128ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ የሰባኪው ገጠመኝና የሰው ልጅ ስትገፋ በራሷ የተመለሰባት የእርግማን ቃል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 480

  • @user-hf5ke6tp3q
    @user-hf5ke6tp3q Před 2 lety +7

    መምህር እሂ የኔ የእናቴ ታሪክ ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 የመሰልኝ በምን ልመልሳት አምላኬ ሆይ አግዘኝ 😭😭😭😭

  • @tesfayetsehaye8618
    @tesfayetsehaye8618 Před 2 lety +67

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ የመ ምህር ተስፋ ስላሴ ተማሪዎች ኑ ገባ ገባ በሉና አብረን እንማማር በተረፈ የቅዱስ ሲኖዶስና የአ/አበባ ከተማ አስተዳደር ውይይት በሰላም በመጠናቀቁ እግዚ አብሔር ይመስገን

    • @kalehebesha6071
      @kalehebesha6071 Před 2 lety

      አሜን

    • @titi-eo6wn
      @titi-eo6wn Před 2 lety +2

      ሰላም ላንተም ለመላቤተሰብህ ያድርግልህ ።
      ባሉት ቴሌፎን ቁጥሮች በሙሉ
      ደወልን አንዱ ቴሌፎን መልእክት ነግርን በ58 የመጨረሻ ቴሌፎን ቁጥር ደውል መልክት እነግራለን አሉን ይፍታህ መዝሙር ቤት ሄደንም መልእክት ነገርን ። ብዙ ብሮች ለቆራቢያንና ለነዳንያን ልብሶችም ይዘን መጥተን ልናግኝህ አልቻልንም ። በፅሁፍም መልእክት ፃፍንልህ መልስ የለም ታድያ እንዴት አድርገን እንርዳህ ???

    • @hiwetfaqarhiwet4336
      @hiwetfaqarhiwet4336 Před 2 lety

      Kal hiwotan yasemalin mamaher

    • @roha9947
      @roha9947 Před 2 lety

      ደስ ይላል
      ኣሜን

    • @user-yl1oi2wk7p
      @user-yl1oi2wk7p Před 2 lety

      ሰላም በተሰቦቼ የመምህርን ስልክ ላኩልኝ ተለግራም የምጠቀምበትን በማርያም

  • @Ngsti123
    @Ngsti123 Před 2 lety +13

    በጣም ነው ደስ ያለኝ ምን አለበት ሁሉም ሰባኪ ስለ መናፍስት ሴራ ቢያውቅ
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @keeflonagasee5453
    @keeflonagasee5453 Před 2 lety +22

    በጣም ትልቅ ትምህርት ነው መምህር እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን አዎ እናመሰግናለን ሁሉም መምህራን እንዳንተ እግዚአብሔር የሚያይ ልብ የሚያስተውል ልብ ይስጣቸው ይስጠን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @adistube1448
    @adistube1448 Před 2 lety +7

    ዛሬስ ከፋኝ ይሄን ያህል በታዳጌ ልጅ ላይ መጨከን ማርያምን ከፋኝ ሰው መሆኔን ጠላው ማርያምን በጣም ልቤ አዘነ ፈጣሬ ይርዳክ ይማርክ ትልቅ ልጅ ሆነ አምላክ ያሳየኝ ያለእናት ማደግ በጣም ይከብዳል ክፋ ሰው ደሞ ተጨምሮበት ምድር ሲኦል ነው የምትሆነው

  • @sarateddy2302
    @sarateddy2302 Před 2 lety +17

    መምህር እኳንደህናመጣህ. ውድየተዋህዶልጆች. እኳን ለጾመ ነነዌ በስም አደረሳችሁ. አደረስን. አሜን. ለዚችስአት ያደረስን አምላካችን. ስሙ ይመስገን አሜን አሜን አሜን

    • @senaittesfaye2288
      @senaittesfaye2288 Před 2 lety

      መማህርዪ በጣም ደስ ይላል ጥሩ ሀስበ ነዉ እግዚአብሔር ይርደህ

  • @ababaalu9543
    @ababaalu9543 Před 2 lety +5

    እባካችሁ የእንጀራ እናቶች የልጆቸ ነፍስ እና የሱ ነፍስ አንድ ነዉ እኮ ብላችሁ አስቡ ለምን ቢቆይም የዘራነዉ በልጆቻችንን ነዉ የሚደርሰዉ ፈጣሪ በአገቱ አድሮ ለልጁ ደረሰለት የእሱም ነፍስ ዳነች ምስጋና ለፈጣሪ ይድረሰዉ ሰባኪዉ አገቱ ከመምህር ጋር ሁነህ ብዙ ነፍስ እንደምታድን ተስፋ አለን የልልጁ የደረሰ አምላክ እንደነሱ ለአሉ ጠያቂ ለአጡ ይድረስላቸዉ አሜን አሜን አሜን

  • @abi4294
    @abi4294 Před 2 lety +4

    እግዚሐብኤር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን ሰምንተን የምንቀየርበትን ልቦና የድንግል ማርያም ልጅ ይስጠን አሜን. ዛሬ አቡን እስትንፋስ ክርስቶስ ነው እንኳን አደረሳቹ ቤተሰቦቼ

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 Před 2 lety +7

    መምህርዬ ሰላምክን ያብዛው እድሜዬ ጤና ይስጥክ እድሜዬ ለመምህር ግርማ ወድሙ እድሜዬ ላተ በጣም ተቀይራለው እግዚአብሔር ይመስገን እናተን የሰጠን አሚን

  • @betisisay6628
    @betisisay6628 Před 2 lety +13

    ሰላምሕ ይብዛ መምህር ሁሉም የምታቀርባቸው አስተማሪናቸው በተለይ ሰባኪ መምሕራኖቹ እዳተ ቢረዱንና ቢነቁ መልካም ነበረ የውስጣችንን ሕመም ነው ያከምክልን እድሜሕን ያርዝምልን መምሕር : "አስካለማርያም" ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ ።

  • @tghahayoutuification
    @tghahayoutuification Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይህን ሁሉ መልካምነት ስለሰጠህ ፀጋ ክብር ለስሙ! አሜን ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት ለሰው ልጅ ነፍስ መዳን ተቆርቋሪ መምህር አገልጋይ የአባታችን መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ የሚደሰቱብህ አይነት ትጉህ አገልጋይ ነህ በርታልን ፈጣሪ በምትዘራው ፍሬ በፀሎት ሁሉ ልመናህን ሰምቶ ያስደስትህ ወንድሜ ቁም ነገር ለማስተማር ነውና የምትደክመው ስለምንም አትሳቀቅ ሁለም ትምህርትህን ልቡ ያውቀዋል እኮ መምህር ለበረከት መሳተፍ እፈልጋለሁ አካውንቱን የምታውቁ ጻፉልኝ

  • @user-yl2pq1ys4n
    @user-yl2pq1ys4n Před 2 lety +2

    እረ በጣም የሚገርምትምህርት ነው አቤት እግዞ ስንት አይነት ሠው አለ ፈጣሪን የማንፈራ ልብይሥጠን መምህር በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ እንኳን ፈወሣቸው መጨረሻው ደሥይላል

  • @yeqidusemikayeleliji5545
    @yeqidusemikayeleliji5545 Před 2 lety +15

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን

    • @belaybbb5117
      @belaybbb5117 Před 2 lety

      እካን ደህና መጣህልን መምህራቺን

  • @user-xc5pr1vs5q
    @user-xc5pr1vs5q Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ የእውነት የዘወትር ጾለቴ ሁሉም መምህራን ስለ መንፈስ አውቆ በመድርክ እዲስበክ ጾለቴነው ይህን ገጠመኝ ያመጣህ መምህራችን እናመስግናለን

  • @tamiretaduu4136
    @tamiretaduu4136 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔርዬ ይመሰገን አሜን አባቶችዬ እንኳንም በሰላም መጡ እግዚአብሔርዬ ይጠብቃችሁ አሜን ✝️💚💛❤️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-hq8df2yu7w
    @user-hq8df2yu7w Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አቤቱ የሰራዊት ጌታ አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ ማረን ስንት ነገር አለ ለእናተ የደረስ አምላክ ለኛም ይድረስ

  • @solgames8801
    @solgames8801 Před 2 lety +1

    መምህራችን ሁሉን አስተካከሉ። የስጠህ፡አሁንም አከሉ፡አከሉ ይስጥህ ቃለ፡ህይወት ያስማልን፡ፀጋውን ያብዛልህ አሜን

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Před 2 lety +1

    እግዝአብሔር ይመሰገን መምህር አሜን የአማላካችን ቅዱስ ስሙ የተመሰገነ ይሁንልን

  • @zekariasyemariam6398
    @zekariasyemariam6398 Před 2 lety +2

    መምህር እጅግ በጣም ነው ሕይወቴ የተቀየረው እግዚአብሔር ዘመንህ ቤተሰብህን ይባርክልህ! በመቀጠል ምዕመናን ለመምህር ተስፋዬ ቪትስ መኪና እንግዛለት ለአገልግሎት በጣም ያስፈልገዋል ይህ የኔ ሀሳብ ነው ።

  • @arsemasewnet7814
    @arsemasewnet7814 Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ዛሬ የተማርነው ሁሉ እኛ ቤት እየተፈጸመ የኖረ ነዉ ሁላችሁም በጸሎት አስበኝ ለንሰሐ እንዲበቃ ወለተ ፃድቅ

  • @getachewteklu2280
    @getachewteklu2280 Před 2 lety +2

    ሰላም የማከብርህና በጣም የምወድህ ወንድሜ! የምትናገራቸው ነገሮች እጅግ እውነትነት ያላቸው ናቸው። እንደው ለመሆኑ እንደ ቅዱስ ጳውሎስና እንደ ቅዱስ ጴጥሮስ አርአያነት ያለው ህይወት፣ በትህትና ዝቅ ያለ ልቡናና በፍቅር የታሸ ማንነት መቼ ይሆን የሚኖረን? በቅድስና የምንመላለስበት እንደ እነርሱ በጥላችንና በልብሳችን ለምዕመናን ፈውስ፣ መድኃኒት የምንሆንበት ጊዜ መቼ ይሆን? ውስጤ ሁሌም ያነባል ያዝናል!!! የልበ ንጹሐኑ የቅዱሳን አባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን አሜን።

  • @mitmitmi
    @mitmitmi Před 2 lety +1

    መምህራችን በዕውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርክልህ
    ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል እኛን ለማስተማር እደዝህ እየሆንህልን የእውነት እግዚአብሔር የነፍስ ዋጋ ይክፈልህ ሺሺሺአመት ኑርልን❤❤

  • @user-jh2pc2kz4t
    @user-jh2pc2kz4t Před 2 lety +2

    እውነት ውድ መምህራችን እናንተን የሰጠን አምላክ ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን በእውነት ይሄን ሁሉ ነገር ማን አየልን ማን ተረዳው እውነት ወድ መምህሬ እግዚአብሔር አምላክ እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ

  • @user-bg6fb1vt8k
    @user-bg6fb1vt8k Před 2 lety +1

    አሜን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በእውነት
    እኛም የሰማነውን በልባችን ጽላት ይጻፍልን
    አሜን።

  • @selam801
    @selam801 Před 2 lety +4

    እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን በእውነት በጣም የሚገርም ና አሰተማሪ ገጠመኝ ነው እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጥህ ጸጋውን ያብዛልህ
    ከኔ የበረታችሁ አሰኳለ ማርያም ከነ ቤተሰቦችዋ ብላቹ በጾሎት አሰቡኝ

  • @hem9841
    @hem9841 Před 2 lety +2

    እግዚአብሄር አምላክ ይመስገን እንኳን በደህና መጣህ መምህርችን ልጆችህ እረጅም እድሜ ይስጥህ መምህር ወለተ ሚካኤል ነኝ በጸለት ያስብኝ አድራ ዓይነ ጥላ እይሽቸግረኘ ነው

    • @shewayetube-445
      @shewayetube-445 Před 2 lety +2

      እህቴ ሰብስክራይብ አርግኝ

    • @hem9841
      @hem9841 Před 2 lety

      እሽ እህትየዋ

  • @user-nk5fc1vp6u
    @user-nk5fc1vp6u Před 2 lety +3

    ኤፍታህ ወለተ እየሱስ ተከፈት ኤፍታህ በለኝ ጌታህ እንካን ደህና መጣህ የኔ ውድ መምህር

  • @user-yj6qy8uh1i
    @user-yj6qy8uh1i Před 2 lety +1

    ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ ወለተኪዳን😥

  • @user-ui5tn8wr1g
    @user-ui5tn8wr1g Před 2 lety +1

    ቃላ ህይወት የሰማል መምህረችን! መምህረች እንደንተ አይነትን የብዛልን አንተ ትለያለህ!

  • @merymain5649
    @merymain5649 Před 2 lety +1

    ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን

  • @user-jh2pc2kz4t
    @user-jh2pc2kz4t Před 2 lety +3

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራች እንኳን ሰላም መጣህ ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልህ የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ እና ጥበቃ አይለይህ ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅልን እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ኑርልን

  • @user-eq8zs4ez5n
    @user-eq8zs4ez5n Před 2 lety +2

    ሠላም የተዋውዶ ልጆች እንዴት ናቸው መምህራን ቃለ ሂወት. ያሰማልን የተማርነውን ትምህርት እግዚአብሔር አምላክ በልባችን ይፃፍልን ለቅዱስ ቅርባኑን ያቡቃን. አሜን አሜን አሜን

  • @user-em5on3eu2w
    @user-em5on3eu2w Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይድረሰኝ እንኳን ደህና መጣህ መምህር ✝️

  • @kalehebesha6071
    @kalehebesha6071 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ሁላችንንም ይፍታን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር !!!

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 Před 2 lety +1

    መምህር ሁሉም ነገር አስተማሪ ስለሆነ በጉጉት ነው እምጠብቅህ❤❤❤

  • @biniyamgetu257
    @biniyamgetu257 Před 2 lety +1

    መምህራችን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ ቅዱስ ሚካኤል ከለላ ይሁንህ

  • @user-wl2xh3ji8r
    @user-wl2xh3ji8r Před 2 lety +4

    መምህራችን እዉነት ቃል ሂይወት ያሠማል በምታስተምረን ትምህርት እራሳችንን እየጠየቅን ነዉ እግዚአብሔር በምህረቱ ይማር እዉነት አምላካችን ስሙ የተመሠገን ይሁን እናንተን የሠጠን መምራችን እኛ እድንማርበት ስላደደገልን እግዚአብሔር ያክብርልን ሺ አመት ኑሩልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-ny2cs4cj7u
    @user-ny2cs4cj7u Před 2 lety +2

    መምህርየ ባተ ላይ አድሮ የሚያሥተምረን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን🙏 ያገልግሎት ዘመንከን ይባርክልህ ፀጋውን ያብዛልክ በእድሜ በጤና ያኑርክ የእኛ እንቁ❤️💒💒

  • @libanosferew1333
    @libanosferew1333 Před 2 lety +1

    መምህር እንዳንተ አይነቱን ሰባኪ ያብዛልን ያውም በዚዘመን የሰይጣንን ሴራ ካልተጋለጠ ለማንቃት ከባድ ነው ምክንያቱም ተይዘናል ወፉ ወንጌሉን ውስጥ ስላለ ህይወት እንዳይሆነን ይለቅመዋል ስለዚ በወፉ ላይ ህዝቡን አንቁ እንደ መምህር ተስፋዬ አበራ!!! ብዙ ነፍሶችን አድኖል ከኔ ጀምሮ የአገልግሎት ዘመኑ ያርዝምልን መድሀኒአለም!!!

  • @tsionabate6609
    @tsionabate6609 Před 2 lety

    የመምህር ተማሪወች በፀሎት አሥቡኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ

  • @user-yb9sz6is2v
    @user-yb9sz6is2v Před 2 lety

    መምህር በርታልን በፀሎታችሁ አስቡን ወለተ ሰላሴ ፣ ገብር እየሱስ ፣ገብር ሰላሴ ብላችሁ

  • @selamteka8059
    @selamteka8059 Před 2 lety +1

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር እኔም የማውቀው አንድ ሰባኪ አለ ብዙ ተከታዮች ያሉይት ማን እንደሚያግዘኝ ግራ ገብቶኛል በኔና በቤተሰቤ ውስጥ የማይሆን ነገር አድርጎል እኔንም በስደት ላይ አንከራተተኝ ግን እግዚአብሔር ይመስገን በምሰማቸው ትምህርቶች ደርሼበታለው ግን ቤተሰቤን ምን እንደማደርግ ግራ ገብቶኛል ሰባኪውም እንዲድን እፈልጋለው ምክንያቱም ተከታዮቹን ይዞ ነው የሚጠፋው እህት ወንድሞቼ በፀሎታችው አስቡኝ ወለተ ተክለሀይማኖ እና ቤተሰቧን ብላችው አስቡኝ

  • @user-jh2pc2kz4t
    @user-jh2pc2kz4t Před 2 lety

    አቤት እመብረሀን ቅድስት ድንግል ማርያም ኡፋፋፋፋፋፋ በእውነት ልብ ይነካል ወይ የሰው ልጅ ክፋት በጣም ነው ልቤን የነካኝ ልጁ ደህና ተወልዶ አድጎ በሺተኛ ማድረግ ምን ይባላል

  • @uae1023
    @uae1023 Před 2 lety +1

    ቃለሒወትን ያሠማልን መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን። በእድሜና በፀጋ ያቆይልን🙏🙏🙏🙏

  • @user-up2xr1mv9p
    @user-up2xr1mv9p Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የተመስገን ይሁን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነወትን እግዚአብሔር ያርዝምልን አሜን ፫🙏🙏💒

  • @user-nh4ql6zk8y
    @user-nh4ql6zk8y Před 2 lety +1

    እግዜቤሔር ይመስገን ለሒወት ያሠማልን መምህርአቺን ባተና በአባታቺን በመምህር ግርማ እና በአባታቺን በቄስስ ሔኖክ በአባታቺን በአባ የሆንስ ተስፋ ማሬያም የመናፍስትን ስራ እያወቅነነዉ እግዜቤሒር የተመሠገነይሁን እድሜ አቹሁን ያርዝምልን እመቤቴ የብርሀን እናት ካጎናቹሁ ትሁን⛪❤

  • @meseretbeidework4565
    @meseretbeidework4565 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በጣም የሚገርመኝ ይህን ትምህርት እንዴት ሰው ነኝ የሚል ሰው ይቃወማል ትምህርቱ ጠላትን አውቀን እራሳችንን ወደ ፅድቅ ወስደን ፍፁም ይቅርታን እንድናደርግ የሚያደርግ ነው ብቻ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም አስተማሪ ነው

  • @user-rw8wx4or2s
    @user-rw8wx4or2s Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በስላም መጣህ 🙏🙏😍

    • @almaz7033
      @almaz7033 Před 2 lety

      እንኳን ደህና መጣህልን መህምራችን

    • @almaz7033
      @almaz7033 Před 2 lety

      እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን።

  • @brtukandamtew6543
    @brtukandamtew6543 Před 2 lety +1

    መምህር ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በቴሌግራምም አስተላልፍልን ገጠር ላሉ ቤተሰቦቻችን እድናሥተላልፍ በተረፈ በርታልን😍

  • @user-nn7oo6iv8m
    @user-nn7oo6iv8m Před 2 lety +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ ቅዱስ ሚካኤል ከለላ ይሁንህ አሜን

  • @user-ez1ve1rq7r
    @user-ez1ve1rq7r Před 2 lety +1

    እግዚ አብሄር ይመስገን መምህራኖች ሰባኬወቹ እድህቢነቁ እዝቡ እድህባልተማተተነበር. መምህራችን ፀጋውንያብዛልህ በአተትመምህርት ብዙነገሮችን እየተማርንነው

  • @salamasalama1703
    @salamasalama1703 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ፀጋዉ ያብዛልን በእዉነት አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @solomonhaile4772
    @solomonhaile4772 Před 2 lety

    ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። ዛሬ ሰባኪው እርኩሳን መኖሩ አምኖ መንበርኩ፣ትምህርቱን ለሕዝብ ማቅረቡ ጀግንነት ነወ። በቀጠዩም አጋዥ ኃይል እደሚሆን ይታወቃል።

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 2 lety +6

    Egzibher yimsegn memihir tesfa silasa AMEN AMEN AMEN 💚💛❤🤲_#አቤቱ ጌታ ሆይ የምህረትና የይቅርታ አባት ሀጥያትም ሰርተናል አምፀንማል በቃልህን አንሄድም ብለናል ስለ ምህረትህ ስለ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ህዝባችንን ጠብቅልን ጠብቀን ለዘላለሙ አሜን፫_🤲🏻

  • @user-ef2ko2xd9r
    @user-ef2ko2xd9r Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን መጣህልን ቃለሂዎት ያሰማልን
    የሰማነውን በልባችን ያሳርፍልን እና ሰምተን ለመለወጥ እግዚአብሔር ይርዳን
    ከኛ የበረታችሁ በፆሎት አስቦን
    ወለተስላሴ
    ፅጌድንግል
    ወልደሚካኤል
    ወልደመድኅን
    አፅዴማርያም

  • @tedrosyemane5205
    @tedrosyemane5205 Před 2 lety

    መምህር በጣም ምርጥ አስተማሪ ትምህርት ለሳባኬው እናመስግነዋልን ለሌሎች ሰባኬያን አስተማሪ ይሆናል

  • @tigisteticha1226
    @tigisteticha1226 Před 2 lety

    ፀጋውን ያብዛልክ መምህር እጀግ በጣም የሚገርም ትምህርት ነው እናመስግኔለን ፍጣር አምለክ ለሁላችንም ይደረስልን በውጪያለን ስሞች መፀአፍን እዴት እናገኝለን

  • @eskedarberihun1053
    @eskedarberihun1053 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመሠገን እንኳን በሠላም መጣህ መምህራችን ቃል ህይዉት ያሠማልን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን3 የሰማነዉን በልቦናችን ያሣድርልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-rw8wx4or2s
    @user-rw8wx4or2s Před 2 lety +5

    በእውነት መምህራችን ቃል ሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ ፀጋውን ይብዛልህ እማ ፍቅር ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅህ የኛንም ሂወት ይቀይርልን መጀመርያችን ሳይሆን መጨረሻችን ያሳምርልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
    በእውነት በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ባንተ ላይ አድሮ ያስተማረን ልኡል እግዚአብሔር ይተመስገን ይሁን

    • @fre2127
      @fre2127 Před 2 lety

      መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር አንተ በመምጣት ብዙ ሰው በአንተ ትምህርት ሂወቱ የተቀየረ አለ አንደኛ እኔ ነኛ አብሶ በስደት ለአለን

  • @user-ul4oo4pn9k
    @user-ul4oo4pn9k Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እንኳን ደና መጣህ አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ #እግዚአብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን #መምህርዬ🙏💕💐

  • @user-gd7kx4nm5l
    @user-gd7kx4nm5l Před 2 lety

    መምህር ለሂወታችን ቅመም ይሆነው ትምህርት ስለ ምታደርግልን ሁሉ እግዚአብሔር ያክብርልን እድሜ ና ፀጋውን ያብዛልን

  • @masrmnagashnagash1611
    @masrmnagashnagash1611 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤናይስጥህ መምህራችንከብዙመከራ እያላቀቀከነው

  • @user-iy9vc7ss6i
    @user-iy9vc7ss6i Před 2 lety

    በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን 👏
    እኔ በባዕድ አምልኮ ዉስጥ ያደግሁ ልጅ ነኝ የሰይጣን ፈርስ ሁኝ የበዝሙት መንፈስ ሕይወቴን አበላሸብኝ ሀጥያቴ ከመብዛቱ የተነሳ ህሊናዬ በየሰከዱ በጸጸት አለንጋ ይገርፈኛል ሰላም ነሳኝ የሰራሁት ሁሉ እራሴን መቆጣጠር እስኪያቅተኝ ድረስ ነው ያሳለፍኩት እምናደደዉ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭ቢሆንም ግን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን በስደት ላይ ቃሉን አስተምሮ በቃሉ እጽስናናኝ ነው ተመስገን እደ ቸርነቱ እያኖረኝ ነው የተዋህዶ ልጆች አስቡኝ በጸሎታችሁ ወለተ ማርያም እያላችሁ 🤲

  • @user-go6ic3nu4i
    @user-go6ic3nu4i Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በጣም የተማርን ነው እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋው ያብዛሎት አሜን አሜን አሜን

  • @mesitawtikorma8468
    @mesitawtikorma8468 Před 2 lety +1

    በእወነት እግዚአብሔር ይመሰገን ለነሱ የደረሰ አምላክ ለሁሉም ይደረስ አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @misssara8313
    @misssara8313 Před 2 lety

    ውድ መምህሬ እረጅም እድሜን ከነ ሙሉ ጤንነት ጋር የድንግል ማርያም ልጅ ይሥጥክ አሜን ፫
    እግዚኦ ማእርነ ክርሥቶሥ ፫

  • @marshethailu
    @marshethailu Před 2 lety

    እግዚአብሔር ለሁላችንም ምህረቱን ይላክልን መምህር በአንተ ገጠመኞች ነቅቻለው

  • @user-ju5ne3ri3e
    @user-ju5ne3ri3e Před 2 lety +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር ሌሎችም መምህር ሰለ ህዝቡን ችግር የሚረዳና መፍቲሄ የሚሰጡ ህዝቡን ከባአድ አምልኮ የሚያወጡን እግዚአብሔር ያብዝልን 🙏

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ይገርማል ይህን ለሚያጋልጥ ሉእል እግዚአብሔር ስሙ ይመስገን🌸🥀

  • @yeshemeda
    @yeshemeda Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን ቃለሕይወት ያሠማልን መምህራችን በጣም ገራሚ ታሪክ ነው እግዚአብሔር አምላክ ኤፍታህ ይበለን

  • @user-nl5hd5br6f
    @user-nl5hd5br6f Před 2 lety

    መምህር በጣም ሊዩ ገጠመኝን ነው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ መምህራችን እረጅም እድሜ ከጡና ጋ አብዝቶ ይሰጥልን መምህር 🙏🙏

  • @shaikhaalthani2822
    @shaikhaalthani2822 Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ይሰማልን መምህር እግዛብሄር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ🙏

  • @girmahaile855
    @girmahaile855 Před 2 lety

    መምህር ተስፋ ስላሴ በጣም እጅግ አስተማሪ ነው እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @eleniabreha7349
    @eleniabreha7349 Před 2 lety

    መምህር ቃለህይወትን ያሠማልን። እኔ ሠንበት ተማሪ ነኝ። ግን ከመጀመርያ ጀምሮ እከታተል ነበር። ከነ ቤተሠቤ ከጓደኞቼ ጋር አተረፍን ብዙ ተጠቀምን። አሁንም እንደኔ ማትረፍና መዳን የጠላትን ሴራ ማወቅ የፈለገ ዛሬ ነገ ሳይል ይማር።

  • @user-bm2uw7sg2y
    @user-bm2uw7sg2y Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ሰላምህ በክርሰቶሰ ያብልህ እውነትህ ነው ሃገራችን እበጠበጣት ያለ ክፉ መንፈስ ነውኮ በጣም ያሳዚናል እኛሰ በሰደት ያለነው እደት በለን እንግባ ሃገራችን መግባት እንፈልጋለን

  • @astertube8785
    @astertube8785 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሚ በጤና ያቆዩልን አሜን ወለተ ማራያም ብላችሁ በፆሎታችሁ አስቡኝ መምህራችን💒💒💒💒💒💒💒

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Před 2 lety

    እውነት ነው የአንተ ትምህርት ቡዙ ኦርቶዶክሳውያንን የለወጠ እና ቆም ብለን እንድናስብ አድርጎናል እናመሰግናለን ❤️❤️🙏

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንዴት ነህ""
    በእውነት እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እኛንም እግዚአብሔር ይፈውሰን🤲🤲🤲በተለይ መምህራን ስለመናፍስት በደብ ቢገባቸው ብዙ የተጨነቁ ነፍሳትን ያድናሉ እግዚአብሔር ሁሉንም መምህራንን ያንቃልን በእውነት

  • @tesfayemengistu3055
    @tesfayemengistu3055 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ሁሉንም በምክንያትነት ይፈዉሰዉ

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p Před 2 lety

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት ሁላችንም ከዚህ ክፉ መናፍስት ሴራ ይሰውረን

  • @solomontadese3348
    @solomontadese3348 Před 2 lety

    መምህር እግዚአብሔር ይርዳህ ። ሁሉንም መምህሮቻቻችንንም አይነ ልቦናቸውን ያብራል። ትውልድ እንዲድን።

  • @saraka5019
    @saraka5019 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እንኴን በሰላም መጣክልን በጉጉት የምጠብቀው ትምህርት ነው እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ ፀጋውን ይብዛልህ አሜን አሜን አሜን

  • @mimibabu9888
    @mimibabu9888 Před 2 lety

    መምህር ተስፋየ እድሜ ጤና ይስጥህ ከነ ቤተሰብህ በፀሎት አስበኝ ወለተመስቀል ብለህ ሰላም ለሀገራችን ይሁንልን

  • @hanaabanash3429
    @hanaabanash3429 Před 2 lety

    አሜንአሜንአሜን ቃለህይወትያሰማልንበእድሜበጤናይጠብቅልን

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
    በጣም አስተማሪ ነው እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን
    እኔም እናቴ ስትረግመኝ ጥቁር ምላሴ ምንም አያልፍልሽም •••••ወዘተ ትለኝ ነበር ግን በቸርነቱ አለው በስደት ነው ያለውት አምስት አመት ሙላኝ ትዳሪን ልጄን ጥዬ በምትረግመኝ ጊዜ እየተናደድኩ አሜን እላት ነበር

  • @uae1023
    @uae1023 Před 2 lety +1

    ሰላም መምህር ሰላምህ ይብዛልኝ በክርስቶስ በጣም ደስ የሚል ትምህርት በእውነት የሁላችንንም ልብ ያብራልን ሰባኪዎቻችንንም ወደዚሁ መንገድ ይምራልን 💕🙏💕

  • @mihretalemu9955
    @mihretalemu9955 Před 2 lety

    መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንንም ለንሰሀ ያብቃን በየቤቱ ብዙ ጉድ አለ በፀሎትህ አሰበኝ መምህርወለተ ሰንበት

  • @hirutsubscr9312
    @hirutsubscr9312 Před 2 lety +1

    የኔ እጣ እዳይደርሰዉ ብዬ እኔም ብቻዬን ኖርኩት ማጣትና መለያየት በሰዉ ፊት መገረፍ ለጠላትም አይስጠዉ ህመሙን የሚዉቀዉ የኖረዉ ብቻ ነዉ።

  • @user-sq5ni5fv3v
    @user-sq5ni5fv3v Před 8 měsíci

    መምህርየ አይዞህ የእነ እከለ ነገር ተዎው ስለ አልገባቸዉ ነው እንጅ ወድጀዉ አደለም ተይዘዉ ነው 👏

  • @user-vz8yi4rf1k
    @user-vz8yi4rf1k Před 2 lety

    እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን" የድንግል ማርያም ልጅ ጸጋውንበረከቱን ያብዛልህ" ጌታ ሆይ ልቦና ስጠን" በእውነት ደስ ይምል ትምህርት ነው" ሌቦችና ከፍት እንድንሰማ ጌታ ሆይ ፍቃድህ ይሁን

    • @sofiymessay4134
      @sofiymessay4134 Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን፣ አግዚአብሔር፣ደመ ሰገን፣ መምህራችን፣በአውነት፣ቃለህወትያሰማልን፣🙏🙏🙏💚💛❤👍

  • @user-zu5fw9tu1x
    @user-zu5fw9tu1x Před 2 lety

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት እንደ ወንድማችን ያለው ሰው ይብዛልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-ht4dk7sm5x
    @user-ht4dk7sm5x Před 2 lety

    መምህረችን እግዝአብሔር ጸጋው ያበዝልህ
    ይህ ገጠምኝ አሰትምረ እነ የነፈሰ ትምህረት ነው

  • @fikirtetaddese874
    @fikirtetaddese874 Před 2 lety

    መምህር ተስፋዬ ያንተን ትምህርት ሰምቶ የማይማር ካለ ማስተዋልን ያድለው ሰምተን ለተመለስነው በጣም እናመሰግናለን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ።

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ይደቃል እግዚአብሔር እደዚህ ሟርተኛ ሰወችን እግዚአብሔር ይገስፅልን ከባዲ ነው እኳን ቤተሰቦችህን አተረፍክ መምህራችን በርታልን ባተነው ይህ ሁሉ ዲህነት የመጣው

  • @workaferahuabebe9523
    @workaferahuabebe9523 Před 2 lety

    ለቤተ ክርስቴያን ፀልዩ እርኩስ መንፈስ ይዘው የገቡትን በንሰሀ እንዲመለሱ አልመለስ ያሉትን ከህዝበ ክርስትያኑ ያርቅ እያላችሁ ጎቦ ለማገልገል የሚጠይቁና ለሚከፍሉ ልብ ይስጣቸው

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před 2 lety

    መ ምኽራችን ቃለኽይወት ያሰማልን ጅማሬዉ በጣም ቢያሳዝንም የገጠመኙ መጨረሻ በጣም ደስ ይላል ከምንም በላይ የሰባኪዉ መንቃት የመናፋስትን ሴራ አዉቆ ተረድቶ ቤተሰቡን ለማዳን መፋጠኑ በጣም ደስ ይላል🤲🏻💞

  • @weleteslase7657
    @weleteslase7657 Před 2 lety +1

    የሚገርም ነው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እንቃ

  • @workeyeawoke6619
    @workeyeawoke6619 Před 2 lety

    ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን
    መምህር ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
    በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ በጉጉት ነው የሰማሁት

  • @saraT22
    @saraT22 Před 2 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏