ባሂ ሰው ናፋቂው ሐይቅ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 11. 2021

Komentáře • 33

  • @tarikutadesse4079
    @tarikutadesse4079 Před 2 lety +10

    ምን ዋጋ አለው የኢትዮጵያ ህዝብ እንደዚህ አይነት ሰዎችን እንደማበረታታት ግን ህዝቡ ያለው ፌዝ ላይ ብቻ ነው ምንም ይሄ ቻናል ሚገባውን እይታ እያገኘ አደለም በጣም ያንስበታል። እስኪ አንዴ ለወንድመችን👏👏👏👏👏👏👏

  • @MaMarbager
    @MaMarbager Před 2 lety +3

    ሐገሩን ማወቅ የማይፈልግ ኢትዮጵያዊ ይኖራል ብዬ ባላስብም ፣ በአቅም ውስንነትና የአስጎብኚ ኤጀንሲዎች እንደልብ ለሀገሬው ዜጋ ተደራሽ በሆነ መልኩ ያለመገኘት ችግርም ጭምር ይመስለኛል ። ሐገራችንን ፣ የኛ የራሣችን የሆነውን ድንቅ የተፈጥሮ ስጦታ የሚታይባቸውን ቦታዎችና ቅርሶች በሰው ሀገር ዜጋ ሲነገሩ መስማት ምንኛ አሣፋሪ እንደሆነ ደርሶብኝ አይቼዋለሁ ። በሚነግሩኝ ኢትዮጵያ ውስጥ በተመለከቱት ታሪክ ላይ አንዳች ለመጨመር አለመቻሌን አስተውዬ ፣ ራስን ማንነትንና ሐገርን አለማወቁ ምንኛ እንደሚጎዳ ተገንዝቤአለሁ።

  • @ethioamericann
    @ethioamericann Před měsícem +1

    መልካአ-ምድሩ መቼም ልዩ ነው ....መንገዱ አድካሚም ቢሆን የመጨረሻው ውጤቱ ይክሳል 💚💛❤️

  • @azwarimedia3491
    @azwarimedia3491 Před 2 lety +4

    እግዚአብሄር ኢትዮጵያን ( ህዝቦቿን፤ ተራራና ኮረብታዎቿን፣ወንዞቿንና ሐይቆቿን፤ መልካምድሯን )ይጠብቅ !!

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před 4 měsíci +2

    Wow it’s so beautiful and amazing place

  • @kalkidanyirga1577
    @kalkidanyirga1577 Před 6 měsíci +2

    እጅጅጅጅግ በጣም እድለኛ ሰዎች ናችሁ ጋዜጠኛ ሄኖክ ከነ ባልደረቦችህ.......እንዴት የሚያምር ስፍራ ነው....እኔ ለዚህ ምንም ቃል የለኝም አመሰግናለሁሁሁ

  • @sinta8585
    @sinta8585 Před 2 lety +2

    ስከላ የሚገኔኘው ሐይቅ አንተን ይጠብቃል በርታ አንተ የታደልክ ነህ በጎዉን ታሪክህን ጽፈሀል ።

    • @sinta8585
      @sinta8585 Před 2 lety +1

      ጉደራ ሐይቅ ያልተነገርለት፣ የተደበቀ:የተሰወር ምስጢራዊ ድንቅ የኢትዮጵያ የምርምርና የስልጣኔ ማዕከል ቦታ ልዩ የሚያደርገው የሚታይና የማይታይ ክፍል ያለው መሆኑ ነው።

  • @meazeewolde2743
    @meazeewolde2743 Před rokem +1

    ድጋግመንንንንንንንን ነው የምናየው በጣም ደስ ይላል

  • @Dawrotube
    @Dawrotube Před 2 lety +3

    ሀገራችንን አናውቅም ነበረ🥰
    ስላስጎበኛችሁን እናመሠግናለን

  • @maryahayara1853
    @maryahayara1853 Před 2 lety +2

    ወይ ሐገሬ ስለማላቅሽ አዝናለው 💚💛❤!

  • @eshetetube8790
    @eshetetube8790 Před 6 měsíci +2

    አረንጓዴው እንቁየገነት ምሳሌው።
    ላየው ውበት ሳቢባሂ ሰው ናፋቂው።
    እውነት ለመናገር ኢትዮጵያ ነውያለው?
    ይህን አለማየት ይህን አለመፍቀድ።
    ምንኛ መጥፋት ነው ምንኛ መጋረድ።
    እኛሥላጣላምንምበማይጠቅም በረሃምድር።
    መፍከር ማቅራራት በክፋት መሰባበቅ ጦር።
    ግን ለምን ግን እንዴት አረረብን ፍቅር ።
    ይብቃንመጠፋፋትበፍቅርምራን እግዚአብሔር
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Kasu-Kebede
    @Kasu-Kebede Před 2 lety +2

    Wow

  • @Adne_
    @Adne_ Před 2 lety +3

    ዋው ሀይቁ ደስ ሲል አየ ሀገሬ ምን አለበት ፍቅርም ቢኖረንና የተሰጠነን ጸጋና በረከት አብረን በሰላም ብንኖርበት ታዲያ ምን ዋጋ አለው በጅ የያዙት ወርቅ ሆነብን 😢

  • @user-ci1ye7pn4d
    @user-ci1ye7pn4d Před 2 lety +2

    ኢትዮጵያ ምድረ ገነት

  • @zewditugreene2898
    @zewditugreene2898 Před měsícem

    Amaseginalhu, helping me to admire God's creation for us to injoy. For those who wants to be close nature, it is heaven in earth 🌎. May you have a safe trip

  • @nebahmicheal1166
    @nebahmicheal1166 Před 2 lety +2

    In love 🥰

  • @senaysalhie5769
    @senaysalhie5769 Před 2 lety +2

    የምድር ገነት

  • @wilcoxdaniel9825
    @wilcoxdaniel9825 Před měsícem

    The African continent has to advertise its virtues which are many and varied. Target a set group , say African Americans or afro Caribbean peoples and make it easy for them to visit...this way the word goes out about the beauty of the continent.

  • @abyssiniaethiopia5331

    Total astonishing.!! I never ever seen ever green place my entire life. Absolutely brith taking.!! Please god give us love & peace one another to live peacefully environment. We had enough war, Hatteras, killing, displacement..etc.

  • @senaitbekele8315
    @senaitbekele8315 Před rokem

    ስላስጎበኛችሁን እናመሠግናለን😍😍😍

  • @samsonmegersa1897
    @samsonmegersa1897 Před 2 lety +1

    ሄኒ

  • @biruk5084
    @biruk5084 Před 6 dny

    EBAKEH YEZEHEY HID

  • @zewditugreene2898
    @zewditugreene2898 Před měsícem

    I wonder what different wild trees and 🪴as well as 🐦and wild animals can be found. Hope some one will have interest to document their findings in a data base.

  • @meazeewolde2743
    @meazeewolde2743 Před rokem

    እረ የሚገርም ነው. ታድለሀል. አውቀህ ለማሳወቅ የምታደርገው ኢትዮጵያ ታመሰግንሀለች

  • @stylefashionstore7775
    @stylefashionstore7775 Před 2 lety +1

    Ethiopia agare nafakishign 😭😭😭

  • @user-yc5pz7cx3b
    @user-yc5pz7cx3b Před rokem

    በጣም ያሳዝናል አገረችን እንዲህ አይነት ውበት

  • @Adne_
    @Adne_ Před 2 lety +2

    ግን ስገቡ ምን አለበት በላይክ ብታበረታቱት አያስከፍል ኧረ ተው በዚህ እንኳን አንሳሳ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Před rokem

    የትሀገርነው

  • @xciteali30
    @xciteali30 Před rokem

    ምን ዋር አለዉ ወጣቱ ሃገሪን አላወቀ ኢትዮጵያ አመሳት የሰራ አድል ቢፈጠር አትክልት አሳ የተለያየ ሰራ ለወጣቱ በየ ክልሉ ባሰራላቸዉ ሁሉም ኖሮዉ አየ ጣፈጠዉ ፀብ አይገቡም ነበር💔💔

  • @ethiomo2033
    @ethiomo2033 Před měsícem

    Why this guy has less subscribers?? Wondering if I can subscribe 10K!