138ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ ሰዶማዊው ሚስት (ሴት) ማግባት ፈልጎ ከሰርጉ በኋላ የመናፍስቱ ሴራ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 04. 2022

Komentáře • 310

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 Před 2 lety +44

    #🙌እኔ በመምህር ተስፋዬ አበራ ትምህርቶች ተለውጭ ቤተሰቦቼን ከሴጣን ሴራ እዲወጡ
    ምክነያት ሆኛለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ለዘመናት ሲመለክ የነበርውን የወደቀ እርኩስ ሴጣን አሁን አውቄው ነቅቻለሁ።
    እመቤቴ ድግል ማርያም የቤታችን ሙዳይ ንግስት አድርጌ ጠባቂያችን አማላጃችን እሷ ናት ክብር ይሁን ለመደሓኔ ዓለም
    መምህር ተስፋዬ እድሜና ጤና ይስጥልን ❤💒🙏

    • @aresamwmeftahgetahoye6275
      @aresamwmeftahgetahoye6275 Před 2 lety +1

      እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል ተመስገን

    • @user-tate746
      @user-tate746 Před 2 lety +1

      አንችን የሠማ አምላክ እኔንም ይሥማኝ ቤተሠቦቸ በጣም ደረቅ ናቸው በፆሎትሺ አሥቢኝ

    • @modayadi7956
      @modayadi7956 Před 2 lety

      @@user-tate746 እግዚአብሔር ያስብሽ እማ

  • @tigisttigist9525
    @tigisttigist9525 Před 2 lety +15

    እኔምለው የተዋህዶ ልጆች ምን የጎልብናል ላይክና ሼር ማድረግ ተው ግን ተው ልቦና ይስጠን ለተራ ነገር ግን ምቀድመን የለም

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 Před 2 lety +13

    ወይ መምህር ያንተ ትምህርት ዘንድሮ ከሞት ከመገዳደል አተረፈኝ ኑርልን 🙏

    • @21MarYam
      @21MarYam Před 2 lety

      @@DeaconYeabkal በርቺ እህቴ ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @yonashaile6136
    @yonashaile6136 Před 2 lety +28

    መምህር በእውነት ቅዱስ ሰው ነህ ።ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ያድልህ ከነቤተሰቦችህ ።ዝማሬ መላእክት ያሰማህ ወንድሜ ።ከኤርትራዊው ወንድምህ ።

  • @monafirqi9221
    @monafirqi9221 Před 2 lety +2

    በእውነት አባታችን እና አመሰግናለሁ ቃል ህይወት የሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪⛪

  • @maryzion1967
    @maryzion1967 Před 2 lety +5

    እባካችሁ ወለተ አማኑዔል ብላቹ በጸሎታቹ አስቡኝ ለንሰሀ እንዲያበቃኝ

  • @redeactef
    @redeactef Před 2 lety +5

    መምህር እንኳን በሰላም መጣሕ
    በፀሎት አስበኝ ወለተ ሚካኤል ከነቤተሰቤ።

  • @user-dt4ii9wp8q
    @user-dt4ii9wp8q Před 2 lety +9

    እሺ መምህር ሌሎች ትምህርቶች እናዳምጣለን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ብዙ ተምረናል እናመሰግናለን ወንድማችን እንኳን ከዚህ አፀያፊ ህይወት ወጣህ ትዳርህን እግዚአብሔር ይባርክልህ

  • @tesfayetsehaye8618
    @tesfayetsehaye8618 Před 2 lety +78

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን መምህር ባንተ ህይወታችን ተቀይሯል ንስሀ ገብተናል ለስጋ ወደሙ በቅተናል ብዙዎቻችንን ለስጋ ወደሙ ያበቃን ያንተ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤንነት በፀጋ ይጠብቅህ ሁላችሁንም ለንስሀ ህይወት ያብቃችሁ አሜን አሜን

    • @user-ts9nc5fv5f
      @user-ts9nc5fv5f Před 2 lety +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-fw5hb6bh8s
      @user-fw5hb6bh8s Před 2 lety +1

      ፧፧፧፧፧፧፧💐💐

    • @khayalahusein4760
      @khayalahusein4760 Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን

    • @senait2385
      @senait2385 Před 2 lety +1

      Amen amen amen e.r yemesegen ehete betseloteshi asebigni ema❤❤❤

    • @21MarYam
      @21MarYam Před 2 lety

      እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክሳዊያንን አስቡን በፀሎታችሁ

  • @SewsenBrhanutube
    @SewsenBrhanutube Před 2 lety +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን እሺ መምህር ዝማሬ መልኣክታን የሰመዐና

  • @uaeuar8642
    @uaeuar8642 Před 2 lety +4

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ባንተ ውስጥ አድሮ የሚያስተምረን የጠፉትን ወደ ቤቱ የሚመልሳቸው የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን!።

  • @user-uz4qi8qd9s
    @user-uz4qi8qd9s Před 2 lety +4

    ስለ ኩሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያስመዐና መምህርና🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @shitatsige151
    @shitatsige151 Před 2 lety +1

    መምህር በእውነት ድንቅ የሆነ ትምህርት ነው ቃለህይወት ያሰማልን ባንተ ትምህር ቆንጆ መስመር እየያዝኩኝ ነው ፀጋውን ያብዛልክ አሜን

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu1402 Před 2 lety +2

    ስለ ትምህርቱ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን እግዚአብሔር ይመስገን የሁላችንንም መጨረሻ እግዚአብሔር ያሳምርልን

  • @yoditdemelash4011
    @yoditdemelash4011 Před 2 lety +1

    እናመሰግናለን መምህር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፈጣሪ በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን

  • @tigisteaafea8240
    @tigisteaafea8240 Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ተስፋዬ እኛንም እግዚአብሔር በምህረት ያስበን

  • @user-ke5nx6sq7n
    @user-ke5nx6sq7n Před 2 lety +3

    የኛ የዘመናችን እንቁ መምህር ተስፍዬ አበራ በጣም አስተማርከኝ ባንተ ትምህርት ተለወጥኩ ባንተ ላይ አድሮ የቀራኒዎ ንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስ አስተማረኝ መከረኝ ገሰፀኝ ኡፍ ቃላት ያጠረኛል ማርያምን መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልህ አባቴ አንተ የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን እኔ ደንቆሮ ዘላን ምንም ቃላት የማይገልፀኝ ወራዳ ነበርኩ አሁን ግን ባንተ ትምህርት እኔነቴን አገኘሁት እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፍዬ አበራ ሰላምህ ብዝትትትት ይበልልን በጣም እንወድሀለን እናከብርሀለን🙏❤😍

  • @Liza-pg8cv
    @Liza-pg8cv Před 2 lety +1

    ወድሜ አተን በብዙ ዘመን እግዚያብሔር እንደ ማቱ ሳላ ያለ እድሜ ትስጥህ ከሙሉ ጤና ጋራ አንተ ማለት የቤተክርስቲያን የጀርባ አጥንት ተብለህ የምትጠራ ነህ እባክህ እባክህ ስለ ድንግል ማርያም ብለህ እንዳተ አስተዋይ ጥበበኛ እምነት ያላቸውን የቤተክርስቲያን ልጆች አብዛልን እኔ ሁሌ በውስጤ ስለቤተክርስቲያን ጠዋት ማታ አስባታለሁ ዕንቁ ውብ ልጆቿ እየጠፉ እና እያጠፋት ነው እባክህ ይኸን ስል ከልቤ እያዘንሁ ነው አንተ በርትተህ እኛን አበርታን ወድሜ ዘመንህ ይባረክ ።

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ይህን ታምር ለሚለውጥ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን።
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-is6oe6wv4v
    @user-is6oe6wv4v Před 2 lety +4

    እንኳን በሰላም መጣ መምህራችን ፈጣሪ አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @user-lg2uy6iu7j
    @user-lg2uy6iu7j Před 2 lety +6

    እግዚአብሔርይመስገነሰ ወድ መምህራችን እንኳን መጣህልን አንተ እራሱ ልዪ ነህ ለኛ ለሠዎች።

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. Před 2 lety

      እህት ባለሽበት እመብርሀን ትጠብቅሽ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ እምወዳችሁ

    • @user-lg2uy6iu7j
      @user-lg2uy6iu7j Před 2 lety

      አርግሻለሁ

  • @alemneshgibo565
    @alemneshgibo565 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤንነት በፀጋ ይጠብቅህ 🙇⛪⛪⛪🍀🍀🍀🍀🍀🍀 አሜን አሜን አሜን እውነት ነው 😭😭

  • @tttthhhy3456
    @tttthhhy3456 Před 2 lety +2

    እዉነት ነዉ መምህር በትምህርትኽ ተለዉጫለሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @karod1139
    @karod1139 Před 5 měsíci

    እያለቀስኩ ነው የምሰማው ከእድሜዬ ግማሽ በላይ ባክኖብኛል በስደት ሀገሬም ላይ ብክንክን ብያለው መምህርዬ እግዚአብሔር ስለሚወደኝ ያንተን ትምህርት መስማት ጀመርኩ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ብላቹ

  • @lamlamfekri1533
    @lamlamfekri1533 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ መምህራችን

  • @user-kdstizetewahdo
    @user-kdstizetewahdo Před 2 lety +5

    እግዚኣብሔር ይመስገን መምህራችን

  • @user-xv5kw8or2c
    @user-xv5kw8or2c Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጡልን እማ ፍቅር ትጠብቅልን እሽ መምህር እናዳምጣለን
    ወልደ ትንሳኤ
    ወልደ ኪዳን
    ወልደ ኪሮስ
    ወልደ ማሪያም
    ወለተ ማሪያም
    ወለተ ሰማያት
    ወለተ ማሪያም
    ቤተሰቦቸን በፆለት አስቡልኝ ለንስሀና ለስጋ ወደሙ እዲበቁልኝ

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን ውድ መምህራችን
    ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት ደስ የሚል ገጠመኝ ነው በርታልን

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 Před 2 lety +3

    #ወድማችን እኳን ወደ እውነት ሆነችው ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ተመለስህ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን💒❤🙏

  • @afcs7804
    @afcs7804 Před 2 lety +1

    መምህራችን እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን

  • @clickclick4680
    @clickclick4680 Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @hiwotfekadufekadu4724
    @hiwotfekadufekadu4724 Před 2 lety +1

    አሜን መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-bf5nf4rr5e
    @user-bf5nf4rr5e Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ታረቁ መጨረሻቸውን ያሳምርላችሁ መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን

  • @fhfhh7925
    @fhfhh7925 Před 2 lety +1

    እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ እረጅም እድሜና ጤና ይልጥልን

  • @mitmitmi
    @mitmitmi Před 2 lety +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት አስተማሪ ገጠመኝ ነው መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን🌿. ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን💐

  • @mmm-wi3pe
    @mmm-wi3pe Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
    እንካን ደናመጣክ.መምህር .ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @sarateddy2302
    @sarateddy2302 Před 2 lety +2

    እግዚአብሄር ይመስገን መምህራችን የኛእቁ. እስከዚህስአት ላደረስንአምላካችን ስሙየተመስገነይሁን የተዋህዶልጆች ኑእንማማር. ውዴችዬ በያለንበት. ፈጣሪይጠብቀን. አሜን አሜን

  • @masigirma5030
    @masigirma5030 Před 2 lety +1

    አሜን እሜን ቃለ ህይውት ያስማልን መምራችን ውንድማችን እንተን የመለስ እምላክ ሁላንም ይመልስ🌿

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት እግዚአብሔር እኛንም ከለምን በአጢያት በሽታ ያውጣን😭እግዚአብሔር እንኮንም እረዳህ ወንድማችን መምህር ስላቀረብክልን እናመሰግናለን በተ ትምርት መንነቴን አግቸዋለሁ እረጅም እድሜ ይስጥህ💒✝️

  • @ayalayalayal5870
    @ayalayalayal5870 Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ ሣላ ያድርግልህ

  • @user-hq9gc6po1b
    @user-hq9gc6po1b Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ሰለሁሉም ነገር እናመሰግናለን አስተማሪ ገጠመኝ ነው ለወንድማችን የደረሰ የድንግል ማሪያም ልጅ ቸሩ መድሀኒአለምለኛም ይድረስልን። ልኡል እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ያቆይልን ይጠብቅልን ልኡል እግዚአብሔር ።እማ ፍቅር ጥላ ከለላ ትሁንህ መምህር!!!

  • @user-si3sy7lf5r
    @user-si3sy7lf5r Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የጠፈችሁን ነፍስ የመለስልን የድንግል ማርያም ልጅ በእውነት መምህርችንም ወለድት አምላክ በእድሜና በጤና ተቆይክ እኔም በእውነት የዘሬ ሁለት አመት ኢትዮጵያ ሄጅ ነበር ግን ሀገር ገብቼ እንደተመለስኩ አለውቅም ነበር የመምህርን ትምህርት መደምጥ ከጅመርኩ ነው የነቀሁት አሁንም ብነቀም ምንም ጭቅለቴ አያስብም ለምን እንደሆኔ አለውቅም እሄንን ትምህርት የምተደምጥ እናት አባት እህት ወንድምቼ በፀሎተችሁ አስብኝ ወለት ማርያም ብለችሁ እፀለይያለሁ እስግደለሁ ግን ሱስግድ ከውስጤ የምያውር ነገር አለ ከዘን ያሲለቅሴኝል እያውኩ ግን ረሴን መቆጣጠር አልችልም እግድ እመቤቴ ድንግል ማርያም መጨረሻዬን ተስምርልኝ

  • @saraT22
    @saraT22 Před 2 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @seninegiyetewahdolji6259
    @seninegiyetewahdolji6259 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ውድ መምህራችን በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ወንድማችን እንኳን ከአፀያፊ ህይወት ወጣህ መምህራችን እመብረሀን ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ

  • @limalima4922
    @limalima4922 Před 2 lety +1

    መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ቃለህይወት ያሠማልን ወንድማችንም እንኳን ከዚህ አጸያፊ ህይወት አወጣህ የድግል ማሪያም ልጂ

  • @user-fx7dk2vk2g
    @user-fx7dk2vk2g Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይመሰግን እንኳንም በስላም ማጣሁልን መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን ይበዛልን በእዴሜ ና ብጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር አመላክ ወጋህ ያክፋልህ አሜን እኔም በዙ ትማራብተልሁ በገጠማቻችሁ እግዚአብሔር ይስጥችሁ አሜን አሜን አሜ ዝማሬ መላአክት ያስማልን አሜን🤲🌾🌾🌾

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Před 2 lety +1

    ልቦናይስጠን ለሁላችንም እግዝያብሄር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ለንስሀ ሞት ያብቃን መምህራችን በርታ

  • @nardosmandefro6192
    @nardosmandefro6192 Před rokem

    መምህር አንተ እግዚያብሄር ስጦታችንነህ ፈጣሪ ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ

  • @ganett1236
    @ganett1236 Před 2 lety

    በእውነት መምህራችን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህ ሁሉ ከነቤተቦችህ ይባርክ በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን በአንተ ትምህርት ብዙ ሰዎች እየተቀየሩ ነው የእግዚአብሔር ስሙ የተመሠገነ ይሁን በአንተ ላይ አድሮ የአስተማረን የቀየረን ስሙ ለዘለዓለም ከፍ ከፍ ያለ ይሁን😍😍😍😍😍😍😍

  • @user-gf3tn6pe4y
    @user-gf3tn6pe4y Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህልን ❤️❤️❤️❤️

  • @salme4126
    @salme4126 Před 2 lety +2

    መምህሬ እንዴ እግዚአብሔር ፍቃድ ከአንተ ትምህርት የምለየን የለም በጣም እጅግ አስተማሪ ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን ፈጣሪ ረጅም እድሜ ና ጤና ያድልልን የማቱሳላ እድሜ ይስጥልን

  • @meeryymaem166
    @meeryymaem166 Před 2 lety +2

    የኔ እንቁ መምህር እውነትም ገጠመኝ ብዙ ነገር ያሳያሀል አይደል መልካም አባት የሆነው እግዚአብሔር ሁሌ ስጸልይ ተስፋ ስላሴ ብየ አስብሀለሁ በሄድክበት ሰይጣን በሰውች አድሮ ቸኩሎ እንደህጎዳህ እፀልይልሀለሁ

  • @user-fm9vd3jv1g
    @user-fm9vd3jv1g Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሰላምህ ይድረሰን በመጀመሪያ ይህንን ትምህርት እንድሰማ ላደረገኝ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አማን። በመቀጠል ለአንተም ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋ ፍቅርን እማ ፍቅር አብዝታ ትስጥህ ይገርማል መምህር ይሄ ነገር እኔ መላቀቅ ያልቻልኩት ፈተናነው እኔ እንደ ወንድማችን ጥልቁ ውስጥ ባልገባም አንዳዴ የሌዝቢያን መንፈስ በጣም ይፈታተነኛል ማለት በቃ በጣም ስፆም ስፀልይ ስሰግን እነ ማዳም እሳት ለብሰው እሳት ጎርሰው ያንገረግቡኛል ደግሞ ከዛ እያደር እየቀነስሁ እየሰነፍሁ እሄዳለሁ አረ ምን ሆኜነው ብዬ ራሴን መጠየቅ ስጀምር ከዛ ወዲያው ከአይምሮዬ ይጣፋል ያ ሀሳብ ከዛ በቃ ሳይታወቀኝ ሳልፀልይ መተኛት ሳላማትብ መብላት በቃ ከዛ እንደገና ብንን እላለሁ እምባንነውም አንተን ሳዳምጥነው እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን መምህራችን

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 Před 2 lety +1

    ፀጋውን ያቤብዛልህ አስተማሪያችን ተባረክ ልን ወንድማችን

  • @user-et9uf7ie8w
    @user-et9uf7ie8w Před 2 lety +1

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማል እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን

  • @user-gm3sm6eq4l
    @user-gm3sm6eq4l Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መጨረሻቸውን ያሳምርላቸው መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @aynabebazenaw7580
    @aynabebazenaw7580 Před 2 lety

    መምህር እናመሰግናለን እድሜ ጤና ይስጥልኝ መላ ቤተሰብህን መድሃኒዓለም ይጠብቅልህ ገብረ ኪሮስን አፀደ ኪሮስን ብስራተ ገብርኤልን አመተ ስላሴን በፀሎትህ አስበን

  • @yonashaile6136
    @yonashaile6136 Před 2 lety

    የማርያም ልጅ አማኑኤል ባርከን ።
    በእውነት ድንቅ ዝማሬ ።

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 Před 2 lety +1

    አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን አንኳን ደና መጣህ አሜን አሜን አሜን ጸጋውን ይብዛልህ መምህር

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. Před 2 lety

      እህት ባለሽበት እመብርሀን ትጠብቅሽ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ

  • @alemneshgibo565
    @alemneshgibo565 Před 2 lety +1

    አሜን ዝማሬ መላእክ ያሰማልን 🙇😭♥🌿🌿⛪

  • @thismoment5138
    @thismoment5138 Před 2 lety

    እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርከው መምህር.......ሁሉን ነገር ተረድቻለሁ ግን ተመልሸ እየወድቅሁ ተቸግሪአለሁ😭😭😭😭....ጸሎት አርጉልኝ ወልደ ሃዋርያት

  • @hayemanottube
    @hayemanottube Před 2 lety +1

    እንኳን ደህና መጣህ መምህሬ ኑኑ ገጠመኛችንን እያዳመጥን ወደመዳም ስራችን ሼር ላይክ በማድረግ ጀምራለሁ መቸም በዚህ ዘመን አባታችን መምህር ግርማ እዲሁም እናተ ያባታችን ፍሬዎች እናተ ባትኖሩልን ነሮ ምን ይውጠን ነበር አዳል ሞቲ የራሱ አድርጎ ይህኜ እነትና አዳራሽ አስገብቶ አብሮ ያስጨፍረን ነበር ይሄን ያልኩት ያለመክነያት አይደለም አምልኮ ስግደት ከመጀመሬ በፊት አድ እርምጃ ነበር የቀረኝ ልሄድ እነትና አዳራሽ ከዛን አምልኮ ስግደት እዳስተማራችሁን ስጀምር ወይኔ እዳል ሞቴ ተያዝሁ እቅዴ ተበላሸ ብሎ ጮሆ የተሳረው ያውም በመዳም ቤት ሆኜ መምህሬ እድማችሁን ያርዝምልን

  • @bezawerklakew7489
    @bezawerklakew7489 Před 2 lety +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፫ 🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🕊🕊🕊

  • @elerojob8205
    @elerojob8205 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለሂዎትን ያሰማልን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ከነቤተሰቦችህ አሜን፫

  • @abebakidane9857
    @abebakidane9857 Před 2 lety

    እንወድሃለን መ ምህር ሕወታችን በአንተ ትምህርቶች ስለተቀየረ

  • @hem9841
    @hem9841 Před 2 lety +1

    መምህራችን እንኳን በስላም መጣህልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ቃል ህውት ያስማልና

  • @user-nv9nh5vu3t
    @user-nv9nh5vu3t Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ እሽ መምህሬየ እናዳምጣለን👏♥
    ቃል ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ💞

  • @world12384
    @world12384 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን!!!🙏🙏🙏
    ለትምህርቶችህ እናመሠግናለን መምህር።

  • @meseretgebera8713
    @meseretgebera8713 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ግራገብቶኛል ሕይወቴ ድፍን ብሎብኛል ፀዳለማርያም ብላችሁ ፀልዩልኝ

    • @21MarYam
      @21MarYam Před 2 lety

      እህቴ እግዚአብሔር ያስበን አንቺ ብቻ አይደለሽም ታጋሽ እንሁን ብቻ አንድ ቀን ይጎበኘናል

  • @temesgen637
    @temesgen637 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ደስ ይላል ዲያብሎስ ለክፋት ቢያድርገውም እግዚአብሔር ለመልካም አደረገለት ስሙ ይክበር ይመስገን ወንድማችን እንኳን እግዚአብሔር ቤተህ መለሰህ በፀሎት አስበን

  • @user-ht3fz6ie6s
    @user-ht3fz6ie6s Před 2 lety +1

    ቃለ ሂይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን አሜን አሜን

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋውን ያብዛለህ እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ መምህር

  • @SewsenBrhanutube
    @SewsenBrhanutube Před 2 lety +1

    የኔ የዋህ መምህር መልካምነትህ ያለቅሰኛል😢 እህ

  • @user-ke9ku7bw6x
    @user-ke9ku7bw6x Před 2 lety

    ተመስገን መምሕር እናመሰግናለን እግዚአብሔር ባተላይ ሖኖ ስላስተማርኝ እድሜ ከፀጋ ጋር ያብዛልሕ አሜን፫

  • @user-bm2uw7sg2y
    @user-bm2uw7sg2y Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ሰላምህን በክርስቶስ ይብዛልን አሜን አሜን አሜን ቃል በረከት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @sealitseblemekonen3798

    በዉነት መምህራችን እግዚያብሔር ከነ ቤተሰብህ ይጠብቅህ ሰላም ነን ፈጣሪያችን ይክበር ይመስገን🤲⛪️🌹

  • @karod1139
    @karod1139 Před 5 měsíci

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @user-jh2pc2kz4t
    @user-jh2pc2kz4t Před 2 lety +3

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልን እጂግ በጣም ብዙ ትምህርት ነው የተማርንበት ባለታሪኩ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ትዳርክን ይባርክልህ ልጂክን ያሳድግልህ በእውነት ከዛ ቆሻሻ ከሆነ ህይወት አውጥቶ እግዚአብሔር በትዳር በልጂ ስለባረከህ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን በቤቱ ያፅናችሁ በእውነት ቅን የሆነ ልብ ስላለህ እግዚአብሔር ሁሉን ነገር መለሰልህ አሁንም ልቦናህን አይለውጥብህ

  • @user-cb2tr4cd9m
    @user-cb2tr4cd9m Před 2 lety +2

    ሰላም ለናተ ይሁን የሉእል እግዚአብሔር ቤተሰቦች አምላኬ ሆይ እዝነ ልቦናየ የደነዘዘውን አብራልኝ ከኔ የበረታችሁ በጾሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሐዋርያት ወለተ አማኑኤል ወልደ ያሬድ ወልደ ሚካኤል ወልደ አረጋዊ ወለተ ኪዳን ብላችሁ በጾሎት አስቡኝ በማርያም እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህራችን

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደና መጣህ መምህራችን በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው ወንድማችን እንካን ከዚ ክፉ ሂወት አወጣህ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞💞

  • @user-lw4hz8eb7n
    @user-lw4hz8eb7n Před 2 lety +2

    ውድ መምህራችን በእውነት የመፅሐፍት ጥናት ያሰፈለግናል እውነት ነው ፀጋውን ያብዛልህ ህይወታችን ከእግዚአብሔር ጋር እንደናደርግ እየደረግከ ነው እኔ ለት ቃል ያለኛም በርታልን ብዙ ትምርናል ለምክንያት ነው ሰደት ያመጣን እግዚአብሔር በአወቅ

  • @SewsenBrhanutube
    @SewsenBrhanutube Před 2 lety +2

    መምህር የዛሬ ላይቭ ኒቆዲሞስቀን
    ሰምቸዋለው ገጠመኝ138ኣሁን ያዳመጥኩት ነው እና ደሞ እውነትነው. ያንተስራ ማያወቁት በገጠመኝ ብቻ ሚወቅህ 50%ናቹ. ሳኣሊ መሆነህ ሰምበት ትምህርትቤት ኣሰተማሪ እንደነበርህ. . ጎደናነዋሪወች እንደምትረዳ.ከህመም እንደተፈወስህ .በደብተራ እንደምትፈተን ኮርሲ ታቦት ሰለሰእል ኣዶና መቁጠርያ.ሱባኤ ንሳሃ ሚሉት እንዳሰተማርከን ኣያቁም .

  • @tttthhhy3456
    @tttthhhy3456 Před 2 lety +1

    አሜን፫ እንኳን በሰላም መጣህልን መምህር

  • @selam801
    @selam801 Před 2 lety +1

    እግዚአብሄር ይመሰገን እንኳን ደህና መጣህ ውድ መምህራችን በጉጉት ሰጠብቅ ነበር so አሁን ነው መግባቴ ኑ ገባ ገባ በሉ አብረን እንማር የተዋህዶ ልጆች

  • @abi4294
    @abi4294 Před 2 lety +1

    እግዚሐብኤር ይመስገን ደና ነን እውነት እኔ በጣም ቡዙ ነገር ተምራለው እግዚሐብኤር አምላክ ማስተዋሉን ይስጠን ለሁሉችንም

  • @mendaabebe6472
    @mendaabebe6472 Před 2 lety +1

    መአምሕር በፀሎት አሰበአኝ ሰደትነው ያአለሑት ጤና የለኝም ፀጌማአርአም

  • @XXXXXX-zc4gh
    @XXXXXX-zc4gh Před 2 lety

    መምህር እባክህን ያ የሰው ልብ የሚያነበው ልጅ አንብብ ያለህ ገድሉ መጽሐፍ ላገኘው አልቻልኩም ስለዚህ መፅሐፊን አንብብልን ጊዜ ወስደህ በጣም ጓጓሁ።

  • @user-up2xr1mv9p
    @user-up2xr1mv9p Před 2 lety +1

    🤲🤲🤲🤲
    አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫👐💚❤💛ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ፫👏💒🌿በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫👏👏👏❤💛❤🕊💒🌿

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ነኝ ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን የሚያሳዝን ግን መጨረሻው ደስ የሚል ገጠመኚ ነው በርቨታልን መምህራችን ❤

  • @aregashe419
    @aregashe419 Před 11 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤

  • @mimibelay1783
    @mimibelay1783 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    እናመሠግናለን መምህር 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-zl6iu3fd8x
    @user-zl6iu3fd8x Před 2 lety +2

    ወይኔ መምህር ቤቴሶቦቼ ተሰቃዩ እኔ ምን ላድርግ ሰላ መናፍስት ምንም ኣላውቁም አረ መምህር የገጠመኝ መፃህፍት በትግርኛና ተርጉመልን የትግራይ ሰዎች እንድማሩ እኛ እንሰማለን ቤቴሶቦቼ አማርኛ ኣላውውቁም

  • @yemisrachdemissie5615
    @yemisrachdemissie5615 Před 2 lety +1

    መዝሙሮችህን ስወዳቸው!!!🙏🙏🙏👍👍👍

  • @user-pt7sn9lp5z
    @user-pt7sn9lp5z Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🙏🙏🙏

  • @amanuaela2370
    @amanuaela2370 Před 2 lety +1

    እንደምን ዋልክ መመህር ተሰፋዬ። አገልግሎትህን አነተን እና ቤተሰብህ እግዚአብሔር ይባርክልህ ይባርካችሁ።።

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @netsanettadessefulle1059
    @netsanettadessefulle1059 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መልካም ነት ካለ መለውጥ ይቻላል

  • @user-sg3yk1kr2x
    @user-sg3yk1kr2x Před 2 lety +1

    አሜንአሜንአሜንአሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-ji5rd2fb2h
    @user-ji5rd2fb2h Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ መምህራችን እግዚአብሔር ኣምላክ ፀጋውና በረከቱ ያብዛልህ ወንደማችን እግዚአብሔር ኣምላክ በቤቱ ያፅናህ መጨረሻው በጣም ደስ ይላል