#አለሎባድ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 06. 2024

Komentáře • 8

  • @kalkidanyirga1577
    @kalkidanyirga1577 Před měsícem +5

    "ስለሀገሬ ስናገር እምባዬ ይመጣል"የበርሃው ሼፍ........ኢትዮጵያ ምንም ቃል አይገልፃትም ይሄ ቦታ ምን ተብሎ ይገለፃል 😮አለሎባድ እኔ ምንም እንደ ሁልጊዜው ኢትዮጵያን በፈለጋችሁ ሰዓት እንደፈለጋችሁ ተዟዙራችሁ የምታዩዋት ያያችኋት ሰዎች እግዚአብሔር አብዝታችሁ አመስግኑት ......እና ደግሞ በጣም አብዝቼ የምወዳትን ሀገሬን የበለጠ እያየዋት እንድወዳት😮 ውይ ግሩም😮 እያልኩ የበለጠ እንድናፍቃት የምታደርገኝ የዚህ ድንቅ ፕሮግራም አዘጋጅ ሄኖክ ከሁሉም የስራ ባልደረቦችህ ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @wazircell6391
    @wazircell6391 Před měsícem +1

    ፈጣሪ ሐገራችንን ሰላም አድርጎልን ይሔንን ድንቅ ስፍራ ለማየት ያብቃን

  • @wazircell6391
    @wazircell6391 Před měsícem +1

    ለአለም ህዝብ ሊበቃ የሜችል ሐብት ይዘን እርስ በእርስ መባላታችን ያሳዝናል

  • @lulsegedmammo7919
    @lulsegedmammo7919 Před měsícem

    My next destination 😮

  • @tadesetesema-ll9bj
    @tadesetesema-ll9bj Před měsícem

    ዋው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በርቱ

  • @user-wb2pg7cs6c
    @user-wb2pg7cs6c Před měsícem

    ❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 Před měsícem

    አፋር ራሱ ምድረ ገነት ነው። የኢትዮጵያ ሕዝብ ቱሪዝምን ቢለምደው ከሀገሩና ከህዝቡ ያስተዋውቀው ነበር።

  • @tadesetesema-ll9bj
    @tadesetesema-ll9bj Před měsícem +1

    አጄሬ ነጮች እኮ ሃያል ነን ብለወ እኛ ስንኮራረፍ ስንባላ አዲሜ ሪሶርስ የለላቸወ G አገራት ከስር ይቦጠቡጣሎ ጎረቤት ለጎረቤት ስንኮራረፍ እነሱ ከስር ልክ እደሱማኤ ይቦጠቦጣል ማሊ 70አመት 1 አመታ ከመቦጥቦጥ ነፃ ከወጣች ወይ አገፌ ሀብትሽ እዳትጠቀሚ በG ሀገር የተመለመሎ ኢትዮጴያ ሚያዘርፉ ምልምል ገዥ ይመድቡልናል እንባላለን ከዛ ብከጂሪት G አገራት ይቀራመታሎ ልክ እደብራዚል