ዳንጉር የደቅ ስውር ገዳም መገኛ።

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 04. 2023

Komentáře • 35

  • @goodnews957a
    @goodnews957a Před rokem +3

    ያልተነገረለትን ታላቁንና ባለ ብዙ ተአምረኛው አቡነ መነነ ድንግል ገዳም አስጎብኘ

  • @kalkidanyirga1577
    @kalkidanyirga1577 Před 6 měsíci +1

    እጅግ በጣም እድለኛ ሰዎች ናችሁ ቦታውን የረገጣችሁ ሁላ.......ለእኔም እንዲፈቅድልኝ ፀሎቴ ነው.......ፀሎቴን የማይብህ ሰው ነህ ጋዜጠኛ ሄኖክ.....

  • @Dirsanat
    @Dirsanat Před 4 měsíci +1

    ሄኖክ በዉነት እግዚአብሔር የባረከህ ሰዉ ነህ። እዉነትም ሄኖክ
    ይህ ቦታ በመ.ማዕበል ፈጠነ መጽሐፍ ሐሽማልና ከርታታ ኮከቦች ላይ በስፋት ተገልጿል።

  • @elnathanyezinash.m4142
    @elnathanyezinash.m4142 Před 10 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይሰጥልን እናመሰግናለን

  • @HanaHana-fp2yy
    @HanaHana-fp2yy Před rokem +2

    እናመሰግንናለን ደስ የሚል ስራነዉ በርቱልን

  • @danimelaku1
    @danimelaku1 Před 6 měsíci +1

    Thank you for your hard work.

  • @mahiderambaye
    @mahiderambaye Před 10 měsíci +2

    እግዜአብሄር ይስጥልን ❤❤❤

  • @superferu05
    @superferu05 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ አተራርክህ ይመስጣል :: በርቱልን

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Před rokem +2

    ውይይይይይ እንዴት ደስ ይላል ቀጣውን በጉጉት እንጠብቃለን

  • @amarechasefa4045
    @amarechasefa4045 Před rokem +1

    Betama enamsgenalen 🙏🙏ename endatew Sinaga new yayenew 🤲🤲🤲🤲

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 Před rokem +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን 🙏

  • @user-qp2kl5ml3o
    @user-qp2kl5ml3o Před 10 měsíci +1

    ደቅ ማርያም ወ ደቅ እስጢፋ
    የተዋነይ ምድር።

  • @bezak5069
    @bezak5069 Před rokem +1

    Betam enamesegnalen bertalen ❤❤❤

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 Před 5 měsíci +1

    አቤቱ አምላኬ ቦታው ራሱ የመስጣል በእውነት

  • @yeshewubet855
    @yeshewubet855 Před 4 měsíci

    Kalehiot yasemaln yedmea zemenchum yarzimew

  • @tamratbushramuhammed4463
    @tamratbushramuhammed4463 Před 6 měsíci +1

    Thank you

  • @habtamutadlo1175
    @habtamutadlo1175 Před rokem +2

    Endat new mehid yemichalew
    Ebakib silk asikemitlgn ena bizu yemitsyikeh alegn

  • @meseretyilmadagn7662
    @meseretyilmadagn7662 Před rokem +1

    TLIKIWA ETHIOPIA 💚 💛 ❤ Addis Abeba KEMENIM KEMANEM YEMIBELTEW FETARIYACHIN EBAKI EBAKIHI YIKIR BELEN TAREKEN TELOTACHININ SMAN YISMAN AMEN MELAKITOCH BAKACHIW BAKACHIW AMALDUN YIKIR BELUN TAREKUN AMEN ABATOCHACHININ YITEBKU YISMUN ENEDEZI YEMIYAMER BOTA BESELAM EYETEZEWAWERIN LEMAYET😍 ABKAN AMEN LIBONA YISTACHEW YISTUN
    TLIKIWA ETHIOPIA 💚 💛 ❤ Addis Abeba Wendime Betam ENAMESEGINALEN Grazie RESPECT ❤

  • @user-ut8uf8it3k
    @user-ut8uf8it3k Před rokem +2

    next part please

  • @sinta8585
    @sinta8585 Před rokem +1

    አሁን ተገኘ ገነት እንኳን ደስ አለህ ሄኖክ መና የወርደ በት ቦታ ነው

  • @ededeyaassefa1132
    @ededeyaassefa1132 Před 7 měsíci +1

    Thanks to hagerie media! But ignored it's topic(spretuality) in the main body. (Adress , region:benishangule gumuz Zone: metekel , woreda=dangur, on the right of or near to ethiopian ressinssence dam)

  • @user-mn8wr3wl5q
    @user-mn8wr3wl5q Před rokem +1

    ❤🇪🇹❤

  • @user-uw3tj7lx4x
    @user-uw3tj7lx4x Před rokem +1

    እናመሰግንናለን

  • @alsekela
    @alsekela Před 4 měsíci

    ❤ 😍🙏

  • @tedamy1698
    @tedamy1698 Před 2 měsíci

    አሜን

  • @azebg328
    @azebg328 Před 6 měsíci +1

    አይከፋም ግን ከየት ተነስተህ የት ገዳም እንዳስጎበኘህ አንጠልጥሎነዉ የቀረው. መልእክት የማይሰጥ ልፋት ከንቱ ሆነብኝ

  • @petrosdemeke5687
    @petrosdemeke5687 Před rokem +1

    Hulem mayet yemimegnew bota

  • @dinkiegashaye4530
    @dinkiegashaye4530 Před 4 měsíci +3

    እባክህ እንቁው ጋዜጠኛ ወደ ደቡብ ጎንደር እስቴ ወረዳ ከምክሬ ከተማ 1 ሰዓት የሚፈጅ ሲሆን የገዳሙ ስም እየሱስ አቡነ ሳሙኤል አንድነት ገዳም በጻድቁ አቡነ ሳሙኤል ዘዋልባ የተመሰረተ ሲሆን በደርግ ጊዜ ይዞታው ተወስዶ ተዘግቶ የነበረ ሲሆን አሁን ግን በእግዚአብሔር ፈቃድ 2013 ዓ.ም ተከፍቶ መናንያን ይኖሩበታል። ነገር ግን የገዳሙ ይዞታ አልተመለሰም ገዳሙም ለልማት ጀማሪ ስለሆነ መናንያን በልዩ ልዩ ችግር ናቸውና ይህን ታላቅ ገዳም ብዙ ሚስጢራዊ ነገርን የሰወረ ሲሆን ብትጎበኝው አንተም ትባረካለህ ቦታውን በማስተዋወቅህ ለችግሩ መፍሔ ይገኛል ::

  • @user-op9ob3qc7g
    @user-op9ob3qc7g Před 5 měsíci +1

    ቤጉ

  • @etabezubaye7337
    @etabezubaye7337 Před měsícem

    ቦታው የት ነው

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 Před rokem +1

    Moleksewin Agaziyan eneman nachew ? Emnetachewww min neber ena yemesaselutin teyaqe betteyeqqq temhertawi yehone neberr kemeterekk yeleqq…

  • @simret.bereket6400
    @simret.bereket6400 Před rokem +1

    ዝፈትዎ መደብ እዩ፡ቀጽሉዎ ኢኹም።

  • @gisheba7022
    @gisheba7022 Před rokem +1

    አይይይይ አሁን ይህንን ማሳየት ምን ይባላል፠፠በተለያዮ ስፉሬዎች የስርቆት ለዝርፊያ የምታጋልጡት፠፠

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 Před 2 měsíci

    ድንቅና ታይቶ የማይጠገብ ስውር እምነታዊ ገነታዊ ገዳም መልካ ምድር የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች ከሞቀ ከተማ ወሬን መለቃቀምንና ማስተጋባትን እንጂ🤮🤮 ድንቅንና ታይቶ የማይጠገቡ ከገዳማት እስከ ባህላዊና ፍቅሪያዊ አኗኗርን የሚያስመለክትን ምድረ ገነት አገርን ለማስተዋወቅ ብዙ ስራን ሰለሚጠይቅ ደፍሮ ለመግባት ይፈራዋል ፤ በተስለበ የድንቁርና ስሜት ሳይደክም በተደላቀቀ ህይወት እየኖረ ምን ቸገረኝ ብሎ ከቤቱ ተቀምጦ በየገጠሩ ያዞረዋል 👻👻

  • @AbnetTefera-hu2ek
    @AbnetTefera-hu2ek Před 3 měsíci

    ቦታው የት ነው