ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊያየው ይገባል።ቅዱስ ያሬድ የተሰወረበት ገዳም።

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 17. 03. 2020
  • ይህንን እጅግ ማራኪና መንፈስን የሚያስደስት ቅዱስ ስፍራ ለሌሎችም ሼር በማድረግ እናስተዋውቀው።

Komentáře • 146

  • @user-od4tc2oc4t
    @user-od4tc2oc4t Před rokem +3

    እግዚአብሔር አምላክ ሆይ የቅዱስ ያሬድን ገዳም ለማየት አብቃኝ❤❤

  • @heucgsyx5609
    @heucgsyx5609 Před 4 lety +8

    እግዚአብሔር ይመስገ እውነት ከዚ መውለዳችን ከማንም በላይ ልዩ ስጦታ ነው ተመስገን የቅዱስ ሊቁ ያሬድ ኣባታችን በረከት ያሳድርልን።

  • @shibiretadese3074
    @shibiretadese3074 Před 3 měsíci +1

    መምህር ታርኩ ጠፋህ ምነው አትታይም ያንተ ትምህርት ከልቤ አይጠፋ በእውነት ❤❤❤

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 Před 4 lety +15

    ቅዱስ ያሬድ እይለየን ይህን ክፉ ወረርሽኛን ያስወግድልን ይህን ቅዱስ ባታ ስላ ስይቹሁን እግዚአብሔር ይባርካቹ ማየት መታደል ነው

  • @asnakechbelhu2582
    @asnakechbelhu2582 Před 4 lety +35

    እናንተ መልካም ትሩፋት አገኛችሁ እኛም አይናችን እፁብ አየ ተባረኩ እናመሰግናለን

  • @user-ro7ij1fu4u
    @user-ro7ij1fu4u Před 4 lety +28

    ቅዱስ ያሬድ አባቴ በከበረው ቃልኪዳንህ አማልደኝ ከአምላኬ ጥበቃህ አይለየኝ በረከትህ ይደርብኝ አሜን

    • @user-pi7rr8tp5m
      @user-pi7rr8tp5m Před 4 lety

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-pi7ts9zm5b
      @user-pi7ts9zm5b Před 4 lety

      ዬት ታዉቂወለሽ? አመልዳኝ ሚትዩዉ?
      በቀ የገኛቹትን ሰዉ ሁሉ ነዉ አማልዱን ትላላቹ?
      የሞተዉ ይልቁንም ከሞት የተሳዉ በአብ ቀኝ የለዉ
      ስለእኛ የሚመልድ እየሱስ ክርስቶስ ነዉ።
      እዉነትን ከመቀበል ይልቅ፣ዉሻትን
      ትንሹን ከመቀበል ይልቅ፣ትልቁን
      በቀጥተኛዉ መንገድ ከማሄድ ይልቅ፣በአቋራጭ
      ከመማን ይልቅ፣ ማፍራትን
      ከማራፍ ይልቅ፣ ማድከምን
      እንዴት ሰዉ ይህንን ይመርጣል?

    • @abisinya117
      @abisinya117 Před měsícem

      ደንቆሮ 😊😂

  • @user-xp5bu9tt1s
    @user-xp5bu9tt1s Před 28 dny

    የታላቁ አባታችን በረከት በሑላችንም ላይ ይደርብን አሜን አሜን ወአሜን ።

  • @beakaman505
    @beakaman505 Před 3 měsíci +1

    በጣም ነው የወደድኩት ፈጣሪ ደጁን ለመርገጥ ያብቃን❤❤❤

  • @emnet1125
    @emnet1125 Před 3 lety +5

    አሜን ፫ የቅዱሳን ሀገር ኢትዮጵያዬ የቅዱስ ያሬድ በረከት ይደርብን 🙏🙏🙏💚💛❤

  • @37753
    @37753 Před 3 měsíci

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር። ይመስገን ይችን የቅዱስ ያሬድን ገዳም ለማየት አበቃኝ ተመስገን❤❤❤❤

  • @mehabewnibiretu7631
    @mehabewnibiretu7631 Před 4 lety +5

    የቅዱስ ያሬድ በረከቱ ይደርብን

  • @solomonweldesenbet1843
    @solomonweldesenbet1843 Před 4 lety +16

    የቅዱስ ያሬድ በረከት የአባቶቻችን ጸሎታቸው ትምህርታቸው በልቡናችን ሰሌዳ ይጻፍብን መድኃኔዓለም,,, ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ረድኤቱን ያብዛላችሁ+++

    • @heucgsyx5609
      @heucgsyx5609 Před 4 lety

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን።

    • @desmondbrennan9577
      @desmondbrennan9577 Před 2 lety

      I dont mean to be so offtopic but does anyone know of a way to get back into an instagram account?
      I was stupid forgot my password. I love any help you can offer me.

  • @SalamaHagos
    @SalamaHagos Před měsícem +1

    እግዛብሄር ይመስገን ያሬድን ገደ?ዳም ለማየት የብቃኝ አሜን

  • @menebasfw6705
    @menebasfw6705 Před 4 lety +4

    እግዚአብሔር አምላክ ድንቅ የሆነ የአፈጣጠሩ ስራው እምናይበት እምናመሰግንበት እምናደንቅበት ትክክለኛዋ እምነት የኢትዮጵያን ተዋውህዶ ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያን ናት እንዲሁም ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን የሆኑትን እንደነ የኔታ እዝራ ያሉት እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን ይጠብቅልን እናተም እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመናቹ ይባረክ።

  • @user-ko9nz1os4r
    @user-ko9nz1os4r Před 4 lety +2

    ተመስገን ጌታይ ኣምላክ ሆይ ተመስገን ተመስገን ተመስገን ኣሜን, ኣሜን, ኣሜን ❤️🤲🙏🙏🙏

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před 4 lety +2

    ውይ አባቴ እንኳን በደህና መጡልን ? እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ዛሬ ሊተ በህልሜ አቀበት በጣም ከፍ ያለ ነው የለምንም ችግር ሰወጣው አየሁኝ የሚገርም ነው ይሄን ገዳም ተራራውን ሳየው ይህን ይመሰል ነበር ። የአባታችን የቅዱሰ ያሬድ ረደሄት በረከትን ያሰትፈን በእወነት ደሰ ብሎኛል ይህን በማየቴ አባቲቼ በፀሎታችሁ አሰቡኝ አፀደ ማርያም ነኝ ፣ ቃለ ህይወት ያሰመላን አሜን እግዚአብሔር ይሰጥልን።

  • @user-sm1wj6yb6f
    @user-sm1wj6yb6f Před 4 lety +3

    ቅዱስ ያሬድ እረዴት በረከቱይደርብን

  • @saradesign9507
    @saradesign9507 Před 4 lety +4

    አቤት እፁብ ድቅ ስፍራ በረከታቸው አይለየን🙏🙏🙏

  • @afewerkteklay3786
    @afewerkteklay3786 Před 10 měsíci

    Amen axumawi saint yared

  • @addisaalyou9601
    @addisaalyou9601 Před 4 lety +1

    የቅዱስ ያሬድ በረከት ይደርብን አይለየን አሜን፫
    ላቀረብክልነው ወድማችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን

  • @alemsewenga7740
    @alemsewenga7740 Před 4 lety +8

    እኛንም በረከቱ ይደርብን በጣም አስደናቂ ቦታ ድንቅ ስፍራ ነው

  • @genettekle5638
    @genettekle5638 Před rokem +1

    ቅዱስ ያሬድ በፀሎታቸዉ አይለዪን፣ አስራት በኩራት አገራችንን ያስቡልን አሜን አሜን በሰማህትነቱ ይጠብቀን፣ ፣፣

  • @getenetgirma2435
    @getenetgirma2435 Před 4 lety +3

    የቅዱስ ያሬድ በረከቱ ይደርበን

  • @aselefechbalcha6277
    @aselefechbalcha6277 Před 4 lety +6

    እናመሰግናለን ልውል ሕግዛብሄር ጉልበታችሁን ይባርክላቹ ለኛም አሳያቹን

  • @salam1297
    @salam1297 Před 4 lety +8

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን💚💛❤️

  • @user-th8ix5gk3v
    @user-th8ix5gk3v Před 4 lety +4

    ቃለ ሂወት ያሰማልን እኛንም ለደጁ ያብቃን🙏🙏

  • @user-hp8sr8tc8d
    @user-hp8sr8tc8d Před rokem

    እሜን እሜን እሜን

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 Před 4 lety +1

    ድንቅ ነው በእውነቱ በጣም ታስቀናላችሁ እግዚአብሔር ካልፈቀደ በቀር ይህንን ገዳምም ማየት አይቻልም። የአባታችን ቅዱስ ያሬድ በረከቱ ይደርሰን ይደርብን አሜን ለእናተም ልዑል እግዚአብሔር አይለያችሁ እናመሰግናልን ይህንንን በማየቴ ደስ ብሎኛል ውብ ነው።

  • @aselefechbalcha6277
    @aselefechbalcha6277 Před 4 lety +1

    የቅዱስ ያሬድ በረከቱ ጣህሙ ዜማው ይደርብን አሜን

  • @yeshimebetadmassu4222
    @yeshimebetadmassu4222 Před 3 lety +2

    Amen amen 😇😇😇🙏🙏🙏❤

  • @user-vd1pk9eh9p
    @user-vd1pk9eh9p Před 3 lety +1

    አቤት እንዴት ደስስስስስ ይላል

  • @user-lm1qh2ux6o
    @user-lm1qh2ux6o Před 2 lety +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በድሜ በጸጋ ያኑርልን

  • @gattusojgtpw1899
    @gattusojgtpw1899 Před 3 lety

    የቅዱስያሬድበረከትይደርብንአሜን፫
    ኢትዮጵያለዘላለምትኑርቃለህይወትያሰማልን❤

  • @ghhh6208
    @ghhh6208 Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን😭😭🇧🇴

  • @sabazinabe1250
    @sabazinabe1250 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን የእግዚአብሔር ስራው ግሩም ነው ቃለህይወት ያሰማልን

  • @shashibazezew1573
    @shashibazezew1573 Před 2 lety +1

    🤲🤲🤲

  • @smlove2008
    @smlove2008 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን አባታችን።

  • @micomico2708
    @micomico2708 Před 3 lety

    የቅዱስ ያሬድ እረዴት በረከቱ ይደርብን

  • @melaimelai8610
    @melaimelai8610 Před 4 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @astertefera151
    @astertefera151 Před 4 lety

    የቅዱስ ያሬድ በረከቱ ይድረሰን ባለንበት

  • @mikaelmohammed2335
    @mikaelmohammed2335 Před 4 lety +2

    እንደ አጋጣሚ ሆኖ በስራየ አጋጣሚ ይህንን ድንቅ ቦታ ለማየት ታድያለው። ከምንም በላይ ግን ትክክለኛ ኢትዮጲያዊነት ያየሁበትቦታ ነው። ግርም ካለኝ ነገር አንዱ በዋሻው 20 አመታት ከማንም ሰው ጋር ሳይገናኙ በቀን አንድ ግዜ ብቻ ከገዳሙ ምግብ እየተላከላችው የሚኖሩ መናኝ እባት ናቸው።

  • @selam6991
    @selam6991 Před rokem

    እናተንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @semu3517
    @semu3517 Před 4 lety +1

    አሜን አሜንአሜንቃለህይወትያሰማልን

  • @user-gq2yt3uj7x
    @user-gq2yt3uj7x Před 2 lety

    አሜን፫ ቃልህይወት ያሰማልን

  • @rozzadesta9344
    @rozzadesta9344 Před 7 měsíci

    ቃልህወት ያሰማልኝ እባካችሁ ከበሮውንይዛችሁ ኣትዝሉሉ አትሽከርከሩ እንደመናፍቅ አትዝለ ሉ እደጥቱ ተማሩ ዛርማ ዳሰአታርጉት አባቶች ምከሩ አሰተሙራቸው የጥንቱ ይሻላል አመሰግናለህ።

  • @brhananatey2780
    @brhananatey2780 Před 4 lety +1

    Egzabhir amlak Nay abona qdus Yarid bereketn redietn yekaflena abotatna dema edmen teninan yehabelna neana kihshena ab tihti fetari bxelotkum eina nebr zelena❤ 👉🌴🌴💒👈❤❤ temesgen amlak orthodox tewahdo girka zfeterkani 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @mengistutilahun6000
    @mengistutilahun6000 Před 4 lety

    የቅዱስ ያሬድ አምላክ በምህረት ጎብኘን

  • @selam6991
    @selam6991 Před rokem

    እግዚአብሔር ሆይ ሁሉን የሰራህ የተመሰገንሀ ሁን

  • @hanahanaethopoeia2259
    @hanahanaethopoeia2259 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመሥገን
    ሰልቴ ሰምሮ ደጁን ለመርገጥ ያብቃን

  • @khanbaba-jd6kj
    @khanbaba-jd6kj Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትያሰማልን

  • @ZainZain-nm5sx
    @ZainZain-nm5sx Před 7 měsíci

    🙏🙏🙏

  • @salam5113
    @salam5113 Před 4 lety +1

    አይይይ መታደል ምን አይነት ደንቅ ነው ስራህ ጌታ ሆይ ስራህ ድንቅ ነው ከማለት ሌላ ምን እንላልን

  • @serkalemdemsie1799
    @serkalemdemsie1799 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን

  • @manalebishegesseseggoodbla3747

    አሜን።አሜን።አሜን።ቃለ።ይወትያሠማልን

  • @agegnehukebede1592
    @agegnehukebede1592 Před 2 lety

    Abetu bereketh yiderbn

  • @user-il8rk3eh7c
    @user-il8rk3eh7c Před 7 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kalemelak4404
    @kalemelak4404 Před 4 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአባታችን በረከታቸው ይደርብን

    • @user-di3nq7po4y
      @user-di3nq7po4y Před rokem

      በረከቱይደርብን ቃለህወትያሰማልን

  • @mulumollo7148
    @mulumollo7148 Před 3 lety

    አሜንአሜንአሜን

  • @bestofbest8742
    @bestofbest8742 Před 3 lety

    Amen amen amen kale hiwot yasemalin amen

  • @markabmarkab8876
    @markabmarkab8876 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂውት ያሰማልን በጣም ደስ ይላል

  • @hagostadesse8222
    @hagostadesse8222 Před 4 lety +1

    yekidus yaried berekeetu yederbin kalle hyewet yasemalin

  • @jamlmahmd3401
    @jamlmahmd3401 Před 4 lety

    አሜን አሜን እሜን እውነት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mazineguse5030
    @mazineguse5030 Před 3 lety

    በእውነት ቃለ ሒውትን ያስማልን

  • @Asmiratu
    @Asmiratu Před 9 měsíci +1

    ይመስገን ቅዱስ ያሬድ ቦታውን ሳየው ምን እደተሰማኝ ለመግለፅ ያሰኛል❤❤

  • @user-dr6wb7wr9f
    @user-dr6wb7wr9f Před rokem

    ቃለሂወያማልንአሜን 8:11

  • @najathasan2502
    @najathasan2502 Před 4 lety

    አሜን በረከታችሁ ይደርብን አገርችንን ለማየት ያብቃን ተባረኩ

  • @firstamhara8870
    @firstamhara8870 Před 4 lety

    Egzihabhare yimsgen Amen

  • @marinakll1692
    @marinakll1692 Před 4 lety

    በረከታቸው ይደርብን ይሄን በሽታ ከምድረ ገፅ ያጥፋልን እህት ወድሞቸ የተዋህዶ ልጆች እግዚያብሄር ይጠብቀን

  • @aliayshaaysha5117
    @aliayshaaysha5117 Před 4 lety

    Leuli egzaber smu Lee zelalm yemsgn ye kedus yared barkat bagna lay yedrbn🙏💝⛪⛪⛪🙏💝🙏💝🇬🇭

  • @yunarawirasinha6116
    @yunarawirasinha6116 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን በረከቱ ይደርብን

  • @Beletunega
    @Beletunega Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @mobilezone7158
    @mobilezone7158 Před 4 lety +1

    በረከቱ ይደርብን

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 Před 4 lety

    Amen Amen Amen bemayetachin enameseginalen bereketu yideribin ayileyen

  • @user-ld9cu1rn8u
    @user-ld9cu1rn8u Před 4 lety

    Yekdus Yared bereket yderbn kalehiwet yesmalna

  • @berihbeyan4496
    @berihbeyan4496 Před 4 lety

    Sle kulu Egziabiher ztemesgene ykun.

  • @edenbate5370
    @edenbate5370 Před 3 lety

    Thanks 🙏

  • @raheltamrat8190
    @raheltamrat8190 Před 4 lety +12

    በእዉነት ከሆነ እኮ ማንም የተዋሕዶ ምእመናን ወንድ ልጁን ሲወልድ ያሬድ ብሎ ነበር ስም ማዉጣት ያለበት ብናዉቅበት ።

  • @yeromeadmasuyerome6113

    በረከታቸው ይደርብን

  • @user-np4km3nv1j
    @user-np4km3nv1j Před 3 lety

    በረከቱ ይደርብን ቀጣይን በተስፍ እጠብቃለው

  • @godisgreat1630
    @godisgreat1630 Před 4 lety

    ውይ መታደል በረከታችሁ ይድረሰን

  • @heucgsyx5609
    @heucgsyx5609 Před 4 lety

    በረከቱ ያሳድርልን

  • @itzyorboiinaod9890
    @itzyorboiinaod9890 Před 4 lety +2

    ❤❤❤

  • @hawiirabirraahawiirabirraa2502

    Ehen kidus bota lemayet yabkagn fetary betam Ameseginalew ehen program silasayeken memher

    • @abelassefa1080
      @abelassefa1080 Před 4 lety

      ሰላም የዚህ ፔጅ አድሚን
      በኢኦተቤ ቴቪ የተላለፈውን መካነ ምሥዋር የተሰኘ የቅዱስ ያሬድ ዶክመንተሪ ያለ ጣቢያችን ፈቃድ ካብሽን ቀንሣችሁ አየር ላይ አውላችሁታል፡፡ ይህ ግልፅ ዘረፋ ቤተክርስቲያኗ ከዮትዮብ ተገቢውን ክፍያ እንዳታገኝ የሚያደርጋት ሲሆን የአዘጋጆቹም ድካም ዋጋ ያልሰጠ ነው፡፡ ጉዳዮን በሕግ አግባብ ለዮ ትዮብ ካምፓኒ እንዲያቀርብ ለቴክኒክ ዲፓርትመንት ኦን ላየን ሚዲያ ክፍል በኩል የምንከታተለው ቢሆንም ይህ ተግባር የቤተክርስቲያንን ሐብት ከመስረቅ ተለይቶ የማታይ ባሐመሆኑ በቀጥታ የቤተክርስቲያኗን ዮ ትዮብ ገፅ EOTC TV CHANNEL ሊንክ በመጠቀም ቪዲዮውን እንድትሰርዙ እጠይቃለሁ፡፡
      አቤል አሰፋ
      አዘጋጅ

  • @destawnday314
    @destawnday314 Před 4 lety

    ይገርማል

  • @jniijonii8861
    @jniijonii8861 Před 3 lety

    Betam betam erkus bota new

  • @sennymarie8959
    @sennymarie8959 Před 4 lety +1

    enmesgnalen wondamachen EGZABHER Y ebrakelen

  • @rsheedmohammed4297
    @rsheedmohammed4297 Před 4 lety

    Jesus wow

  • @SSs-ls9ph
    @SSs-ls9ph Před 4 lety

    ታአምር ነው

  • @yeshiargaw
    @yeshiargaw Před rokem +1

    Yekdus yarad berktu ydrben Tarku bemabate emntu kalek betlklg

  • @sewkefuegezabehermelkam7878

    bereketachu yedereben

  • @TECHABU
    @TECHABU Před 4 lety

    በርታ ወንድማችን እሽ

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 Před 4 lety +5

    እንደምን ነህ ወንድም ታሪኩ ሰለአገልግሎትህ እግዚአበሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው። እባክህ ከ 4 አመት በፌት ይመሰለኛል# እየሱስ ማን ነው የሚል ትምህርት ሰጥተህ ነበር እደገና በዚህ ሀሳብ ላይ vido ብትሰራ

  • @zuzuzuzu1300
    @zuzuzuzu1300 Před 4 lety

    Egizabhr yisitlin enate kebrktu yasetf Amilak eganm edsatfen melikm fkadu yihun Amen Amen Amen

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 Před 2 měsíci

    በቀረፃው ላይ የሚያስመለክተው ይህ ቅዱስ ቦታ መቅደሱ የፈራረሱና ለመውደቅ የቀረበ /የደረስ መሆኑን ያመለክታል ፤ ታድሷል ወይንስ የ4ዓመቱ አሳዛኝና አስቃቂ ሁኔታ ላይ ነው🙏🏻😂🙏🏻😭🙏🏻😭🙏🏻😭🙏🏻😭🙏🏻

  • @shashibazezew1573
    @shashibazezew1573 Před 2 lety

    💚💛❤

  • @tejitugimara3725
    @tejitugimara3725 Před 11 měsíci

    ⛪⛪⛪⛪⛪💗💗💗💗💗❤🤲🤲🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒Ameen, Ameen, Ameen

  • @the_abused666
    @the_abused666 Před 4 lety

    4፡00 (የኢትዮጵያ አጥንትና ስጋ ሆኖ አትዮጵያን ከእዝግአብሄር ጋራ ያገናኝ፣ በአዳምና በሄዋን ስጋና አጥንት ተመስሎ ቢነገር፣ ለቅዱስ ያሬድ፣ ይህ ይበዛበታል እንጂ አያንሰዉም፡፡) ከዚህ አባባል በመነሳት በእርግጥም ቅዱስ ያሬድ የሊቆች መፍለቅያ ነዉ፡፡

  • @ejigayehuwondimu977
    @ejigayehuwondimu977 Před 3 lety

    The priest make everything is untouchable. Do not worry we will see in the near future. God is not like a man. Human being is not ever clean. Only God. Father’s lived their life what God gave them.

  • @negesufantahun253
    @negesufantahun253 Před 4 lety

    Amlake kids yard berketun yasadrben

  • @yeshiebre7300
    @yeshiebre7300 Před 4 lety

    Enat agere Ethiopia ye nuriligi