#ዳሎል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 05. 2024

Komentáře • 70

  • @AlemayehuC.Geleta
    @AlemayehuC.Geleta Před měsícem +12

    ዋው በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው።ዳሎልን 1992 ዓ.ም ነው የማውቃት።የሐገር መከላከያ ሠራዊት አባል በነበርኩበት ጊዜ።ባዳ የምትባል መንደር ነበር የቆየነው።እንግዳ ተቀባይ የአፋር ሕዝብ እወዳችኋለሁ ።

  • @sameketemabacha419
    @sameketemabacha419 Před měsícem +4

    ከአዲስ አበባ ሰመራ ከሰመራ ዳሎል ቀጥታ የባቡር መስመርና ሞተር ዌይ ይሰራል ከትሩዝሙም ሌላ የነዳጅና የልዩ ልዩ ማዕድናት ፍለጋ ይደረጋል ይህም ለኢትዮጵያና ለአፋር ሕዝብ ልማት ይሆናል ።

  • @lifeinparis2856
    @lifeinparis2856 Před měsícem +7

    አልሃምዱሊላህ እንኳንም ኢትዮጵያዊ ሆንኩ
    ብቻ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እንጂ ብዙ ያላየናቸውና ያልሰማናቸው ብዙ ሀብቶች አሉን❤ #ጉዞ_ኢትዮጵያንም እናመሰግናለን #Respect❤

  • @user-zk4nq7ub4y
    @user-zk4nq7ub4y Před měsícem +12

    ሲሳይ ነኝ ከድሬ ትዝታዬን ቀሰቀስክብኝ መእድን ፍለጋ ሁለት ሺ ሶስትና አራት ዘጠኝ ወር ከኢንግሊዞች ጋር ሹፊር ሆኜ ሰርቻለሁ በርሐሌ ምርጥ ከተማ ነች

  • @kalkidanyirga1577
    @kalkidanyirga1577 Před měsícem +5

    እጅግ በብዙ እግዚአብሔር ይስጥልን ሁላቹንም የጉዞ ኢትዮጵያ አዘጋጆች....ሁሌም እንደምለው እቺን ቅድስት ሀገር በፈለጋችሁ ሰዓት እንደፈለጋችሁ የጎበኛችኅት እየጎበኛችሁ ያላችሁ የሰው ዘር ሁላችሁ ሁሌም ፈጣሪያችሁን አመስግኑ....እኔም እግዚአብሔር ሲፈቅድልኝ በአይኔ ያየዋቸውን በእግሬ እንደምረግጥ አልጠራጠርም በብዙ ሀገሬን እንደማጣጥማት እስከዛ ግን የራቀኝን አቅርባችሁ የምታሳዩን የጉዞ ኢትዮጵያ አዘጋጆች እግዚአብሔር ባላሰባችሁት በረከት ይባርካችሁ
    ለጥቆማ ያህል👇👇
    የወጨጫ ማርያምን ቤተክርስትያን ታሪክን ብትሰራልን አዲስ አበባ ጫፍ ላይ ያለች 200 አመቷን ልታከብር ጥቂት ቀናት የሚቀራት ድንቅ ታሪክ ያላት ቤተክርስትያን ናት

  • @user-yz6ip7ft5r
    @user-yz6ip7ft5r Před měsícem +4

    😳 የከለሩ ብዛት የተለያየ ህብረ ቀለማት ምድሩን አድምቀውታል በእውነት እዛ ቦታ መገኘት በራሱ መታደል ነው :: ስላሳያችሁን እጅግ እናመሰግናለን ለአገሬ ለወንዜ ሰላምና ፍቅሩን ይመልስላት :: 🙏👌

  • @user-gm9ws5zm4u
    @user-gm9ws5zm4u Před měsícem +3

    ከፍተኛ መሰረተ ልማት ያስፈልጋል። መንገድ ሆቴል ያስፈልጋል። ባአለም ዝቅተኛው ቦታ ቱሪስት በከፍተኛ ፍልሰት ለመጎብኜት በተለይ ተመራማሪዎች ወደፊት ትውልድ ያስብበት።
    ወጣት ተውልድ ሥራው የናንተ ፈንታ ነው።

  • @binyamatsbeha9465
    @binyamatsbeha9465 Před měsícem +3

    ይህን ....ቦታ በተደጋጋሚ በሰይፈ (ስፌር ቱር) በኩል ለማየት ችያለው። ሰይፈ አሪፍ ሰው ነው። ቱር ሹፌር ስለነበርኩ። ከ 7 አመት በፊት። ቦታውን ለማየት ...ጎብኝውም መኪናውም ብቃት ያላቸው መሆን ግድ ነው። ድንቅና ምርጥ ቦታ ነው።

  • @tesfayemengestu4313
    @tesfayemengestu4313 Před měsícem +3

    አንደኛው የትይንቱ አጃቢ ሙዚቃ የሆነው የህዘን እንጉርጉር አይነት የሚያንፀባርቅ ስለሆነ የደስታ ስሜት መስጠት በሚችልና ከሀዘን በራቀ ብትለውጡት ተመራጭነት አለው

  • @shimelslegesse1348
    @shimelslegesse1348 Před měsícem +4

    የፈጣሪ ስራዉ ድንቅ ነዉ።

  • @EnateArsema
    @EnateArsema Před měsícem +3

    ስወደው ይሄን ልጅ ኡፍፍፍ ስፈልገው አገኘውት

  • @ethioabissenya6944
    @ethioabissenya6944 Před měsícem +3

    በጉዞ ኢትዮም ሆነ በተለያዩ ሚዲያዎች በጣም ብዙ ዋሻዎች እየተባለ ሲወራ አያለሁ
    በኛ አካባቢ ግን በኪሎ ሜትር የሚለካ እርቀት ያለው ዋሻ አለ ። ኳስ እንኳን ተጫውተንበታል ። በዛላይ በውስጡ ምን እንዳለ የሚያቅ የለም ምክኒያቱም በጣም ጨለማ ነው ወደ ውስጥ እየገባህ በሄድክ ቁጥር። በትጉበኙት አሪፋ ነው።ማንም ጉብኝቶት አያቅም
    በኢትዮጵያ እስካሁን በሚዲያ ካየሁት ዋሻ በስፋትም ሆነ በርቀቱ የሚስተካከለው የለም በዛላይ በጣም የሚያምር እና ረጅም ፏፏቴ አለው
    አዳርቃይ ከምትባለው ከተማ ከ2 -2:30 ሳዓት የሚወስድ የእግር ጉዞ አለው
    ሰሜን ጎንደር ነው

  • @atkiltbekele1086
    @atkiltbekele1086 Před měsícem +2

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥህ መቼም መቼም ሄጄ እንደማላየው አውቃለሁ። ግን እድሜ ለአንተ ይህን ድንቅ ብርቅዬ ዳሎልን እዛው እንዳለሁ ተሰምቶኝ አይቸዋለሁ። "እውነትም ውቧ ሀገሬ" አመሰግናለሁ ። ለቦታው ውበት ቃላት የለኝም።

  • @meyekasa5478
    @meyekasa5478 Před 28 dny

    ገበታ ለ ሀገር
    በፍጥነት
    በርካታ ነዋይ ሊያፈስበት የሚገባው ቦታ
    ዳሎል አፋር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኢትዮጵያ

  • @dr.werotawbezabih1057
    @dr.werotawbezabih1057 Před 28 dny

    እጅግ በጣም ደስ ይላል ።
    ስላስጎበኝችሁን እግዚአብሄር ይስጥልን ።

  • @abdulkadirjemal7074
    @abdulkadirjemal7074 Před měsícem +3

    ተባረክ ወንድሜ

  • @solomonjembere6401
    @solomonjembere6401 Před měsícem +5

    ወይ ኢትዮጵያ! ታይተሽ ተቀምሰሽ ተሰምተሽ ትዳሰሽ የማይደረስብሽ።እንቆቅልሽ የሆንሽ የፍጥረት መጀመርያ።ኧረ በምን ቃላት እንግለጽሽ።አዘጋጁን እናመሰግናለን ።

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 Před měsícem +1

    Thank you for sharing this beautiful nature ❤️ 💜 💕

  • @betyzmelos4657
    @betyzmelos4657 Před měsícem +2

    🙏🙏🙏👍👍👍👍👏👏👏👏❤️❤️❤️

  • @tebibusol
    @tebibusol Před měsícem +1

    Thanks for sharing this amazing unique environment literally it looks like a land escape in science fiction movies. Great production. Keep it up.

  • @fikredenbi9126
    @fikredenbi9126 Před měsícem

    ከአፍዴራ አህመድ ኢላ ያለው መንገድ የቀየስኩ ሰርቨየር ነኝ በጣም ተፍትኜበታለሁ አፉርሮች ምርጥ ሰዋች ናቸው አከብራቸዋለሁ

  • @bekelechtolaboku4650
    @bekelechtolaboku4650 Před měsícem

    ሔኖክ፤ ድንቅ ሥራ ነው፡፡ ቀድመህ ሠርተህ ይሆናል፡፡ አለዚያ እኔምለው በኢንግሊዘኛ እና ፈረንሳይኛ ቋንቋ ሥራው፡፡ የዓለም ህዝብ ይደመም፡፡ ለጉብኝት ወደ ዳሎል ይትመም፡፡
    It is a wonderful work. Thank you. You may have already done it. Or, I would say, pleases work it in English and French. Let the world people inspired to visit Dalool.

  • @negestkebertu6186
    @negestkebertu6186 Před měsícem +1

    ተባረክ እድሜ ከጤና ይስጥህ ወድሜ

  • @AddisAbabaClose-up
    @AddisAbabaClose-up Před měsícem

    አስገራሚ ቦታ፣ አርኪ ቪዲዮ። 👍

  • @desalegneshetu8082
    @desalegneshetu8082 Před měsícem

    ድንቅ ስራ።በርታ።

  • @GebisaWorku-dj8bl
    @GebisaWorku-dj8bl Před měsícem +1

    WOW AMAZING AREA I LIKE IT

  • @zewditugreene2898
    @zewditugreene2898 Před 28 dny

    Amazing, many thanks for put me close to nature

  • @Kenerie
    @Kenerie Před 24 dny

    ድንቅ ነው

  • @user-jk2ev9wk8o
    @user-jk2ev9wk8o Před měsícem +1

    ጂኦ ቴርማል ይህንን የመስለ ሃብት ጥይዞ የናንት ብኣቦ መርይ ማማ ፍሽካ ምሳበላን ኣትክልት ቺግ ን ተከልኩ ተብሎ ህዝቦ መብራት እይቶ እይቅም ኣምላኽ ጥሩ መሪ ይስታት ከልመና ያውጣት.

  • @FekaduShiferaw
    @FekaduShiferaw Před měsícem

    The first place i really feel impressed. And i would like to keep it in my mind.

  • @romanmulugetta3814
    @romanmulugetta3814 Před měsícem

    WOW THAY ARE ABSOLUTELY BEAUTIFU GIRL'S AND PIOPLE 💚💛❤️🙏🏻🙏👍LIMITLESS THANK YOU FOR SHARING BLESS YOU ALL 🙏🏻

  • @marwatube7474
    @marwatube7474 Před měsícem

    Amazing

  • @richodanny8826
    @richodanny8826 Před měsícem

    Thank you to shar us that beautiful natural God gift

  • @teshometura8493
    @teshometura8493 Před měsícem

    bayyee bareedadha jabaadhu!

  • @amaremekonnen2434
    @amaremekonnen2434 Před měsícem

    ስለዳሎል ብዙ ነገሮችን ማቅረብ ሲቻል አካባቢው ን ለማስታወቅ የተደረገው ጥረት ግን በጣም በጣም ዝቅተኛ ነው:: ዳሎል እኮ
    ታሪካዊ ቦታ መሆኑን የውጭ ጎብኝዎት በትክክል አቅርበውታል::
    የሚያሳዝነው ግን እኛ ኢትዮጵያውያን የራሳችንን የሀገራችንን ታሪክ
    እንኩዋን በትክክል አለማረባችን ምን አይነት ድክመትና ግድሌሽነት
    እንዳለብን የሚያሳይ ትልቅ ድክመት ነ?

  • @user-yv8ue6rq5z
    @user-yv8ue6rq5z Před měsícem +1

    ❤❤❤

  • @tesfayewondimu5056
    @tesfayewondimu5056 Před měsícem +1

    በአሜሪካን ሃገርከአለም ዙርያ እየመጡ የመቃብር ቦታ ለሚጎበኙ ምስኪኖች ምን አለበት ይህንን ቦታ ቢጎበኙት ይህ ድንቅ ቦታ እዚህ አሜሪካውስጥ የሚገኝ ቢሆን ብሚለየን ሳይሆን በትሪልየን የሚቆጠር የአመት ገቢ ያመጣላቸው ነበር ግድ የለም ዘመን ይመጣል

  • @wediadi6788
    @wediadi6788 Před měsícem

    13:00 During sunrise in the morning, you might truly love the sun here, but in the middle of the day, when temperatures rise to 50 degrees celsius, you would curse the sun.

  • @user-cr4gs6nw8x
    @user-cr4gs6nw8x Před měsícem

    Yeraw balebet Egziabher yimesgen AMEN!!!!!

  • @ethiopiawinet4938
    @ethiopiawinet4938 Před měsícem

    ቀረፃ አቀራረባችሁ ምርጥ ነው
    ነገር ግን እዚህ ላይ ስትጭኑ ቪዲዮ ኳሊቲውን እስከ 2000 ብታረጉት ይበልጥ ይደምቃል ። እናመሰግናለን በርቱ !

  • @mulualemu4560
    @mulualemu4560 Před měsícem

    ጥሩ አቀራረብ ነዉ ነገር ግን አንዳንድ ጊዜአንድ ቃል ተናግረህ ለረጅም ደቂቃዎች ትቆያለህ

  • @Abel-jx6vn
    @Abel-jx6vn Před měsícem

    That real we now since 1972 ec

  • @user-nl2vq4uw8u
    @user-nl2vq4uw8u Před měsícem

    Wow becha

  • @abdulkwrimyasin3592
    @abdulkwrimyasin3592 Před měsícem

    አንኳን በረሃ ቀርቶ ደጋ ራሱ መንገድ ማረፊያ ምቾት ይፈልጋሉ

  • @amireem3806
    @amireem3806 Před měsícem

    Dink program 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hannujonur1095
    @hannujonur1095 Před měsícem

    Afar is number one

  • @adanechsolomon3869
    @adanechsolomon3869 Před měsícem

    please appreciate him by subscribe . he is our hero

  • @dungedunge7226
    @dungedunge7226 Před měsícem

    ተጓዡ 🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @meles317
    @meles317 Před měsícem

    TPLF made mistake use to be Tigray.

  • @zakaria3612
    @zakaria3612 Před 25 dny

    It is not safe for internet we try and it was dangers

  • @alemsegedgebreselassie7407
    @alemsegedgebreselassie7407 Před měsícem

    ምን ያህል ነው የሸፈነው ብዛት በካሬ እንግሊዞች ስለማዕድናቱ ሲያጠኑ ነበር ምን ምን ማዕድን አለው ውበቱን ማየት ብቻ ሳይሆን ሃብቱንም ማሳወቅ ይጠቅማል ።

  • @azebnegash2354
    @azebnegash2354 Před měsícem

    Great video but the clapping is destructive

  • @wediadi6788
    @wediadi6788 Před měsícem

    The only negative experience here must be the non stop smell of rotten egg due to the sulfur compounds

  • @hallelujah9090
    @hallelujah9090 Před měsícem

    በአጋጣሚ ሆኖ ኢትዮጵያን በደንብ ዞሬያታለሁ ዳሎል እና ኤርታሌ ግን ለኔ ይለያሉ። በዘመነ አብይ ለዳሎል ቀን ይወጣለታል የሚል ተስፋ አለኝ

  • @ibrahimibrahimismail
    @ibrahimibrahimismail Před měsícem

    ይህ መሬት ለይ አይመስለሰም

  • @alemayhufekadu4834
    @alemayhufekadu4834 Před měsícem +1

    በየቦታው ችግኝ ና ችግር ከመዝራት ዳሎል ያለውን እምቅ ሃብት ማልማት ብቻ ኢትዩጵያን መለወጥ ይቻላል !

  • @abdulkwrimyasin3592
    @abdulkwrimyasin3592 Před měsícem

    ትልቁ የዓለም ፖታሸ potasj መገኛም ሆኖ ሳለ

  • @ksteve-nn1mk
    @ksteve-nn1mk Před měsícem

    Dalul used to be part of tigray

  • @user-wx7st8lf8k
    @user-wx7st8lf8k Před měsícem

    ሰይፍሻ አንባሳደርነቱ ሲያንስህ ነዉ

  • @yotor5801
    @yotor5801 Před měsícem +1

    ETHIOPIA 1 NO'T 7 SHUTUP

  • @ZuzuZuzu-xc4ph
    @ZuzuZuzu-xc4ph Před měsícem +2

    ይሄ ጋዜጠኛ ናሽናል ጅኦግራፊ ሁሌ ብትሰራ በደንብ ነው የሚያምርብህ ትችላለህ