73ኛc ገጠመኝ፦ የበቁ አባቶችን ሳገኝ ነፍሴ ትሰክራለች ፤ ማንስ ያምነኛል ብዬ አመነታለሁ( በመምህር ተስፋዬ አበራ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 09. 2024
  • በየሰፈራችን ስንት መተተኞች አሉ ? ብላችሁ አስቡና የበቁ አባቶች ተደብቀው ሲያስጨንቋቸው ደግሞ ምን እንደሚፈጠር ገምቱ

Komentáře • 728

  • @user-ps2dd7ez8r
    @user-ps2dd7ez8r Před 4 lety +34

    ኧረ መምህር እኔም በጣም ታድያለሁ ይሄን ትምህርት እድሰማ የድንግል ማርያም ልጅ የፈቀደልኝ😭🙏

  • @ageresileshi4369
    @ageresileshi4369 Před 4 lety +63

    በነገርአችሁ ላይ በምትፀልዩበት ጊዜ ሰነ ሰቅለቱን እያያችሁ ማልቀሰ የማትቺሉ ከሆነ ደረታችሁን ቅባ ቅዱሰ በመቀባት በመቁጠሪያ ልቤን ያደነደንክ መንፈሰ ከልቤ ዉሰጥ ዉጣ እያላችሁ ደረታችሁን እየመታችሁ ፀልዩ ልዩነቱን ታዩታላችሁ። ይህ የኔ ተሞክሮ ነው ። ፀሎት ቤትም ይሁን ቤተክርሰቲያን ገብቼ መለመን (መፀለይ)አልችልም ።ነገር ግን ሰነሰቅለቱን እያየሁ ማልቀሰ እቺላለሁ።

    • @user-tr3ek8yd1t
      @user-tr3ek8yd1t Před 4 lety +2

      በጣም እናመሰግናለን እንባ የሚባል የለኝም እኔ ወደ ድንጋይ ቀይሮኛል

    • @hiwetbeyene8823
      @hiwetbeyene8823 Před 4 lety +1

      Thx for sharing

    • @hageraamen85
      @hageraamen85 Před 4 lety +6

      እሺ እህታችን እግዚአብሔር ርዳን ተጨማሪ መቁጠሪያው ቅባቅዱስ አስነክታችሁ ወደ ግባሬ ውጣአ ታስረሀል በድግል ማሬያም ስም እያላችሁ ቀጥቅጡት ካይናችሁ ቅባቅዱስ እጃችሁ ተቀቡት ባይኔ ይመጣል በጀርባየ ይሄዳል ከግባሬ ይመጣል መውጫ አቶ ይቸገራል ከዛ በተቅማጥ ወይ በሽት በፈስ ነው የሚወጣው የኔ

    • @user-nm7xc9qi8f
      @user-nm7xc9qi8f Před 4 lety +1

      እግዚአብሔር ይስጥሽ ጥሩ ምክር ነው ።

    • @abrahampeace8372
      @abrahampeace8372 Před 4 lety +1

      እግዚአብሔር ይስጥልን:: ጥሩ ተሞክሮና ምክር ነው:: ለሁላችንም በጎ ህሊና ንፁህ ልብ የቀናውንም መንፈስ ያድለን:: በጸሎት እንተሳሰብ: ስለቅድስት ቤተክርስቲያን ይበልጥ እንጸልይ:: እግዚአብሔር ይርዳን:: አሜን::

  • @abitati
    @abitati Před 4 lety +40

    አንተ ብቻ አይደለህም የምትባረከው እኛም ነን አብዝቶ ይባርክህ መምህር

  • @seniybini1805
    @seniybini1805 Před 4 lety +21

    ከኔ የበረታ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሚካኤል

  • @user-yu2ux7mx6i
    @user-yu2ux7mx6i Před 4 lety +26

    እኔ በጣም ቆሻሻ ሀጢያተኛ ነኝ በአንተ ትምህርት ልብ ገዝቻለሁ እግዚአብሔር መቸም አይፀየፈንም ገና ያነፃኛል እያለቀስኩ እራሴን እየወቀስኩ ሰማሁት ይች አለም ታስጠላለች እኮ እግዚአብሔር የሁላችንም ህይወት ያሳምረልን🙏😓😓😓😓

  • @user-wx2tf8ry6s
    @user-wx2tf8ry6s Před 4 lety +16

    የመምህር ግርማ ወንድሙን የእግር ጣት ሰምልኝ እቤታቸው ስትሄድ አደራ መምህር ተስፉዬ እኔ እሳቸውን የማገኝበት እድል መቼ እንደሆነ ስለማለውቅ አመሰግናለሁ በልልኝ ሀይማኖቴን እንዳውቅ መስገድን መፀለይን ላስተማሩኝ አባቴ እድሜ ይስጥልኝ በልልኝ!!!

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 Před 4 lety +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህም ያለ ፅድቅ አለ የኝህ አባት በርከታቸው ይደርብን መምህር በፀሎታችሁ አስቡኝ ፍቅርተ ማርያም ብለው🤲🏽

  • @Metwe9131
    @Metwe9131 Před 4 lety +1

    አሜን ቸር ጌታ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @eryohana6039
    @eryohana6039 Před 4 lety +19

    መምህር ምን እንደምል አላውቅም እግዚአብሔር በዚህ ዘመን ወደ እሱ ለመመለስ ፍቃደኛ የሆነው ሰው በአንድም በሌላም እያስተማረ ነው መንቃት ለራስ ነው ነብስን ለማትረፍ መምህር በጣም እናመሰግናለን እረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር ያድልልን

  • @tesfenshnuhssdee2451
    @tesfenshnuhssdee2451 Před 4 lety +2

    አሜን ቃለህይወትያሰማልን⛪⛪⛪⛪🌻🌻🌻🌻

  • @shameershami1017
    @shameershami1017 Před 4 lety +20

    መንፈስ ቅዱስ አንድ ነው የፀጋ ስጦታ ልዩ ልዩ ነው የሚለው መፀሐፍ የሚገርም ፀጋ ነው እግዚአብሄር ይመሥገን እዉነት እኛን ለማዳን በየቦታው ስንት አባቶችን አሥቀምጦልናል እኔ ግን እዉነት እንደሆነ አምናለሁ የሚገርም ፫ ታሪክ ነው ገጠመኝ ለማለት ቃላቱ ያንሳል መምህራችን ደስ ይላል

  • @user-it3be7gl3p
    @user-it3be7gl3p Před 4 lety +24

    😭😭🙊🙊🙊🙊ዝም ማለት ብቻ ነዉ የምችለዉ ቃል የለኝም ፀጋ በረከታቸዉ ይደርብን😭😭

  • @user-ko2ys4pt2g
    @user-ko2ys4pt2g Před 4 lety +44

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጡልን እንኳን ለምትወዱት መላይክ ለቅዱስ እሩፋኤል ክብር ባአል እደርሳችሁ።
    መምህር 73 b የለም

    • @fvop7530
      @fvop7530 Před 4 lety +4

      አለ እህቶች። ።b. ከa. ቀጥሎ

    • @user-ko2ys4pt2g
      @user-ko2ys4pt2g Před 4 lety

      @@fvop7530 እሽ አመሰግናለሁ አገኘሁት እህት

    • @yeshibelay619
      @yeshibelay619 Před 4 lety +1

      ተለቋል ፈልጊው

    • @yeshibelay619
      @yeshibelay619 Před 4 lety +1

      @ሶልያና CZcams channel Ethiopia orthodox tewahedo እሺ የኔ ቆነጆ

    • @youhalayyouhalay4416
      @youhalayyouhalay4416 Před 4 lety +1

      አለ

  • @elsa7399
    @elsa7399 Před 4 lety +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ አሜን አሜን አሜን!!!

  • @user-ik7mr5tx7s
    @user-ik7mr5tx7s Před 4 lety +10

    እህተ ማርያም ነኝ በፀሎታቹ አስቡኝ
    መምህር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጦት ያባታችን በረከት ይደርብን❤👏👏

    • @soltub7849
      @soltub7849 Před 4 lety

      ስገጅ በጸሎት የሚያስቡሽ በህልም ይታዩሻል

  • @leena2439
    @leena2439 Před 4 lety +2

    አሜን በረከታቸው ይደረብን አሜን እንተም አመቤቴ ያገለግሎትህን ዘመን ትባረክልህ አሜን መምህር

  • @user-uo8il1nw4n
    @user-uo8il1nw4n Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ቃል ህይወት ያአስማልን ያአባታችን በርከታችው ይደርብን አሜን መምህር በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሚካኤል ነኝ ቤተስቡች ያአመልካሉ እግዚአብሔር ከዚህ እርኩስ መንፍስ አልቁልኝ ለንስሀ እንድያብቃልኝ አስቡኝ

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @user-fw2xl1th5q
    @user-fw2xl1th5q Před 3 lety +1

    ምንም ቃል የለኝም መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ያባቶቻችን በረክት ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @asenakew5099
    @asenakew5099 Před 3 lety +1

    በስማም በጣም እሚገርም ነው የእግዚአብሔር ስራ ድንቅና ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስም የተመስገነ ይሁን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን። ከበረከቱ ስላካፈልከን እግዚአብሔር በርከቱን ያብዛልህ

  • @eyerusalem9504
    @eyerusalem9504 Před 3 lety +1

    በእውነት በረከታቸው ይደርብን እባክህ በፀሎት አሳስበን አንተ ለእግዚአብሔር ቅርብ ከሆኑ አባት ጋር ግንኙነት አለክ
    እናቴን ፀዳል ማርያምን ነፍሳን ባፀደ ገነት ያኖርልኝ ዘንድ ይፀልይልኝ
    እኔንም ወለተ ኢየሱስ
    ወለተ ማርያም
    እህተ ማርያም
    ሀይለ ገብረኤል
    ሀይለ ማርያም አስቡን

  • @user-nk5fc1vp6u
    @user-nk5fc1vp6u Před 2 lety +1

    በእውነት ቃል የለኝም እኔ እድለኛ ነኝ ይህ ቅዱስ ቃሉ እንድሰማ ስላ ኣረግህ ተመስገን ጌታየዋ መምህሬ በእውነት ፀጋው ያብዛልህ መምህሬ ድንግል ትጠብቅህ❤❤❤❤❤

  • @user-eq4lg5wf4l
    @user-eq4lg5wf4l Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ያባታችን በረከት ይደርብን አሜን በ ፀሎት አስብኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o Před 3 lety +1

    የአባቶቻችን በረከት ይደርብን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
    የእግዚአብሔር ቸርነት እፁብ ድንቅ ነው🙏🙏🙏በፀሎታችሁ አስቡኝ ኃጢያተኛና በደለኛ እህታችሁ ነኝ😭😭😭😭

  • @tgyemaramlij5484
    @tgyemaramlij5484 Před 4 lety +4

    ይህን ትምህርት እስማ ዘንድ ስለተፍቀደልኝ እግዚአብሔር አመስግነዋለሁ
    የመምህር ተስፍይ ተከታይዎች ሁሉ በክርስቶስ ፍቅር በጸሎታችሁ አስቦኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ

  • @genetnagetugenetnagetuyesh6232

    በእውነት መምህር እጄን በአፌ አስጫነኝ ምን አይነት ፀጋ ነው መታደል እኮ ነው እግዚአብሔር አይነ ልቦናችንን ይግለጥልን

  • @hiwotimariyamenata5806
    @hiwotimariyamenata5806 Před 4 lety +1

    መምህር ቃል ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልክ አሜን አሜን አሜን አባታችን በርክቶት ይደርብን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @alemalemwalle5761
    @alemalemwalle5761 Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራን የአባታችን በረከታቸው ይደርብን
    እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለወት

  • @tibebetessemakebede5034
    @tibebetessemakebede5034 Před 4 lety +11

    እግዛብሔር ይመስገን ይህን ታሪክ እንድሠማ ለፈቀደልኝ አምላክ የራሴን ጥያቄ ነዉ ያገኘሑት ይገርማል እንደኔ 9አመት የተፈተነ የለም እስከመቼነዉ የምትረሳኝ እያልኩ እፀልይ ነበር እግዛብሔርም በዚህ ታሪክ ዉስጥ መልስ ሰጠኝ ግን አሑንም ጌታ ሆይ ምህረትህ አይዘግይብኝ ።
    መምህር በጣም ነዉ የማመሠግንህ በፀሎት አስበኝ ፍቅርተ ማርያም ከጀርመን

    • @user-ol2sl6fp4q
      @user-ol2sl6fp4q Před 4 lety

      አይዞሽ እህቴ በርች ፀልይ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @user-lm2fn7xd4c
    @user-lm2fn7xd4c Před 4 lety +1

    የዛሬው አስለቀሰኝ በእውነት ድንቅ ነው:: በእንደነዚህ አይነት እባቶች መባረክ ምንኛ መታደል ነው:: በረከታቸው ይደርብን🙏🏽

  • @batyweda8690
    @batyweda8690 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን
    በረክት ይደረብን አባቻችን አሜን

  • @user-qk6rh2kw3c
    @user-qk6rh2kw3c Před 4 lety +6

    መምህር አመሠግናለሁ በጣም ገጠመኝህን ተምሬበታለሁ የአባታችን በረከታቸው ይደርብን

  • @user-vl8lz2xl5i
    @user-vl8lz2xl5i Před 4 lety +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በዚህ በኛ ዘመን እንደዚህ አይነት ታምራትን በመማታችን መታደል ነው

  • @tigistbarega6259
    @tigistbarega6259 Před 4 lety +18

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሠማልን
    የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
    73b አልተለቀቀም

    • @fvop7530
      @fvop7530 Před 4 lety +1

      ተለቋል b

    • @kebnshekebenshe480
      @kebnshekebenshe480 Před 4 lety +1

      ገጠመኝ 73 አልተለቀቀም የምትሉ እህቶች ተለቋል

    • @tigistbarega6259
      @tigistbarega6259 Před 4 lety +1

      አመሠግናለው እግዚአብሔር ይሥጥልኝ

    • @samirawadjo3126
      @samirawadjo3126 Před 4 lety

      73 C ነው

    • @kebnshekebenshe480
      @kebnshekebenshe480 Před 4 lety

      @@samirawadjo3126 አዎ ማማዬ ቀድሞ የተለቀቀው ሲ ነበር ቀጥሎ ቢ ተለቋል እንግዲህ ለእኔ የመጣልኝ እንዲህ ነዉ

  • @user-dg7ed7mx4u
    @user-dg7ed7mx4u Před 4 lety +5

    በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን እጅግ የሚገርም ታሪክ ነው እግዚአብሔር ይህንን እንድንሰማ ስለ ፍቀደልን ስሙ የተመስገነ ይሁን እባቶቼ እህት ወንድሞቼ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሚካኤል እያላችሁ

  • @user-wx2tf8ry6s
    @user-wx2tf8ry6s Před 4 lety +6

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም አስተማሪ እና ደስ የሚል ገጠመኝ ነው የአባቶቻችን በረከተረ ይድረሰን!! አሜን አሜን አሜን!!!

  • @user-bt6fg8ns1i
    @user-bt6fg8ns1i Před 4 lety +3

    ወይኔ አረ አሁንስ ለመስማት እየከበደኝ ነዉ እኔ የሚገባኝ አይደለሁም
    አባቴ በረከቶ ይደርብን መምህር ላንተም ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-br9rh9pe7s
    @user-br9rh9pe7s Před 3 lety

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት የስማልን
    መምህራችን

  • @alemworku1254
    @alemworku1254 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
    ሁሉም ነገር ለበጎ ነው
    አሜን ልኡል እግዚአብሄር ሆይ ፍቃድህ ይሁን
    እኛ ካሰብነው ይልቅ አንተ ያሰብክልን ይበልጣል!::
    እኔ አልቻልኩም የዛሬውን ገጠመኝ በእንባ ነው የጨረስኩት

  • @tariquamelaku1251
    @tariquamelaku1251 Před 4 lety +3

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን

  • @freweyiniamare9111
    @freweyiniamare9111 Před 4 lety +4

    ዝም ብሎ መስማት ብቻ ነው የአባታችን በረከት ይደርብን ቃላት የለኝም መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ አንተም በፀሎት አሰበኝ ወለተ ሀና

  • @genetalene8577
    @genetalene8577 Před 4 lety +1

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን በወሎት አስበን ወልደ ማርያምን አስበው!!

  • @user-kv9qy7ju3x
    @user-kv9qy7ju3x Před rokem

    ለኔ ለደካማዋ ልጂዎት በፀሎት ያስቡኝ ይባርኩኝ ወለተ ማርያም ከነቤተሰቦቼ አባታችን በርክትዎ ትድርሰን እፁብ ድንቅ የእግዚአብሔር ስራ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-dq5gs5ks2p
    @user-dq5gs5ks2p Před 4 lety +1

    ለመከሩን ላስተማሩን መምህራችን በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን።

  • @jahbless7818
    @jahbless7818 Před 4 lety +1

    የእግዚአብሔር ሥራ ተአምር ነው ተመሥገን ጌታዬ 🙏

  • @tsigeredawerku2149
    @tsigeredawerku2149 Před 4 lety +1

    በጣም ደስስስስየሚል ታሪክነዉ ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን በፀሎት አስቡን በርከተዉ ይደርብን አሜን

  • @user-uk6sy3zh8g
    @user-uk6sy3zh8g Před 4 lety

    የአባቶቻችን በረከት ይደርብን መምህር እህተማካኤልን በፀሎት አስበኝ

  • @genetwedajo1273
    @genetwedajo1273 Před 4 lety

    አሜን ፫ ቃለሂወትን ያሠማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @asenakew5099
    @asenakew5099 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይደርብን አባታችን

  • @bm-xi7ry
    @bm-xi7ry Před 4 lety

    የአባታችን በረካት ይደርብን አሜን

  • @user-bv8vw6rs6h
    @user-bv8vw6rs6h Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ለመስማትም ሆነ (ለመማር ና ለመለወጥ) ለማዳመጥ ሰላበቃህኝ ክብር ምስጋና ይድርስህ ። መምህር እውነት ምን እደምልህ አላውቅም እረክም እድሜን ከነሙሉ ቤተስብህ እመኛለሁ

  • @user-fk7qh5eg7u
    @user-fk7qh5eg7u Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ያባቶች በረከት ይደርብን

  • @user-qy3ps8mo4x
    @user-qy3ps8mo4x Před 4 lety +7

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በጣም የሚገር ታሪክ ነው የእግዚአብሔር ስሙ የተመስገነ ይሁን

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 Před 4 lety +1

    ቃለ ህይወት ይስማልን ልዑል እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ቸሩ መድሀኒአለም ካንተ ጋር ይሁን

  • @user-lf9kr1nt8o
    @user-lf9kr1nt8o Před 4 lety

    እፍፍፍፍፍፍ ምን አይነት መታደል ነዉ መምህራችን አይደለም አንተ እኛም እንደዚ ነገር እንድንሰማ እንድንማርርየፈቀደልን በእዉነቴ መታደል ነዉ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይድረሰዉ የአባታችን ፀለታቸዉ በረከታቸዉ ይደርብን እግዚአብሔር ስላሴ የሁላችንንም መጨረሻችን ያሳምርልን አሜንንን

  • @solnetu1260
    @solnetu1260 Před 4 lety +4

    በጣም ይገርማል መምህር ከቃል በላይ ነው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ስለሁሉም ነገር በረከታቸው ይደርብን ወለተማርያምን ከነቤተሰቡዋ በፀሎት አስበኝ አሳስብልኝ እባክህን መምህር ተባረክ

  • @SaraSara-ri9im
    @SaraSara-ri9im Před 4 lety

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @missidababa9529
    @missidababa9529 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hanazemaryam5959
    @hanazemaryam5959 Před 3 lety +1

    ቃላት ባጣ ዝምም ብል ይሻለኛል አልኩኝ 😭😭😭
    የአባታችን በረከት ይደርብን 🤲🏻

  • @etayehueta4925
    @etayehueta4925 Před 4 lety

    amen...amen..amen .kale..hiwet..yasemaln

  • @user-zl6iu3fd8x
    @user-zl6iu3fd8x Před 2 lety

    በጣም ደስ የሚል ታርክ ነው በእውነት መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የአባታችን በረከታቾው በኛ ላይ ይደር አሜን

  • @meryalemayehu2733
    @meryalemayehu2733 Před 2 lety

    መምህር እሚገርም እሚደንቅ ተአምር ነው ሰውነቴን ሙሉ እየወረረኝ የሰማሁት ታሪክ ነው፡፡ መቼም ቢሰማ አዲስ ነው መማር የፈለገ መቼም የትም በምንም ሁኔታ ውስጥ ይማር አንተም ተባረክ የአባታችን በረከት ለሁላችንም ይድረስ

  • @adina79zeleke97
    @adina79zeleke97 Před 3 lety

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሠማልን
    የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @user-jg5mr3pr8f
    @user-jg5mr3pr8f Před 4 lety

    መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እጅግ በጣም የሚያረካ ብቻ መግለፅ አልችልም።እርግጠኛነኝ የብዙ ሰው ነፍስ ትድናለች በዚህ ቻናል ብቻ። እግዚአብሔር አሁንም ድክመታችንን ያውቃልና አባቶቻችንን እልፍ ያድርግልን ።የኛንም በሀፂያት የደነደነውን ልባችንን ገር አድርጎ ወደ እርሱ ያቀናን ያድርገን አሜን አሜን አሜን 🙏 ደካማ ነኝና ወለተ ፃድቅ ብላችው በፀሎት አስቡኝ 🙏

  • @user-pf9lr6gd8e
    @user-pf9lr6gd8e Před 4 lety +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    ነገሮችን ሁሉ ለበጎ ያድርግልን 💚💛❤️😍

  • @helenhelen349
    @helenhelen349 Před 3 lety

    ቃል ህይወት ያሰማልን ቃለ በርከትን ያሰማልን. እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልህ. በጣም ድንቅ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ታምር

  • @hhfj9761
    @hhfj9761 Před 4 lety +1

    እፁብ ድንቅ እምነት የእነዚህ አባቶች እና አንዲሁም እናቶች ጾሎት ኢትዮጵያን አኖሯት መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን ምን ቃል አለኝ ሌላ እኛም እድለኛ ነን ይህን የመሰለ ታሪክ በመስማታችን በርታልን የኤልዱዬ አባት ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @rahelfesseha2833
    @rahelfesseha2833 Před 2 lety

    አሜን መምህር ያባታቸን በረከታቸወ ይደረበነ እደሜ ለንሰሀ ያበቃን አሜን

  • @user-zm8iu1my5c
    @user-zm8iu1my5c Před 2 lety

    ያባታችን በረከት በኛላይም እግዚአብሔር ያሳድርብን🙏🙏🙏

  • @etubete7825
    @etubete7825 Před 3 lety

    መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን በጸሎት አስቡኝ ወለተ ጊዮርጊስ

  • @ayenalmgetahun9708
    @ayenalmgetahun9708 Před 4 lety +1

    #ይገርማል#እንዲህ#አይነቶች#መልካም ያአባቶችን ታሪክ ስስማ እንባዬ#ነው#እውነት#

  • @ENTube-vi5km
    @ENTube-vi5km Před 4 lety +1

    የሚገርም, ደስ, የሚል ,እኔ ማነኝ የሚያስብል ,ሁሉም ሐጥያተኛ ወደ እሳት እደማይጣል, ለሐጥያተኛም እግዚሐብሄር መዳኛ መንገድ እንደሚያዘጋጅልን ብዙ ብዙ ነገርን ተማርኩበት ተባረክልኝ ወንድሜ የአባቶቻችን በረከት ይደርብን አንተም የታደልክ ነህ መምህር ግርማ አብሶ ፈተና ለበዛብን ሰወች መፅናኛችን ብርታታችን ናቸው በረከታቸው ይደርብን አንድ ምስክርነት ልንገራችሁ በአጭሩ ስለ መምህር ግርማ መቁጠሪያ ሌላም ቦታ ፅፌዋለሁ መምህር ግርማን ግማሽ ግማሽ ነበር ውስጤ የሚቀበላቸው እፀልያለሁ በትንሹ ጌታሆይ እኝህ አባት ካንተ ካልሆኑ እዳላሳዝንህ እርዳኝ እያልኩ እፀልያለሁ አንዳንዴ አንድቀን ጠዋት በግምት በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር 10ሰአት ይሆናል ከአልጋዬ ፊለፊት ነው የጸሎት ቦታዬ በጎኑ የመምህርን መቁጠሪያ ሰቅየዋለሁ እንደ ብንን ብዬ አይኔግን በደንብ አለገለጥ አለኝ ወደፀሎት ቦታዬ እንደምንም ሳይ መቁጠሪያው ይበራል እንዳልነሳ አልቻልኩም ገርሞኝ አየዋለሁ ትንሽ እንደቆየሁ ሸለብ አደረገኝ ስነሳ አሮጬ አየሁት እራሱ ነው ባየሁት በነካሁት ሰአት ግን ብርሀኑ የለም ሳምኩት አራሴን አሻሸሁበት ለልጆቼም አሻሸኃቸው ለባለቤቴም ነገርኩት ግን ብዙም አልተቀበለኝ ወገኖቼ በረከታቸው ይደርብን አባታችን እንጠቀምባቸው እንዴት ለማግኘት እንደምንጥር በውጭ ያለን ሰወች እኛ ነን የምናውቀው እሳቸውን ለማግኘት እራሱ የ እግዚሐብሔር ፍቃድ የስፈልጋል መበፀሎታችሁ አስቡኝ ወገኖቼ ተባረኩልኝ

  • @tinsaeshinyasayenethiopia917

    ስለ እውነቱ እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ልክ ነህ ወንድማችን የጻድቃን ህቡአን የአባቄቼ እና እናቴቼ በረከት ይደርብኝ
    እባክህ ሌላ ፓርት ላይ ቤቷ የቅዱሳን ማረፊያ የሆነላት ሴት አቅርብልን ልቤ እጅግ በጣም ነው የተመሰጠው እባየ ሁሉ አቀረረ ። ይገርማል ። አሜን አሜን አሜን !

  • @tariquamelaku1251
    @tariquamelaku1251 Před 4 lety

    መምህር አንተ በአካል አግኝተሀቸው ትልቅ በረከት ባገኝህው እኛም የበረከቱ ተሳታፊዎች በመሆናችን በጣም ነው በእግዚአብሔር ስም ይምናመስግንህ አሁንም በፅጋ ላይ ፅጋውን ይጭምርልህ

  • @Hana-cz7kl
    @Hana-cz7kl Před 4 lety

    ዕፁብ ዕፁብ ዕፁብ የእግዚአብሔር ስራ በሥላሴ የዛሬውስ በእውነት ይሄንን ታሪክ እንድንሰማ የፈቀደልን እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን ኡፉፉፉፉፉፉ እግዚአብሔር ሆይ ከነደዚህ አይነት አባቶች በረከት አግቼ ብሞት እፀድቃለሁ

  • @yetewhdolijnegn843
    @yetewhdolijnegn843 Před 4 lety +3

    ይገርማል ቃላቶች ነው ያጠሩኝ ያባታችን በረከት በሁላችን ላይ ይደር ይን እድሰማ ያደረገኝ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይውን 🙏

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 Před 2 lety

    የሚገርም ቅድስና እግዚአብሔር ይመስገን ለነሱ የደረሰ ቅዱስ እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏ለመዝሙሩም ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @eldanaeldana9643
    @eldanaeldana9643 Před 4 lety +1

    መምህር ቃለህውት ያሠማልን መንግተ ሠማያትን ያውርሥልን ይችን ሠትዮ ምክንያት አድርጎ ብዙ ሠውች ነፍሥ እንደተረፈእግዛብሄር ለሁላችንም ማሥተዋልን መመለሥን ይሥጠን እግዛብሔር እኔንም ልቤን እንዲከፍትልኝ አሜን

  • @user-xu5dn7tm9z
    @user-xu5dn7tm9z Před 4 lety

    መምህራችን ቃል ህወት ያሰማልን

  • @aresamwmeftahgetahoye6275

    Amen amen amen kalu heywotin yasimalin

  • @user-jj2wy8yi7b
    @user-jj2wy8yi7b Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የሚገርም ትምህርት ነው

  • @user-bc1iq8oo7z
    @user-bc1iq8oo7z Před 4 lety

    እልልልልል እልልልልል ጸጋውን ያብዛልህ መምህር

  • @ledialedia4385
    @ledialedia4385 Před 4 lety

    መምህር ቃል ሕይወት የሰማልን

  • @helenbultum3600
    @helenbultum3600 Před 3 lety

    በረከታቸው ይደርብን የአባታችን

  • @user-pu5mv2zv7r
    @user-pu5mv2zv7r Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን በረከታችሁ ይደርብን እድሜ ይስጥህ ፀጋውን ያብዛልህ በአንተ ምክንያት እኛም እየተፈወስን ነው ድካምህን እግዚአብሔር ይቁጠርልህ

  • @samrakasew3457
    @samrakasew3457 Před 4 lety

    ጌታየ መዳኒቲ መጠጌየ መሸሸጌያዬ መዳኒአለም እየሱስ ክርቶስ ሆይ ይህን መነፈስ የሚያረካ ትምርት እድሰማ ስለፈቀድክልኝ አመሰግንሀለሁ ሀፆያቲን ሸፍነህ ኧረ ምን ልበል ቃል የለኝም

  • @user-hs8qz9wu9n
    @user-hs8qz9wu9n Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሬ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን
    የአባታችን በረከታቸው ይደርብን አሜን
    መምህር በአንተ ትምህርት ያልተለወጠ ሰው የለም ብዙ ብዙ ተምሬበታለሁ የሁሉንም ቤት ነው የሚዳስሰው በአንተ ላይ አድሮ ያስተማረን ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን!

  • @selamawitgebermedhin4547

    መምህር ቃለ ህይዎትን ያሰማልን

  • @weynshetlegesse5298
    @weynshetlegesse5298 Před 4 lety +9

    68ተኛው ገጠመኝ ላይ እንድትፀልዬልኝ በካመንት ላይ ፅፊ ነበር እነሆ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር በሚያቀው ተስተካከለ ይሄን ፕሮግራም መከታተል እንዴት እንደጠቀመኝ እኔ ና እግዚአብለሄር እናቃለን ላሰባቹኝ ሁሉ እግዚአብሔር ያሰባቹ

  • @user-ox1ve9ni7n
    @user-ox1ve9ni7n Před 4 lety +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን መምህራችን ይህንን መስማት የማይገባኝ ሀጢታኛ እድስማ ስላዳርግህን አመስግናለሁ በእውነት መታደል ነው

  • @betlemdafo8141
    @betlemdafo8141 Před 3 lety

    መምህር በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅህ የአባቶቻችን በረከት ይደርብን በርታ በጣም ያስተምራል

  • @aresamwmeftahgetahoye6275

    Yabtchin barkitachiw yediribin amen amen amen zemare malkirin yasimalin amen amen amen

  • @hirutenedawoldemaryam334

    አባቴ በረከት ይደርብን መምህር ጸጋውን ያብዛልህ

  • @ziyosnegash5711
    @ziyosnegash5711 Před 5 měsíci

    ፍቅርተ ማርያም ብለው ያስቡኝ መምህር ወድሜ

  • @addismulugeta3602
    @addismulugeta3602 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃልህይወትያሰማልን ጸጋውን አብዝቶ ያድልልን የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ክብር ምስጋና ይድረሰው እኔን ደካማ እህታችሁን በጸሎት አስቡኝ ወለተኪዳን ብላችው

  • @tsigesisag7754
    @tsigesisag7754 Před 4 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @tarikutafa6214
    @tarikutafa6214 Před 4 lety +1

    አባቴ አሜን ሁላችንንም ለቤቱ ክብር ያብቃን እውነት ያሁኑ በጣም ተለየብን ምፕምህር አባታችንንፈጣሪ ይጠብቅልን እህታችንም ቤት ያላት ያባቶች ቅዱሳን ማረፊያ ያደረገችውፀጋዎን ያብዛልን በእውነት

  • @alamalam124
    @alamalam124 Před 3 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋ በረከታችሁ አይለየን ወለተ ሚካኤልን አስቡኝ

  • @user-yt7gx6ns8h
    @user-yt7gx6ns8h Před 4 lety

    መምህር እግዚአብሔር በፀጋው ይጠብቅህ አሜን የአባታችን ፀሎት በረከታቸው ይድረሰን አሜን ክብር ለሥላሴ ይሁን እንድሰማ ስለተፈቀደልኝ እመብርሃን ክብር ይግባት አሜን ፅጌ ማርያም ብለህ አስበኝ መምህር ተስፍሽ እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል እፁብ ድንቅ ነው ።

  • @user-hl2ck4er9h
    @user-hl2ck4er9h Před 4 lety +2

    በስመአብ!!! ወወልድ!!! ወመንፈስ!!! ቅዱስ!!!
    አሃዱ አምላክ አሜን አሜን አሜን 🌼🌼🌼
    የእየሱስ ክርስቶስ ሰም በፈጥረታት አንደበት ሁሉ የተመሰገነ ይሁን እውነት የአባቶቻችን በረከት ይደርብን 😭