Travel Ethiopia-ጉዞ ኢትዮጵያ
Travel Ethiopia-ጉዞ ኢትዮጵያ
  • 218
  • 1 923 295

Video

#ራስ ደጀን-ወደ አፍሪቃ ጣሪያ #ስሜን #ተራራ #Simien #Mountain #ዳሽን #SimienMountain #Rasdejen #TheRoofOfAfrica
zhlédnutí 2,9KPřed 21 hodinou
#ራስ ደጀን-ወደ አፍሪቃ ጣሪያ #ስሜን #ተራራ #Simien #Mountain #ዳሽን #SimienMountain #Rasdejen #TheRoofOfAfrica
#ስሜን-የብርቅዬዎች ዓለም #ዋልያ #ቀይ_ቀበሮ #ጭላዳ #ቧሂት #Walia #ibex #Simien #SimienMountainNationalPark #AWF
zhlédnutí 5KPřed dnem
#ስሜን-የብርቅዬዎች ዓለም #ዋልያ #ቀይ_ቀበሮ #ጭላዳ #ቧሂት #Walia #ibex #Simien #SimienMountainNationalPark #AWF
#ስሜን ቁርበት-መጣያ፤ የጨነቅ ልዩ ዓለም። #ጨነቅ #ሊማሊሞ #Sankaber #Chenek #Simien #SimienMountainNationalPark
zhlédnutí 3,9KPřed 14 dny
#ስሜን ቁርበት-መጣያ፤ የጨነቅ ልዩ ዓለም። #ጨነቅ #ሊማሊሞ #Sankaber #Chenek #Simien #SimienMountainNationalPark
#አለሎባድ ዜማ፣ ቀለም ውበት #ጉዞ_ኢትዮጵያ #አፋር #VISITAFAR #Afar #AleloBad #hotsprings #GuzoEthiopia #VisitAfar
zhlédnutí 2,2KPřed 21 dnem
#አለሎባድ ዜማ፣ ቀለም ውበት #ጉዞ_ኢትዮጵያ #አፋር #VISITAFAR #Afar #AleloBad #hotsprings #GuzoEthiopia #VisitAfar
#አፍዴራ አንሳፋፊው ሐይቅ #ጉዞ_ኢትዮጵያ #አፋር #VISITAFAR #Afar #Danakil #LakeAfrera #Afdera
zhlédnutí 3,5KPřed měsícem
#አፍዴራ አንሳፋፊው ሐይቅ #ጉዞ_ኢትዮጵያ #አፋር #VISITAFAR #Afar #Danakil #LakeAfrera #Afdera
#ከጅንባር እስከ ስሜን አምባራስ#ስሜን #ፏፏቴ #ዋልያ #Jinbar #Waterfall #Simien #Mountain #SimienMountainNationalPark
zhlédnutí 2,8KPřed měsícem
#ከጅንባር እስከ ስሜን አምባራስ#ስሜን #ፏፏቴ #ዋልያ #Jinbar #Waterfall #Simien #Mountain #SimienMountainNationalPark
#ስሜን የሳንቃ በር ውበት #ጭላዳ #ፓርክ #Sankaber #Simien #Mountain #Park #SimienMountainNationalPark #AWF #EWCA
zhlédnutí 6KPřed měsícem
#ስሜን የሳንቃ በር ውበት #ጭላዳ #ፓርክ #Sankaber #Simien #Mountain #Park #SimienMountainNationalPark #AWF #EWCA
#ኤርታአሌ የማያንቀላፋው የእሳት ባህር#ጉዞ_ኢትዮጵያ #አፋር #VISITAFAR #Afar #Danakil #ErtaAle #አስኮሚ ባህሪ
zhlédnutí 9KPřed měsícem
#ኤርታአሌ የማያንቀላፋው የእሳት ባህር#ጉዞ_ኢትዮጵያ #አፋር #VISITAFAR #Afar #Danakil #ErtaAle #አስኮሚ ባህሪ
#ዳሎል የዓለማችን ሌላው ዓለም #ጉዞ_ኢትዮጵያ #አፋር #ዳሎል #VISITAFAR #Afar #Danakil #GreatAfricaRiftValley #Dallol
zhlédnutí 45KPřed měsícem
#ዳሎል የዓለማችን ሌላው ዓለም #ጉዞ_ኢትዮጵያ #አፋር #ዳሎል #VISITAFAR #Afar #Danakil #GreatAfricaRiftValley #Dallol
#ልደታ እና ተድባበ ማርያም #ግንቦት ልደታ #ጉዞ_ሄኖክ #shgerfm #ethiopian #ማርያም #ሸገር #ተድባበ
zhlédnutí 639Před měsícem
#ልደታ እና ተድባበ ማርያም #ግንቦት ልደታ #ጉዞ_ሄኖክ #shgerfm #ethiopian #ማርያም #ሸገር #ተድባበ
#ግብረ ሕማማት በዩኔስኮ የተመዘገበው ብራና#GibreHimamat #ግዕዝ #Ethiopian #OrthodoxTewahedo #ጉዞ_ሄኖክ #shgerfm
zhlédnutí 392Před 2 měsíci
#ግብረ ሕማማት በዩኔስኮ የተመዘገበው ብራና#GibreHimamat #ግዕዝ #Ethiopian #OrthodoxTewahedo #ጉዞ_ሄኖክ #shgerfm
#ሆሳዕና ከአክሱም እስከ እንጦጦ #Hosanna #Orthodox #PalmSunday #አክሱም #እንጦጦ #Axum #EntotoMaryam #shgerfm #ሄኖክ
zhlédnutí 955Před 2 měsíci
#ሆሳዕና ከአክሱም እስከ እንጦጦ #Hosanna #Orthodox #PalmSunday #አክሱም #እንጦጦ #Axum #EntotoMaryam #shgerfm #ሄኖክ
#ሾንኬ የኮረብታው ድንቅ ቅርስ #አርጎባ #ታሪክ #ቅርስ #Shonke #Argobbavillage #ሄኖክ #shgerfm #ጉዞ_ኢትዮጵያ
zhlédnutí 13KPřed 2 měsíci
#ሾንኬ የኮረብታው ድንቅ ቅርስ #አርጎባ #ታሪክ #ቅርስ #Shonke #Argobbavillage #ሄኖክ #shgerfm #ጉዞ_ኢትዮጵያ
በዓለ ደብረ ዘይት በምሁር ኢየሱስ #ደብረ ዘይት #እኩለ_ፆም #ገዳም #Ethiopian #Orthodox #monastery #Mehur eyesus Monastery
zhlédnutí 3,7KPřed 3 měsíci
በዓለ ደብረ ዘይት በምሁር ኢየሱስ #ደብረ ዘይት #እኩለ_ፆም #ገዳም #Ethiopian #Orthodox #monastery #Mehur eyesus Monastery
#ቃጥባሬ በረመዳን #shgerfm #ጉዞ_ሄኖክ #ተጓዡ ጋዜጠኛ #katbare
zhlédnutí 442Před 3 měsíci
#ቃጥባሬ በረመዳን #shgerfm #ጉዞ_ሄኖክ #ተጓዡ ጋዜጠኛ #katbare
#ዝቋላ ደብረ ከዋክብት #Mount #Zuqualla #ገዳም #monastery #shgerfm #ሄኖክ #ተጓዡ ጋዜጠኛ #ጉዞ_ኢትዮጵያ #guzoethiopia
zhlédnutí 1,2KPřed 3 měsíci
#ዝቋላ ደብረ ከዋክብት #Mount #Zuqualla #ገዳም #monastery #shgerfm #ሄኖክ #ተጓዡ ጋዜጠኛ #ጉዞ_ኢትዮጵያ #guzoethiopia
ለድል ሀገር ሰዎች #አድዋ #ሄኖክ #ተጓዡ #ወደ_ኢትዮጵያ_ሰዎች #shgerfm
zhlédnutí 570Před 4 měsíci
ለድል ሀገር ሰዎች #አድዋ #ሄኖክ #ተጓዡ #ወደ_ኢትዮጵያ_ሰዎች #shgerfm
ይድረስ ለየካቲት ሰዎች #አድዋ #የካቲት #guzoethiopia #ሄኖክ #ተጓዡ #ጉዞ_ሄኖክ #ሸገር #shgerfm
zhlédnutí 392Před 4 měsíci
ይድረስ ለየካቲት ሰዎች #አድዋ #የካቲት #guzoethiopia #ሄኖክ #ተጓዡ #ጉዞ_ሄኖክ #ሸገር #shgerfm
#የጌዴኦ የዓለም ቅርስ ድብቅ ፀጋዎች #ሀገሬ #ጉዞ_ኢትዮጵያ #ጌዴኦ #Gedeo #Dilla #travelEthiopia #ethiopiangeographic
zhlédnutí 1,9KPřed 4 měsíci
#የጌዴኦ የዓለም ቅርስ ድብቅ ፀጋዎች #ሀገሬ #ጉዞ_ኢትዮጵያ #ጌዴኦ #Gedeo #Dilla #travelEthiopia #ethiopiangeographic
ጥምቀት በጋምቤላ #ባሮ #ኢትዮጵያ #Gambila #Baro #Ethiopianepiphany #Epiphany #EthiopianOrthodox #guzoethiopia
zhlédnutí 2,9KPřed 5 měsíci
ጥምቀት በጋምቤላ #ባሮ #ኢትዮጵያ #Gambila #Baro #Ethiopianepiphany #Epiphany #EthiopianOrthodox #guzoethiopia
#ጎርጎ ዋሻ ገብርኤል #ሄኖክ #ethiopiangeographic #shegerfm #ሰሜን_ሸዋ #አንኮበር
zhlédnutí 5KPřed 6 měsíci
#ጎርጎ ዋሻ ገብርኤል #ሄኖክ #ethiopiangeographic #shegerfm #ሰሜን_ሸዋ #አንኮበር
#ዓሣና ኢትዮጵያ #100 ዓመት የሚኖረው የአሳ ዝርያ #fish #buffalofish #bigmouthbuffalofish ##ሄኖክ #ጉዞ
zhlédnutí 964Před 6 měsíci
#ዓሣና ኢትዮጵያ #100 ዓመት የሚኖረው የአሳ ዝርያ #fish #buffalofish #bigmouthbuffalofish ሄኖክ #ጉዞ
#ድክድክ ባለ ትዳሮቹ አስገራሚ ዱር እንስሳት #ኢንሹ #dik-dik #shegerfm #ሄኖክ #A dik-dik #Madoqua
zhlédnutí 2KPřed 7 měsíci
#ድክድክ ባለ ትዳሮቹ አስገራሚ ዱር እንስሳት #ኢንሹ #dik-dik #shegerfm #ሄኖክ #A dik-dik #Madoqua
#ወፍ እና ኢትዮጵያ #Birdtourism #ethiopiangeographic #ሄኖክ #shegerfm #landoforigins
zhlédnutí 1,4KPřed 8 měsíci
#ወፍ እና ኢትዮጵያ #Birdtourism #ethiopiangeographic #ሄኖክ #shegerfm #landoforigins
#ወረኢሉ በጥቅምት #ethiopiangeographic #ሄኖክ #shegerfm #ጉዞ
zhlédnutí 2KPřed 8 měsíci
#ወረኢሉ በጥቅምት #ethiopiangeographic #ሄኖክ #shegerfm #ጉዞ
#የአፍራካ ጣሪያ #ethiopiangeographic #ጉዞ_ኢትዮጵያ #ሰሜን #SimienmountainNationalPark #ጭላዳ #geladababoon
zhlédnutí 3,9KPřed 8 měsíci
#የአፍራካ ጣሪያ #ethiopiangeographic #ጉዞ_ኢትዮጵያ #ሰሜን #SimienmountainNationalPark #ጭላዳ #geladababoon
#መምህርነት #የዓለም_መምህራን_ቀን #WorldTeachers'Day #ሄኖክ #shegerfm
zhlédnutí 288Před 9 měsíci
#መምህርነት #የዓለም_መምህራን_ቀን #WorldTeachers'Day #ሄኖክ #shegerfm
#የመስከረም ምስጢሮች #ዐደይ #ethiopiangeographic #ሄኖክ #shegerfm #ethiopiannewyear #landoforigins
zhlédnutí 482Před 9 měsíci
#የመስከረም ምስጢሮች #ዐደይ #ethiopiangeographic #ሄኖክ #shegerfm #ethiopiannewyear #landoforigins
#መንትዬዎቹ ፏፏቴዎች #አጆራ #Ajorawaterfalls #NBCEthiopia #ethiopiangeographic #travelethiopia
zhlédnutí 4,7KPřed 9 měsíci
#መንትዬዎቹ ፏፏቴዎች #አጆራ #Ajorawaterfalls #NBCEthiopia #ethiopiangeographic #travelethiopia

Komentáře

  • @abayweldeghergis7874
    @abayweldeghergis7874 Před 4 hodinami

    ዘንገና ዳንገና ዳን Brother ገና Mother (Agaw Blin Eritrea)

  • @Hapase-bp5go
    @Hapase-bp5go Před 11 hodinami

    ውብ ሀገሬ ውብ ሃገሬ ውብ ሀገሬ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wondwossenmengistuhundiehe6092

    መጠሪያ ስሜነሽ ውቧ ሀገር ኩራቴ÷🌿 ባንቼ ነበር ማማሬ የማልጠግብሽ ወተቴ። ክብርሽ አይነካ ውበትሽ አይጥፋ÷ ጠላትሽ ግራ ይግባው ድንበርሽን የገፋ።🌼 አልጣሽ ሀገሬ ኢትዮጵያ እማማ÷ ኑሪልኝ ዘላለም ሰንደቄ ነይ'ማ !! ከፋፋይሽ ይጥፋ ዜናው አይሰማ ኢትዮጵያዬ 'ባክሽ እንደገና ነይማ ?! ከነ ደምግባትሽ አንድ'ዜ ነይ እማ ...? ❤

  • @emebetteklu2222
    @emebetteklu2222 Před 18 hodinami

    ሲዳማ ውብ ሀገር

  • @abrish21
    @abrish21 Před dnem

    ለምለም ምድር ሰዳማ 🤩🤩🤩

  • @alsekela
    @alsekela Před dnem

    በጣም ነው የሚያምረው የቤት አሰራራቸው ግሩም ነው :: የጎመኑ ቅጠል ለየት ያለ ሰፋፊ🥬🥬 ነው ይሄን በጥሬው ከተፍ ከተፍ አድርጎ ወይ ጨመቅ አድርጎ በሎሚ መጠጣት ☺️😋🙏😍

  • @mitiku5577
    @mitiku5577 Před dnem

    you are my favorite

  • @bizuayehueshetu2503

    ቀድሞም ስራዎችህን እከታተል እና አደንቅ ነበር ። ዛሬ ያሳየኸኝ ግን እጅግ ልዩ ነዉ ፤ ያየሁትን ማመን አቅቶኛል ፤ What a kind of ???

  • @MmmmAaaa-mn5pj
    @MmmmAaaa-mn5pj Před dnem

    የዋ እኮ ነው ሲዳማ😢

  • @befekaduyohannes
    @befekaduyohannes Před dnem

    በጣም ውብ የሆነ ሀገር ለእኛ ኢትዮጵያዊ ን እግዚአብሔር ሁሉንም ነገሮች ሰጥቶአል ትንሽ የተቸገረ ነው ሰላምና መቻቸል ነው እንባለፀግ ነበረ በጣም

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Před dnem

    እማማ ሀገሬ ሰላምሽ ናፈቀን😢😢😢😢

  • @SamerahWakchem-we4wd

    እዉነቱ ምን አይነት ድንቅ ነው❤❤❤

  • @daniel4799
    @daniel4799 Před 2 dny

    ይገርማል ይሄ ቪድዮ ዶክመንተሪ የተሰራው ሰባት አመት ቀደም ብሎ የነገዋን የጨበራ ጩርጩራ ፓርክ አስደማሚ ለውጥን ተስፋ አድርጎ ነበር: ነገ ዛሬ ላይ ደረሰና ጨበራ ጩርጩራ የዝሆን ዳና ሎጅ በምድር የምትገኝ ገነት ሆና ብቅ አለች!!! አቅደው ለፈፀሙት አካላት በሙሉ ምስጋና ይገባቸዋል!!!!

  • @seli-nz3kq
    @seli-nz3kq Před 3 dny

    ሀገሬ😢

  • @user-fg1eu2yi3u
    @user-fg1eu2yi3u Před 4 dny

    እዚ ቦታ ከባድ ጦርነት ኣንሰቶ ከነ ጽንፈኛው ለዘላለሙ 109% ማጥፋት ነው 44.

  • @wondumariam7648
    @wondumariam7648 Před 4 dny

    You did it

  • @soledw3037
    @soledw3037 Před 4 dny

    ያባየ ሀገር በጣም ነው ምወደው😍😍😍😍

  • @soledw3037
    @soledw3037 Před 4 dny

    ተባርኩ እባከቹ ጠብቁልን እዳይጠፉ 😢😢😢

  • @fasika4227
    @fasika4227 Před 4 dny

    እጅግ በጣም ድንቅ ቦታ እናመሰግናለን

  • @user-bo3ni3gp3d
    @user-bo3ni3gp3d Před 4 dny

    ታድለህ እንዴት እንደምቀና 😢

  • @melkamuyahi1845
    @melkamuyahi1845 Před 5 dny

    እራሥ እራሥዳሽን ነው እንጅ ደጀን አደለም ሥሙ ይስተካከል

  • @jonathandyer5896
    @jonathandyer5896 Před 5 dny

    አቤት የቃላት ፍሰት። 💚🧡❤️ በርታ ወንድማችን። እስካሁን እነኚህን ሁሉ ሥራዎችን ባለማወቄ ቅር ብሎኛል። ነገር ግን ሁሉ ጊዜ አለው እንዲል። 🙏

  • @avim4113
    @avim4113 Před 6 dny

    ግሩም ነው! እናተ ስለ ብርድ ስታወሩ የአካቢው ልጆች ደግሞ በረዶ አለ ሲሉ ይዳመጣል፣ ከአርባ ዓመታት በፊት እንዴት እንደ ነበር፣ ልክ እንደትናት አስታውሳለሁ ጋራ በክረምት በተለይ ከመስከረም እስከ የካቲት ባለው ጊዜ ሙሉ ነጭ ለብሶ ነበር የሚታየው ፣ ከተራራው አናት ዙሪያ ደግሞ ከዓመት እስከ ዓመት ይዘልቅ ነበር። አሁን እንደዚህ አቦራ ለብሶ ማየት ለማመን ይከብዳል።

  • @belaymengasha609
    @belaymengasha609 Před 6 dny

    በጣም የሚገርም ቦታ ነው አይቼዋለሁ

  • @zenebechmekonnentekleslasie

    Sete Grandi ❤❤❤ Etiopiayyyyyyy❤

  • @MollaKelemu
    @MollaKelemu Před 7 dny

    እምየ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር

  • @semarawitsat
    @semarawitsat Před 8 dny

    እግዚአብሔር ይርዳኝ አንድ ቀን እንድሔድ❤❤❤❤

  • @jezbawjezbaw5913
    @jezbawjezbaw5913 Před 8 dny

    I was lied to all my life calling it semen (as in North) mountain Besmam

  • @jezbawjezbaw5913
    @jezbawjezbaw5913 Před 8 dny

    Besmam

  • @dejenieadotcom
    @dejenieadotcom Před 8 dny

    ተባረክ ወንድማችንና የጉዞ አባሎችህ::

  • @bircruz555
    @bircruz555 Před 8 dny

    Good!

  • @Eyaasu
    @Eyaasu Před 8 dny

    ጋዜጠኞቹ : ባለጊዜዎች ኦሮሞዎች ናቸው:: ከጫፉ ተራራ ላይ መገፍተር ነበር

    • @loveforever5750
      @loveforever5750 Před 8 dny

      @@Eyaasu ደደብ። አንተ ኦሮሞ ለመሆንህ ስምህን የፃፍክበት ላቲንኛ አፃፃፍ ይናገራል። ማንን ክፉ ለማናገር ነዉ። እዚህ ለዘረኛ ቦታ የለም። ልክስክስ

  • @Eyaasu
    @Eyaasu Před 8 dny

    ጋዜጠኞቹ ኦሮሞዎች ናቸው :: ባለጊዜዎች :: እዚሁ መድፋት ነበር

  • @dagmawiaregaw6480
    @dagmawiaregaw6480 Před 8 dny

    በርታ ወንድሜ መቸም ሄደን ማየት አንችልም

  • @HanaTegu
    @HanaTegu Před 8 dny

    ቀጣዩን የት ነው የምናገኝው

  • @teshometes
    @teshometes Před 8 dny

    በሰሜን ተራሮች የሠራችሁት ሦስቱም ተከታታይ ጉብኝት ድንቅ ነው። ከአሁን አሁን ይነሳ ይሁን ብዬ እጠብቅ የነበረውን በተራራው ዙሪያ ይኖሩ ነበር ስለተባሉት ቤተ እስራኤላውያን የሆነ ፕሮግራም ብትሠሩ ደስ ይለኛል።

  • @faysaljemal3175
    @faysaljemal3175 Před 8 dny

    Amazing

  • @kalkidanyirga1577
    @kalkidanyirga1577 Před 9 dny

    እኔ እራሴ አብሬያችሁ ነው የቆምኩት እጅግ እጅግ እጅግ እድለኛ ናችሁ ቀንቼባችኋላው(መንፈሳዊ ቅናት😅)

  • @kalkidanyirga1577
    @kalkidanyirga1577 Před 9 dny

    እንዴት አይነት እድለኛ ሰው ነው 🤔🤔እጅግ በጣም እድለኛ ነህ የእውነት ......

  • @loveforever5750
    @loveforever5750 Před 9 dny

    በርታ በጣም ትችላለህ

  • @araniosyohannes155
    @araniosyohannes155 Před 9 dny

    Love the show but, audio is too loud. Difficult to hear the narrator.

  • @user-gk6dg6tp9h
    @user-gk6dg6tp9h Před 11 dny

    የሰውዘር መገኛ ብቻ አይደለም ሰው የሆነሁላ አፋርን ሳያይ አይለፋ

  • @user-xg3hf1xx5m
    @user-xg3hf1xx5m Před 12 dny

    ዳ/ ር አለማየሁ ዋሴ ስል መፀሐፍ ቴንሽ ማብራሬያ በእግድነት ቤቀራቡ።

  • @user-xg3hf1xx5m
    @user-xg3hf1xx5m Před 12 dny

    ሄኖክ በአይን በላይ በሀሳብ አስይተነል በርታ

  • @HabtemariamFante
    @HabtemariamFante Před 13 dny

    I saw this park in 1984 EC. It is unbelievable and God given natural beauty and land scape. That time there was no road for transport access to reach the park. We have used domestic animals to tour. We had been able to spent overnight in local farmer homes since there was no facility. More tourists attractive infrastructure and facilities are needs to be set in place. I recommend this place to visit for unforgettable mind refreshing memories.

  • @40EthiopiaAbdulwahabShifa45

    GET QUICK BOOKS

  • @takeberhe1094
    @takeberhe1094 Před 13 dny

    ግሩም ነው ።

  • @jezbawjezbaw5913
    @jezbawjezbaw5913 Před 13 dny

    Besmam

  • @jezbawjezbaw5913
    @jezbawjezbaw5913 Před 13 dny

    Besmam

  • @Anumma572
    @Anumma572 Před 14 dny

    ተባረክ አገሬን በአንተ አይቻ ለሁ በርታ