በያመቱ ሰው የሚበሉ የወንዝ ውስጥ ክፉ መናፍስቶች 127 || አይነ ጥላ እና 666 ሉሲፈር ፈውስና ትምህርት | Komos Aba Samuel Tesema
Vložit
- čas přidán 7. 03. 2024
- ላልሰሙት አሰሙ ሼር አድርጉት የእግዚሃብኤርን ስራ ለአለም ይድራስ ትውልድ ይዳን መንፈሳዊነት ይብለጥ subescribe now
memeher girma, memeher girma, memeher girma wondimu, aba samuel, memeher girma, mamir girma, mazemure ortodox, komos aba samuel tesema, aba samuel tesema, አባ ሳሙኤል, ቆሞስ አባ ሳሙኤል ተሰማ, memher tesfaye , memher tesfaye abera, kesis henok, memher henok haile, kesis henok weldemariam, memeher aba samuel, memeher samuel tesema,memher zebene lemma,aba gebrekidan, aba gebrekidan girma, memeher banteyehun baye, banteyehun baye, ባንተይሁን ባዬ, መምህር ባንተይሁን ባዬ,መምህር ግርማ, መምህር ግርማ ወድሙ, መምህር ተስፋዬ, ቀሲስ ኤኖክ, memeher girma, memeher girma wondimu, aba samuel, mamir girma, mazemure ortodox, komos aba samuel tesema, አባ ሳሙኤል, ቆሞስ አባ ሳሙኤል ተሰማ, memher tesfaye abera, kesis henok welde mariam, memeher aba samuel,memeher samuel tesema,aba gebrekidan girma,banteyehun baye,kesis henok,kesis henok tefera - Krátké a kreslené filmy
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አቤቱ ፈጣሪየ ቁመን እይሄድን ስንቱን ተሸክመን ነው ያለነው እባክህ ማረን ከነሀጤታችን እድናሞት እርዳን ማረን
አባቴእድሜከጤናጋርይስጥልኝኝ❤❤❤
Igzio KRSTOS maren kufu atadayen ibakh sle kalkidanh Amen
ኣይይ የኛ ሂወት😢😢😢እንደ እንሽሪረት ሆንንንን የኩፉ መንፈስ መጫወቻ ሆንንን 😢😢ኣባታችን ዒድመን ጢዒናንንን ይስጣቸው🙏❤🙏
የኔ አባት እድሜ ጤና ይስጥልን አባየ😢👏👏👏👏
አባታችንቃለህይወትያሰማልንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤
አባታችን እድሜና ይስጥልን
ጌታ ሆይ ይሄን እርኩስ መንፈስ አይነጥላ ከላዬ ላይ ንቀልልኝ 😢😢😢🙏
❤❤❤❤🎉🎉🎉ቃለ ህይወት ይስማልን
አባታችን በረከቶ ይደርብን
አባየ እድሜናጤና ይስጥልን❤❤❤
አባቴ እድሜ ከሙሉ ጤናጋር ይስጥልን
😢😢😢🤲🤲🤲
አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት ኑሩልን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት።
አሜን አሜን አሜን
አባታችን እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን
አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጦት🙏🙏🙏
ሰለሁም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ የአገልግሎት ዘመኖን ይብዛልን❤❤
አባታችን ከእኔ እድሜ ቀንሶ የርሶ ይስጥልኝ የእነሱም የደረሰ የእኛም ይደርስልን በፀሎታቸው አስብኝ ወለተ ስላሴ
እባታችን እድሜን ጤናይስጦት ኑሩልን10000000እመት🙏🙏🙏
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
60
aba erejim edime yesitoti
አባቴ የአገልግሎት ዘመኖን ይብዛልን
የኔ አባት እረጅም እድሜ ይስጦት
አባታችን ራጅም እደሜ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💞💞💞💞💞💞💞💞💞😍😍😍😍
እድሜና ጤና ያድልዎት አባታችን
እግዚአብሔር ሆይ አተው ከሥራታችን ፍታን ህዝቡ በሙሉ ተይዟል😢😢😢
ይመስገን ፈጣሪ
እግዚአብሄር ይማረን አባታችንወላድት አምላክ አትለዬዎት
ቅዱስ ሚካሄል እኔንም ለዚ ያበቃኝ እመኛለው በሰው አገር በጣም ታማሜለው ወንድሜ እንኳንም እግዚአብሄር ማረክ እልልልልል
ላንተ የደረሰ እግዚአቢሄር አምላክ ለኛንም ይድረሰልን ላአባታችን ረጅም ዕድሜና በጤና አብዝቶ ይስጥልን አባ ይፍቱኝ
እድሜና ጤና ይስጥልኝ የእኔ አባት
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኑን ይባርክልን
Yewnte metadele naw aba sigwene yabzalote
ግን ለምንንድነው 1ሚሊዮን የማናስገባችው ሼር እናድርግ ኦሮክቶዶክስ
አባታችን እድሜ ይስጦት❤❤❤🙏🙏🙏🤲🤲🤲❤❤❤
እንደው ከስደት መልሺኝ እናቴ ማርያም በሰላም እደጅሽን ልርገጥ 😭😭😭😭🤲🤲
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
♥️ Egzeabehare yemasgan!!♥️man enda Egzeabehare!♥️basalot asebune sela Egzeabehare belew🥰
አባ፡በፀሎቶት፡ያስቡኝ፡
ገብረአብ፡
እድሜ፡ከጤናጋር፡ይስጦት፡አባቴ፡ፀጋዉን፡ያብዛሎት፡
እነዝሕን አባት ስወዳቸው፣አባዬ ቅዱስ ሚካኤል ቢረዳኝ፣ሔጄ በረከት በተቀበልኩ
አባቴ፡ስወዶት፡ኑሩልን።
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
አበቴ እግዚአብሔር ይጠብቆት እመብርሀን ድንግል ማርያም ከልጆ ከወዳጆ ጋር በድሜ በፀጋ ትጠብቆት የኔ የአምላክ ስጦታ በረከቶት ይደርብን
Abatachin bedime betega yanurlen fetariy .egzabher temesgen melkam abatochin slesetehen .amen amen amen
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ጅማ ልመጡልን ነው እግዚአብሔር ከፈቃደ
😢😢😢😢እዝጎእኔላይያለሽአይነጥላቀንሽንጠብቂ😢😢ፈጣሪየሆይለኔምድረስልኝ😢😢
Abaa indeminot adirashawon lakulign sew tamobign new adera
Adama
አባ እድሜዎን ያርዝምልን እግዚአብሔር አምላክ
አባታችን እንኳን ደና መጡ አምላክ ይጠብቆት
Tsega yabezalot
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
አባቴ የአልግሎት ዘመኖን ይብዛልን
Amen yene abat 1000 amet nuruln ❤
Abatachin betselotachu asbugn tsedale mariyam belachu geta hoy temesgen abatachin lastan
Abatachein tagawouin yabzalot barketowo yedarbein 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት🎉🎉
አሜን አሜን አሜን ቃል አይወት ያሰማልን 🙏
E/r ysth
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
አሜን
AMEEN AMEEN AMEEN💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤
አባታችንእድሜይሰጠዉት
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን።
ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤❤❤
yet new baa maryemi🙏🙏🙏
ከናዝሬት ቆቃ ቅዱስሚካኤል
አባታችን እድሜና ጤና ይሰጦት መቼ ሜመቼ ነዉ አዳማ ሚገኙት ከይቅርታ ጋራ
Botawe yet nw
በረከትዋ ይድረሰኝ አባቴ ❤❤❤
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
ከሚድኖት ጋር አድነኝ😢😢😢
እድሚ ይስጦት❤❤❤
እድሜ ይስጥልን ላባታችን
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
Ameeeen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክበእናንተ ላይ አድሮኢማረንእናንተ ባትኖር ኑሮይሄን ወጣቱ የት ነበርእግዚአብሔር አምላክ እንደናንተ አይነቱን ያብዛልንሀገራችንንሰላም ያድርግልን💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
Aba meche new weyn amba yemigegnut
Ename bayeintelay eskayalewo batelot yasebuge walatay madein
ኣባታችንን ረጅም የኣገልግሎት ጊዜን ይስጥልን ግን በዚህ የፈውስ ኣግልግሎት ላይ የሚስጠው ማ ብራሪያና ገለፃ በስተመጨረሻ ቢሆን ፈውሱን በርከት ማድረግ በዚች ቀን ብዙ የተፈወሱ ብቻ ሳይሆን ቤተሰባቸውን ጭምር ስለሆነ የቡዳውን የዛሩን የ ስይጣኑን ኣይነትና ባህርይ በስተመጨረሻ ይሁን ትምህርቱ እባክዋ ስውም በጥሞና ያዳምጣል ኣሁን ፈውስና ትምህርት የተፈዋሹን ቁጥር ያንሳል ማንስ ክልብ ያዳምጥል ??? ብጭሩ እባክዎ ፈውስ ይብዛ ትምህርቱ በስትመጨ ረሻ ጠቅለል ኣድርጎ ቢሰጥ እፎይ ብሎ የሚያድር የተፈታና ቤተስቡ ይብዛ ከኣክብሮት ጋር
Kidesi mekale ladguu yedrsen bateshote asebung basedat ba zare manfis sikayi lay neg walta samyati
❤❤❤
እባኮትን አባቴ እንዲጸልዩልኝ እፈልጋለሁ ስደውልሎት አንሱልኝ????
ቁጥር እንዴት ማግኘት ይቻላል የአባታችን
Aba.gin
Yetenew.yemiggnit
Be Adama
😮
✝️✝️☝️😭😭😭😭💟💟💟💟
እረሰዎጋረሰደዉልማዉራትአልችልኩም
ረ
የሰዎች ፊት ለምን አይሸፈንም ማህበራዊ ህይወታቸው ላይ ሌላ ችግር እንዳያመጣባቸው
Feligew eko aydelem Endezi yehonut
ስይጣኑ ያመጣባቸው ይበልጣል ፈውስው ማገኘት መታደል ነው መሸፈን ምን ያስፈልጋል የእግዚአብሄር ገናናት መሀሪሂነቱ የስይጣን ክፉቱ መታወቅ አለበት ህዝብ እዲነቃ❤
እደው ተረት ተረት ይመስላል እንጂ የገጠር ከተማነው ያደኩት የማታ እማር ነብር እና ወንዝ ተሻግሪ ነበር የሚሄደው ቀን ስው ልብስ የሚያጥብበት ነው ሌሌት ስይጣኖች እደስው እየተጫጩ ያጥባሉ 50ሜት ሲቀር እስማቸዋለሁ ግን የሰኔ ጎለጎታ ድርሳነ ገብርኤል ድርሳነ ሚካኤል ድርሳነ ሩፉኤል እደግም ነበር ከኪሴም አለይም እደው ባጭሩ 2አመት ስማር በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ስል እደዋናተኛ ስው ዘለው ሲገቡ ይስማኚ ነበር በእግዚአብሄር ማመን መታመን ከልጂነት እድሜ ጋር ምን ያህል ልበ ሙሉነት እደሚስማ አሁን።ነው የተረዳሁት ክብር ምስጋና ለልእል እግዚአብሄር ለእየሲስ ክርስቶስ ይሁን ግን ለስው ሳወራው ተረተት እዳይመስላችሁ !
አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቆት እድሜና ቤና ይስጦት