ወቅታዊ ትምህርትን ’’ ክርስቶስ ጅራፍ አንስትዋል “በመምህር ግርማ ወንድሙ ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ። ሼር ሼር ሼር ሼር ዓለም በተዋህዶ ድምፅ ትጥለቅለቅ።

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 11. 2020
  • የመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ወቅታዊ ትምህርት
    ይደመጥ ይደመጥ ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ #ሼር_ሼር_ሼር_ሼር_ዓለም_በተዋህዶ_ድምፅ_ትጥለቅለቅ። ላልሰሙት አሰሙ ላልነቁ አንቁ! መንፈሳዊነት ይብለጥ! የማዳመጥ ጊዜ ላይ ነን!!!

Komentáře • 555

  • @user-jk4zt1pq5l
    @user-jk4zt1pq5l Před 5 měsíci +2

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛሎት በቤቱ ያፅናልን 🙏🙏🙏🙏🙏 በረከቶት በሁላችን ላይ ይደር አሜን 3🙏🙏🙏❤💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hayfaabdullah4851
    @hayfaabdullah4851 Před 2 lety +9

    አቤቱ ማረን ይቅርም በለን ስለ አባቶቻችን ብለህ ማረን አባ የፈታሪ ስጦታችን አቤቱ መልሠን እንዳንጠፍ አቤት ለኛ ስትል አባታችንን የላክልን አምላክዬ ሆይ ተመሥገን💕💕💕

  • @fg6555
    @fg6555 Před 3 lety +1

    የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን አሜን የአባቶቻችን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል አይለየን አደራ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን ቅዱስ እግዚአብሔር በምህረቱ ብዛት አይለየን አደራ አሜን💒🕯💚💛❤🌾ተመስገን

    • @fg6555
      @fg6555 Před 3 lety

      አሜን አሜን
      አሜን አሜን
      አሜን አሜን
      ተመስገንን

  • @user-su2ho3lj1m
    @user-su2ho3lj1m Před 5 měsíci +1

    አሁን ነቅቻለሁ በስዎ ፀጋ እና በመብራሀን አማላጅነት ለንስሀ ብበቃ ስለቴ ይሁንልኝ🤲🤲🤲🤲🤲

  • @wubetwubshet4138
    @wubetwubshet4138 Před 3 lety +61

    አንደኛ ነኝ ሁሌም የመምህራናት ትምህርት አምልጦኝ አያቅም እመለሳለው

    • @godoliyasegzeabhertalknew1910
      @godoliyasegzeabhertalknew1910 Před 3 lety +1

      Ebakishe ehite selkun tebabrign bechink west new yalhut 😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏

    • @MK-ts7yg
      @MK-ts7yg Před 3 lety

      Ayzosh Geta eyale mn chnk ale lechnketsh Hayal Geta kanchi ga endale ngeriwu bemulu emnet

  • @hailumengesha7845
    @hailumengesha7845 Před 3 lety +23

    አባታችን መልዓከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ፦ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎን አብዝቶ ይባርክ" ዓሜን!!! ዓሜን!!! ዓሜን!!!

    • @tblettgabu5876
      @tblettgabu5876 Před 3 lety

      አባታች መንክራት መምህር ግረማ ወንድሙ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኑሁን አበዝቶ ይባርልን አሜንንንንንን

  • @lamrotte91
    @lamrotte91 Před rokem +1

    አባታችን እድሜና ፀጋዉን ያብዛሎት ያገልግሎት ዘመኖን ያብዛሎት እኔም ከነቤተሰቦቼ ድኜ ለመመስከር ያብቃን

  • @user-fy8mi5gk5r
    @user-fy8mi5gk5r Před 3 lety +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Před 9 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአቢሄር አምላክ በረከቱ ያብዛልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ለኛም ልቦናችን ይመልስልን በጸሎት አስቡኝ አባቴ

  • @cellindemissee6802
    @cellindemissee6802 Před 3 lety

    አባዬ ኑሩልን አዴሜና ጤና ከነቤተሠበሾቹ ይሰጥልኝ ፈጣሪ መደሀኒአለም አባቴ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @fg6555
    @fg6555 Před 3 lety +1

    እኝአ ሳናስበው ያሰበን የአባቶቻችን አምላክ የሐዋርያት አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ፈጥሮ የማጥለን የቅዱሳን አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን የህይወት ቃአል ያሰማልን አባታችን አሜን💚💛❤🌾 የአባትነት ፊቅሩ ያለየን የእናትነት ምልጃ ያራቀን የመስቀሉ ሠላም ያበዛልን የቅዱሳን መላእክት ተራዳይነት የደገፈን የቅድስት ቤተክርስቲያን አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን መምህራችን አሜን በደልን በምህረት የምጎበኝ የተመሰገነ ይሁን አሜን💚💛❤🌾ተመስገን ተመስገን

  • @user-ml3mj8gp6f
    @user-ml3mj8gp6f Před 3 lety +55

    እኳን ለአባታችን ለአቡነ ገብረ መፈስ ቅዱስ ወረሀዊ በአል አደረሰን አደረሳችሁ ያቡነ ገብረ መፈስ ቅዱስ እረድኤታቸው በረከታቸው አይለየን ሀገራችንን ሠላም ያድርጉልን 👏👏አባታችን እኳን ደህና መጡልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ አብዝቶ ያድልልን ክፉ አይካዎት ፈጣሪ ሰሚውን ጆሮ አሥተዋዩን ልቦና ያድለን የመሥማት ብቻ ሳይሆን የተግባር ሰው ያድርግን የድግል ማርያም ልጅ 😭የሠማንውን በየልቦናችን ያሣድርብን 😭😭አሞኛል ከፉቶኛል በፀሎታችሁ አሥቡኝ እህተ ጊወርጊሥ እያላችሁ በሰው ሀገር እዳልቀር😭😭 ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን👏

    • @user-vi3tv4nt5t
      @user-vi3tv4nt5t Před 3 lety +1

      አይዞሽ ውዴ እኔም ያንች ቢጤ ነኝ በስደት ላይ እና የአባታችንን መስቀል በስልክሽ ላይ ዳብሰሽ ከሚያሚሽ ላይ አድርጊ ያኔ ምልክት ታያለሽ

    • @abeerabeer-qj6qh
      @abeerabeer-qj6qh Před rokem

      Ameen Ameen Ameen

  • @user-mt9fx6yz7n
    @user-mt9fx6yz7n Před 4 měsíci

    ኣቤቱ ማረን ጌታዬ ወደ መንገድህ ምራን ለንሰሓ ኣብቃን ....ክቡር ኣባታችን ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛሎት መድሃኒ ዓለም 🙏🙏🙏🤲🤲🤲❤❤❤ፀጋ በረከቶት ይድረሰን🤲🤲🤲

  • @HabeshaMusics231
    @HabeshaMusics231 Před 9 měsíci +1

    እኚ አባት የእኔ ህይወት በቀና መልኩ በቅዱስ ሚካኤል ጥበቃ ስር እንዲሆን እኔን በፀሎት ያበረቱኝ ጠላቶቼ እስኪገርማቸው መተ ናዳ ቢያወርዱብኝም ሁሉም ሰይፍ አየሁት እንጂ ምንም አልሆንኩም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቸው ፀጋውን ያብዛሎ እድሜና ረከቶ አይለቅ አመሰግናለሀ🙏 እግዚአብሔር ይስጦት።

  • @user-dk2qr6wz7r
    @user-dk2qr6wz7r Před 10 měsíci +3

    ቃለህይወት.ያሠማልን.በእድሜ.በፀጋ.ያኑርልን🙏

  • @baebeamenamenamenzmaermalk2729

    አባታችን የአገልግሉት ዘመኖት ይባረክ ፀጋውን የአብዛሉት እድሜ ጤና ይሰጦት

  • @betebaye8747
    @betebaye8747 Před 3 lety

    የእመቤታችን የድግል ማርያም ልጅ ልኡል እግዛብሄር ሠላሙን ያብዛልወት ያገልግሎት ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን ወለተ ሰንበት ብለዉ በፀሎት ያስቡኝ አሜን

  • @user-tu3jo8xu8c
    @user-tu3jo8xu8c Před 3 lety

    በውነትአባታችንእድሜእናጤናይሰጥዎት
    በእውነትእኝ።ሰውሰንባልማሰተዎሉንይሰጠንአሜን
    🙏🙏🙏

  • @user-uw7em7vp9h
    @user-uw7em7vp9h Před 4 měsíci

    አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን💚💛❤🙏

  • @askaaladejene4747
    @askaaladejene4747 Před 3 lety +1

    Amen Amen Amen 🤲🤲🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 Před 3 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በፀሎትዎ ይደግፉን አባታችን እድሜ ይስጥልን አምላካችን

  • @user-jb7lh2co9t
    @user-jb7lh2co9t Před 3 lety

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን 😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @danielsolomon1079
    @danielsolomon1079 Před 3 lety

    አባታችን በጸሎታቹ ኣስቡኝ ወልደ ዳንኤል

  • @user-gn6rh9wi5h
    @user-gn6rh9wi5h Před 3 lety

    አሜን {፫}ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @amtube1320
    @amtube1320 Před 3 lety +1

    አሜን (3)❤❤❤❤❤

  • @solomonhaileselasenebromne297

    የአባታችን በረክት ይደርብን❤

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před rokem

    ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችነ

  • @user-lz5rq3ub5g
    @user-lz5rq3ub5g Před 3 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን

  • @izaanakizaanak9104
    @izaanakizaanak9104 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን🙏👏🙏🙏🙏👏⛪⛪⛪

  • @lalalala6501
    @lalalala6501 Před 3 lety +2

    አባታችን አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን
    💚💛❤️💚💛❤️

  • @user-fq7of6rw7n
    @user-fq7of6rw7n Před 3 lety

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን
    አቤቱ ማረን ይቅር በለን
    አቤቱ ማረን ይቅር በለን
    አቤቱ እንደ በደላችን አይሁንእንደቸርነትህ

  • @user-ge6ol5xt5w
    @user-ge6ol5xt5w Před 18 hodinami

    ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜዎትን ያርዝምልን ጠላቶትን የእግሮት መረገጫ ያድርግልን

  • @Kb92838
    @Kb92838 Před 10 dny

    ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @habilenebebe8178
    @habilenebebe8178 Před 3 lety +1

    አንካንም ከአገረ ወጣው ይሄንን አውነት አልአገይም ነበር እረጅም እድሜ አባቴ

  • @aynalemmengestue3354
    @aynalemmengestue3354 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሂወትን ያስማለን ፀጋውን ያብዛላችሁ የእውነት

  • @hannahemmanuel4112
    @hannahemmanuel4112 Před 3 lety

    አሜን አባታችን እድሜ እናጤና ይስጦት🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @amesister3776
    @amesister3776 Před 3 lety +2

    እዉነት ነው ደንዘዝናል ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @kokobe1457
    @kokobe1457 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ፀሎትዎ በረከትዎ ይደርብን ጤና ከእድሜ ጋር ይሰጥዎ አሜን

  • @Angel-rg3xn
    @Angel-rg3xn Před rokem

    አባ የኔ አባት እረዥም እድሜ ከሙሉ ጤና ይስጥልን መዳሀንያለም ኑሩልን ያገልግሎት ዘበኖት ይባርክ ፈጣሪ

  • @selamgude8129
    @selamgude8129 Před 3 lety

    Amen Amen Amen 🙏

  • @dehabandemariam37
    @dehabandemariam37 Před 3 lety

    Amen Amen Amen

  • @loveemebat7866
    @loveemebat7866 Před 3 lety

    አባታችን በጸሎቶት
    አሰቡን ወለተእየሱሰ

  • @user-cf8fo8li4b
    @user-cf8fo8li4b Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @genetkebede3396
    @genetkebede3396 Před 3 lety +2

    ስላም እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን
    ጌታ ሆይ ይቅር በልን ሀገራችን ስላም አደርግልን በእድሜ በፀጋ ኑሮልንንን

  • @hannadesta382
    @hannadesta382 Před 3 lety

    የእግዚአብሔር ልዩ ስጦታችን ነዎት እሱ ያቆይልን

  • @hanataddesse1503
    @hanataddesse1503 Před 10 měsíci

    ❤❤❤እግዚያብሄር ያበርታልን እድሜዎት ይርዘምልን ቡራኬዎት ይድረሠን አባታችን

  • @gigigtdik.werede3356
    @gigigtdik.werede3356 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህውትን ይስማልን

  • @user-zi4cb1ty5e
    @user-zi4cb1ty5e Před 3 lety +36

    አቤቱ ማርን ይቅር በለን😭😭
    አቤቱ ማርን ይቅር በለን😭😭
    አቤቱ ማርን ይቅር በለን😭😭
    አባታችን ቦራኪዎትን ይድርስን እርጅም እድሜ ከጤናዎት ጋር ይስጡት ጊታ መድሀኒያለም ስሚ ልቦና ይክፍትልን ኤፍታህ ይበለን Amen(3)😭😭😭😭😭😭

  • @mantegeboshbaddo9666
    @mantegeboshbaddo9666 Před 2 lety

    Amen amen 🙏

  • @chemerutemsgen4219
    @chemerutemsgen4219 Před 3 lety

    አባቴ እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን

  • @user-wr1pm1nh7h
    @user-wr1pm1nh7h Před měsícem +1

    Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @besthuawei414
    @besthuawei414 Před 3 lety +14

    የኛ ልዩ አባት እንቁአችን መላከ መንክራት ቃለሕይወት ያሠማልን በረከትዎ ይደርብን🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @helenmamuyamamuya7075
    @helenmamuyamamuya7075 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን አባታችን።ቃልህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በረከታችሁ ይድርሰኝ አባቴ

  • @user-jw6yf5pw9e
    @user-jw6yf5pw9e Před 3 lety

    አሜንአበታችፋጣርእጣብቆትአሜን

  • @Meharisaba91
    @Meharisaba91 Před 3 lety

    Amen Amen Amen 🙏 🙏🙏

  • @asefaberhanu1497
    @asefaberhanu1497 Před 2 lety

    አባታችን፡እግዚአብሔር፡እድሜና፡ፀጋውን፡ያብዛሎት

  • @yemanesolomon5286
    @yemanesolomon5286 Před 3 lety +1

    Amen amen gezebar yatebakachu Ab rajam dameya yasetachu !!!!!!!!! Gezaber arsu yemagenabetan kan kareba yaderagelan ab!!!!!!!

  • @user-ws5lj7il9h
    @user-ws5lj7il9h Před 3 lety

    አባቴ የእርሶን ትምርት ስሰማ ፈፅሞ ሰላም ይሰማኛል እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን እኛንም ልቦና ይስጠን🙏🙏🙏

  • @mabrasisay129
    @mabrasisay129 Před 3 lety

    አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን እርሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-wh2yc7sm8z
    @user-wh2yc7sm8z Před 3 lety

    ቃለ ህወሃት ያሰማልን አባታችን በረከቶ ይደርብን አሜን ፫🤲

  • @user-sd2wb3ur5l
    @user-sd2wb3ur5l Před 3 lety

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ማስተዋልን ያድለን

  • @user-hl2ck4er9h
    @user-hl2ck4er9h Před 3 lety +7

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን አሜን አሜን አባ ቃል ህይወት
    ያሰማልን ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን!!!!

  • @destaarban4734
    @destaarban4734 Před 3 lety

    Amen amen amen 🙏🙏🇪🇹🙏

  • @weseneethiopia8720
    @weseneethiopia8720 Před 3 lety +1

    Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir yagalgalot zamanhn gazaber yarzamaw yadangal mariyam lijii yiixabqot

  • @amad3142
    @amad3142 Před 3 lety

    ቃልህይወት፡ያሰማልን፡አባታችን

  • @mhlatdsaleyewrekwalgappytu7658

    አባታችን እድሜና ጤና ስጠወት እንወደወት አለን ይኑሩልን አባ በፀሎተወ ያስቡኝ ወለተ ሚካየል በለው

  • @classiphone5329
    @classiphone5329 Před 3 lety

    Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen Abatachin Egziyabehr yitabekelen Abatachin 💚 💚 💚

  • @user-sy4pl7fp6s
    @user-sy4pl7fp6s Před 3 lety

    እመ አምላክ እመ ብዙሀን እመ ብርሃን
    የጌታ እናት የፍቅር እናት የሰላም እናት
    እሷ በሂወታችን ብስራችን በመውጣት መግባታችን ሁሉ ከሁላችን ጋር ትሁን
    የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችንና መድሃኒታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ
    አማኑኤል ምህረቱን ያብዛልን እንደቸርነቱ እንጂ እንደ ስራችን አይሁንብን ፈጣሪዬ በቀጥተኛይቱ መንገድ እንድንጓዝ እርዳን አቤቱ የሆነብንን አስብ እንባችንን አብፍ በንሰሀ በቤትህ እንድንመላለስ እርዳን 🙏🙏🙏

  • @user-bf7rc6lp1d
    @user-bf7rc6lp1d Před 3 lety

    አባታችንን እድሜ ረዥም ያርግልን

  • @makdsekebruysefa6915
    @makdsekebruysefa6915 Před 3 lety

    Amen amen amen qale hiwat yasemalen abat

  • @user-so6xj2us7d
    @user-so6xj2us7d Před 3 lety +5

    አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት የርሶ ትምህርት በከንቱ አልቀረም በሽታችንን እስከ መዳኒቱ ነው ያሳወቁን

  • @selamhagere1579
    @selamhagere1579 Před 3 lety +28

    አባታችን በረከቶት ይድረስብን።
    በፀሎቶት ያስቡኝ ወለተ ስላሴ ነኝ 🙏

    • @user-wi8qf2cj9o
      @user-wi8qf2cj9o Před 3 lety

      እግዚአብሔር ያስብሽ

    • @kallyphil4718
      @kallyphil4718 Před 2 lety

      @@user-wi8qf2cj9o
      You are on the right way ...keep practicing the teaching of memehere girma wondemu then you will become king or Quinn to your life and your children's life...

  • @user-jw5jk1rp3m
    @user-jw5jk1rp3m Před 3 lety

    Amen Amen Amen Kale hiwet yasemalin abatachin

  • @waledysesay6168
    @waledysesay6168 Před 3 lety

    አባታችን እርጅም እድሜና ጤና

  • @sraself7813
    @sraself7813 Před 3 lety

    Amen amen amen 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🌾🌾🌾👏👏👏

  • @abaynshabaynsh4222
    @abaynshabaynsh4222 Před 2 lety

    ቃለሕይወትን ያሰማዊት ፀጋዉን ያብዛሎትአባታችን

  • @kidanetekle5831
    @kidanetekle5831 Před 6 měsíci

    Amen Amen Amen Abetate Keber yesetelene

  • @zawudanshwarkinehzd1963

    የኔ አባት፡መዳኒያለም፡እድሜና፡ይስጦት፡የኔአባት፡ፀጋ በረከቶት ይደረብን

  • @AaAa-yy3xk
    @AaAa-yy3xk Před 3 lety +5

    አቤቱ የሰራዊት ጌታ ሆይ ማርን ይቅር በለን(3)
    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před 2 lety

    እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን 😭🙏🏿

  • @Tt-rk8oy
    @Tt-rk8oy Před 3 lety

    አባታችን እኔ ፈጣሪዬን ያወኩት በእርሶ ትምህርት እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @ethiopia1dhe415
    @ethiopia1dhe415 Před 3 lety

    አባታችን እድሜ እና ጤና እግዚአብሔር ያድልልን

  • @boots9615
    @boots9615 Před 3 lety

    አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-hv8wu4mv2k
    @user-hv8wu4mv2k Před 11 měsíci

    AMEN AMEN AMEN ❤❤❤❤❤❤❤

  • @letihuawei3936
    @letihuawei3936 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜንንን

  • @lamrotte91
    @lamrotte91 Před rokem

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @user-sh6zn2zf8g
    @user-sh6zn2zf8g Před rokem

    ያኔ አባቴ በፀሎት አስበኝ ወለተ ማርያም ቢተሰቦች ንም አሳባቸው መሳለም ናቸወ አባቴ

  • @user-lm2fn7xd4c
    @user-lm2fn7xd4c Před 3 lety +2

    አባቴ ስላሴዎች ይጠብቆት🙏🏽🙏🏽🙏🏽 ኑሩልኝ በረከቶ ይድረሰን🙏🏽 እሴተ ማርያምን በፀሎቶ አስብዋት 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @tigestalamayehu1243
    @tigestalamayehu1243 Před 3 lety

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @tigabudessye1904
    @tigabudessye1904 Před 3 lety +16

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን እግዚአብሔር ሆይ ይህንን የሰቆቃ ዘመን አሻግረህ መልካሙን ዘመን አምጣልን አሜን አሜን አሜን

  • @hirutzemene6363
    @hirutzemene6363 Před 3 lety

    አባቴ ከምንም በላይ ስለ አለማችን ስለ ሀገራችን ኢትዮጵያ ጸልዩልን መሪያችንም ትክክለኛ እምነት እንዲኖረዉ ልዑል አምላካችን የድንግል ማርያም ልጅ ማስተዋያ ልቦና እንዲሰጠው ጸልዬላቸው ከምንም በላይ እምነት ወሳኙ ነገር ነውና ።።።።።
    አቤቱ ማረን ይቅር በለን ስለ እናትህ ብለህ ከጥፋት አድነን 😭😭😭😭
    አቤቱ ማረን ይቅር በለን ስለእናትህ ብለህ ከጥፋት አድነን 😭😭😭😭
    አቤቱ ማረን ይቅር በለን ስለእናትህ ብለህ ከጥፋት አድነን 😭😭😭😭

  • @ogubuuhgug6786
    @ogubuuhgug6786 Před 3 lety +9

    አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን አይነ ልቦናችን ይክፈትልን ሀገራችን ኢትዮጵያ ስላም አድርግልን አሜን አሜን አሜን

  • @misrakasmare136
    @misrakasmare136 Před 3 lety

    ክብር ለአባታችን ይሁን፡፡

  • @user-ge6ol5xt5w
    @user-ge6ol5xt5w Před 4 měsíci

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን አባዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @user-zj5zn1wv8c
    @user-zj5zn1wv8c Před 3 lety +2

    አባ በረከቶት ይድረሰን እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ልዑል እግዚአብሔር አባ በፀሎት ያስቡኝ ወለተ ብርሃን🙏

  • @buzenigatu5336
    @buzenigatu5336 Před 3 lety

    እድሜ ከሙሉ ጤናጋር ይስጥልን አባታችን

  • @wesenlema5937
    @wesenlema5937 Před 3 lety

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @nagatwalde7609
    @nagatwalde7609 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃልህይት ያሠማልን ፈጣሪ እድሜትን ያዝምልን

  • @sinamenigpstu7259
    @sinamenigpstu7259 Před 3 lety

    Abatachin ENKAN dena metulng yene abati LIUL egzabeher bertati tinkare abezito yistutii.❤❤❤🙏🙏🙏💒💒💒