55ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ በመተት እንዲጨናገፍ የተፈረደበት ፅንስ ተወልዶ ተአምር ሰራ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 07. 2024

Komentáře • 576

  • @Tube-tj9qe
    @Tube-tj9qe Před 3 lety +42

    ተስፋ ስላሴ ያንተ ትምህርት ገጠመኝ የየኃይለ ገብርኤል ፈትፎቶ የሚያጎርሰኝ መምህሬ የእግዚአብሔር ፈቃዱ ይሁንና በቅርቡ ለቅዱስ ቁርባን ልበቃ ነዉ የናተን ወጤት በተግባር አድርጌ ለምስክርነት ያብቃኝ

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 Před 3 lety

      አሜንአሜን አሜን እግዚአብሔር ይርዳሽ እኽት አለም

    • @Tube-tj9qe
      @Tube-tj9qe Před 3 lety

      @@mrkbemrkbe6748 አሜን ፫

    • @amenamen254
      @amenamen254 Před 3 lety

      አሜንአሜንአሜን ለምስክርነት ያብቃሽህ

    • @masiimasi9311
      @masiimasi9311 Před 3 lety

      Amen amen amen
      Egizabeheri yiridashi ihite. Fatari. Memeher tsegawun yabalachu ba unati

  • @woynshetkassheun3692
    @woynshetkassheun3692 Před 3 lety +6

    የአባታችን የአቡነ አብተ ማርያም
    በረከታቸው ይደርብን
    አሜን አሜን አሜን 🤲

  • @ewethio
    @ewethio Před 3 lety

    ‌እስካለ ማርያም
    ‌ወለተ ስላሴ
    ‌ወልደ ገብርኤል
    ‌ሀይለ ጊዮርጊስ
    ‌ተክለ ጊዮርጊስ
    ‌አፀደ ማርያም
    ‌ወልደ ሩፋኤል
    ‌ሀይለ ስላሴ
    ‌ወለተ ስላሴ
    ‌ገብረ ፃዲቅ
    ‌ገብረ ኢየሱስ
    ‌ወለተ ብርሃን
    ‌ሀይለ ሚካኤል
    ‌አስካለ ማርያም
    ‌ወልደ ኢየሱስ
    ‌ሀይለ ሚካኤል
    ‌ሚስጥረ ስላሴ
    ‌ገብረ መድህን
    ‌ፍቅርተ ስላሴ
    ‌ወለተ አረጋይት
    ‌ወለተ ሰንበት
    ‌ሀይለ ጊዮርጊስ
    ‌ሀይለ ጊዮርጊስ
    ‌ጽጌ ማርያም
    ‌ህይወተ ማርያም
    ‌ወለተ ፃዲቅ
    ‌ወልደ ዮሐንስ

  • @user-zb3xv3pr2t
    @user-zb3xv3pr2t Před 3 lety +2

    እፁብ ዕፁብ የእግዚአብሔር ስራ በጣም ልዩ ነው የዛሬውስ መምህር እድሜህን ያርዝምልን

  • @user-uo8il1nw4n
    @user-uo8il1nw4n Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃል ህይወት ያአስማልን መምህር አሜን እፀብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ የአባታችን የአብን ተክለሀይማኑት የአባታችን የአብን ሀብት ማርያም በርከታችው ይደርብን በፀሎታችው እግዚአብሔር ይማርን ይቅር ይበለን አሜን አባታችን በፀሎት አስቡን ቤተስቡችን እግዚአብሔር ለንስሀ ያአብቃልኝ የቤቴን ችግር እርሱ ያአወቃል እና ለንስሀ ሙተ ያአብቃን አሜን

  • @user-ph6kz8kd6l
    @user-ph6kz8kd6l Před 3 lety +1

    የአባታችን የአቡነ ሀብተማሪያም ተአምር በመስማታችን በጣም እድለኞች ነን በረከታቸው ይደርብን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @ababaalu9543
    @ababaalu9543 Před 3 lety +1

    በሰው ዘንድ የተጣለች ነፍስ በእግዚአብሔር ክብር አግኝታ መጨረሻው አማረ ለእቡነ አብተማርያም ክብር ምስጋና ይግባው አሜን አሜን አሜን ቃለሕወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ መምህር አገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu1402 Před 3 lety +2

    ስለ ትምህርቱ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን የፃድቁ የአቡነ ሀብተማሪያም በረከት ይደርብን ምልጃቸው አይለየን በጣም ደስ የሚል የእግዚአብሔር ታምርን ነው የሰማነው ይሄን ትምህርት በመስማቴ እራሱ እኔ እድለኛ ነኝ እውነት እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @user-tw6mo5jk7k
    @user-tw6mo5jk7k Před 3 lety +1

    የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው
    እሄ በዘመናችን የተፈጠረ ታአምር ነው
    እግዚአብሔር ይመስገን እህን ታአምር እንድሰማ የፈቀደልኝ።መምህሬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ በመውጣት በመግባት እማ ፍቅር እመቤቴ ትጠብቅህ ❤️

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 Před 3 lety +1

    ✝️በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን🙏 እንደምን አደራችሁ (ዋላችሁ) ? የእግዚአብሔር ቤተሰቦች :: ገድለ ተክለሃይማኖት ወ አቡነ ሀብተ ማርያም ይህ መፃፍ ያለበት ገድል ነው :: ከልዩ ገጠመኝም በላይ ደስስስስ የሚል ተአምር ነው :: በርታ የእናቴ ልጅ መምህሬ ! ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዝማሬ መልአክትንም ያሰማልን 🙏ከእኔ የበረታችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ 🤲 ፅጌ ማርያም ነኝ ካለሁበት ::

  • @tehtenaedimalem7mj7mg4h

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችንን እፁብ እፁብ እፅብ ድንቅ ከአእምሮ በላይ ነው በስላሴ ።አባ አባታችንን በፅሎትው ያስቡን አመተ ስላሴ ።ገብረ ህይወት ። ወልደ ገብርኤል ።ወልደ ገብርኤል ።ወልደ ገብርኤል ። በረከተዎ ይደርብን ። አሜን አሜን አሜን።

  • @user-vp9hd3lj6c
    @user-vp9hd3lj6c Před 3 lety +7

    እፁብ እፁብ እፁብ ድንቅ ነው የልዑል እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ። መምህር ወላዲተ አምላክ ትጠብቅህ የዛሬ ልዩ ነው!

  • @hirutabe
    @hirutabe Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን
    አባታችን አቡነ ሃብተማርያም እና የፃድቁ አባታችን ተክለሃይማኖት በረከት ምልጃ ረድኤታቸው ከሁላችን ጋር ይኑር
    መምህራችን መምህር ተስፋዬ የምታቀርባቸው ገጠመኞች በጣም የሚገርም ነው ብዙ ትምህርት እየወሰድን ነው የዛሬው ደሞ እንዴት ይገርማል የእግዚአብሔር ስራ

  • @kidangebreegziabher1711
    @kidangebreegziabher1711 Před 3 lety +2

    በስምአም በወልድ በመንፈስቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን መምህሬ እሄንን ሁሉ የሂወት ስንቅ አዳምጠን እንድንማርበት ስላደረከን በጣም እናመሰግንሀለን። እግዚአብሔር ከነ ሙሉ ቤተሰብህ ይጠብቅህ እርሜን።

  • @Edom.media7
    @Edom.media7 Před 3 lety +2

    እግዘብሔርን ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን የኛ አጸናኝ የኛ ደስታ ምጭ መ ምህር የዛሬው ይለያል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭 መ መረጥ ነው አባዬ በጸሎትዮ አስቡኝ ወለተማርያም መጨረሻውም ደስ ይላል እጸም ድንቅነው ቅዱስ አቡነ አቡነ ተክለማርያም በኛም ቤት ይደር 😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fisehamelaku9906
    @fisehamelaku9906 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ ተአምር ነው እግዚአብሄር ከተናቁት ከተገፉት ጋር ነው ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @metagesasemare4093
    @metagesasemare4093 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የፃድቁ የአባታችን አብነ ሀብተማርያም ፀሎታቸው በረከታቸው ይደርብን

  • @alamalam9254
    @alamalam9254 Před 3 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይመስገን
    እግዚአብሔር ይመስገን 😭😭😭😭
    እግዚአብሔር ይመስገን 😭😭😭

  • @user-hw1wp8oe5n
    @user-hw1wp8oe5n Před 3 lety +9

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    የአቡነ ሀብተ ማሪያም
    የአቡነ ተክለሀይማኖት
    በረከታቸው እረኤኤታቸው አይለየን
    አሜን አሜን አሜን

  • @worektadess1253
    @worektadess1253 Před 3 lety

    በጣም የሚገርም ተዓምር ነው በእውነት እግዚአብሔር ስራው ድንቅ በጣም የሚገርም ነው የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ስራው ግሩም ነው

  • @user-ly1hy6sb2w
    @user-ly1hy6sb2w Před 3 lety

    የእግዚአብሔር ተማሪ ልዩ ነው ክብረ ለልዑል እግዚአብሔር መምህራችን ይህ ተምራ ነው በ እውነት ።

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 Před 3 lety +1

    ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች አሜን አሜን አሜን

  • @hjgfnbggf1731
    @hjgfnbggf1731 Před 3 lety +1

    ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ. ይክበር ይመስገን የአቡነ አብተ ማርያም አምላክ.

  • @user-bv8uh8el8y
    @user-bv8uh8el8y Před 3 lety +41

    በጣም ይገርማል የእግዚአብሔር ስራው በእንባ ጨረስኩት😭😭 እውነት የሚገርም ትምህርት ነው ተሪክ ቀያሪው እግዚአብሔር የኛንም ታሪክ ይቀይር 🙏

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 Před 3 lety

      እግዚአብሔር ይመስገን ።በጣም።ይገርማል።እሜን እሜን እሜን ።መምህሬ።ቃለህይወትያስማልን ።በእውነት።መምህራች።ዝማሬመላእክትያስማልን ።ልልልል።ዝማሬመላእክትያስማልን ።ልልልልል

    • @user-jm2en6gi4e
      @user-jm2en6gi4e Před 2 lety

      Egzabher yimesgen xegan yabzalachu

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 Před 3 lety +6

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የእውነት ድንቅ ገጠመኝ ( ተጋድሎ ) ነው ቃላት አጠረኝ ለመፃፍም መገለጫ አጣሁለት መምህር እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ከነቤተሰቦችህ አባታችንም በረከቶ ይድረሰን 😭😭😭😭 የእግዚአብሔር ቸርነት እንደምን ያለ ነው ? ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን

  • @werkekabaw3585
    @werkekabaw3585 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት እግዚአብሔር ያአባታችንን በረከታቸውን ያሥድርብን እመብርሃን ፀጋውን እጥፍ ድርብ ታድርግለወት አባቴ በፀሎት አሥቡኝ ከነቤተሠቦቸ ወለተ ኪዳን ወለተ አማኑኤል አፀደማርያም ገብረመሥቀል ገብረሄወት ወልደ ተክለሃይማኖት ብለው መምህራችን ቃለህወት ያሠማልን ዝማሪመላይክት ያሠማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @wonshet
    @wonshet Před 3 lety +5

    እንዴት ዋላችሁ እንኳን ለልደታ ለማሪያም በሰላም አደረሳችሁ⛪⛪⛪

    • @user-kt9lo7fe3f
      @user-kt9lo7fe3f Před 3 lety +1

      እግዚአብሔር ይመሥገን እካን አብሮዎ አደረሠን

    • @user-eu7ih7ic9b
      @user-eu7ih7ic9b Před 3 lety +2

      አሜን
      አሜን
      አሜን
      እግዚአብሔር ይመስገን

    • @yegilephone4138
      @yegilephone4138 Před 3 lety +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ

  • @tigist3240
    @tigist3240 Před 3 lety

    በጣም ደሰ የሚል ተአምርነዉ እግዚአብሔር ይመሰገን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን አቡነ ሀብተማርያም በረከታቸዉ አይለይን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያኑርልን

  • @tirsitzemede3746
    @tirsitzemede3746 Před 8 měsíci

    ይሄ እኮ ታአምር ነው ተአምር የአምላክ ድንቅ ስራ አቤቱ ጌታዬ አቤት አንተ በምን ቃል ይሆን የምትገለፀው!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bekihawi6030
    @bekihawi6030 Před 3 lety +3

    በጠም የምገርም ታርክ ነው በእውነት እሄን እውነኛ መንፈሳዊ ታርክ ገጠመኝ እንድን ሰማ የፈቀደ ፈጣር ይክበር ይመስገን

  • @user-em5on3eu2w
    @user-em5on3eu2w Před 3 lety +60

    መምህ በጣም የሚገርም ታሪክና ተአምር የያዘ ገጠመኝ ነው የአቡነ ሐብተማርያም ተአምራቸው የተጣለን የሚያነሳ እግዚአብሔር ይመስገን

    • @user-yg2ln4rw2d
      @user-yg2ln4rw2d Před 3 lety

      ድቅ ነው ብቻ የፈጣሪ ስራ የሚገርም ገድል

    • @user-yg2ln4rw2d
      @user-yg2ln4rw2d Před 3 lety +2

      ሁሉም አባቶቻችን እዴው የመናፍስት ግንዛቤ ቢኖራቸው እዴት ጥሩ ነበር እይይይይይ መምህር ድቅ ነው የፈጣሪ ስራ እለት እለት ያስደምመናል ባተላይ አድሩ ክብር ለመዳህናለም

    • @senaittesfaye2288
      @senaittesfaye2288 Před 3 lety

      እልልልልልልልል ዝማሬ ያሰማልን መማህርዩ ደሰ ይላል ኤልደና መዘሙር እይጠበቀን ነዉ

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 Před 3 lety

      @@user-yg2ln4rw2d ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @user-cy1ib3rt2h
    @user-cy1ib3rt2h Před 3 lety +11

    እንኳን ለእመቤታችን የልደት በአል አደረሳቹ ውድ የተዋህዶሊጆች እማምላክትጠብቃቹ ላይክ ሰበስክራብ ሳታደርጉ እንዳታልፍ አንድኛነኝዛሬ ውድ መምህራችን እንኳን ደናመጡ እግዚአብሔር አምላክ ቃለህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን 💐🥰💐🥰

  • @sjddgkgf8204
    @sjddgkgf8204 Před 3 lety +32

    ልዬ ገጠመኝ ሣይሆን የሚባለው ልዬ ታአምር ነው
    በጣም ድንቅ ነው መምሕር ቃል ሕይወት ያሠማልን

  • @user-gh2vy7ll3o
    @user-gh2vy7ll3o Před 3 lety +69

    እማ ፍቅር ትጠብቅ መምህሬ ከኔ እድሜ ቀንሶ ላንተ ይስጥህ ፈጣሪ 🙏🙏🙏

  • @samirawadjo3126
    @samirawadjo3126 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ለወንድማን ለመምር ቃለ ህይወት ያሰማልን የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ አባታችን በፀሎት አስበኝ

  • @tibebetessemakebede5034
    @tibebetessemakebede5034 Před 3 lety +1

    አሜን የአባቶቻችን የአቡነ ተክለሐይማኖት እና የአቡነ ሐብተማርያም በረከታቸዉ ይደርብን አሜን።

  • @user-mo2so5xu2j
    @user-mo2so5xu2j Před 3 lety +1

    እንደምን አመሻቹሁ የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን እንኳን ለቅድስት ልደታ ወራዊ እና አመታዊ ሆነው ተከብረው ለሚውሉት ክብረ በዓል በሰላም በጤና አደረሳቹሁ በእውነት እንደነዚህ አይነቶችን አባት እግዚአብሔር አምላክ ያአብዛልን አሜን መምህራችን በእውነት ፀጋውን ያአብዛል እግዚአብሔር ይመስገን ሰለማይናገር ስጦታው ዝማሬ መላእክትን ያአሰማልን

  • @ageresileshi4369
    @ageresileshi4369 Před 3 lety +1

    የአብነ ሀብተማርያም ,የአብነ ተክለ ሀይማኖት እና የእኒህ አባት በረከታቼዉ ይደርብን። መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ እንወድሀለን።

  • @sentayobelay9805
    @sentayobelay9805 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር ቸርነት እጹብ ድንቅ ነው

  • @user-hd3oe5nk3h
    @user-hd3oe5nk3h Před 3 lety +1

    ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ መምህር
    እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው 🙏

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před 3 lety

    ተስፋ ስላሴ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መታደል ነው የአባታችን በረከት ይድረስን አሜን አሜን አሜን

  • @mestedabiy2218
    @mestedabiy2218 Před 3 lety

    በእውነት ይገርማል የእግዚአብሔር ታምራት መምህር ተባረክልን ኑርልን እሳቸውንም ጸጋውን ያብዛላቸው

  • @selina_yemaryam
    @selina_yemaryam Před 2 lety

    እሚገርም ተአምር ነው እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው በረከታቸው ይደርብን አሜን አንተንም ያኑርልን መምህር

  • @tigistaychlu8076
    @tigistaychlu8076 Před 3 lety

    ድቅ ታአምር የእግዚአብሔር ስራ ምንኛ ድቅ ነው ያባታችን በረከታቸው ይደርብን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ስለሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን....

  • @helenselemon4574
    @helenselemon4574 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
    አባታችን ድንቅ ታምር ነው እባኮትን በፀሎት አስቡኝ እህተ ገብርኤል ነኝ
    መምህር ቃል ህይወት ያሰማለን ዝመሬ መልእክትን ያሰማልን

  • @user-jv5hg9rx2e
    @user-jv5hg9rx2e Před 3 lety +1

    የእውነት ዲቅ ታአምር ነው ለእግዜአብሔር ምን እሚሣነው አለ ከቶ ተመሥገን እግዜአብሔር🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️

  • @wedayatngiwedaynanhe8954
    @wedayatngiwedaynanhe8954 Před 3 lety +1

    በስመ ስላሴ ይህንን እድሰማ የፈቀድክ አምላክ ተመስገንአሜን

  • @mohamodbin6695
    @mohamodbin6695 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት የእግዚአብሔር ስራ ይደንቃን ይህንን ቃል ስለሰማሁ የድንግል ማሪያም ልጅ ይክበር ይመስገን😭😭😭

  • @user-cg4oy3qe4t
    @user-cg4oy3qe4t Před 3 lety +8

    መምህር ተስፋዬ የሕይወትን ተስፋ ያስተማርከኝ ነህ ለእኔ እማ ፍቅር ትጠብቅህ ረጅም እድሜና ጤና እግዚአብሔር አምላክ ያድልህ

  • @iprocell8054
    @iprocell8054 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይተመስገ ዩን የሚገርም ተአምር ዮነ ገጠመኝ ነው ደስ የሚለው ኡሉም በህይውት መኖራችው አባት አቡነ አብተማርይም በርከታችው ከመላው ሕዝብ ክርስቲያን ላይ ይደር ለአገራችን ሰላምን የድሉን መምህር በርታ እግዚአብሔር ይግዝህ

  • @user-vk6tk2hl3h
    @user-vk6tk2hl3h Před 3 lety

    አቤት በጣም ደስ እሚል ታምር ነው
    ወለተ ማርያም ብላችሁ በፆሎት አስቡኝ

  • @dadidereje8389
    @dadidereje8389 Před 3 lety

    ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል
    ርኩስ መንፈስ ተንኮል አደረገ እርሱ ግን የተጣሉትን ከፍ ከፍ ያደርጋቸዋል የተጎሳቆሉትን ያበረታቸዋል!!!
    ድንቅ እና ኃያል አምላክ አለን
    የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን !!!
    የአባቶቻችን የአቡነ ሐብተማርያም የአቡነ ተክለሃይማኖት ርድኤት በረከታቸው ይደርብን!!!
    ንፅህተ ንፁሀን ቅድስተ ቅዱሳን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፍቅሮን ጣሞን ታሳድርብን አሜን አሜን አሜን !!!

  • @yodittesfasion1935
    @yodittesfasion1935 Před rokem

    🙏🙏🙏✝️✝️✝️❤ ❤❤
    😢😢😢
    በጣም የሚገርም የእግዚአብሔር ተአምር✝️

  • @user-wh2yc7sm8z
    @user-wh2yc7sm8z Před 3 lety +2

    ሰላም ወገኖቼ አንኳን አደረሳችሁ /አድርሰን ለእናትችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ልደቷ ቀን በእውነት እግዚአብሔር ይመሰገን የአባትን አበ አቡነ ሃብተ ማርያም በርከት ረዴትችው ይደርብን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር በፀሎት አሰብኝ ወለተ /ከዳን 🤲

  • @chalasego6826
    @chalasego6826 Před 3 lety

    በእውነት በጣም ደስ ይላል አባ ፀጋው ያብዛልህ አባቴ በፀሎቴ አስቡኝ ወለተ ማርያም ገብርኢየሱስ ወለተ ኢየሱስ ገብርእግዚአብሔር ገብር ስላሴ እያላችሁ

  • @mekdi9983
    @mekdi9983 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገ መምህር በእውነት ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ይህ ተአምር የሚገርም የሚደንቅ ምን አይነት መታደል ነው አቤቱ የአቡነ ሀብተ ማርያም አምላክ እኔን ሀፅያተኛዋን በደለኛዋን ይቅር በለኝ አባታችነንም እረጂም እድሜ ይስጥልን ለእኛም የንስሀ አባት በሆኑን እኔም ተመኝሆቸው እንደ አጋጣሚ ቴክስቴ ቡያነቡ ወለተ ኢየሱስ እያሉ ያስቢኝ አባታችን

  • @hhfj9761
    @hhfj9761 Před 3 lety

    ወይ መምህር የዛሬዉስ ከታአምርም በላይ ታምር ነዉ ስደነቅ ስገረም ዋልኩ እፁብ ድንቅ የእግዚአብሔር ስራ መምህር ምን አንደ አልህ አላቅም ከዚህ በላይ ፀጋዉን በረከቱን ያድልልን

  • @user-qs9gi6ck8c
    @user-qs9gi6ck8c Před 3 lety +5

    አቤት የእግዚአብሔር ተአምር የእውነት በጣም ይገርማል መድህናለም አባቴ እንኩዋንም ተሠደድኩ ለበጎ ሆነልኝ መምሕርዬ እግዚአብሔር በእድሜና በጸጋ ይጠብቅልን ገና ብዙ እንጠብቃለን

  • @asnakumekonenasnakumekonen386

    ወድ መምህራችን ቃለሂወትን ያሠማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን በእውነት በጣም የሚገርም ታምር ነዉ ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @user-go6ic3nu4i
    @user-go6ic3nu4i Před 3 lety

    በጣም የሚገርም ታአምር ነው እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ምስጋና ይደረሰው ለልኡል እግዚአብሔር በጣም ደስ ብሎኛል

  • @alextakele
    @alextakele Před 3 lety +10

    እግዚአብሔር ከበረ ሰይጣን ግን አፈረ.

  • @user-ec21
    @user-ec21 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ስራው ድንቅ ነው ቸሩ መድሀኒለም እኛም እንድንሰማ ይርዳን አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው በፃለታቹህ አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላቹህ ወገኖቸ

  • @user-jw8on7lq1k
    @user-jw8on7lq1k Před 3 lety

    በእውነት መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በርታልን የነሙሴ አምላክ ስራው ድንቅነው የተጣሉትን የሚያነሳ አምላክ በእውነት ታአምር ነው

  • @hana967
    @hana967 Před 3 lety

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ታዓምር እድሰማ ስለፈቀደልኝ እግዚአብሔር ይመስገን እጅግ በጣም ይገርማል ታዓምር ነው አባታችን በረከታቸው ይደረብን መምሕራችን እማ ፍቅር ወላዲተ አምላክ ከነመሉ ቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሜን ፫✝️

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 Před 3 lety +1

    መምህር ፀጋህ ይብዛ ! ሁሌም በተስፍ እንድንኖር የሚያደርገንን ምክር ስለምትለግሰን ጉዞአችን ደስ ይላል !!!
    እስከ መጨረሻው ያጽናን , አሜን

  • @solisolizewduzewdu4521

    መምህር እምተለቃቸው ገጠመኞችና ትምህርቶች ሰምቸም አልሰለችም አልጠግብም እግዚአብሔር በእድሜና በፀጋ ያኑርልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @user-qk2zq4pi7h
    @user-qk2zq4pi7h Před 3 lety

    በእውነት የእግዚአብሔር ሰራ ግረም ድንቅ ነው በእንባ የጨረስሁት

  • @user-ht4dk7sm5x
    @user-ht4dk7sm5x Před 3 lety +7

    መምህረችን በእውነት ቅል ህይውት ያሰማልን
    ጸጋው ያበዝልህ የመምህረ ተማረውች በጸሎትችው አሰበኝ ወለተ ተክል ህይማኖት አይላች

  • @ghhghy3086
    @ghhghy3086 Před 2 lety

    የእግዚአብሔር ስራዉ ድንቅ ነዉ ያባታችን በረከት ይድረሰን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ያበርታህ

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 Před 3 lety

    Amen amen amen Kale yiywet yasemalin emigerm new egziabher yitemesigen yihun abatachin bereketachihu rediatachihu yideribin

  • @user-fz9jg3pn2u
    @user-fz9jg3pn2u Před 3 lety

    ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ምህረቱ እንዴትታላቅ ነው በጣም ደስ ይላል!!

  • @almalmm2462
    @almalmm2462 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ይደቃል ይ እግዚአብሔር ሳራ አባታችን በረከትወት ይደርብን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲መመህር ቃለህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዝመህን ያርዝምልን እግዚአብሔር አመላክ

  • @user-sg1qn1wm2w
    @user-sg1qn1wm2w Před 3 lety +13

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለመቤታችን ለልደቷ ቀን አደሰራቹ አደረሰን አሜን⛪📖
    መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን
    በስላሴ ስም የዛሬው ደግሞ እንዴት ደስስ ይላል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የአባታችን ቡራኬ ይድረሰን አሜን

    • @weyni7527
      @weyni7527 Před 3 lety

      ደምሪኝ በመቤቴ ስም ውድ የተዋህዶ ልጆች

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋ ስላሴ ፀጋውን ያብዛልህ በጣም ደስ ይላል የአባታችን ሙሴ ታሪክልን ያመሳስላል ።

  • @user-pz5kq8lv2c
    @user-pz5kq8lv2c Před 3 lety +5

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን በአንተ ገጠመኝ በህይወቴ ብዙ ነገር አግቻለሁኝ የዝብርቅ መንፈስ በገጠመኝ በመስማት ተጋልጦልኛል ቀኑን ሙሉ የአንተን ገጠመኝ ስሰማ ነው ምውለው እድሜ ለመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ እድሜ ለቀሲስ ሔኖክ ወልደማርያም ጠላቴን እንዴት ማሸነፍ እንዳለብኝ በሚገባ አስተምረውኛል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ለአባቶቻችን ከኔ ከሀጢያተኛዋ እድሜ ቀንሶ ለእነርሱ ይስጥልኝ ፈጣሪ እግዚአብሔር ረድቶች ወላዲተ አምላክ የእንጦጦዋ ንግስት ደርሳልኝ ፃድቁ አባታችን አቡነእጨጌ ደርሰውልኝ ከአጋንንት እስራት ተፈትቻለሁኝ እናቴም ለስጋወደሙ በቅታልኛለች በቀደም በቀሲስ ሔኖክ ወልደማርያም ዩቲቭ ላይ መንፈስ ሲሸኝልኝ ስምህን በደስታ ብዛት መምህር የሚለውን ሳልጨምር ተስፋዬ ብቻ ብዬ ተናግራለሁኝ በእግዚአብሔር ስም ይቅርታ አድርግልኝ በስህተት ነው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ጠላትህን ከእግር በታች ይጣልልህ ሁልግዜ ስጠራቸው ፈጥነው ሚደርሱልኝ አባቴ ፃድቁ አቡነእጨጌ ባለህበት ይጠብቁልኝ !!!

    • @liyademeke6073
      @liyademeke6073 Před 3 lety +2

      የኔ ጀግና እንዴ ነው እንጂ

    • @Tube-tj9qe
      @Tube-tj9qe Před 3 lety +1

      እኮን ደስ አለሽ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ የኔ ፈጥኖ ደራሽ ለኔ ልዩ ናቸው ገዳማቸውን ለመርገጥ ያብቁን

    • @elinazef8163
      @elinazef8163 Před 3 lety

      እንኳን ለዚህ አበቃሽ ዩቲብ ላይ አይቼዋለሁ። በፀሎትሽ አስቢኝ ወለተማርያም።

    • @user-kl8le3vo9f
      @user-kl8le3vo9f Před 3 lety

      እህታችን በእውነት ጀግና ነሽ
      በጾለትሽ አሰቢኝ ወለተ ትሳኤ ብለሽ

  • @user-vj9og4od2z
    @user-vj9og4od2z Před 3 lety

    በእውነት በጣም ታአመር ነው የአቡነ ሀብተ ማርያም ስራ ነው እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @user-wd7vi5ij3b
    @user-wd7vi5ij3b Před 3 lety +2

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣክ
    እንኳን አደረሰን አደረሳቹ ምእመናን ዛሬ ልደታ ማርያም ናት ፀሎት በረከቷ ምልጃዋ አይለየን አሜን⛪🙏

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 3 lety +6

    *_አቤቱ ጊዜን ስጠን_*
    *_አቤቱ ዘመንህን አምጣልን_*
    *_አቤቱ አምላካችን እግዝአብሄር ሆይ ቤተክርስትያናችንን_* *_ከጥፋት ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ከፈተና ከመከራ ሁሉ ጠብቅልን አሜን_*
    _አቤቱ የሰራዊት ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ የቅዱስ ዳዊትን ፀሎት ልመና የተቀበልክ የእኛንም የልጆችክን ፀሎት ልመናችንን ትቀበልልን ዘንድ ቅዱስ ፈቃድክ ይሁንልን አሜን_✝😭😭😭💚💛❤🤲🤲🤲

  • @hanamariamalemayehu8928
    @hanamariamalemayehu8928 Před 3 lety +1

    ልዩ እውነተኛ ታሪክ ነው። አባታችን አብነአብተማሪያም ለወንድማችን እና ላባታችን ፀጋውን ያብዛላችሁ።

  • @user-oh4fi8oi4i
    @user-oh4fi8oi4i Před 3 lety +7

    😭በጣም ድንቅ ታአምእር የሆነ ገጠመኝ ነው መምህራችን ቃለህዎት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅ 👏👏👏👏⛪⛪⛪

  • @fikirfiseha8390
    @fikirfiseha8390 Před 3 lety

    መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እጅግ በጣም ሚያሳዝንም እጅግ በጣም ሚያስደስት ነው አባታችን በረከታቸው ይድረሰን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም

  • @TsedyBazezew
    @TsedyBazezew Před 3 měsíci

    መምህር ለዚ ክብር ላበቁት ካምላክ ቀጥሎ የኒህ መልካም አባት አሳዳጊወች አለመካተት ለምን አንደሆነ ባይገባኝም ታሪኩ የልኡል እ/ግ ታምር ድንቅ ነዉ።

  • @haileslasesolomon1917
    @haileslasesolomon1917 Před 3 lety

    በጣም ልብ የሚነካ ልዩ ገድል ነው ይህንን እንድሰማ ያደረገው ለእግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይሁን
    መምህራችን በርታልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o Před 2 lety

    በጣም የሚገርም ነው የእግዚአብሔር ድቅ ስራ ያባታች ያቡነ ሀብተማር ማርያም በረከታቸው ይደርብን መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ💚💛❤

  • @almaztlahun7337
    @almaztlahun7337 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ወይ መምህ በጣም አስገራሚ። ደስ የሚል በእነቦ ነዉ የጨረስሁት የእግዚአብሔር ታምር ይመስገን በእድሜ ያቆይልን መምህር በፀሎት አስብን

  • @abebaleta1886
    @abebaleta1886 Před 3 lety

    በረከታቸው ይደርብን የሚደንቅ የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ነው

  • @user-zt8ku1tn4j
    @user-zt8ku1tn4j Před 3 lety +2

    በእውነት መምራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የሚገርም ታምር ነው አቤት የክርስቶስ ስራ ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በፆለት አስቡኝ ወለተ ሚካኤል እያላችሁ

  • @abushatsegaye3830
    @abushatsegaye3830 Před 3 lety +5

    ይህ የእግዚአብሔር ሠራ ነው ቃለት ያጥራኝል

  • @wawaasrs5431
    @wawaasrs5431 Před 3 lety

    ኦ በስመአብ ልብ ወለድ የሚመስል እውነተኛ ታሬክ ምን ይሳንሀል አባቴ ያስለቅሳል ወድማችን መምህር ተስፋዬ ምን አደምልህ አላቅም ብቻ ኑርልን

  • @user-ns6qo2yt5r
    @user-ns6qo2yt5r Před 3 lety +1

    😢ያለቀስኩበትም የተገርምኩበትም ብቻ እውነትም ልዩ ገጠመኝ አብትዬ እኮ ልዩ ናቸው የኔ አባት በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው በእውነት✝️

  • @user-pl7ty9jt9i
    @user-pl7ty9jt9i Před 3 lety

    እግዚአብሔር ስራው ድቅ ነው ጌታሆ ልቤን ክፋተው መምህራች እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላችሁ በእሜ በጤና ይጠብቃችሁ ከነመላ በተሰበወ

  • @fitehawituqbazgi3578
    @fitehawituqbazgi3578 Před 3 lety

    የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ የተመሰገነ ይሁን።

  • @svxjej9660
    @svxjej9660 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት እጹብ ድቅነው የ እግዚአብሔር ስራ

  • @amarechteshale2135
    @amarechteshale2135 Před 3 lety

    ከዚህ በላይ አስተማሪ ምን አለ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን አባታችን በረከትወ ይደርብን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልን

  • @user-ee2wu5jl3w
    @user-ee2wu5jl3w Před 3 lety +3

    ይህን እድንስማ የፈቀደ እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃለ ህይወት ያስማልን እድሜህን ያርዝምልን መምህራችን

  • @user-en9ut9or9d
    @user-en9ut9or9d Před 2 lety

    በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው የእግዚአብሔር ስራው ግሩም ነው የኔ አባት ምን ነበረው የሁሉም ልብ ንፁህ ቢሆንልን አባታችን በረከተወ 🙏ይድረሰን መምህር አችን ቃለ ሂወት ያሰማልን የሰላም አለቃ እግዚአብሔር ይጠብቅልን🙏

  • @Dubai825
    @Dubai825 Před 3 lety +6

    መምህር የዛሬው ገጠመኝ በጣም ግሩም ድንቅ ነው እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ መምህሬ የህይወቴ ምእራፍ የጀመረው አንተን መስማት ከጀመርኩ ነው

  • @Tube-vu1kz
    @Tube-vu1kz Před 3 lety

    ተመሰገን የድንግል ማርያምልጅ ጌታየ መደሃኒቴ እዮሱሰ ክርሰቶሰ

  • @tigis2225
    @tigis2225 Před 3 lety

    በስመአብ የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ የሚገርም ታሪክ አዛኝቱን እባካችሁ እንዲህ ካህን ሁኖ ንስሀ እሚቀበለንን ከእግዚአብሔር ጋር እሚያስታርቀንን ስንቱ ጽንስ ወርዷል አቤቱ ይቅር ይበለን አንተ የያዝክለትን ይዞ ሊያድግ ስንቱ ጽንስ ወጣ እግዚኦ ተስአለነ

  • @sara-nd8mw
    @sara-nd8mw Před 3 lety +1

    በእዉነት እጱብ እጱብ እጱብ ድንቅ ነዉ ምን አይነት መመረጥ ነዉ የአቡነ ሀብተ ማሪያም በረከት አይለየን ሰዉ የጣለዉን እግዚአብሄር ያነሳዋል 😢 እኔማ እንባ እየተናነቀኝም በደስታ ነዉ የሰማሁት ለአባታችን ጰጋዉን ያብዛልን እዉነት ለመምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በጰሎታችሁ አትርሱኝ ስርጉተ ስላሴ ብለዉ ከነቤተሰቦቸ