70ኛ ልዩ ገጠመኝ፦leyu getemeg የጫት አስቃሚዋና የእማሆይ ማንነት (በመምህር ተስፋዬ አበራ)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 07. 2021
  • 70ኛ ልዩ ገጠመኝ፦leyu getemeg የጫት አስቃሚዋና የእማሆይ ማንነት (በመምህር ተስፋዬ አበራ)

Komentáře • 343

  • @user-qs9gi6ck8c
    @user-qs9gi6ck8c Před 3 lety +31

    ይህንን ጽሁፍ የምታነቡ በሙሉ ሰላማችሁ ይብዛ እባካችሁ በሳኡዲ አረቢያ ያሉ ኢትዮጵያዎች ድምጽ እንሁናቸው በጣም እየተሠቃዩ ነው እኔ እንቅልፍ ነስቶኛል ህጻናት እያለቁ ነው

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 3 lety +19

    Egzibher yimsegn memihir 💚💛❤_*ሰላም ለዝክረ ስምኪ እመቤቴ ኪዳነምህረት ሆይ በብርሃናዊ ኮኮብ ለተመሰለው ስም አጠራርሽ ሰላምታ ይገባል*_
    *_ለስርአተ ርስእኪ እመቤቴ ኪዳነምህረት ሆይ ያለማቋረጥ ሰማያዊ ጠል ለረበበትና የሐር ፀጉርሽ ሰላምታ ይገባል_*
    *_ለእርስኪ እመቤቴ ኪዳነምህረት ሆይ ከተፈጥፎ ባሕርያት ሁሉ በበላይነት ላለውና ለሚኖረው ርእስሽ ሰላምታ ይገባል_*
    *_ስብሐት ለኪ እመቤቴ ከዳነምህረት ሆይ አብ በሚመሰገንበት ገንዘብ ላንቺ ሰላምታ ይገባል ተወላዲ በሚመሰገንበት ገንዘብ ላንቺ ምስጋና ይገባል ሠራፂ በሚሆን እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ በሚመሰገንበት ገንዘቡ ላንቺ ሰላምታ ይገባል_*
    _*እመቤቴ ማርያም ሆይ በቃል ኪዳንሽ ጠብቂን ጠላት ዲያቢሎስ ወይንም ሰይጣን ኃይል ተይዞ ከመቀጥቀጥና በእግረ አጋንንት ከመጠቅጠቅ አድኚን ለዘላለሙ አሜን!!!*🤲🏻🕯🕯🕯_

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 Před 3 lety +14

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አምለክ ሆይ ዓይነ ልቦናችንን አብራልን ማስተዋልንም አድለን ተምረን እንድንለወጥ እርዳን አሜን አዳምጬ እመለሳለሁ like አንርሳ

  • @user-qm4vi9ym4b
    @user-qm4vi9ym4b Před 3 lety +14

    እንደት ዋላችሁ እህት ወንድሞቸ የ9 ወር እርጉዝ ነኝ በፀሎት አስቡኝ

  • @eskdarworku2479
    @eskdarworku2479 Před 3 lety +32

    መምህር እር እኛን ከቱወችን ከሀዛብ ጋር የምንኖረውን ሆዳችን አምላካችን አርገን አርብ እሮብ ሳይቀር እየበላን እባክህ መምህር ብሶለት አስበን አቤቱ አምላኬ እኔማ ስቱን በደልኩህ 😭😭😭😭::

    • @seve3476
      @seve3476 Před 3 lety +1

      አወ እመ አምላክ ትርዳን ሁላችንንም

    • @ajmanaed9067
      @ajmanaed9067 Před rokem

      ውነትሽን ነው አቤቱ ማረን 🥺🥺💔💔💔💔💔

  • @user-hw5gc1oi6o
    @user-hw5gc1oi6o Před 3 lety +15

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    አቤት እኔ ቃል የለኝም መምህር ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ይህንን መሰዋትነት እየከፈሉ ስለሚያስተምሩን እድሜና ጤና ያድልልን ክፉ አይንካብን የስደት መምህሬ ኑሩልኝ ሽ አመት

  • @abi4294
    @abi4294 Před 3 lety +8

    በረከታቸው ይድረሰን መታደል ነው የድንግል ማርያም ልጅ ሁላችንንም ይስበአን

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 Před 3 lety +18

    አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን መ ም ህ ር አንኳን ደና መጣክ አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ይብዛልክ

    • @werkitazarra4338
      @werkitazarra4338 Před 3 lety +1

      አሜንአሜንእግዚአብሔርይመስገንመምህርእንኳንደናመጣህቃለሕይወትያሰማልንፀጋውንያብዛልክ

  • @user-cy1ib3rt2h
    @user-cy1ib3rt2h Před 3 lety +16

    ይህፅ የምታነብ ሁላችሁም ስለሀገራች ፀልሁ በጣም አዝናለሁ ሀገሬ ጭቅውስጥ ናት የእናቶች እንባ ፈጣሪ ይመልክትል ውድድመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-qs7zd1so1g
    @user-qs7zd1so1g Před 3 lety +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏🙏

  • @user-hw5gc1oi6o
    @user-hw5gc1oi6o Před 3 lety +47

    ዛሬ በጣም ከፍቶኛል በዛውዲ እስር ቤት ህፃናቶች እየሞቱ ነው ኧረ የሰው ያለህ እውን ያን ሁሉ መከራና ስቃይ እያሳለፉ 😭😭😭እያያችሁ እንቅልፍ ይዟችሁ ተኝታችሁ ታድራላችሁ ኧረ ተው የህፃናት ስቃይ ይሰማችሁ ኢባቢ ምንድነው ስራው

    • @sarahbahru8807
      @sarahbahru8807 Před 3 lety +2

      ሁላችን በድለናል እህቴ ጌታ ይማረን ምንም አቅም የለምፀሎት በቀር ሀበሻም ዝም ሢባል ማንነቱ ሚረሣ መብቱን ግዴታውን የማይቅ ነው ጌታ ይደረሥለቸዉ

    • @alishaalisha6141
      @alishaalisha6141 Před 3 lety +2

      FETARI BEKACHU YBELEN BEMEKERA LALU EHTE WENDMOCH FETARI ESU HULU MAYALKBET YASBACHEW BETAM BIASASBM HULUM BESU HONE SDET BEQACHU YBELEN YASBEN😭

    • @user-fj7jy7fq3j
      @user-fj7jy7fq3j Před 3 lety +4

      😭😭😭😭😭😭 እግዚአብሔር ይድረስላቸው በጣም ያሳዝናሉ ህጻናቶቹ

    • @user-vo9mk9vx4j
      @user-vo9mk9vx4j Před 3 lety +1

      እግዚኣብሔር ለህፃናቱ ብሎ ይድረስልን ኡፍፍፍፍፍፍ ኣሁን በጣም ያስፈራልምንም የማያውቁ ህፃናት በሞት በሪሃብ በሙቀት አረ ስንቱ ለማንስ ኣቤት ይባላል😭😭😭😭😭😭

    • @user-wo3jr6uz4t
      @user-wo3jr6uz4t Před 3 lety +2

      አለቅንኮ ስራም ያለነው ደሞዝ እየተቀማነው ፈተናው በዝቷል ሰውም አልነቃም አገሬ መግባት ናፈቀኝ መቃብሬ በሀገሬ እድሆን ነው ምኞት👏👏👏👏😭😭

  • @abi4294
    @abi4294 Před 3 lety +4

    ሰላም መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን አዎ መምህር ልዩ ገጠመኝ 69 የቅድስ ሚካኤል ታምህር አይተናል እውነት መምህር አንተ በጣም የተመረጥክ ሰው ነህ አሁንም እማ ፍቅር ፀጋውን ሞገሱን ጨምራ ጫማምር ትስጥህ ነው ፀሎቴ አባታችንን መላከ መክራት ግርማ ወንድሙ ፈጣሪ ይጠብቃቸው ምክናቱ እሳቾ ስለሆኑ የማናፍስትን ሴራ እድናቅ የረዱን

  • @UserUser-ji4zs
    @UserUser-ji4zs Před 3 lety +33

    ሰላም መምህር እንኳን ደህና መጣህልኝ በእውነት በየቀኑ ሰለቸኝ ደከመኝ ሳትል ለኛ የምታቀርበው ትምህርት በጣም እፅብ ድንቅ ነዉ እስከ መጨረሻው አዳምጨ ኮምንት እፅፋለሁ

    • @hdjf72
      @hdjf72 Před 2 lety

      Pale hiyoti yasemalin memihiri berita

  • @user-gw2fc7gg7c
    @user-gw2fc7gg7c Před 3 lety +1

    ልቦናዬን እንደዚህ ሰውዬ ይክፈትልኝ የዋኋ ልጅ(እማሆይ) በረከታቸው ይደርብን አሜን🙏🙏🙏ያሰተማረን መድሀኒአለም ክብርና ምሰጋና ለሱ ይሁን

  • @user-cv6gt3fu8y
    @user-cv6gt3fu8y Před 3 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ገጠመኝ70 ደርሰን
    እግዚእብሔር ይመሰገን የእማ ፍቅር
    ኤፋታህ በልን ሼር ላይክ እያድርጋን እንጀምር
    መምህርችን እኝን ለመድን በየቀኑ እያመጠለን
    ነው አኝም በምንችው ለሎች እናደርሰ
    እርሱ ከመረጠን ማን ይቃውመናል
    የድንግል ልጅ ሰሙ የተመሰገን
    ይሆን መምህር ቃል ሕይውት
    ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ
    በረከቱት ያድርስን በፀሎት
    አስቡን ወለተ እየሱስ ነኝ

  • @asmamawbaye4897
    @asmamawbaye4897 Před 3 lety +7

    I listen your videos every day may lord bless you. Thanks

  • @Edom.media7
    @Edom.media7 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ሰላምህ ይብዛልን💒💒💒 እንኳን ሰላም መጣህልን ተባረኪ እህታችን ኡኡኡኡኡ መታደል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሺ 🌻🌻🌻 ወይኔ መነነች ወይኔ መመረጥ እግዚአብሔር ይመስገን ኡኡኡኡኡ እኛንም ይምረጠን ለሊህ ክብር አብቃን😭😭😭😭😭 መድሐኂያልም እማሆይ ወለተ ኪዳን እና ወለተ ሰላሴ በጸሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ ብዙ ነገር አለብኝ መምህሬ ቃለሕይወትን ያሰማልን ጸጋ እድሜ ይስጥልን መድኃኒያልም

  • @user-yv2ms6vk6w
    @user-yv2ms6vk6w Před 3 lety +15

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አቤቱ አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ መምህር ተስፋ ስላሴን ብዙ የጠላታችንን ሴራ እንድናውቅ ስለሰጥኸን እናመሰግንሀለን የሚገርም ትምህርት ነው በኛ በሀጺያተኞች ዘመን የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው እማሆይ በጸሎቶ ያስብኝ እህተ ሚካኤል ሀይለ ሚካኤል ክንፈ ሚካኤል ሰይፈ ሚካኤል ወልደ ዮሀንስ ጽጌ ማርያም እህተ እየሱስ ወለተ መድህን ሀይለ ማርያም ሀብተ ማርያም መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

    • @user-sn7rk3tr4k
      @user-sn7rk3tr4k Před 3 lety +4

      አሜን ይመሰገን የምንለውጥብት ያረግልን አረበ ሀገረ ያለነው ደልቶን የምንኖረ ይመሥልዋል የገጠረ ሰው አይፈረድብትም ኢንተረኒት አይጠቀም ሆይ

    • @user-qz9md5le4z
      @user-qz9md5le4z Před 3 lety +2

      አሜን አሜን አሜን
      እግዚአብሔር ይመስገን

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment Před 3 lety +1

      @@user-sn7rk3tr4k Amenn🙏Betasabe Hugege Emalsalhu

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment Před 3 lety +1

      @@user-qz9md5le4z Amenn🙏Betasabe Hugege Emalsalhu

  • @user-hw1wp8oe5n
    @user-hw1wp8oe5n Před 3 lety +11

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እናታችን በጾለትዎ አስቡን ወለተ ሐና
    እኔም የገጠር ልጅ ነኝ ግን የቡና ወሬ እየሰማሁ ነው ያደኩት
    ሀይማኖቴን ያወኩት በስደት ነው እግዚአብሔር ይመስገን

    • @eth3816
      @eth3816 Před 3 lety

      እኔም እዳንች ነኝ መላአክት አምላክ ነበር የሚመስሉኝ የነበር መሰደዱ ለበጎነው

  • @user-mv2gm4jy1v
    @user-mv2gm4jy1v Před 3 lety +5

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ወደ ገጠመኝ ማዳመጥ በጣም ደስ ይላል በእውነት እናታችን በረከቶ ፅሎታችን ይረሰን አሜን፫

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo3811 Před 3 lety +2

    በውነት ይገረማል ይሄን ያደረገ እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ከዚህ በላይ ጸጋውን ያብዛልህ እኝንም ሰው ያድረገን ቸሩ አምላካችን አማኑኤል

  • @madenekiayideg8372
    @madenekiayideg8372 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር

  • @user-et8to7ub1i
    @user-et8to7ub1i Před 3 lety +5

    መምህር መልካም ሰው እንዴት ነህ እህት ወንድሞቼ በፀሎት እንተሳሰብ

  • @user-jx3gi1rv3o
    @user-jx3gi1rv3o Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o Před 3 lety +6

    በስላሴ ስም የዛሬ ገድል ልቤን ወሰደው ተማረኩ እስቲ ጠቃር እንዳይሆን ወለተ ማርያም በፀሎት ኣስቡን እህት ወንድሞቼ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህርየ 💐💐💐

  • @bezaeuale9465
    @bezaeuale9465 Před 3 lety +4

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር

  • @mekdes4kilo756
    @mekdes4kilo756 Před 3 lety +5

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ሰላም ዋልክልን

  • @user-ns9cg9uk4x
    @user-ns9cg9uk4x Před 3 lety +2

    ,, ቃል ህይወት ያስመዐልና ክብር መምህረና ጸግኡ የብዝሐልኪ እግዚአብሔር አምላክ

  • @user-xg3ib3qw4e
    @user-xg3ib3qw4e Před 3 lety +1

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል በጣም እያሰተማረን እየለወጥከን ነው እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም ይገርማል እናታችን በረከታቸዉ ይደርብን በስደት ነው ያለሁት በፀሎት ያስቡኝ ወለተ ማርያም እንዲሁም ቤተሰቦቸን

  • @user-id2hc4zm5x
    @user-id2hc4zm5x Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልን ውድ መምህራችን ገጠመኝ 70ደረስን ተመስገን ኑ የተዋህዶ ልጆች እንማር መምህራችን መቶልናል። ነፍስና ስጋዬን ለእግዚአብሔር ተገዢ። ዘንድ ኤፍታህ በለን ፀባኦት ሆይ ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅል እማ ሆይ ፀሎትዎ አይለየን በረከትዎ ይደርብን አሜን

  • @ffty7136
    @ffty7136 Před 3 lety +1

    እንኳን ሰላምመጣክ እንቁመምህር ተመስገን እኔ ተቀይሪ ቤተሰቦቸቸም ስለተቀየሩልኝ የእግዚያብሄርስም ይክበር ይመስገን

  • @user-wd7vi5ij3b
    @user-wd7vi5ij3b Před 3 lety +2

    አሜን መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን
    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
    እንኳን አደረሰን ለቅድስት ኪዳነ ምህረት እናታችን⛪

  • @bm-xi7ry
    @bm-xi7ry Před 3 lety +3

    አምላክ ሆይ አመሰግንሃለሁኝ ስንቱን አደመጥኩት ስዳተኛ በመሆኔ እመ ሆይ በረከተችሁ ይደርብን መምህር ቃል ህይወት የሰማልን ፀጋው በረከቱን የድልልን አሜን

  • @user-ul4oo4pn9k
    @user-ul4oo4pn9k Před 3 lety +4

    እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
    መምህር እንኳን ደና መጣህልን የኛ እንቁ 💕
    ሽ አመት ኑርልን🙏

  • @salme4126
    @salme4126 Před 3 lety +2

    የእናቶቻችን ና የአባቶቻችን በረኬት ይድረሰን አሜን ይህን ተበልቶ የማይጠገብ በጉጉት የምጠብቀው ገጠመኝ ላከረብኪኝ ውድ የእትዮድያ ና የኦርቶዶክስ ጀግና ከልቤ አመሰግናለሁ

  • @soliyanatouch6809
    @soliyanatouch6809 Před 3 lety +1

    እማሆይ እናቴ አስካለ ማርያም እህተ ሚካኤል ብለው በጸሎትዎ አስቡኝ

  • @user-sg1qn1wm2w
    @user-sg1qn1wm2w Před 3 lety +6

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሰላምህ ብዝት ትርፍርፍፍ ይበልልን
    እንኳን ለእናታችን ለእመቤታችን ለቅድት ኪዳነምሕረት ወርሐዊ መታሰቢያ አደረሳቹ አደረሰን
    ከልቤ እዳዳምጥ አይነ ልቦናዬ ይክፈትልኝ አሜን

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 Před 3 lety +1

    ይሄንን ሁሉ ለአደረገ ለድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይድረሰው እማሆይ በቤቱ ያፅናዎት በረከቶት ይድርብኝ

  • @user-qs9gi6ck8c
    @user-qs9gi6ck8c Před 3 lety +3

    እንኩዋን በሰላም መጣህልን መምህርዬ በጉጉት የምጠብቀው መምህር ቢኖር አንተ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነ ቤተሠቦችህ

  • @user-sn7rk3tr4k
    @user-sn7rk3tr4k Před 3 lety +2

    መምህረ ፀጋውን ብዝዝት ትረፈረፈ ያረግልህ አቦ
    እማሆይ በጸሎቶትን ያሰቦን የገጠሩ ህዝብ ሚያነቃው ሰው ነው ያጣው ጉበዝ ነበረን

  • @user-xs6uj9ye1s
    @user-xs6uj9ye1s Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርችን🙏🙏🙏
    በረከታችው ይደርብን😍❤

  • @user-sn6vt6oh8s
    @user-sn6vt6oh8s Před 3 lety

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ልኡል እግዚአቢሄር ፀጋው ያብዛልህ መምህር በፆሎትህ አሰበን መምህር ወለተ ሚኪኤል ሃፍተ ስላሴ ከኔ ሙሉ ቤተሰቦቼ

  • @sunsun8433
    @sunsun8433 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን

  • @meserettadeleababora5782
    @meserettadeleababora5782 Před 3 lety +2

    ፈጣሪ ለሁላችንም እንደ እማሆይ የዋህ ልብ ቢሰጠን

  • @liyanegash7607
    @liyanegash7607 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችንቃለ ይህወት ያሰማልን አሜንአሜንአሜን

  • @mostat5281
    @mostat5281 Před 3 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-hl2rg5rz7j
    @user-hl2rg5rz7j Před 3 lety +6

    ቤተሰቦቼ በጸሎትታችሁ አስቡን ወልደ ዮሐንስ ከነቤተሰቦቹ ወለተ ኪዳን ከነቤተሰቦቿ ጽጌ ማርያም ከነቤተሰቦቿ እሴተ ገብርኤል እህተ ጊዮርጊስ እህተ ማርያ እህተ ሚካኤል

  • @user-zb3xv3pr2t
    @user-zb3xv3pr2t Před 3 lety

    እግዚአብሔርን አመስግኑ
    ስራህ ግሩም ድንቅ ነው በሉ (፪)
    ሁል ግዜ የእግዚአብሔር ስራ ዕፁብ ድንቅ ነው ክብር ሁሉ ለቅዱሳን አምላክ ይሁን የዕማሆይ በረከት ይደርብን በጸሎት ያስቡን
    ወለተ ሀና ወልዴ ትንሳኤ ወልዴ ሰንበት ወለተ ሀና ወለተ መድህን

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před 3 lety +1

    ቃለኽይወት ያሰማልን ወድማችን መ መ ምኽራችን ተስፋ ስላሴ የሀገልግሎት ዘመንክ ይባረክ የእማኦይ በረከታቸዉ ይደርብን💚💛❤️
    አሜን አሜን አሜን

  • @weletmariyamwebalem9400

    እግዚአብሔር ይመስገን በውነት መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @ismaialismail105
    @ismaialismail105 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የኣገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ ፀጋ ይስጥህ የሰማናው በልባችን ያሳድርልን እግዚአብሔር

  • @misarkmisark3065
    @misarkmisark3065 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን

  • @user-zj3uh2zn6z
    @user-zj3uh2zn6z Před 3 lety

    መምህር ቃለ ሄወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ አባ መልካም ሰዉ ከእግዚአብሄር የሰማነዉን በልባችን ይፃፍልን እራሳችንን ለማትረፍ እንትጋ
    ድስ ላይክ የምታደርጉ ሰዉች ግን ጤና ጨርሳችሁ እንደ ፈጣሪ ይማራችሁ ልቦና ያድላችሁ ሌላ ምን ይባላል

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před 3 lety +16

    አተን የሰጠንን ጌታ ዘወትር አመሰግነዋለሁ ❤️ የዘመናችን ሀዋርያ ሀጢያተኛም ብሆን ዘወትር እፀልይልካለሁ መምህራችንን ጠብቅልን እያልኩ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @bekihawi6030
    @bekihawi6030 Před 3 lety +1

    በእውነት የእማ ሆይ በረከት ይደርብን

  • @user-hl2rg5rz7j
    @user-hl2rg5rz7j Před 3 lety +1

    አሜን የእግዚአብሔር ስም ተመሰገን ይሁን መምህር እንኳን ሰላም መጣህልን

  • @bbhh211
    @bbhh211 Před 3 lety

    አቤቱ ጌታ ሆይ ስለ እናንተ ብሎ ይማረን መምህረየ ፀጋውን ያብዛልህ ከጠላቶችህ ሁሉ እግዚአብሄር ይጠብቅልን

  • @yekanuyeshewasyekanuyeshwa3021

    እኩን ደናመታህ መምህር ሰላምህ ይብዛ

  • @michaelwelday8549
    @michaelwelday8549 Před 3 lety

    መምህር ብትገብሮ ኣገልግሎት፡ እግዛብሔር ዓስብኻ ይኽፈልካ። ኩሉ ግዜ ሰልቺኒ ከይበልካ ንዓና ንምስትምሃር ትገብሮ ትምህርቲ ብጣዕሚ ኣስተምሃርን ኣብ እምነትና ክንጸንዕ ዝገብር ኢዩ'ሞ ፡ እግዛብሔር ካብ ኩሉ ፈተና ይሰውርካ፡ ኣጎልግለትካ ይባረኽ።

  • @user-wo3jr6uz4t
    @user-wo3jr6uz4t Před 3 lety +4

    መጥናኛየ በስደት ይህ ትምህርት ብቻነው እኔም አለም በቅቶኛል የስደት ምላሽ ገዳም ነው የምገባው አሁን ሳውዲ ስከፈትልኝ እገባለሁ ያርግልሽ በሉኝ ምኞቴነው ሁሉንም አየሁት ምንም አድስ ነገር የለም

    • @user-jm8py3ss1y
      @user-jm8py3ss1y Před 3 lety +1

      😘😘😘😘ያርግልሽ

    • @user-xt1jo9ep8y
      @user-xt1jo9ep8y Před 3 lety

      እህቴ እውነትሽ ነው ፈጠር ይራደሽ

    • @user-wo3jr6uz4t
      @user-wo3jr6uz4t Před 3 lety

      @@user-xt1jo9ep8y ፍቃዱ ተሆነ ምንም ታላቅእኳን ስለገዳም ሲወራ ድስ ይለኝ ነበር እኔ የገጠር ልጅ ነኝ ተዜም ሳውዲ ባስራስምት አመቴ ላኩኝ ምንም ስለሀይማኖቴ የማውቀው የለኝም ነበር አሁገን እቻለም አላፊ ጠፊ እደሆነች ገባኝ እናም ፍቃዱን እጠይቃለሁ አገሬ ስገባ በሱባኤ

  • @betlemabata9290
    @betlemabata9290 Před 3 lety +3

    እካን ሰላም መጣህ መምህር ቃለይወት ያሰማልን

  • @cfcfxdxd6647
    @cfcfxdxd6647 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር

  • @habtamuebabey5403
    @habtamuebabey5403 Před rokem

    እሟሀይ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላችሁ በዚህ ዘመን እርስዎ ለኛ ለሱሰኞች በረከታችን ነዎት ሐብተማርያም ብለው በጸሎተዎ ያስቡን

  • @user-uo8il1nw4n
    @user-uo8il1nw4n Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እፀብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ የኔስ መጨርሻ ምን ይሁን

  • @melkamwalie3694
    @melkamwalie3694 Před 3 lety +1

    መምህር በጣም እነመስግናለን እህቶቻችን ወንድሞቻችን ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው አዳምጡት በጣም ድስ የሜልነ ወድ ንስሀ የሚመልስ ትምህርት ነው እኔን የቀየር አምላክ እናንተንም የማይቀይርበት ምንም ምክንያት የለውም እነመስግነለን መምህር በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ገብርኤል ወልድ ትንሳኤ ወለተ ማሪያም

  • @bekelechbalcha8309
    @bekelechbalcha8309 Před 3 lety

    መምህር በረከቶት ይደርብን።የእግዚአብሔር ጥበቃው አይለዮት።ለእግዚአብሔር ምስጋና ይድረሰው።ከፅንፍ እስከ አፅናፍ።

  • @user-yc9st8ts7n
    @user-yc9st8ts7n Před 3 lety +1

    እግዛብሄር ይመሥገን አሜን አሜን አሜን
    እንኳን ደህና መጣክልን መምህራችን

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu1402 Před 3 lety

    ስለ ትምህርቱ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን እናቴ እማሆይ በረከቶት በኔም በልጆቼላይም ይደርብን በዚህ እንደ እሳት በሚነድ የዝሙት እና የሀጢያት ዘመን ላይ እግዚአብሔር እናንተን ስለ ሰጠን እድለኛ ነን እውነት መኖር በሚያስፈራበት በዛሬ ግዜ ገጠመኝ ላይ ያሉት ቅዱሳኖች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው ለነሱ የደረሰ አምላክ እነሱን የጎበኘ እግዚአብሔር እኛንም እንዲጎበኘን መልካም ፍቃዱ ይሁንልን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ የሰማይ ቤትክን ያሳምርልክ

  • @kirosmariyam7926
    @kirosmariyam7926 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን በእድሜና በጤና ይጠብቅህ ልዑል እግዚአብሔር አምላክ በረከታቸው ይደርብን አሜን 🕯🕯🕯

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ይልፋትህ ፍሬ ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት

  • @user-qc6dn6hv3m
    @user-qc6dn6hv3m Před 3 lety

    ሠላም መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን የአባቶቻችን እና የእናቶቻችን በረከታቸዉ ይደርብን ግሩም ድንቅ የሆነ ገጠመኝ ነዉ
    እድሜ ጤና ይስጥልን መምህራችን

  • @user-addisalem1213
    @user-addisalem1213 Před 3 lety +3

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር እመለሳለሁ

  • @christianhiwi5856
    @christianhiwi5856 Před 3 lety +1

    መምህር እናመሰግናለን ..በረከታችሁ ይደርብን

  • @selammulunesh4906
    @selammulunesh4906 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት የሰማልን መምህር

  • @weseneethiopia8720
    @weseneethiopia8720 Před 3 lety

    Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir

  • @abebeseifu493
    @abebeseifu493 Před 3 lety +1

    የእማሆይ በረከት ይድረሰን

  • @amenteshome6013
    @amenteshome6013 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ማስተዋልን ይስጠን ለሁላችንም አስተያየት ታሪክ ነው

  • @user-qs7zd1so1g
    @user-qs7zd1so1g Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህረ እንኳን ደህና መጡ

  • @user-lk4tk8do7i
    @user-lk4tk8do7i Před 3 lety +1

    የኛ እቁ መምህር ባንተ ትምርት በጣም ተቀይሬ አሎ ሁለየ እግዚአብሔር በፍትህ ይቅደም በፆሎትአቹ አስቡን ወለተ እየሱስ
    ወለተ አረጋዊ
    ገብረ እየሱስ
    ገብረ እግዚአብሔር
    አመተ ማርያም
    አመተ እየሱስ
    ወለተ ክዳን እያላቹ እህት ወንድሞቼ

  • @user-eg1dd7jh2d
    @user-eg1dd7jh2d Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር

  • @user-vo9mk9vx4j
    @user-vo9mk9vx4j Před 3 lety +7

    ኣሜን እግዚኣብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣክ የኛ እንቁ ኣዎ ትክክል ነክ ሁሉም ነገር በእግዚኣብሔር ፍቃድ ነው የምሆነው

  • @morinoshdady5713
    @morinoshdady5713 Před 3 lety

    እገዛብሄር ይመስግን መምህር በርታ ባንት ምክናየት ብዙ ህዝብ እየትለውጠነው።

  • @user-ix1po3lh8l
    @user-ix1po3lh8l Před 3 lety

    እንካን ዳህና መጣህ መምህራች እንደት ነህ በእውነት መምህራችን ደከመን ሰለቸን ሳትል አገልግሎት ዘመንህ ኣምላካችን ያርዝምልህ አረ መምህር በፀሎትህ አስበኝ ወለተ ሃወርያት እያልህ እንየ በጣም ሽግር አለኝ አእምሮይ አይስራም አለኝ የመርሳት ሽግር አለኝ በጣም ያስጨንቀኛል እና አሜቤትየ ታግዝህ 👏👏👏

  • @maregzegeye1364
    @maregzegeye1364 Před 2 lety

    እናታችን በፀሎቶት ያስቡን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @zyz7738
    @zyz7738 Před 3 lety

    መምህር እንከን ደህና መጣሁ ቃል ህወሃት የሶማሌ እግዚአብሔር አምላክ የተመስገን የሆነ 🥰🥰🥰🥰

  • @user-go6ic3nu4i
    @user-go6ic3nu4i Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋዉ ያብዛሎት ሺ አመት ኑርልን

  • @user-fv5lj4df9s
    @user-fv5lj4df9s Před 3 lety

    መታደል ነው ድንቅና አስተማር ገጠመኝ
    ጌታ ሆይ ለንህ እማሆይ ለምመስሉ ብለህ እትዮጵያን ሀገራችን ምህረትህን ላክልን😥🙏

  • @zinashabate192
    @zinashabate192 Před 2 lety

    መምህር የሚገርም ገጠመኝ ነው ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @user-zz4wh4iq8c
    @user-zz4wh4iq8c Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜና ፀጋወ ያብዛልህ

  • @mssmarshyee517
    @mssmarshyee517 Před 3 lety +1

    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን

  • @mplazamplaza5985
    @mplazamplaza5985 Před 3 lety +1

    አሜን ቃለ ሒወት ያሰማልን

  • @tigistetsegaye6212
    @tigistetsegaye6212 Před 3 lety +1

    እድሜ ይስጥልን መምህር ፀጋዉን ያብዛልን በሀርዳር ጫት ገለምሶ ጫት ዎዶገንት ጫት ብቻ ሌላም አለ መምህር እናቴ ትቅማለች ግን ግራ ይገባኛል ጫት ጋልገዛች ግራዋ ይቀርባል በዛ ሰሀት ብቻ እናቴ የምትድንበት እዲ መጣልኝ ፈጣሪየን እለምን አለዉ

  • @sergutgebru1362
    @sergutgebru1362 Před rokem

    ይሄ መታደል ነው እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን ስለስማሁ

  • @betibetii8708
    @betibetii8708 Před 3 lety +1

    መመምህር ሰላምህ ይብዛ ለኛ ስትጨነቅ ይገርመኛል እኛስ ማዳመጥ ነው አለህ አይደል የን ያክል ተዘጋጅተህ ስታቀርብ እመቤቴ ትርዳህ ከጎንህ ትሁን ታበርታህ የሚያዳምጥ መማር የፈለገ ይከተላል

  • @user-ed1ug7of4n
    @user-ed1ug7of4n Před rokem

    መምህርየ በጣም ይገርማን ከመጠራት በላይ መመረጥ ብዙ ጠረቷል እሷን መረጧል በጣም እምትገርም ልጅ ናት ለመምህራቺንም ቃለህይውት ያሠማልን

  • @user-bl1oo9ru3u
    @user-bl1oo9ru3u Před 3 lety +1

    የእማሆይ በርከቱሁ ይደርብን

  • @andargemekonnen8786
    @andargemekonnen8786 Před 2 lety

    የእግዚአብሔር ምርጥ ዕቃዎች።

  • @user-ri2cr2lc9h
    @user-ri2cr2lc9h Před 3 lety +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር🙏

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs Před 2 lety

    በጣም አስተማሪ ነው ፈጣሪ ይመስገን ተባረክልን መምህር

  • @mesertmulye6910
    @mesertmulye6910 Před rokem

    መምህርበጣምደስየሚልትምህርትነዉቃለህይወትያሠማልን