ታላቁ ገዳም ጉንዳ ጉንዶ ማርያም በጉዞ ኢትዮጵያ ከተጓዡ ጋዜጠኛ ጋር በጉዞ ኢትዮጵያ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 07. 2020
  • Tigray Gunda Gunde Monastery travel Ethiopia
    Traveling with henoke seyuome

Komentáře • 60

  • @hibstkidane6681
    @hibstkidane6681 Před 4 lety +9

    ወንድማችን ዘመንክ ሁሉ ይባረክ ስለምታሳውቀን ታሪካችን አምላካችን የሃገራችን ህዝቦች ይጠብቅልን ክፉነታችሁን አያሳየን

  • @182960la
    @182960la Před 4 lety +12

    እጅግ በጣም ጥሩ ስራ ነው አቅሙን ጥበቡን ሃይሉን ጉልበቱን ይስጥህ በርታ!

  • @meronyilma4275
    @meronyilma4275 Před 2 lety +4

    ተጓዥ ጋዜጠኛ ሄኖክ አንተ እድለኛ ነህ ሙያህን ከሀይማኖት አያይዘህ ምታበረክተው አገልግሎት የነብስ ዋጋ እዳላት መቼም ይታወቃል ያው ሌሎች ስራዋችም ከአገር ጋ ግንኘነት ያላቸው እዳሉ ሁሉ ማለት ነው።
    እግዚአብሔር ብርታቱን ያድልህ ሌሎች ስራዎችንም እጠብቃለን።
    እናመሠግናለን።💚💛❤️ 💚💛❤️ 💚💛❤️

    • @user-xn7kp7xo1u
      @user-xn7kp7xo1u Před 3 měsíci +1

      በጣም እድለኛ ጀግና ነውግን ይህን መልካም ስራ በቃ እይታ ባለማግኝቱ ምን ያክል ከእውቀት እንደራቅን ያሳያል! ህዝቡ ብዙ እንዳመለጠው ይስማኛል

  • @merd5722
    @merd5722 Před rokem +4

    ጉንዳጉንዶ እናቴ የቅርብ እሩቅ ሆንሽብን። አረ በቃ በይን እና ከቤተሰባችን አሰባስቢን 💖💖

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před 3 měsíci

    አንተ ጀግና ትለያለህ❤ እስከነ ባልደርቦችህ እግዚአብሔር ይጠብቅልን👍🏽👍🏽👏🏾👏🏾💪🏾💪🏾👍🏾🙏🏿

  • @user-rv4jx6to9r
    @user-rv4jx6to9r Před 3 lety +5

    እሰይ ተመስገን ነብሴ ረካች ሁፍ ተመስገን ታሪካችንንና አይማኖታችንን አታጥፋብን ደግሞ የሚዘምሩት እናቴን እንዴት ወደድኳቸዉ ቤተክርስቲያኔ ካንቺ በፊት ያስቀድመኝ እንዴት ታድለናል ጠላት ሴጣን አይል አይኑርክ በተዋህዶ ልጆችና በቤተክርስቲያናችን ላይ አሜን

  • @samera7043
    @samera7043 Před 3 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት የሰመዓልና

  • @user-ez2zh5hf6d
    @user-ez2zh5hf6d Před 3 lety +2

    እጅግ በጣም ጥሩ ስራ ነው አቅሙን ጥበቡን ሃይሉን ጉልበቱን ይስጥህ በርታ

  • @user-je2gn5cz1f
    @user-je2gn5cz1f Před 3 lety +2

    ግሩም ነው በርታ ወንድማችን

  • @fasika4227
    @fasika4227 Před 4 dny

    እጅግ በጣም ድንቅ ቦታ እናመሰግናለን

  • @bertukanmahri7955
    @bertukanmahri7955 Před 3 lety +3

    ወንድም በጣም የሚያደክም ታሪካዊ ቦታ ሄደህ ኣገሬ ና ቤተሰቦቺ ስላሳየህኝ ኣመሰግናለዉ

  • @ReadingFulfills
    @ReadingFulfills Před 4 lety +3

    ግሩም ድንቅ ዝግጅት ነው::

  • @rodashaftom3693
    @rodashaftom3693 Před rokem +1

    ወንድማችን ምርጥ ኢትዮጲያዊ።

  • @dagemola3499
    @dagemola3499 Před 6 měsíci +2

    እናቴ እመቤቴ በስደት ነኝና ሲቃየን አስታግሽኝ❤❤❤😢

  • @zaydteka1152
    @zaydteka1152 Před 2 lety +1

    በረከታቹ ይደርብኝ እናቴ ለድጅሽ አብቂኝ🙏♥️

  • @zenebechmekonnentekleslasie

    Sete Grandi ❤❤❤ Etiopiayyyyyyy❤

  • @samithekolfe5612
    @samithekolfe5612 Před 2 lety

    ተጓዡ ጋዜጠኛ ሄኖክ ስዩም በጣም ትለያለህ። ሁሌም ፕሮግራምህ ልዩ ነው። ፈጣሪ ጤና ከእድሜ ያድልህ።

  • @user-ey8qg6si9j
    @user-ey8qg6si9j Před 4 lety +2

    ኣይዞህ ወንድማችን መደብህን እከታተላለሁ በጣም ጥሩ ስራ ነው።

  • @thegreat2116
    @thegreat2116 Před rokem +1

    ታላቅ ሰው

  • @edessa70
    @edessa70 Před 3 lety +4

    Wow so amazing work men, this deserve millions of views. Keep it up brother.

  • @user-ty3zt8dv9d
    @user-ty3zt8dv9d Před 4 lety +2

    እንኳን ደህና መጣህ

  • @zegeyealene2994
    @zegeyealene2994 Před 3 lety +2

    the hosts are supper nice

  • @araniosyohannes155
    @araniosyohannes155 Před měsícem

    Great presentation.

  • @lidiya727
    @lidiya727 Před 3 lety +1

    ውብ ሀገሬ የእንግዳ ተቀባይ ሀግረ ናፈቅሽኝ ሲይምር

  • @fkadiemisganaw
    @fkadiemisganaw Před rokem +1

    እንደዚህ አይነት የጉዞ ማህበር ከ ጊዜ ጋር ቢኖር ምን ይመስላችኋል?

  • @adeya7161
    @adeya7161 Před 3 lety +1

    I really appreciate all your videos like this. Makes me want to come back and visits all these places

  • @selmanabdi1305
    @selmanabdi1305 Před 3 lety +2

    Thanks again for this great service 2020 sep 4

  • @walteranteneh564
    @walteranteneh564 Před 3 lety

    I do really appreciate your work.
    Please keep on it.👍👍👍

  • @teferrahailu9528
    @teferrahailu9528 Před rokem

    May God continue to bless you all for the wonderful work yo do.

  • @abrahampeace8372
    @abrahampeace8372 Před 3 lety

    እናመሰግናለን

  • @user-cu3dl7qe7f
    @user-cu3dl7qe7f Před rokem +1

    እንድት መንፈስን ያድሳል

  • @tewodrosabate7377
    @tewodrosabate7377 Před 4 měsíci

    egzeabher yistih wud wondim lela min elalehu..."hulu eyalen hulu godelebin"

  • @salamwini8694
    @salamwini8694 Před 2 lety

    thanks brother😓😓😓😓😓😓😓 i want come

  • @user-vn9le6zh6h
    @user-vn9le6zh6h Před 3 lety

    ግሩምምም

  • @user-nx5yw4ee4j
    @user-nx5yw4ee4j Před 3 lety +2

    ቅርሶችን ግን በሚዲያ ማሳየቱን አልተቀበሉትም ። በዚህ አካባቢ ብዙ የሌባ አይኖች አሉ።

    • @meronfekadu5013
      @meronfekadu5013 Před 2 lety

      Yehy yetigry betkerestyan new hulm ywekal degemo mn alna new meteserkut

    • @meronfekadu5013
      @meronfekadu5013 Před 2 lety

      Sele betekerestyan manm zem aylm poltica lela guday

    • @user-cd9bt9bn9k
      @user-cd9bt9bn9k Před 5 měsíci

      ​@@meronfekadu5013
      የህወሓት ነፍስ አባት የነበረው አቡና ጳውሎስ የሚባለው ዱሪዩና ሰራዊቱ ነበር የቤተክርስቲያኒቱን ቅርስ እያደኑ የሚዘርፉት ድፍት ስላለላት ለቤተክርስቲያኑዋ ያንን ያክል የሚያሰጋ ነገር አይኖርም !
      እነዚህንም የታዩትን ቅርሶች ከጥይት ያተረፍናቸው ትርፍራፊ ህወሃቶች እንዳይሰርቁባቹህ መጠንቀቅ ነው !
      አሁን ስለተራቡ አንድ እግር ነጠላ ጫማ ሁላ ከመስረቅ የሚመለሱ ነገር አይደሉም በዚህ ወቅት ።
      ህወሓት የሚባለው ባንዳ ትርፍራፊን ከታሪክ መዝገብ ተፍቆ ሲጠፋ ተባብረን ቤተክርስቲያኑን እናንጸዋለን ህዝቡንም ረተን እናበረተዋለን ።

    • @wediweyinking
      @wediweyinking Před 4 měsíci

      ​@@meronfekadu5013በፊት ብዙ ቅርሶች ተሰርቀዋል

  • @user-vn9le6zh6h
    @user-vn9le6zh6h Před 3 lety +1

    በየት መስመር ነው እፁብ ነው

  • @gabrielhaileyesus3026
    @gabrielhaileyesus3026 Před rokem +1

    እስራኤሎች የተጓዙበት የሲናይ ምድረበዳ ይመስላል ሀገሬ ውብ ሀገር ናት ግን ሰው የላትም

  • @yonasyohanns5198
    @yonasyohanns5198 Před 3 lety

    Ewntem denke new

  • @abrahampeace8372
    @abrahampeace8372 Před 3 lety

    አሁን እንዴት ይሆን?

  • @abyssiniaethiopia5331

    ቃላቶች ያጡሩኛል: እምዬ እትዬጽያ: ፈጣሪ ዬሁንሸ። ከመንዝ ምን ያህል አቡቹ ይርቅ ይሆን ? ተራራ ላይ በቴክርሰታን የተሰራች አለች ዘመናትን ያሰቆጠረች: የምታዉቀዉ ነገር ካለ ብዬ ነዉ: እናመሰግናለን።

  • @semretaddis2460
    @semretaddis2460 Před 3 lety +1

    Tadeleh EGZIABHER segaun yabzalh be serah mikniatm egrovhih yekidusanen mdr eregetu yeh yetekedese sera nw asbot teraran bedemb aukewalehu teraraw laiy hone melaw hrergen ena ke awash eske aseb yasayal kiteregi ena benesa yale mnm kifiya aseragi begziabher iyhunbh

  • @semretaddis2460
    @semretaddis2460 Před 3 lety

    Chebra chur churan yaye kezih bota mn iytayal hwaha le 27 amet siasayen yenorew park achew nw

  • @publicmobile9162
    @publicmobile9162 Před rokem

  • @kalkidanyirga1577
    @kalkidanyirga1577 Před 4 měsíci

    ይህ ቪዲዮ ከተለቀቀም እኔም ካየሁት ቆየው አንድ መፅሐፍ ማንበብ ስጀምር ግን አንተ የሰራህውን ይህንን ቪዲዮ መልሼ ላየው ተገደድኩ ያየሁበት ምክንያት መጀመሪያ ሳየው የሰማሁት ነገር ትዝ ብሎኝ ነው መስራቾቹ ደቂቀ እስጢፋኖስ ናቸው የሚለው ነገር እጅግ በጣም ግራ ስላጋባኝ ነው .....እውነት ደቂቀ እስጢፋኖስ እንደዚህ ድንቅ ገዳማትን የመገንባት መንፈሳዊ አቅም ያላቸው ናቸውን እኔ ለማመን ይከብደኛል የማነበዉ ስለ እነሱ የገባኝ ትንሽ እይታም ቢሆን ይህን ያህል መንፈሳዊያን አይመስሉኝም ........ምን አልባት አንተ ከእኔ ለኢትዮጵያ ታሪክ ቅርብ ነህ ይህን ነገር ተአማኒነቱ ምን ያህል ነው ስለ ደቂቀ እስጢፋኖስስ ምን ያህል መረጃው አለህ

  • @semretaddis2460
    @semretaddis2460 Před 3 lety +1

    Tgriy midre yeteregemch derek midre nechi

    • @Robbiel192
      @Robbiel192 Před 2 lety +2

      ኣንተ/ቺ/ ነህ/ሽ/ እርጉም!

    • @meronfekadu5013
      @meronfekadu5013 Před 2 lety

      Tegiry derk new medru mnm aybkelm gn yhe betkresetayn new

    • @hamahyy7178
      @hamahyy7178 Před rokem +2

      አንች ነሽ የተረገምሽ ባለጌ አሁን እዚህጋ ይሄን ምን ያስብላል

    • @hamahyy7178
      @hamahyy7178 Před rokem +1

      ​@@meronfekadu5013 ተናግሮ አናገሪን ያዝልን እንዴት አስጠላችኝ መሬቱ ደረቅ ቢሆን ይሄን የመሠለ መንፈሳዊ ህይወት እያለ ምን ይጎድላል

    • @wediweyinking
      @wediweyinking Před 4 měsíci

      ቅማላም ግማታም ውጪ አይንሽ ይውጣና

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před 3 měsíci

    እውነትም እጅግ እድለኛ ተጋዥ ጋጠኛ ነህ! ኢትዮጵያውያን ውብ ሀገርክን ከእግር እስከ እራሳ አበጥርህ አውቀሀታል! ኢትዮጵያውያን እንደ አንተ የሚያውቃት ያለ አይመስለኝም!