118B ገጠመኝ ፦ የሚያስፈሳ መተትና የእልህ መንፈስ ሲገጣጠሙ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 12. 2020

Komentáře • 425

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 Před 3 lety +3

    Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 Před 3 lety +1

    Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen

  • @user-fv5lj4df9s
    @user-fv5lj4df9s Před 3 lety +36

    በእውነት እግዝአብሔር ክብርና ምስጋና ይግባውና አንተን ምክንያት አድርጎልን ብዙ ነገር እንድናውቅ አደረከን እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏 በርታልን መምህራችን

    • @goramayletube5668
      @goramayletube5668 Před 3 lety

      መምህር የምትለቃቸውን ትምህርቶች ገጠመኞች እከታተላለሁ ልቤ ወደ አምላኬ ተነሳሳ ነገር ግን ውስጤ ሰላም አጣ/እጨነቃለሁ.በፀሎት ሰአት ፈፅሞ ሌላቦተ ነኝ መላሰውነቴ ይከብደኛል በቀን እንቅልፍ አስቸገረኝ ግራ ገባኝ ተክለ ይሁዋንስ ነኝ በፀሎት አስቡኝ

  • @hiymekonjo8365
    @hiymekonjo8365 Před 3 lety +40

    በጣም ነው ምከታተልህ በጣም ደስተኛነኝ ደሞም እየበረታው ነው በፀሌትህ አስበኝ አስካለ ማርያም ልጄ አይለ ሚካኤል ባለቤቶን

  • @meseretmoges6348
    @meseretmoges6348 Před 3 lety +8

    እህተ ዮሐንስ ነኝ በፀሎት እኔን እና ቤተሰቤን አስቡን
    ፍቅርተ ማርያም እና ምህረተ ድንግልንም በፀሎት አስቡልኝ

  • @tsegredatsgerda8114
    @tsegredatsgerda8114 Před 3 lety +11

    አይ የስው ልጅ መከራ ይገርማል ። ወይ የስው ክፋት እግዛብሄር ልብ ይስጠን መምህር ቃለ ህይውትን ያስማልን ያገልግሎትህን ዘመን ይባርከው

  • @svxjej9660
    @svxjej9660 Před 3 lety +6

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አለህልን
    ክክክክክክየፈሱነገር አይወራም እኔ ገና ልጸልይስልነው የሚጀምረው አዳደየ ብቻህን እስቃለሁ ክክክክክክክክ የታባህ እላለሁ ኡሁንደሞ ፈሱአቁሞ ግሳትነው ግን ደስ አለኝ መፈሱ እደተርበሸሲገባኝ ባስተማርከንመሰርት አይ ዞን ውዶች በርቱልኝ

  • @abebatefera1234
    @abebatefera1234 Před 3 lety +5

    አዎ ሰነፎች ነን። ከዚህ በፊት መምህር ግርማ ጉበኤ ላይ አንድ አባት የተናገሩ አስታውሳለሁ የቆሎ ተማሪ ሳሉ በሰው ላይ የፈስ ድግምት ይደግሙ እንደነበር ተናግረዋል እሱን ማየት ይቻላል
    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ 🙏ዕድሜ ጤናውን ይስጥልን 🙏💚💛❤

  • @user-xu5dn7tm9z
    @user-xu5dn7tm9z Před 3 lety +14

    እህታችን ውድድ እናረግሽ አለን ማሬዋ
    በፈስ ብትፈተኝ ህይወት የሆነ ክርስቶስ በልቦናሽ አንግሰሻል አይዞሽ ሰው እንደ ስራው።ምንው ፈስቸ ስጋው ወደሙ በተቀበልኩኝ

  • @user-dh5po1mf1z
    @user-dh5po1mf1z Před 3 lety +7

    ወገኖቼ እስኪ ቢዶውን ስትከፍቱ Like ማድረግ አትርሱ ከኮመንት ይልቅ ላይክ ይጠቅማልና አዲስ ለሆናችሁ ስብስክራይቭ በማድረግ ቤተስብ ሁኑት ዝም ብላችሁ ስምታችሁ አትውጡ ላይና ስብስክራይቭ አድርጉ መምህርን እናበረታታው
    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወት ያስማልን በእውነት በጣም ይገርማል እነዚህ ደብተራ ተብየዎች ልቦና ይስጣቸው እንጅ የስንቱን ቤት አፈረሱት ደግሞ ምን ያለ ስው ነው የሚወዳት ከሆነ ለምን በክፉ መንፈስ መፈታተን አስፈለገው ለምን በጾሎት እግዚአብሔርን አይጠይቅም። ሱዳኖቹ፣ አረቦቹም እግዚኦ ዝም ብለው ነው የሚፈሱት ነውር የላቸውም ጭራሽ አይስቁ አይሽማቀቁ ከስው ፊት ትልቅ ትንሹ ይፈሳሉ እግዚኦ ነጮች ግን ዝም ብለው አይፈሱም ግን ነውር የለውም የተቃጠለ ጋዝ ነው ይላሉ ግን እንደ አረቦች አይደሉም ክክክክክክክ

    • @user-xu5dn7tm9z
      @user-xu5dn7tm9z Před 3 lety +2

      እውነትሽ ነው አረቦቹ ስፈሱ ከንሱ ይልቅ እኛ ኢትየጱያውያን እንደነግጣለን

    • @afomiyatube3638
      @afomiyatube3638 Před 3 lety +2

      በጣም እግዚኦ ሱዳኖቹ ጭራሽ ልብሳቸውን ገልበው ይፈሳሉ ክክክክ
      አስሪየ ትገርመኝ ነበር እንደ ህፃን ምግብ ላይ ሁላ ኤጭ ምንም ቢሆን ሃባሻነቴ ኩራቴ
      አዎ እህቴ ትክክል ነሽ የምኖረው ጀርመን ነው ነጮች ነውር የላቸውም ግን ዝም ብለው አይፈሱም የተቃጠለ አየር ነው ይውጣ ይላሉ

    • @user-dh5po1mf1z
      @user-dh5po1mf1z Před 3 lety +2

      @@user-xu5dn7tm9z
      ክክክክክክ
      አሳቅሽኝ የእውነት
      አንዴ አስሪየ ጉንፋን ይዟት ሻይ አፍልቸላት ልስጣት እጄን ስዘረጋ ወፍራም ናትና እዋይ
      ክክክክክ ለቀቀችው ደግሞ በለበስችው ልብስ ታርገበግበዋለች እኔ በድንጋጤ ሻይ ተደፋብኝ ከጥፍሬ ልገባ በሃፍረት ዋይ ደግሞ መምህር ናት ክክክክ
      ከእኛ ሐበሻ ስናስነጥስ ይማርህ እንደማለት ነው ለእነሱ ምንም አይመስላቸውም

    • @user-xu5dn7tm9z
      @user-xu5dn7tm9z Před 3 lety +2

      @@user-dh5po1mf1z ውዴዋ የዛሬ ገጠመኝ መሳቁ እስካሁን አላቆረጠልኝም
      ያንች ኮሜንት ሳነብብ በሳቅ ልሞት ነው ። የገጠመኙ ስቄ ሳልጨርስ የምሰራኝ ሰውየ ከመክና ዕቃ አውርጅ ብሎኝ ቀድሞኝ ወደ ቤት ገባ መቸ እንደሄደ አላውቅም እኔ ከመክና ዕቃ አውርጀ ስመለስ ሰውየው ከቤት ገብቶ ስወጣ ከማሃል ደርጅ ስንገናኝ ለቆ አይተወውም መሰለሽ መሄጃየ ነው ያሳጣኝ ።ከድንጋጤ የተነሳ አ መንፈስ ሳይወጣ አቀርም።
      ማሬዋ ቀኑ የፈስ ነው

    • @user-dh5po1mf1z
      @user-dh5po1mf1z Před 3 lety +1

      😁😁🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
      መምህር ተስፋየ ፀጋውን ያብዛለትና ፈታ እያደረገን ያስተምረናል
      እህቴ የአረቦቹ ጉድ አያልቅም እኮ
      እኔም እንደ አዲስ እየሳቁ ነው😁😁🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ወቼው ጉድ አሉ ኡፍፍፍ
      ምናለ የድሮ ፍቅር ቢመልስልን

  • @user-kt8gu9sd9p
    @user-kt8gu9sd9p Před 3 lety +8

    ሰሀሊለነ ቅድስት እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አይጣል ነው
    አውጣን አውጣን አውጣን አውጣን አውጣን አውጣን አውጣን
    ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን
    የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን ማስተዋሉን ይስጠን

  • @user-vp2cv6oh6r
    @user-vp2cv6oh6r Před 3 lety +25

    መምህር ብቻ ቃል የለኝም ሁሌም በጉጉት እከታተላለው እግዛብሄር ይመስገን እኔም ዘማዊና እርካሽ ነበርኩ እሁን በንሳሀ ተመልሻለው እግዛብሄር ይመስገን ክብር ለድግል ማርያም ልጅ ለልእል እግዛብሄር ይሁን እግዛብሄር ፈቅዶ ለስገው ደሙ እንዳበቃኝ በጦሎት እስቡ ወለተ እየሱስ

  • @user-hl2ck4er9h
    @user-hl2ck4er9h Před 3 lety +8

    ለአሰተማር ለመከርን እንድንሰማ ስለፈቀደልን
    ልኡል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይገባዋል።
    መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን የሰማነውን
    በልቦናችን ያሳድርብን ረጅም እድሜና ጤና
    ይሰጥልን !!!

  • @SaraAli-gj4qf
    @SaraAli-gj4qf Před 3 lety +21

    የመዳም ቅመሞች ገባ ገባ በሉ እንማር መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን

    • @user-rr4fu1bk7i
      @user-rr4fu1bk7i Před 3 lety +3

      እሺ የመንፈሱ ሴራ እንወቅበት ራሳችንንና ቤተሰቦቻችን እንታደግ

    • @user-xu5dn7tm9z
      @user-xu5dn7tm9z Před 3 lety +1

      እሽ ማሬዋ አለን

  • @user-py6gu5fc7p
    @user-py6gu5fc7p Před 3 lety +2

    በጣም ደስ እኮ ነው የሚለኝ ስሰማህ ስክገባ ግን ያለ ፈተና ሰላምህ ብዝት ይበል መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በስደት ሀገ እንዲሁ የሚሰቃዩ አሉና በፆለት አስቡልኝ ወልደ አማኑኤል ወልደ ያሬድ ወለተ ስላሴ መምህር እንዲያው ቦታ ሠመዛት ብየ በቃ አልሳካልኝ አለ እባክህ ለሀገሬ መሬት እበቃ ዘንድ በፆለት አስቡኝ መሰረት ወለተ ስላሴ ነኝ

  • @user-nw1ei1jq7q
    @user-nw1ei1jq7q Před 3 lety +14

    መመህር ከዚህ ትምህር የተማርኩት ነገር ቢኖር
    1እልህኝነት እንደማያስፈልግ
    2ሰዉን አብዝቶ ማመን እደማያስፈል
    3ሰዉ ከሚልክብን ሴጣ በራሱ የሚመጣ እደሚሻል ተረዳሁን ከሁሉም እግዚአብሔር ይሰዉረን

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 Před 3 lety +4

    ወ ስብሐት ለእግዚአብሔር ወ ለወላዲቱ ድንግል ወ ለመስቀሉ ክቡር ይሁን እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሜንንንንን

  • @user-cv6gt3fu8y
    @user-cv6gt3fu8y Před 3 lety +7

    የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርሰቶሰ የተመሰገን ያሆን ቃል ሕይውት ያሰማልን
    መምህርችን እድሜ ጤነ ያድልለን🙏

  • @yetnayettayefeenstra7779
    @yetnayettayefeenstra7779 Před 3 lety +18

    ሆሆ የዛሬው ደግሞ የሚገርም ነው መምህር ስንቱን አስተማርከን የድንግል ማርያም ልጅ የአገልግሎት ዘመንህን አብዝቶ ይባርከው 🙏

    • @banchbesratahmad8672
      @banchbesratahmad8672 Před 3 lety +3

      ኤፍታህ ወለተ ስላሴ ፣ ገብረ እየሱስ ጌታ ሆይ የተሰጠንን በረከት እንድንጠቀምበት ጥበቡን ማስተዋልን ያድለን አቤቱ ማረን ፈተናችን ብዛቱ መምህር ቃለህይዎትን ያሰማልን ፀጋህ ይብዛ አሜን ፫

    • @abusharedaei7801
      @abusharedaei7801 Před 3 lety +1

      Kale hiwet yasemaln

  • @kebabush2119
    @kebabush2119 Před 3 lety +1

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት ብዙ ነገር ከምታቀርብልን ገጠመኞች ተምረናል የደብሎስን የሴጣንን ስራ አውቅናል እጂግ ከልብ እናመሰግናለን መምህር ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን መምህር ግርማንም ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው ያቆይልን በእውነት

  • @user-cg1ig7dp3t
    @user-cg1ig7dp3t Před 3 lety +2

    እግዝኦ ምን አይነት ጉድ ነው እሁን እሄንን ባታስተምረን ማን ያውቃል ስለ ፈስ መምህራችን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ኑርልን ለኛ ለስደተኞች ስራ እየሰራል እሄንን ተሰምቶ የማይታወቅ ታአምር እየሰማን በእግዚአብሔር እና አባታችን አንተም እግዚአብሔር እድሜና ጤና በፀሎታችሁ አስቡኝ ቤተሰቦቼ በሙሉ ወደ መናፍቃን ሄደዋል እግዚአብሔር ወደ ቤቱ እንዲመልስልኝ ፀልዩልኝ እናቴ ትታመምብኛለች ፀበል የሚወስዳት ሰው አጣሁኝ ።

  • @user-we9cj4tg8y
    @user-we9cj4tg8y Před 3 lety +3

    መምህራችን እናመሰግናለን ቃለህወትን ያሰማልን በረታልን እየሳቅን ቁም ነገረ የሚገኝበት ድስ የሚል ነው እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር አምላካችን ንጉሳችን አባታችን ፈጣሪያችን በደም ስራችን ውስጥ ፍቅሩን ይስጠን ማስተዋሉን ያድለን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እናታችን ሶልያና ከልጁዋ ታስታረቀን ምልጃዋ አይለየን አባታችን ቅዱስ ሚካኤል ሩሩህ የዋህ ቅዱስ አባታችን አይለየን አሜን፫ መምህራችን ከነቤተቦችህ እቅፍ ድግፍ አረጎ ይጠብቅህ አሜን፫

  • @user-wt4ls4id8p
    @user-wt4ls4id8p Před 3 lety +2

    እንደዚህ አይነት የፈስ ድግምት የቆሎ ተምሪዎች እንደሚለማመዱበት ሰምቼያለሁም።እንደውም መምህር ግርማ ቪሲዲ ላይም አለ።መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @jahbless7818
    @jahbless7818 Před 3 lety +12

    እናመሰግናለን መምህር አንተን ካወኩ ጀምሮ ግንዛቤዬ ጨምሮዋል 🙏

  • @MohammedAhmed-in6rb
    @MohammedAhmed-in6rb Před 3 lety +3

    እግዚያብሄር የተመሰገነ ይሁን እንካን ም ተፈወስሽ ይገርማል ።መምህር ዘመንህን አገልግሎትህን ቤተሰብህን ይብባርክልክ ደሞ እግዚዚያብሄ ፈቅዶ ባውደምህረት ለማስተማር ያብቃክ

  • @user-xu5dn7tm9z
    @user-xu5dn7tm9z Před 3 lety +16

    አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በእውነት ይገርማል ይህች ፈስ እንኳን በኔ ቤትም አይጠፋም በፆሎት ሳዓት የተቀጠረ ይመስል ይረብሸኛል ፈሱ በታች ይወርዳል መከራው ሽታው በአንገት ላይ ወጥቶ ድብልቅልቁን ያወጣዋል

  • @zenashzenash6916
    @zenashzenash6916 Před 3 lety +4

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን እሺ እንደ ፍቃዱ እንበረታለን

  • @samirawadjo3126
    @samirawadjo3126 Před 3 lety +9

    እረ እህቶቻችን በቦርሳችሁ ነጣላ ያዙ መቸም ሱሪ ነው የምንለብሰው ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @user-tp2ig4mq1t
    @user-tp2ig4mq1t Před 3 lety +5

    ያም ሆነ ይህ መማራችን መልካም ነዉ ይጠቅመናልና መምህር እኔ መጸሀፍ እፈልጋለሁ ይህ ካልሆነልኝ ኮሜንት ላይ መጮሄን አልተዉም ሰለዚህ መጸሀፉ እንድደርሰኝ አድርጉ በጣም ነዉ የምፈልገዉ በጣም በጣም

  • @bdbd114
    @bdbd114 Před 3 lety +5

    መምህሬ ፀጋውን ያብዛልህ
    እኔንም በፆሎታቹህ አስቡኝ
    የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ነሁን
    ኢፍታህ

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 Před 3 lety +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን አለማመኔ እርዳኝ እኔ ብዙ ችግር አለብኝ ብቻ አምላከ ቅዱሳን የሁላችንም መጨረሻ ያሳምር

  • @saltoonsaltoon8844
    @saltoonsaltoon8844 Před 3 lety +2

    እኔ አሁን ነዉ የጀመርሁት መከታተል ግን በጣም የሚያስተምር ገጠመኝ ነዉ መምህር
    ይህ በጣም ነዉ የሚገርመዉ እዉነት እንደዚህም አለ ማለት ነዉ

  • @user-bt5gl6fn4j
    @user-bt5gl6fn4j Před 3 lety +5

    የሚገርም ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር. በርታልን❤

  • @user-ys3tk5tu7n
    @user-ys3tk5tu7n Před 3 lety +4

    መምህር ጸጋውን ያብዛልህ የተዋህዶ እንቁ

  • @mimimm3713
    @mimimm3713 Před 3 lety +1

    በእውነት በጣም የሚደቅ ትምህሪትነው እኔ በጣም ተመስጬ እየሰማውነው እ/ረ ቃለህዎትን ያሠማልን!

  • @hiwithiwit5652
    @hiwithiwit5652 Před 3 lety +7

    አይድርስ ነው ምስኪን መከራዎን አሳያት እግዚአብሔር ይገስፅ።

  • @tigabudessye1904
    @tigabudessye1904 Před 3 lety +2

    የሚገርም ነዉ መምህር ጸጋውን ያብዛልህ ረጅም እድሜና ጤና ከነመላ ቤተሰብህ ይስጥልን አሜን ፫

  • @yugyuyuigguu169
    @yugyuyuigguu169 Před 3 lety +1

    ሰላም ላተይሁን መምህራችን እግዚአብሔር እሄን እርኩስ መንፈስ ያጥፋልን እግግዚአብሔር ከነቤተሰቦችክ ይጠብቅልን የምታቀርብልን ገጠመኞች ጠቃሚየሆኑ ትምህርት አለዉ

  • @fisehamelaku9906
    @fisehamelaku9906 Před 3 lety +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @user-yv2jr1eh7w
    @user-yv2jr1eh7w Před 3 lety +5

    መምህር መብለት ትቼ እስከመሞት ደረስኩ ሆዴን እናፈኛል አክምቤት እጄ ጮገረሽ መፍጨት አችልም አሉኝ ሌለደሞ ደም እለሽም አሉኝ መደንት ወዚጄ ወዚጅ ቦሀለ አግዚአብሔር እንደ ፈለገ የድርግልኝ ብዬፀበል ጀመርኩ ቦሀለ ቶሀኝ ከአገር ከወጠቦሀለ ተመለሰብኝ

  • @yishakbro1398
    @yishakbro1398 Před 3 lety +3

    መምህር መልካም ትምህረት ነው በሰው ህይወት ውስጥ እኛነታችንን የሚፈትሽ ትምህርት ነው መልካም ነው ። በፀሎታችሁ ያስቡነኝ ሀይለ ሚካኤል፣ እህተ ገብርኤልን ፣እህተ ማርያም አና እህተ ገብርኤል

  • @hhfj9761
    @hhfj9761 Před 3 lety +3

    ወይኔ ተዋህዶ እምነቴ ምን ልሁንልሽ ሁሉ ነገር የሚገኝብሽ በነፍስ በስጋ መፈወሻ የአለምን ችግር እንቆቅልሽ መፍቻ አንቺ እኮነሽ!!!!!! ወገኖቼ እስካሁን አለማወቃችንን እየቆጨን ካሁን ወዲያ ወገባችንን ታጥቀን እንትጋ እንበርታ ወድ መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን አንተን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን
    ዉድ አድመጮች ከገጠመኙ ባሻገር የእያንዳንዳችን ገጠመኝ በጣም አሳቀኝ ማወቅን የመሰለ ነገር የለም መምህር ኑርልን

  • @user-ck2kq8ym8l
    @user-ck2kq8ym8l Před 3 lety +4

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን፫

  • @ethrak9364
    @ethrak9364 Před 3 lety +1

    መምህር ቃለህይወት ይሰማልን የፀጋው ባለቤት ፀጋውን ያብዛልህ

  • @daniya4773
    @daniya4773 Před 3 lety +6

    መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ሁሉ በኛ ያለ ርኩስ መንፈስ ነው ኣቤቱ ጌታየ ኤፍታሽ በለን በፀሎት ኣስበን ኣስኳለ ማርያም

  • @user-yv2jr1eh7w
    @user-yv2jr1eh7w Před 3 lety +10

    መምህር አገር ገብቼ ለንሰዓ እንድ በቀዉ ወለታ ስለሴብለች ፀሎት አርጉኝ መንፈስ እንደይ ገባ የለመኝ ነዉ

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 Před 3 lety +1

    መምህር ተስፋዬ በጣም ነው የምከታተልክ በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው ምታስተምረው ገጠመሞችክ ለኛ ትምህርት ነው

  • @redeactef
    @redeactef Před 3 lety +5

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን
    ልክ ነው ዶክተሮች አብዛኛዋቹ ስጋዊያን
    ናቸው እና ስለ መንፈስ ብዙ አያውቁም
    ቢፀልዩ መልካም ነው ።
    በርታ ጠንክር በፀሎትሕ አስበን
    ወለተ ሚካኤል ልጄን ደግሞ
    ኃይለ ስላሴ እናቴን ወለተ ፃድቅ አደራሕን
    እንዳትረሳን ለአባቶቻችን ስጥልኝ
    እኔ አውሬው ሐገር ነው የምኖረው።

  • @user-hs8qz9wu9n
    @user-hs8qz9wu9n Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ❤️
    እግዚአብሔር አስተዋይ ልቦና ይስጠን

  • @sndayogebrihans1334
    @sndayogebrihans1334 Před 3 lety +3

    በእውነት ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን እናመሠግናለን ፀጋውን ያብዛልን ወለተዮስስ ነ መላእ ቤተሰቦችዋ በለህ ብላቹ በፀለታቹህን አስብኝ

  • @user-nx2vj3nn9k
    @user-nx2vj3nn9k Před 3 lety +1

    በጣም የሚገረምነዉ መምሕራችን የመናፈሰ ሰራግን ነቅተናል ይብቃን በደዚሕ የሚጠቀሙ ሰዎችም ማሰተዋልን ይሰጣቸዉ እግዚሀብእሔረ በጣም የተቸገረበቴም አንዱ ነገረ እሔ ነወ ሰዉ እቢ ካለም ከባድ ነዉ እነነቴን የገኘሁበት ገጠመኝ ነወ ጸጋዉን ያብዛልክ

  • @tarikutafa6214
    @tarikutafa6214 Před 3 lety +2

    መምህሬ የቃልንንወተት ይመግብልን ከባድ ፈተና ነውበእውነት ፈስ በጣም ያሳቅቃል ፈጣሪ ግን እንኳን ታረቃት እህታችን ለብዙ ብርሃን ሆነች ለቤተሠቧም ብርሃን ሆነች አፍዝ አደንግዝ እሚያደርጉትን ፈጣሪ
    ልብ ይስጥልን ለጌትነቱ የምንገዛበት የተሠበረ ልብ ያድለንየበረታችሁ እህት ወንድምቼ በፀሉት አስቡኝ ተክለ ወልድ

  • @user-bt6fg8ns1i
    @user-bt6fg8ns1i Před 3 lety +5

    ስለ ሁሉም ነገር መደኀኒያለም ይክበር ይመስገን
    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @woynshetkassheun3692
    @woynshetkassheun3692 Před 3 lety +3

    ኤፍታህ(ተከፈት)ቃል ህይወት ያሠማልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @meseret2813
    @meseret2813 Před 3 lety +3

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን ማስተዋልን ያድለን እግዚአብሔር አምላክ
    እህቴን በፀሎት አስብልኝ አሞታል ወለተዮሀንስ ብለህ

  • @Tube-if5bz
    @Tube-if5bz Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ለነሱ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን መምህር ፀሎት ላይ ፈስ ያስፈሳኛል በፀሎታቹህ አስቡኝ አፀደ ማረያም መምህር ረጅም እድሜ ያቆይልን

  • @user-gv5zd5zt9j
    @user-gv5zd5zt9j Před 3 lety +3

    ነፍሴ ሆይ ተማሪ ግዜሽ ደርሷ ተገሰፂ ኤፍታህ አንተ የከፈትከውን ማንም አይዘጋውም መምህር ምን ያልተማርነው አለ እድሜና ጤና ይስጥህ እንጅ ቅዱስ መንፈስን በጋሀድ ነው እንድንጨብጥ ያደርግህን

  • @astereyasuyetewahidolij2119

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር !!

  • @lidyall449
    @lidyall449 Před 3 lety +1

    የእማ ፍቅር ልጅ የተመሰገነ ይሁን በኣንተ ኣድሮ ለእኛን ሰለ ኣሰተማረን ፀጋው ያብዛልህ መምህርየይ

  • @user-di8lm3cf1m
    @user-di8lm3cf1m Před 3 lety +1

    ቃለ እይወት ያሠማልን መምህሬ ኑርልኝ አሜን ፫

  • @user-so6xj2us7d
    @user-so6xj2us7d Před 3 lety +4

    የኛ መካሪ መምህር አስተማሪያችን እድሜ ከጤና ይስጥህ በጣም ነው የሚያስቀው እና እኛ የምንለውጥበት ትምህርት ነው

  • @jfuyyfyd9536
    @jfuyyfyd9536 Před 3 lety +2

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ትምህርት ሁሉ ምግብ ነው እረጂም እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @betitube7705
    @betitube7705 Před 3 lety +2

    ቃል ህይወትን ያስማልን መምህራ ፀጋውን ይብዛልህ የዛሬው በጣም ይሚገርም ነው ፈጣሪ ይህን ክፉ መንፈስት ከአለም ያጥፈልን

  • @classiphone5329
    @classiphone5329 Před 3 lety

    Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen Egziyabehr yitabekelen memihir 💚 💚 💚

  • @saltoonsaltoon8844
    @saltoonsaltoon8844 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችኝ በርታ ልን

  • @mesayalem432
    @mesayalem432 Před 3 lety +3

    ቃለ ህይወት ያስማልን የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃ ከነ ቤተሰብህ አይለይህ ይገርማል የመናፍስት አሰራር ከእግዚያብሄር በራቅን ቁጥር እርኩስ መንፈስ ይቀርበናል ውድ የተዋህዶ ልጆች ወደ እግዚያብሄር እንቅረብ እግዚያብሄር በሚወደው መንገድ እንራመድ አይነ ልቦናችንን እግዚያብሄር ያብራልን አሜንንን

  • @UserUser-jm6oj
    @UserUser-jm6oj Před 3 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ልቦና ይሰጠን

  • @user-to1jv1zu9d
    @user-to1jv1zu9d Před 3 lety +14

    መምህሬ ሰላም የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልህ 🤲 እህት ወንድሞቼ የእመብርን ልጆች እንደምን ከረማችሁ የእመ አምላክ ምልጃ አይለየን አይለያችሁ🤲 ( በፆሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ኪዳን)🤲

  • @user-ml3mj8gp6f
    @user-ml3mj8gp6f Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን የሚገርም ገጠመኝ ነው አቤቱ ጌታ ሆይ እንደ ክፋታችን ሳይሆን አንደ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን የሰማንውን በየልቦናችን ያሳድርብን

  • @hageraamen85
    @hageraamen85 Před 3 lety +3

    መምህር እንኳን ደና መጣህልን አሜን አፌ ይሸታል ጸባየ መያዛ መጨበጫ የለኝም በሽታው ሲስተሙ ይቀይራል በጣም ተቸግሬ አለሁ ወለተ ሐዋርያት ብላችሁ አስቡኝ

  • @maryem6840
    @maryem6840 Před 3 lety +3

    በጣም እሚግርም ነው እግዚአብሔር በዚህ አይነት ነገር ይስውርን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን

  • @user-is9bt1bm6s
    @user-is9bt1bm6s Před 3 lety +2

    በእውነት እረ አያስቅም እውነት በጣም ነው የሚያሳዝን ከዚህ ይሰውረን የኃጢአታችን ብዛት ነው የማናሸንፍበት ምክንያት ተጠራጣሪ ስለሆን የድንግል ማርያም ልጅ ልቦና ይስጠን አሜን ከአምላካችን አፍ ከመተፋት ይሰውረን የሂወትን ቃል ያሰማልን ጸጋውን ያድልልን እማ ፍቅር አትለይህ ከነ ቤተሰብህ አሜን

  • @user-lx1nj5pc7d
    @user-lx1nj5pc7d Před 2 lety

    አሜን መምህር እሄ ሁሉም ያስተማርከን እናመሰግናለን በጸሎት አስበን ጸጋ ማርያም

  • @asenakew5099
    @asenakew5099 Před 3 lety +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ነገር እየተማርን ነው እናመሰግናለን መምህሬ እመቤቴ ትጠብቅህ

  • @netsanetbrehanu6458
    @netsanetbrehanu6458 Před 3 lety +1

    መምህር ቃለ ሕይወት ያስማልን:: የልጅቷ ገጠመኝ ብዙ አስተምሮናል:: የጥበብ ሁሉ መገኛዋ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው ለዘላለምም ከእርሱ ጋር ናት::መጽሐፈ ሲራክ ም/1 ቁ 1 :: (ም1 ቁ. 23. ጊዜዋን እስክታሳልፍ ድረስ ቁጣን ታገሣት:: በኃላም ደስ ታስኝሃለች::) ቃሉን ስንቀበል ማስተዋልን ይስጠናል:: እግዚአብሔር ይርዳን ሁላችንንም::

  • @user-cz5yu9vh6m
    @user-cz5yu9vh6m Před 3 lety +5

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ሺር ሸር እያደረግን ነው

  • @martabiru444
    @martabiru444 Před 3 lety +3

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን 💚💛❤️

  • @user-addisalem1213
    @user-addisalem1213 Před 3 lety +3

    እውነት የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን በአንተ ስላነቃኝ ወንድማችን የድግል ማርያም
    ልጅ ይጠብቅህ አሜን

  • @ethiopia1dhe415
    @ethiopia1dhe415 Před 3 lety +6

    መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን

  • @user-kl8le3vo9f
    @user-kl8le3vo9f Před 3 lety +2

    እሚገርም ነው ለካ ይህም አለ እህታችን እንኳን ተፈወሰች
    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን

  • @ababaalu9543
    @ababaalu9543 Před 3 lety +2

    እሔንሁሉለሚያደርግ እግዚአብሔር ስሙ ከፍ ይበል እመንእንጂ አትፍራ እምነት ካለ እግዚአብሔር አይጥለንም መምህር ቃለሕወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @user-vo9mk9vx4j
    @user-vo9mk9vx4j Před 3 lety +3

    በስምኣብ ገና ብዙ እንሰማለን እንኳንም እግዚኣብሔር ኣወጣሽ ።እኛ ኣይገባንም እንጅ እግዚኣብሔር ወደ ራሱ ልያቀርበን ስል በኣንድም በሌላም ይጠራናል እና ኣንቺም ይሄ ስላጋጠመሽ በስንት መከራ ወደ እርሱ ቀረብሽ እና ለበጎ ሆነልሽ ይመስገን ፈጣሪ።ውድ መምህራችን ረጅም እድሜና ጤና ኣብዝቶ ኣብዝቶ አብዝቶ ይስጥክ እመብርሃን ከነ ሙሉ ቤተስብህ ጥላ ከለላ ሁና ትጠብቅህ።እኛንም ሰምተን እንድንለወጥ እግዚኣብሔር ይርዳን ኣሜን

  • @mos9964
    @mos9964 Před 3 lety

    መምህር እድሜ ጤና ይስጥህ ያገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር የባረከው ይሁን

  • @et1206
    @et1206 Před 3 lety +14

    መምህር በጣም ማግኘት እፈልጋለው ልዩ ገጠመኝ ነው አለኝ ይች ፈስማ ፀሎት ላይ ችግር አለባት ብዙ ታሪኮችህ በከፊል ይመለከቱኛል እግዚአብሔር ለሀገሬ ያብቃኝ

  • @gfccucu4334
    @gfccucu4334 Před 3 lety

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን መ ምህራች ግሩም የሖነ ትምህርት ነዉ

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne3655 Před 3 lety +9

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ መምህራችን በጣም እስተማሪ ነው ይአጅሬው ጉድ መቼ ተነግሮ ያልቃል እግዝያብሄር ይገስጸው አሜን ሆን ብሎ እኮ ነው ወደ ጸበል ወይም ቅባቅዱስ እንዳያስብ የሚያደርገው እናመሰግናለን ተባረክ

  • @memeke5620
    @memeke5620 Před 3 lety +2

    መምህር ተሰፋዬ አበራ ቃለዌት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልክ የማቶሳላ እድሜዬ ይሰጥክ ኑርልን

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 Před 3 lety +1

    ተባረክልን ወንድማችን

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 Před 3 lety +1

    መምህር አበርትተኸናል። እልፍ ነፍሳት እያተረፍክ ነውና ደስስስስ ይበልህ ወንድማለም

  • @enderis7939
    @enderis7939 Před 3 lety +1

    በእውነት ለስተማርን ለገሰሰን ለመምለህራች ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜናበጤና ያኑርልን የአገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክህ ምህራችን

  • @user-px2xt4kt4r
    @user-px2xt4kt4r Před 3 lety +1

    ቃለይዉት ያሰማልን መምህራችን

  • @selemawittube541
    @selemawittube541 Před 3 lety +2

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልህ መምህራችን እኔም በጣም ብዙ ችግር አለብኝ ወለተ መድህን እያላቹ በፀሎት አስቡኝ

  • @hauwihauwi8920
    @hauwihauwi8920 Před 3 lety +3

    ሠላም ጤና ይስጥልኝ መምህር ተስፋ ስላሴ እንደምን አለክ ሁሉ ሠላም መምህር የድንግል ማርያም ልጅ ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥክ አባቴ በእድሜ በጤና ያኑርክ ኑርልን

  • @worektadess1253
    @worektadess1253 Před 3 lety +3

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው ለገባው ሰው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አሜን ፫

  • @user-wu1oc1yb7i
    @user-wu1oc1yb7i Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በፆሎታቹ አሱብኝ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ወለተ ጊዮርጊስ ነኝ

  • @zozoqtr689
    @zozoqtr689 Před 3 lety +2

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ የሠማነዉን በልባችን ይፃፍልን አሜን አሜን አሜን

  • @nardosyeenatenafake1198
    @nardosyeenatenafake1198 Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አንተን ምክንያት አድርጎልን የጠላት ሴራን እድናውቅ ስላደረገን ከብር ምስጋርና ለእግዚአብሄር ይገበዋል

  • @user-jw8on7lq1k
    @user-jw8on7lq1k Před 3 lety +1

    መምህርየ ቃለህይወት ያሰማልን በርታልን በእውነት ሒወታችንን ተቀይሯል እረጅም እድሜ እግዚአብሔር ይስጥልኝ እኔም ሆዴን ሁለየ ይነፋኛል በፀሎትህ አስበኝ ወለተ ሐዋርያት እያልክ

  • @emnatabera123
    @emnatabera123 Před 3 lety +5

    መምህር ፀጋውን የብዘልህ ብዙ ትምህርት አሌዉ ወይ ሙቅ ወይ ቀዝቃዛ አልሆንክ ለብ የልክነህና ከአፌ ልተፈነዉ አምላኬ ሆይ እንደ ኃጢአቴ ብዘት አይተህ አተጥፈኝ ለንሰሃ ሞት አብቃኝ በፀሎተችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ

  • @hirutekhachab8047
    @hirutekhachab8047 Před 3 lety +2

    መምህራችን እግዛቤረ ከንተጋ ይሁን ኑርልን እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏