የማንቂያ ደወል ልዩ ጉባኤ ላይ የተደረገ ልዩ ዝማሬ Ethiopian Orthodox mezmur by Tewodros Yosef

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 12. 2019
  • ልቦናዬ ያውጣ,lebonaye Yawta,ስሙን ያበዛችው,Semun yabezachew,like mezemeran tewodros yoseph,ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ,ማህቶት ቲዩብ,ማኅቶት ቲዩብ,Mahtot tube,ኪዳነ ምህረት,ኪዳነ ምሕረት,ማርያም,kidane meheret,mariam
  • Krátké a kreslené filmy

Komentáře • 2,7K

  • @zeni3798
    @zeni3798 Před 3 lety +249

    ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው ❤❤❤😘😍

  • @alasalbal6391
    @alasalbal6391 Před 3 lety +431

    ከስልምና ወደክርስትና ስለተመለስኩ ተመስገን አምላኬ

    • @user-ku3hf2fc4t
      @user-ku3hf2fc4t Před 3 lety +33

      እንኳን ደህና መጣህ ወንድም አለሜ ቀሪው ዘመንህን እመቤታችን ትባርክልህ❤❤🙏🙏❤

    • @user-uh9ei4cl3j
      @user-uh9ei4cl3j Před 3 lety +9

      አሜን🙏🙏🙏🙏

    • @konjitethiopiawittube7128
      @konjitethiopiawittube7128 Před 3 lety +11

      አሜን እንኳን በስላም መጣሽ እግዚአብሔር መርጦሻል ተመስገን

    • @user-og6ib3fy7g
      @user-og6ib3fy7g Před 3 lety +9

      እንኳን ወደ ተቀደሰችው ሀይማኖት መጣሽ

    • @user-uf2ly3zp6g
      @user-uf2ly3zp6g Před 3 lety +6

      እኳን ደህና መጣሽ በቤቱ ያፅናሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒

  • @yohanesbezawe2501
    @yohanesbezawe2501 Před 4 lety +505

    ኦርቶዶክስ መሆን እንዴት መታደል ነው ኦርቶዶክስ የሆናችሁ like ብቻ ።

    • @kebabewebe709
      @kebabewebe709 Před 4 lety +6

      ⛪⛪⛪⛪💞💞💞💞💞💞💞🇧🇴🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍❤️❤️❤️❤️

    • @bshshsbzvgsbsbsbs2499
      @bshshsbzvgsbsbsbs2499 Před 3 lety +3

      💞💞💞💞

    • @burtukangetaye5124
      @burtukangetaye5124 Před 3 lety +2

      በጣም ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️❤️❤️❤️🙏🇪🇹

    • @ekooeeta6661
      @ekooeeta6661 Před 3 lety +2

      አለን አለን በጌታ ሁለን አልፈን ልልልልልልል

    • @saraha9264
      @saraha9264 Před 3 lety +4

      ተዋህዱ ለዘላለም ትኖራለች 💐💐💐💐💐

  • @alextakele
    @alextakele Před 3 lety +262

    እጣን የሚያጥኑት አባት
    በረከታቸው ይደርብን!
    የኔ አባት ደስ ሲሉ!

  • @user-mz5ko6vh1e
    @user-mz5ko6vh1e Před 4 lety +684

    ምንም ባይኖረኝም በእምነቴ ኦርቶዶስ ተዋህዶ
    በዜግነቴ ደሞ ኢትዮጵያዊ አድሮጎ ስለፈጠረኝ ሁሎም ደስተኛ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ።

    • @jamalantar4863
      @jamalantar4863 Před 4 lety +7

      ስወድሽ እው ነት ነው

    • @samsunggallery2358
      @samsunggallery2358 Před 4 lety +15

      አቤት እኛ ኤርቶዶክስ መታደላችን አንድ በኢትዮጵያነታችን ሁለት በዝች ውድ እንቁ እምነታችን እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን

    • @molomal6132
      @molomal6132 Před 4 lety +7

      @@jamalantar4863 አንዴት ደስ ይላል. ተመስገን ተመስገን. ተመስገን

    • @user-ph8vq5ob7e
      @user-ph8vq5ob7e Před 4 lety +4

      አሜን አሜን አሜ

    • @user-eu7ih7ic9b
      @user-eu7ih7ic9b Před 4 lety +3

      አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏👏

  • @User-nk1zm
    @User-nk1zm Před 4 lety +587

    አባቴ የኔ ጌታ እጣን የሚያጥኑት አባት እንዴት ደስስ እንደሚሉ።እጃቸውን ብስም ብዬ ተመኘሁ።ክርስቶስ ይቀበላችሁ።አሜን 🙏

    • @safiyasafiya9987
      @safiyasafiya9987 Před 4 lety +8

      እኔም ሳያቸው ደስ ይላሉ ❤

    • @titititi8003
      @titititi8003 Před 4 lety +3

      እኔም

    • @user-jk3uc1gn5t
      @user-jk3uc1gn5t Před 4 lety +8

      @@titititi8003 እኔም እዴት አደሚሸበሽቡ

    • @NT-ww6hq
      @NT-ww6hq Před 4 lety +2

      Ayegremem enem eyalku neber

    • @weyneshetkorcho6698
      @weyneshetkorcho6698 Před 4 lety +3

      ሚኒሊክ የቡዳ መድሀኒት User አሜን አሜን አሜን 💔💔💖💖💖💖💚💛💕✟✟💒💒

  • @yaseratljochiyoutubechanne898

    እጣን የሚያጥኑት አባታችን ጉረደድ ጉርደድ ሲሉ እንዴት ደስ ይላሉ እርጀም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን ሀያሉ ጌታ

  • @destaamare279
    @destaamare279 Před 3 lety +20

    ኦርቶዶክስ መሆኔን ሳስበው እባም 😭ደስታም ይፍራርቅብኛል እግዚአብሔር ይጠብቀን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 👏👏👏👏👏

  • @John-zg9om
    @John-zg9om Před 4 lety +324

    የሚያጥኑት አባት ደስ ሲሉ እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋር ይስጠዎት

  • @fire4640
    @fire4640 Před 4 lety +227

    የኔ አባት እጣን የሚያጥኑት እንዴት ደስ እንደሚሉ አባ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአባ ዘወንጌልን እድሜ ያድሎት አባ

  • @netyelale4186
    @netyelale4186 Před 2 lety +24

    ዘማሪ መሄን ነው የወደፊት ምኞቴ ያርግልሽ በሉኘ አሜን

    • @Sariyemaryamlji
      @Sariyemaryamlji Před 6 měsíci

      እማምላክ ድንግል ማሪያም ያሰብሽውን ታሳካልሽ እማይዬ🤲🤲🤲

    • @user-zg7mc9xb4s
      @user-zg7mc9xb4s Před 2 měsíci +1

      ኣሜን❤❤❤
      ኣሜን❤❤❤
      ኣሜን❤❤❤

    • @Bereket-24
      @Bereket-24 Před 2 měsíci +1

      ያርግልሽ

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 Před 4 lety +22

    አባታችን ማጥንቱን እያጠኑ እድሜ ይይጥል🙏🙏🙏💚💛❤️ ዝማሬ መልእክት ያሰማልን መምህራችንን እንዲሁም ሊቀ ዘማሪያን ወንድማችን 🙏❤️🙏❤️🙏❤️

  • @lediyakoreya2992
    @lediyakoreya2992 Před 4 lety +16

    ንፁሁ ከዘር የፀዳ ኢትዮጵያዊ በመሆኔ እና የነጠረ የተዋህዶ ልጅ በመሆኔ እግዚአብሔር አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው ኢትዮጵያዊያን እና ህዝቦቿ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ ።

  • @ethiopiaethiopia9122
    @ethiopiaethiopia9122 Před 4 lety +275

    እድሜና ጤና ይስጣቹሁ የአገልግሎታቹሁን ዘመን ይባረክ ይቅርታ ግን ወደ ገጠሩ በትሄዱ መልካም ነው ብየ አምናለሁ

  • @warkyaqa8682
    @warkyaqa8682 Před 3 lety +7

    እልልልልልልልልልልል ሽ አመት ኑሩልን የተዋህዶ አርቦኞች ደስስስስስስስ ስትሉ ዉድድድድድ በክርስቶስ ፍቅር

  • @saranegera6561
    @saranegera6561 Před 4 lety +31

    እልልልልልልልል ....!!!!! እንዴት እንደምታምሩ ልክ እንደዚህ በመንግሥቱ ይሠብሥባቹ የመላእክት ዝማሬን ያሠማቹ አሜን ፫
    የመዝሙሩ ባለቤት እግዚአብሔር አምላክ ይመሥገን አሜን ፫

  • @user-lr4qe2uh7s
    @user-lr4qe2uh7s Před 4 lety +74

    በእዉነት እንደት መታደል ነዉ በዚህ ጉባኤ መታደም
    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለአለም ፅንታ ትኑር ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏💒💒💒

    • @amenamen6927
      @amenamen6927 Před 4 lety +1

      👏👏👏👏👏👏👏👏❤

    • @user-du5qe8iw6u
      @user-du5qe8iw6u Před 4 lety

      ተዋህዶ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር የተዋህዶ ልጅ ስለሆንኩ እግዛቤር ይመስገን መምህራችን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን

    • @eess9294
      @eess9294 Před 3 lety

      አሜሜ አሜን አሜን

  • @ameenahf4667
    @ameenahf4667 Před 4 lety +178

    በኡነት ኦርቶክስ ያረከኝ የድግል ማሪያም ልጂ መድሀኒት አለም የተመሠገነ ይሁን ዝማሬ መላእክትን ያሠማል እጣን አሚያጥኑት ደስ ሲሉ በስደት ያለነውንም እመቤቴ ለዚህ ክብር ያብቃን!!!

  • @milaa.b7387
    @milaa.b7387 Před 3 lety +51

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር 🙏

  • @joseyetesfsh6792
    @joseyetesfsh6792 Před 3 lety +4

    በቦታው በሆንኩ ብዬ ሳስብ በደስታ ራሴን ምስት ይመስለኛል ልቤ እንዴት እየመታ እንደሆነ ኡፍፍፍፍፍፍ💓💓💓💓💓✝️✝️✝️✝️✝️

  • @user-oq7eg1qt1s
    @user-oq7eg1qt1s Před 4 lety +62

    እፍፍፍ እንዴት ደስስስ ይላል ኦርቶዶክስ ሁኖ መፈጠር መታደል ነው 😍😍😍 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እኔስ መቸ ይሆን ስደቴን አብቅቶ እንድህ በረከቱ የምካፈለው 😢😢😢😢😢

  • @moqadasmoqadas4960
    @moqadasmoqadas4960 Před 4 lety +112

    አቤት እንደዛሬ ደስታ ተሰምቶኝ አያዉቅም እዚያዉ ከአዉደ ምሕረቱ ያለሁ ያክል ነው የተሰማኝ
    ማነዉ የእጣኑ ሽታ የናፈከዉ እንደኔ !!!

    • @user-vt7dd9hg9b
      @user-vt7dd9hg9b Před 4 lety +9

      እኔም ናፍቆኛል ግን እግዚአብሔር ይመሥገን በአህዛብ አገር ሁኘ ይህን እንድሠማ እንዳይ ለፈቀደልኝ እግዚአብሔር ይመሥገን

    • @user-er5kb5fn8j
      @user-er5kb5fn8j Před 4 lety +5

      እኔም ግን ተመስገን እላለሁ በርቀትም ቢሆን እያየሁ እየሰማሁ እየተደሰትኩ ነው

    • @tesfenshnuhssdee2451
      @tesfenshnuhssdee2451 Před 4 lety +1

      Moqadas Moqadas AmenAmenAmen👍👍

    • @mabittaegezabereleona1854
      @mabittaegezabereleona1854 Před 4 lety

      Amen Amen Amen Amen Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll zimare melkati yasemalen desssssss sile yexanu shitawe legam deresonale be menefese kidus Amen Amen Amen Amen Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll

    • @user-jv4cu8dk9v
      @user-jv4cu8dk9v Před 4 lety +1

      Enamnafekogal

  • @user-zd6rz1du3j
    @user-zd6rz1du3j Před 3 lety +27

    የኔ ምርጥ ቤተሰቦች ይህን የመሰለ እምነት ስላስተማራችሁኝ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው

  • @monaali9356
    @monaali9356 Před 3 lety +43

    ታድላችሁ። እንዴት ደስ ትላላችሁ ያገሬ ልጆች እኛንም ሸቃሎችን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ።

  • @ot9093
    @ot9093 Před 4 lety +58

    አሜን
    💚አሜን 💛አሜን❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💒💒💒 እልልልልል ልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

    • @user-xf2em7su7d
      @user-xf2em7su7d Před 4 lety

      እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን !!!

  • @kikikikihahaha870
    @kikikikihahaha870 Před 4 lety +37

    እሰይ እንዴት ደስ ትላላችሁ አሁን እንድ እየሆንን ይመስለኛል እናታችንን ወጊወቿ በዝተውባት ነበር ሁሌም በመተባበር እንድ እንሁን መለያየታችን አይበጀነም ደግሞ አባቴን አባ ጓለን ስላየሃቸው ደስታየ ወደር የለውም

  • @raselmrr539
    @raselmrr539 Před 2 dny

    ከምር ምን ያህል ውስጤን ደስ እዳለው ተመስገን ኦርቶዶክስ ያረከኝ አምላክ አቤት ውበት🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️⛪⛪⛪⛪⛪🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @user-zv6fb1kl9n
    @user-zv6fb1kl9n Před 3 lety +1

    እምዬ ኦርቶዶክስ ብከዳሽ ቀኜ ትክዳኝ ምን ጎሎብኝ ካቺ ተዋህዶ ሁሌም ክበሪልኝ የጌታዬ እናት ማርያም በቤትሽ እድፀና አቺ እርጂኝ ካቺ ውጪ ሌላ ሀይማኖት መያዝ ይቅርና ከተመኘሁ አካሌ ይርገፍ እናቴ ኦርቶዶክስ
    እግዚአብሄር ሆይ ኦርቶዶክስን ጠብቅልን ጠላታችን ቢበዛም ሀይላችን አተ ነህና እኛ እናሸንፋለን ተዋህዶን እናስከብራታለን
    ሀገራችንን ባርክልን ቸሩ አባታችን❤⛪❤

  • @tsehayyetewahdolej9503
    @tsehayyetewahdolej9503 Před 4 lety +32

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መሆን ምንኛ መታደል ነው ገና ተቆጥሮ እንደማያልቀዉ የምድር አሸዋ እንበዛለን.

    • @user-rj2ws8cx9r
      @user-rj2ws8cx9r Před 4 lety +3

      ልክ ነው ሲገሉን መብዛት ሲመቱን መጥበቅ ነው ተዋህዶ

    • @tsehayyetewahdolej9503
      @tsehayyetewahdolej9503 Před 4 lety +2

      @@user-rj2ws8cx9rአዎ የኔ ዉድ ጥንትም የነበረች ዛሬም ነገም ለዘላለም የምትኖር ክርስቶስ በደሙ የመሰረታት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ብቻ ናት.

    • @helenhaftom1525
      @helenhaftom1525 Před 4 lety +1

      🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🕯🕯🕯🕯🕯🕯

  • @saramissgina3313
    @saramissgina3313 Před 4 lety +107

    ቅዱስ ኡራኤል አባቴ ያሳደከኝ መላክ ለደጂህ አብቃኝ

  • @alemakele6048
    @alemakele6048 Před 3 lety +5

    የተዋህዶ ልጂ በመሆኔ ትልቅ ደስታ ይሰማኛል

  • @halenhabetamu4478
    @halenhabetamu4478 Před 3 lety +2

    ቃላት የለኝም እግዛብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ቃለ ሂወት ያሰማልን 💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-jh3vu9ob3j
    @user-jh3vu9ob3j Před 4 lety +39

    እልልልልልልልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    ልልልልልልልልልልልልል
    አሜን አጥንትን የሚያለመልም የምላእክትን ዝማሬ ዜማን ያሠማልን በእውነት

  • @user-rj2ws8cx9r
    @user-rj2ws8cx9r Před 4 lety +20

    እልልልልልልልልልልልል
    አይናችን ነሽ ማርያም አንቺን አይንኩብን
    የ ተዋህዶ ልጆች እንወድሻለን
    እልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @jalenetesfaye65
    @jalenetesfaye65 Před 3 lety +10

    ቅዱስ እግዚአብሔር ይህን ድንቅ እምነት፣ ልጆቿንና ሀገራችንን ከወራሪ ጠላት ና ከክፉ ነገር ይጠብቅልን

  • @user-zd6rz1du3j
    @user-zd6rz1du3j Před 3 lety +2

    እዚህ ቦታ የምንደርሰው መቼ ይሆን ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ ምልክት ያሰማልን

    • @MesiiHabtamu
      @MesiiHabtamu Před měsícem

      Selam ❤Ayzun endrsaln besalm lagers yabkase berce

  • @emufikir6014
    @emufikir6014 Před 4 lety +64

    ዉበት ሲለካ ተዋሕዶ ነዉ ለካ ተዋህዶ ሀይማኖቴ ብረሳሽ ቀኝ ትርሳኝ

  • @asgeramihiwetethiopia6301
    @asgeramihiwetethiopia6301 Před 4 lety +113

    አባታችን። እጣን የሚያጤሡት አባት እንዴት ደሥ ይላሉ። እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

    • @user-ik4gw1dh1i
      @user-ik4gw1dh1i Před 4 lety +1

      ሜዳውን የሚያጥኑት

    • @user-xs6uj9ye1s
      @user-xs6uj9ye1s Před 4 lety +1

      አባታችን ዕዲመን ጠዕናን ይሃበለዩ።

    • @Tube-oy7ml
      @Tube-oy7ml Před 3 lety

      Subscribe Adirgeshallau inenim subscribe Argign baqininnat pirofailen bamacan tagagnialesh

    • @AaBb-go2rr
      @AaBb-go2rr Před 3 lety

      Norilin.mirataam

    • @selamawitsolomon8846
      @selamawitsolomon8846 Před 3 lety

      Elllllelllllellll👏👏👏👏👏💚💛❤🙏🙏🙏🙏

  • @konjitethiopiawittube7128

    ይህ ጉባዔ ለኔ ልዩ ነው ደግሜ ደጋግመው ብሳተፍም አልጠገብኩም ኡፉ በምን ቃል ሊገለፅ አባታችን በረከቶት ይደርብን

  • @user-rl8vz8pz9r
    @user-rl8vz8pz9r Před rokem +1

    ተዋህዶ ማለት ሀገር ነዉ እግ/ር ዝማረ መላእክት ያሰማልን አሜን!!

  • @aynadisterefe9386
    @aynadisterefe9386 Před 4 lety +27

    የኦርቶዶክስ እምነቴ ውብ ነሽ አቤት ማማራችን ማን አለ እደኛ ልዩኩ ነን
    አሜን አሜን አሜን
    58

  • @senaityoutubeshow6025
    @senaityoutubeshow6025 Před 4 lety +47

    በመጀመርያ ኦሮቶዶክስ. ከዛ ኢትዮጵያ💚💛❤ ሆኖ መፈጥር እንዴት መታደል ነው እልልልልልልል ውይ ስታምሩ 😍😍😍😍

  • @user-gf2wu8mu4f
    @user-gf2wu8mu4f Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህሮቻችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን
    ሰላም ለኢትዮጵያ

  • @user-qu9of7jf9i
    @user-qu9of7jf9i Před 3 lety +8

    አልልልልልልልልልልል
    አል ልል ልል ልልልልል
    አልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ አማልክት ያሰማልን🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹⛪⛪⛪⛪⛪⛪😭😭
    እፈፈፈፈ ስደትች ኣሰጥርልን😭
    ወደ ቅድስት ሃገሮችነ ኢትዮጵያ
    በሰላም መልሰን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹

    • @engidayehumekonnen9431
      @engidayehumekonnen9431 Před 2 lety

      አቤት እዴት መታደል ነው መግስተሠማያት ያውርስልን ኦቶዶክስ መሆን መታደል ነው እኝንም በስደት የምንኖረውንም እደዚ ባማረ ጉባዬ ለመታደም ያብቃን ድንግል ትጠብቀን አሜን አሜን አሜን

  • @Ali-fe8yo
    @Ali-fe8yo Před 4 lety +53

    ዘማሪ ቴድሮስ እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም የምወደው ዘማሪ

  • @user-gs7wg3ut2e
    @user-gs7wg3ut2e Před 4 lety +17

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አይናችን ነሸ ማርያም አንችን አይንኩብን
    የተዋሕዶ ልጆች እንወድሻለን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @esiayasmeketa6376
    @esiayasmeketa6376 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ።የተዋሕዶ እንቁዎች ደስስስስስስስ ስትሉ

  • @debrebekele1407
    @debrebekele1407 Před 3 lety +1

    አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልልአልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልልአልልልልልልል አልልልልልልል ዝማሬመላእክትን. ያሰማልን. ለአባታችን. እረድጅም. እድሜ. ከጤናያድልልን. እመብርሀን. ትጠብቅልኝ

  • @user-zh4eb1kq5r
    @user-zh4eb1kq5r Před 4 lety +14

    💚💛❤⛪💚💛❤ እልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልል
    ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሃገራችን ይላክልን ቸሩ አምላካችን🙏💚💛❤ አቤት ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏💚💛❤

  • @shewalove6943
    @shewalove6943 Před 4 lety +33

    ውይ ዘማሪ ቴዎድሮስ ስለመጣ ደስስስ ብሎኛል እንኳን ሰላም መጣችሁ

  • @user-qo9hf1xv5s
    @user-qo9hf1xv5s Před 20 hodinami

    እልልልልልልልልል እግዛብሔር አምላክበቤቱ ያፅናችሁ ዝማሬ ማላክት ያሰማልን

  • @Gifuf-rv2hk
    @Gifuf-rv2hk Před 14 dny

    ኦርቶዶክስ መሆን መታደል እኮ ነዉ እንኳንም ሆንኩ❤❤❤ 🙏🙏🙏

  • @user-zf7hd1rd3o
    @user-zf7hd1rd3o Před 4 lety +91

    ተዋህዶ ሆኘ በተዋህዶ ሁሌም እቀናለሁ አምላኬ ሆይ ያመነዉን እስከ ፍጻሜ አፅናን የወጡትን መልስልን😭😭😭

  • @kgmtv7266
    @kgmtv7266 Před 4 lety +75

    ለመጀመሪያ ጊዜ ኣርሴማን ካህን ሲዘምር አየሁ ልቤ ደስ አለው የሰማእቶ ወዳጅ ክብሮም

    • @arocina1
      @arocina1 Před 3 lety +1

      kal hiywet yasemalin ameen
      bemelkaminet bedeginet lib honachu addis jemari youtuber negn yemezmur lyrics iyeseraw nw milekew ina subscribe adirgulign ameseginalew
      👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
      czcams.com/channels/eGea50J71owVMJp4FHZQww.html?view_as=subscriber

  • @Giuguf-mi8ww
    @Giuguf-mi8ww Před měsícem

    አሱን ተስፋ አድርገህ ባመንህበት ፀና
    ቀን አለዉ እግዚአብሔር ያደርግሀል ቀና
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qh9jv1dj6i
    @user-qh9jv1dj6i Před 3 lety +3

    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ልጆች እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን እወዳችኋለሁ

  • @user-ls1zg8yl3z
    @user-ls1zg8yl3z Před 4 lety +75

    አምላኬ ሆይ ተመስገን የኦርቶዶክስ ልጅ መሆን መምረጥ እኮ ነዉ እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሠማልን

    • @seblegeytnet8779
      @seblegeytnet8779 Před 4 lety

      እልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን አምላኬ ሆይ ተመስገን

    • @mekdestessema4611
      @mekdestessema4611 Před 4 lety

      Geta ybarkh amne 💥❤❤🙏🙏🙏🙏

    • @user-jo8pf3qq3y
      @user-jo8pf3qq3y Před 4 lety

      🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️

  • @mahiletmekonnen5794
    @mahiletmekonnen5794 Před 4 lety +20

    እኮ !
    እንዲህ በ4 ነጥብ ሊዘጋ ምዕራፉ
    እግዚአብሔር ሊያሸንፍ የእርሱ ሆኖ ሰልፉ
    መልካም ለመናገር አፉ ባይታደል
    ይህን እስኪያይ ጠላት ምን አለ ዝም ቢል ።
    እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልል
    እውነት ነው።

  • @mahderzelalem9767
    @mahderzelalem9767 Před 2 lety

    አባባ የኔ ጌታ የኔ ምስኪን አባት ስወዶት የቤተክርስቲያን ውበት እርሶን በየትኛውም አጋጣሚ ከማይጠንቶት ጋር ማየት እራሱ መባረክ ነው ሺህ አመት ኑሩልን ይባርኩን መድሃኒያለምን ይለምኑልን ይሄንን ከባድ ጊዜ እንዲያሳልፈን ቤተክርስቲያንን እንዲጠብቅልን ለንሰሀ እንዲያበቃን
    ቴዲዬ እመአምላክ ትጠብቅር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @HggfdsdHggfdsd
    @HggfdsdHggfdsd Před 2 měsíci

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን አሜን አቤት የተዋህዶ ልጂ በመሆኔ መታደሌ ዘማሪ ቃለህይወት ያሠማልን እግዛብሔር ፀጋውንና ምህረቱን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💒💒💒🙏🙏🙏👏👏👏

  • @helenmekuriyahelen9556
    @helenmekuriyahelen9556 Před 4 lety +46

    እልልልልልል አይናችን ነሽ ማርያም አንቺን አይንኩብን የተዋህዶ ልጆች እንወድሻለን ግቢ ከቤታችን በረከታችን ነሽ እልልልልልል ዝማሬ መልእክትን ያሰማል እጣን የሚያጥኑት አባት እንዴት ደስ እንደሚሉ ጐንበስ ብዬ እጃቸውን ብስም ምን ነበረበት አምላኬ ሆይ ከስደት መልሰከኝ በሰላም እንደዚህ ደስ የሚል ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ፍቃድህ ይሁንልኝ የኔ አባት

    • @Tube-oy7ml
      @Tube-oy7ml Před 3 lety

      Chanalen subscribe Argign baqininnat pirofailen bamacan tagagnialesh

  • @tshaytesfahum2612
    @tshaytesfahum2612 Před 4 lety +18

    አሜን፫
    #ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የተዋህዶ እንቁዎች
    #ውይ የተዋህዶ ልጅ መሆን እኮ መታደል ነው።
    #የተዋህዶ እንቁዎች #እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹሁ።

  • @bertukanElias
    @bertukanElias Před rokem +1

    ደስ ስትሉ❤❤❤ ተዋህዶ ሀይማኖት ለዘላለም ጸንታ ትኑር እልልልልልልልልል

  • @ybralemsmer2349
    @ybralemsmer2349 Před 3 lety +7

    ውይ ቃላት የለኝም ኦርቶዶክስ በመሆኔ

  • @bilenyegebirealligi9662
    @bilenyegebirealligi9662 Před 4 lety +31

    ውብ እምነት 👌❤❤💛💛💚💚
    ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘለዓለም ትኑር

  • @jkkl5410
    @jkkl5410 Před 4 lety +103

    ፈጣሪ ሆይ ስደተኛችን ሁሉ በሰላም ወደ ሀገራችን መልሰን እና ለዚህ ለተቀደሰ ቦታአብቃን

  • @fgryfgry3882
    @fgryfgry3882 Před 2 lety

    ክብር ምስጋና ለዲግል ማርያም ልጂ ኦርቶዶክስ ያደረከኝ ጌታ ተመስገን አቤት ደስስስ ስትሉ በረከታቹህ ይደርብን ዲስ ላይክ እምታደርጉት ቅናት ነዉ ፈጣሪ ይመልሳቹህ ወደ ቤተ መቅደሱ አባቶቻችን ሽ አመት ኑሩልን

  • @user-zg5fc3gb9r
    @user-zg5fc3gb9r Před 3 lety +1

    ኦረቶዶክስ መሆን መታደል ነዉ ቤተሰቦቼቃለህይወት ያሰማለን

  • @user-gs7wg3ut2e
    @user-gs7wg3ut2e Před 4 lety +37

    ተዋሕዶ መሆኔ ያኮራኛል ሠላም ይሠማኛል ❤❤❤❤

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k Před 4 lety +10

    እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ እግዚአብሔር ይቀበልላችሁ ይሄንን በኑሮ ችግር በሀዘን ያለውነን ህዝብ አፅናናችሁት እኔንም አፅናናችሁኝ ኧኚህን አባት ይጠብቅልን እጣናቸውን መስቀሉን ይዘው

  • @hosenayenahosi2397
    @hosenayenahosi2397 Před 3 lety +1

    ዝማሬ መላአክትያሰማልን እንዴት መታደል ነዉ ኦርቶዶክስ መሆን!!!

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j Před 3 lety +7

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @user-wh6xn9ki3m
    @user-wh6xn9ki3m Před 4 lety +15

    እየተገደልን እምበዛ እየተሰቃየን እምንደሰት አቤት ክርስትና እንዴት ደስ ይላል እውነተኛው አምላክ በውስጣችን ስላለ ነው።

  • @belaynebro423
    @belaynebro423 Před 3 lety +7

    ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን ለመላዉ የተዋህዶ ቤተሠቦች

  • @eyerus-qs5qm
    @eyerus-qs5qm Před rokem +1

    ተዋህዶ ሁሌም አንዳማረባት ትኖራለች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zakashbib3173
    @zakashbib3173 Před 4 lety +8

    አማኑኤል ሆይ ክበር እልልልልልልልልልል ያገልግሎት ዘመናቹ ይባርክ እድሜና ጤና ይስጣቹ

  • @tube-ty8pq
    @tube-ty8pq Před 4 lety +5

    እልልልልልልልልልልልል እምየ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር የበረከቱ ተካፋይ ያድርገን እኛንም በስደት ያለነውን ለሀገራችን አብቅቶ! ቤትህ ናፍቆኛል አባቴ ለቤትህ አብቃኝ😭😭😭 🙌🙌🙌💚💛❤

  • @alexzerehun7156
    @alexzerehun7156 Před 2 lety +1

    ተመሥገን እግዚአብሄር ተዋህዶ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ያደረከኝ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን የእግዚአብሄር ቤተሰቦች ክበሩን አሜን አሜን አሜን

  • @webvhgss7542
    @webvhgss7542 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ይህ የመሰለ ደሰታ ያለው ስብከት ሰላሳየከኝ የድንግል ማርያምልጅልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመሰገን መምህራኖቻችን እግዚአብሔር እዴሜና ጤና ይሰጣቹ ከክፉ አይን ያውጣልን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን 👏👏👏✝️✝️✝️👏👏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @blazingbolt8804
    @blazingbolt8804 Před 4 lety +12

    በጣም ደስ የሚል ጥዑም መዝሙር እይናቺን ነሺ ማርያም አቺን አይኩብን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን ግን መምህራን ዘማርያን ወድሞቻቺን በገጠር ክፍለሀገርም እሄዳቺሁ ብታስተምሩ ከይቅርታ ጋር
    እኔ ስደት ነው ስለሀይማኖቴ ያስተማረኝ እጂ ሳድግ ስለቤተክርስቲያን ምንነት አላቅም ነበር እደኔ የማያውቅ ስለሚኖር ገጠር ወጣበሉና ቃሉን አስተምሩ የልኡል እግዚያብሄር ልጆቺ የእናታቺን የቅድስት ድንግል ማርያም ወዳጆቺ

  • @selamzeray3248
    @selamzeray3248 Před 3 lety +1

    ኣሜን ፫ ዝማሬ መልኣክት ያሰማልን እልልልል ተዋህዶ እምነቴ የጥንት ነሽ የእናትና ኣባቴ ለደጅሽ ኣብቂኝ እመብርሃን እናቴ

  • @user-tk6xp8tp7b
    @user-tk6xp8tp7b Před 9 měsíci

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ተመስገን ኦርቶዶክስ በመሆኔ በጣም ሁሌም ደስተኛ ነኝ 👏👏👏🇪🇹🙏🙏🙏

  • @genetshale731
    @genetshale731 Před 4 lety +151

    አቤት ውበት ኦርቶዶክስ ያደረከኝ አምላክ ክበር ተመስገን

    • @Tube-oy7ml
      @Tube-oy7ml Před 3 lety

      Subscribe Adirgeshallau ba qininnat Anchim subscribe Argign

    • @Tube-ib9ro
      @Tube-ib9ro Před 3 lety

      @@Tube-oy7ml
      ደም ማፍሰስ ይወዳል

  • @mimijoy5141
    @mimijoy5141 Před 4 lety +37

    እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመናቹን ይባርክልን በቤቱ ያፅናቹ አምኖ ከምካድ ይሰውራቹይሰውረን አሜን
    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር አብ የተመስገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል መላከዝማሬን ይስጥልን አይናችን ነሽ ማርያም አንቺን አይንኩብን የትዋህዶ ልጆች እንወድሻልን ግቢ ከቤታችን ።።።። እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-yu3ce1kf2n
    @user-yu3ce1kf2n Před 2 lety +1

    እጣን የሚያጥኑት አባታችን በረከታችሁ ይደርብን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ❤️💛💚❤️💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @genetnagetugenetnagetu1604

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልል 🌹🌹🌹👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @fekerlove9194
    @fekerlove9194 Před 4 lety +71

    የኦርቶዶክስ እምነቴ ውብ ነሽ አቤት ማማራችን ማን አለ እደኛ ልዩኩ ነን

    • @saradamtew1950
      @saradamtew1950 Před 4 lety +5

      ከልዪም ልዩ ኦርቶዶክስ በመሆኔ እኮራለሁ

    • @tesfanebeyu6140
      @tesfanebeyu6140 Před 4 lety +1

      አሜን አሜን አሜንየነቦች እመብዙሃን ከፊት ከሆላ ሆና ትጠብቅልን

    • @kalkidankefelegni6640
      @kalkidankefelegni6640 Před 4 lety

      ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ ነው

  • @ayeluzanav7409
    @ayeluzanav7409 Před 3 lety +1

    እልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ለሀገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍

  • @AsSa-zf8rb
    @AsSa-zf8rb Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን አባቶቼ 🙏🙏🙏🙏ኦርቶዶክ ተዋሂዶ በእውነት ሂወት ናት ተመሰገን ጸጋው በረከቱን ያብዛልኝ💞💞💞💞💞❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @senaityoutubeshow6025
    @senaityoutubeshow6025 Před 4 lety +14

    እንኳን. የተዋህዶ ልጅ ሆኜ ተፈጠርኩኝ ክብር ለድንግል ማርያም. ልጅ ከሰማይ መውጫ እስከ መጥለቂያ

    • @zainab4196
      @zainab4196 Před 4 lety +2

      eeeeelllllee qelot yesemach idme agelgilotin yaszeremach

  • @tegyyoutuber2882
    @tegyyoutuber2882 Před 4 lety +276

    የኔ ምርጥ ቤተሰቦቼ ይህን የመሰለ እምነት ስላስተማራችሁኝ እግዚያብሄይ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ኦርቶዶክስ ለዘለዓለም ትኑር

    • @Tube-oy7ml
      @Tube-oy7ml Před 3 lety +1

      Subscribe Adirgeshallau inenim baqininnat subscribe Argign pirofailen bamacan tagagnialesh

    • @arocina1
      @arocina1 Před 3 lety +4

      kal hiywet yasemalin ameen
      bemelkaminet bedeginet lib honachu addis jemari youtuber negn yemezmur lyrics iyeseraw nw milekew ina subscribe adirgulign ameseginalew
      👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
      czcams.com/channels/eGea50J71owVMJp4FHZQww.html?view_as=subscriber

    • @abrahiema3519
      @abrahiema3519 Před 3 lety +2

      @@Tube-oy7ml ዕልልልልልልልልልልልልልልልል

    • @fitsumsefinew8714
      @fitsumsefinew8714 Před 3 lety +1

      Amen

    • @user-ht1hl9xb5k
      @user-ht1hl9xb5k Před 3 lety +1

      Amen amen amen

  • @enchalewalehegn3255
    @enchalewalehegn3255 Před 3 lety

    በእውነት መምህር ምህረተአብ አሰፋን የምገልፅበት ቃል የለኝም እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-rc6nb7jz8q
    @user-rc6nb7jz8q Před 4 lety +2

    እልልልልልልል♥እልልልልልልልል
    እንደት እኮ እንደምትመስጡ እንቁ ናችሁ! ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንቁ ናት እፍፍፍ እረፍት የሚገኘው ከእኛ ከተዋህዶ ከእግዚአብሔር ቤት ነው!

  • @raheltamrat8190
    @raheltamrat8190 Před 4 lety +49

    ኢትዮጵያዊ ሆኖ መመረጥ እንዴት ደስ ይላል ለምን ቢባል ዓመት ከዓመት ዝማሬ ምስጋና የማታቋርጥ ሀገር እንዴት መታደል ምድራዊ ገነት ነሽ ኑሪልን ትንሣኤሽን ያሳየን አሜን.....

  • @yesharegferede4100
    @yesharegferede4100 Před 4 lety +7

    እግዚአብሔር ሆይ በስደት ለይ ዬኖሩትን ልጆችን ሀገሬ ገብታዉ ባራካት ታካፋይ እንድንሆን ያ አብካን ተዋህዶ ለዘለለም ትኑር 💚💛❤⛪⛪⛪👏👏👏

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 Před 4 lety +4

    ተዋህዶ መሆን እንዴት ደስ ይላል ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ኢትዮጵያ ትለምልም💖💗💘💙💝💛💚💑 ዘመናቹ ይባረክ።

  • @user-gc7dj5dp1d
    @user-gc7dj5dp1d Před 3 lety +1

    መምህር ምህረታብ አሠፋ የተዋህዶ እቁ እድሜህን እርዝም ይበልልን እጣን እሚያጤሠው አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ፈጣሪ

  • @user-lh6xi5mr8f
    @user-lh6xi5mr8f Před 4 lety +30

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ የተዋህዶ እንቁ

    • @tatianasibai2491
      @tatianasibai2491 Před 4 lety

      Qlehiweti. Yasemalin

    • @tesfenshnuhssdee2451
      @tesfenshnuhssdee2451 Před 4 lety

      ህይወቴ ነሽ ድንግል Ellllllllllelelel👏👏👏👏👏👏

    • @helenhaftom1525
      @helenhaftom1525 Před 4 lety

      👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 Před 4 lety

      Amen,3🙏🙏🙏👏👏👏🤲🤲🤲👍👍👍💚💛❤💚💛❤💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱💚💛❤

    • @biharneshmekonnin6528
      @biharneshmekonnin6528 Před 4 lety

      እስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስ

  • @hiluhilena7412
    @hiluhilena7412 Před 4 lety +29

    ውይይይ…የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ መሆን እንዴት ደስስስ… ይላል እልልልል…