132ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦ በ "..አባታችን ሆይ.." ፀሎት ጭቅጭቅ ተነስቶ ወደእናቱ እቅፍ የተመለሰ ወጣት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 03. 2022

Komentáře • 431

  • @user-wq7mx1pz6t
    @user-wq7mx1pz6t Před 2 lety +73

    ይሄን ላደረገ የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ወንድማችን እንኳን ወደ ቀጥተኛዋ የኦርቶዶክስ እምነት መጣህ በቤቱ ያጽናህ ውድ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን የአገልግሎት ዘመንክን ይባረክ

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 Před 2 lety +29

    የጌታችንናየመደሐኒታችን የሲየሱስ ክርስቶስ እናት አማላጃችን #እማ ፍቅር ማርያም ሆይ እንወድሻለን!የስደት ስቄ እናቴ ድጋፍ ዘለላዬ🙇😭😭💝✅

  • @user-xk8nk7io6t
    @user-xk8nk7io6t Před 2 lety +36

    በሓቂ ቃል ሂይውት ያስመዕልና መምህር ፀጉኡ ያብዛልካ አሜን 🙏🙏🙏
    እዶ ናይ ፍቅሪ ናይ ስላም እማብርሃነይ💖🕊

  • @arsemasara9175
    @arsemasara9175 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን የስተማረን የመከርን የማምላክ ልጅ የተመሰገነ ይሁን መምህር ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ 🙏🤲🏻💒

  • @truneshabegaz1527
    @truneshabegaz1527 Před 2 lety

    መምህር ተስፋዬ አበራ ልዑል እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እናመሰግናለን ክብር ለድንግል ማርያም ይሁንልን አሜን!!!

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Před 2 lety +25

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣ በጣም ደስ የሚል እና አስተማሪ ገጠመኝ ነበረ ወንድማችን መድኃኒዓለም ባበቱ ያፅናልን አሜን

  • @birutawtteshometeshome3234

    አሜን አሜን አሜን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን የእግዚአብሔር አምላክ ጥበቃው አይለይህ

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před 2 lety +13

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ለሁላችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ውድ ወንድሜ መምህራችን ትስፍሽ

  • @raheel368
    @raheel368 Před 2 lety +13

    ማምህር አንካን ደና ማጡ የኔ ልዩ ማምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አግዚአብሔር አማልክ ❤⛪️✝️👏👏🕊️🕊️🕊️

  • @user-kd2te7hr5c
    @user-kd2te7hr5c Před 2 lety +20

    መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ። እግዚአብሔር ይመስገን የፍቅር እናት እመቤታችን ድንግል ማርያም ያደረገችው ተአምር ነው በፍቅሯ ስባ ወደ ተዋሕዶ እምነት ስለመጣህ ልጇ ኢየሱስ ክርስቶስ ምስጋና ይድረሰው።

    • @mabittaegezabereleona1854
      @mabittaegezabereleona1854 Před 2 lety

      Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abate amen egezabeher yemesgen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @sebleabera4939
    @sebleabera4939 Před 2 lety

    አሜን የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ ይክበር ይመስገን ላንተ የተገለፀች ድንግል ማርያም ለሌላውም ትገለፅ

  • @user-dt4ii9wp8q
    @user-dt4ii9wp8q Před 2 lety +7

    እግዚአብሔር ይመስገን💚💛❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ወንድማችን እንኳን ወደ ቀጥተኛዋ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት በሰላም መጣህ የእመቤታችን ምልጃ አይለየን አሜን!

  • @user-rk2ti3gd3q
    @user-rk2ti3gd3q Před 2 lety

    እመበተ ማርያም ለኛም ድረሽልን ፈውስን አሜን አሜን አሜን ፫

  • @emuethiopia2327
    @emuethiopia2327 Před 2 lety

    መምህር በእውነት ድንቅና አስተማሪ ገጠመኝ ነው ክብር ለአምላካችን ይሁን ክበር ለእመብርሀን ይሁን ወንድማችንን የመለሠ መንፈስ ቅዱስ የጠፉትንም ይመልስልን በቤቱ ያፅናልን ወንድማችን

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 2 lety +15

    የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን እጅግ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ምህረቱ እና በረከቱ ልዬ ነው እኛ አላወቅንበትም እንጂ
    እግዚአብሔር ልባችንን ብርሐን ያድርግልን አሜን

  • @user-wq7mx1pz6t
    @user-wq7mx1pz6t Před 2 lety +12

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ፃድቁ አባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት ከነቤተሰቦችህ ይጠብቁልን

  • @user-mx3uc8jd3e
    @user-mx3uc8jd3e Před 2 lety +10

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡልን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 👏👏👏

  • @ayniyemariyamileji9858
    @ayniyemariyamileji9858 Před 2 lety +1

    በስላሴ ስም እንዴት ሚጣፍጥ አስተምሮ ነው መምህራችን በእውነቱ ፀጋውን ያብዛሎት እንኳን ለመናፍቅ ለኛ ለተዋህዶ እራሱ ድንቅ ትምህርት ነው ታምር ነው እናቴ ሁሌም አትለይን ከልጅሽ አስታርቂን ብፅት ንፅት የተወደድሽ የአምለከ እናት እማ በእውነቱ ኦርቶዶከስ ሚስጥር ናት አፀደ ማርያም ብላቹ አስቡኝ እህቴንና ዘመዶቼን ወደቤቷ ትመልስልኝ እመቤቴ እንደ ወድማችን አሜን

  • @user-yl4wn8qx9q
    @user-yl4wn8qx9q Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በጣም የሚገርም ነው እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልህ መምህር ይሄን ላደርገ ለድንግል ማርያም ልጅ ክብርና ምስጋና ይግባው⛪⛪⛪💗🕊🕊🕊 💠💠💠

  • @fasikatadess6307
    @fasikatadess6307 Před 2 lety

    እግዚአብኤር ይመስገን በፀሎታቹ አስቡኝ እሴተ ሚካኤል

  • @tayitutube6246
    @tayitutube6246 Před 2 lety

    Amen Amen Amen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @TheDungaga
    @TheDungaga Před 2 lety +10

    እየሱስ ክርስቶስ ከመምጣቱ በፊት ሁላችንም ፀጋችን ተገፎ ነበር። በሚገርም ሁኔታ እመቤታችን ብቻ ነው በገብርኤል ምስክርነት የፀጋዎች ሁሉ ባለቤት ተብላ የተነገረላት- በሃጢአት ያለ ሰው የእግዚአብሔር ፀጋ የለውም፣ ክርስቶስ ከመምጣቱ በፊት ሁሉም ሰው ከፀጋው ጎድሎ ነበር ግን እመቤታችን ብቻ ነች በፀጋው የተገኘችው ።
    ፀጋን የተመላሽ ሆይ ደስ ይበልሽ!!

  • @user-pe2qo4hd5w
    @user-pe2qo4hd5w Před 2 lety

    የጌታችን የመዳህኒታችን እናት እመቤታችን ስሟ የተመሰገነ ይሁን አሜን ምን ይሳነዋል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

  • @zewditugalo7840
    @zewditugalo7840 Před 2 lety +8

    ሁሉንም ፍጥረት ወደዉነት ይመልሰን አሜን

  • @ghhh2223
    @ghhh2223 Před 2 lety +5

    ክብር ለናታችን ለድግል ማርያም ❤❤❤❤❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን👏👏👏💚💚💚💚💚💚

  • @mignotnigus6314
    @mignotnigus6314 Před 2 lety

    ሰለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @user-os5hx7op7q
    @user-os5hx7op7q Před 2 lety +11

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በፀሎታችሁ አስቡኝ እህት ወንድሞቸ ደካማ እህታችሁ ነኝ ወለተ ማርያም እንዲሁም ቤተሰቦቸን እየተማረኩ የማልለወጥ ሁኛለሁ ልቦናየን እንዲከፍትልኝ እግዚአብሔር በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @tizuyemariyam9981
    @tizuyemariyam9981 Před 2 lety +2

    የእናታችን የድንግል ማርያም ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን ወንድም መድሀኒያለም እየሱስ ክርስቶስ በቤቱ ያጽናክ

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁላቸውም እንደዚህ ገብቷቸው ቢመለሱ ጥሩ ነው መምህራችን እናመሰግናለን

  • @user-rk2ti3gd3q
    @user-rk2ti3gd3q Před 2 lety

    በጣም ደስ የሚል ትምርት ነው መምህራችን የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @sraself7813
    @sraself7813 Před 2 lety

    Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏💖💖🌾🌾

  • @Tube-uq8xw
    @Tube-uq8xw Před 2 lety +20

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ። ክብር ምስጋና ለእመቤታችን ለቅድስተ ቅዱሳን ለንፅህተ ንፁኋን የኔ ልዩዩዩዩዩ እናት ክብር ምስጋና ይገባሻል ። ፀጋው ያብዛልህ መምህራችን በተጨማሪ ፣የውድስዋ መላዕክት ፣ እስከመጨረሻ ያለው ቅዱስ ገብርኤል ያበሰራት የምስራች የነገራት ኸረ ስንቱን ።እግዚአብሔር ይመስገን ምንም እንኳን ደካማ ብሆንም በተዋህዶ በቀጥተኛው እምነት መፈጠሬን አመሰግነዋለሁ ለእነሱም ማስተዋሉን ያድላቸው ወደ ቀድሞ ይመልሳቸው የእመብርሀንን ፉቅር በልባቸው ይደር

  • @eskedarberihun1053
    @eskedarberihun1053 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመሠገን እንኳን በሠላም መጡ ዉድ መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን እናታችን ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይገባሻል አሜን አሜን አሜን

  • @h6349
    @h6349 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእዉት መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልሕ ወድማችን እኳን ወደቀጥተኛይቱ ተዋሒዶ ሐይማኖት መጣሕ ይሕን ላደረገ ልዑል ዕግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን

  • @hayhay9005
    @hayhay9005 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የድንግል ማርያም የእመቤታችን በረከቷ አማላጅነቷ አይለየን አሜን አሜን የጠፉትን ወገኖቻችንን እመ ብርሀን ባማላጅነቷ ትመልስልን ትመልሳቸዉ

  • @Meski-or8ln
    @Meski-or8ln Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እውነትም የዋህ ነው ሌሎችንም እንዳንተ በንስሐ እንዲመለሱ ፀሎታችንን ይስማን

  • @etalemkumelachew6052
    @etalemkumelachew6052 Před 2 lety

    አሜንአሜንንንንንንን 💚💛❤️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @user-ks7ok6co9m
    @user-ks7ok6co9m Před 2 lety

    በጣም ትክክል ነህ መምህር
    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-pt7sn9lp5z
    @user-pt7sn9lp5z Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🙏🙏🙏💚💛❤

  • @netsanethailegiorgies5600

    እግዚአብሔር አምላክ ታላቅ ነው እንዴት ደስ ይላል እመብርሐን ምልጃሽ አይለየን አሜን

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 Před 2 lety

    Amen amen Amen kale Hiwot yasemalene

  • @Jordan-xh5ue
    @Jordan-xh5ue Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ደስ ይላል እግዚአብሔር ለሁሉም ማስታዋልን ሰቶ ይመልሳቸው

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q Před 2 lety

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን እንኴን እግዚአብሔር እረዳህ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2r Před 2 lety

    እመብርሃን እናቴ የሁላችንንም ልቦና ትክፈትልን ታብራልን

  • @user-kp5kq8ed1z
    @user-kp5kq8ed1z Před 2 lety

    እንቁ መምህራችን እንኳን ብሰላም መጣህ ደሰ የሚል ገጠመኝ ቃል ህይወት ያሰማልንድንግል እመቤቴ ልቤ ይወድሻል፣
    ስምሽን ሳነሳ አፌ ማር ማር ይላል፣
    ማርያም ብዬ ስጽፍ እጄ ይባረካል፣
    ስምሽን ስጠራ ሸክሜ ይቀለኛል፣
    በከበረው ስምሽ ህመሜ ይድናል፣
    ስዕልሽን ሳየው መንፈሴ ይረካል።
    ክብርና ምስጋና ለ ኢየሱስ ክርስቶስ እና ለቅድስተ ቅዱሳን ለድንግል ማርያም ይሁን❤🙇
    ማርያም ማርያም ብዬ ስምሽን ልጥራው❤
    አይደክመኝም እኔስ ብደጋግመው ❤

  • @user-cb2gf1uc7i
    @user-cb2gf1uc7i Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @paolodariogadaleta4421

    እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ ይመስገን እመብርሀን እመ ብዙኃን ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድረሳት ወንድማችን እድለኛ ነህ አንተ ሳትፈልጋትም እመብርሀን ትጠብቅህ ስለነበር የመዳን ቀንህን አሳመረችልህ ያንተ ማማለዷን ባታምንም እሷ ግን ስላንተ ማማለዷን አላቋረጠችም ነበር ደግና እሩህሩህ እናት አለችን ስሟ የተመሰገነ ይሁን ወደ ድንቅና ስንዱ የሆነች ሀይማኖት ኦርቶዶክስ ስለተመለስክ በጣም ደስ ብሎናል
    የጠፋትን ለመመለስ አይሰለችም መድሐኒአለም የኔ ጌታ። መምህር እናመሰግናለን የልፋትህ ውጤት ሁሌም ያማረ ነው እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @kwaitea3672
    @kwaitea3672 Před 2 lety

    ሰለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደ በረሃን ህይዎት መጣልን እመ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባት ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @weseneethiopia8720
    @weseneethiopia8720 Před 2 lety

    Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir

  • @user-wh2yc7sm8z
    @user-wh2yc7sm8z Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመሰገን በእውነት ወንድማችን እንኳን ወድ ህወሃት መንገድ በሰላም መጣ ተመሰገን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋው ይበዘለህ ቃለ ህወሃት ያሰማልን ደሰ ሰለ

  • @kidangebreegziabher1711

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህር በጣም ደስየሚል ትምህርት ነው። እመቤታችን ይቅር እና በሰው ሰውኛ እንኳን አንድ ሰው እናታችን ሳያከብር እኛን ብቻ ቢወድ አንቀበለውም።

  • @user-qi2up4xo1As
    @user-qi2up4xo1As Před 2 lety +2

    ክብር እና ምስጋና ልድንግል ማሪያም ልጅ ለእየሱስ ክሩስቶስ ይሁን 🙏🙏🙏

  • @user-vm9zm3br4l
    @user-vm9zm3br4l Před 2 lety

    በእውነት ወንድሜ በዚህ ባለቀ ዘመን ወደ ትክክለኛዋ እና ቀጥተኛ ሃይማኖት ተዋህዶ ስለመጣህና ስለተመለስክ እድለኛ ነህ እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před 2 lety

    በእዉነት ትልቅ ተጋድሎ ነው እግዚአብሔር የአባቶቻችን ፀሎት አብዝቶ ይስጥህ ተመስጬ ነው የጨረስኩት ተስፊስላሴ እንዳባቶችህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም ደስ ብሎኛ ጎዶልያስ

  • @user-ed1ug7of4n
    @user-ed1ug7of4n Před rokem

    ጌታቺን መድሀኒታቺን እየሡሥ ክርሥቶሥ አሥተዋይ ልቦና የድለን ለሁላቺን

  • @sarabya4574
    @sarabya4574 Před 2 lety

    ክብር ምስጋና ይግባት እመቤታቺን ቅድስት ድንጌል ማርያም መምህር እግዚአብሔር ባድም በሊላም ያስተምራል ወንድማቺን እንኳን ማስተዋሎን ሰጠህ ወደ ትክክለኝዋን ኦረቶዶክስ መጣህ

  • @meskeremwagi452
    @meskeremwagi452 Před 2 lety

    ቃለህይወት ያሰማልንመ መምህር በጣም የሚገርም ትምህርት ነው

  • @yamtube8790
    @yamtube8790 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን በዘመናችን ሁሉ ሳይለየን መምህራን ስለሰጠን።

  • @amalesoubhieh2250
    @amalesoubhieh2250 Před 2 lety

    ስለሚነገር ስጦታው የእግዚአብሔር ሰም የተመስገን ይሁን አማላጅ እመአምላክ ምስጋና ይደርሱታ ወንድሞችን እንኳን ደሰ አለህ በመምልሰህ መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን
    እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን የአግልግሎት ዘመንዋ ያራዝማልን

  • @user-rk2ti3gd3q
    @user-rk2ti3gd3q Před 2 lety

    ፀጋውን ያብዛልን መምህር አሜን አሜን አሜን

  • @user-yj3ie6um7e
    @user-yj3ie6um7e Před 2 lety

    በእውነቱ ቃለህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን በተለይ ለኛ በስደት ያለን ልጆች የህይወት ስቅ ነው ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን መምህራችን✝️✝️✝️

  • @kdjushs8357
    @kdjushs8357 Před rokem

    እግዚሐብሄ ይመስገን በእውነት መምህር በእዉነት ከነልጆችህ እድሜና ጤና ይስጥል

  • @azebbekele4300
    @azebbekele4300 Před 2 lety

    መምህር ተባረክ ሁሌም ድንቅ ነገርን ከአንተ አሰማለሁ እመቤቴ ትጠብቅህ

  • @user-mi3oe8ye7n
    @user-mi3oe8ye7n Před 2 lety

    ክብሪ ምስጋና ይድረሳት የብርሃን እናት እንኳን በኣማልጁነትዋ ወደ እውነተኛዋ ሃማኖት መለሰችህ መምህራችን እግዚብሔር ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @tigistmoges6922
    @tigistmoges6922 Před 2 lety

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰምስልን እኔት እንዴት ደስ የሚል ትምህርት ነው ይሄ።ገጠመኝ አይደለም መምህር በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ጸጋውን ያብዝስልህ አሜን ፫

  • @lideyaasnakew4559
    @lideyaasnakew4559 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን

  • @user-ts9xj4db5w
    @user-ts9xj4db5w Před 2 lety +2

    እማ ፍቅር የወይን ሀርግ ወለላይቱ ማርያም የያዕቆብ መሳልል በቃ ምን ልበልሽ እምየ እናቴ ፍቅር እኮነሽ ❤

  • @dedu363
    @dedu363 Před 2 lety +1

    አሜንአሜንአሜን

  • @hana967
    @hana967 Před 2 lety

    ስለ እማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን እመብርሃን ወደልቡናው መለሰችው ክብር ለወላዲተ አምላክ መምሕራችን ልዑል እግዚአብሔር በዕድሜ በፀጋ ይጠብቄልን አሜን ፫➕

  • @sewasew3937
    @sewasew3937 Před 2 lety

    የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ምስጋናዉ ይድረሠዉ መምህር ፀጋዉን ብዝት ያርግልህ ይሔን ትምህርት እንድንሠማ የተፈቀደልን ሁላችን የታደልን ነንና ዘወትር እናመሥግነዉ

  • @almaaztamire4890
    @almaaztamire4890 Před 2 lety

    AMEEN AMEEN AMEEN memirachin kale hiyoten kale barketin yasamalen stegawun yabzalih bezu temrt now yetmarnew wendemachin weda betu yemlslin egezeaber yikbr yemsgen ✝️❤❤🙏🙏

  • @user-hw1wp8oe5n
    @user-hw1wp8oe5n Před 2 lety

    ወለላይቱ እመቤት ቅድስት ድንግል ማርያም
    ወላድተ አምላክ ክብር ይግባት

  • @user-lg2uy6iu7j
    @user-lg2uy6iu7j Před 2 lety +10

    እግዚአብሔር ይመስገን ወድ መምህራችን እንኳን መጣህልንንንበፀሎታችሁ አስቡን ወለተ ስላሴ ብላችሁ

  • @asilphone9368
    @asilphone9368 Před 2 lety

    kale Hiyota Yasmalen Mahmerachin Amen Amen

  • @user-ml1gg3jr7m
    @user-ml1gg3jr7m Před 2 lety

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏⛪⛪⛪ 🌹🌹🌹

  • @21Maryam2
    @21Maryam2 Před 2 lety

    አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እናመሰግናለን

  • @hanankalid788
    @hanankalid788 Před 2 lety

    amen amen amen

  • @jerustesfay2949
    @jerustesfay2949 Před 2 lety

    እንኳን ወደ እናትህ ቤት መለሰህ የድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒአለም ክርስቶስ

  • @victoriaemmanuel5492
    @victoriaemmanuel5492 Před 2 lety

    Amen amen amen

  • @rasbahiru5303
    @rasbahiru5303 Před 2 lety

    በጣም እናመሰግናለን አንቂ መምህራችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ

  • @lidyalidya7062
    @lidyalidya7062 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ወድማችን እንኳን በማ ፍቅር እቅፍ አስገባህ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ

  • @yaredloveful
    @yaredloveful Před 2 lety

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 3 ቀን ሆኖኛል እግዚአብሔር ያበርታክ በሉኝ በፀሎት አስቡኝ ገብረ ኪዳን ብላችሁ አርጋኖ ለኔ የፊቴ ብርሃን ሆኖልኛል አስቡኝ መምህር አስበኝ ።

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo3811 Před 2 lety

    ሰለማይነገር ሰጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በውነት በጣም ደስ ይላል የመቤታችን ፈቅራ በረከቱዋ ይደረብን መምህር ከዚህ በላይ ዘገጰጋውን ያብዛልህ

  • @tsedi8996
    @tsedi8996 Před 2 lety

    ክብር ምስጋና ይድረስሽ እመብርሃን ሆይ 👐👐🙏💖♥♥💖

  • @user-yz7yq9ki5p
    @user-yz7yq9ki5p Před 2 lety

    በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ ብላችሁ

  • @assilaselefechbedeke3292

    Amen Amen Amen

  • @senaitsengal1686
    @senaitsengal1686 Před 2 lety

    Amen amen amen qale hiwet yasemaln. Memhrachn bexeloth asben.

  • @aryamasmelash6560
    @aryamasmelash6560 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ተስፋዬ በጣም ደሰ የሚል ገጠመኝ ነው

  • @aserasder7272
    @aserasder7272 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዎት ያሰማልን
    የአገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርክልህ

  • @sarateddy2302
    @sarateddy2302 Před 2 lety

    እግዚአብሄር ይመስገን መምህር እኳንስላም መጣህ ማስተዋሉን ልቦና ይስጠን አምላካችን

  • @abeba5164
    @abeba5164 Před 2 lety

    መምህር እግዚአብሔር። እርጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን። እማምላክ ትጠብቅህ። ለኛም ልብ ይስጠን

  • @zinashabate192
    @zinashabate192 Před 2 lety

    የሚገርም ታሪክ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @sarauae4140
    @sarauae4140 Před 2 lety

    እመብረሀን ፀጋውን ታብዛልን የጠፋ በግን አየፈለግህ ወደ ተቀደሰቺ ተዋህዶ ሀይማኖት ስለምታመጣቸው እግዚአብሄር ይባርክህ ለኛም ሰምንሰማው ብልቦናቺን ሰሌዳ ይፃፍልን የድግልማርያም ልጅ አሜንንን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @sealitseblemekonen3798

    በዉነት ስለ ሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን መምህራችን ከነ ቤተሰብህ ፋጣሪ ይጠብቅልን ወድማችን እኩዋን እመብርሃን መለሰችህ ተመስገን!!!⛪️🌹

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592 Před 2 lety

    እግዛአብሄር ይመስገን ክብር ምስጋና ለእመቤታችንይሁን አሜንንን

  • @waltamikael4523
    @waltamikael4523 Před 2 lety

    Amen amen amen egiziyabere mesgen mahamirachin xagawun yabzalin

  • @mogesasmare9240
    @mogesasmare9240 Před 2 lety

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @user-oo6hr7od4j
    @user-oo6hr7od4j Před 2 lety

    የኦርቶዶክስ እምነት መጣህበቤቱ ያድናህ
    ውድ መምህር ራችን ፀጋዉን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንክ ይባረክ💚💛❤✅✅✅✅🇬🇳🇬🇳🇬🇳

  • @user-vz8yi4rf1k
    @user-vz8yi4rf1k Před 2 lety

    የድንግል ማርያም ልጅ ክብር እና ምስጋና አምልኮተ ሰግደት ለሱ ይሁን" እመ ወላዲተ አምላክ ክብር ምስጋና ይገባሻል

  • @netiababu3953
    @netiababu3953 Před 2 lety

    መምህር ቃለ ሂይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏