ለድል ሀገር ሰዎች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 03. 2024

Komentáře • 4

  • @adisalem1777
    @adisalem1777 Před 4 měsíci

    ድንቅ ጹሁፍ ነው። እኛም ታሪካችንን ጠንቅቀን ብናውቅና አባቶቻችን ለሀገር የከፈሉትን የሕይወት መስዋዕትነት ብንረዳ ፤ እንዲህ እርስ በእርስ ባልተጨራረስን ነበር። ጋዜጠኛ ሔኖክ ሀገራችንን ለማስተዋወቅ በምታቀርባቸው ፕሮግራሞች ከልብ እናመሰግናለን።
    💚💛❤️

  • @Dirsanat
    @Dirsanat Před 4 měsíci +2

    ሁሌም ቢሆን እንዳንተ ኣይነት ሽህ ሰቦች ቢኖሩ ብየ እመኛለሁ

  • @askme7620
    @askme7620 Před 4 měsíci

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ዓድዋ 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
    *ለእምዬ አፄ ምኒልክ💚💛❤
    የሠላሙ ጌታ አለም ያወቀው ፤
    እምዬ ምኒሊክ ትክክለኛው ።
    *ለራስ ተሰማ💚💛❤
    እሳቱን እሳት እንዴት ወለደው ፤
    የዳኛው አሽከር ተሰማ ናደው ።
    *ለደጃች ባልቻ አባ ነፍሶ💚💛❤
    ለመድፉ ባለቤት ያልተገኘ አቻ ፤
    አባተ አባ ይትረፍ አባ ነፍሶ ባልቻ ፤
    ገበየሁ ቢሞት ተተካ ባልቻ ፤
    መድፍ አገላባጭ ብቻ ለብቻ ።
    *ለንጉሥ ሚካኤል💚💛❤
    ማን በነገረው ለጣሊያን ደርሶ ፤
    ሚካኤል መጣ ረመጥ ለብሶ ።
    *ለራስ መኮንን💚💛❤
    ካላጌ አንስቶ ምፅዋ ድረስ ፤
    ቃኘው ይሉታል የዚያን ሰው ፈረስ ።
    *ለፊታውራሪ ሀብተ ጊዮርጊስ💚💛❤
    እሱ ያለበት ምንም አይላላ ፤
    የረጋው ጎበዝ ሀብቴ አባ መላ ።
    *ለንጉሥ ወልደ ጊዮርጊስ💚💛❤
    አጨደዉ ከመረዉ ወቃው እንደ ገብስ
    ለወዳጁ ማር ነው ለጠላቱ ርሳስ ፤
    የሺመቤት ባል ወልደ ጊዮርጊስ ።

  • @betyzmelos4657
    @betyzmelos4657 Před 4 měsíci

    🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️