እየጤሱ ኖረው ያያቸው የለም፤ ተደብቀው ወደኖሩ ድንቅ ፏፏቴዎች...| ጉዞ ኢትዮጲያ | Guzo Ethiopia

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 12. 2023
  • National Media SC is here to support, the success of our country's
    transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
    #ጉዞ #ጉዞ_ኢትዮጵያ #guzo_ethiopia #GuzoEthiopia #henok_seyoum
    #kidame_keseat #ቅዳሜከሰዓት #nbcehud #NBCቅዳሜ #nbckidame #NBCእሁድ #mezenagna #መዝናኛ #comedian #ኮሜዲያን #yesamentuchewata #የሳምንቱጨዋታ #ሰመረባሪያው #semerebariyaw #enkutatashIdol #እንቁጣጣሽአይዶል #ethiopiansitcom #ethiopianmusic #amharic_music #አዝናኝ #አስቂኝ #አስቂኝ_ቪዲዮ #መዝናኛ #እሁድ_መዝናኛ #ቀልድ #ሙዚቃ #ድራማ #አዲስ_ድራማ #ፊልም #አማርኛ_ፊልም #ሳቅ_ሜዳ #ቅዳሜ_መዝናኛ #አዲስ_ድራማ #EthiopianEntertainment #Ethiopian_movie #Ethiopian_Music #Ethiopian_Entertainment_video2023 #Entertainmentvideo #ባህል #መዝናኛ
    #NBC_Ethiopia
    #ሆኖ_መገኘት
  • Zábava

Komentáře • 54

  • @lopesohadiso
    @lopesohadiso Před 6 měsíci +9

    ወንድሜ ሄኖክ በእዉነቱ ምርጥ ጋዜጤኛ ነህ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅ አንተ እራሰ የኢትዮጵያ ቅርፅ ነህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏

  • @lemitadesse5625
    @lemitadesse5625 Před 6 měsíci +5

    ሄኖኬ ምርጥ ሰው እንደ አንተ ኢትዮጵያዬን የሚያሳየኝ ማን አለ! የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ!

  • @user-wu4yq6sz8u
    @user-wu4yq6sz8u Před 6 měsíci +19

    የሰራዊት አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናቹሁን ይባርክላቹሁ። የኢትዮጵያን ህዝብ ደግሞ እናተ እየደከማቹሁ የምታሳዩትን የተፈጥሮ ሃብት ለመጠቅም የታወረ አይነ ልቦናውን ያብራለት።

  • @abeshawendnew6336
    @abeshawendnew6336 Před 6 měsíci +7

    እናንተ ጎበዞች እግዚያብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ፣ እድሜ ከጤናጋራ ይጨምርላችሁ! ታድላችሁ እውን እያያችሁት ነው እምታሳዩን። ይህንን የመሰለ ውብ ሀገራችንን ቁንጅና አወጣችሁልን፣ ይህንን ሁሉ አይተው ኖሯል "ለምለሚቷ ሀጌሬ ጋራ ሸንተረትሽ ማማሩ" እያሉ ለኢትዮጵያ ያንጎራጎሩላትን። እግረ እርጥቡ አብቹ በምድራችን ሲፈጠር ቅን ልብ ያላቸው ኢትዮጵያን ወንድም እህቶቻችን ለበጎ ስራቸው ምቹ የሆነ እድል ይዞ መጣ። ተመስገን አምላካችን ይህንን ላሳየን።

  • @TGEnglishandcomputer
    @TGEnglishandcomputer Před 6 měsíci +11

    እውነት ነው በዘርና በጐሳ እንደ ድንጋይ ዘመን ስንናቆርና ስነስብክ ይህንን አምላክ የሰጠንን ፀጋ መቼ ልቦናችንን ይገገዘባል ኢትዮጵያ ሀገራችንን እኮ በዘፈን ብቻ ነው የምናቃት። እና መሰግናለን ግሩም አቀራረብ ነው።

  • @Midway695
    @Midway695 Před 6 měsíci +4

    ተጓዙ ግሩም ጋዜጠኛ ሄኖክ ስዩም ድንቅ ስራ ነው በርታ። አንተን አውቅሃለሁ አብረን ተምረናል በጣም አክቲቭ ነበርክ ውጤቱም ይኸዉ ይህ ስራህ ምስክር ነው።

  • @henokseleshi8526
    @henokseleshi8526 Před 6 měsíci +4

    ሞክሸ ፕሮግራምህን ሳይ አጋጣሚ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ግን በለቀከው 21 ሰአት ውስጥ 16ሺ view ሳይ በጣም ደስ ብሎኛል ሀገራችንን የማወቅ ፍላጎታችንን በጥሩ አተራረክ እያነቃቃኸው ነው በርታ ከዚህ በላይ like,view & subscriber እንደሚኖርህ አልጠራጠርም አይዞን ወንድሜ በሀገሬ አፍሬ አላውቅም በኢትዬጲያዊቴ በጣም እኮራለሁ አንተም ቀጥል እኔም እከተልሀለሁ

  • @mengistuadghie6532
    @mengistuadghie6532 Před 6 měsíci +2

    ይህን ፕሮግራም please ተከታተሉት በተለይ በሰው ሀገር ያላችሁ ትረኩበታላችሁ ኢትዮጵያን አላውቃትም እንደምትሉ እርግጠኛ ነኝ ለምን ብትሉ ሰው የቤተሰቡን እና የሀገሩን ክብር የምያቀው ሥሰደድ ነውና ሂኖኬ እግዚአብሔር ይባርክህ ይባርካችሁ አሜን❤❤❤❤

  • @amaous
    @amaous Před 6 měsíci +4

    እውነት በጣም ትልቅ ስራ ነው እየሰራችሁ ያላቹሁት። 1 1 ጊዜ ማ ይህን ያክል ሀገሬን አላቃትም እንዴ እላለሁ

  • @habibiabdi-tr1ky
    @habibiabdi-tr1ky Před 6 měsíci +4

    አላህ ጨምሮ ይስጥህ ወነድሜ እኔ ወላሂ እንደ ፏፏቴው እያለቀስኩ ነው ያየሁት።አይ ሀገር አይ ብር ቢኖረኝ❤❤❤❤

  • @mogesayele9525
    @mogesayele9525 Před 6 měsíci +7

    ዋውውውው እጅግ ድንቅ የተፈጥሮ ውበት አሳየኸን።ሚሊዮን የሀገሬ ሰውች ሊያዩት የሚገባ ልዩ ዝግጅት ነገር ግን ጥቂቶች ብቻ ያዩት።ይህን ልዩ ሰራ ላይክ ሼር በማረግ ልናበረታታው ይገባል።እናመሰግናለን።

  • @GG-wf1mw
    @GG-wf1mw Před 6 měsíci +3

    Wow!!Ethiopiaዬ💚💛❤️
    Breathtaking !!!

  • @abdbula5288
    @abdbula5288 Před 6 měsíci +4

    አስደናቂ ውበት! እጅግ በጣም በተፈጥሮ ውበት የታደለች ውድ ሃገራችን ኢትዮጵያን በይበልጥ እንድናውቃት እያደረጋችሁ ስላለው ጥረታችሁ እያመሰገንን በርቱልን ልንላችሁ እንወዳለን!
    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ!

  • @danielkidanmariam5977
    @danielkidanmariam5977 Před 6 měsíci +4

    አገራችንን አናዉቃትም
    እርበራሳችን መባላት ብቻ
    አገራችን አብታም ናት ብዙ መስራት አለብን አንተም አላማህ ይሳካልህ

  • @EngidaGetachew
    @EngidaGetachew Před 6 měsíci +2

    መታደል ነው ። ይህን ሁሉ እየዞሩ ማየትም ላላዩት ማሳየትም ። አብሬህ ብጓዝ እንዴት ደስተኛ በሆንኩ ።

  • @Anumma572
    @Anumma572 Před 6 měsíci +2

    Denk new Tbarek

  • @salimselam9514
    @salimselam9514 Před 6 měsíci +2

    ፋፋቴ ያለው ዉሃ ጠጣርነቱ አስተዳዳሪው ያለው እውነት ከሆነ ❤❤❤ሜረኩሪ አለ ዋሻው ውስ ጥ❤❤❤❤በደነበ የጠና❤❤

  • @nebakent7775
    @nebakent7775 Před 6 měsíci +4

    ወገን,,, እውነት ፏፏቴ ሚያስደንቅህ ከሆነ Come to ኢሉአባቦር። በቃ 1ወር መድብና ና። በየቀኑ 1 ልብን ቀጥ የሚያደርግ ፏፏቴ ታያለህ።
    ጋዜጠኛ,,, ሶር ፏፏቴን ግን ታውቀዋለህ,,,? ካላወከው ገና ፏፏቴ አላየህም Brzr.

  • @christianeshale6621
    @christianeshale6621 Před 6 měsíci +3

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍ድንቅ ዘገባ በርቱልን ✍️

  • @caterinabettioni1212
    @caterinabettioni1212 Před 6 měsíci +2

    Amazing very beautiful breath taking waterfalls in Ethiopia ❤❤❤

  • @hawiroth9237
    @hawiroth9237 Před 6 měsíci +2

    አምቦ ኢዶሊበን ፋፋቴ መኖሩን ያውቃሉ????????❤❤❤ በርቱ በርቱ

  • @Chochialemu
    @Chochialemu Před 6 měsíci +2

    Thank you.

  • @sarazewide
    @sarazewide Před 6 měsíci +2

    Fantastiskt ❤

  • @rebka5068
    @rebka5068 Před 6 měsíci +3

    ይህ ሁላ ወሀ እያለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ተራበ ማለት በጣም ያሳፈራል ጦረኛው ፖለቲከኛው የምስራውን ሽሙጥ ት ቶ ይህን ሊት ተቀን እየፈስስ ያለውን ወሀ ጠልፎ ለገበሪ ው ቢያስተካክለት ሀገራችን በረሀብ አት ታወቅም እና ጦር ስንቃችሁ ዘር እየቆጠራችሁ ህዝቡን ለምታገዳድሉ ይህን ዉሀ ጠልፈን ሀገራችንን እናልማ በሉና ተነሱ እባካችሁ የሚስራውን ለሀገሩ የሚደክመውን ተውት ስራውን ይስራበት።

  • @mengistudidena178
    @mengistudidena178 Před 6 měsíci +3

    በሙያችሁ ለምለሙን የቱሪዝም ሀብት ያሳያችሁን ህይወታችሁና ሙያችሁ ይለምልም!

  • @Ethio705
    @Ethio705 Před 6 měsíci +1

    Wow ለዚህ ቻይናል አዲስ ነኝ ምገርም አቀራረብና ምገርም ስራዎች

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před 3 měsíci

    Wow, what a beautiful, magnificent, nature, Ethiopia is the most beautiful country on earth❤️💪🏾👍🏾👏🏾👍🏽👍🏽👏🏾👍🏾💪🏾🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @mekdeskifetew7426
    @mekdeskifetew7426 Před 6 měsíci +1

    Wow ye Egziabeher settota le Ethiopia bettam bezu new! Semu yibarek!! Thank you for showing this . Geta beakal lemayet yabkan!

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 Před 6 měsíci

    አገራችን ምድረ ገነት ነበረች ግን አልተጠቀምንበትም መረገም ነው አለመታደል ነው ይኸን ሁሉ ሲሳይ ይዘን በዘር በጎሳ የምንባለው የምንራበው የምንሰደደው አይይይሆድ ይፍጀው ብቻ

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 Před 6 měsíci

    Logita, sofomor and Dondor falls are ideal for redevelopment. The rest are a bit hidden away in the forest.

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 Před 6 měsíci +1

    Go on Google map and look at a waterfall that is white enough and long enough to stand out on the map in Gumz region Bullen district at the specific place called Eapar. There is a small village just next to the fall. They're smart people enjoying the beauty.
    Dondor is a powerful river which flows all year round. We call it Dura and we have to cross it to reach chagini coming from Bullen and Wombera side. It is a river strategically located to help irrigate a wide expense of huge flat and fertile lands just on each side of the bank at the crossing point to Chagini

  • @tarikuwoldegiorgis8734
    @tarikuwoldegiorgis8734 Před 6 měsíci +1

    Why you don't show sor water falls in Illubabor region becho woreda

  • @user-dy4bq2it8k
    @user-dy4bq2it8k Před 3 měsíci

    Hulum des yilal

  • @bashirsalh4817
    @bashirsalh4817 Před 6 měsíci

    በውጭ በተደላደለ ኑሮ የእየኖሩ የኢትዮጵያን ሕዝብ እርስበርስ በዘር እያባሉ እስከ መቼ ይኖራሉን ?
    በቃችሁ ልንላቸው ይገባል

  • @yikealotesfalidet3557
    @yikealotesfalidet3557 Před měsícem

    መቼ መቼ ነው ይሄ ፕሮግራም የሚተላለፈው?

  • @salimselam9514
    @salimselam9514 Před 6 měsíci +1

    በጀመሪያ ለአብቹ ብታሳየው ጥሩ ነበር❤❤❤❤ከነፈረ ከመምጠጥ ያድነን ነበር❤❤❤❤

  • @MezgebeGezahegn
    @MezgebeGezahegn Před 6 měsíci +2

    ሔኖኬ እንዳንጠቀምበት ሠላም የለም ብናየውም ትርጉም አጣለታለሁኝ

    • @davehm1825
      @davehm1825 Před 6 měsíci +1

      ሰላሙ እስኪመጣ ሳንሰራ ብናፈጥ ምን ይረባናል? ምክንያት ለማንም አልጠቀመም:: ስራውን እስት እንስራ ሰላሙ በራሱ ጊዜ ይመጣል:: ለስንፍናችን ምክንያት አንደርድር!

    • @MezgebeGezahegn
      @MezgebeGezahegn Před 6 měsíci

      @@davehm1825 ምክንያት መደርደር ሣይሆ ቁጭት አለብኝ አልተረዳከኝም ።ሁሉም ከኛ በሚወጣ ውሐ ነው እራሡን እያለማ ያለው ይህ ሣየገባን እርሥበርሥ እየተራኮትን የምንሠራበት ግዜ እያለፈብን ነው ።እሥቲ ንገረኝ ከቤትህ በሠላም ወተህ ወደ ምትፈልግበት በሠላም ደርሠህ ለመመለሥህ ዋሥትና አለህ?እንኳን ትልቅ ፕሮዤ ጀምረህ ለመጨረሥ ለ6ዓመት የያዝከው በ10ዓመት
      መጨረሥ እያቃተን ።አመሠግናለሁ

    • @MezgebeGezahegn
      @MezgebeGezahegn Před 6 měsíci

      @@davehm1825 ሥንፍና አልከው ?ገራሚነው

  • @yesewlij6838
    @yesewlij6838 Před 6 měsíci

    50-60 ሜትር? በቪዲዮ እንደሚታየው 5-7ሜትር!

  • @saratesfaya2329
    @saratesfaya2329 Před 4 měsíci

    እንሳሮ ሸዋ አማራ እና ሜታ ፏፏቴስ? ??🙄

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 Před 6 měsíci

    A wonderful programme which helps to bring the resources we have to everyone's attention. But it's unfortunate that we are proving to be slaves to guns and the ignorance of warmongering while such invaluable resources are going untapped simply because we have no time for them busy killing each other. What a curse 🤬

  • @MametMulu-du1rf
    @MametMulu-du1rf Před měsícem

    Minew Ante Seewiyyee, Hizbooun Ineengiih Bootawwotch Teeteekmoo, Rasooun Aabeeltzigoo, Ethiopia Yasaadigaal keemaaleet Yiliik, Yiih Botaa Lee Tourist Toouroou naaw Yemitilew? Tourist Aand Gizie Wedee Aageer Yihedaal, photo Ansitoo wedee Aageroou Teemeliso' Aageer IIH Indiweer Temeelisoo Yihedaal.

  • @embibelayele1729
    @embibelayele1729 Před 6 měsíci +1

    ስለምት ተሪክለት ቦታ እኔና አንተ ትክክለኛ መገኛ ቦታ እናውቅ ይሆናል። የሚያዳምጠው ሁሉ ያውቃል ብሎ መውሰድ፣ ሊያውቅ ብችል እንኳን ክጋዜጠኛ ሙያ አንፃር

    • @embibelayele1729
      @embibelayele1729 Před 6 měsíci

      --- ስህተት ነው። መደበኛው አሠራር ቦታውን በካርታ አስደግፎ ማመልከት ነው። እንኳን በዘመነ ሣቴላይት ካርታ፣ ዱሮም በነ ብሩስ ዘመን እንደዚያ ይደረግ ነበርና አይቻልም አይባልም። በኢትዮጵያ ካርታ ላይ በ "ኢንሰት" ወይንም መንገዱን በልዩ ቀለም ከአዲስ አበባ ጀምሮ ማመልከት ይቻላና ቢታሰብበት።

  • @MametMulu-du1rf
    @MametMulu-du1rf Před měsícem

    Giin miin Tikim Aaleew, Indiet Yiih Yemimeselee YEE Teefetroo Haabt Inaa 2ibeet Yalaat Ethiopia, instead of Living in Peace, Bee Biheer Inaa Bee Kilii teekeefafilaa bee Torineet teteemdaa kee Witch YEE Sindiee Irdattaa titeebikaaleetch? What a shame, what a Disgrace.

  • @samsonmehari7013
    @samsonmehari7013 Před 6 měsíci

    ሰበር! ሰበር! ዶክቶር ብርሃኑ ነጋ ታሰሩ