሁሉ ጨለመኝ

    • @Admaletube
      @Admaletube  Před 3 měsíci

      በቅርቡ የሚለቀቁ መንፈሳዊ ትምህርቶች ስላሉ ይከታተሉ ይጠቅሞታል እመቤታችን ትናብሶት

    • @user-lv3bc5ec2e
      @user-lv3bc5ec2e Před 3 měsíci

      የኔ ጌታ አመስግናለው ሰለመስስክልኝ ያለውበት አገር ቤተክርሲታያን የለም ለዛም ነው የተቸገሪኩት በቃሰራ እሰራለው የት እደሚደርስ ገንዘቡ አላውቀውም ቤት የለኝ ቤተሰብ አርዳ በቃ

    • @misrakmisu2750
      @misrakmisu2750 Před měsícem

      @@user-lv3bc5ec2e asrat bekurat awechi ehte genzbsh endibarek

  • @user-cg4gk4xi4z
    @user-cg4gk4xi4z Před 2 lety

    ወንድሜ በዚህ ዙሪያ በቴሌግራም ላናግርህ እፈልጋለሁ

  • @user-pk8ly6lv5u
    @user-pk8ly6lv5u Před 8 měsíci

    ስላም ላአንት ይሁን በለህበት ስላም ይብዛልህ ወንድሜ ከቻልክ መልስልን ምን ላርግ ያለሁት አርብ ቤት ነኝ በመዳሜ አድሮ እኔን እየፍተነኝ ነው በጣም ተፍተንኩ አመት እንቅልፍ የለኝም መንፍሶ ትይዞ ትናግሩል ግን በየቀኑ እንታደሳለን አለ እናም እኔ ደግሞ ኩንትራት ጨርሺ እውጣለሁ ብየ ነበር ግን ቃቅሜ በላይ ሆነብኝ መልሱኝ ስል ብር ከፍየ ብለው ያዙኝ ልክፍል እና ልውጣ ስልም ይጨንቀኛል እንዳንድ ጌዜም ጩሄ ጩሄ ይለኛል ምክርህን ለግስኝ