119ኛA ገጠመኝ(memihir tesfaye abera getemeng)ያፈቀረችውን ለማጥመድ በማርገዟ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 09. 2024

Komentáře • 365

  • @user-eb2ir9jp1l
    @user-eb2ir9jp1l Před 3 lety +50

    እህት ወድሞቼ ወድሜ በእርስ ቤት ነው ያለው እንድ ነገር ላስቸርራችሁ ሀይለ ሚካኤል ብላችሁ ፀሎት አድርጉለት በድንግል ማርያም ልጅ ስም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @mebrtelemma8716
      @mebrtelemma8716 Před 3 lety +4

      ቅዱስ ሜካኤል ፈስላም ያስፈታልሽ

    • @ayni2800
      @ayni2800 Před 3 lety +3

      አይዞሽ ቅዱስ ሚካኤል ይድረስለት ፍጣኑ መላእክ

    • @user-vg4ij4jb2o
      @user-vg4ij4jb2o Před 3 lety +2

      ቸሩ መዳህኒዓለም ይድረስለት ወንድምሽን

    • @nigistmengistu9288
      @nigistmengistu9288 Před 3 lety +1

      አይዞሽ ድንግል ማርያም ትዶረስለት

    • @user-pv1re4tw3c
      @user-pv1re4tw3c Před 3 lety +1

      እመቤቴታስበው

  • @user-tu9se1tg4k
    @user-tu9se1tg4k Před 3 lety +108

    እኮን ደህና መጣህ ዉድ መምህራችን ዛሬኮ የምንወደዉ ቅዱስ ሚካኤልነዉ እኳን አደረሳችሁ ጓደኛቼ

    • @adislasti4907
      @adislasti4907 Před 3 lety +3

      Ameen Ameen Ameen

    • @merimeri4065
      @merimeri4065 Před 3 lety +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @mekeds8881
      @mekeds8881 Před 3 lety +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @makidaskidane9967
      @makidaskidane9967 Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን

    • @user-kn4bf9hl4s
      @user-kn4bf9hl4s Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @yewubneshlove876
    @yewubneshlove876 Před 3 lety +80

    ገጠመኞቹ እማ ምርጥ ነው መምህራችን
    ለመስማት ኤፍታህ ብዬ ጀመርኩ
    መስማት ብቻ ሳይሆ መለወጥንም ስጠን አምላካችን አሜን👏

  • @user-jt3kn2ib9y
    @user-jt3kn2ib9y Před 3 lety +5

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
    ለገናናዉ ለቅዱስ ሚካኤል እንዲሁም አመታዊና ወርኃዊ ታስበዉ ለሚዉሉ
    ክብረ ባዓል አደረሰን አሜን፫
    ተስፋ ሥላሴ እንኳን ደና መጣሕልን
    ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቡና ይስጠን

  • @babiethiopya1216
    @babiethiopya1216 Před 3 lety +15

    ኤፍታህ ወላተ ማርያም ሰላም በክርስቶስ ይብዛ ውድ እነ እንቁ የተዋህዶ መምህራችን እንኳን ዳና መጠህልን ቃላህወት የሰማልን እግዚአብሔር በርዴኤቱ ይደግፋ አሜን 💚

  • @meseretsiyoum3224
    @meseretsiyoum3224 Před 3 lety

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን መምህራችን ቃልህውትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን 💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @eryohana6039
    @eryohana6039 Před 3 lety +14

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር በምታቀርባቸው ገጠመኞች ብዙ ተምሬበታለ ተምረንበታል በጣም እናመሰግናለን መምህር

  • @abezulove3386
    @abezulove3386 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን የእግዚአብሔር ስም ከአጥናፍ እሰከ አጥናፍ የተመሰገነ ይሁን

  • @user-yj6qy8uh1i
    @user-yj6qy8uh1i Před 3 lety +12

    ሰላም የተዋህዶ ልጆች በያላችሁበት የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛላችሁ
    እህት ወድሞቼ በፀሎት አስቡኝ
    ወድሜ በመናፍስት ታሞብኛል የክርስትና ስሙ ተክለ ፃድቅ
    ወለተ ኪዳን
    ወተለ ሰማት
    ወልደ ሰማት
    ይኋንስ
    ሀይለ ገብርኤል
    እህተ ጎርጊስ
    ከኔ የበረታችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @romaokbay6065
    @romaokbay6065 Před 3 lety

    Amen amen amen

  • @yasminyasmin7174
    @yasminyasmin7174 Před 3 lety

    AMEN AMEN AMEN 👏👏👏

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 3 lety +3

    የመምህር ተስፋ ስላሴ ተማሪዎች የት ናቹህ ኑ አብርን እንማር...

  • @user-xr5zv3or5u
    @user-xr5zv3or5u Před 3 lety

    በእውነት መምህራችንቃልህይወትያሰማልን

  • @missidababa9529
    @missidababa9529 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሠማልን ፀጋው ያብዛልን

  • @bezaabraham5874
    @bezaabraham5874 Před 3 lety +6

    መምህር ቃለ-ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን በርታልን።

  • @nigussolomon3053
    @nigussolomon3053 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር መስገን።አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @gdhhd1684
    @gdhhd1684 Před 3 lety +10

    እንደምን ዋልክ መምህር እንደምን ዋላችሁ የዚህ ቤተሰብ አባላት።እንክዋን ለመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ወርሀዊ በአል አደረሰን አደረሳችሁ።

    • @user-mt2cf8yi5s
      @user-mt2cf8yi5s Před 3 lety

      እንኳን አብሮ አደረሰን ቤተሰብ ሁኚczcams.com/video/3JsF6ukOnX4/video.html

    • @gdhhd1684
      @gdhhd1684 Před 3 lety +1

      @@user-mt2cf8yi5s ተቀላቅያለሁ እህቴ

    • @user-mt2cf8yi5s
      @user-mt2cf8yi5s Před 3 lety +1

      @@gdhhd1684 እግዚአብሔር ያክብርልኝ

    • @mulualim7948
      @mulualim7948 Před 3 lety +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 Před 3 lety +5

    ስለ እርኩስ መንፈስ የምታስተምረው ትምህርት ከባድ ቃል እና ሰወችን ቅር ያሰኛል ብለህ ቅር አትሰኝ አስተምር መምህር ሀጢያት ሲሰሩ ያልፈሩ አንተ ስለሴጣን ሚስጥሩን ስታጋልጥ ቅር የሚላቸዎ ዝም ብለህ እለፋቸው አንድ ቀን እውነት ወደ አይምሮ ይደርሳል

  • @dejyitnutadilo4187
    @dejyitnutadilo4187 Před 3 lety +2

    እኳን ደህና መጣህ ውድ መምህራችን

  • @eyugfgfd2270
    @eyugfgfd2270 Před 3 lety

    አሜንአሜንአሜንቃልሂወትያስማልን

  • @user-mt2cf8yi5s
    @user-mt2cf8yi5s Před 3 lety +6

    ዛሬ በአዲሡ ቻናሌ ኤፍታህ ተከፈቺ በለኝ ውዱ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን እስካሁን ከሰማነው ገጠመኝ ሁሉም አስተማሪ ነው መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርከው እርጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ ፀጋውን ያብዛልክ ገጠመኙን ሰምቼ እመለሳለሁ

  • @user-wn9ur8tt6z
    @user-wn9ur8tt6z Před 3 lety +1

    ትክክል ነህ መምህር እህታችንን እግዚአብሔር አምላክ ፍጻሜዋን ያሳምርላት

  • @tube4569
    @tube4569 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
    እንኳን አደረሳቹ ለቁዱስ ሚካኤል ወራህው በአል

  • @user-tz1gt2rz9z
    @user-tz1gt2rz9z Před 3 lety +5

    ኤፍታህ መምህር በጣም ተምረንበታል መምህር እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜና ጥና ይስጥልን

  • @hirutekhachab8047
    @hirutekhachab8047 Před 3 lety +1

    አናመሰግናለን መምህረ በየግዜው አዲስ አዲስ ገጠሞችን እያቀረብክ ልቦናችን አድሰህዋል ተባረክ እድሜና ፀጋውን ያብዛልህ👏👏👏👏

  • @eldanaeldana9643
    @eldanaeldana9643 Před 3 lety +9

    እግዛብሔይ ይመሥገን መምህር እንኩን ደህና መጣህልን መምህራችን

    • @user-mq4rc2ky1m
      @user-mq4rc2ky1m Před 3 lety +2

      እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን

    • @user-dw7tb6ue7x
      @user-dw7tb6ue7x Před 3 lety

      አሜን፫

  • @ayni2800
    @ayni2800 Před 3 lety +1

    እንኳን ስላም መጣህልን የኛ እንቁ መምህር
    ዛሬ ደስ ብሎኛል ቅዱስ ሚካኤል ሀያሉ መላእክ እናቴ ከስንት አመት በሃላ ዛሬ ስጋውደሙ ተቀበለችልኝ እግዚአብሔር ይመስገን ይሄን ስላደርገልኝ ተመስገን ላንተ ምን ይስጠክሀል

  • @eyerusalemdejene8692
    @eyerusalemdejene8692 Před 3 lety +1

    መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ ባንተ ገጠመኝም ትምህርትም ራሴን እየገራሁ ነው ዘመንህ ይባረክ

  • @salamsalam8060
    @salamsalam8060 Před 3 lety

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን

  • @astereyasuyetewahidolij2119

    መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @user-uk6sy3zh8g
    @user-uk6sy3zh8g Před 3 lety +1

    ሰላምህ ይብዛ መምህር ሁሌም ድንቅ ነው የእግዚአብሔርን ሥራ ለእማምላክ ክብርና ምስጋና ይድረሳት ተባረክ አባቴ🙏

  • @emebett1989
    @emebett1989 Před 3 lety +1

    ኔት ጠፍቶብኝ የመምህሬን ትምህርት ገና ዛሬ ልሠማነው ። የእግዚአብሔር ሠላም ይብዛልክ መምህር።እኛም ሰሚ ልቦና ይስጠን።

  • @redeactef
    @redeactef Před 3 lety +3

    እንኳን በሰላም መጣሕ ተስፋ ስላሴ
    በርታ ጠንክር እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል
    በአል በሰላም አደረሰን አሜን አሜን አሜን በርታ መምህር ።

  • @gdhhd1684
    @gdhhd1684 Před 3 lety +22

    ይህንን የዩቲዩብ ቻናል ለማያውቁ አሳውቁ ሼር በማድረግም ኔና አንድ እህቴን አሰምቻት ሱስ ሆኖባታል መስማት ገጠመኞችን።ሰምተን የምንለወጥ የምንማር ያድርገን

    • @minjartube4522
      @minjartube4522 Před 3 lety +1

      Ena erasu le guadegnaye lekalat esuwa demo le baluwa share adergalet ahun huletum sus honobachewal betam eyetegeremu new yemiyadametut

  • @kidankidankidankidan7031

    እናመሰግናለን መምህራችን ትልቅ ትምህርትን እያገኘን ነው

  • @tezetabelay949
    @tezetabelay949 Před 2 lety

    እናመሰግናለን መምህራ ከደህነቱ ፈጣራ ይጠብቀን

  • @weseneethiopia8720
    @weseneethiopia8720 Před 3 lety

    Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir yagalgalot zamanhn gazaber yarzamaw yadangal mariyam lijii kantgaa yiihun memehir

  • @bdbd114
    @bdbd114 Před 3 lety +3

    እንኳን ለቅድስ ሚኬኤል በአል በሰላም አደረሳቹህ አደረሰን
    መእመናል ሸር እያረጋቹህ ግቡ
    መምህሬ በፆሎትህ ከስበኝ።

  • @mulualim7948
    @mulualim7948 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እንኳን ደህና መጣህ መምህር
    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር
    በአንተ ገጠመኝ ብዙ ለውጥ አምጥተናል ለሌሎቹም ሼር እያደረግን ነው እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር 🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @user-sd6fu8dk2g
    @user-sd6fu8dk2g Před 3 lety +1

    መምህራችን እንኳን መጣህልን እማምላክ ከእነ ቤተሰቦችህ አትለያችሁ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ አሜን አሜን አሜን
    እኛንም ማስተዋል ልቦና ይስጠን አሜን አሜን አሜን

  • @mercyyohannes3668
    @mercyyohannes3668 Před 3 lety

    Amen amen amen Egzehabher yemesgen

  • @melkamentlerasnew3306
    @melkamentlerasnew3306 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ያክብርልን ወንድማችን
    ይሄንንም ላካፈለችን እህት እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @user-vo8or4zg2q
    @user-vo8or4zg2q Před 3 lety +2

    እናመሰግናለን መምህር ዘመንህ ይባረክ

  • @meronmekonnen6779
    @meronmekonnen6779 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ያንተን ገጠመኝ በማዳመጥ ብዙ ተምሬበታለሁ እግዚአብሔር ጨምሮ ጸጋውን ያብዛልህ አስካለ ማርያም ብለህ በጸሎትህ አስበኝ

  • @amarechamarech2226
    @amarechamarech2226 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ያክብርህ መምህር ቡዙ ነው የተማርው

  • @dirsheyniguse8524
    @dirsheyniguse8524 Před 3 lety +3

    እንኳን ደና መጡልን መምህራችን በጉጉት ነው ምጠብቀው ትምህረቶችክን ባለክበት ሰላም ሁን መምህራችን

  • @Tube-if5bz
    @Tube-if5bz Před 3 lety

    ኤፍታህ ብዬ ጀመርኩ መምህራችን እንኳን በሰላም መጡልን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛሎት በእዉነት እስከዛሬ ድረስ የቀረበዉ ገጠመኝ አስተማሪ ነዉ በስደት ያገኘሁት ትምህርት እድሜ ልኬን የማላገኘዉ ነዉ በምክኒት እግዚአብሔር ያስተምራል ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ismaialismail105
    @ismaialismail105 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን

  • @user-gv5zd5zt9j
    @user-gv5zd5zt9j Před 3 lety +1

    የነፍሴ መጋቢ እንኳን በሰላም መጣህልኝ ገና ሳይህ በምንፈስ እሞለሁ በጣም ደስ ነው የሚለኝ እግዚአብሔር ይመስገን ኢፍታህ ብየ ልጀምር እግዚአብሔር የከፈተውን ማንም አይዘጋውም
    እግዚአብሔርን ሆይ ትእዛዝህን እፈፀም ዘንድ እይነ ልብናየን ብርሀን ክፈትልኝ

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o Před 3 lety

    መምህር በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው የእግዚአብሔር ስራ ይደንቀኛል ሁሌም እኛ ወደሱ ከተመለስን ድሉ የእግዚአብሔር ነው የተመሰገነ ይሁን🙏🙏🙏

  • @user-addisalem1213
    @user-addisalem1213 Před 3 lety +2

    የእግዚአብሄር ስም የተመሠገነ ይሁን
    እንኳን ደህና መጣህ መምህር

  • @እርግቧ
    @እርግቧ Před 3 lety

    መላአኩ ቅዱስ ገብረኤል በምህረቱ ይጎብኘን በረከቱም ይደርብን የኔ እቁ መምህር ተዋህዶም ለዘላለም ትኑር👏

  • @user-zj5zn1wv8c
    @user-zj5zn1wv8c Před 3 lety

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣክ

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንዴት ነህ ? ልዩ ገጠመኝ እውነት በጣም አስተማሪ ነው በተለይ ህክምና እና የእግዚአብሔር ቤተሰቦች መምህር እግዚአብሔር ይመስገን አንተን የሰጠን 🤲🏽🙏🏽🤲🏽

  • @senibinisenibini309
    @senibinisenibini309 Před 3 lety

    😭😭😭😭ከኔ የበረታ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሚካኤል

  • @user-ip3eh9bh9o
    @user-ip3eh9bh9o Před 3 lety +2

    እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን ባለማተቦቹ እንኳን ለመላኩ ቅዱስ ሚካኤል አደረሳችሁ አደረሰን እላለሁ ኑ እናዳምጥ እንማር እንቃ እግዚአብሔር አምላክ ኤፍታ ይበለን 🤲💒

  • @kadesmustifa982
    @kadesmustifa982 Před 3 lety

    በስመአብ ወወልድ ወመፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ቃለ ሒወት ያሰማልን መምህር

  • @eldanaeldana9643
    @eldanaeldana9643 Před 3 lety +2

    መምህር በምታቀርብልን ትምህቶች በጣም ብዙ ትምርት ነው የተማርኩት እግዛብሔር መልኣከ መንክራት ግርማ ውንድሙን አንተንም እንደናንተ አይነት መምህሮችን እግዛብሔር ያብዛልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በውነት መምህር በፀሎትህ አሥበኝ ከኔ የምትሻሉ እህት ወንድሞቸም በፀሎታችሁ አሥቡኝ በጣም የሚጨንኝ ነገር አለ በናታችሁ እግዛብሔር ጭንቀትሽን ያቅልልሽ ልቦናሽን ይክፈትልሽ ህሌናሽን ያብራልሽ በሉኝ በፀሎታችሁ ሠኣት ፅጌ ገብርኤል ብላችሁ እግዛብሔር ሀገራችንን ይባርክ

  • @user-eq6mt4to1b
    @user-eq6mt4to1b Před 3 lety

    እንኳን ደህና መጣህ ወድ መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርከው

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 Před 3 lety

    መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን

  • @keedaw6764
    @keedaw6764 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ዉድ መምህራችን እንኳን በሠላም መጣህልን መምህር በምትለቅልን ገጠመኞች እዴት እደተማርኩ በትበምን ቃልልገርህ በጣም በጣም ብዙነገር ተምሬያለሁ መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💞💞💕💕

  • @dddd-vb4kd
    @dddd-vb4kd Před 3 lety

    በእውነት እኔም ቬግራን የምል ዛሬ ነው የሰማሁት በስመአብ

  • @user-vt4co9sq8v
    @user-vt4co9sq8v Před 3 lety +1

    እንኳን ደሕና መጣሕ መምሕር ተስፋየ እንኳን አደረሰሕ ለሊቀ መላእክት ለመለአኩ ቅዱስ ሚካኤል ወርሀዊ መታሰቢያ ብአል
    መምሕር በፀሎት አስበኝ እድሜ ልኬን ከረከሰ ሒወት አልወጣሁም እጅጉን ሀጥያቴ ከመብዛቱ እራሴን ባጠፋ ደስይለኛል ያለሁበት ሁኔታ በጣም ያስጠላል ወለተ ማርያም ብለሕ በፀሎትሕ አስበኝ ለአባቶችም እባክሕ ስሜን ስጥልኝ ተስፋ እየቆረጥኩ ነው 😭🥺

    • @hanagobeze1969
      @hanagobeze1969 Před 3 lety +1

      የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ይድረስልሽ።እህቴ ፈጣሪያችን ሀጥያትን እንጂ እኛን ሀጥያተኞችን አይጠላንም ይወደናል ይቅርም ይለናልና ተስፍ ሳትቆርጪ በንስሀ ተመለሽ።አይዞሽ እግዚአብሄር ይወድሻል።

  • @user-we9cj4tg8y
    @user-we9cj4tg8y Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በጣም ደስ ይላል መምህራችን መጨረሻችንን ያሳምረልን ከምንም በላይ ክርስቶስ ከቅፊ አያውጣን አሜን፫

  • @gelanechala3770
    @gelanechala3770 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃል ህይወት የስማልን አሜን

  • @Linda-ee5kv
    @Linda-ee5kv Před 3 lety

    እንኳን ደና መጣህልን መምህራችን
    ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @dgghdfh3912
    @dgghdfh3912 Před 3 lety

    EGZIABHER Yimesigen Memihirachin Amen

  • @mabrasisay129
    @mabrasisay129 Před 3 lety +1

    እንኳን ለሊቀ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል በአል አደረሳችሁ የተዋህዶ ቤተሰቦች

  • @mizanatsbaha7292
    @mizanatsbaha7292 Před 3 lety

    አስደሳችና ኣስዳናቂ. ኣስዳነጋጭና ኣስተማሪ

  • @genetwedajo1273
    @genetwedajo1273 Před 3 lety

    አሜን ፫ እንኳን ደህናመጣህ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-hl2ck4er9h
    @user-hl2ck4er9h Před 3 lety

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመሰገን
    መምህር ሰላም ክርስቶስ ይብዛልህ ብዙ
    ትምህርት እያገኘው ነው በርታ አምላክ
    ቅዱሳን ይጠብቀን ይታደገን ይፈውሰን እንጂ
    በጣም ከባድ ነው !!!

  • @friehiwotewnetia7992
    @friehiwotewnetia7992 Před 3 lety

    መምህራችን እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ወርሃዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ወለተ ማሪያም በፀሎት አሰቡኝ

  • @21Maryam2
    @21Maryam2 Před 3 lety +1

    እንኳን ሰላም መታክልን መምህራችን

  • @user-os1mo2xu1n
    @user-os1mo2xu1n Před 3 lety

    ውዴ መምህራችን በእውነት የኅውት ቃል ያስማልን ፀጋው ያብዛልህ አሜን ውዴ መምህራችን በርታ ከንተ ብዝ እየተማርነው በንተ አዳሮ እግዚአብሔር አስተመራናል በእውነት ኤፍታህ ወለተ ፃርቃን እያላቹ በፆሎትችም እስብኝ

  • @hamisolomon6534
    @hamisolomon6534 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ዋልክ ወንድማችን መምህራችን ሰላምህ ይብዛ

  • @dddd-vb4kd
    @dddd-vb4kd Před 3 lety

    እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን

  • @yashyyashy1514
    @yashyyashy1514 Před 3 lety

    መምህር እንኳን ደህና መጣህልን

  • @mana6355
    @mana6355 Před 3 lety

    እንኳን ደህና መጣህ መምህሬ እንዲሁም የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ወርሀዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ

  • @mimibelay1783
    @mimibelay1783 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ababaalu9543
    @ababaalu9543 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔርን ያመነ እና የተጠመቀ ይድናል የዘላለምም ሕወት አለው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @hanamolla9420
    @hanamolla9420 Před 3 lety

    እንኳን በደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመን ያርዝምልን በፀሎትህ ኣስበኝ ወለተ እግዝእነ ብለህ

  • @sndayogebrihans1334
    @sndayogebrihans1334 Před 3 lety

    መምህራችን እንኳንም በዳህና በሰላም መጣህልን የክርስቶስ ቤተሰቦች የእናታችን የአስራት ልጆች እንኳን ለሊቀ መላአክት ቅድስ ሚካኤል ወረሓዊ በአል አደረሳቹ አደረሰን አሜን ፫

  • @meseretf1
    @meseretf1 Před 3 lety

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር

  • @user-ff5cv1zj5g
    @user-ff5cv1zj5g Před 3 lety

    እና እባክህ መምህር በእግዚአብሔር ይጀሀለው እግባክህ ወንድሜን በፀሉት አስቦል የእኔወንድም እንደሱ ነው አሁን 22 አመቱ ነው ግን ልዩነት የለውም አሁን ላይ ሣውቀው ኦቴዝም ነው እባካችሁ በፀሎት አስቦኝ እንዴድልኝ ወልደማሪምን አንደበቶን ምታልን ብላች በፀሎት አስቡኝ

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 Před 3 lety

    መ.ርየ እድሜ ላተ ለራሴ ተለውጨ ብዙ ስዎች ተለውጠዋን ድግል ጥበቃ ትሁንህ አሜን

  • @rozayeslasabarya3467
    @rozayeslasabarya3467 Před 3 lety

    ኤፍታህ ወለተ ስላሴ መምህራችን እኲን ደህና መጣህልን በጣም ከምገልጸው በላይ ተምረንበታል በጣም ይገርማል እህታችን ለልጅሽ ምህረቱን ይላክለት ለእርሱ ደግሞ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው ምጨረሻችሁን ያሳምረው ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @yugyuyuigguu169
    @yugyuyuigguu169 Před 3 lety

    እኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ ሚካኤል መታሰቢያ በአል መምህራችን ቃለዮት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @lidiya727
    @lidiya727 Před 3 lety +5

    ሼር ብናደርግም አያዳምጡም መምህር እኔ ለስንት ጓደኞቼ ሼር አደርግኩ ስጠይቅ አላዳመጥነውም አይሉኝም አይ ያሳዝናል

  • @nestiethiohabeshatube7243

    እንኳን ሰላም መጣህ መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @etubete7825
    @etubete7825 Před 3 lety +1

    መምህር ቃል ህይወት ያሰማን

  • @user-pv1re4tw3c
    @user-pv1re4tw3c Před 3 lety +1

    ልክ የኔ ህይወት ነውመምህርየ ልክእደሷ እኔያገባሁትም ወድስለሱ መጥፎነት እየነገሩኝ እየመከሩኝ አልስማምብየ አሁን ይህው በንባእታጠባለሁ ያተንትምህርት እየስማሁ እጽናናለሁኝ እባክህን መምህርየ በጾለትህ አስበኝ በስደት ነውያለሁት ሙሉ ወለተ መድህን እያልክ አስቡኝ

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ይባርካል ♥️🤲🤲🤲

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 Před 3 lety

      አመሰግናለሁ ።እግዚአብሔር ይመስገን።ቃለህይወትያስማልን ።መምህርችን።

  • @bayushemulugetabayushemulu1784

    መምህር ተሰፋዬ አበራ እንኳን ሰላም መጣክ
    የተዋህዶ ልጅች እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱሰ ሚካኤል በአል

  • @tigabudessye1904
    @tigabudessye1904 Před 3 lety

    ጸጋውን ያብዛልህ መምህር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-kb4qk5qf2m
    @user-kb4qk5qf2m Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን

  • @user-pf2qm8mt3q
    @user-pf2qm8mt3q Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን እናመሰግናለን ገጠመኙን ላዳምጥና እመለሳለሁ እህት ወንድሞቼ አብረን እንማር

  • @user-zg5fc3gb9r
    @user-zg5fc3gb9r Před 3 lety

    እንኳን ደሀና መጣህ ዉድ መምህራችን በጉጉት የምንጠበቀዉ ገጠመኝ በጣም የሚገረም ነዉ የተዋሀዶ ልጆች እንኳን ለሊቀ መላአክት ቅዱስ ሜካኤል አደረሰን አደረሳችሁ አሜን

  • @user-to4ws2pi2h
    @user-to4ws2pi2h Před 3 lety +9

    የመጀመሪያ ነኝ እናመሠግናለን እና ገጠመኝህ በጣም ነዉ ሚያሰተምር በቅርቡ ነዉ የተቀላቀልኩ

  • @user-xy1lu5ni5y
    @user-xy1lu5ni5y Před 3 lety

    በእውነት መምህር ቃለ ሂወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ መጨረሻህን ያሣምረው ወለተ ኪዳን ነኝ በፀሎታችሁ አሥቡኝ ዉድ ኢትዮጲያውያን