በአባታችን አገልግሎት መናፍስት ሲቀጡ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 06. 2024
  • #ደህነት ሚዲያ

Komentáře • 39

  • @HananmulugetaHananmulugeta
    @HananmulugetaHananmulugeta Před měsícem +7

    አባ እድሜ ይስጦት ሌላ አቅም የለኝም የርሶን ጥንካሬ የምገልፅበት አባቴ ፀጋውን ያብዛሎት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-jb9bu9to2t
      @user-jb9bu9to2t Před 27 dny +1

      አድራሻቸዉን ማለቴ ስልክ ካላቸዉ ስጡኝበጌታ

  • @user-fc8bn7dp5q
    @user-fc8bn7dp5q Před měsícem +2

    🙏 Abatachin 🙏 tegawun ❤️ edimewun ♥️ tenawun ❤️ abzto ❤️ yistlin ❤️ Amen ♥️ Amen 🙏 Amen 🙏🙏❤️♥️❤️❤️❤️♥️

  • @user-jb9bu9to2t
    @user-jb9bu9to2t Před 27 dny +1

    እግዚያብሔር ይመስገን አባቶች ይብዙልን እድሜ ይስጥልን

  • @wulitagoshaw6692
    @wulitagoshaw6692 Před měsícem +1

    ❤❤አባ አድሜና ቴና ይስጥልን ፅጋዉን ያብዛሎት ❤️❤❤❤

  • @fekreimareyametadesse7814

    በሠላምየ የኔ ናት ሠላምየን እያሉ በጣም ቅብአ ቅዱስ በደብ ያደርጋሉ ሌሎችም አሉ እሚደረግላቸው አዳዶች ላይ ደም ከግባር ብቻ ቢቻል ከአይንም አድርጉ

  • @Tugg-pz2xz
    @Tugg-pz2xz Před 18 dny

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን😢😢😢😢😢ጌታየ ሆይ እኔንም እሚያሰቃየኝን ጠላቴን እሰርልኝ😢😢😢😢ለሀገሬ አብቃኝ ለዝች ለተቀደሰች ቦታ አብቃኝ😢😢😢😢

    • @dhnetmedia
      @dhnetmedia  Před 5 dny

      አሜን ለቦታው ያብቃሽ

  • @KidistAdamu-hi8ww
    @KidistAdamu-hi8ww Před 28 dny

    amen amen amen yet new

  • @GhGh-tu7dr
    @GhGh-tu7dr Před 19 dny

    አሜን አሜን❤❤❤ዬት ሀገር ነዉ

  • @user-pp2wd2iz5l
    @user-pp2wd2iz5l Před 11 dny +2

    የት ነው። ቧታውን የማቅ ወይ ስልክ ቁጥር ወይ አድረሻ ያስቀምጡልን

    • @dhnetmedia
      @dhnetmedia  Před 5 dny

      ቦሌ አራብሳ ዋሻ ስላሴ ነው ቦታው እና የሜካኤል ቀን ደግሞ ቦሌ አራብሳ ሰፈራ ሜካኤል ነው

  • @fekreimareyametadesse7814

    በእውነቱ እግዚአብሔር አገልጋዬቸን አትናገሩ ይላል ግን በጣም ጥሩ አባት ነወት እሱ እዳለ ሆኖ ቅብአ ቅዱስ ላይ ትንሽ ቅሬታ አለኝ ሁሉንም የፈጠረን አምላክ አያዳላም ለእያንዳንዳችን መክሊት አለን ግን እምታዳሉት ነገር በደብ እምታቋቸውን በፈለጉት ቦታ ቅብአ ቅዱስ ያደርጋሉ በጣም ታመው መናገር ያልቻሉ ወይም የቆሸሸ ልብስ የለበሡ ሠወች ላይ ብዙም ጥሩ አላየሁም እክብካቤ ማዳን የእግዚአብሔር ነው ጥበብ የእግዚአብሔር ነው ስለዚህ የተሠጠወን ጸጋ እኩል አድርገው ብታዩበት ጥሩ ቅር ብሎኛን ሁሉም ሠው ካለው ያደርጋል ይሰጣን ለመሥጠት ጤና አግኝተው መሥራት ይፈልጋሉ ካላቸው ይልቅ ለሌላቸው እዘኑ አመሠግናለሁ

  • @saraalghtani2707
    @saraalghtani2707 Před 26 dny

    እሜን እሜን እሜን❤❤❤❤

  • @TsedenyaTaddese
    @TsedenyaTaddese Před 19 dny +2

    ቀሲስ መላከ ገነት ይባላሉ እኔ አገልግሎወቱን አግንቻለዉ

  • @tigatigetige8504
    @tigatigetige8504 Před měsícem

    Ameni

  • @TigistWondale
    @TigistWondale Před 29 dny +3

    Yt new

  • @Yayeshe
    @Yayeshe Před 12 dny

    አባቶቻችንን ይባርክልን ያብዛልን ቦሌአራብሣ ዋሻዉ ስላሴ ነዉ የሚገኙት

  • @user-iz1kf1kq6p
    @user-iz1kf1kq6p Před 11 dny

    botawu yeti new

  • @KumeeQtr
    @KumeeQtr Před měsícem

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @Addisalem-zr5ro
    @Addisalem-zr5ro Před 4 dny

    fitachewn lemn tasayaleh yalefekadachew... dihnetu endale hono...

  • @user-iy9mi6xs5g
    @user-iy9mi6xs5g Před 13 dny

    😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-uh9vl8kl3e
    @user-uh9vl8kl3e Před 26 dny

    ስልክ ቢኖራቸው

  • @InasAsbere
    @InasAsbere Před 13 dny

    ኧ.አባታችን.ቃለሕይወትን.ያሰማልን.በውጭ.ሀገር.ላለነው.ለመፈወስ.ያብቃን.ተይቅርታ.ጋር.ወይ.ሥም.ወይ.ስፀፀልክ.ቁጥር.ብናገኝ.ወለተ.ገብርኤል.ብላችሁ.በ

    • @dhnetmedia
      @dhnetmedia  Před 5 dny

      0937463941የጅ ስልካቼው ነው በዝህ ታገኛቼዋለህ

  • @ghada1723
    @ghada1723 Před 14 dny +1

    እኒህን.አባት.የተ.ነው.የሚገኝት.

    • @dhnetmedia
      @dhnetmedia  Před 5 dny

      ቦሌ አራብሳ ዋሻ ስላሴ

  • @AynalemGizaw-c5e
    @AynalemGizaw-c5e Před 4 dny

    Yet new botawu?

    • @fekreimareyametadesse7814
      @fekreimareyametadesse7814 Před 3 dny

      ቦታው አድስ አበባአ ቦሌ አራብሳአ ነው ዋሻ ሥላሴ ይባላል

  • @NahomaYosief-kt4xf
    @NahomaYosief-kt4xf Před 20 dny +1

    ይቅርታ ማን ይባላሉ ኣባ

    • @dhnetmedia
      @dhnetmedia  Před 5 dny

      መላከ ገነት ቀሲስ ግዛቼው

  • @bassazinassefa8336
    @bassazinassefa8336 Před 27 dny +1

    yet new wondime???

    • @TsedenyaTaddese
      @TsedenyaTaddese Před 19 dny +1

      አ አ ቦሌ አራብሳ ነው❤❤❤❤❤

    • @tiruwerktesfaye7882
      @tiruwerktesfaye7882 Před 18 dny +2

      አ.አ ቦሌ አራብሳ የትኛው ቤተ-ክርስቲያን ትራንስፖርት እንዴት ነው የሚኬደው

  • @kabayelemlem8090
    @kabayelemlem8090 Před 18 dny

    የህ ነው እባካችሁ አድራሻቸውን እሚያቅ

    • @dhnetmedia
      @dhnetmedia  Před 5 dny

      ቦሌ አራብሳ ዋሻ ስላሴ