#ጎርጎ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 12. 2023

Komentáře • 15

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t Před 6 měsíci +5

    የኔዋ ሽዋ ባለ መሀተቡ የገዳም መፍለቂያ እግዚአብሔር የመርጠሽ ምድር ገነት 😍👏👏👏👏💚💛❤

  • @Midway695
    @Midway695 Před 6 měsíci +5

    የትም ሳንሄድ ባለንበት ሀገራችን ታስጎበኘናለህ
    ይመችህ ያራዳ ልጅ ሄኖክ ስዩም

  • @sentayewgetachew5970
    @sentayewgetachew5970 Před 6 měsíci +2

    አሜን ወንድማችን ሰላም ዋል ሰላም እደር

  • @natawesome5612
    @natawesome5612 Před 6 měsíci +2

    Kidus Gabriel yasebikewun yimulalih betam des yemil program hule tazegajaleh gobez ayzoh share and like adergalehu.

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z Před 6 měsíci +2

    አኮበሬ ሀገሬ የምንሊክ ሀገር

  • @user-kw7so3zg8n
    @user-kw7so3zg8n Před 6 měsíci

    አሜን አሜን አሜን

  • @kalkidanyirga1577
    @kalkidanyirga1577 Před 6 měsíci +1

    የእውነት የታደልክ ሰው ነህ እኮ....ይሄን ግን ታውቃለህ እድለኛ ነህ......እኔም ሲነጋ የወዳደቁ ህልሞቼን እንደምሰበስብ እርግጠኛ ነኝ አምላኬ ይፈቅድልኛልና....

  • @alain-vw8us
    @alain-vw8us Před 6 měsíci

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @sentayewgetachew5970
    @sentayewgetachew5970 Před 6 měsíci +1

    አረ በናትህ የጮቄን ቀጣይ ክፍል ልቀቅልን😊😊😊

  • @ormooapss442
    @ormooapss442 Před 6 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን በርከታቸው ይደርብን ❤❤❤

  • @mekumedia4297
    @mekumedia4297 Před 6 měsíci +1

    henok mn aynet yetadelk sew neh

  • @TakeleBizuayehu-gl1hu
    @TakeleBizuayehu-gl1hu Před 6 měsíci

    በትንሳኤ ኃይል የከበረ ንጉስ እያለ ዋሻ ውስጥ ምን አለ?

  • @lakechmetzchernet7859
    @lakechmetzchernet7859 Před 6 měsíci

    ጥሩ ድምፅ አለህ።
    ነገር ግን ገለፃ የአንተ ተሰጦ አይደለም።አማሪኛ ተናጋሪ ነህ እንጂ አማርኛን በደንብ አልተማርክም።
    የምትናገራቸዉ አረፍተ ነገሮች የርእስ ጥርቅሞች ናቸዉ።
    ለማሻሻል ሞክር። አለበለዚያ ለሌላ ሰዉ እድሉንስጥ።