(የእድል መተት!እድላችን እንደተወሰደ በምን እናውቃለን?) ንቁ ከሞት እንድታመልጡ!በቀሲስ ሄኖክ ተፈራ።

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 04. 2022

Komentáře • 357

  • @kesishenoktefera835
    @kesishenoktefera835  Před 2 lety +44

    ጥንታዊ ለሆኑትና ከፍተኛ ጉዳት ለደረሰባቸውና በድጋሚ እየተሰሩ ላሉት ለአፀደ ማርያም ለአቡነ ተክለሃይማኖትና ለሺዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ አብያተ ክርስቲያናት የበረከት ስራ ለመስራት ከስር ባለው አድራሻ ያስገቡ፦
    ሀገረ ሰላም ዐጸደ ማርያም ቤተክርስቲያን ህንጻ አሰሪ ኮሚቴ.
    Hagere selam A/M/B/H/A Commite.
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ.
    Account number.
    1000416327468.
    Swift code
    CBETETAA

    • @user-xt2kz3il5c
      @user-xt2kz3il5c Před 2 lety +1

      ቃል ህይውት ያሰማልን መምህራችን

    • @user-nv7er2cv7i
      @user-nv7er2cv7i Před 2 lety +1

      ቃለህይወት ያስማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመኖት ይባረክ የእድልመተት የኔን ህይወት ታሪክነ
      የደረጃ ተማሪነበርኩ ከዛ በማላቀው ቅፅበት ማንበብ አስጠላኝ ትትቤት እሄዳለው ተምሬ እመጣለው ግን አላነብም በቃ ፈተናው በመላ ነው እምሰራው ካነበብኩ እሰራዋለው ግን ማንበብ ጠላው በቃ ደረጃዬ ባዴ ወረደ አገር አቀፍ ስፈተን ወደኩ ድጋሜ ሞከርኩ እምቢአለኝ ከዛ አማራጭ
      ሲጠፋ ስደት መጣው
      እዚህ ደሞ ፆም የለም አህዛብ አገርነኝ አልፀልይም
      አማትቤ እራሱ አልበላምነበር እና ምን አደጋረብኝ ሁሌም አእምሮዬን እጠይቃለው
      ግን የመምህር ተስፋዬአበራ ዩቲብ ቻናል ላይ ትምህርት መከታተል ስጀምር መተት ስለመንፈስ
      አይነጥላ ሲያስተምሩ እራሴ ማግኘት ጀመርኩኝ በቃ
      እናቴኪዳነምህርት ታአምርልታሳየኝ በለተ ቀኗ ቁርስ
      ሰርቼ ልበላስል አማትቤ አባታችን ሆይ ብዬ መብላት
      ጀመርኩ ከስንት አመት በሃላ
      ከዛ በ10ኛው ቀን የሃብትዬለት ጠዋት የአምልኮ ስግደት መስገድ ጀመርኩ አሁን ስበላም ሆነ ውሃ ስጠጣ ካላማተብኩ በፍፁም አልጠጣም አልበላም
      ሰለሁሉነገር እግዚአብሔር ይመስገን

    • @rahelmandefro735
      @rahelmandefro735 Před 2 lety

      የበረከቱ ተሳታፊ ያድርገን

    • @user-zg9vv5nv6m
      @user-zg9vv5nv6m Před 2 lety

      ቃለህይወት ያሰማልን

    • @bokkagopi2580
      @bokkagopi2580 Před 2 lety

      Amen

  • @user-dq5gs5ks2p
    @user-dq5gs5ks2p Před 2 lety +76

    እድሜና ጤና ይስጥልን ነቅታቹ ላነቃቹን ንቁ የሆናቹ መምህሮቻችን🙏❤🙏

    • @EhteGbreal
      @EhteGbreal Před 2 lety

      አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

    • @user-ik4gw1dh1i
      @user-ik4gw1dh1i Před 2 lety

      ድምፅ ችግር አለው

    • @user-ik4gw1dh1i
      @user-ik4gw1dh1i Před 2 lety

      ዳቢሎስ ምን አረገ ሰው ነው እየሂዱ እየጠሩት ነው የኔ እድል የሚገርመው የተወሰደው የገዛ አባቴ ነው ጠንቋይ ሂዶ ከእንጀራ እናቴ ጋ ከሷ ለወለዳት ልጅ የሰጣት የኔ ኑሮ ፈተና የተሞላበት የሷ አልጋ በአልጋ እያለቀስኩ እኖራለው

  • @BetebeteBetebete
    @BetebeteBetebete Před rokem +33

    በጾሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ ከስደት ሀገር በስቃይ በመከራ በሞት እና በሂወት ውስጥ ነኝ 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪

  • @melatmenber1073
    @melatmenber1073 Před 9 měsíci +6

    ስላም መምህር እኔም 8ተኛ ክፍል እያለሁ ጋደኛይ ደብተሬን ወስዳ ከረጅም ቀን በህላ መሀል ላይ ደም ቀብታ መለስችልኝ ከዛም በህላ ትምህርት ቤት ስገባ ያመኛል በቃ ሁሉም ነገር ተበላሽ እሳ ስታልፍ እኔ ውደቁ ከዛ በህላ የትምህርትነገር አበቃ ምንም ነገር አይሳካልኝም እስካሁን ድረስ ህይወቴን አበላሽችው እናም እሳን የሚያውቃት ልጆች ሲነግሩኝ አባታ ጠንቃይ ነበር ግን እግዚአብሔር ይመስገን በህይወት አለው ምንም ነገር ባይሳካልኝም የመንፍስ ስራበጣም ከባድ ነው ሁላችንንም እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን 🙏🏽

  • @user-kn4tm7zm9d
    @user-kn4tm7zm9d Před 10 měsíci +7

    ❤❤❤❤❤❤እኔ ሙስሊም ነኝ ት.ምት በጣም ጠቃሚ ነው እናመስግን አለን

  • @user-es4fn5dv8i
    @user-es4fn5dv8i Před 2 lety +41

    ቃል ሂወት ያሰማልኝ ኣባታችን አኔ ከልጅነቴ ጀምሬ ሰይጣን ከተባለ አፈራ ነበር አሰከ 16 ኣመቴ ሰይጣን የለብኝም ከሚሉ ሰወች አንደኛ ነበርኩ ኣሁንግን አግዚኣቢሄር ይመሰገን ልሰጋችን የሰብነው ሰደት ለነብሳችን ኣደረገልኝ መሰቀል ማሰር ኣልወድም ነበር ኣሁንግን የመሰቀል ትርጉም ኣሁን ገባኝ ጠላቴ ማንአንደሆነ ኣውቅኩ አግዛኣቢሄር ይመሰገን ለሁላችን ደሞ የአሰራኤል ኣምላክ መሰተዋሉ ያድለኝ ኣሜን፫

    • @mekdsyatwhdolijmi5741
      @mekdsyatwhdolijmi5741 Před 2 lety

      እግዚሀብሔር ይስጠወት ቃል የለኝም ከተኝውበት ነው የነቀው 🙏

  • @agaaga1632
    @agaaga1632 Před 2 lety +23

    ቀሲስ፣ እግዚአብሄር ቃለ ህይወት ያሰማልን። እባክዎን የሚመትቱ ሰዎች በኋላ ላይ ሊያጋጥማቸው ስለሚችለው መከራ ምንነትም ያስተምሩን። ይህን ማስተማርዎ ብዙዎች ከሰይጣናዊ ድርጊታየው እንዲቆጠቡ ያስችላቸዋል ብዬ ስላሰብኩ ነው።

  • @wubalemchelkeba6165
    @wubalemchelkeba6165 Před 2 lety +40

    መምህር በጣም አመሰግናለሁ እራሳችንን እንድነመረምር ነው ያደረከው። እግዚአብሔር በእውቀት ላይ አውቀት ይጨምርልህ።

  • @tgegist6774
    @tgegist6774 Před 2 lety +8

    እሜን አሜን አሜን
    ወድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እደምን ዋላችሁ
    ሳይገባን እዲገባን አድርጎ እሰተዚህ ሰአት ላደረሰን ለሱ ለልኡል እግዚአብሔር ሰሙ የተመሰገነ ይሆን አሜን፫ ወገኖች ታምሜለሁ በፀሎታችሁ አሰቡኝ በሰልክ የተዋዉቁትሰዉ አባእድ አምልኮ አሰሮኛል እባክህን ቁጥር አሰቀምጥልኝ የምኖርዉ በባእድ ሀገር ነዉ አባህን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔📖📖📖📖💔💔🇪🇹📖📖📖📖📖

  • @masaratethopua49
    @masaratethopua49 Před 2 lety +21

    አሜን እግዚአብሕር ይመስገን አባታችን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm Před rokem +5

    የህይወቴን ሙሉ ነው የነገረከኝ በእውነት ወንድማችን እግዚአብሔር ያክብርልኝ ቃል በእውነቱ ቃል ህይወት ያሰማልን👏👏😭😭

  • @user-ts2dm5ju3i
    @user-ts2dm5ju3i Před 2 lety +5

    ተመስገን እናንተን የሰጠን ፈጣሪ ክብር ምሰጋና ዮግባው እባካቹ ተማሪዎች ንቁ ጥላታችን ድያቢሎሰ እንቀጥቅጠው እየፀለይን

  • @TGMTG
    @TGMTG Před 10 měsíci +7

    😢ግን መተት የምታረጉ ሰዎች ያረጋችሁብኝ የምታደርጉ ሰዎች ልቦና ይስጣችሁ😢😢ለዚህ በስባሽ አካል

    • @ethiopialove1435
      @ethiopialove1435 Před 5 měsíci +1

      እነሱ እኮ ሞትን የረሱ ናቸው ድግልን ይዥ አልፈራም ግዴለም እኔም😢😢😢😢

  • @maryajokim5600
    @maryajokim5600 Před 2 lety +13

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይዉት ያስማልን መምህራችን እድሜንና ጤና ይስጥልን

  • @pace2443
    @pace2443 Před 2 lety +11

    የኔ ወንድም ስሰማህ ልቤ አለቀሰ ምክንያቱም እህቴ ለብዙ አመታት እየተሰቃየች ነው በፀሎት በየ ገዳሙ በመቀመጥ በህክምና። በምንም ሰው ለትሆን አልቻለችም ሀገር ለቃ ወጣች ግን ሰራ ይዛ በቷን የዛ ሰትኖር ሰትረጋጋ በአንድ ቀን ሁሉንም ታጣለች ለአንድ ሳምንት መንፈሷ ይበጠበጣል እሱም ያልፍና ሌላ ሰራም በህቶቿ አጋዥነት ሁሉም መሰመር ይይዝና ዳግመኛ ይበጠበጣል አሁን እህቴ የቤተሰብ ጥገኛ ሆና አሁንም ምሰኪን ሆና እእየወደቀች እየተነሳች ደሰታ የሌለው ህይወት ትኖራለች ሁሉ የሆነው በጓደኛ መተት ነው ረጅም ሰለሆነ በሆነ መንገድ ባገኞት እርሶን ደሰታዬ ነበር እግዚአብሔር ፈቃዱ ይሁን

  • @ksaksa2509
    @ksaksa2509 Před 2 lety +8

    ስለማይንገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን የሠማንውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን አሜን አሜን

  • @bibianamanyazewal9110
    @bibianamanyazewal9110 Před 2 lety +10

    ዘመኖትን ይባርክሎት ቀሲስ እግዚአብሔር በሞገስ ከዚም በላይ በላቀ ፀጋ ይጎብኞት

  • @user-ng5fq4gw4c
    @user-ng5fq4gw4c Před 2 lety +4

    አኡዙቢክካሊማቲላሂ ታማ ምን ኩሊ ሰይጣን ል ሃማ ወምን ኩሊ አይንል ላማ እሀን እና ተጨማሪ አዝካር ካደረኩ መትት ቀርቶ እንቅፋት አይመታኝም ስለዚክ አልጨነቅም ለአለምቱ ግታ አላሁ ሱብሃነሁ ወተዓላ ክብር ምስጋና ይግባው 😎

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen250 Před 2 lety +10

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን በእድሜና በፀጋ ይጠብቅልን አሜን

  • @user-rz9wi5sb3u
    @user-rz9wi5sb3u Před 29 dny +1

    ገና..እየሠማሁ..እያለሁ..😭😭😭አስለቀሰኝ..መፈሡ😭😭በፀሎታችሁ..አስቡኝበማርያም...😭😭የሚሥጥር.መተትም...ተደርጎብኛል.😭😭

  • @user-eu5bi3ig4n
    @user-eu5bi3ig4n Před 2 lety +3

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን እኔ በጣም እፈልጋለሁ ትምርት ስሰማ እቅልፍ ያሸንፈኛን ይሁን ብሎ ስሰግድም ያስለቅሰኛንእዛም ምላርግ አባትችን

  • @hiwethabte2052
    @hiwethabte2052 Před 2 lety +12

    አሜን ቃልህይወትን ያስማልን በእድሚ በፅጋ ያቅይልን ፅጋውይን ያበዛሎት አብታቼን

  • @aynalemworku3767
    @aynalemworku3767 Před 2 lety +5

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከፀጋጋር ይስጥልን አሜን 🙏

  • @user-tf3iu3pl1f
    @user-tf3iu3pl1f Před 2 lety +5

    ኡፍፍፍፍ መምህራችን በእውነት እግዚአብሔር አምላካችን ፅጋውን ያብዛሎት እንስ በእርሶተ ትምህርት ድናልሁ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🥰🥰ኑሩልኝ

  • @romankidanemariam4757
    @romankidanemariam4757 Před 2 lety +5

    አሜን አባታችን ቀሲስ ሔኖክ ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏👍👍👍

  • @Zahra-vx1fu
    @Zahra-vx1fu Před 2 lety +8

    የኔ ህይወት! በእናተትምህርት! ተለውጠ🙏

  • @seninegiyetewahdolji6259
    @seninegiyetewahdolji6259 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @emuyebelay970
    @emuyebelay970 Před 2 lety +9

    ይህ ነው የኔ ታሪክ እግዚአብሔር ከዚህ ነገር ይፍውስኛል እህት ወንድሞቼ በባእድ ሀገር ለፍቼ መና ሁኜላችሁላለሁ ፀልዩልኝ ወንድሜ ቃለ ህይወት ያስማልን እድሜ ጤናህን ያብዛልን

  • @bere2532
    @bere2532 Před 2 lety +7

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @eyugfgfd2270
    @eyugfgfd2270 Před 2 lety +5

    ንቁመምህራችን፣እግዝያብሄር፣እድሜናጤናይስጥህ

  • @Zahra-vx1fu
    @Zahra-vx1fu Před 2 lety +7

    እግዚአብሔርይመሰገን! ቃል ህይወት ያሰማልን! መምህራችን! እግዚአብሔር ያበርታ! ሰለአበረታህን! ✝️✝️✝️

  • @siikosilo
    @siikosilo Před 7 měsíci +2

    ወለተ ሀና ወንዲም መምህር እንኮን ደህናመጡ ቃለህዪወት ያሠማልን በፀሎታችሁ አሥቡን❤❤❤❤

  • @mekdasmamar3261
    @mekdasmamar3261 Před 2 lety +2

    ቃለሒዎት ያሰማልን መምህር ጸጋውን ያብዛልዎት ራሴን እንድመረምር የሚጠቅም ትምህርት ነው እግዜአብሔር ከነዚህ ነገሮች ይጠብቀን እኔ ደካማነኝ

  • @amirelove812
    @amirelove812 Před 2 lety +35

    ይህ። ይኔ ህውት ነው። ጥላቶቸ። በዙብኝ። እኔም ትዳርም። እቢ አለኝ። ያምንኋቸው። መልስው። ክፉ ያረጉኛል። እየሰራሁ። ብር አሊዝም። ልቤ የሚመራኝ ወድ ሀፂት ነው እግዚአብሔር። ሆይ ድረስልኝ

  • @hiruttube8274
    @hiruttube8274 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህሪችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንናችሁን ይባርክላችሁ

  • @user-qx6gv4sw7k
    @user-qx6gv4sw7k Před 2 lety +4

    አሜን አሜን አሜን እናመሰግናለን መምህራችን 🙏🙏🙏

  • @user-bg5ly7cc8i
    @user-bg5ly7cc8i Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራናችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-dt9yp6bn3z
    @user-dt9yp6bn3z Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህውሃትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @gjh1912
    @gjh1912 Před rokem +1

    አሜን አባታችን ቀሲስ ሄኖክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-qs7zd1so1g
    @user-qs7zd1so1g Před 2 lety +3

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏

  • @user-gk8co7wx8m
    @user-gk8co7wx8m Před 6 měsíci +1

    ሰላም እዴት ናችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በፆለትስችሁ አስብኝ ችግር ውስጥ ነኝ
    ወለተ ትንሳኤ ብላችሁ

  • @salamwittejal5776
    @salamwittejal5776 Před 2 lety +2

    ቃላ ህይወት ያሰማልን መምህርችን
    በፀሎት አስብኝ ከኔ የበረታችሁ

  • @user-zh9zp1cm7o
    @user-zh9zp1cm7o Před 2 lety +4

    ቃለሒወት ያሠማልን አሜን መምህራችን አሜን አሜን አሜን🥰💒❤

  • @vxdgougf1707
    @vxdgougf1707 Před 2 lety

    Amen amen amen egziabher yestilen

  • @user-cb5ou3vs7t
    @user-cb5ou3vs7t Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድመችን
    ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይሰጥልን

  • @abbyabby607
    @abbyabby607 Před 2 lety +3

    Amen Amen Amen Qalun Yasadereben Wademachen 🙏🙏🙏💕💞❣🥰😭

  • @Geni.F
    @Geni.F Před 2 lety +1

    Amen kale hiwet yasmaln🙏🏾

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p Před 2 lety +2

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @user-ew6if1dt8q
    @user-ew6if1dt8q Před 10 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃሎት ያሰማልን አባታችን

  • @gebrmesqle1573
    @gebrmesqle1573 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሣምርልኘን ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን

  • @birtukanhaileamenamenamen9938

    መምህር ቃል ሂውት ያስማልንአሜን አሜን አሜን

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 2 lety +3

    Egzibher yimsegn amen amen amen kale hiwot yesemalen memihir tsgawin Yabizalwot 💚💛❤🤲

  • @user-nj6ny4ps7s
    @user-nj6ny4ps7s Před 2 lety +4

    ቃለሂወት ያሰማልን በእዉነት እደዉ እደተጫወተብኝ ሂወቴን አመሰቃቅሎ እሱን አሳየዋለሁ ከስደት በሰላም ይመልሰኝ ብቻ የኔ የሰማይ አምላክ

  • @betselotalemayehu3300
    @betselotalemayehu3300 Před 2 lety +3

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!
    ትምህርታቹ ጥሩ ነው የሰማሁትን ቃል በተግባር እንድኖር እግዚአብሔር ይረዳኝ ዘንድ ቡፀሎታችው ታስቡኝ ዘንድ በትህትና እየጠየኩ ከይቅርታ ጋር አንድ አስተያየት አለኝ። እሱም ቪዲዮ በምትሰሩበት ጊዜ ከስር የምትለቁት የመዝሙር ክላሲካል ትኩረት ስለሚስብ ትምህርት ስትጀምሩ ብታቆሙት የሚል አሳብ ነው ያለኝ ያው እንደሚታወቀው መዝሙር ስሜትን እና አሳብን የመሳብ ባህሪ ስላለው ለምትሰጡት ትምህርት ትኩረት እንዳንሰጥ ያደርጋል እያደረገም ነው። ካጠፋው ይቅርታ
    ወስብሐት ለእግዚአብሔር

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 Před 2 lety +3

    ቃለ ህይወት ቃለ በርከት ያሰማልን መምህራችን

  • @ShotCaller1100
    @ShotCaller1100 Před 2 lety +2

    Makes sense,listen to this guy he is telling the truth.Preach 🙏🙏🙏

  • @user-bq1em7bx1x
    @user-bq1em7bx1x Před 6 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንወን ያርዝምልን እናተን ምክንያት አዲርጎ ሊያዲነን ፈልጎ ቅዱሥ እግዚያብሔር የዲንግል ማርያም ልጂ ይክበር ይመሥገን እናተን የሠጠን በጠላታችን ላይ እሡ ሀይል ይሁነን

  • @user-oq4pl8hc9x
    @user-oq4pl8hc9x Před rokem +1

    ቃለህይወት ያስማልን አባታችን በረከቱ ይደረብን 6:41

  • @mahibekele2790
    @mahibekele2790 Před 2 lety

    Kale hiwot yasemaln......Egziyabhair elf edme ke tena ga yadelelen memhr .....u r a very strong ....curious n humble young priest whom u teached us a lot n makes us to b awaken.....tsegawn yabzalhhhhh

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 Před 2 lety +1

    ፀጋውን ያቤብዛልህ አስተማሪያችን ተባረክ ትምህርትህ በጣም ጥሩ ነው ኣስተማሪ ነው

  • @user-ht3fz6ie6s
    @user-ht3fz6ie6s Před 2 lety +3

    ቃለ ሂይወት ያሠማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @tegesetkonjum7037
    @tegesetkonjum7037 Před 2 lety +1

    ቃለህ ህውት ያሰማልን
    መምር እኔ ባለ ማውቅ አንድ ግዜ አንድ ደብተራ ቤት አመጣ እና እድልሽ በጣም ቆንጆ ነው ብለው የትም አብሾ እንድጠጣ ድብተራው ሰጠኚ ከዛ በዋላ ብዙም ጎበዝ ተማሩ አልሆንኩም ትም ትቼ ወልጄ ከባሌ ጋርም ተለያይቼ እሱ ከድሮ ሚስቱጋር አብር ይኖራል እና እኔ ልጄትቼ በስደት ነኚ መምር የደብታራው ስራ ሳስብ ፋረዋለው በጣም እባካችው ያነበባችው ሁሉ በፀሎት አስቡኚ
    ማለትም
    ልክ የመምር ግርማ
    የመምር ተስፋዬ
    የመምር ሄኖክ ትም
    ተምሬ ሰግዳለው ግን ለውረት ነው ሚመስል
    ሰግጄ ፀልዬ ሰላም ስሆ የሆነ ነገር መቶብኚ ትቼ ወድ ዝሙት ቩድዬ ሙዚታ ማዳመጥ ገባለው አልቅሼ ልመለስ ስል ብቻ አልችልም
    አገሬ ልገባ ባስብም እንዳልገባ ያማላመጣው ሰበብ የለም ተስራለው እህታችው
    በፀሎት አስቡኚ ወለተማርያም ነኚ ከኩዌት

  • @frehiwotamdie6525
    @frehiwotamdie6525 Před 2 lety +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይሰጥልን

  • @enat8652
    @enat8652 Před 2 lety +5

    እድሜና ጤና ለአባቶቻችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @dst1684
    @dst1684 Před rokem

    Amen 🙏 እግዚአብሄር ይስጥልን ቀሲስ

  • @alemabv2643
    @alemabv2643 Před 2 lety

    Amen amen amen abatachen kale hiwoten yasemalen tsega berketen yadelelen

  • @kittyksgya8682
    @kittyksgya8682 Před 2 lety +1

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ማስተዋልን ያድለን
    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @tsigegebremichael3778
    @tsigegebremichael3778 Před 2 lety +3

    አሜን!!! ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!!

  • @demshabayneh6566
    @demshabayneh6566 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @rahelmandefro735
    @rahelmandefro735 Před 2 lety +1

    ውድ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይርዳን

  • @TesgazhabTesgazhabsolomon
    @TesgazhabTesgazhabsolomon Před 9 měsíci

    እውነት ነው የኔም እይወት እንደዚሁ ነው
    ከመንፈሳዊው እይወት በጭራሽ የለውበትም ከአለማዊውም ደስታ የለኝም በአፅያት ተዘፍቅያለው ከእይወቴ ደስታ ከራቀኝ ዘመናት ተቆጠሩ የመኖር ትርጉም የነገ ተስፋ ጠፍቶብኛል የግዴን ፈገግ እያልኩ ደስተኛ መስዬ የምኖረው ለስጦታዬ ( ለልጄ ) ስል ነው አውን አውን ግን በጣም እየከበደኝ ነው ።
    ወለተ ስላሴ ነኝ እእት ወንድሞቼ በፀሎት አስቡኝ እግዛብኤር ከውላችንም ጋር ይሁን አሜን !

  • @user-sg1qn1wm2w
    @user-sg1qn1wm2w Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገንን መምህር እንኳን በደህና መጡ

  • @najwamohammed7337
    @najwamohammed7337 Před 2 lety

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-tc9ei5dq4n
    @user-tc9ei5dq4n Před 2 lety

    ቃለ ህወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-co4cf1lm9s
    @user-co4cf1lm9s Před 2 lety +3

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 😥😍

  • @bertukanyoutube4773
    @bertukanyoutube4773 Před 2 lety

    ቃልህት ያሰማልን መምህር

  • @fntrggboy19
    @fntrggboy19 Před 2 lety +1

    አሜን መምህር ቃለሂወት ያሰማልን 🥰🥰🥰

  • @adonaynebiyou2900
    @adonaynebiyou2900 Před 8 měsíci +1

    እግዚአብሔር እንድሰማ ያደረገኝ ምክንያት አለው አምላኬ እንድነቃ ፈልጎ ነው ክብር ምስጋና ይግባው

  • @afomya-ngy
    @afomya-ngy Před 10 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ብዙ ተምረናል እድሜ ይስጥልን

  • @aseelaasee9536
    @aseelaasee9536 Před rokem +1

    ምህር ችን ቃል ሂወትን ያስማልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @user-lc7tk2yw7t
    @user-lc7tk2yw7t Před 2 lety

    Amen. Kale hiwot yasemaln Memhrachn. Betseletwo yasbugn🙏

  • @birtukanhaileamenamenamen9938

    እግዚአብሔር ይመስግን አሜን አሜን አሜን

  • @user-sh2ik3rz5p
    @user-sh2ik3rz5p Před 2 lety +2

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏

  • @user-xm9sw9qy9o
    @user-xm9sw9qy9o Před rokem +1

    እድሜ እና ጤና ለአባቶቻችን እግዚአብሔር ከናተጋ ይሁንንን ❤❤❤

  • @mekedeslegese9160
    @mekedeslegese9160 Před 2 lety

    አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @sebletube7525
    @sebletube7525 Před 2 lety +1

    ለወድማችን ቃለ ህይዎት ያሠማልን 👏👏👏💐💐💐💐

  • @senaydesta2222
    @senaydesta2222 Před 2 lety

    Amen 🙏 fetari ybarkh

  • @yonatanegeberemeskel8810

    ቀሲስ እግዚአብሔር ይመሰገን ለመልካም ትምህርቶች ሁሉ
    ግና ቀሲስ ሄኖክ የያዝኩት ሰራ ለስራ ዕድገት ስደርስ ከለምክንያት መጥፍ ስም ደብዳቤ በማሰቀመጥ ያሰናክለኛል ከነበኩት ስራ አሰወጥቶ ከደረስኪበት ዕድገት በታች አውርዶ ስራ ይሰጠኛል የያዝኮቹ ይጠፋብቻል፣የትዳር ህይወታቸው እንዳኖረኝ አድርጎኛ ቀሲስ አርቶዶክስ ምክር አመላክተን ለሌሎች ትምህርት ይሆን ዘንድ እርዳኝ

  • @datayeroosanacell1152
    @datayeroosanacell1152 Před 2 lety +1

    አባታችን፡ ቃል ህዮት፡ ያሳማልን ዬሥዳታኞች፡ አባት ኑርልን

  • @hirutaddisu2941
    @hirutaddisu2941 Před 2 lety

    መምህር በጣም እናመሰግናለን ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ

  • @user-ze4ci9zm1j
    @user-ze4ci9zm1j Před rokem +1

    Amen amen amen!!!🙏

  • @rosemekdes824
    @rosemekdes824 Před 2 lety

    አሜን ቃለህወትን ያሰማልን እውነት ነው

  • @user-jn1rj4tf7e
    @user-jn1rj4tf7e Před 2 lety +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 Před 2 lety +2

    አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን መምህር አንኳን ደና መጣህ አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @birtukanhaileamenamenamen9938

    እወነት ነው መምህርቸን ፈጣሪ አምላክ የስወርን

  • @lusisisi7912
    @lusisisi7912 Před 2 lety +1

    ስለውሉም ነገር ፈጣሪ ይክበር
    እናመሠግናለን ከመሸ ቢወንም የነቃውት እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @mulugetagabrielhuit1726
    @mulugetagabrielhuit1726 Před 2 lety +3

    ወንድማች ቃለህይውት ያስማልን

  • @masarrajordan666
    @masarrajordan666 Před 6 měsíci

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ አባታችን የእውነት መናገር ማልችልበት ሂወት ውስጥ ነው የነበርኩ አሁን ግን ደህና ነይ ግን አባን በውስጥ መስመር ለመጠየቅ ሞክሬ ነበር ግን አባታችን ጊዜ ከማጣት ይሁን አላወኩም አልመለሱልይም ❤❤

  • @kadisali1414
    @kadisali1414 Před 2 lety +1

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @mesretgimm3253
    @mesretgimm3253 Před 2 lety +1

    Amen kale hywet yasemaln tru tmhrt nw wendmachen ,eski betam yetchenkubet gudaye selal nw selkhun besetge lamkerh nuber