117ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦ እንደ ስምኦን ጫማ ሰፊው ቅዱስ ለመሆን ፈልጎ የተፈጠረውን ተአምር ስሙ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024

Komentáře • 537

  • @MMm-pr9nq
    @MMm-pr9nq Před 2 lety +42

    ተመስገን ጌታዬ ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል ማነው የሰው ደስታ የሚያስደስተው

    • @user-kt9lo7fe3f
      @user-kt9lo7fe3f Před 2 lety

      እካን ደሥ አለሽ አኒየ የሠው ደሥታአ ማየት ያሥደሥተኛል

    • @shewayetube-445
      @shewayetube-445 Před 2 lety

      እሰይ እስይ እሰይ እንኳን ደስስ አለሽ እህታችን 🙏🙏🙏💒💒💒💚💛💝

    • @ezgabheryemasegen6009
      @ezgabheryemasegen6009 Před 2 lety

      እኔ ስለ ደስታሽ ደስ ብሌኝል

    • @eyugfgfd2270
      @eyugfgfd2270 Před 2 lety

      አሜንአሜንአሜንቃልሂውትንያስማልን

    • @Amsel-dz7bg
      @Amsel-dz7bg Před 3 měsíci

      እሰይ እንኳን ደስስ አለሽ እህት💚💛❤

  • @user-re6fb4kz6g
    @user-re6fb4kz6g Před 2 lety +55

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን የህይወት ማህደር ተሳታፌ ተማሪወች ንቁ የተባልን የክርስቶስ ቤተሰቦች እንድሁም ዳቢሎስን ጥላታችንን በመፋለም ያላችሁ የህይወት ስንክሳር ባለቤቶች እህት ወንድሞች እንኳን ደህና መጣችሁ እግዚአብሔር ልቦናችንን ይባርክልን!!!

  • @emum287
    @emum287 Před 2 lety +34

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደሰ አላችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ ኢትዮጵያ ትንሳየዋን ልናይ ነው የኛ መድሃኒአለም ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 💚💛❤️ የቤተሰቦቻችንን ድምፅ እድንሰማ ድንግል ማርያም ትርዳን 💕

  • @Efetah
    @Efetah Před 2 lety +1

    ክርስትና ስም በፀሎት ሀይለ ገብርኤል አስቡን ፅጌ ማርያም ኪዳነ ማርያም ወለተ ማርያም አመተ ማርያም መንበረ ማርያም መዓዛ ማርያም አስካለ ማርያም ብስራተ ገብርኤል መባፅዮን ወለተ ሀና ወለተ ሚካኤል ወለተ ዮሐንስ ወልደ ሥላሴ ወለተ ሥላሴ ገብረ ሥላሴ ወልደ ዮሴፍ ወልደ ዮሐንስ ገብረ ህይወት ገብረ እየሱስ ሀብተ ማርያም ሀይለ ሚካኤል ወለተ ኪዳን ተስፋ ስላሴ እህተ ማርያም ፍቅረ ማርያም ሀይለ ጊዮርጊስ አባ ገብረ እግዚአብሔር ወለተ እየሱስ ተስፋ ሚካኤል አክሊለ ማርያም ገብረ ሚካኤል ገብረ መስቀል

  • @selam801
    @selam801 Před 2 lety +41

    እግዚአብሄር ይመሰገን መምህራችን ወይኔ እንዴት ደሰ የሚል ገጠመኝ ነው ላንተ ይሰጠን እግዚአብሄር ይክበር ይመሰገን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጥህ
    ኑኑኑ እንማር የተዋህዶ ልጆች

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Před 2 lety +18

    _አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣችሁልን ውድ መምህራችን ላይክ ሼር በማለት።መስማት ጀምረናል ሁላችሁም ላይክና ሼር በሉ ውዶችዬ_

  • @mitmitmi
    @mitmitmi Před 2 lety +16

    የእውነት እፁብ ድቅ የሆነ
    ታሪክ ነው ወድማችን በፀሎትህ አስበን
    መምህርዬ ቃለ ሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአቢሕር ይባርክልህ አሜን፫🙏🙏⛪⛪💚💛❤️🥀🥀🥀😘😘😘

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 Před 2 lety +32

    ዋውውውውው ደስስስ ሲል ግቡ እህት ወድሞቼዬ ገባ ገባ በሉ አደኛ ነኝ ዛሬዬ መምህሬዬ እኳን በሰላም መጣክልን አተን ለሰጠን ይክበር ይመስገን አሚን።

    • @user-nb7wl2zq3l
      @user-nb7wl2zq3l Před 2 lety +1

      ገብረ ስላሴ በፀሎት አስብኝ። ወንድማችን በፀሎት አስበን።

  • @ephratatesfaye9389
    @ephratatesfaye9389 Před 2 lety +2

    አቤት የእግዚአብሔር ስራ
    ድንቅ መካር ኃይል አምላክ ምስጋና ይድረሰው

  • @user-is6oe6wv4v
    @user-is6oe6wv4v Před 2 lety +10

    በጣም ደስ ይለል የእማ ፍቅር በራከት ለሁለችን ይሁንልን መምህራችን ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልን🙏🙏🙏

  • @fanosfanos2073
    @fanosfanos2073 Před 2 lety +1

    ሀለጊወጊስ አሥካለ ማርያም ክፋለ ሚካኤል አጠደ ማርያም ሀለ ጊወጊሥ ሀለ እየሡሥ ገብረ ኪዳን ገብረ እግዚሀራም ወለተ ማርያም ወለተ ሠበት እያልህ አሥበን ወድማችን በረከትህ ይደርብኝ

  • @user-if8nz7tn2y
    @user-if8nz7tn2y Před 2 lety +13

    ሠላማችሁ ይብዛ 🥰 የሚገርም ታሪክ ነው ።የስምኦን ጫማ ሰፊው በረከት ይደርብን። ባለታሪካችን ወንድማችን በፀሎትህ አስበን 🙏🥰⛪️

  • @user-hd3oe5nk3h
    @user-hd3oe5nk3h Před 2 lety +4

    በስመ ስላሴ
    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን
    ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
    እውነት ለእግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይግባው አባት አለም የኔ ጌታ ይሄንን ተአምር እንድንሰማ ያደረገን አምላክ🙏

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Před 2 lety +1

    እግዝአብሔር ይመስግን እፁብ ድንቅ ነው የእርሱ ሥራ ሰላምህ ይብዛ መምህራችን እመቤታችን ምስጋና ይድረሳት ተመስግን አባቴ

  • @edomsoliyana6841
    @edomsoliyana6841 Před 9 měsíci +1

    ወለተ አማኑኤል እና ሆህተ ብርሀን በጸሎት አስበቡን

  • @user-rx3li4qp3d
    @user-rx3li4qp3d Před 2 lety +4

    እንኳን ሰላም መጣህልን መምህራችን መካርያችን አሁን የህወት ቃል ልንመገብ ነው እሰይ በእወነት አንተን እንዳውቅ ይደርገኝ እግዝ አብሄር ይመስገን ።አምላኬ ሆይ አደራ መጨረሻየ አስምረው ፍቃድህን አስተምረኝ

  • @gihiu1959
    @gihiu1959 Před 2 lety +5

    ዛሬ የመጀመሪያ ነኝ ተመስገን

  • @hiweyeabiy3894
    @hiweyeabiy3894 Před 2 lety +2

    ፈጣሪ ክብር ይግባው ሙስሊሙ ልጅ ውደ ኦርቶዶክስ ቢመጣ ብዬ ተመኝው

  • @user-vb7my2ou6x
    @user-vb7my2ou6x Před 2 lety +16

    መምህሬ ሰላም ይብዛልን እንዴት አመሸ አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን ❤🕊🙏

  • @user-zt6no6xr8g
    @user-zt6no6xr8g Před 2 lety +10

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰለም መጣህ መምህራችን ሰላምህ ብዝት ይበልልኝ በእውነት ደስስ ስል እና የተዋህዶ ልጆች ገባ ገባ በሉ የነብሳችን ምግብ ተዛጋጅተዋል በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @SewsenBrhanutube
    @SewsenBrhanutube Před 2 lety +3

    ሞሰሊሙ ወንድማችንም ለመልካም ሰራህ እናመሰግናለን 😍💛👍❤🕊🌴

  • @h6ey335
    @h6ey335 Před 2 lety +11

    እንኳን በሰላም መጡልን🙏 አሜን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን🙏 አድምጠን እንዲንተገብረው የእግዚአብሔር ፈቃዱ ይሁን ይደረግልን🙏

  • @Mekdi-tq3vv
    @Mekdi-tq3vv Před 2 lety +1

    በስላሴ ስም የሚገርም ተአምር ነው የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን

  • @baseerkunnan6979
    @baseerkunnan6979 Před 2 lety +1

    በእውነት የእግዚአብሔር ስራ ግሩም ድቅነው ተመሥገን ተመሥገን ተመሥገን🤲🤲ውይ ደስሚል ገጠመኝ መምሕር ቃለሒወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልሕ 🤲💒ዛሬም ተመሥገን

  • @user-px6wk1cy8x
    @user-px6wk1cy8x Před 2 lety +6

    አሜን አሜን አሜን እንቁ መምህራችን እንኳን በሰለም መጠህ እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ የቅዱስ ስምኦን ጨማ ሰፊው ፍልም እኔ የዛሬ 2 አመት አይቸሎዉኝ በጠም አስተመሪ ነው ሁሌም ደጋግሜ አያሎዉኝ የቅዱስ ስምኦን ጨማ ሰፊው የወንድማችን በረከታቸዉ ይደርብን ወለተ ሰንበት ወለተ ወልድ በጸሎት አስብኝ

  • @user-cv6fi5cj1j
    @user-cv6fi5cj1j Před 2 lety +6

    መምህር በጣም ላመሠግንህ እወዳለሁ🙏 ትምህርቶችህ ለዉጠዉኛል እና ክብርና ምስጋና ለአምላካችን ይድረሰዉ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲💚💛❤

    • @aberashnegese9686
      @aberashnegese9686 Před 2 lety +1

      መምህረ,በጣም,እንካን,ደነ,መጠልን,ትምርቶች,ህይዎቴን,ላዉጥኝል,ክብር,ምሰጋና,ለአማላከችን,አሜን,አሜን,አሜን💚💛❤🙏🙏🙏

  • @jekjabmadathil3293
    @jekjabmadathil3293 Před 2 lety +2

    ወለተ ኪሮስ እባላለሁ ከነቤተሰቦቼ በፀሎት አስበኝ ወንድሜ

  • @user-zu5fw9tu1x
    @user-zu5fw9tu1x Před 2 lety +4

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ለአባቱ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጣና ጋራ ይሰጥልን በጸሎት አሰብን ወለተ ገብርኤል ቤተሰቦችን

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 Před 2 lety +6

    ጌታሆይ ኤፍታሀ በለኝ አይምሮዬን ክፈትልኝ መቶም ሰላሳም እዳፈራ እርዳን መምህራችንን ጠብቅልን አሚን አሚን አሚን።

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 2 lety +10

    የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን እግዚአብሔር ልቦናችንን ይክፈትልን
    መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እስከመጨረሻው በጥሞና እናዳምጥ 👏👏

    • @user-kn9mw6ok9q
      @user-kn9mw6ok9q Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን ምህራችን ቃለ ህወትን ያሰማልን

  • @ተወልደመድህን

    አሜን በፀሎታችሁ አስቡኝ. ተወልደመድህን

  • @tsegredatsgerda8114
    @tsegredatsgerda8114 Před 2 lety

    እጅግ በጣም ይገርማል እግዛብሄር የሚጠቀምበትን ስው እሱ ከእናቱ ማህፅን ጀምሮ ያውቀዋል እና ወንድማችን ሀይለዮሀንስን ገብረፃዲቅን ቤተስቦቼን በፅሎት አስበን ።

  • @tigistyemareyam4305
    @tigistyemareyam4305 Před 2 lety +1

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን የእማቤታቺን ስም ይታማስግን ይሁን
    መህምር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥ
    ውድ የተዋህዶ ቤታስቦች በፀሎታቹ አስቡኝ ወልተ ማስቅል

  • @user-pe2dy2xc9t
    @user-pe2dy2xc9t Před 2 lety +5

    እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን💚💛❤🙏🙏🙏

  • @aynabebazenaw7580
    @aynabebazenaw7580 Před 2 lety

    መምህር እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ፀጋውን በረከቱን ያድልህ ገብረ ኪሮስን አፀደ ኪሮስን ብስራተ ገብርኤልን አመተ ስላሴን በፀሎትህ አስበን

  • @azmiazmi1511
    @azmiazmi1511 Před 9 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልኝ እኛም ሰምተን የሰማነውንም በልባችን ይደር

  • @elerojob8205
    @elerojob8205 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልን በእውነት ስለቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገን ይሁን አሜን ለመምህራችን ቃለሂዎትን ያሰማልን አሜን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን፫

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2r Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ይህንን እንድሠማ ያደረገኝ አምላክ ክብሩ ይስፋ ወንድማችን በረከትህ ይደርብን እመብርሃን ትጠብቅህ እኛንም በፀሎት አስበን እህተ ሚካኤል ብለሕ

  • @abebat2017
    @abebat2017 Před 2 lety

    በፀሎት አስበን ሀይለማርያም እህተማርያም ወለተሚካኤል

  • @Sara-vf2tl
    @Sara-vf2tl Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በጣም ነው ደስስስ የሚለው ተመስገን አምላኬ

  • @user-yn9pz7vi6x
    @user-yn9pz7vi6x Před 2 lety

    መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በጣም ድንቅ ታዐምር ነው መምህር እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @yodittesfasion1935
    @yodittesfasion1935 Před rokem

    አሜን በጣም የሚያስተምር
    ታሪክ ነው✝️🙏🙏🙏

  • @MMm-pr9nq
    @MMm-pr9nq Před 2 lety +2

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር ኑ እንማማር ቤተሰቦቼ

  • @user-os5hx7op7q
    @user-os5hx7op7q Před 2 lety +2

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @martafikadu3011
    @martafikadu3011 Před 2 lety

    እውነት በጣም ልብን ደሰ የሚያሰኝ ነው የእግዚአብሔር ስሙ ይመስገን !!!

  • @meseret2813
    @meseret2813 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሰላምህ ይብዛልን
    እውነት ልዩ ነው ወንድማችን ስምኦን በፀሎት አስበኝ እህተ ማርያም ብለህ

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ነው የሚደቀው የእግዚአብሔር ስራ

  • @Hana-qo9db
    @Hana-qo9db Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ይህን እድሰማ ያፈቀደአምላክ

  • @eteneshidea9156
    @eteneshidea9156 Před 2 lety

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን ያገልግልት ዘመን ይባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-wo3jr6uz4t
    @user-wo3jr6uz4t Před 2 lety

    ድቅነው በዝህ አለም ብልጭልጯ በበዛበት ዘመን እደድሮ አባቶች አይነት ጠጋያለው ሰው ማግኘት መታደልነው ጠጋህ እጥፍ ድርብ ይሁንልህ ወድማችን መምህራችን አተም እድለኛነህ በኡነት

  • @fuff9372
    @fuff9372 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ስራው ድቅ ነው በጣም ግሩም ነው ወድማችንን እመብርሃን ከዝህም በላይ ፍቅሯን ታሳድርበት መምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ

  • @user-im6ul1hi9x
    @user-im6ul1hi9x Před 2 lety

    እንኳን መጣህልን እቁ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-zk1pr9sm5v
    @user-zk1pr9sm5v Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እጂግ በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው

  • @tewabechtewabech5581
    @tewabechtewabech5581 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውት ያሰማልን

  • @user-el5gw3pu4l
    @user-el5gw3pu4l Před 2 lety

    በእውነት እፁብ ድንቅ ታሪክ ነው በዙ ነገር ተምረንበታል እናመስጌናለን ወንድማችን በፀሎት አስበን

  • @user-cy9lq7kv2c
    @user-cy9lq7kv2c Před 2 lety +2

    እኳን ደህና መጣህ መምህራችን

  • @tesgatesga3269
    @tesgatesga3269 Před 2 lety +3

    ስወደህ መምህራችን ባለህበት እመቤቴ ትጠብቅህ
    በምጣቀረበዉ ትምህርት ሁሉ በጣም ደስ የሚል ነው እግዚአብሔር ፀጋዉን አብዝቶ ይስጥህ!!!

  • @yeznmamuya5504
    @yeznmamuya5504 Před 2 lety +1

    መምራችን በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ በደብ ተመስጨነዉ ያዳመጥሁት እዴሜና ጤና ይስጥህ

  • @ashe8263
    @ashe8263 Před 2 lety

    የልዑል እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን !!

  • @weleteslase7657
    @weleteslase7657 Před 2 lety +5

    እግዚያብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የሚገርም ነው የወድማችን በረከት ይድረሰን
    እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @emualmu1923
    @emualmu1923 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃል ህይወትን ያሰማልን

  • @weleteslase7657
    @weleteslase7657 Před 2 lety

    ወለተ ስላሴ በፀሎት አስቡኝ

  • @uaeuae576
    @uaeuae576 Před 2 lety +1

    የእግዛብሄር ስም የተመሰገነ ይሁን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛል።በፀሎትክ አስበኝ ወለተማርያም ስደተኛነኝ

  • @uaesharjah
    @uaesharjah Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመሰገን በእውነት ኦርቶዳክሰ ያደረገኝ አምላክህ በእውነት

  • @mamushbekeleBeka
    @mamushbekeleBeka Před 2 lety

    በእዉነቱ እግዚአብሔር ይመገን። እግዚአብሔር ዛሬም ተዓምራትን ያደርጋል።ለእኛም ማስተዋሉን ያድለን። ለመምህራችንም ቃለህወት ያሰማልን።የሚደንቅ ገጠመኝ ነዉ።

  • @birutawtteshometeshome3234

    በእውነት መመረጥ ነው እግዚአብሔር ይመስገን የወንድማችንን መጨረሻ አሳምርለት እግዚአብሔር አምላክ

  • @hhmkj710
    @hhmkj710 Před 10 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እፁብ ድቅነው❤❤❤❤❤❤❤

  • @gabeyansggebtansg7320
    @gabeyansggebtansg7320 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @user-td5lb5ew5q
    @user-td5lb5ew5q Před 2 lety +5

    You work so hard thank you for your service 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @marrymarry5701
    @marrymarry5701 Před 2 lety

    አሜንአሜንአሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር በረከት ይደረብን

  • @user-ig3tg2jk5t
    @user-ig3tg2jk5t Před 2 lety

    በእውነት መምሕር ፀጋውን ከዚ በላይ ብዝት ያድርግልሕ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን የቅዱስ ስሞን በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @tiemtidawitgebre5892
    @tiemtidawitgebre5892 Před 2 lety

    Amen Amen Amen kale hiwet yesmalna

  • @user-zz4wh4iq8c
    @user-zz4wh4iq8c Před 2 lety

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን በጣም ደስይሚልነው መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu1402 Před 2 lety

    ይሄን ትምህርት ላሰማኝ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይገባዋል በጣም ደስ ይላል በጣም እግዚአብሔር ይመስገን

  • @lideyaasnakew4559
    @lideyaasnakew4559 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን

  • @user-zl6iu3fd8x
    @user-zl6iu3fd8x Před 2 lety

    በእውነት ፀጋው ያብዛላቹ ወንድማችን በረከትህ ይድረሰን ይህ ያደረገ መድሃኒት ኣለም ከእናቱ ጋረ ክብር ምስጋና ለእርሱ ይሁን

  • @user-ec21
    @user-ec21 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት በዘመናችንም እንደዚህ ያለ በመስማታችን እድለኞችነን ከእመብርሀን በረከት ከወንድማችን በረከት ይድርብን

  • @netsanetworku2852
    @netsanetworku2852 Před 2 lety +2

    ተመስገን ሳይገባን ይህን የመሰለ ትምህርት በመምህራችን በመምህር ተስፍየ ላይ አድሮ እንድንሰማ የፈቀደልን ሉዕል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ።

  • @user-ms7bd8hh9l
    @user-ms7bd8hh9l Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ይመስግን እህቶችን በፆሎት አስብኝ ዉለተ የዋሃንስ ብላችሁ ።ኑኑኑኑኑለነብሳችን ምግብ እንስጣት

  • @masigirma5030
    @masigirma5030 Před 2 lety

    አሜን ቃለ ህይውት ያስማልን የእባታች ስምኦን ጫማ ስፍው ብርክታችው ይድርብን ውንድማችን ፀጋውን ያብዛልክ በርክትክ ይድርስን

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 Před 2 lety +2

    ሁፍፍፍ መምህር ምንያህል ከውስጥክ ተደስተክ እግዚአብሔር ደስ እዳለው ተደስተክ ነው ያስተማርከን ምን ያህል መታደል ነው በረከቱ ይደርብን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን እማ ፍቅር ትባርከው ትጠብቅክ አሚን።

  • @user-fu7by4iq8f
    @user-fu7by4iq8f Před 2 lety

    በጣም ደስ ይላል ገጠመኝ የቅዱስ ስምኦን በረከቱ ይደርብን እኔም ፊልሙን አይቸው በጣም ደስ ይላል በጸሎት አስቡኝ ወለተ ጻዲቅ

  • @ababaalu9543
    @ababaalu9543 Před 2 lety

    እግዚያብሔር ያለዉ ሆነ ስሙ ለዘላለም ይመስገን እንደ አንተ አይነት ጥሩ ሰዉ አይጥፋ ምንም እመነትህ አንድ ባይሆንም አንተ ግን በአስተሳሰብህ አንድ ነን ብለህ ሁሉም እንዲስተካከል ስለተባበርክ በጣም ነዉ ምናመሰግንህ ወንድማችን የልጅነትህ ህልም እዉን ስለሆነልህ ክብር ለፈጣሪ ይሁን አሜንንንንንን

  • @helen2658
    @helen2658 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር እኔ ራሲ በዘመኔ እንደዚህ አይነት መስማቴ መታደል ነው በረከቱ ይደርብን የአባታችን ስምኦን ታርክ በደንብ አይቸዋለሁ ደስ ስለሚለኝ ብዙ ግዜ ደግሜ አየዋለሁ ሳይገባኝም በግብፅ ገዳሙን እረግጫለሁ ተሳልማለሁ በረከታቸው ይገርብን በጣም ደስ ነው ያለኝ በእውነት

  • @betisisay6628
    @betisisay6628 Před 2 lety

    በእውነት መምህር ቃለሒወትን ያሰማልን ግሩም ነው

  • @user-xr5zv3or5u
    @user-xr5zv3or5u Před 2 lety

    መምህራችንቃልህይወትያሰማልንበእድሜበጤናያቆይልንአሜን

  • @mekdesbeyene8372
    @mekdesbeyene8372 Před 2 lety

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለሱምንይሳነዋል የባታችን በርከታቸዉ ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @sifansifan3546
    @sifansifan3546 Před 2 lety +1

    እፁብ ድንቅ ነው የአምላካችን የኢየሱስ ክርስቶስ ስራው የአባታችን ስሞኦን በረከት ወንድማችን እንዳገዘዉ እኛም በረከታቹ ይደርብን በጣም የምገርም ገጠመኝ ነው የእመቤታችን ምልጃ አይራቅን፡አሜን አሜን አሜን 🙏😔😍❤️

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Před 2 lety +3

    መምህራችን እንኳን በሰላም መጣ በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው የቅዱስ ስምዖን ጫማ ሰፊ ፊልም በህይዎተ ቡዙ ነገር የተማርኩበት መንፈሳዊ ፊልም ነው በርከቱ ይደርብን ስለ ዝማሬ አጥንትን የሚአለምልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን አሜን

  • @mmm-wi3pe
    @mmm-wi3pe Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልክ ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር

  • @tigistetsegaye6212
    @tigistetsegaye6212 Před 2 lety

    እፍፍፍ በስመሀም እዴት ደስ እዳለኝ በደስታ አለቀስኩኝ መምህር እደሜ ይስጥልኝ

  • @nigstfaransotube9091
    @nigstfaransotube9091 Před 2 lety +4

    መምህር እንኳን በደህና መጡ የአባታችን ቅዱስ ስሞኦን በርከቱ ይደርብን እኔ የቀርልኝ የቅዱሳን ፍልም የለም ሁሉንም አይቻለሁ በጣም ልብ ይነካል በጣም ያርጋጋል እዩት

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo3811 Před 2 lety

    በውነት ይሄን ዬደረገ እግዚአበሔር ይመሰገን ቀጻድቁ ሰምኦን በረከቱ ይደረብን ወንድማችን በዚሁ ያጽናህ
    መምህር የድካምህን ዋገ መድሀኒአለም ይከክፈልህ

  • @user-hg9kc4hu3h
    @user-hg9kc4hu3h Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን

  • @mespretlane5294
    @mespretlane5294 Před 2 lety +2

    Unknown Dan matulen mamirchin tsagw yabezelen ameen ameen ameen.

  • @user-nh4ql6zk8y
    @user-nh4ql6zk8y Před 2 lety +1

    እግዜቤሔር ይመስገን መምህር አቺን🌹🌹

  • @betselottadesse4391
    @betselottadesse4391 Před 2 lety

    ደስ የሚል እውነተኛ ታራክ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @wsasews4395
    @wsasews4395 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን ወድማችን ፈጣሪ ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርልህ ስደተኛናሀጢያተኛ እህትህ ነኝ ወለተኪዳን በፀሎት አስበኝ

  • @tube564
    @tube564 Před 2 lety +3

    እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን እመቤቴ ማርያም በያልንበት ሁላችንም ትጠብቀን አሜን