ትልቁ አላማዬ ኦርቶዶክስን ማዳከም ነው ልጁን በ 3አመቱ ሳይሰስት ለገዳም ሰጠው እያለ በቁጭት የተሸኘው መንፈስ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • #Subscribe_Share_like_በማድረግ_አገልግሎቱን_ይደግፉ።
    በተለይ በዚህ በዲያቢሎስ ዘመን፤ የቤተ እግዚአብሔር መምህራን ሳይቀሩ ጥላቻን ያስተላልፋሉ፡፡ ስድብ የሚያሰለጥኑ፣ መለያየትን የሚያውጁ፣ ክፋትን የሚያበለጽጉ፣ በቀልን የሚያለማምዱ፣ መካሰስን የሚያስተምሩ፣ ለደግነት ስም የሚሰጡ፣ የሰው ችግር በጭራሽ የማይቸግራቸው፣ ሲሆንም ሰውን መጉዳት ትክክል እንደሆነ የሚያስቡ እልፍ ሰዎች አሉ፡፡ እነዚህን ሰዎች በጣም በሚገርም ሁኔታ መራቅ አስቸጋሪ ይሆንብናል፡፡ ለምንድነው ይሄ፤ ከውስጥ በኩል ያለ የመናፍስት አንድነት ስላለ ነው፡፡ በአምልኮተ እግዚአብሔር ውጊያ የደከመ መንፈስና ምኑም ያልተነካ መንፈስ ሲገናኙ ለክፋት መተባበር ይቸገራሉ፡፡ ነገር ግን፤ ሁለት የማይሰግዱ፣ የማይጸልዩ፣ የማይቀደሱ፣ የአጥፊ መንፈሶችን የጥፋት ስልት የማያውቁ ወገኖች ሲገናኙ፤ መንፈሶቻቸው በጣም በቀላሉ ተደራጅተው ለጥፋት አንድነት ይሰለፋሉ፡፡ በዚህ ጊዜ ሰዎቹ ከነአካቴው ባይተዋወቁ እንኳን ክፉ ነገር ለመፈጸም፣ ለመሳደብ፣ ለማማት፣ በጋራ ለመጥላት፣ በአንድነት ለማጥቃት ይተዋወቃሉ፡፡ እናስተውል፡፡ እንኳን የማይተዋወቁ፥ የሚተዋወቁም ሰዎች አንድ ላይ ደግ ለማድረግ የሚችገሩ ሆነው፤ ለማጥፋት ግን በቀላሉ የሚተጋገዙት ውስጥ ካሉት የመናፍስት ሕብረት ጋር በተያያዘ ምክንያት ነው፡፡ በመሆኑም፤ በተቻለ አቅም ይህንን የመናፍስት አንድነት ለመስበርና በምትኩ የመንፈስ ቅዱስ አንድነትን ለማምጣት፤ መናፍስትን ዘወትር በማድከም ልምምድ ውስጥ እየተገኙ፤ ስለ ፍቅር ቦታ የሚሰጡ ሰዎችን የሕይወት አርአያ በማድረግ ኑሮን በቀና መስመር ላይ ለማሳረፍ ጉልበት ማውጣት ያስፈልጋል፡፡

Komentáře • 845

  • @addistamiru7825
    @addistamiru7825 Před 3 lety +141

    ዲያቆን እኔ ከምንም በላይ እንድታውቅ የምፈልገው ተሳዳቢውን ሳይሆን ስድብ የማን እንደሆነ ነው፡፡ በቃ! ይሄ ደግሞ ይጠፋሃል ብዬ አይደለም፡፡ ጠንቋይ ብለው የሚሳደቡት ከቶውኑ የእግዚአብሄርን ሃይልና ስልጣን የማያውቁ ናቸው፡፡ እንዴት ክፉ መንፈስ የእየሱስ ክርስቶስ ስጋ ደሙ በሚፈተትበት ቤተመቅደስ ውስጥ ሊሰለጥን ይችላልʔ እስቲ ይንገሩን ከኦሪት ዘፍጥረት እስከ የዮሐንስ ራዕይ ድረስ ጠንቋይና ክፉ መንፈስ በእግዚአብሄር ቤተ መቅደስ ውስጥ ሆኖ ስገዱ፣ፀልዩ፣መፅውቱ፣ፁሙ፣ ስጋ ወደሙን ተቀበሉ፣ ለተቸገረ እርዱ፣ ክፉውኑ በክፉ አትመልሱ፣ በሐይማኖት ጎልምሱ፣ ሁል ጊዜ ለእግዚአብሄር የተመረጣችሁና የተቀደሳችሁ ሆናችሁ ተዘጋጅታችሁ እግዚአብሄርን ጠብቁ ፣በዘመናችሁ ሁሉ የሰማይና የምድር ንጉስ የሆነውን እግዚአብሄር ብቻ አምልኩ፣ አስራት በኩራት አውጡ ብሎ ሲሰብክ ሲያስተምር እንደነበርʔ ምን አይነት ንቀት ለቤተ መቅደሱ ቢኖራቸው ነውʔ በእርግጥ ሚስጥራቸው ክፉ ስራቸው እግዚአብሄር በመረጠው በአገልጋዩ በባሪያው በአባታችን ስለሚያጋልጥባቸው ነው፡፡ አይፈረድባቸውም የዲያቢሎስ የግብር ልጆች ናቸው፡፡ ከምንም በላይ እኔ ግርምምምም የሚለኝ ወንጌል እናውቃለን የሚሉ ሁሉ በእግዚአብሄር ስም ክፉውን መንፈስ አስወጡ ወዘተ እያሉ እያጣቀሱ ያስተምራሉ ይናገራሉ፡፡ ነገር ግን ይህን ዕውነት ደግሞ በአይናቸው ሲያዩ በመንፈስ ቅዱስ ዕይታ በመመርመር ማመን ሲገባቸው ጠንቋይ በማለት ስም ይሰጣሉ፡፡ ይህ እኮ ክህደት ነው፡፡ የእግዚአብሄርን ስራ ያለማመን እግዚአብሄርን መካድ ነው፡፡ ወንጌላችን ከፍሬያቸው ታውቋችኃላችሁ ይላል፡፡ የአባን ስራ ከፍሬያቸው ማየት ይቻል ነበር ግን ተሳዳቢዎቹ ማየት አልቻሉም፡፡ አንዳንዴ ለብቻዬ እስቃለሁ ‹‹ የመላከ መንክራት ግርማ ወንድሙ የመንፈስ ፍሬዎች›› እንዴት ይባላል በማለት የቤተ መቅደሱ አዋቂ ነኝ የሚሉ የስጋ ትልቆች በሚዲያ ሲሞግቱ ተመልክቼ ለካ ዛሬም ፈሪሳዊያንና ሰዱቃዊያ አሉ ብዬ ተገረምኩ፡፡ ቆይ እስቲ የምን ፍሬዎች ይባሉ ታድያʔ አቃቂር አውጪዎች አሰናካዮች ብቻ መቅደሱን ከበው አላስገባ አሉን እኮ፡፡ ይብላኝ ለእነርሱ እኛስ እርሳቸውን በመስማታችን ተጠቀምን ከአምላካችን ታረቅን በይቅርታና በንሰሃ ወደ ህይወት መንገድ ተመለስን ጠላታችንን በስግደትና በፆም ፀሎት፣ በስጋ ወደሙ ለበለብነው ጠበጠብነው ገና አምላካችን ጥንተ ጠላታችንን በእሳት ሰንሰለቱ ጠፍሮ ከህይወታችን ነቅሎ ወደ ጥልቁ በርባኖስ ይሰደዋል፡፡ ወነድሜ እግዚአብሄር አባታችንን በዕድሜ በጤና ይጠብቅል!!! አንተም በርታ የቅዱስ ልጅ ቅዱስ ነው፡፡ ጠላትም ይቃጠል እኛም ከአምላካችን ጋር ጉዜ ወደ ጎሎጎታ….

  • @hiwithiwit5652
    @hiwithiwit5652 Před 3 lety +283

    አቤት ጥንካሬ የእውነት የዚህን አብት ጥንካሬ ወደ ሁላችን ይላክልን እኛም ተበልተን ልጆቻችንንም አስበላናቸው እግዚአብሔር ሆይ ከስደት መልሰኝ ለሀገሬ አብቃኝ አቤቱ

  • @user-ef2ko2xd9r
    @user-ef2ko2xd9r Před 3 lety +224

    አምላኬ ሆይ በሰላም ከስደት መልሰህ በአባ እጂ ለመፈወስ አብቃኝ አሜን

  • @zedmamyu9027
    @zedmamyu9027 Před 3 lety +68

    ከእኔ ከመሀይሟ እድሜ ቀንሶ ይስጥዎትአባታችን የብዙ ሰዉ የመዳን ምክነያት ኖዎት🙏

    • @user-st8ki8vt4x
      @user-st8ki8vt4x Před 3 lety

      አባታችን እድሜዎትን ያርዝምለዎት ሀይሉን ይስጠዎት በረከትዎት በኛም በቤተሰቦቻችንም ይደር ክብር ምስጋና ይግባወት አባት

  • @makdsm8979
    @makdsm8979 Před 3 lety +59

    አንተ ሰውዬ እግዚአብሔር እጥፍ ድርብ አድርጎ ይባርክህ ለብዙ ሰው ምሳሌ የምትሆን ጀግና ነህ ልጅክንም እግዚአብሔር እንደልብህ መሻት ያድርግልህ አሜን

  • @user-ky3cz6iz2y
    @user-ky3cz6iz2y Před 3 lety +113

    ኣቤቱ ኣምላኬ ከሰደት መልሰህ በኣባ አጀ ለመፈወሰ ኣብቀኝ እመቤቴ ከሰደት ለመመለሰ ኣማልጅን ብቃል ኪዳንሸ ኣባቴ በረክተችን ይድርብኝ ዕድመ ና ጤና ይሰጥህ 👏👏👏😢

    • @werkekabaw3585
      @werkekabaw3585 Před 3 lety +3

      አሜን አሜን አሜን ሁላችንም ያብቃን

    • @moodtef6575
      @moodtef6575 Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @amenkui5558
    @amenkui5558 Před 3 lety +64

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ከሠንሠለቱ ፍታኝ ከርኩስ መንፈስ መጠመድ አድነኝ አንተው ፍታኝ አድነኝ አምላኬ

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp Před 3 lety +67

    እንኳን አደረሰን 27 ለቸሩመድሃኒያለም 🙏

  • @sarchsdetegnawa768
    @sarchsdetegnawa768 Před 3 lety +43

    ወይ አፌ ቁረርጥ ይበል እደቂርቆስ እምነትህን ያብዛልህ የኔውድ በማርያም እስቲ ልጅ ያላችሁ እደዚህ በጥሩ መንፈስ አሳድጉአቸው ትዳርም ያላችሁ የዘር ፍሬ ቢሰጣችሁ ልጆቻችሁን አፋቸውን በክርስቶስ ቃል አስፈቱአቸው

    • @kahsafitsum5258
      @kahsafitsum5258 Před 3 lety

      እውነተ ነው

    • @Yenantwtube.
      @Yenantwtube. Před 3 lety

      አውነት ነው ይሄ እራሱ አንድ መመረጥ ነው !!!!

    • @user-zu7kh6lp1p
      @user-zu7kh6lp1p Před 3 lety +4

      አልቻልኩም መፍቅር አለቀስኩ እዬ ክርስቲያን ነኝ እናታች ቅድስት እየሉጣ እስከነ ልጇ ታማልደን

    • @user-kg5xs9qy6m
      @user-kg5xs9qy6m Před 3 lety

      እዉነት ነዉ ኣምላካችን ሆይ። ስደት ይበቃል በረከት ኣባ ለማካፈል ኣብቅኛ

    • @user-gm3kz4ii8u
      @user-gm3kz4ii8u Před 3 lety

      እውነት ነው

  • @gezahegndershaye7173
    @gezahegndershaye7173 Před 3 lety +63

    በዚዘመን ልጅን ለእግዚአብሔር መስጠት ብቻም አይደለም የልጁን ልደት የሚያከብረው የክርስትና ቀኑን ነው ምክንያቱም እለ ከስጋ የተወለደ ስጋ ነው ከመንፈስ የተወልደ መንፈስ ነው በጣም የሚገርም ነገር ነው እግዚአብሔር ለሱ የገለጸለት ለኛም ይግለጽልን

  • @asnakechyifru4804
    @asnakechyifru4804 Před 3 lety +55

    ለአባታችን ንና ለቤተሰቦቻችዉ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ቃለ ሕይወት ያሰማልን

    • @abezulove3386
      @abezulove3386 Před 3 lety +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @hanagosaye8136
      @hanagosaye8136 Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይደርብን

  • @user-zn1dy9mq5g
    @user-zn1dy9mq5g Před 3 lety +21

    በሥላሴ ስም ደስ ሲል በማርያም እኔም እንዲህ አድርጌ ለማሳደግ አስቢያለሁ እግዚአብሔር ልጅ ከሰጠኝ በእውነት የዘወትር ፀሎቴ ይሄ ነው

    • @user-yi9op2dg5v
      @user-yi9op2dg5v Před 3 lety +1

      እግዚአብሔር ይስጥሽ እህቴ ወለተ ገብሪኤል በፀሎትሽ አስብኝ

    • @user-vk9ho2gv7j
      @user-vk9ho2gv7j Před 3 lety +1

      አሜን እኔም !!!

    • @hanagosaye8136
      @hanagosaye8136 Před 3 lety

      ያሰብሽውን ፈጣሪ ያሳካልሽ

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před 3 lety +47

    ተመስገን ብቻ ነው 🙏🙏🙏
    ሌላ ምን ይባላል
    እሚግረም ምስክርነት newe
    አባ አባቴ መልአከ መንክራት ግርማ
    አሁንም አላለው አድሜ ketna ጋር አብዝቶ ያድለዎ 🙏❤🙏

    • @user-jn4nq2ex1o
      @user-jn4nq2ex1o Před 3 lety

      ተመስገን ነው ሌላ ምንም አይባልም አባ አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጦት ፀጋውን ያብዛልዎት ኑሩልን በእረገጡት ቤተክርስትያን ሆኝ ለመባረክ ያብቃኝ

  • @jfd1969
    @jfd1969 Před 3 lety +9

    ለመጀመሪያ ግዜ በዚህ ዘመን አየሁ ይህን ተአምር እግዚአብሔር ልቦናህን አይለውጠው ግሩም ነው መቼም 😭

  • @shameershami1017
    @shameershami1017 Před 3 lety +46

    ወንድማችን እንኳን ለቸሩ መድሃኒ አለም ወርሃዊ በአል አደረሰህ ፀጋዉ ያብዛልህ ለአባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን ።

    • @user-to9ft8is6t
      @user-to9ft8is6t Před 3 lety +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @dggf3570
      @dggf3570 Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን

    • @eth3816
      @eth3816 Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @alsaethio8434
      @alsaethio8434 Před 3 lety +1

      መታደል ነው ይህን በረከት ማግኘት በእውነቱ

  • @zamzmaa8545
    @zamzmaa8545 Před 3 lety +14

    በውነት የዚህን የወንድሜን ሳላደንቅ አላልፍምየውነት ኩሩ አባት ነህ ውይ ልጁ እራሱ እኔክርስቲያን ነኝ ሲል አባታችን እድሜና ጤና ይስጠወት እኛም ከባርነት ወተን እርሰወን የምናገኝበት ጊዜ ይስጠነ

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf Před 3 lety +6

    ከዚህች ቪድዮ ብቻ ስንት ነገር ተማርኩኝ አባ ዘመኖት ይባረክ እስከዛሬም ኖርኩ አልልም 😢

  • @luelmesay1099
    @luelmesay1099 Před 3 lety +8

    አባታችን ወደ አዲስ አበባ/ወደ ንፋስ ስልክ/ወደ ማብራት ሃይል/ወደ ጎፋ ገብሬል በተክርስትያን እንድመጡ መዳነአለም ይርዳቸው፣እነጃ እንደሳቸው አይነት በህይዎተ አላየሁም፣የማቱሳላን 965 አመት እግዝሃብሀር ይስጦት።የሚመጣው ንጉሱ ተዎድሮስ እሳቸው ይሆን እንደ እግዝሃብሀር ውጭ ያላቹን የኦርቶዶስ ልጆች በጠና ይመልስልን።

  • @meseret888salam7
    @meseret888salam7 Před 3 lety +27

    ለዚህ መባረክ ያደረሠህ ልሁል እግዚያብሔር የተመሠገነ ይሁን በጣም ደስ ይላል ለአባታችን መልሀከ መንክራት በፀጋው ይጠብቅልን

  • @woinshet2595
    @woinshet2595 Před 3 lety +24

    ለአንተ የደረሰልህ ቸር ፈጣሪ ለእኔም ይድረስልኝ

  • @user-re8hf5yf2x
    @user-re8hf5yf2x Před 3 lety +18

    አቤቱ ጌታ ሆይ ከስደት መልስ እኔንና ቤተሰቦች በአባ እጅ ለመፈወስ አብቃኝ እለምንአለው አብዝቼ

  • @taralema6070
    @taralema6070 Před 2 lety +1

    አባቴ የእኔን እድሜ ለእርስዎ ይስጥልኝ የስቱን ህይወት ታደጉ እኔም ከታሰርኩበት እርኩስመንፈስ እፈታ ዘድ የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁንልኝ🙏☝️🤲💒

  • @user-wc8ej5lw4s
    @user-wc8ej5lw4s Před 3 lety +26

    ወንድማችን እኮን ደና መጣህ አባየ የማቱሳላን እድሜ ይስጥዎት በእጅዎት ለመዳበስ ያብቃን አሜን

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 Před 3 lety

      አመሰግናለሁ ።እግዚአብሔር ይመስገን።ቃለህይወትያስማልን ።እባታችን።እባታችን።እባታችችን።ወንድማችን።እኮንመጣህእባየ.የማቱሳላን።እድሜ።እሜን።እሜን ።እሜን የማርያማ።

    • @maryamaadogoytaykyoneyfre2452
      @maryamaadogoytaykyoneyfre2452 Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

    • @user-vs4kt9bx2e
      @user-vs4kt9bx2e Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 3 lety +13

    ጌታ ሆይ ልጆችህ ጠፍተናል ኤፍታህ በለን😭😭😭አባታችን እርጂም እድሜ ጤና ይስጥልን ቤቢዬ በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ ፈጣሪ🙏 ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ!!! የኔ ወንድም ልጂህን ለቁምነገር ያብቃልህ ላንተ የደርሰ አምላክ ለኛም ይድርስልን አቤት መታደል እግዚአብሔር ሲማርክ ምርኮውን መልሶ ነው!

  • @bosenagashu5349
    @bosenagashu5349 Před 3 lety +17

    ጌታ ሆይ ለኔም መዳኛየን አቅርብልኝ
    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-yw7dc5wl2u
    @user-yw7dc5wl2u Před 3 lety +16

    እግዚኦ መሃረን ክርስቶስ ....😥😥😥
    መድሃኒያለም አባቴ አንተው በምህረትህ አስበን
    ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏

    • @user-fy8mi5gk5r
      @user-fy8mi5gk5r Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን

    • @pezapet411
      @pezapet411 Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜንን

    • @helenhaftom1525
      @helenhaftom1525 Před 3 lety

      ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን

  • @toybahassen2045
    @toybahassen2045 Před 3 lety +1

    አቤት አባታችን እጀራ ፈትፍተዉ እኮነዉ የሚያበሉን እሂን መፈሳዊ ትምህርት ቃላት ያጥረኛል በእዉነት እግዚአብሄር አምላክ በእድሜ በጸጋላ ጸጋ ጨምሮ ያቆይልን ከፈተና ይሰዉርልን አባታችን ምንኛ መታደልነዉ ከእስራት የሚፈቱት ሰዎች እኛንም ወላዲት አምላክ ለዚህ ክብር ታብቃን ምኞቴነዉ

  • @melatkl7275
    @melatkl7275 Před 3 lety +3

    ኢትዮጵያ እድህም አይነት ሰው አላት ተመስገን አምላኬ የሚገር ነገር ነው የቅዱሳን አምሌክ እኛንም በቸርነትህ ባርከን የእውነት

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před 3 lety +2

    አባ መች ይሆን በእጆት የምባረከዉ የስደት ሸክምሽን ያቅልይልሽ በሉኝ የእግዚአብሔርን ቤተሰቦች ወድማችን በፀሎት ያስታዉሱኝ አባ ❤️🕊✝️🙏ወለተ ማርያም እና ወልደ ገብርኤል ባለቤቴ ከመላዉ ቤተሰቧቼ

  • @daniya4773
    @daniya4773 Před 3 lety +7

    ,ኣቤት እምነት በእውነት እንደዚ ልቦና ይስጠን ልጅህን ይባርክ ኣባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @hana967
    @hana967 Před 3 lety +2

    በእውነት መንፈሳዊ ቅናት አስቀናኝ ይህ ልጅ አቤት መመረጥ አምላኬ እኔም ከስደት መልስ አባቴ ባስተማሩኝ ጸንቼ እኖር ዘንድ ቸሩ መድኃኔ ዓለም እረዳኝ ወንዲማችን የአባቱ ልጅ ኃይለ መለኮት ለአንተ ቃል የለኝም ልዑል እግዚአብሔር አባታችንም አንተንም በእድሜ በፀጋ ያኑረልን ።

  • @salamdsalg5677
    @salamdsalg5677 Před 3 lety +3

    አቤት መታደል አባት ማለት እንደዚህ ነዉ አባታችን በረከተዎ ይደርብን 💚💛♥️💚💛♥️

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Před 3 lety +14

    አሜን አሜን አሜን ለንሰሐ ሞት አቢቃኘ በሰው ሐገር አታስቀረኘ

  • @zhairakebede9379
    @zhairakebede9379 Před 3 lety +6

    ማርያምን ልጁ ገረመኝ እደቂርቆስ እኔ ክርስቲያን ነኝ አለወይይይይ እግዚሐብሔር በፀጋዉ ያሣድግህ

  • @egziabhermastewalunyisten7704

    😭😭😭😭😭😭 እግዚአብሔር ወደ መንፈሳዊ ህይወት ይመልሰን 😭😭😭

  • @mekdelawitmulugta9563
    @mekdelawitmulugta9563 Před 2 lety +1

    ለእናንተ የደረሰ ቸሩ መድኃንያለም ለእኛም ይድረስ😢የኔ አባት እድሜያቸው እንደ ሸማ ያልብስልን በፀጋው በጤናው ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @user-ml3mj8gp6f
    @user-ml3mj8gp6f Před 3 lety +5

    አቤት መታደል አቤት ጥንካሬ እዴት ደሥሥ ይላሉ በስላሴ 👏👏👏ለአባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥልን

  • @kongomiry3693
    @kongomiry3693 Před 3 lety +5

    አቤቱ ልቦና ስጠን እያየን የማናይ እየሰማን የማንሰማ አይምሮአችንን ክፈትልን😥😥😥

  • @user-oj6kp4me5s
    @user-oj6kp4me5s Před 3 lety

    እንዴት መባረክና መታደል ነው እንደዚህ አስተሳሰብና እምነትን ማግኘት!!አምላክ ለሁላችንም እንደዚሁ በቸርነቱ ያድለን !!

  • @ababaalu9543
    @ababaalu9543 Před 3 lety

    የገዳም አባቶቻችንን በጾሎት እናስባቸው እድሜ እና ጤና ይስጣቸው አባ በዘመነዎት ሁሉ እግዚአብሔር ይርዳዎት የአገልግሎት ዘመነዎት ይባረክ ውይ ልጄ አድገህ በእግዚአብሔር ቤት ያፅናህ እደግልኝ

  • @user-lc8lp2tg7c
    @user-lc8lp2tg7c Před 3 lety +15

    አባታችን በእውንት ስንቱን ነገር አሳወቁን እግዚያብሔር እድሜ እና ጤና ይሰጥልን🙏🙏🙏

    • @tube-sx5wi
      @tube-sx5wi Před 3 lety

      czcams.com/video/t-vNpLy8VQw/video.html ሠብ ውዶች

  • @user-uv5ys3bp4l
    @user-uv5ys3bp4l Před 3 lety

    Ohhhh ወገኔ እንዴት ደስ ይላል በጌታ ይሄ ድንቅ ነው በዚህ ህፃን ልጅ እኛም እንፈወሳልን በእግዚአብሔር ቸርነት ኦ የእግዚአብሔርን ልጅ ያድርግልን አሜን መታደል ነው መመረጥ ነው አቤት እንዴት ደስ ይላል የህፃኑ አባት እራሱ አይምሮው ምጥቁ ትልቅ መንፈሳዊ ስው ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @user-ew3ou7zp9j
    @user-ew3ou7zp9j Před 3 lety +14

    አምላኬ ሆይ እኔም እንደነዚህ ሰዎች የምድንበት ቀን ናፈቀኝ መቼ ተመልሽ ሃገሬ ገብቼ እንዲህ ደኖ ፈጣሪይን የማመሰግነው ዛሬ ነገ እያልኩ ወይ ሞልቶ ላይሞላ እንደወጣሁ ቀርሁ

    • @user-jn4nq2ex1o
      @user-jn4nq2ex1o Před 3 lety +1

      አይዞሽ እህቴ ፀልይ እግዚአብሔር በሁሉን ቦታ አለ

    • @zhairakebede9379
      @zhairakebede9379 Před 3 lety

      አይዞሽ የማይተኛ አምላክ አለ ፀልይ

    • @user-yo4kw9im5b
      @user-yo4kw9im5b Před 3 lety

      አይዞሺ እህቴ እግዚአብሔር ስፈቅድ ሁሉ ይሆናል ፀልዪ 😥

    • @kelemm8046
      @kelemm8046 Před rokem

      አይዞሺ ማማየ እኔም እንዳቺው ነኚ አገራ በስላም ገብቻ የምመኛው ይህ ቀን ብቻ ነው እ ግዝያቤር ይርዳኚ

  • @taralema6070
    @taralema6070 Před 2 lety

    በእውነት ከወድማችን ትልቅ ትምህርት ነው ለትውልዱ ተምሳሌት የምትሆን ነህ አተንም ልጅህንም በቤቱ ያፅናችሁ 🙏❤💒

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw Před 3 lety +5

    የኔ ውድ ህፃኑ እግዚእግዚአብሔር ያሳድግህ በጣም ግሩም ነው የሚደንቅ ነገር አየን አባዬ አርስዎንም እድሜ ይስጥልን የኔን አድሜ ይስጥዎት እንዳልል እድሜሺ ይጠር የሚል ርግማን አለብኝ የኔ ይቅርና የርስዎን ያርዝምልኝ አባዬ በጣም ነው ምዎድዎት

  • @user-id2hc4zm5x
    @user-id2hc4zm5x Před 3 lety

    አባታችን እረጅም እድሜን ከጤናጋር ያድልልን እንዴት መታደል ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ይሄን ያሰማከኝ አምላኬ ክብር ምስጋና ይግባህ አሜን

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አቤት መታደል ይህ ነው ክርስትና የአባታችን ፍሬ ። ይህን ዘር እንደ ቅዱሳናቹ ያድርግልን ለአገር ለወገን ዋስ ጠበቃ ያድርግልን ።

  • @mimizeniwork4500
    @mimizeniwork4500 Před 3 lety

    ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን.
    እንደዚህ አይነት አባት በሀይማኖቱ የፀና አይቼ አላውቅም የሚደንቅ ነው. ወላዲተ አምላክ ህፃኑን ትባርከው ትልቅ ደረጃ ታድርስው እመቤቴ. ለአባቴ ለመምህር ግርማ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድሎት አባታችን.

  • @user-rs2im7bp2z
    @user-rs2im7bp2z Před 3 lety

    ኤፍታህ ተከፈት እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን አባታችን መድሃኔዓለም አማኒኤል ይጠብቅልን ደስ ይላል በዚህ ዘበን ህጻኑ እኔ ክርስቲያን ነኝ ሲል እኔ ሐጥያተኛ ተደሰቱኩ መድሃኔዓለም ጠብቆ ያሳድግህ አሜን ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️

  • @tigabudessye1904
    @tigabudessye1904 Před 3 lety +13

    አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ጸጋውን ያብዛለወት አሜን አሜን አሜን

  • @Hani-mk1kz
    @Hani-mk1kz Před 3 lety

    አቤት መታደል አቤት መመረጥ አቤት እዉቀት አቤት ትህትና አቤት መልካምነት እግዚአብሔር አሟልቶ የሰጠህ ልጅ ቀሪ ዘመንህንም ይባርክልህ በርታ ልጅህም አድጎ ተምሮ እደ አባቶቻችን መናፍስትን አሳሪ አባራሪ ያድርገዉ ለሚመጣዉ ትዉልድ መደሀኒት ያድርገዉ በአሁን ግዜ እደዚህ አይነት ወጣት ማግኘት እጅግ በጣም ከባድ ነዉ ያተ አይነቶቹን ያብዛልን አሜን

  • @sabalule7915
    @sabalule7915 Před rokem

    እልልልልልልልልልልልልልልልል ከመምህር ግርማ ትምህርት ብዙ ተምሬያለሁ የሰይጣን ውጊያው ከባድ ነው ይህንን መልእክት ለመጻፍ እንኳ እጄ እየተንቀጠቀጠ ነው ቤተሰብ ውስጥ በህይወታችን ያደረሰው ኪሳራ ተነግሮ አያልቅም እግዚአብሔር ግን ከዛ ሁሉ ታድጎናል ክብር ለእግዚአብሔር
    መምህር ግርማ እድሜዎት ይርዘም እንደእርሶ ያሉ አባቶች ይብዙልን

  • @isaiahisrael6858
    @isaiahisrael6858 Před 3 lety +13

    ቸሩ መድሃኔዓለም የተባረከ ሰንበት ያድርግልን ሃገራችንን ወለላይቱ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን በሰደት ያላቸው ስማእቱ ቅድስ ጊሪጊስ ይጠብቃችሁ 💒💒💒

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před 3 lety +3

    እሰይ ጀግና ክርስቲያን ዘርክ ይባረክ አሜን ጌታ ሆይ እኛንም ባርከን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @edenmeasho
    @edenmeasho Před 3 lety

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን!!!ልጅህን በጸጋ ያሳድግልህ የአባ ግርማ መልካም ፍሬ ደስ ይላል🙏🙏🙏

  • @user-ic7ho9ln8r
    @user-ic7ho9ln8r Před 3 lety

    አባታችን እርጅም እድሜ ከሙሉ ጠና ጋር ልዑል እግዚአብሔር አምላካችን ይስጥልኝ በርከተዎት በኔ ሀጥያተኛው እና በተጭቸነቁ የሰው ልጆች ሁሉ ይደር ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ ልጁም ለበርከት ይሁነን አሜን አሜን አሜን

  • @ethiopia8537
    @ethiopia8537 Před 3 lety +6

    ለናተ የደረሰ አምላክ ለእኛም ቸሩ መድኃኒአለም ይድርስልን ይፈውሰን ከተያዝነው ክፉ መንፈስ እምነት ይጨምረልን አስራት በኩራት የምንሰጥ ያድረገን መታደል ይህን ህጻን ሳይ ልቤ በለቅሶ ስንጥቅ አለ😭🙇⛪

  • @user-jq9ru6nz3r
    @user-jq9ru6nz3r Před 3 lety

    አቤት መታደል የምትወልዳቸዉ ሁሉ የተባረኩ ይሁኑልን እንዲህ ነዉ ክርስቲያን አባት ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አቤት የአጋንት ሴራ

  • @danielbeyene6894
    @danielbeyene6894 Před 3 lety +1

    የመምህር ግርማን ፍሬ እንዲህ ሲመስክር እፁብ ድንቅ ነው ላሳዳጆች ልቦና ይስጣችው ሌላ ምንይባላል እግዚአብሔርን ያገለገሉ መስላችው ኃጥያት እንዳይሆንባችው ደብተራ ግን እስመጨረሻ ፈተና እንደሆነ ይቀጥላል የታወቀ ነው ላባታችን ግን ያገልግሎት ዘመናችውን እንዲያረዝምልን እግዚአብሔር ይርዳን::

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 Před 3 lety +14

    በጣም የምገርም ነው እግዚአብሔር ይባርክልህ ያሰብከው ቦታ ያድርሰልህ
    እግዚአብሔር ለአባታች መምህር ግርማ እድሜና ጤና ይሰጥልን አሜን

  • @user-uv5ys3bp4l
    @user-uv5ys3bp4l Před 3 lety

    አቤት ህፃናትን እንዲህ ማሳደግ እንዴት የህሌና እረፍት ነው በጌታ የነፍሳችንም ደስ ነው እንደው መታደል. እኮ ነው እግዚአብሔር ቤቤቱ ያፅናን

  • @kidistkassa7093
    @kidistkassa7093 Před 3 lety

    እግዚአብሔር: አምላካችን: ለአባታችን: ለመምህር: ግርማ: ወንድሙ: ከነመላ: ቤተሰብዎ: እረዥም: እድሚ: እና: ጤናውን: ይስጥልን:: ይህንን: ህፃን: ልጅ: ይባርክልን: እንደእነ: እቡነ: ተክለሀይማኖት: ያድርግልን: ወላጅ: አባቱን: እናቱን: ይባርካችሁ: ረዥም: እድሜጤና: ይስጣችሁ::ልጅን: ለእግዚአብሔር: መስጠት: በዚህ: ዘመን: በእውነት: ከእግዚአብሔር: አምላክ: መመረጥ: ነው::

  • @webvhgss7542
    @webvhgss7542 Před 3 lety +1

    ልኡል እግዚአብሔር ለአባታችን እድሜ ና ጤና አብዝቶ ይሰጥልን አሜን ወንድማችን ልጅህ እግዚአብሔር በጥበብ በመጎሰ ያሳድግልህ ተዋሕዶ ሃይማኖቴ ለዘላለም ትኑር 👏👏👏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @kumarkumarkumar1718
    @kumarkumarkumar1718 Před 3 lety

    በእውነት ማታደል ነው ወድሜ እግዚአብሔር ለንቴ እንደደረሰ ለኛም ይድረስልን ምኞትህን ሁለ ያሰከልህ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግልህ አሜን አሜን አሜን

  • @yohanes.belayegzaberfkerne5942

    አምላኬ ሆይ. ጠፍተና ልጆችህ. የስይጣን መጫወቻ ሆነናል ማርን. ይቅር በለን. ለአባታችን የማቱሳላን እድሜ ይስጥዎት ኑሩልን. እኛም በእጅዎ ለመፈወስ. ያብቃን. ከእኔ እድሜ ቀንሶ ለእርስዎ ይስጥልን.

  • @amarchzarga6991
    @amarchzarga6991 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እግዚአብሔር ይርዳው ጉበዝ ክርስቲና በትገባር እንዴት ደስ ሲል ታድለህ ያአፈ ክርስቲያንን ሆንን ነው በርከት የርቀን ክፉ መንፈስ የሚያጠቃን አባታችን መምህር ግርማ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እውነት ነው ወንድሜችን በርታልን

  • @eurotele415
    @eurotele415 Před 3 lety

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ይሄንን የመዳን ፀጋ ህን ከኛ አታርቅብን ሥለ ቅዱሣኖችህ ብለህ ።

  • @user-bd2dn5jn7n
    @user-bd2dn5jn7n Před 3 lety +4

    ሁላችንን በክፉ ተይዛናል አቤቱ ማርን መድኃኔታችን

  • @yared1624
    @yared1624 Před 3 lety

    መምህሬ የእርሶን ዓይን እንዳበራሎት እግዚአብሔር የእኛንም ያብራልን አሜን።

  • @merkebabera1988
    @merkebabera1988 Před 3 lety +6

    አባታችን መምህር ዎ መንክራት ግርማ ፀጋውን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይስጥዎት

  • @AsdAsd-mg2hd
    @AsdAsd-mg2hd Před 3 lety

    በእውነት ቀነው እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን እድሜ ከሙሉ ጤናጋር እስጣችሁ አሜን፫

  • @selameabebe2461
    @selameabebe2461 Před 3 lety

    አቤተ መታደል አንደበቱ እንዴት ይጣፍጣል የአባታችን ፍሬ እንድ ነው እሺ አመት ኑልን ከሰደት መልሶ በአባትች እጅ ለመባረክ አብቃኝ መዳኒያለም የልቤን መሻት ፍፁምልኝ ሁሌም አሰባለው

  • @user-uk6sy3zh8g
    @user-uk6sy3zh8g Před 3 lety +10

    አቤቱ ማረን አንተ ጠብቀን🙏 አባቴ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎ ኑሩልን

  • @user-ck2kq8ym8l
    @user-ck2kq8ym8l Před 3 lety

    በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን የተመሰገነ በዚህ በአሰጨናቂ ግዜ እህን አባት ሰለጠህን እግዚአብሔር ሆይ ተመሰገን ለአባታችን ረጀም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን፫

  • @sealitseblemekonen3798

    በዉነት እመብርሃን ይከን ልጅ ቤተ ክርስቲያንና አገራችንን የሚታደግ ያርግልን አሜን !!!✝️

  • @user-rl4ol5zh7g
    @user-rl4ol5zh7g Před 3 lety

    እዉነት በጣም የሚገርም ነው እግዚአብሔር ያበርታህ ወድማችን ልጅህንም ፈጣሪ አገልጋዮ አድርጎ ያሳድግልህ አባታችን እድሜ ና ጤና ይስጥልን 🙏

  • @user-qp2rp2fu5j
    @user-qp2rp2fu5j Před 3 lety +2

    በጣም የምወዳቹሁ ወንድሜ ፋሲል ከልጅህ ቃልኪዳን እህቴ ህይወት በጣም ድናችሁ ስላያኃችሁ ደስስስስ ብሎኛል ። እውነት ነው ልጁ ለገዳም ነበር የተስጠው ግን እስካሁን ገዳሙ ልጁ ህፃን ስለሆነ ከናንተ ጋር ይደግ ብለውት ከቤተስቡ ጋር ነው ያለው ስለ ህፃኑ ምምስክረው ግን አለኝ ያያቸው ቅዱሳን ፊልሞች ያአክብሮት ስግደት ሳይስግድ አይውልም እንዴውም አንድ ቀን ቤታቸው ላይ ተቀምጨ መንፈስ ሲስጮሆኝ አይቶ በመቁጠሪያ እየቀጠቀጠ በአቡነ እንጦንስ ውጣ በአቡነ በህፃኑ ቄርቆስ ውጣ በአቡነ ጳውሊ ውጣ እያለ ሲገርፍ ገርሞኛል ቃልየየየየየ የኔ ውድ እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያሳድግህ በረከትህ ይደርብኝ የዚህ ቤተስብ አሜን።

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 Před 3 lety +14

    ውንድማ አንኳን ድና መ ጠ ህ ቃል ሕይወት ያሰማልን አ ባ ታ ችን ጸጋውን ይብዝልችው ርጅም አድሜ ጤና ይስጥልን ለአ ባ ታ ችን ሺ ዓመ ት ይንርልን አ ባ ታ ችን

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 Před 3 lety

    ይህን ያደረገ የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ ክበር ይመስገን አባታችን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን ፀሎትዎ ይርዳን ኑሩልን አሜን

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 Před 3 lety +4

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የደነደነው ልባችን ወደ አምላካችን ይመለስልን ለንስሐ ሞት ያብቃን ትንሳኤዋን ያሳየን 💒🤲🤲🤲🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪⛪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-zk2sg2sw7e
    @user-zk2sg2sw7e Před 3 lety

    እዴት ያስደስታል በእመቤቴ ስም መንፈሰ ጠንካራ አባት
    አባታችን እረጅሙን እድሜ እግዚአብሔር ያድልልን እኛም ወጉ ዘርሶን በእጀዎ ለመፈወስ ያብቃን

  • @user-wq9dy8wg5i
    @user-wq9dy8wg5i Před 3 lety

    #እግዚአብሔር_ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏 አሜን አሜን አሜን ድንቅ አባት ነህ የመጀመሪያ ልጁን አስራት የሚገርም ነው🤔❤🙏እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ሀገሬ መግባት ናፈቀኝ 🙏 ኤፍታህ ይበለኝ🙏

  • @user-eu4jp2qg1x
    @user-eu4jp2qg1x Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ሆይ የዚህን ልጅ የመንፈስ ጥንካሬ ለኔም አድለኝ
    አባዬ ስስቴ ናፍቆቴ በእጅዎ ተባርኬ ልሙት አባዬ እረጅም እድሜና ጤና ሰጥቶ ያኑርልን ከእግዚአብሔር በታች ያሉን አባት እርስዎ ብቻ ነዎትኮ

  • @NatinaelyeLijeTube
    @NatinaelyeLijeTube Před 3 lety +5

    በእውነት እግዚአብሔር እድሜ እና ጠና ይስጣቸው ምን ይሆነል ሁሉም እንደ ወንድማችን ፅድቅን ቢፈልግ

  • @Hayat-yy2yt
    @Hayat-yy2yt Před 3 lety

    ቃላትምየለኝ እግዚአብሔር ሆይስምህ በፍጥረታትሁሉየተመሰገነይሁን እፍፍፍደስሲል እስኪልኛም ልቦናይስጠን ወለተማርያም ስደተኛዋነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ አባቴ እረጁም እዲሜናጢናይስጥልን

  • @elizabethgessese5529
    @elizabethgessese5529 Před 3 lety +6

    እግዚአብሔር ይባረክህ ወንድሜ እድሜ ጤና ይስጥህ ልጅህ የተመኘኸው ደረጃ ይድረስልህ አሜን አሜን አሜን ።

  • @user-ys3tk5tu7n
    @user-ys3tk5tu7n Před 3 lety

    ይኸን ሁሉ ጥነካሬ ያመጣው ያባታችን ትምህረት ነው እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይሰጥልን
    በእውነት ጸጋውን ያብዛልህ በጠበብ ያሰድግልህ መዳኒሐለም የልብህን መሻት ይሰጥህ

  • @hira6018
    @hira6018 Před rokem

    አባታችን እድሜና ጸጋው ይዛሎት በዕውነት! መንፈሳዊነት ይሄ ነው በቃ የመማርና የተግባር ሰው መሆን እኔ ስለዚህ አባት ቃል የለኝም ሰማያዊው አምላክ ዋጋውን ያብዛለት፡፡

  • @gentgent4327
    @gentgent4327 Před 3 lety

    አባታችን እድማና ጤና ይሰጦት የዳከውም ልጅ ቀሪው ዘመን ይባርክ ቤብየም አድገህ ቆመ የእ/ር ቃል ለማሰተማር ያብቃሀ አሜን

  • @werkekabaw3585
    @werkekabaw3585 Před 3 lety

    ወንድሜ እንዴት የሚያሥቀና መንፈሣዊ ሄይውት ነው ያለህ እግዚአብሔር እንደዚህ ያለው በረከት ለእኛም ያደልን ይህ ህፃን ልጅም አድጓ ደግሞ ነገ ብዙ ታማራትን የሚያደርግ ያድርግልን እመብርሃን በፀጋ ታሣድግልን የቅዱሣን አምላክ የልብህን መሻት ይፈፅምልህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @werkabebagebremariyamwerka9381

    አባታችን ፀጋዎትን እግዚአብሔር ያብዛለዎት እረጅም እድሜ ይስጠዎት እኛን አርሶዎን በረከት ለማግኘት እግዚአብሔር ይርዳን

  • @muhidinkeaaa2907
    @muhidinkeaaa2907 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን መላከ መንከር ግርማን ወንድሙን ሺ አመት ያኑርልን እኛም ከስግደት መልሶ እንደምንባርክ የእሱ ፍቃድ ይሁን ወንድማችን ሀይለመለኮት እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ
    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን
    ህፃኑን እግዚአብሔር አምላክ በጥበብን ያሳድግልን

  • @user-tp2ig4mq1t
    @user-tp2ig4mq1t Před 3 lety

    አቤቱ አንተ ጎብኘን በእዉነት እግዚአብሔር ሰራዉን ሁሌም ይሰራል የእግዚአብሄር ድንቅ ሰራ አያልቅም ቸርነቱም እሰዉ አይደለም

  • @aynabebazenaw7580
    @aynabebazenaw7580 Před 2 lety

    መምህር እድሜውን ፀጋውን ያብዛልን ተባረኩ ወልደ ኪሮስን አፀደ ኪሮስን ወለተ ስላሴ ብስራተ ገብርኤልን በፀሎቶት አስቡን

  • @cellphone5055
    @cellphone5055 Před 3 lety

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ሁሉንም የምታሳየኝ እራሴን ለማየት ጠቅሞኛል ፈጣሪ ይመስገን እድሜና ጤና ይስጦት አባታችን

  • @betitube7705
    @betitube7705 Před 3 lety +5

    ለአባታችን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይድላልን እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ቃል ህይወትን ያስማልን ለእናት ይደርስ አምላክ ለእኛም ይድርስልን ልጅችሁን ፈጣሪ ያሳድግልችሁ

  • @bisratmathewos6319
    @bisratmathewos6319 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም የተለየ ብርታት ያለው ሰው ነው እግዚአብሄር መሻትህን ይፈፅምልህ እስቲ የምታውቁት ሰዋች እባካቹህ ስልኩን ስጡኝ

  • @tigistaychlu8076
    @tigistaychlu8076 Před 3 lety

    በእውነት እሚገርም ምስክርነት ነው የዚህ ልጂ ጥንካሬ ለሁላችንም ያድለን ባባታችን እጅ ለመባረክ ያብቃን ላአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን

  • @qweqwe5936
    @qweqwe5936 Před 2 lety

    በእውነት ብዙ ሰውሰአይቻለኁ በዚኅ ዘመን እንዳንተአይነቱ አይቼም ሰምቼም አላውቅም ክብር ለመድኃንያለም ይኁን ፍፃሜኅን ያሣምርኘልኅ መታደል ነው ተመሥገን እልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልል
    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብኄር ይመሥገን
    ቃለኅይወት ያሠማልን ልጅኅም እመብርኀን ወላዲበአምላአክ ትጠብቅልኅ
    የውስጥኅ መሻት ይፈጸምልኅ እፁብ ድንቅ ነው
    መመረጥ ነው በመሥገን

  • @user-uv5ys3bp4l
    @user-uv5ys3bp4l Před 3 lety +1

    ኦ አለቀስከኝ. ባቢዬ እኔ ክርስቲያን እህህህ. ወይ ክርስቲያን መሆን ምንኛ መታደል ነው ግን የኔ ጌታ እኔ ክርስቲያን ነኝ ኦ እግዚአብሔር በህፃኖቶች ሲገለፅ እኔ ክርስቲያን ነኝ የኔ አደበተ ጣፋጭ