69ኛ ልዩ ገጠመኝ፦leyu getemeg ከአባቷ ምን ተምራ ነው 6 ባሎቿን የጎዳችው(በመ/ር ተስፋዬ )

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 09. 2024
  • 69ኛ ልዩ ገጠመኝ፦leyu getemeg ከአባቷ ምን ተምራ ነው 6 ባሎቿን የጎዳችው(በመ/ር ተስፋዬ )

Komentáře • 454

  • @tsebel3211
    @tsebel3211 Před 3 lety +145

    የእውነት መምህር ይሄ ትምህርት መቴሌቪዥን ቢተላለፍ ኢንተርነት የማይጠቀሙ ይሄ ትምህርት የማይደርሳቸው ብዙ ስዎች አሉ

    • @ababashababa4560
      @ababashababa4560 Před 3 lety +5

      እዉነት ነዉ ብዙ ሰዉ አይደርሰዉም

    • @ymetbkegnaytegnam2075
      @ymetbkegnaytegnam2075 Před 3 lety +8

      አወበጣም እፍፍ በተለይ ክፍለሀገር ገጠርውስጥ የሚኖረው ህዝብ እግዚአብሔር ያስባቸው

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 Před 3 lety +4

      ወይኔ ወደኛ አካባቢ ሰዎች በደረሰ በተለይ የኔ በተሱቦች እግዚአብሔር በፈቀደዉ ጊዜ እደሚደርሳቸዉ ተስፍ አለኝ

    • @ababashababa4560
      @ababashababa4560 Před 3 lety +3

      @@mrkbemrkbe6748 በፍላሽ ላኪላቸዉ

    • @ehitamariyam1761
      @ehitamariyam1761 Před 3 lety

      Awo ba unati. Ba TV. Bitalalfi. Ba saw. Yimarali

  • @user-gk4dc6qy3m
    @user-gk4dc6qy3m Před 3 lety +75

    መምህር ባስ ውስጥ ያገኘችንው ልጅ የተናገረው ነገር ልክ ነው ልክ ከተማ ውስጥ እንደሚሰበከው የገጠር ህዝብ ቢያገኘው በእውነት ሀገራችን ታድግ ነበር ለምን የገጠር ሰው የዋህ ነው ቶሎ ነው የሚያምነው እምነቱም የጠነከረ ነው የሚሆነው እኔም ሁሌ ነው ምን አበት እነኝህ መምህራን ወደኛ ጋር ሄደው ቢያስተምሩ እላለሁ የእውነት
    መምህር ከአንድ አመት በፊት አንተን በህልሜ አይቼሃለሁ ያየሁት ምንድን ነው ወደ ገጠር መጥተህ እንድታስተምር ስጠይቅህ እሽ አልከኝ ከዛ ሁለት ጓደኞችህን ይዘህ ነው የመጣኸው ከዛ የኛ ሰፈር ሰዎች ግማሹ ሙስሊም ነው ግማሹ ክርስቲያንና ፕሮቴስታን ናቸው ግን ያን ሁሉ እኛ ግቢ ተሰብስበው ስታስተምራቸው ነበር ካስተማርካቸው በኋላ አንተ ወደ አዲስ አበባ ትመለሳለህ ከትንሽ ቀናት በኋላ ይመስለኛል ሙስሊሞቹም ሁሉም ንስሃ ገብተው ነጭ ልብስ ለብሰው ተዘጋጅተው ነው የጠበቁህ በጣም ደስ ብሎኝ እንባ ተናንቆኝ አንተ መጣህና አንተ እራሱ ደስታህን መቆጣጠር ነው ያቃተህ እና በዚህ አጋጣሚ የገጠር ሰው ይሄንን ትምህርት ቢያገኝ እርግጠኛ ነኝ ይመለሳል ለምን እኔ ተወልጄ ያደኩበት ሰፈር በጣም በመናፍስት የተጠቃ ነው አንደኛ የአባቴ እናት በፊት ታመልክ ነበር አሁን ግን ሲያቅታት ሌላም በውርስ ምክንያት እንድንሞት የሚፈልግ ሰው ስላለ ሳያስደግሙባት አይቀርም አሁን ጭራሽ እየተቅበዘበዘች ነው መናፍስቶቹ በገሃድ እየመጡ እያወሯት ነው በተለይ አውልያ የሚባለው ሊያርዱኝ ነው ቢላዋ ይዘዋል እያለች እሷም ትልቁ ቢላዋ ይዛ ነው የምትቀመጠው የምትተኛውም እናም ምግብ ስጭን ይሏታል ከምትበላው ላይ ወደ ውጭ እያወጣች እያየናት ትበትንላቸዋለች ምንድን ነው ስንላት አምጪ ብለውኝ ነው አለችን እና ብዙ ሰው በመንፈስ ታስሯል ግን ማን ይፍታው ማን ያስተምረው የእውነት እግዚአብሔር ይድረስላቸው እኔስ ሰምቼ ቤተሰቦቼን እቀይራለሁ ሌላውስ ማን አለው
    መምህር የገጠሩን ነገር ብታስቡበት በጣም ጥሩ ነው ብዬ አስባለሁ በዛ ላይ የገጠር ሰው የዋህ ስለሆነ ቶሎ ይቀየራል
    የልጅቷ ታሪክ በጣም ከባድ ነው ልጁም የገጠር ልጅ በመሆኑ አስተዋይ በመሆኑ ትናንት የተማረው ትምህርት በጣም ጠቅሞታል በዛ ላይ ጥሩ ጓደኛና ጥሩ ጎረቤት ለክፉ ቀን ጠቃሚ ነው አንዱ ቢጎዳ አንዱ ይጠቅማል ፈጣሪ መልካም ሰዎችን ያብዛልን በዙሪያችንም ያብዛልን የጠፋነውም እኛ ይመልሰን
    እናም በመጨረሻ መምህር እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰውርህ እመ ብርሃን ትጠብቅህ ቅዱሳን መላእክት ሁሌም በየሰዓቱና በየደቂቃው ከአንተ ጎን ይሁኑ አሜን አሜን አሜን

    • @murrservices8463
      @murrservices8463 Před 3 lety +3

      በእውነት እህታችን ይህንን መልካም ሀሳብ ነው እኔም ሁሌም አስባለው ከተማውማ በሁሉ በኩል ያገኘዋል ገጥር ግን በምን ያገኙታል ሳያውቁት የሚያመልኩት ነገር ብዙ አለ እና ይህንን ትምርት ቢማሩ ሁሉም ይቀየራሉ ብየ አሰባለው

    • @user-gk4dc6qy3m
      @user-gk4dc6qy3m Před 3 lety +1

      @@murrservices8463 እግዚአብሔር ይድረስላቸው ሌላ ምን እንላለን ብለሽ ነው ባለማወቅ ብዙ የሚያመልኩት አለ እኛቤት ነበር ግን የቅዱስ ሚካኤል የፅዋ ማህበር አለው አባቴ እናቴም የእማ ፍቅር የድንግል ማርያም የፅዋ ማህበርተኛ ናት በየ ሁለት አመቱ የሁለቱም ፅዋ እኛ ቤት ይገባል ይዘክሩታልም እና እሱ ይመስለኛል የእናቴን የበአድ አምልኮ ቀጥቅጦ አቃጥሎ የሸኘው አሁንም እመቤቴ ትርዳን ቅዱስ ሚካኤል አለሁ ይበለን በእርግጥ በጠራናቸው ሰዓት ፈጥነው ይደርሱልናል እና አሁን እናቴና አባቴ የቀራቸው ንስሃ መግባትና ስጋ ወደሙ መታተም ነው እርሱ ይርዳን

    • @msretmeme1433
      @msretmeme1433 Před 3 lety +1

      ልክ ነሽ እህቴ ምስኪኑ የገጠር ህዝብ ህይ የመሠለ ትምህርት በያገኝ ምንኛ በዳነ ነበር እናቃልን ትምረናል ከሚሉ ከብዙ አላዋቂወች የገጠሩ ህዝብ ግን በኤዋህነቱ ብቻ ይድን ነበር እሪ እደኛ ይህን ያክል ገጠመኝ መስማትም አይጠበቅበትም ምክንያቱም በአንድ ትምህርት ብቻ የሚለውጥ ቅን ስዎች ስለሆኑ የባህድ አምልኮውም ብሆን ሳያቁ በኤዋህነትን የሚያመልኩ ስላሉ ይህ ነገር ስተት ነው ብሎ የሚያስተምራቸው አንድ የእግዚአቤሔር አገልጋይ ቢያገኙ ለመመልስ ግዜ አይፈጁም ለነሱም የመዳኛ ቀን ያምጣላቸው ፈጣሪ

    • @abatobecrnetkasebey2449
      @abatobecrnetkasebey2449 Před 3 lety +1

      እውነት በለሻል እኛጋርም እንደዚህ ናቸው የገጠሮቹማ የዋህ ናቸው ያሉችውን እሽ ብቻ ነው የሚሉት የከተማውማ ምን አለበት ሶሻል ሜድያላይ ተጥደን ያዋሆችን የሜያስቱ በዙ

    • @user-gk4dc6qy3m
      @user-gk4dc6qy3m Před 3 lety +1

      እህቶቼ በአካባቢያችን ባለ ዘማሪያን እና የሰንበት ትምህርት ቤት ወንድሞቻችን ጋር ግሩፕ ፈጥረን ተወያይተን በገጠር ቤተክርስቲያን እንዲሰበክ አናደርግም ፕሮግራም እንዲዘጋጅ አድርገን መምህሮቻችን እኮ ኑና አስተምሩን ካልናቸው እምቢ አይሉም

  • @mssmarshyee517
    @mssmarshyee517 Před 3 lety +39

    በእውንት ፀጋውን ያብዛልክ መምህራችን ከጪለማ ወደብራሃን እወያውጣን ነው

    • @zeenauaezeena5081
      @zeenauaezeena5081 Před 3 lety +2

      በጣም አልቀን በቁማችን ተቀብረንንን የለ እኔማ ልቤ ሥብረብረ

  • @ababashababa4560
    @ababashababa4560 Před 3 lety +11

    እዉነት ነዉ ሚካኤል ያድናል እኔም ከሰካራምና ከጅብ አፍ የዳንኩበት ቀን አለ አንድ ቀን እግዚአብሔር ፈቃድ ሁኖ አዉደምህረት ላይ የምናገርበት ቀን ይኖራል ይሳካልሽ በሉኝ

    • @zeenauaezeena5081
      @zeenauaezeena5081 Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን

    • @babys7570
      @babys7570 Před 2 lety

      አኔንም በአለተ ቀኑ ቅዱስ ሚካኤል ከመደፍር አደጋ አድኖኛል ምን ያላረገልኝ ተአምር አለ አንድ ቀን አኔም አመሰክራለሁ ክብር ምስጋና ለቅዱሳን አምላክ አግዚአብሔር አሜን አሜን!!!

  • @user-ul4oo4pn9k
    @user-ul4oo4pn9k Před 3 lety +6

    እኛ ሀገር ትልቅ ተራራ አለ በአመት አንድ ጊዜ በቃ የማይሆን ነገር የለም በሬ ያርዳሉ ዶሮ ዳቦ ቡና ንፉሮ ይቀቅላሉ አረቂ ጠላ በቃ ሰው የማያመጡት ነገር የለም የማይሰበሰብ ነገር የለም ለአመት ለአመት ሁሉ እየተሳሉ ይሄዳሉ እና ከጊዜ በዋላ ምን ቢሆን ጥሩ ነው የ#እግዚአብሄር ስራ ድንቅ ነው እዛ ተራራ ላይ ታምር ተገኛ ምን ቢሆን ጥሩ ነው
    የጌታችን የመድሀኒታችንየእየሱስ ክርስቶስ መስቀል ተተክሎ ተገኛ ሰውሉ ተደናግጦ ተራራው ላይ ሁሉ ሄዶ ሲያይ #መስቀል ተተክሎ ህዝቡም በአግራሞት ተደንቆ በሁኔታው ተገረመው ተመለሱ በሁለት ቀን ሂደው ሲያዪት ደግሞ አንድ አይሉት ሁለት ቦታ ፀበል ፈልቆ ተገኛ
    እና የእግዚአብሄር ስራ ድንቅ ነው።

    • @user-zj3uh2zn6z
      @user-zj3uh2zn6z Před 3 lety +1

      አዎ እኛ ሀገርም አለ ሰኔ ወር ላይ

  • @libanosferew1333
    @libanosferew1333 Před 3 lety +17

    እኔ ሀይማኖቴን በደንብ ያወኩት በመምህር ገጠመኘ ምክንያት ነው ለ ንሰሀ የበቃሁት, ለፀሎት, ለስግደት, ለፆም የ በቃሁት!!!!!

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 3 lety +9

    Egzibher yimsegn memihir 💚💛❤*የአብ ሙሽራው እመቤቴ ማርያም ሆይ ላንቺ ሠላምታ ይገባሻል*
    *የወልድ እናቱ ነሽና እመቤቴ ማርያም ሆይ ላንቺ ሠላምታ ይገባሻል*
    *የመንፈስ ቅዱስ ማደሪያ ነሽና እመቤቴ ማርያም ሆይ ላንቺ ሠላምታ ይገባሻል አሜን፫*
    *እመቤታችን ቅድስት ድንግል* *ማርያም ሆይ በምልጃ ጸሎትሽ ከመከራ ስጋ ከመከራ ነብስ ሠውሪን ሀገራችንን ኢትዮጵያን ህዝቦቿን ሁሉ ጠብቂልን በስደት ያለን ልጄችሽን በስደትሽ አስቢን ለዘለዓለሙ አሜን ፫🕯🕯️🕯️

  • @fitsumteklehaymanot6846
    @fitsumteklehaymanot6846 Před 3 lety +8

    ደሰ የሚል መዝሙር ዝማሬ መላክት ያሰማልን ሊቀመላክት ቅዱስ ሚካኤል ለሁላችን ይድረስልንና ታምሩንም ለማዉራት ያብቃን

    • @hem9841
      @hem9841 Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን

  • @mesefanu3513
    @mesefanu3513 Před 3 lety +3

    መምህር ተስፉዬ በርታ እኔ ብዙም ኮመንት አልፅፍ ላይክ ብቻ ነው ማደርገው ዛሬ ልፃፍ ብዬ ነው እና መቼም እግዚአብሔር ይጠብቅህ አንተ ውጊያ የገጠምከው እንቅፍ ከሌለው ጠላት ሴጣን ጋር ነው ፃድቃን ሰማታት ቅዱሳን መላእክት ይጠብቁክ በርታ እኔ ታናሽ እህትህ እህተዩሀንስ ነኝ በፀሎት አስበኝ ሀገሬ ገብቼ የበረከት የሰላም ህይወት። እድኖር

  • @hayahmohamad3120
    @hayahmohamad3120 Před 3 lety +5

    በዳም ደስ እያለኝ ጨረስሁ እልልልልልልልልል የቅድስ ሚካኤል ምልጃ ይደርብን አሜንንንንን

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 Před 3 lety +1

    ክብሩን የድንግል ማርያም ልጅ ይውሰድ። እጅን በአፍ ላይ የሚያስጭን ትምህርት፣ምስክርነት ድንቅና ፍፁም ዕምነት የታየበት። የኔ አባት ቅዱስ ሚካኤል ያሳደገኝ መላክ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ለእኔም ማዳንህ፣ረዳትነትህ፣አማላጅነትህ ይደረግልኝ። እልልልልልልልልልልልልልልልልል።

  • @user-io8uo2zj8t
    @user-io8uo2zj8t Před měsícem

    የእግዚኣብሔር ስራ ግሩም ድንቅ ስራ ነው ኣምላከ ቅዱስ ሚካኤል የተመሰገነ ይሁን ኣሜን ኣሜን ኣሜን የድንግል ማርያም ልጅ የተዋህዶ ንጉስ የተመሰገነ ይሁን ከተጠሩ ሳይሆን ከተመረጡ ያድርገን ኣሜን ለኔም ለሃጥያተኛዋና ቆሻሻዋን ነጥቆ ኣውጥቶ ለፍሬ ለበረከት ያብቃን ኣሜን ኣሜን ኣሜን""ገብረ ኢየሱስ"" ከነቤተሰቦቹ ""ኣፀደ ማርያም"" ብላቹ ኣስቡኝ እህት ወንድሞቼ እግዚኣብሔር ይርዳን ኣሜን❤❤❤

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን የስው ልጅ እንዱህ መጨረሻው ሲያምር ደስ ሲስል መታደል ነው እግዚአብሔር ደግ ነው የተነበራቹ አይለንም እንኴን መጣቹ ነው የሚለን አንድም ነብስ እንድትጠፋ አይፈልግም ቅዱስ ሚካኤል ጠባቂ መላአካችን ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን ።

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ሚካኤል የአባቴ ወዳጅ ቤተሰቦቸን አደራ ጭቅላይ ናቸው በጭንቅ የምትደርስ ድርስላቸው

  • @meronworku7473
    @meronworku7473 Před 3 lety +1

    ተመስገን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር እማ ፍቅር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ታድልህ
    ትክክል ነዉ የአባታችን የአቡነ እጨጌ ዩሐንስ ጠባቂ መልዕክ ቅዱስ ሚካኤል ነዉ ሐምሌ 29 የአባታችን ባዕለ እረፍት ነዉ ያረፋት ቦታ ጉንድ ተክለሃይማኞት ይባላላ ጎንደር አካባቢ ነዉ የሚገኘዉ ቅዱስ እግዚያብሔር ከበረከታቸዉ ያሳትፈን አሜን

  • @user-xr2ub5kx5c
    @user-xr2ub5kx5c Před 3 lety +17

    የሚገርም ነው በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በርታ ከጎንህ ነንንንን

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 Před 3 lety +4

    ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @yetewhdolijnegn843
    @yetewhdolijnegn843 Před 3 lety +12

    መምህርዬ እባክህን የውንዶችን ስለ ቅርፅ ማውጫ መዳኒት ና ስለ ንቅሳት ብታስተርምር እኔ የወንጂ ልጅ ነኝ አብሮ አደጎቼ ባለ ማወቅ ውጠው ኢድምያቸውና ግስፈታቸው አይገናኝም ለቦዲጋርድነት ብለው እራሳቸውን እየጎዱ ነው እባክህን ትምርቱን ልቀቅልን

    • @zeenauaezeena5081
      @zeenauaezeena5081 Před 3 lety +3

      ንቅሳት የለበት ሁሉ የዝሙት መፈስ አለበት በኩሉ ገብቶል ብለዋል መምህረ እኔም አለብኝ

  • @user-yx5xg3xd6c
    @user-yx5xg3xd6c Před 3 lety +8

    አረ እህቴ ኮ ድሮ ሞታ ነበረች. ድርሳነ ሚካኤል ተረጭቱላት ነው. የዳነች መግነዝ ጀሙረው ነበሩ የጎረቤት አባወራ. ነው ለመግነዝ የመጡ. አሁን ወልዳ አለች

  • @user-ul4oo4pn9k
    @user-ul4oo4pn9k Před 3 lety +11

    መምህርዪ በእያንዳንዱ ገጠመኝ ለኛ
    ሂወት ነው ከእንደገና የተወለድኩ ሁላ ይሰማኛል ምክኒያቱም ብዙ ነገር እንዳውቅ አድርገሀኛል አውቄም ተለውጫለሁ #ንስሀ ገብቻለሁ ከተወለድኩ እስካሁን የማላቃቸውን ነገሮች ባንተ አውቄአለሁ ቃል የለኝ ላንተ
    #እማ ፍቅር ትጠብቅልን ስለእውነት መመኪያችን ነህ። 💕💐

  • @tsidalmariamhaile8805
    @tsidalmariamhaile8805 Před 3 lety +2

    ክብር ምስጋና ለድንግን ማርያም ለእየሱሰ ክርስቶሰ
    ይሁን።ቅዱሰ ሚካኤል በምልጃው !!!!አይለየን።
    መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ።
    አሜን አሜን አሜን

  • @ewethio
    @ewethio Před 3 lety

    ‌እስካለ ማርያም
    ‌ወለተ ስላሴ
    ‌ወልደ ገብርኤል
    ‌ሀይለ ጊዮርጊስ
    ‌ተክለ ጊዮርጊስ
    ‌አፀደ ማርያም
    ‌ወልደ ሩፋኤል
    ‌ሀይለ ስላሴ
    ‌ወለተ ስላሴ
    ‌ገብረ ፃዲቅ
    ‌ገብረ ኢየሱስ
    ‌ወለተ ብርሃን
    ‌ሀይለ ሚካኤል
    ‌አስካለ ማርያም
    ‌ወልደ ኢየሱስ
    ‌ሀይለ ሚካኤል
    ‌ሚስጥረ ስላሴ
    ‌ገብረ መድህን
    ‌ፍቅርተ ስላሴ
    ‌ወለተ አረጋይት
    ‌ወለተ ሰንበት
    ‌ሀይለ ጊዮርጊስ
    ‌ሀይለ ጊዮርጊስ
    ‌ጽጌ ማርያም
    ‌ህይወተ ማርያም
    ‌ወለተ ፃዲቅ
    ‌ወልደ ዮሐንስ

  • @user-os6nt7mn2l
    @user-os6nt7mn2l Před 3 lety +1

    እጂግ በጣም አሰተማሪ እራሴን የታዘብኩበት ገጠመኝ ነበር መምህር እኔ እደዚህ አይነት ባህሪ ያላቸውን ሰው ስፈርድባቸው የተለያየ ስም ስስጥ እግዚአብሔር ግን እዴት ሀጥያተኞቹን እደሚወዳቸው እዲጠፉም እደማይፈልግ የእግዚአብሔርን ፍቅር ምህረት ደግነት አባትነቱን የሚያስተምር ትምህርት ነበር እናመሠግናለን መምህር እድሜና ጤና ፀጋውን ያብዛልህ

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 Před 3 lety +2

    በውኑ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር አለን?እኔ አምናለው🤲🏽 ! ቅዱስ ሚካኤል ቀይ ባህርን ከፍሎ እስራኤልን ያሻገር ይሄ ኢምንት ነው ለእሱ የቅዱስ ሚካኤል አምላክ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እህቶቼ ወንድሜ ለናንተ የደረሰው ቅዱስ ሚካኤል ለሀገራችንና ለኛም ለህዝቦችዋ ይድረስልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን🤲🏽🙏🏽🤲🏽😭

  • @simartyalsima9177
    @simartyalsima9177 Před 3 lety +1

    እህት ወድሞቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ እህተ ሚካኤል ትባላለች እናቴ ቅዱስ ቁርባን አልቀበልም አለችኝ

  • @hayahmohamad3120
    @hayahmohamad3120 Před 3 lety +2

    እኔ ለንስሀ በቅቻለሁ መምህር እግዚአብሔር ይባርክልን እራሴን ላድን እና ወዴ ቤተሰብ ደግሞ እግዚአብሔር ይጨመርበት ልባቸውን ያብራልኝ

  • @bbhh211
    @bbhh211 Před 3 lety

    እፁብ ድንቅ ነው የቅዱስ ሚክኤል ስራ እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን መምህር ተስፋየ ሰላምህን ያብዛልን ጨጋውን ጨማምርሮ ይስጠህ የተዋህዶ እንቁ

  • @abi4294
    @abi4294 Před 3 lety +1

    ሰላም መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን እኔ ልዩ ገጠመኝ 68 ላይ ያለው ታሪክ በጣም ነው ያሰዘነኝ የእግዚአብሔርን ስራ ማወቅ እራሱ ታላቅነት ነው የልጅ መሞቶ በጣም ነው ያሰዘነኝ በአያቱ ጥፋት
    እሂ ገጠመኝ በጣም ደስ ብሎኝል ታማኝ ጎደኛ ማለት እደዝህ ነው መምህር እማ ፍቅር ፀጋ በፀጋ ታድርግህ የእኛ እንቁ

  • @user-du7yt5nw6i
    @user-du7yt5nw6i Před 3 lety +1

    መምራችን እድሜ ከጤና ይስጥህ በጣም የሚገርም እና አስተማሪ ገጠመኝ መጨረሻቸው መልካም ስለሆነ እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ ቅዱስ ሚካኤል ክብር ምስጋና የገባህል ደጉ መልአክ

  • @Nuhamen12
    @Nuhamen12 Před 3 lety

    የኔ አባቴ የስንደቴ ስንቅ ቅዱስ ሚካኤል ወህህህህህህ ከቃል በላይ ነህ
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልን እኛም በሰማነው ተምረን የመንግስቱ ወራሽ ያድርገን ሀገራችን እና ህዝቦቿን የመላይክት አለቃ በክንፉ ከልሎ ይጠብቅልን

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Před 3 lety +1

    እልልል ቅዱስ ሚካኤል ምስጋና ይድረስህ ምን ይሳነዋልእሱ ያመነበት ሰዉ ሚገርም ገጠመኝ ነዉ የእግዝያብሄር ስሙ ለዘላለም የተመሰገ ይሁን የወንድማች ምስኪንነትም ደስ ይላል ዘላለም በቤቱ ያፅናህ

  • @selamdangewy8765
    @selamdangewy8765 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ምስጋና ይድረስህ ከመንገዳችን አንተ ቅደም ክንፍህ ይከልለን አሜን መምህር ጠገዉን ያብዛልህ 👏👏👏👏👏እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @tinsaeshinyasayenethiopia917

    እግዚአብሔር ሲያድን የራሱ የሆነ መንገድ አለው ! የቅዱሳን ጸሎት በረከታቸው ይድረሰን !

  • @user-zl2dh7rj2b
    @user-zl2dh7rj2b Před 3 lety +7

    🙏🙏🙏መምህሬ ደህና ዋልክልኝ ገጠመኙ በመጸሐፍ በመዘጋጀቱ ደስ ብሎኛል በጣም ደስ ይላል እኛስ በዩቱብ ተምረናል ይሄን እድል የማያገኙት ብዛቱ የማህበረሰባቺን ክፍል በመጸሐፍ በመዘጋጀቱ በጣም እንደሚረዳቸው አምንበታለሁ በመጸሐፍ ስላዘጋጀህውና ጠላታቸውን ላላወቁ እንዲያውቁ ያረግህው ዝግጂት በጣም አሪፍ ነው በርታልኝ ምህሬ በጣም የምወደው ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅልኝ ህይወቴ ነህ ብልህ ሊያንስህ እንጂ አይበዛብህም 🙏🙏🙏

  • @user-yv2ms6vk6w
    @user-yv2ms6vk6w Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንዴት ነህ የምትለቅልን ገጠመኝ አስተማ ነው የእግዚአብሔር ስራው እጽብ ድንቅ ነው ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ለጅ ይሁን ብዙ ተምሬበታለሁ መምህር እውነት ነው እኛ አካባቢ ወዝ አለ በያመቱ በሬ ያርዳሉ ለመናፍስቱ ግብር ይሰጣሉ ያንን ነገር ካላረጉ ብዙ ሰው ይሞታል ወይም ድርቅ ይሆናል እነሱ ግን አሁንም ድረስ መንፈስ እደሆነ አያውቁም ምክነያቱም እኛጋ ገጠር ስለሆነ ወጌል የሚያስተምር የለም እግዚአብሔር ይፈውሳቸው እኔስ ሳይገባይ አንተ ካስተማርከን ብዙ ተለወጥሁ መድሀዲያለም እነሱንም ይፈውሳቸው አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን እግዚአብሔር ያብዛልህ እናመሰግናለን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏

  • @selamawit7917
    @selamawit7917 Před 3 lety

    ሰላም ለናንተ ይሁን
    ዛሬ ገጠመኙ መጨረሻ ላይ መምህር ተስፋዬ ስለ መላእክቱ ቅዱስ ሚካኤል ሲናገር ውስጤ ብስጭት አለ ከዚያም በጣም ማልቀስ ጀመርኩ
    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @user-gk4dc6qy3m
    @user-gk4dc6qy3m Před 3 lety

    መምህር ይሄ ሶስተኛ ኮሜንቴ ነው በእውነት እውነትም ልዩ ገጠመኝ ነው እኔ እራሴን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ በእውነት የወንድማችን አምላክ እኛን ስደተኛ ልጆቹ ይጠብቀን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ልጅቷን ከሞት ያስነሳለት አምላክ ድህነቱም ይቀይርለታል እርሱ ምን ይሳነዋል ቅዱስ ሚካኤል ያላሰበውን ደስታና በረከት ያድለው እኔንም ሃጥያተኛዋ እህታችሁ ወለተ ሚካኤል እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ የአባታችን የቅዱስ እጨጌ ክርስቶስ ፀሎታቸው በረከታቸው ምልጃቸው ለእኛም ለሃጥያተኞቹ ይድረሰን እስኪ እግዚአብሔር እናመስግነው ይሄንን ድንቅ ስራው እንድንሰማ የፈቀደልን እኔ ግን ቃላት አጥሮኛል ግን ሳላመሰግነው አላልፍም
    አምላኬ መድሃኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ስምህ በፍጥረት አንደበት ሁሉ የተሰገነ ይሁን አሜን፫

  • @user-go6ic3nu4i
    @user-go6ic3nu4i Před 3 lety +2

    በእውነት ታአምር ነው ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ለሁላችንም ድረስልን አሜን አሜን አሜን መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋዉ ያብዛሎት ሺ አመት ኑርልን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @kntattiyub831
    @kntattiyub831 Před 3 lety +1

    መምህር ያንተ ፍሬዎች ሆነናል እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው

  • @user-id1uz5jf9w
    @user-id1uz5jf9w Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልኝ የበለጠ ይባርክ ቃልሆት ያሰማልን

  • @user-yr9fw2vi8l
    @user-yr9fw2vi8l Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ነን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እስዋን ከአጋንንት እጀ የነጠቀ ቅዱስ ሚካኤል ለኛም ይድረስልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u Před 3 lety

    የኔ ቅዱስ ሚካኤል ምልጃህ እርደትህ ከሁላችን ጋር ይሁን

  • @hem9841
    @hem9841 Před 2 lety

    እር ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መሆን መታድል ነው መምህራችን በእድሜ ብጸጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን

  • @user-mo2so5xu2j
    @user-mo2so5xu2j Před 3 lety +1

    እንደምን አደራቹሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች መምህራችን እንኳን ደና መጣልን መምህር የእኔ እናትም አለች ባህር ላይ አረቂ ጠላ ምትደፋ ሰንደል የምታጨስ እኔስ ማበዲነው ከምትለቃቸው ገጠመኝ አንድ ባንድ ከእናቴ ጋር አይጠፋም በሰላሴ ሰም ታዲያ እንዴት ነው ምትሰማኝ እኔ በአዛብ አገር ያአለሁ ጌታ ሆይ ኤፍታቹሁ በለን መምህር በእውነት ቃል አጣሁ ባአገኘ ደስ ባለኝ ግን የኛ መዳኛ ተንሳኤ ገና ነው አንድ ቀን ግን እንደምንፈወስ አምናለሁ ቤተሰቦች በፆለት አሰቡኝ ወለተ ማሪያም እሰከ ቤተሰቦች ለመምህራችን ዝማሬ መላእክትን ያአሰማልን

  • @user-se7ln8tr9w
    @user-se7ln8tr9w Před 3 lety

    አሜን ፫ እግዚአብሄር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እውነት ነው ይህ ትምህርቱ ወደ ክፍለ ሀገር ቢደረስ መታደል ነበር ምክንያቱም ወደዚያ ሁለቱንም ነው የሚከተሉት በጣም ትምህረት ያሰፍልጋቸዋል እነሱ ደሞ ቢማሩ በጣም ይቀየራሉ የዋሆች ናቸው ወደፍት እንደሚደርሳቸው ተስፍ አለን

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o Před 2 lety

    በስላሴ ስም በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ድንቅ ነው መምህር በጣም አስተማሪ ነው ወደገጠር ያልከውልጅ እውነቱን ነው መምህራን ወደዚያ ቢሄዱ ስለመናፍስቱ ቢያውቁት የዋህ ስለሆኑ ቶሎ ነው የሚመለሱት መምህር እናመሰግናለን ❤✝️

  • @tigistetsegaye6212
    @tigistetsegaye6212 Před 3 lety

    ቅዱስ ሚካየል ስራህ። ድቅ ነዉ አቤቱህ ጌታሆይ እኔን ባሪያህን አስበኝ መምህር እዴት ይገረማል እኔ አምናለዉ ተመስጌን ሳልሞት ቅዱስ ነገሮችን መስማት ቻልኩኝ ቤቴሰቤን ስገባ አድናለዉ ብየ አስባለዉ

  • @devan8265
    @devan8265 Před 3 lety +21

    እግዚአብሔር ይመሥገን ዉድ መምህራችን ሠላምህ ይብዛልን አሜን እስኪ ልሥማና እመለሳለሁ መልካም ትምህርት ብያለሁ ለሁላችንም

    • @shimalshimal-wi6yr
      @shimalshimal-wi6yr Před 3 lety +1

      አው፣ምምህር፣እኔም፣አትን፣አግኝሀልው፣ብይ፣በትስፍ፣እጥብቃልው።

    • @shimalshimal-wi6yr
      @shimalshimal-wi6yr Před 3 lety

      አሜንአሜን።

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment Před 3 lety

      @@shimalshimal-wi6yrAmenn🙏Betasabe Hugege Ehte

  • @user-gw2fc7gg7c
    @user-gw2fc7gg7c Před 3 lety +3

    አሜን ልዑል እግዛብሔር የተመሰገነ ይሁን🙌🙌🙌 የሊዲያን ልብ የከፈትክ የኔንም የሀጢያተኛዋን ልብ ክፈትልኝ አሜን🙏🙏🙏

  • @kntattiyub831
    @kntattiyub831 Před 3 lety +3

    ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @abatobecrnetkasebey2449

    ወይኔ እውነት ይሄስ ከአይምሩ በላይ ነው የእግዚአብሔር ስራ ይገርማል እኛን ለማዳን ሁሊም ዝግጁ ነው ግን እኛ ልባችን ተደፍኖ ቢት ይታወቀናል
    በናታችሁ እስቲ ሁላችንም ሺር እናድርግው በጣም በዙ የጠፋች ነብስ አለችና ሰምተውም እንደሜድኑ እርግጠኛ ነኝ
    መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን የማያልቀውን ዘምን ይስጥክ እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን አምላካችን የመላኩ የቅዱስ ሜካኤል ጥበቃና ምልጃው አይለየን

  • @sebeletamrutamru8956
    @sebeletamrutamru8956 Před 2 lety

    ቅዱስ ሚካኤል አባቴ በሁላችንም ሒዎት ውስጥ ይግባ

  • @user-os5hx7op7q
    @user-os5hx7op7q Před 3 lety

    እፁብ ድንቅ በጣም ይገርማል የሊቀ መላዕክት ቅዱስ ሚካኤል አምላክ የተመሰገነ ይሁን መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ ይሄን እንዳዳምጥ ስለረዳኝ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን

  • @abeselomabeselom
    @abeselomabeselom Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን እርሱ ምህረቱ ለዘላለም ነውና ድንቅን ያደርጋል ቅዱስ ሚካሄል የተመለገነ ይሁን

  • @hamisolomon6534
    @hamisolomon6534 Před 3 lety

    ምንም ቃላት የለኝም ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተስፋ ስላሴ አንተንም እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @helenselemon4574
    @helenselemon4574 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
    እጅግ አስተማሪ የሆነ ገጠመኝ ነው
    እግዚአብሔር ፍቅር ነው እውነት ኬት ውስጥ ጎትቶ ነው የሚያወጣን ለነሱ የድርስ ለኛም ይድረስ የኔ ጌታ ብርሀኔ።
    ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን መምህር በፀሎት አስቡኝ እህተ ገብርኤል ብላቹ

  • @youtebu4521
    @youtebu4521 Před 3 lety

    ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤልን ጠርቶ ማን አፈረ ደግሞ መምህርን የመሰለ የተዋህዶ እንቁ የመሰለ ሰጥቶናል ውለታው ብዙነው ስሙ ይክበር

  • @user-jh2pc2kz4t
    @user-jh2pc2kz4t Před 3 lety

    እውነት እጂግ በጣም ድንቅ ነው ሁሉ በእርሱ ሆነ ስራው ድንቅ ነው እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ደጉ አባቴ የእውነት ከሞት ያድናል ለሁሉም ፈጥኖ ይደርሳል ስሙ ይመስገን እነሱን እንደረዱአቸው እኛን ሁላችንንም ይርዳን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ስለመዝሙሩ የዝማሬው ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልል ስለሁም ነገር የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን

  • @user-zt6no6xr8g
    @user-zt6no6xr8g Před 3 lety +3

    መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን
    በማርያም ስልክ አንሳልኝ ቡዙ ጌዚ እየሰራልኝ አደለም አንድ አንድ ግዜ ስሰራ ደሞ አታነሳልኝም ፈልገህ ነበር መምህሬ ከይቅርታ

  • @ituneethiopia8427
    @ituneethiopia8427 Před 3 lety +16

    መምህር 200 ስትደርስ ለምን እነዛ ሰወች ዛሬ ያሉበትን ቦታ አትነግረንም? ባጪሩ አድርገህ ይሄም እኮ የመንፈስ እድገታቸውን ያሳያል ብየ አስባለሁ።።።

  • @beyushbekele3321
    @beyushbekele3321 Před 3 lety +1

    እልልልልልልል ል ሊቀመላእኩ ቅዱስ ሚካኤል ፈጥኖ ደራሹ ሁሌም አትለየን

  • @user-fj7jy7fq3j
    @user-fj7jy7fq3j Před 3 lety +1

    እጹብ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ስራህ ይህንን እንድሰማ ስለፈቀድክልኝ አመሰግናለሁ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @selamawit7917
    @selamawit7917 Před 3 lety +1

    አንድ ጓደኛዬ ከኢትዮጵያ የመላእኩ ቅዱስ ሚካኤል ፀበል አምቶ እቤቱ አስቀመጠው እኔ ደሞ አንስቼ ወደቤቴ ወሰጄ የፀሎት ቦታዬ ላይ አስቀመጥኩት አንድ ቀን ፀሎት እያረኩ ልጨርስ ስል በሆዴ ፀበሉን አውን እጠጣዋለው ብዬ አሰብኩና ፀበሉን ከዋላ አንስቼ ከፊቴ አስቀመጥኩት በዚያው ቅስፈት ሆዴን ሰው የመታኝ ያህል ተሰምቶኝ ጎንበስ አልኩ ከዚያ ከውስጤ የሆነ ነገር ሲወጣ ተሰማኝ እናም ገና የመላእኩ ቅዱስ ሚካኤል ፀበል ሳልጠጣ በማሰብና በማየት ብቻ ክፉ መንፈስ ፈረጠጠ የድንግል ማሪያም ልጅ እግዚአብሔር ይመስገን የመላእኩ ቅዱስ ሚካኤል ምልጃ አይለየን አሜን

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s Před 2 lety +1

    እግዚአብሄር ይቀይራል ተመስገን ቅዱስ ሚካኤል ሲባል ሰውነቴ ውርርርርር አረገኝ አባቴ ሚካኤል እኔን ከሞት ከእሳት ያዳነኝ

  • @dhdjj5980
    @dhdjj5980 Před 2 lety

    ቅዱስ ሚካኤል ይሓልወና 🙏
    ስሙ እንተ ጸዊዐ ሰላም እየ ዝከውን ቅዱስ ሚካኤል ዋሕሰይ🙏
    ስለ ኩሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏

  • @user-gw2fc7gg7c
    @user-gw2fc7gg7c Před 3 lety +2

    በቅዱሰ ሰላሴ ሰም እንዴት ግሩም የሆነ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ከበረከቱ እኛንም ያሳትፈን አሜን🙏🙏🙏

  • @babys7570
    @babys7570 Před 2 lety

    ስለማይነገር ስጦታው አግዚአብሔር ይመስገን መላአኩን ልኮ በስአሉ ላይ አድሮ ነው የፍወሳት ምስጋና ይሁን ለሃይላት አለቃ አባቴ ሊቀ መላአኩ ቅዱስ ሚካኤል አርሱ ምን ይሳነዋል አኔን ራሱ ከመደፍር አደጋ በአለተ ቀኑ ለሶስት ሰአት ታግሎኝ አካሉን ውሃ አርጎልኝ ድኛለሁ ስንቱን ልመስክር ያማልደናል ያስታርቀናል ሺ በክንፉ ሺ በአክናፉ ክብር ምስጋና ይሁን ለአግዚአብሔር መዝ፡34፥7 አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @jrjj2707
    @jrjj2707 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔ ይመገን መመህር በጠም የሚገርም ትምርት ነዉ የልጁ እናት የምትለዉን እዉነት አባቴ በልጅነቴ የሚነግረኝን ነገር እስታወሠኝ ልጅ ሆኜ ከቤታችን 1 እና 2ኪ ሜትር ያሕል እርቀት ላይ ባትሪ የሚያበራ ነገር ይታያል እንደገና የብዙ ሰወች የእርጃ ኮቴ ትሰማለህ አተኩረሕ ስትመለከት እየራቀ ይሔዳ በስመአብ ካለልህ ያየዉ ሰዉ ወይ ይሞታል ዉይ ይደነቁራል ወይ ሽባ እና የማይናገር ይሆናል ሲል ያየዉንና ያሣለፈዉን ይነግረንኝ ነበር በስመአብም እንድንል ይክረን ነበር
    እንደገና ስም ይጠራል ደንገጠሕ አቤት ስትለዉ እየራቀ ይሔዳል ድምጹ 3ት ግዚ በቅርብ የድምጽ ለዉጥ ከሌለዉ ያሰዉ ሰዉ ነዉ በ4ኛዉ አቤት ብሉ ይለን ነበር እናም ሰትየዋ ያሉት ተቀራራቢ ነገር መሠለኝ
    ብቻ የዚሕ ዘመን ዋርያ አንተን የሰጠን አምላከ ቅዱሳን ስሙ ዛሬም ነገም ለዘላሙ በፍጥረታቱ አንደበት ሁሉ የተመሠገነ የከበረ ይሁንልን አሜን በጸጋ በሞገስ ይጠብቅልን ከነቤተሰብህ አሜን፫💒💒💒

  • @smaa6690
    @smaa6690 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን💒💒💒

  • @lemlemsolomon8580
    @lemlemsolomon8580 Před 3 lety

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን
    መምህር እኔ በበኩሌ ገጠመኝ በሰማሁ ቁጥር አመለካከቴ ሁሉ ነው የሚቀየረው ቅን ነው የማስበው ሁሉም ለበጎ ነው በማለት በጣም እፅናናለሁ እግዛአብሄር የተመሰገነ ይሁን
    አና መምህር ሰው አመነ አላማነ አትጨነቅ የተሰቃየ የተጎዳ መዳኑ ነው ትልቁ ነገር እኔ እንዲያውም እፈራለሁ ገጠመኞቹ አለቁ እንዳትለን በየቀኑ በጉጉት ነው የምጠብቀው አስተማሪ ስለሆነ ጥንካሬ ስለሚሰጥ
    በል መምህር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @girmamusema2057
    @girmamusema2057 Před 2 lety

    መምህር ቃላት የለኝም ባንተ ምክንያት ብዙ ነብሶችን አምላክ እያዳነ ነው ።እኔም አንዱ ነኝ ብዙ አውቄያለሁ አውቄም ትክክለኛ መንፈሳዊ ምህመን ለመሆን መንገዴን ጀምሬያለሁ ለብዙ ወዳጆቼም ያንተን ዩቱብ እንደኔ እንዲለወጡበት እየገርኩ እና በቀላሉ ማገኘት ለማይችሉ Download እያረኩ እየሰጠኃቸው ነው እና ብዙ ምህመን እየተመለሰ ነው አምላክ ጸጋህን ያብዛለህ መምህር።

  • @user-dx2fy1rh4v
    @user-dx2fy1rh4v Před 2 lety

    በጣም አስተማሪ ትምህርት ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን ለናተ የደርሰ ለኛም ይድረስልን

  • @user-er7im4mz9h
    @user-er7im4mz9h Před 3 lety +18

    አሜን እግዚአብሄር ይመስገን
    እንኳን ደና መጣህልን መምህራችን
    የኛ እንቁ መምህር🌿🍀💗

  • @hiwathiwat5080
    @hiwathiwat5080 Před 2 lety

    መምህራችን እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Před 3 lety

    እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገን ይሁን መምህር የተማርየውን አምላከ ቅዱሳን ለሕይወት ለመለወጥ ያድርግል በብዙ ድካምና በእግዚአብሔር አምላክ ፈንፈስ ነውና እህት ወንድሞቼ በማሰተዋል እናዳምትጥ መምህር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይሰጥልን እማፍቅር በእቅፏ ትከልልህ

  • @user-zz4wh4iq8c
    @user-zz4wh4iq8c Před 3 lety +2

    የመላከ አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ለሁላችን በያለነበት ድረስልን ጥበቃህ አይለይን

  • @agereeageree8190
    @agereeageree8190 Před rokem

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ሚካሔል በረከትክ ይደርብን

  • @kebenag3527
    @kebenag3527 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እቤታችን የ ቅዱስ ሚካኤል ዝክር ነበረ እና ትዝ ይለናል በህፃንነቴ ታምሜየ ተኝች እያሎሁ የእህቴ ልጂ

    • @kebenag3527
      @kebenag3527 Před 2 lety

      ጠላ ይዞ እያለፈ ሳለ እላየላይ ተደፋ በተኝሁበት ወዲያው ሕመሙ ጣፋ እና ተነሰች ጨዋታየ ገበሁ የቅዱስ ሚካኤል ታምራቱ ቡዙ ነው ክብር ምስጋና ይገባዋል ለፈጥኖ ደራሹ 🙏🙏🙏

  • @chm9903
    @chm9903 Před 3 lety

    ውድ መምህራችን መምህር ተስፋየ አበራ እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህና በአስትምሮህ ብዙ ህይወት እያዳንህ እንደሆነ አንተም ታውቃለህ እኔም ሳልገልፅልህ አላልፍም ይሁን እንጅ ብዙ ጊዜ ስለ ጎጃም ና ስለ ጎንደር ቤተ ክርስቲያን በደብተራ መወረር ስታወራ አዳምጣለሁና ይህን መልካም አስተያየት ልሰጥህ ልቦናየ አነሳሳኝ። እኔ በምኖርበት ና በማውቀው አካባቢ በተለያየ አገላለፅ ማለትም ቡዳ፤ ዛር፤ መተት፤ ውቃቢ ወዘተ እየተባለ ርኩስ መንፈስ እራሱን አንግሶ ሰዎችን ለተለያየ የጤና እና ለኑሮ ችግር በመሆን ስራውን እየሰራ ይታያል። ይህንን ችግር በከፊልም ቢሆን እየታገሉ ያሉ ቤ/ክ አሉ ነገር ግን በፀበል ብቻ ብዙ እርቀት መጓዝ ይቻላል የሚል እምነት ስለሌለኝ አንተ እና ክቡር አባታችን መላእከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ደርሳችሁልን 1. ከሰፈነብን ርኩስ መንፈስ ብትፈውሱን 2. ወደ አምልኮ እንድንገባ በተግባር ብታደርጉን 3. የደብተራውን አሰራር ስልት በየ ቤ/ክ ያለውን አጋልጣችሁ እኛም እንዴት እንደምንዋጋው ብታሳዩን 4. በእናንተ አስተምህሮ ወንጌልን ብትዘሩት ለብዙ ዘመናት ስራውን እየሰራ ያለውን ርኩስ መንፈስ ሰብራችሁት ብትሄዱ እላልሁ። አገልግሎታችሁን እግዚአብሄር ይባርክ!!!!!

  • @bekihawi6030
    @bekihawi6030 Před 3 lety +1

    የምገርም ነው መምህረ በእውነት♥

  • @user-cv1ik4og6x
    @user-cv1ik4og6x Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ፀጋዉን ያብዛልን መምህርችን

  • @sasahuhabite1450
    @sasahuhabite1450 Před 3 lety +1

    አግዚአብሔር ይመስገን የሞተች መስሎኝ በጣም እየተጨነቅሁ ነበር ስሰማህ የነበረው ። ፀጋውን ያብዛልህ መምህር እነሱን የጎበኘ አምላክ እኔንም ሀጢያተኛዋን ይጎብኘኝ ። ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቀን ።

  • @user-iq1ky3px5u
    @user-iq1ky3px5u Před 3 lety

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን

  • @arsemawityemaryamlij806

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እንቁአችን እማ ፍቅር ትጠብቅልን

  • @BetebeteBetebete
    @BetebeteBetebete Před rokem

    አሜን አሜን አሜን 🤲ቃለ ሂወት ያሰማልን 👏

  • @vhhh8480
    @vhhh8480 Před 3 lety

    ሰላም ላንተ ይሁን መምህራችን ከዚህ ገጠመኝ የተማርኩት አብዛኛዉ ሰዉ ሀብታሞች ሀፍታም ይሆኖት በዚህ ሩኩሰ መንፈስ ሰራ እንድሆን ነዉ የተረዳሁት ግን እንደዚህ ሰለ ደሞ በሰነ ሰርአት ሰርቶ ለፍቶ ሀፍታም የለም እያልኩ አይደለም መምህራችን ሰለ ሁሉ ነገር አናመሰግን አለን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ፈጣሪ ከነቤተሰቦችህ

  • @user-wh2yc7sm8z
    @user-wh2yc7sm8z Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አውነት ነው የቱኛ ስበኩ ነው ወድ ገጠር ሄጄ ላስተምር የምለው በተለይ ወደ ሸወ ኦሮሚያ ክልል ሰው የቀሊቸ አምልኮተ በቻ ሀኑ አበከን መምህረ ትምህርቶች እንደደረሰ አድረጎ ሁሉም ቦታ ወድ ከፍል ሀገረቤትም ቃለ ህወሃት ያሰማልን በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው

  • @tsebel3211
    @tsebel3211 Před 3 lety +11

    በ68 ያለው ታሪክ የልጁ ህይወት ከባድ ነው በእርሱ አይነት ታሪክ ያላቸውን ብዙ የማውቃቸው በአከባቢዬ. ያሉትን አስታወሰኝ ዛሬ ላይ ሆን እንደዛ የሚሆኑ በመንፈስ እስራት መሆኑን ተረድችያለው በፊት ዱሪዬ ሌባ እያልን እንሰድባቸው ነበር ያሳዝናል

  • @user-nw3kt8md2t
    @user-nw3kt8md2t Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራቺን ቃልህዎት ያስማልን

  • @jerustesfay2949
    @jerustesfay2949 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @sara-nd8mw
    @sara-nd8mw Před 3 lety

    በእዉነት በእዉነት እጱብ እጱብ እጱብ ድንቅ ነዉ
    ምን አይነት የተባረከ ሰዉ ነዉ እንዲህ እግዚአብሄርን የሚያዉቅ ሰዉ ይስጠን መምህር ልጁ የነናገረዉ ነገር ልክ ነዉ 👍 ወደ ገጠር ያሉ ቤነሰቦቻችን ወደ እግዚአብሄር መቅረብ ይፈልጋሉ መንፈስን እያመለኩ እንደሆነ እያወቁ ግን እንዴት መተዉ እንዳለባቸዉ ፈርተዉ ነዉ እንጂ ትምህርት ቢያገኙ ይቀየሩ ነበር 😥 እዉነት ሁላችንም በዳቢሎስ ታስረን ቁጭ ብለናል 💔😥 እያንዳንዱ ገጠመኝ እራሴን እያገኘሁ ነዉ በርታ
    መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ እኔም ከነቤተሰቦቸ በቁሜ ሞቻለሁ ድረስልኝ 😥😢 መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን እማፍቅር ትጠብቅልን በጰሎትህ አትርሳኝ ስርጉተ ስላሴ እያልክ ወገቤን እግሬን በጣም እያመመኝ ነዉ 😥

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 Před 2 lety

    ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር እጅግ በጣም ኣሰተማሪ ትምህርት ነው። እግዚአብሔር ይመስገን

  • @SaraSara-nm9ks
    @SaraSara-nm9ks Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይክበር ይመሰገን ይህ ላደረገ ለእኛም ለተመሣቀለ ለተጎሳቆለ ህወታችነ የመላእክት አለቃ ቅዱስ ማካኤል ሆይይ እባክነህ ለነረሱ እንደረዳህ ለኛም እረዳን አሜን

  • @wu6219
    @wu6219 Před 3 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ተስፋዬ

  • @user-mt2cf8yi5s
    @user-mt2cf8yi5s Před 3 lety

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ የአገልግሎት ዘመንክን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርከው እርጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ ስላካፈላችሁን የሂወት ገጠመኝ እናመሰግናለን በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል ሰውነቴ እየወረረኝ ነው የጨረስኩ የሊቀ መላዕክ ቅዱስ ሚካኤል ጥበቃ ከሁላችንም ጋር ይሁን እናተን የርዳ እኛንም ይርዳን ሊሊ ስትል ምን ትዝ አለኝ መሰለህ መምህር እኔ የወር አበባዬ መጣ ላለማለት ለጉአደኛዬ ሊሊ መታለች ብዬ ነበር እምነግራት ከዚያ አንድ ቀን አባታችን መልአከ መክራት ግርማ ወድሙ ሲያስተምሩ ሰምቼ የመንፈስ ስም እደሆነ ሲገባኝ ተውኩኝ እግዚአብሔር በእናተ ላይ አድሮ ብዙ ነገር እያስተማረን ነው እድሜና ጤና ይስጣችሁ እስኪ ልዩ ገጠመኝ ብቻ ስምንት ትምህርቶች አምልጠውኛል ተመልሼ ላዳምጥ በዋይፋይ ምክንያት ገብቼ አላውቅም ነበር

  • @user-cc4ko9sh8v
    @user-cc4ko9sh8v Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን እውነት ቅዱስ ሚካኤል ሀያል መለአክ ነው ለነሱ የደረሠ ለኛም ይድረስ

  • @jaharakhan9858
    @jaharakhan9858 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመሥገን መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን በእወነት ቃህይወትን ቃለበረከትን ያሠማልን ምርጥ ትምህርትነው የኛ ህይወት ወርታልን እራሥህን ጠብቅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አባዬ እውነት ነው ወድማችን እኔ የገጠር ልጅ ነኝ የገጠር ካህናት ምንም አያሥተምሩንም የገጠር ሠው ለቅጦ ባአድ አምልኮ ያመልካል የኛአገር ካህናት የወር ደመወዙንእጅ የሚያየው ትምህርት አያሥተምሩንም አባታችን ሆይ ብለው መውጣት ብቻነው

  • @user-nw3kt8md2t
    @user-nw3kt8md2t Před rokem

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን ፀጋዉ ናበርከቱ ያብዛልህ መምህራችን በእድመና በጤና ንረልን ቀሬ ዝመንህ እግዚአብሔ ይባርክልህ

  • @TsigeYesyf
    @TsigeYesyf Před 4 měsíci

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤

  • @yordanosghebre8165
    @yordanosghebre8165 Před 3 lety

    ሰላማችሁ ይብዛ መምህራችንና የመምህር ፍሬዎች። ቅዱስ ሚካኤል ነው ያስነሳት ከሞቶ በላይ እስማምማለሁ። ምክንያቱም ኣንድ ቀን ከቤተክርስትያን ጫማ የምትሰርቅ ኣንድ ሰው ነበረች እና መከታተል ሲደረግላት ኣንድ ቀን መጥታ ስትገባ ጠረቤዛ ላይ የነበረ የእመቤታችን ስእል ማንም ሳይበካው እግሩዋ ላይ ወድቆ ነው ያባረራት። ክብር ምስጋና ለድንግልማሪያም ከነልጁዋ ይሁን።