Komentáře •

  • @user-yz6ip7ft5r
    @user-yz6ip7ft5r Před 3 měsíci +4

    በእውነት እዚህ ቦታ የሚሰሩ ሰራተኞች የምትመሰገኑ ናችሁ :: ላገራችን ባለሀብቶች በእውነት ከተማ ብቻ የሆቴል ፎቅ አትደርድሩ እንደዚህ አይነቱን አልሙ ሪዞርትና መንገድ በየውስጡ ብትሰሩ ብዙ ቱሪስቶች ይፈሳሉ :: የኢትዮጵያስ ቱሩዝም ድርጅት እንደዚህ አይነቶችን ቦታ ለባለ ሀብት አሳዩ ኢንቨስት አድርጉበት በእውነት አንድ ሆነን አገራችንን እናልማ :: ወንድማችን ስለአሳየኸን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን: ወይ ውበት ያፈዛል ....😳

    • @afro90s78
      @afro90s78 Před 3 měsíci

      Hotel keldgna nek be mekelakeya tajebo new hotel miseraw

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před 3 měsíci +1

    I am very impressed and I admire what you do! thank you for showing me my beautiful land Ethiopia and keep up the good work. This video deserve millions view, subscriber million likes.

  • @yonatanerena3658
    @yonatanerena3658 Před měsícem

    It is so amazing with the presentations.....

  • @BenyamEshetu-qi2yx
    @BenyamEshetu-qi2yx Před 3 měsíci

    ሄኒ ላንተ ምን ያህል ክብርና መውደድ እንዳለኝ ብታውቅ ደስ ይለኛል። ስለ ኢትዮጵያ አንበሶች አሁናዊ ሁኔታ ለማወቅ ምንም መረጃ የለም። እንደ አውራሪስ ከኢትዮጵያ ነበሩ ሊባል ጥቂት የቀራቸውን የዱር አራዊት ላይ የሚያነቃ ስራ ብታቀርብ ምኞቴ ነው

  • @user-hx6oi1tm1c
    @user-hx6oi1tm1c Před 3 měsíci

    Good work. We appreciate all.

  • @derejebelay1487
    @derejebelay1487 Před 3 měsíci

    ሄኒ እውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ድንቅ ሰው ነህ ለአገርህ የማይረሳ ታላቅ ስራ ነው ይኼን ሁሉ ዋጋ እየከፈልክ የምትሰራው ስራ በቀን አንዴ ለምትበላው እንጀራ እንዳልሆነ አውቃለሁ ለአገርህ ህዝብና ለአለም የአገራችንን ፀጋ እየገላለጥክ ለአለም እውነታውን እያሳወቅክ ስለሆነ ሁሌም እኮራብሃለው እድሜና ጤናውን እግዚአብሔር ይስጥህ በሰላም ወጥተህ በሰላም ወደ ቤትህ ይመልስህ ያኑርህ ለቤተሰቦችህም ለአገርህም

  • @user-hx6oi1tm1c
    @user-hx6oi1tm1c Před 3 měsíci

    Thank you for informing us about elephants in Babile. Monitoring is very important.

  • @gelayeeticha-wv9ed
    @gelayeeticha-wv9ed Před 3 měsíci

    Enamesegnalen bro

  • @user-fj6ux6iq6x
    @user-fj6ux6iq6x Před 3 měsíci

    በጣም ነዉ የማደንቅህ በርታ

  • @user-pc1hk8we6b
    @user-pc1hk8we6b Před 3 měsíci

    ድንቅ:አቀራረብ:ነው:መንግሥት:በተለያዮ:የሀገር:ውስጥ:ሰላምና:ፀጥታ:ጉዳይ:በመወጠሩ:አንጂ:ለዚህ:አካባቢም:ትኩረት:እንደ:የሚሰጠው:እንገምታለን።

  • @christianeshale6621
    @christianeshale6621 Před 3 měsíci

    Merci beaucoup bon continuation ✍️

  • @zortebo
    @zortebo Před 3 měsíci

    እናመሰግናለን!!

  • @teta8527
    @teta8527 Před 3 měsíci

    thank you for sharing

  • @yeshiyerege9954
    @yeshiyerege9954 Před 3 měsíci

    Endeyawem BaEtho somalia torenate geza bezuwochu shashetawe wada gorabete hager hadawal

  • @ENGLISHFORAFRICAZenebeHailu
    @ENGLISHFORAFRICAZenebeHailu Před 3 měsíci +1

    I always bleed in my heart because I know the elephants with my eyes... and I proved their unique identity... they are just majestic creatures. Losing them will mean losing Ethiopia and Africa, please please please please please let us preserve our diamond, help us save our life before Chinese gourmand investors kills all of them because they are 1 number one collaborating with misery....-100000000 warning to save majestic elephants.

  • @zolabefekadu7030
    @zolabefekadu7030 Před 3 měsíci

    Le zihon yeh hulu መሬት free harage.zehinuchin gidelu ena botawun እረሱት እሱ ነው ሚስፋልጋት ሀገሬ

    • @user-tn3cd9cl8w
      @user-tn3cd9cl8w Před 2 měsíci

      ምን አይነት በየአይነት ነህ😂😂😂 መጀመሪያ ያለዉም በሰላም በታረሰ

    • @zolabefekadu7030
      @zolabefekadu7030 Před 2 měsíci

      @@user-tn3cd9cl8w እወቅ መጀመሪያ ena make your research .judgmental athun read it bro

  • @yeshiyerege9954
    @yeshiyerege9954 Před 3 měsíci

    YaArare Mango ena yaBabela keba ena ocholone(panate)yezhelen na

  • @solomonbekele4199
    @solomonbekele4199 Před 3 měsíci

    ዶ/ር ይሄን ቦታ አላየውም እንዴ።ይሄኔ ኬንያ ቢሆን በኢሊኮፋተር ነበር የሚጠበቀው እረ ኢትዮጵያ ንቂ

  • @Tiru186
    @Tiru186 Před 3 měsíci

    እኔ በምኖርበት አገር south africa ከአደን ለመከላከል ቀንዷቸውን ይቆርጡታል እናንተ ለምን እንደዛ አታረጉም

  • @fantamesy
    @fantamesy Před 3 měsíci

    Who is gen visited Ethiopia man?