While we are praising our saviour who saved us, how come the church leaders keep silent such un ethical deed take place. While the whole congregations are praying and beginning our God, those who violet the church rules are also pushing away the angles of God who are praying with us. Its totally unacceptable & anti church rules. Things must be in order and with out disturbance. Each one of us must look after our church rules & make respect our holly for fathers orders and advises. This is a very sensitive issue and if we fail to keep order and silence in the church, belive me we will pay a price in the near future. Mahiber kidusan and those church leaders must sit round a table and discuss such agenda and give strict direction to each individual church leaders to apply and check that our praying and holly Bible teaching are in order and in non disturbance way. Thanks.
Gen ye betekrstian birr yet nw yemihedew. Biyans tornet ena derk yalebachew botawoch yalutn betekrstianat ena ye abnet t/betoch lmn degaf aydereglachewm
የአብነት ተማሪዎች መመናመኑንማ የመናፍቃን ሀገር መሪዎች አበክረው እየሠሩበት ያለ ጉዳይ ነው። እግዚአብሔር የልባቸውን ክፋት ያጥፋባቸው!አሜን።
አሜን❤
ሀላፊነት እንውሰድ እኛ ግማሻችን ተኝተን ሌላው ደሞ ለሆድ አደር ሆኖ እንጂ ሌላ አይደለም እኛ ካንቀላፋን ሌባ የማሰርቅበት ምክንያት የለም
እውነት ነው ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እኔም በእዚህ በስልክ በቅዳሴ ስአት even ታቦት ሲወጣ የሚቀርጹ ሰዎች ለአምላክ ለእግዚአብሔር ክብር አለመስጠት ይመስለኛል ሰው እንዴት የሄደበት አላማ አያውቅም anyways ለሁላችንም ማስተዋሉን ያድለን
ለጋብቻ ሲያመለክቱ የተፃፈ መመሪያ ቢሰጥ ጥሩ ሊሆን ይቻላል።
@@mahederhaileselassie6356 ኧረ በጣም ቀላል ነው ነገሩ። "የ'ምናለበት' ምን ችግር አለው" ባይ አገልጋዮች ለሥርዓቱ አልታዘዝ በሚሉ በእነሱ ነው እንዲህ ቤተ ክርስቲያናትዋ የተደፈረችው። በነዚህበሚፈቅዱ አካላት ላይ ሲኖዶስ ቅጣት ቢያስቀምጥ ጥሩ ነበር። የቤተክርስቲያኗን አስተዳዳሪዎች ሕጉን የማያስከብሩከሆነ ተገቢ ቅጣትያስፈልጋል። እስከመቼ ገንዘብ እስካስገኘ ድረስ ቤቱ ይደፈራል??
እኔም ግራ ግብር ነበር ያደረገኝ፣ ድሮ ቁርባን የቆረበ ሰው ከመቀመጫው እንኳን መነሳት እንደሌለበት እና የተቀመጠበት ቦታ እራሱ ቅዱስ ነው ይባላል አሁን አሁን ግን ቆርበው ግልጥልጥ ብለው ስንት ነገር እያደረጉ ሳይ ግራ ገብቶኝ ነበር በቅርብ ጊዜ አትሌት ለተሰንበት ሰርግ ላይ ቁርባን ነው ተብሎ ግን ጭፈራ ነበር ግን እኔ እንደሚመስለኝ አንዳንድ አባቶች ነን ባዮች ለሆድ አዳሪ ህግ እያፈረሱ ነው በምእመናን ላይ ፍርድ የለም ቁፍጥን ያለ ተግሳፅ በአባቶች ዘንድ የለም ሁሉም ለሆድ አዳሪ ነው፣ ስለዚህ እንደ ሀገር ስብከት እያንዳንዱ ቤተክርስቲያን አገልጋይ የሆኑ በሙሉ ጥልቅ የሆነ ትምህርት ያስፈልጋቸዋል ምክንያቱም አጉል ዘመናዊነት ተፀናውቷቸዋል።
ጦርነትን የሚረዳ የሚያዋጋ እንጂ የአብነት ትምህርት ቤቶችን የሚረዳ የለም።
አቤቱ ንፁህ ልቦና ፈጠረልኝ የቀናውን መንፈስህን በውስጤ አድስ ወዮ ለኔ በተለይ አሁንማ ፋሽን ሆነ እምነት። ይቅር በለን
እግዚአብሔር ይስጣችሁ እንኳን ተደሳታችሁ አባቶቼ የኔ ምስኪኖች እግዚአብሔር አባት ሆይ አብነት ተማሪዎችን ጠብቅልን
❤❤❤❤
እነሱ ይቀራሉ ተብሎ ታዲያ እንደፈለጉ ሊሆኑ ነው በቅዳሴ ጊዜ የምትቀረጹ ተጠንቀቁ ስልክ የምታወሩ ተጠንቀቁ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
በስራተ ተክሊል ጉዳይ ግን እንደዋዛ ባይታይ መልካም ነዉ ትኩረት ይሰጥበት እንዲ እንደዋዛ በዜና ተዘግቦ ብቻ የሚቀር ጉዳይ አይደለም የካህናት ምላተ ጉባኤ አዘጋጅታችሁ ትምህርት ስጡበት ልጆቻቸዉን በምን መንገድ ጋብቻቸዉን እንደሚፈጽሙ ትምህርት እንዲሰጡ ቅዳሴዉም እንዲሁ ባጭሩ ቤተክርስትያንን ምንም አናከብርም ግልጽ ግልጿን ክቡር ስጋዉ ክቡር ደሙ ከሚፈተትበት ቦታ ሂደዉ ፎቶ ማንሳት ጽዋዉ ሳይቀር ነዉር ክብራችን የሆነ በናተ ስሜ ባሕዛብ ዘንድ ይሰደባል አለ ክርስቶስ ጽላት ጣዉላነዉ ስሉ ሎቱ ስብሐት ይህ ስድብ የማን ዉጤት ነዉ የኛ ባለ ካሜራዎች😢😢😢😢
በጣም ትክክል ፕሮግራም በተደጋጋሚ ቢሰራበት 😢
Qale hiwet yasemalen ewunwt new❤
መቅደሱት ያሉ አገልጋዮች ስልክ ይጎረጉራሉ ግርምምም የሚል ዘመን 😢😢😢😢😢
ማህበረ ቅዱሳን ማለት እውነትን ይዞ የሚጓዝ ትልቅ ተቋም ነው።በእውነት እግዚአብሔር በሕጉ ተጠብቀን እንኖር ዘንድ አምላካችን ይርዳን
ሲጀምር ቤተክርስቲያን ውስጥ ስልክ ይዞ መግባት መታገድ መቅረት አለበት በዚህ ጉዳይ በደንብ ብትሰሩበት መልካም ነው !! ከአምላካችን ጋር ለመገናኘት ቤተክርስቲያን ሂደን ግብራችን ግን ያሳፍራል በዚህ ዘመን ሁሉ ነገር ካሜራ በቸርነቱ ይማረን😢😢😢
የልማድ ክርስትና ከባድ ነው ለጠላት አሳልፎ ይሠጠናል። ምዕራባውያኑ የጠፋት በዚህ ነውና እባካችሁ ትውልዱን ከልማድ ክርስትና እናውጣውና ወደ ተግባር ክርስትና እናምጣው።
Mahbere kidusan enamesegnalen
ይሄ ስለሰማው ደስብሎኛል እንዲህ አይነት ነገሮች ሳይ በንሰሀ አባቶቻቸው ነውየማዝነው ምክንያቱም ከእርሱ በላይ ቅርብ ስሌለለ መንገዱን ለማሳየት ይቀጥላል ህጻናትን ክርስትና ለማስነሳትየሚታዩ ጉድለቶችም አሉ ከመስማት ይልቅ ለመቅረጽ መሽቀዳደም በዚውጥያቄ ተጋቢዎቢዎችየሚያደርጉት ካባ ነጭ መሆንየለበትምን እንደስርዓት?? ለምንድነው ሌላ አይነት የሚጠቀሙት ይህስ ስርዓት ማፍለስ አይደለምን???
በጣም ይህንን ጉዳይ የቤተክርስቲያን ስርዓትን የሚጥስ ነው
ስረዓተ ተክሊልም ሆነ ቁርባን በጣም ስርዓት ዓልባ ሆኑዋል ከመኳኳሉም ባለፈ ከቤተክርስቲያን ስርዓት በኻላ ቬሎ ለብሶ ደሞ ሌላ ጉድ ከዛስ ቆርበው የጌታን የከበረ ስጋና ደም ተቀብለው ሴቶቹ ሱሪ ለባሽ ሑማን ሄር ተጠቃሚ እና በጣም ስርዓት አልባ ነው ድሮ ግን እንዲህ አልነበረም እኔ ምለው ካህናቱ ገና ለጋብቻ እሄን ጥያቄ ሲያቀርቡላቸው ተጋቢዎቹ ለምንድነው በደምብ ማያስተምሩዋቸው እሄ እኮ የካህናት ድርሻ ነው በደምብ ስርዓቱን ማስተማር ለምን ቀል አርገው ነው ሚያስተምሩዋቸው ቀድሞ ለ ካህናት ስልጠና እና ትምርት በደምብ መሰጠት አለበት እነሱ ከልብ ካስተማሩ ምዕመኑ ይሰማቸዋል የካህናቱ ወይ የቤተክርስቲያኑዋ ስራዋን አለመስርቷን ያሳያል እንዲ በዜና በትንሹ ሳይሆን በደምብ ፖሮግራም ይሰራበት ደሞ ዘማሪዎቹም ለገንዘብ ብለው እያየን ነው ምን አይነት ሰርግ እያጀቡ እንደሆነ😢😢
Ewunet new egziabeher mastewalun yisten tefatu kemmenanu becha ayidelem yebete kirstiyan akal yihonut chimer new
አውነት ነው መምህር !!︎!!!
እግዚአብሔር ይስጥልን
ስርዓቱን እየፈፀምን ይመስላል ግን አይደለም መመላለስ ብቻ ነው። ሁሉ ስርዓት ፈርሳል። ለቤተክርስቲያንም ለስርዓቱ የሚቆረቆር ማንም የለም። ፍሽን ብቻ ሆናል። ከእግዚአብሄር ጋር እየተገናኘን ከመሰለን ተሳስተናል። ለዛ ለማናውቀው ሰው ምን ይለናል ቀረፃ እና ድራማ ውስጥ ከገባን ቆየን
እንዳለመታደል ሁኖ እናንተም የዘገባችሁ ስለመዋቢያዎች እና አልባሳት ነው ።ዋናው ነገር ማተኮር ያለበት ግን ይህ ሁሉ በትክሊል የሚጋባ ለሥርዓተ ተክሊል የሚያበቃ ንፅህና አለው ወይ ? አብዛኛው በድፍረት እንደሚያደርግ በብዙ ጥንዶች እየታዘብን ነው እና
የቅድስት ቤተክርስቲያን ቅኖና እና ስርዓት እየተጣሰ ያለው ከተማ ላይ ነው እንዲያው ስልጣኔ መሆኑ ነው ኧረ እባካችሁ ይቅርብን ለመናፍቃን መንገድ እየጠረጉ ነው ለምሳሌ ታቦት ወጥቶ እልልታ እና ምስጋና ከማቅረብ ይልቅ ስልክ የሚቀረፀው ይበዛል በጣም ነው የሚያሳፍር ስረዓት ያለ ገጠራማ ቦታዎች ነው አንድ አባት ነበሩ በቅዳሴ ሰዓት ላለመንቀሳቀስ እግር እና እጃቸውን ያስሩ ነበር ላለመንቀሳቀስ ማለት ነው አይደለም ስልክ ማውራት እና መነጋገር ብቻ ቅድስ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን አሜን
መልካም
ያሳዝናል 😢
እራሱ የደብሩ ሰዎች ተባብረው ነው ቀረፃውን የሚፈፅሙ። እንዴት ቅዳሴ በየቀኑ ይቀረፃል። ሁሉም ወደ ገንዘብ ሊለወጥ አይችልም። በተለይ ቅዳሜና እሁድ የጋብቻ ቀረፃዎች ጋጋታ ይከብዳል። እኔ በዚ ምክንያት ፍላጎቴ ለመሄድ በጣም ይቀዛቀዛል። ኸረ በመመሪያ አንድ ቢባል
ሁሉ ያፈነገጠውን ከምትነግሩን ትክክለኛውን ሥርዓት አስተምሩን
ምን ዓይነት ዘገባ ነው? የቤተክርስቲያን ሥርዓት በሕዝብ አስተያየት ምን አገናኘው። ሥርዓት አይሻሻልም። ኹሉ ነገር ለታይታ ብቻ ያሳዝናል። ሥርዓተ ቤተክርስቲያን የሚያስተምር አባት ገጥሞኝ አያውቅም። ሁሉም ዝም፣ ይኼ እኮ ነው ጥፋታችንን እያፋጠነ ያለው። የሰው ብዛት እግዚአብሔርን አይሰደስትም ጥራት እንጅ
የቅዳሴ ቀረጻው ጉዳይ እጅግ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል። በተለይ ዲያቆናት አገልግሎቱን ረስተው ቀረጻ ላይ እያተኮሩ ይገኛሉ።
ጉዳዩ ትኩረት አግኝቶ ፕሮግራም መሰራቱ አስደስቶኛል። ነገር ግን ለሚዲያ ፍጆታነት ብቻ ሆኖ እንዳይቀር ስጋት አለኝ።
በደንብ ንገሩልን ተኳኩለው ለሚመጡ
ቃለህይወት ያሰማልን
😢😢 ከዜና ጋር ከምታቀርቡ ስርአተ ተክሊል ራሱን የቻለ ትምህርት በአባቶች አስተምሩን
ከዚህ ግን ምንም ሊገባን አልቻለም ተክሊል በዊክ በሜካኘ ሆኗል እባካችሁ ትምህርት በደንብ ስጡን
exactly my brother, we are losing many things.
Ye Fetha negest course lehulum orthodox tewahedo mesetet alebet
ከዚህ በፊት ሙሉ መርሀግብሮችን ሠርተውበታል። እዚሁ
ይቅርታ ወንድሜ የምንሰበሰበው አምላካችንን
ለማወደስ ለማመስገን መሰብሰባችንን መርሳት የለብንም።ምክንያቱም እነሱ ስተው ለሌላውም መጥፎ አር
አያ ስለሚሆኑ ባይመጡ ይሻ
ላል። መሐሪውን ጌታ መፈታተንና የበለጠ ቅጣት መለመን ይመስለኛል።የድንግል ልጅ ይቅር ይበለን። አሜን ፫ ።
ቅዳሴ ሲቀደስ ካሜራ ደቅነውነው በጣም የሚገርመው
ይሄ ነገር በደብ ሊሰራበት ይገባል ሁሉ ነገር በሚድያ 😢😢😢😢
ስልኬ ይታይልኝ እንጂ ቀርፀን እንኳን መች ተጠቀምንበት . ችግር የለውም የሚሉ ምእመናን ግን በምእራባውያን አስተሳሰብ ተጠልፈዋል
ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን ሲሔዱ የስልካቸውን ድምፅ ለምን እደማያጠፉ ነው ሁሌ የሚያበሽቀኝ ቤተመቅደስ ገብተው በቅዳሴ ሰአት ስልካቸው ጮኆ የሚበጠብጥ ስንቶች ናቸው ካልሆነ መግቢያው በር ላይ ፅፎ መለጠፍ በቤተክርስቲያን የሚደረጉ ጋብቻዎች ብዙ ሊሰራበት የሚገባ ጉዳይ ነው ከተጋቢዎች ነፍስ አባት ጭምር ልጆቻቸው እንዴት ባለ ስርአት አለባበስ ጋብቻቸውን መፈፀም እዳለባቸው ማስተማር አለባቸው አሁንማ እየባሰባቸው ነው ከዚህ ሳይብስ ግን ተዉ ሊባል ይገባል ለዚህ ሁሉ ስርአት ጥሰት የመጀመሪያዎቹ ተጠያቂዎች በቤተክርስቲያን ያገቡ የቤተክርስቲያንዋ አጋልጋዮች ናቸው
ቤተ ክርስትያን ምዕመናን ላይ ብቻ ሳይሆን ካህናት እና መዋቅር አካላት ላይ መሰረታዊ ለውጥ ማድረግ አለባት
ስር የሰደደ ሙስና
ስር የሰደደ ዘረኝነት
የመተት አሰራር እነዚህ በጣም መሻሻል የሚኖርባቸ ው ጉዳዮች ናቸው
❤🙏🙏🙏⛪
በሰሜኑ ክፍል አብነት ተማሪዎች በብልፅግና ጦር ሲጨፈጨፉ ዝም ያሉ ጳጳሳት ከስልጣናቸው ሊወርዱ ይገባል።
ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያንን ማክበር ግዴታ ነው። መጠጥ ቤት እንዳይገቡ ቤተ ክርስቲያን ሄደው እንደፈለጉ ይቅረፁ/ይረብሹ ማለት አያስኬድም።
ዜና ስታነብ የአቋቋም መምሕር ተብሎ አቶ አይከብድም 2:46 ደቂቃ ላይ
"መዓቶት" ነው የሚለው አቶ አይደለም በደንብ ስማው።
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ስለ አርቲ ሁማን ብሔር ህዱማ ቆቦ ራያ አላያችሁም ወይ እንደው ወየው እግዚኦ
በስርዓተ ተክሊልም ሆነ በቁርባን የሚጋቡ ሰዎችን በተመለከተ እባካችሁ እንደ ሀገር ተከታታይ ትምህርት ያስፈልገዋል። መምህራን፣ ዲያቆናት ና ዘማርያን ከምእመናን ብሰው ቤተክርስትያንን አወኩሽ ናኩሽ የሚሉ ይመስላሉ ።በቅርቡ እንኳን የአንዲት አንጋፋ የምኖዳት ዘማሪት ልጅ እራሷም በዝማሬ የምታገለግል ጥፍሯ ከመርዘሙ የቀለሙ የፊት ሜካፑ መኳኳሉ ፀጉር አለመሸፈን...እባካችሁ ይሄ መዳፈር ይብቃን።
ሌላው ደግሞ ቅልጥ ባለ ዓለማዊ ሰርግ ላይ የአባቶቻችን ጳጳሳት መገኘት እያፈርንም እየተሳቀቅንም ያለንበት ነው ። ዘማርያንም እራቁታቸውን ከቆሙ ሙሽሪትና ሚዜዎቿ ጋር መዘመሩን ተያይዘውታል ምስጋና ሳይሆን የሰርግ ስራ አድርገውታል ።እባካችሁ በያለንበት በየተሰማራንበት እግዚአብሔርን እንፍራ።
እባካችሁ እንጠይቅ እንማር ስረአቱን እንጠብቅ😢😢😢
በትላልቅ ብዓላት በገናና በፋሲካ በመሳሰሉ በዓላ ቤተክርስቲያን በምታስተላልፈው video አንዳንድ የዳቆን ወይንም የቅስና የክብር ልብስ የለበሱ ጳጳሱ ቡራኬ ሲሰጡም እንካን ስልክ ሲያወሩ እያለሁ ....
ታዲያ እነዚህ የክህነት ክብሩና እውቀቱ ያላቸው የዚህ አይነት ያፈነገጠ ስነምግባር ሲፈፅሙ እየታየ ወጣት ምመናንን በስልክ ጉዳይ መወንጀል ትክክል አይደለም ...
ቤተክርስቲያናችን እነዚህ የራሱእ የቤተክርስቲያናችን አገልጋዮች ከንደዚህ አይነት ነውር አንዲ እንዲገደቡ ጠንከር ያለ ደንብ ማስተላለፍ ይኖርባታል ብየ አምናለሁ
ለወጣቱ አርያ ለመሆን የቤተክርስቲያን አገልጋዮች ቀዳሚ ተምሳሌት ላሆኑ ይገባል 🙏🏾
አለባበሱንና ጌጡን ካነሳችሁ ላይቀር መነኩሴ ሳይሆኑ የመነኩሴ ቆብ እነደ ባርኔጣ የሚያደርጉትን መውቀስ አስኬማነቱ ቀርቶ የዝነጣ ባርኔጣ ሆኗል ።
''የሰሜኑ የሀገራችን ክፍል የአብነት ተማሪዎች ቁጥር ተመናመነ::'' ብለህ ስትዘግብ ትንሽ አይደብርም? Don't you know what is still happening in the northern part of the country?
ምንም ችግር የለውም ነው ገደል የሚከተው በቅዳሴ ወቅት መቅረጵ በትክክል ስረአተ ቅዳሴውን አይከታተሉም ሲቀጥል ለዝነጣ ሳይሆን ከአምላክ ጋር ለመገናኘት ነው የሚመጣው ስለዚህ መድረክ ላይ የሚወጡ መምህራን ሃጢያት እንደሆነ ማስረዳት መከልከል ይገባል የአንዳንዶቹ አስተያየት የረባ አይደለም ሰለዚህ ህዝቡ ፈር ወጥቷል በተክሊል ጋብቻ እኔ 😢😢😢 አለቅሳለሁ አሁን እኮ በተክሊል ማግባት ቀላል ሲጀመር መች ይማሩ እና አባቶችስ መች ያስተምሩ እና ቁረቡ ምንም ነው በቃ ወዳጄ እሳት መብላት እንደሆነ ቢያውቁ ነበር ጥሩ ቀጥሎ ሱሪ ሂውማን ሄር ባጠቃላይ የአለማዊው ሃሜቱስ ጰቡስ በማን ነውና የባሰው ፍቺም አለ 😢😢😢ይህ ያስለቅሳል ሁላችንም ግን ተጠያቂ ነን አባቶች ይበልጡኑ ተጠያቂ ናቸው ንሰሃ አባቶች ምን ይሰራሉ ዝም 😢😢😢
ካህናቱና ምዕመኑብሶበታል ቢቀር ፈጣሪይበልጣል ምዕመኑ ስርአት እየተጣሰ ጎጂነቱአይታየኝም ትላለች ብታቂ እዲአትይም
btam kbad gize lay new yalnew ftari lebona yesten bneka ejachu bezu gize awn awn ymzmur vidio lay kewest yalewn megareja kfetew atgbu komew mezmer tejmerewal bemseret ene lej hoge enkwan bftum mgareja aygeletm segebu enkwan beftenet ygebalw sewtum endezaw btnkake new awn gen cherashe tekfto new ymikertew yha btam telk sehtet new btam ybetkerstyanachen huneta ega eyadergnew yalnew guday asasabi new abatochachen bsent sematenet btnekake aserkbewn yhedwten ega gen halafintachenn eytewatan aydelm mahbere kedusanoche bertulen hulachenm gen halafinetachenn btchalen mten enwta 🙏🙏🙏
While we are praising our saviour who saved us, how come the church leaders keep silent such un ethical deed take place. While the whole congregations are praying and beginning our God, those who violet the church rules are also pushing away the angles of God who are praying with us. Its totally unacceptable & anti church rules. Things must be in order and with out disturbance. Each one of us must look after our church rules & make respect our holly for fathers orders and advises. This is a very sensitive issue and if we fail to keep order and silence in the church, belive me we will pay a price in the near future. Mahiber kidusan and those church leaders must sit round a table and discuss such agenda and give strict direction to each individual church leaders to apply and check that our praying and holly Bible teaching are in order and in non disturbance way. Thanks.
ስለ ትግራይ አብነት ተማሪ ምን አገባን ????? ኢትዮጵያወነታቸውን ትተው ባንዲራዋን ከምድራቸው አጥፍተው መንበራቸውን ለይተው ላሉ ምን አገባችሁ ???? ለምን ጥርቅም አይለም
Ere endew endet aschilon bebetu tekebabten enkomalen wechim ayfekedim bemnetachin adele bebetu metew kalfelegu alemawewen meketel kefelegu bechiferachew magbat new higun kemesharina hatiyat kemegbat yishalal enastewel orthodox higochuan anidafer!!!!!
Gen ye betekrstian birr yet nw yemihedew. Biyans tornet ena derk yalebachew botawoch yalutn betekrstianat ena ye abnet t/betoch lmn degaf aydereglachewm