#ሆር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 09. 2021

Komentáře • 32

  • @henokarega4123
    @henokarega4123 Před 2 lety +5

    መልካም ሥራ ነው! በርታ

  • @bsieittesfaye5926
    @bsieittesfaye5926 Před 2 lety +6

    ዋጋህን የኢትዮጵያ አምላክ ይክፈለው!!!

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 Před 2 lety +5

    ጀግኖች ሴቶችም ዘመዶቼ ታድላችዋል ዘመናችሁ ይባርክ ሴት እህቶቼ

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před 4 měsíci

    እጅግ የሚገርም ታሪክ ነው
    ይህን ውብ የሀገራችን ታሪክ ስለምታሳየን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ ተባርክ

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před 4 měsíci

    ኢትዮጵያውያየ ተዝቆ የማያልቅ ሀብት ታሪክ ያላት ውብ ሀገሬነች

  • @AbaleBaylie
    @AbaleBaylie Před 4 měsíci

    ብዙ /ዳማት እና አድባራት ለአለም በመስተዋወቅህ በጣም እናመሰግናለን፡፡በርታ ወድሜ እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ያጽናህ ፡፡

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před 4 měsíci

    አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን🙏🏿እኛንም ለቦታው ያብቃን🙏🏿የአባቶቻችን በርከት ይደርብን🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @tigistmamo954
    @tigistmamo954 Před 2 lety +4

    If you add a Sub Title in English, you will have a lot of viewers from around the world. I like your program!

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před 4 měsíci

    What an amazing and magnificent place I’m so mad this beautiful work did not get 1 million view and likes

  • @kalkidanyirga1577
    @kalkidanyirga1577 Před 5 měsíci

    እውነትም የአንተ ስራ መዝሙሩ ቦታውን የቦታውን አሰገኚ ፈጣሪን አምላክን እንዴት በሰው ልጆች ላይ አድሮ ይገልፃል እኔ ይሄን ፕሮግራም እያንዳንዱን ቪድዮ ከአየሁ በኀላ የሚሰማኝ እና የገባኝ አንድ ነገር ቢኖር ሰው ውስጡ የተሰማውን ነገር መግለፅ አይችልም እኔ የተቀረፀውን አይቼ የተሰማኝን ጥቂት የመንፈስ እርካታን መደነቅን መግለፅ ካቃተኝ እያንዳንዷን የኢትዮጵያን ድንቅ ቦታዎች እያየህ የምትገልፅልን ሄኖክ የጉዞ ብቻ አይደለም የመግለፅም አቅምህንም ሳላደንቅ አላፍም እጅግ በጣም ድንቅ ስራ ነው በርቱልኝ................እጅግ በጣም እድለኞች ናችሁ

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 Před rokem +1

    ❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤
    ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 Před 2 lety +1

    ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዘመንክ ይባረክ ጉልበትክ ገንዘብክ ይባረክልክ አሜን

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před 4 měsíci

    The cameraman did really great job thank you

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před 4 měsíci

    ስላምሽ ይብዛ እምየ ኢትዮጵያውያ🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @balkachewmulu8141
    @balkachewmulu8141 Před 2 lety +1

    እናመሰግናለን

  • @sisaysolomon8845
    @sisaysolomon8845 Před 2 lety +1

    Ezeh bota bemhede betam destegna negne

  • @abebenetsi1947
    @abebenetsi1947 Před rokem

    ግሩም ነው ሄኖኬ!
    ይህ ቦታ የልጅነት ህይወቴን የኖርኩበት ፣ በተለይ በክረምት ፍዬል ስጥብቅበት የነበረ እና አቡነ መንፈስ ቅዱስ ተሳልሜ ያደኩበት ቦታ ነው። አመታዊ በዓሉ መጋቢት 5 እና ሀምሌ 5 እንደነበር አስታውሳለሁ። በፅዋው ጠጥቻለሁ! ፅዋውን ማየት እና መቅረፅ ነበረባችሁ።
    ወደ ውስጥ ያለው ዋሻ መዳረሻ የለውም... 200 ሜትር አካባቢ ገብቼ አውቃለሁ። ልጅነት! ትንፋሽህ ቁርጥቁርጥ ይላል... ተመለስን።
    ግሩም ቅዱስ ቦታ ነው! ባውሽ ከሚባለው በዋሻው በላይ የሚፈሰውን ውሃ ጠጥቼ ነው ያደኩ...ወላጆቼም እዛው ነው ያሉት!
    ሄኖኬ አመሰግናለሁ!

  • @SolomonVA
    @SolomonVA Před 2 lety +2

    በጣም ደስ የሚል ቦታ ነው፡ ታድላችሁ

  • @asnakewmamyue2210
    @asnakewmamyue2210 Před rokem

    ወንድማችን።በእውነት መድሃኒያለም ፀጋውን ያብዛልህ። በርታልን ሁሌም ከጎንህ ነን

  • @rodashaftom3693
    @rodashaftom3693 Před 2 lety

    ወንድማችን እደሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ። ካሌ።ሰማልኛ ና።ኦረር። መቃድሾ።ገዳማ2።10።ጨዉ። ቅድሱመፃሓፍ።ዲናር ።ቀበና።

  • @tenayeatnafu696
    @tenayeatnafu696 Před rokem

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ

  • @tingrettilaye1168
    @tingrettilaye1168 Před rokem

    በጣም በጣም በጣም ደስ ይላል መልካም ቀን::!!!(*!*)🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před 4 měsíci

    1 million subscriber and like ሲያንስው ነው👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👏🏾👏🏾👏🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾💪🏾💪🏾💪🏾🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @membermember6011
    @membermember6011 Před 2 lety

    መልካም ስራ ነው በርታ🙏🙏🙏አገሬ ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል🙏🙏🙏

  • @user-zf5uh3dw1w
    @user-zf5uh3dw1w Před 2 lety +2

    በጣም ደስ የሚል ነው የአባትችን አባ ሆር በከት ይደርብን ግን ቅር ያለኝ በዚህ ዘመን የተደበቁትን አብያተ ክርስቲያን አታሳዩ ይሄ ክፉ ትውልድ የጊዜውን ክፋት ተጠቅሞ ቅርስ ማውደም ላይ ተሰማርተተዋል ብየ ነው
    ይሄ የኔ እይታ ነው ይቅርታ

  • @abebemesay7849
    @abebemesay7849 Před rokem

    ድንቅና ቅዱስ ቦታ!!

  • @user-zv7wx5bj3t
    @user-zv7wx5bj3t Před 2 lety +1

    Fetari yibarke

  • @tsedeytadesse2569
    @tsedeytadesse2569 Před rokem

    jegna neh tadlachihu

  • @yordanosleyeknuabet4781

    እባክህ ስልክህን ሁሉንም ማየት እንፈልጋለን

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před 4 měsíci

    እንዴት መታደል ነው ይህን ቦታ ማየት

  • @abyssiniaethiopia5331

    አንድ የምገርመኝ ነገር: ለምድነዉ ገዳም ሁሎ ቋጥኝ ሰር የምሆነዉ? ወይሰ የበቁ አባቶች አራይ እየታያቸዉ ነዉ።

  • @biniyamgetu257
    @biniyamgetu257 Před rokem

    መልካም ሥራ ነው! በርታ