10ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ መንፈስ እንዲወጣላት ከመፈለጓ የተነሳ ከቆረበች በኋላ አልዳንኩም የሚል ቃል ሰንቅሮባት ብዙ ዋጋ የከፈለች እህት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 06. 2022

Komentáře • 540

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye Před 2 lety +68

    ይህ እኮ የሚዘልፍህ አይደለም በግልፅ የደብተራዎች ስራ ነው። ይህ የኔ ህይወት ነው ልዩነቱ እሱን አፍቅሮ ነው።የእኔ የእህቴ ባል በመስተፋቅር በተክሊ ነው ያገባት በቤተክርስቲያን ስው የሚከብረው ነው ! ከቀድሞ ጀምሮ የማህበረቅዱሳን አባል ብቻ አይደለም አንቀሳቃሽ ነው በግልፅ የሚችለኝ የለም የሚል ብዙ ስው የገደለ ደብተራ ነው። እንዳታገባ ብሎ ነው መጀመሪያ ወንዶች በንግርሽ ወደድንሽ አሉኝ ስል አፉን አግማ ብሎ ድንገት ስንት የስራሁበት መስሪያቤት አፍሽ ሽተተ አሰባለኝ፣ ቀጠለ ውጭ ስወጣ ያስቸገረኝ የፍቅር ጥያቄ አልቀበል ስል ደገሙብኝ ። ችግሩ ሲሽኝ ያድሱታል !!! ይህው ሳልሸት ዲቢሎስ እያስደበኝ አለሁ እድሜ ለመላከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ደብተራዎች ቢደግሙም ይሸኛል !!!አንተም የሳቸው ፍሬ ውጤት ነህ እናመስግናለን ተባረክ !!!

  • @woldesenbet
    @woldesenbet Před 2 lety +84

    1) የንስሐ ስግደት

    ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረን 3X
    ሊቀ ካህናት ሆይ ራራልን 3X
    የቆርንቶሱ መንኩሴ ሆይ ተዘከረን 3X

    ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ኢየሱስ ናይን 3X
    ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ክርስቶስ ናይን 3X
    ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን አማኑኤል ናይን 3X
    ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን እብኖዲ ናይን 3X
    ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ትስቡጣ ናይን 3X
    ኪርላይሶን ኪርያላይሶን ታኦስ ናይን 3X
    ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ማስያስ ናይን 3X
    ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ጸባኦት ናይን 3X
    ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን አዶናይ ናይን 3X
    ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ኤልሻዳይ ናይን 3X
    ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ያሕዌ ናይን 3X
    ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ኢያኤል ናይን 3X
    ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ታዳኤል ናይን 3X
    ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን መድሃኒተ ዓለም ናይን 3X

    ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን 41X

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ 12X
    በእንተ ማርያም መሐረነ ክርስቶስ 12X
    በእንተ መላእክት መሐረነ ክርስቶስ 3X
    በእንተ ቅዱሳን መሐረነ ክርስቶስ 3X
    በእንተ ነብያት መሐረነ ክርስቶስ 3X
    በእንተ ሐዋሪያት መሐረነ ክርስቶስ 3X
    “ በማለዳ ንቁ “
    በእንተ መስቀሉ መሐረነ ክርስቶስ 3X

    ስማአነ አምላክነ ወመዳኒነ 3X
    ተዘከረነ በውስትከ መንግሥትከ 3X
    በርቱ ስግዱ በድምፅ የአምልኮ የፀጋ የክብር ስግደቶችን ለማግኘት ወደ ቻናሉ ገብታችሁ በፀሎት ቦታችሁ ላይ ሆናችሁ ድምፁን ተከትላችሁ ቃሉን በመድገም ስትስግዱ ለውጡን ታይታላችሁ ቁጥር እየቆጠርን ስንሰግድ ትኩረታችን ከስግደቱ ይልቅ ስንት ደረስኩ ወደሚል ሀሳብ እንዳይወስደን ይረዳናል መልካም ቀን !!

    • @tgabebetube4392
      @tgabebetube4392 Před 2 lety

      እናመሰግናለን የተዋህዶ ልጆች እኛን ደካሞችን አጠክሩን በፀሎታችሁ አስቡን ወለተ ሚካኤል ነኝ ቤተሰብ ሆኛለሁ

    • @user-wy7zg8ff7r
      @user-wy7zg8ff7r Před 2 lety +1

      እናመሰግናለን ወልደ ሳሙኤል ወለተ ስንብት በፆሎታቹ አስብኝ

    • @aynalemkebede2272
      @aynalemkebede2272 Před 2 lety

      አሜን እናመሰገናለን

    • @user-yc6fw4bz4h
      @user-yc6fw4bz4h Před 2 lety

      እናመሰግናለን እህቴ ዉንድሞች✝️✝️🤲🤲

    • @birtukanlamesgin3451
      @birtukanlamesgin3451 Před 10 měsíci

      ❤❤

  • @user-so7sx4bw2u
    @user-so7sx4bw2u Před 2 lety +72

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር የተዋህዶ ልጆች አሞኝ ነው ሂሩተ ሚካኤል ብላቹህ በፆለታቹህ አስቡኝ 😢😢🙏 ስደት ላይ ሁኖ ህመም ይከብዳል

    • @user-yn9pz7vi6x
      @user-yn9pz7vi6x Před 2 lety +7

      እግዚአብሔር ይማርሽ አይዞሽ።

    • @maharitesfay3371
      @maharitesfay3371 Před 2 lety +4

      እግዛአብሄር ይማርሽ

    • @emebetyesigat349
      @emebetyesigat349 Před 2 lety +3

      እማ ፋቅረ ከጎንሽ ትሁን

    • @user-rj7dr6ts9e
      @user-rj7dr6ts9e Před 2 lety +5

      እግዚአብሔር ያስብሽ ድንግል ማርያም ትዳብስሽ አይዞሽ

    • @user-cf8pw6dx2n
      @user-cf8pw6dx2n Před 2 lety +2

      እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ

  • @elsaabebe5423
    @elsaabebe5423 Před 2 lety +41

    የኔ ቅን ንግግርህን ሁሉ ስገመግመው በቅንነት የተሞላ ነው እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሁሌም ከጎንህ ትሁን አሜን።

  • @user-it1og5lz3h
    @user-it1og5lz3h Před 2 lety +16

    ድል አለ በስምህ ድል አለ በቃልህ
    ድል አለ በስምህ ድል አለ በቃልህ
    ተራራዉ ይናዳል አማኑኤል ስልህ
    ባሕር ይከፈላል መድሃኒዓለም ስልህ እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ ገጠመኝ ዕጹብ ድንቅ መልስ አግኝቻለሁ ጸጋዉን ያብዛልህ መምህር

  • @woldesenbet
    @woldesenbet Před 2 lety +35

    ጠቅለል ያለ የአምልኮት፣ የንስሐ፣ የጸጋና የቅዱሳን ስግደት

    ሁሉንም ሦስት ሦስት ግዜ በማለት በደንብ መስገድ መልካም ነው፡፡
    “ በማለዳ ንቁ “

    ለአብ እንሰግዳለን
    ለወልድም እንሰግዳለን
    ለመንፈስ ቅዱስም እንሰግዳለን
    ለእግዚአብሔር ቅዱስ እንሰግዳለን
    ለእግዚአብሔር ኃያል እንሰግዳለን
    ለእግዚአብሔር ሕያው እንሰግዳለን
    ለእግዚአብሔር አዶናይ እንሰግዳለን
    ለእግዚአብሔር ጸባኦት እንሰግዳለን
    ለእግዚአብሔር ኤልሻዳይ እንሰግዳለን
    ለእግዚአብሔር ያሕዌ እንሰግዳለን
    ለእግዚአብሔር አማኑኤል እንሰግዳለን
    ለእግዚአብሔር እብኖዲ እንሰግዳለን
    ለእግዚአብሔር ታኦስ እንሰግዳለን
    ለእግዚአብሔር ማስያስ እንሰግዳለን
    ስግደት
    ለእግዚአብሔር ትስቡጣ እንሰግዳለን
    ለእግዚአብሔር ታዳኤል እንሰግዳለን
    ለእግዚአብሔር ኢያኤል እንሰግዳለን
    ለኢየሱስ ክርስቶስ እንሰግዳለን

    እግዚኦ መሐረነ ብለን እንሰግዳለን
    እግዚኦ መሐከነ ብለን እንሰግዳለን
    እግዚኦ ተሣሃለነ ብለን እንሰግዳለን
    በእንተ ማርያም መሐረነ ክርስቶስ
    በእንተ ቅዱሳን መሐረነ ክርስቶስ
    በእንተ ሰማእታት መሐረነ ክርስቶስ
    በእንተ ፃድቃን መሐረነ ክርስቶስ
    ስማአነ አምላክነ ወመዳኒነ
    ተዘከርነ በውስትከ መንግሥትከ

    እመቤታችን ድንግል ሆይ እንሰግድልሻለን
    ወላዲተ አምላክ ሆይ እንሰግድልሻለን
    የብዙሃን እናት ሆይ እንሰግድልሻለን
    ጸጋ የሞላብሽ ሆይ እናገንሻለን
    ጌታ ካንቺ ጋር ነውና እናወድስሻለን
    ትውልድ ነንና ብጽዕት እንልሻለን

    ለቅዱስ ሚካኤል እንሰግዳለን
    ለቅዱስ ገብርኤል እንሰግዳለን
    ለቅዱስ ሩፋኤል እንሰግዳለን
    ለቅዱስ ዑራኤል እንሰግዳለን
    ለቅዱስ ራጉኤል እንሰግዳለን
    ለቅዱስ ፋኑዔል እንሰግዳለን
    ለቅዱስ አፍኒን እንሰግዳለን
    ለቅዱስ ሳቁኤል እንሰግዳለን
    ለቅዱስ ራሙኤል እንሰግዳለን
    ለዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላእክት እንሰግዳለን
    ለሀያ አራቱ ካህናተ ሰማይ እንሰግዳለን
    ለአስራ አምስቱ ነብያት እንሰግዳለን
    ለአስራ ሁለቱ ሐዋርያት እንሰግዳለን
    ለቅዱስ መስቀሉ እንሰግዳለን
    ለሰባ ሁለቱ አርደት እንሰግዳለን
    ለቅድስት ቤተክርስቲያን እንሰግዳለን
    ለቅዱስ ጽላቱም እንሰግዳለን
    ለቅዱስ ጊዮርጊስ እንሰግዳለን
    ለቀዳሚ ሰማእት ቅዱስ እስጢፋኖስ እንሰግዳለን
    ለቅድስት አርሴማ እንሰግዳለን
    ለቅዱስ ቂርቆስና እናቱ እየሉጣ እንሰግዳለን
    ለሠለስቱ ደቂቅ እንሰግዳለን
    ለቅዱስ መርቆሪዎስ እንሰግዳለን
    ለቅዱሳን ሰማእታት ሁሉ እንሰግዳለን
    ለፃድቁ አባታችን አቡነተክለሃይማኖት እሰግዳለን
    ለፃድቁ አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ እንሰግዳለን
    ለፃድቁ አቡነ ሀብተ ማርያም ለአማላጅነቱ አብረን እንሰግዳለን
    ለፃድቁ አቡነ አረጋዊ እንሰግዳለን
    ንቁ
    ለፃድቁ አቡነ እስትፋሰ ክርስቶስ እንሰግዳለን
    ለፃድቁ አቡነ ከሳቴ ብርሃን እንሰግዳለን
    ለፃድቋ ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ እንሰግዳለን
    ለቅዱስ ፃድቃን ሁሉ እንሰግዳለን

    ጠቅለል ያለ የአምልኮት፣ የንስሐ፣ የጸጋና የቅዱሳን ስግደት

    ሁሉንም ሦስት ሦስት ግዜ በማለት በደንብ መስገድ መልካም ነው፡፡
    “ በማለዳ ንቁ “

    ለአብ እንሰግዳለን
    ለወልድም እንሰግዳለን
    ለመንፈስ ቅዱስም እንሰግዳለን
    ለእግዚአብሔር ቅዱስ እንሰግዳለን
    ለእግዚአብሔር ኃያል እንሰግዳለን
    ለእግዚአብሔር ሕያው እንሰግዳለን
    ለእግዚአብሔር አዶናይ እንሰግዳለን
    ለእግዚአብሔር ጸባኦት እንሰግዳለን
    ለእግዚአብሔር ኤልሻዳይ እንሰግዳለን
    ለእግዚአብሔር ያሕዌ እንሰግዳለን
    ለእግዚአብሔር አማኑኤል እንሰግዳለን
    ለእግዚአብሔር እብኖዲ እንሰግዳለን
    ለእግዚአብሔር ታኦስ እንሰግዳለን
    ለእግዚአብሔር ማስያስ እንሰግዳለን
    ስግደት
    ለእግዚአብሔር ትስቡጣ እንሰግዳለን
    ለእግዚአብሔር ታዳኤል እንሰግዳለን
    ለእግዚአብሔር ኢያኤል እንሰግዳለን
    ለኢየሱስ ክርስቶስ እንሰግዳለን

    እግዚኦ መሐረነ ብለን እንሰግዳለን
    እግዚኦ መሐከነ ብለን እንሰግዳለን
    እግዚኦ ተሣሃለነ ብለን እንሰግዳለን
    በእንተ ማርያም መሐረነ ክርስቶስ
    በእንተ ቅዱሳን መሐረነ ክርስቶስ
    በእንተ ሰማእታት መሐረነ ክርስቶስ
    በእንተ ፃድቃን መሐረነ ክርስቶስ
    ስማአነ አምላክነ ወመዳኒነ
    ተዘከርነ በውስትከ መንግሥትከ

    እመቤታችን ድንግል ሆይ እንሰግድልሻለን
    ወላዲተ አምላክ ሆይ እንሰግድልሻለን
    የብዙሃን እናት ሆይ እንሰግድልሻለን
    ጸጋ የሞላብሽ ሆይ እናገንሻለን
    ጌታ ካንቺ ጋር ነውና እናወድስሻለን
    ትውልድ ነንና ብጽዕት እንልሻለን

    ለቅዱስ ሚካኤል እንሰግዳለን
    ለቅዱስ ገብርኤል እንሰግዳለን
    ለቅዱስ ሩፋኤል እንሰግዳለን
    ለቅዱስ ዑራኤል እንሰግዳለን
    ለቅዱስ ራጉኤል እንሰግዳለን
    ለቅዱስ ፋኑዔል እንሰግዳለን
    ለቅዱስ አፍኒን እንሰግዳለን
    ለቅዱስ ሳቁኤል እንሰግዳለን
    ለቅዱስ ራሙኤል እንሰግዳለን
    ለዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላእክት እንሰግዳለን
    ለሀያ አራቱ ካህናተ ሰማይ እንሰግዳለን
    ለአስራ አምስቱ ነብያት እንሰግዳለን
    ለአስራ ሁለቱ ሐዋርያት እንሰግዳለን
    ለቅዱስ መስቀሉ እንሰግዳለን
    ለሰባ ሁለቱ አርደት እንሰግዳለን
    ለቅድስት ቤተክርስቲያን እንሰግዳለን
    ለቅዱስ ጽላቱም እንሰግዳለን
    ለቅዱስ ጊዮርጊስ እንሰግዳለን
    ለቀዳሚ ሰማእት ቅዱስ እስጢፋኖስ እንሰግዳለን
    ለቅድስት አርሴማ እንሰግዳለን
    ለቅዱስ ቂርቆስና እናቱ እየሉጣ እንሰግዳለን
    ለሠለስቱ ደቂቅ እንሰግዳለን
    ለቅዱስ መርቆሪዎስ እንሰግዳለን
    ለቅዱሳን ሰማእታት ሁሉ እንሰግዳለን
    ለፃድቁ አባታችን አቡነተክለሃይማኖት እሰግዳለን
    ለፃድቁ አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ እንሰግዳለን
    ለፃድቁ አቡነ ሀብተ ማርያም ለአማላጅነቱ አብረን እንሰግዳለን
    ለፃድቁ አቡነ አረጋዊ እንሰግዳለን
    ንቁ
    ለፃድቁ አቡነ እስትፋሰ ክርስቶስ እንሰግዳለን
    ለፃድቁ አቡነ ከሳቴ ብርሃን እንሰግዳለን
    ለፃድቋ ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ እንሰግዳለን
    ለቅዱስ ፃድቃን ሁሉ እንሰግዳለን

    ቻናሉን በመቀላቀል በድምፅ የስግደት አይነቶችን ያገኛሉ እያነበብን ስንስግድ ወይም ቁጥር እየቆጠርን ስንስግድ ትኩረታችን እንዳይበታተንብን ይድምፁን ስግደት እየተከተልን በመድገም መስገድ ስግደታችንን በድምብ በትኩረት እንድናደርግ ይረዳናል ስብስክራይብ ማድረግ እንዳትረሱ ለቤተስብም ብር አድርጉ በርቱ ስግዱ ፀልዩ።

    • @tgabebetube4392
      @tgabebetube4392 Před 2 lety +2

      ቃለህይወት ያሰማልን አስተዋይ ልቦናና ጥበብን ያድለን አሜን ፫

    • @jerrytayelign9141
      @jerrytayelign9141 Před 2 lety +2

      እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያጋሩን ቃለ ሂወት ያሰማለን

    • @natanemaraya615
      @natanemaraya615 Před 2 lety +2

      እግዚአብሔር ይመስገን ኧረ ምን ጎደለን ከነ እድፋችን የወደደን ደሞ እኔ ማን ነኝ እሱ የምነቅፍ አምላኬ ሆይ በቆሻሻ አንደበቴ ባመሰግንህ ላንተ ምን ይጨመርልሀል አንተ በንፅሐን ፍጥረታት የምትመሰገን ነህ።

    • @mekdemekd4340
      @mekdemekd4340 Před 2 lety +1

      እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @user-dn7ru2zn1y
    @user-dn7ru2zn1y Před 2 lety +16

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እኳን ደህና መጣህ ፀጋውን ያብዛልህ ካንተ ብዙ ት ብዙ እየተማርን ነው እግዚአብሔር ይመስገን እኳን አደራሳቹ ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ዑራኤል ያልታሰበ ደስታ ያብስረን ክክፉ ሁሉ ይጠብቀን ቅዱስ ዑራኤል አሜን

    • @androksguest5909
      @androksguest5909 Před 2 lety

      እግዚያብሄር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 2 lety +19

    የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ለለውጥ ለምህረት ያድርግልን ወደቀጥተኛው መንገድ ይምራን 👏
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእውነት ድንቅ ነገር የዋህነት ፣ትእግስት ፣በጎ ተጋድሎ ፣ድንቅ የሀይማኖት ፍቅር ድንቅ እህት ናት ብዙ ተምረ👏👏👏
    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @abi4294
    @abi4294 Před 2 lety +6

    ደብተራ እግዚሐብኤር ይገፅፅህ መምህር በጣም እናመሰግናለን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ የድንግል ማርያም ልጅ እኔ በጣም ብዙ ነገር ተምራለው እግዚሐብኤር ማስተዋል ይስጠን ለሁላችንም እውነት ወይ ፈተና በጣም ተመችቶኛል እግዚሐብኤር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 2 lety +34

    ቅድስት ሆይ ልጅሽን ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልን
    ቅድስት ሆይ ልጅሽን ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልን
    ቅድስት ሆይ ልጅሽን ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልን🕯️🕯️🕯️

  • @bere2532
    @bere2532 Před 2 lety +4

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፋስ ቅዱስ አሀዱ አማላክ አሜን
    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ወለተ እግዚአብሔር፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ኡራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ውባለም፣ተስፋ ስላሴ፣ገብረ መድህን፣እንዲሁም በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 Před 2 lety +10

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የህይወት ቃልን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በእውነት ❤️❤️❤️ ወይ ፈተና ! እውነት ጥሩ እርዕስ ነው ባለማወቅ ሁሌ አጉረመርም ነበር ምን አድርጌ ነው ፈተናው የሚበዛብኝ እል ነበር ማመስገን ስጀምር ፈተና ቢገጥመኝም አመስግኜ አልፈዋለሁ አመተ ኢየሱስ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሰንበትንም በፀሎታችሁ አስቡን ቤተሰቦቼ 🤲🤲🤲

  • @user-up2xr1mv9p
    @user-up2xr1mv9p Před 2 lety +10

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫👐💒ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ፫ 💕🙏ወይ ፈተና ብዙ ነገር ተምረንበታል እግዚአብሔር ይመስገን💒💕🌻

  • @hanahyluuaselfch485
    @hanahyluuaselfch485 Před 2 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን።
    መምህር ተስፋዬ ሺምግልና ልኮል ተጋቡ የተቀደሰ ጋብቻ መልካም ነው።
    እግዚአብሔር ይመሥገን ብዙ እውቀት አገኘሁ።
    በእቅልፍ ምክንያት አማርር ነበረ ተንግድህ አላማርርም አመሰግነዋለሁ ተኝቼ የፀሎት ሰአት እያለፈብኝ

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 Před 2 lety +2

    እግዚኣብሄር ይመስገን እግዚኣብሄር ይመስገን እግዚኣብሄር ይመስገን ስሆነልንም ስላልሆነልንም አምላከ ቅዱስ ኡራኤል ይህወታችንን ይታደግልን መንፈሳችንን ያድስልን እመ ብርሀን ትርዳን በእውቱ እኔ በህይወቴ ፈጣሪ ከብዙ ችግር ታድግጎኛል አሁን ላይ በተስፋ እየኖርሁኝ ነው ብዙ ውርጅብኝ እና መከራ መንከራተት የደረሰብኝ ምንም ቢያስቡ ቢመትቱ አያመኝም እግዚኣብሄር አለ እል ነበር ወዳጅ ጓደኛ እና ዘመድም ሳይቀር ተጫወቱብኝ አሁን ገባኝ ውሎየ ኑሮየ ፆለት የለኝም ነበር እና እንንቃ አንተኛ እላለሁ መምህራችን እድሜ እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን🌾💚💛❤️

  • @edelwitedelwit711
    @edelwitedelwit711 Před 2 lety +5

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃልህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር አመስጋኝ ልብ ይስጠን

  • @abc12452
    @abc12452 Před 2 lety +22

    እጅግ በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ በጣም ደስስ ይላል!!ማመስገን በጣም ትልቅ ነገር ነዉ እኛ ማማረር ሆነ ስራችን እንጂ ባለንም በሌለንም ነገር ብናመሰግን የበለጠ ይሰጠናል!ወንድማችን እህታችንን አትራቃት ብትጋቡ ደስስ ይለኛል እግዚአብሔር አንድ ያድርጋችሁ።ከማማር እግዚአብሔር ይሰዉረን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን🤲🤲🤲

    • @babys7570
      @babys7570 Před rokem

      ወለተ ስላሴ መምህር ተስፋዬ አኮ ባለትዳር አና የልጆች አባት ነው

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta4421 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ስንቱን ተማርን ስንት የተደበቀ አጋንት ምስጢር የተጋለጠ መምህር በረታ መድሐኒአለም በመውጣት በመግባትህ ይጠብቅህ።

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Před 2 lety +4

    ተሰፍ ሰላሴ ከነ ቤተሰቦ እናታችን ቅድሰት ድንግል ማርያም ከእነ ልጅዋ ታሰብህ መምህራችን @ቃለ ህይውትን ያሠማልን ወይ ፈተና 10 ደረሰን በሰምአም ብዙ እውቀትን ተምረንበታል የእግዚአብሔር ሰም የተመሠገነ ይሁን

  • @lemlemalem7963
    @lemlemalem7963 Před 2 lety +3

    በጣም አስተማሪ ታሪክ ነዉ ሁሌም ስለተደረገልን እና ስላልተደረገልን ሁሉ ማመስገን አለብን መምህር አንተንም ከነሱ ስራ ይጠብቅህ

  • @user-fx7dk2vk2g
    @user-fx7dk2vk2g Před 2 lety +16

    እግዚአብሔር ይመስግን እንኳንም በስላም ማጣሁልን መምህራችን በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን ይብዛልን በእዴሜ እና ጤና ይጥብቅልን መምህራችን እግዚአብሔር አመላክ አሜን🌾🕊
    🥺 ወይ ፈተና ስለ ማይ ነገር ስጣትው እግዚአብሔር ይመስግን አሜን👏

  • @netsanetkifle8161
    @netsanetkifle8161 Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርክህ የአንተን ትምህርቶች ሳልሰማ የቆየሁባቸው ዘመናት ሁሉ ይቆጨኛል !!እውነት ነው ማማረር የመናፍስት መኖራቸው ወይም መላካቸው ምልክት ናቸው እኛ ቤት ደስተኛ እና አምስጋኝ ነበርን ድንገት ግን ብዙ ነገሮች ተቀይረው እናቴ ጤና አጣች የማንተሳሰብ እና የምናማርር ሰዎች ሆንን እናም ለዚህ ማማረራችን የሕይወት ዋጋ ከፍለናል መናፍስቱን በፀሎት እና በምስጋና ስራውን መስራት አልችል ብሎ የነበር መተት በደንብ ስራውን የማከናወን እድል ነበር የከፈተለት እናው ብዙ መከራዎችን አልፈን ዛሬ ዳግም ሁሉም ለበጎ ነው ብለን ያንተን ትምህርቶች እየተከታተልን እየተጋን እንገኛለን እናም ገና አንደበታችንን ማማረር ሲጀምር እንንቃ ለማለት ነው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-jx6ol6dm4b
    @user-jx6ol6dm4b Před 2 lety +3

    ሰለም ጤና ይስጥልኝ ሰለም ነው መምህር
    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይማስጋን ከምንም በፍት እግዚአብሔርን ማምስጋን ይበልጣል ተማስጋን አምላኬ

  • @user-pg3cm3wu8e
    @user-pg3cm3wu8e Před 2 lety +3

    ወይ ፈተና መምህራችን ቃለ ህይወት
    ያሰማልን ፈጣሪ ይጠብቅህ መምህራችን
    💚💚💚💛💛💛❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @zebiderzenebe5595
    @zebiderzenebe5595 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር።እህት ወንድሞቼ በፀሎት አስብኝ ደካማ እህታችሁ ነኝ እህተገብርኤል ነኝ

  • @selam801
    @selam801 Před 2 lety +3

    እግዚአብሄር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን በእውነት በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው እኛ መማረር እንጂ ማመሰገን የለም አምላኬ ሆይ ንሞት ንሰሀ አብቃኝ ቅዱሰ ቁርባን ለመውሰድ እንዲበቃ ቅዱሰ ፍቃድህ ይሁን😥

    • @user-tz1hf4dl4j
      @user-tz1hf4dl4j Před 2 lety +1

      አሜን እህቴ እግዚአብሔር ያብቃሽ 👏

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o Před 2 lety +2

    በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው በጣም ቡዙ ትምህርት አግኝቼበታለው ተመስገን አምላኬ ቃል ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞🕊️

  • @jerustesfay2949
    @jerustesfay2949 Před 2 lety +2

    ስለሁሉም ነገር ፈጣሪ ይመስገን መምህራችን አንተንም የደብተራ መንፈስ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ይምታልህ ከነቤተሰብህ ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ ትልቅ ትምህርት ነው ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ተስፋ ስላሴ የአባቶቻችን የቅዱሳን የአብርሃም ይስሐቅ የያዕቆብ አምላክ እሰከነ መላ ቤተሰብህ ይጠብቅህ (ይጠብቀን ) ይገርማል የጠቀስከው ቦታ ሰፈሬ ነው ምመህር ጎዶልያስ

  • @user-lh2vk4pz5g
    @user-lh2vk4pz5g Před 2 lety +4

    ተመስገን ክብርና ምስጋና ለልኡል እግዚ አብሔር ይሁን አሜን ፫ ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @user-li7rs7in2k
    @user-li7rs7in2k Před 2 lety +1

    እግዚያቤሔር ይመስገን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን እመብረሐን ወላሊት አምላክ ቅድስት ደግል ማርያም ከጎንህ ትቁምልህ ከነቤተሰቦችህ እግዚያቤሔር ይጠብቅህ አሜን አሜን አሜን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ እያላችሁ

  • @user-zj3uh2zn6z
    @user-zj3uh2zn6z Před 2 lety +1

    እግዚአብሄር ይመስገን መምህር በጣም ይገርማል በእዉነት ደብተራ እግዚአብሄር ልቦና ይስጠዉ አንተንም ህያዉ እግዚአብሄር የማይረሳዉ አምላክ የድንግል ማሪያም ልጅ ያስብህ

  • @user-gm3sm6eq4l
    @user-gm3sm6eq4l Před 2 lety +1

    መጨረሳቸውን ያሳምርላቸው ከዚህ በላይ ንቃተ ሕሊናን ይስጣቸው ሳናስተውል ማንንም እዳንነቅፍ ተምረንባቸዋል መምህር ጠላቶዎችህን የግሮችህ መረገጫ ያድርግልህ

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 Před 2 lety +5

    እኳን በሰላም መጣህልን ዉድ መምህራችን ባለህበት ሰላም እግዚሐብሔር ይብዛልህ 🥰🥰🥰

  • @warkeshamisu4578
    @warkeshamisu4578 Před 2 lety +2

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን መምህር የድንግል ማርያም ልጅ ከነሙሉ ቤተሰቦችክ ይጠብቅክ እህቴ እንኳን ደስ አለሽ መልካም እድል እመኝልሻለሁ ወንድሜ አንተም በርታ

  • @merymain5649
    @merymain5649 Před 2 lety +1

    እጅግ በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው በጣም ደስ ይላል ማመስገን በጣም ትልቅ ነገር ነው ማማረር ሆነ በስራችን እንጅ ባለንም በሌለንም ነገረ ብናመሰግን የበለጠ ይሰጠናል ወንድማችን እህታችንን አትራቃት ብትጋቡ ደስ ይለናል እግዚአብሔር አንድ ያድርጋቹሁ ውድ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አንተን የሰጠን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን

  • @user-gi3jf1ko1n
    @user-gi3jf1ko1n Před 2 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እጅግ አስተማሪ ትምህርት ነዉ

  • @admasumolla8627
    @admasumolla8627 Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን የሜፈታተኑህ ጠላቶች መዳኒአለም ይስርልህ አሜን አሜን አሜን

  • @dhdjj5980
    @dhdjj5980 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን🙏 መምህር ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ፈጣሪ 🙏❤

  • @meserettafesemamo4069
    @meserettafesemamo4069 Před 2 lety +1

    እግዝያብሔር በአንተ ላይ አድሮ ብዙ እያስተማርከን ነው መምህር ቃል ዬለኝም እድሜና ጤና ይስጥክ መደሀንያለም ሞገስ ይሁንህ ጠላት ደብሎስን በሰው አድሮ አንተን የሚቋወመውትን መናፍስት እመብርሀን ከነልጇ በእግር ሥር ትጣልልህ በርታ ሀይል የእግዝያብሔር ነው

  • @user-fu5kv1fh6l
    @user-fu5kv1fh6l Před 2 lety +2

    ሥለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን እግዚአብሔር ይሥጥህ መምህሬ እመ አምላክ ሁሌም ከነ ልጆችሁ ከጎንህ ትሁን

  • @user-uf1bl7re3c
    @user-uf1bl7re3c Před 10 měsíci

    እነዚህን አባት አወኳቸው እነም ገጥሞኛል ብዙ የማቀው ነገር አለ መገናኛ እግዚአብሄር አብ ቤተክርስቲያን ዉስጥ መምህር

  • @SaraSara-nm9ks
    @SaraSara-nm9ks Před rokem

    በእውነት ቃለሂወትን ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህር ህታችን የቀርክ አምላክ እኔንም በቸርነትህ ከመማረረ ከሀጢአት አውጣኝ መመህር በዚህ የምትከታተሉ ሁሉ እህት ወንድሞቼ እባካችሁ በጸሎት አስቡኝ ወለተ ኢየሱስ ወለተ ኢየሱስ ወለተ ትንሳኤ ወልደ ሚካኤል ወልደ ጊዮርጊስ ወልደ ሰንበት ሀይለ ሚካኤል ሀይለ ሚካኤል ወለተጻድቅ አስካለ ማርያም በጸሎት አትረሱን

  • @user-zi4et4nr7m
    @user-zi4et4nr7m Před 2 lety

    መምህር እግዚአብሔር ይመስገን አንተን የሠጠን አምላክ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሥላሴ ብላችሁ

  • @user-zl6iu3fd8x
    @user-zl6iu3fd8x Před 2 lety +1

    እንካን ደህና መጣህ ውዱ መምህራችን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱስ *_ኡራኤል ወዳጆች እንኳን ለወርሃዊ ብአል ቅዱስ ኡራኤል አደረሳችሁ የእውቀት አምላክ ቅዱስ ኡራኤል እወቀቱ ይግለጥልን ከኩፉ ሁሉ ይጠብቀን ጠላታችን ያንበርክክልን_*

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo3811 Před 2 lety +1

    ይሄን ያደረገ እግዚአብሔር ይመሰገን በውነት እህታችን እኩን እግዚአብሔር ፈወሰሽ በጣም አየተማሬ ገጠመኝነው መምህራችን ከክፈሁሉ አብወልድ መንፈስ ቅዱስ ይጠቡቁልነ፯

  • @emuethiopia2327
    @emuethiopia2327 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በጣም ድንቅ ነው መምሕር ቃለሕይወትን ያሰማልን በሁሉ አመስግኑ አመስጋኝ ያድርገን ፈጣሪ

  • @user-yr1jv4if9j
    @user-yr1jv4if9j Před 2 lety +2

    ሰላም። አውቀንም ሳናውቀንም በመናፍስት እስራት ታስረን በሰው ክፋት ተይዘን ነገር ግን ዘመናችንን ባርኮ የሰጠን ለሞት የታሰብን ሳለን በምህረቱ እድሜ የተሰጠን ጠላት መንጋጋ ተጥለን ሳለ በእጁ ውስጥ የከተተን ልዑል አምላካችን እግዚአብሔር አምላክ የሰላም አለቃ የሰራዊት ጌታ ስሙ ይመስገን። እውነት ስንቱን ሳናውቀው አሳለፈን የመናፍስትን ሴራም አውቀን ስንቴ ቀኙ ቀደመችልን እግዚአብሔር ይመስገን። በእውነት በአምልኮ ውስጥ ስሙን ማንገስ ብቻ የጠላት ውጣ አትውጣ የኛ ስራ አይሁን። ሻሎም።

  • @nardos9255
    @nardos9255 Před 2 lety +4

    ግሩም ነው መምህር

    • @memihirtesfayeabera
      @memihirtesfayeabera  Před 2 lety +1

      ዘማሪት ልዲያ አንድ ቀን ትዘምሪልናለሽ አይደል ?

  • @zahra1491
    @zahra1491 Před 2 lety +2

    ድል አለ በስምህ ድል አለ በቃልህ
    ተራራው ይናዳል አማኑኤል ስልህ
    ባህር ይከፈላል መድሃኒአለም ስልህ

  • @user-jx6ol6dm4b
    @user-jx6ol6dm4b Před 2 lety +1

    ወይ ፈተነ ፈተነ ለበጎ ነው ንፁህ ልብ ለፈጣር ከሰጡ ፈጣሪ አምላክ ወደ እውነተኛ መንገድ ይማራነል አቤቱ ጌታ ሆይ ለሁላችንም ንፁ ልብ ስጣን አሜን

  • @lehulutube9063
    @lehulutube9063 Před 2 lety +4

    እግዚአብሄር ይስጥህ ወንድማችን፣ እንፀልይልሀለን።

  • @user-ck4uk9km5i
    @user-ck4uk9km5i Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በጣም አስተማር ነው የእግዚአብሔር ስም የተመስገን ይሁን አሜን

  • @misssara8313
    @misssara8313 Před 2 lety +1

    ውድ መምህር ቃለ እይወትን ያሠማልን እረጅም እድሜን ይሥጥለኝ የድንግል ማርያም ልጅ በመሥቀሉ አጥር ይከልልክ አሜን ፫

  • @user-wn4ov9fw6i
    @user-wn4ov9fw6i Před 2 lety +1

    ስለ ማይኒንግ ስጦታአለፍ ና ሆመጋ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁንአሜን፫
    ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅር መምህርችን እጅግ እጅግ በጣም አተማሪ ገጠመኝ ነው በጣም ደስ ይላል ማመስገን በጣም ትልቅ ነገር ነው እኛ ማማሪር ሆነው ስራችን እንጂ በለንም በሌለንም ነገር ብናመሰግን የበልጠ ይሰጠናል ድሞ ስጦታው የማይአልቅ ነው ውንድማችን እህታችን አትራቃት ብትብ ደስስ ይለኛል እግዚአብሔር እንድ ያድርጋችሁ ከማማር እግዚአብሔር ይስውረን መምህርችን ቃል ህይወትን ያስማልን ሁላችንም ድንግል ማርያም
    በምልጃዋ አትለየን እሺ
    መምህርችን እናምናለንአሜን አሜን አሜን

  • @yalemworksisay3081
    @yalemworksisay3081 Před 2 lety

    መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን በጣም አሪፍ አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ ይህንን እንድንሰማ እንድንማማር የፈቀደልን አምላክ ክብሩ ይስፋ
    መምህርዬ እመብርሀን ከክፉ ነገር ትጠብቅህ ከነቤተሰብህ ብዙ ተምርናል ተመስገን አምላኬ ።

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Před 2 lety +4

    ሰላምህ ይብዛልን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን እግዚአብሔር ይሰጥልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እሄ ጠ
    ገጠመኝ በእውነት የእኔ ሕይወትን ነው እውነት ነው ስናሰተወለው ማለትን ነው ከቅዱስ ሥጋውና ከክቡር ደሙ የበለጠ ምን ድህነተሰ አለ በሚገባ ተምሬበታለሁ አምላክ ቅዱሳን ያበርትኝ እህታችን በፀሎትሽ አሰቢን አፀደ ማርያምና ወተሰ ማእት አፀደ ማርያምን ሰላማችሁ ይብዛ እህት ወንድሞቼ መምህራችን መላው ዘመንህን የአባቶቻችን አምላክ ይባርክልን መላው ቤተሰብህን እመብርሃን በእቅፏ ትጠብቅልን

  • @tt7u791
    @tt7u791 Před 2 lety +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ አብቅህ ከነ በተሰቦችህ

  • @user-ht4dk7sm5x
    @user-ht4dk7sm5x Před 2 lety +1

    መምህረችን እግዝአብሔር ጸጋው ያበዝልህ
    እህታችን ለነቸ የደረሰ እግዝአብሔር እኝም በችረነተ ይማረን መጨረሸችን ያሰማራልን የደፈተረ መንፈሰ እግዝአብሔር ይገጸልን

  • @seve3476
    @seve3476 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ከነ ቤተሠበው እግዚዓብሄር ይጠብቃችሁ በፆለት አሥቡን ወለተ ገብርኤል ብላችሁ እኔ ከስደት መሥል ባለቤን እሱን አሥተምሬ መቁረብ እፈልጋለሁ እሱ ግን አልፎ አልፎ እንፋታ እያለ እረብሾኛል ምንም ምክንያት የለውም ለመጣላት ምንም ነገር ባገኘ ተመሥጌን አያቅም በማርያም በፆለት አትርሱኝ ብዙ የበረታችሁ ሰወች እደምታዩት አምናለሁ

  • @frtunamelese1605
    @frtunamelese1605 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምራችን እኳን ደናመጣህልን በእዉነት የምታገለግለዉ የፈጠረህ አምላክ መቸም አይተዉህም እማፍቅር እያልክ የምትጠራት የአማኑኤል እናት አተን ቤተሰቦችህን የምቶዳቸዉን ሁሉ ትጠብቃችሁ አሜን ሰላም ለሀገራችን 🙏💚💛❤️
    የደፍተራ መፈስ እግዚአብሔር ይገስፅህ

  • @fhsdfgggfggcdf4261
    @fhsdfgggfggcdf4261 Před rokem

    አሜን አሜን መምህርችን በእድሜ በጥና እግዚአብሔር ይጠብቅልን 👏👏👏♥️

  • @user-rf7uf4pq1f
    @user-rf7uf4pq1f Před 11 měsíci

    እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን መ/ር ተስፋዬ አበራ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፀጋሁን በረከቱን ጨምራ ትስጥህ

  • @medina2419
    @medina2419 Před 2 lety +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን መምህር መድሀንያለም ከነቤተሰብህ ጥላ ከለላ ይሁንህ በርታ በቤቱ ያፅናህ

  • @user-dt4ii9wp8q
    @user-dt4ii9wp8q Před 2 lety +2

    ዛሬስ የእኔ ጉድ ነው በጣም ነው የማማርር እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ አዳምጨ እመለሳለሁ ስትገቡ👉👍👍👍👍👈አድርጉ ሀገራችንን💚💛❤ሰላም ያድርግልን

  • @user-qg2oq1fz4p
    @user-qg2oq1fz4p Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እውነት እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን አሜን አሜን አሜን

  • @bitanya2094
    @bitanya2094 Před 2 lety +2

    ቃለሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ደብተራወችን ከሀገራችን ያጥፋልን

  • @saraT22
    @saraT22 Před rokem +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @user-ru2vg9qp9n
    @user-ru2vg9qp9n Před 6 měsíci

    መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜህን ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ayenewbantihun2818
    @ayenewbantihun2818 Před 2 lety

    መምህር አባ ዮሐንስን አብረህ ባትጠቅስ። ቀርበህ የምታውቃቸው አይስለኝም።

  • @tigisttesfay8397
    @tigisttesfay8397 Před 2 lety +2

    አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን ።በእውነት ለኔ ትልቅ ትምህርት ነው ያገኝሁት። እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @alphaomega6974
    @alphaomega6974 Před 2 lety +1

    አነሳስህ አጀማመርህ ራሱ ደስ የሚል ሁሉን የሚገልጽ ነው አዎን በወንጌሉ ተምረን በገጠመኙ የጎደለውን ሞላነው ይህን ጸጋና እድል የሰጠህ ለገጠመኝህ ገጠመኝ የሆነልህ መድሐኔአለም የተመሰገነ ይሁን አንተንም በእውቀት በፍቅር በጸጋው ያስረጅህ አመሰግንሀለሑ በግሌ

  • @misarkmisark3065
    @misarkmisark3065 Před 2 lety +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን እመብረሃን ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅ እስከነ ቤተሰቦችክ አሜን ፀጋውን ያድልልን አሜን እኔ ብዙ የማላቀውን ነገር አውቃለው በአንቴ ላይ አድሮ ያስተማረን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን

  • @hayhay9005
    @hayhay9005 Před 2 lety +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እስከነ ቤተሰቦችህ እመብርሀን ድንግል ማርያም እግዚአብሔር የእዉነተኛ አባቶቻችን ፀሎት እና እባቸዉ ይጠብቅህ ይጠብቃችሁ አሜን

  • @Rama-qw5dw
    @Rama-qw5dw Před 2 lety

    እናመሰግናለን መምህር

  • @bizuneshgeletu2447
    @bizuneshgeletu2447 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት መምህር ተስፋዬ
    በርታልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @eskedarberihun1053
    @eskedarberihun1053 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመሠገን አንኳን በሠላም በጣህ ዉድ መምህራችን ቃል ህይወት ያሠማልን
    በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ ብዙ ተምርንበታል እግዚአብሔር ይመሠገን

  • @user-sx2pk1wj4p
    @user-sx2pk1wj4p Před 2 lety +1

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይክብር ይመስገን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ

  • @asmarech591
    @asmarech591 Před rokem

    መምህረ እንኳን ደህና መጣህ እውነት ነው ማመሰገነ አለበን ሙሉአካል ሰለሰጠን ጤኖች ሰለሆነ ተመሰገን ነው የኛ ቅን እሰከድምፀህ እንዴት ደሰ እንደሚለኝ ሳላዳምጥህ አልውልም ሰራየን እየሰራው እድሜ ጤና ከክፎ ነገረ ፈጣሪ ይጠብቅህ 👏

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን

    • @user-yj8bm3dv1f
      @user-yj8bm3dv1f Před 2 lety

      ሰላም መምህር አስተማሪ ታሪክ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 Před 2 lety +1

    Ecan dehna. Metah..memhrachin amen..amen..amen kale..hiwet yasemaln

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር የመስገን መምህረ እንኳን አብሮ አደረሰን 🥰⛪️⛪️⛪️

    • @user-rj7dr6ts9e
      @user-rj7dr6ts9e Před 2 lety

      ምን ሁነሽ ሼር ያላረግሽልኝ😳

    • @user-yl1oi2wk7p
      @user-yl1oi2wk7p Před 2 lety

      @@user-rj7dr6ts9e ይቅርታ ዬኔ ውድ አይለምደኝሜ🥰🥰

  • @derbuaabebe5916
    @derbuaabebe5916 Před 2 lety +2

    ቃሊኣት ያሰማንል ጸጋውን ያብዛልክ✝️✝️✝️

  • @rozayeslasabarya3467
    @rozayeslasabarya3467 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እዴት ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ወይ ፈተና ፈተናው ለበጎ ነው
    እሰይ እዲህ ነው ጠላትን ማንበረከት እህታችን እኲን ደስ አለሽ መምህራችን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርከው

  • @rahmanrobby6818
    @rahmanrobby6818 Před 2 lety +1

    በሥመ ስላሤ ሰላምህ ይብዛ መምህርዬ በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው ተስፋ ሥላሤን እና ቤተሠቦቹ እግዚአብሔር ያሥባችሁ አሜን፫

  • @nataniemmedia6281
    @nataniemmedia6281 Před 2 lety +1

    በሕይወቴ በጣም የሚያስደስተኝ ነገር ቢኖር ሳይገባኝ የክርስቲያን አባል መሆኔ ነው። በዓለም ልበ ቅኖች የሆኑ ብዙ ሰዎች አሉ ነገር ግን ከክርስቲያን ማኅበር ውስጥ ያልተጨመሩ ናቸው። ከእነዚህ ልብ ቅኖች ከሆኑ ሰዎች ጋር ራሴን ሳንጻጽረው እኔ እጅግ ቆሻሻ ነኝ፣ ክርስቲያን ልሆንም አይገባኝም፣ የክርስቶስ ልጅ የሆንኩትም ልጁ እሆን ዘንድ ስለወደደና ስለፈቀደ እንዲሁ ሳይገባኝ ነው።
    በይበልጥ ደሞ ይህን የመናፍስት ሴራን ሳውቅ የእግዚአብሔር ውለታ ብዛብኝና አምላኬ ሆይ በእውነት እኔ ማን ሆኝ ነው እንዲህ እግር በእግር እይተከታተልክ በምሕረትህ ጥላ ውስጥ ከልለህ በቤትህ እንድኖር የፈቀድክልኝ እያልኩ በፍቅሩ ረመጥ ዕለት ዕለት እየነደድኩ እኖራለሁ።
    መምህር እግዚአብሔር አገልግሎትህን ይስፋልህ።
    ጌታ ሆይ ለሥጋችን ፈቃድ አሳልፈህ ከምትሰጠን ለሰይጣን ፈተና አሳልፈህ ብትሰጠን ይሻላል። ሰይጣንን ቅዱሳን መላእክት ይዋጉልናልና የስጋ ፈቃዳችን ግን በነጻ ፈቃዳችን የሚመጣ ነውና አቤት ከራሳችን አድነን፣ ለራሳችንም አሳልፈህ አትስጠን!

  • @abunieayanaw9079
    @abunieayanaw9079 Před 2 lety +1

    መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እማ ፍቅር የምትወዳት ከነልጆችህ ትጠብቅህ አይዞህ በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው አትፍራ

  • @sintayehudawit2930
    @sintayehudawit2930 Před rokem

    እየ ገጠመኝ እራሴን ያየዉበት ነዉ የፈጠረኚን ፈጣሪ አንድቀንም አመስግኔ አላዉቅም እኔ ሳልታሰብ በአንድቀን ግንኙነት የተፈጠርኩት እናቴ ትንሽ ነበረች ደግሞም ሁለቱም ዝምድናቸዉን ሳያዉቁ እኔ ተፈጠርኩ እንደዚዉ ለማስወረድ እንዶት ጠጥታብኝ ነበር የእግዚአብሔር ቸርነት ተወለድኩኝ ግን ከተፈጠርኩ ጀምሮ ግን ጥሩ ህወትን አላሳለፍኩም ከልጅንቴ ጀምሮ እሰራለዉ ግን ለዉጥ የለኝም እስከአዉንም ሰዉ ቤት ስራላይ ነኝ እናም አምላኬን አላመሰግነዉም መምህ ምክርህን ብትለግስኝ ደስ ይለኛ አዉን አመስጋኝ እድወን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሰንበት

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před 2 lety +1

    የተዋህዶልጆች በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም እና ባለቤቴ ወልደ ገብርኤል ብላችሁ😢🤲🏻

  • @fantafanta4611
    @fantafanta4611 Před 2 lety

    መምህር እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልን አሜን ለመጀመርያ ጊዜ እሰከ መጨረሻ አዳመጥሁ እዲህም አለ በፆሎት አሰበን

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 Před 2 lety

    መምህ ቃለ ሒዎትን ያሰማልን እመቤቴ ትጠብቅህ ክፉ አያስነካህ በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ የኔ ጌታ ተመስገን ተመስገን ተመስገን! ህመምም ሆነ ጤና ስለሰጠህኝ

  • @tameman7358
    @tameman7358 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን.. መምህራችን እናመሰግናለን

  • @tmcleaning5529
    @tmcleaning5529 Před 2 lety

    መምህሬ በርታ የኛ የደሀዎች አምላክ ይታደግህ አመቤታችን የብርሀን ሸማ ከነቤተሰቦችህ ታልብስህ ትጠብቅህ ትከልልህ

  • @user-tx9ej2rm4q
    @user-tx9ej2rm4q Před 2 lety +1

    ሁሉን ያደረገ እግዚአብሔር ስሙ ይስገን መምር እጅግበጣም አስተማሪ ነው ስለእውነት በጣም እናመሰግናለን መምር ባተትምርት እጅግበጣም እየተለውጥኩበት እናም እየተማርኩትበት ነው አተን የሰጠን አምላክ ስሙይስገን አሜን አቤቱጌታዬሆይ አሰግንካልው ተስፋስላሴን ጠብቅልን ከነቤተሶቦቹ
    እሺ ወድማችን እናመሰግናለን ፀጋውን ያብዛልክ
    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥህ መምራችን እንዴት ደስ ይላል የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን 💐🌻

  • @addismazengiya4328
    @addismazengiya4328 Před 2 lety +2

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

    • @wegayehubekele1906
      @wegayehubekele1906 Před 2 lety

      ጌታ፡እየሱስ፡ክርስቶሰ፡ከቀራጮችና፡ከሀጤአተኘች፡ጋር፡በልቶ፡የለምን

  • @talaethio7650
    @talaethio7650 Před 2 lety

    እባካችሁ በፅሎታችሁ አስቡኝ በፈተና እድፅና በጣም ነው የማማር ሰው ነኝ ሁሉንም ነገር ጀምራለው ግን አኳርታለው ስሰግድ ወገቤ ታማሜ ነው መተኛት የእንቅልፍ ብዛት በፅሎት አስቡኝ ወለተ ኪዳን ሀይለ ገብርኤል

    • @rahmanrobby6818
      @rahmanrobby6818 Před 2 lety

      እግዚአብሔር ያሥብሽ እህታችን በርች

  • @selamawiteshete5552
    @selamawiteshete5552 Před rokem

    እ /ር ይስጥልን ቃል ህይወት ያሰማልን እኔ ቢገርምህ አላመሰግንም ጥሩ አስተምረህናል በመቀጠል አድራሻ እንፈልግ ነበር አገኝቻልው

  • @nataniemmedia6281
    @nataniemmedia6281 Před 2 lety +1

    Thanks!

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o Před 2 lety

    ወይ ፈተና"ይገርማል መምህር በእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አንተን በማወቄ ብዙ ነገር እግዚአብሔር አስተማኝ ከነቤተሰቦችህ የማይተኛው የማያቀላፋው አምላክ ይጠብቅህ""