#ስሜን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 05. 2024

Komentáře • 7

  • @kalkidanyirga1577
    @kalkidanyirga1577 Před měsícem +3

    ሁሌም እንደምናገረው ዛሬም እላለሁ እጅግ በጣም እድለኞች ናችሁ....ሁሌም ኢትዮጵያን በፈለጋችሁ ቀን የፈለጋችሁት ቦታ እየሄዳችሁ ይህቺን ቅድስት ሀገር ለመጎብኘት የታደላችሁ የሰው ልጆች ሁላ በምድር ላይ ባለፀጋም እድለኛም ናችሁ.......የዚህ ፕሮግራም አዘጋጅ ጋዜጠኛ ሄኖክ ሁላችሁንም የስራ ባልደረቦች እግዚአብሔር በብዙ ይስጥልን

  • @yemicheal862
    @yemicheal862 Před měsícem +1

    ማትጠገብ ማትመረመር ሁሌም አዲስ ሀገር ኢትዮጵያ።ማየት ከምፈልገው አንዱ ቦታ ነው እናመሰግናለን ወንድማችን❤

  • @basscliff7599
    @basscliff7599 Před měsícem

    የሚገርም ነው:: ይህቺን የመሰለች የተባረከች ሀገር ይዘን ሳናውቃትና ሳናያት እየተባላን እዚህ ደርሰናል::
    እግዚአብሄር ልቦና ሰጥቶን ሀገራችንን ለማወቅ ያብቃን ::
    የዚህ ዝግጅትተሳታፊዎች እግዚአብሄር ይስጥልን🙏🙏🙏 ሀገር ሰላም ሲሆን እንጎበኛችኃለን::

  • @Kenerie
    @Kenerie Před měsícem

    ድንቅ ነው

  • @user-yz6ip7ft5r
    @user-yz6ip7ft5r Před měsícem +1

    ውይይይ አገሬ ተራራው ገደሉ ወንዛ ወንዙ ወጣ ገባው አቤት ተፈጥሮ የእግዚአብሔርን ጥበብ ስራው ድንቁ ይገርማል ይሄን ሰጥተኸን እኛ እላዩ ላይ ስንደባደብበት ስታየን ምን ትል ይሆን ..?? .. እግዚኦ እምናደርገውን አናውቅምና ይቅር በለን :: ሰዎችዬ እንኳን ለኛ ለሌላ ይተርፋል ተሳስበን ተፋቅረን ተከባብረን እንኑር እግዚአብሔር ሆይ እዘንልን በመንገድህ ምራን:: ስላሳያችሁን እናመሰግናለን :: 👌🙏

  • @Dirsanat
    @Dirsanat Před měsícem

    👉ራስ ደጀን

  • @Kenerie
    @Kenerie Před měsícem

    ሃዉዛ ሳይሆን ሃዋዛ ነው የሚባለው