222ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ እግዚአብሔር ስድባችንን አርቆ ሲክሰን በከባድ ሽልማት ነውና ሰምታችሁ አመስግኑት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 17. 04. 2024

Komentáře • 552

  • @user-fi3lw8em8u
    @user-fi3lw8em8u Před 3 měsíci +106

    ተስፋሚካኤል ነኝ ታማሚ እናት እና ወንድም አሉኝ እግዝአቢሄር እንድምርልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ

    • @sabaghumbot5485
      @sabaghumbot5485 Před 3 měsíci +4

      ልዑል እግዚአብሔር ይማርልህ

    • @user-se9sk9hq4q
      @user-se9sk9hq4q Před 3 měsíci +4

      እመ ብርሃን ትፈውስልህ

    • @user-wg5jk8sq9z
      @user-wg5jk8sq9z Před 3 měsíci +8

      ሩፋኤል ሆይ፣የመጽሐፍ ቃል እንደናገረ መንፈሳዊ ሐኪም እንደመኾንኽ መጠን አንተ በምትተላለፍበት ቦታ ኹሉ በሽተኛዋ ሴት ከሕመሟ ትፈወሳለች።...ሰለዚህም ቅዱሱ መልአክ ሆይ የተጨነቀ ወንድማችንን እናትና ወንድም ጎብኝልን!አሜን።

    • @welete_12
      @welete_12 Před 3 měsíci +3

      Egziabher ymarlih wrndme

    • @FikretaBirhanu
      @FikretaBirhanu Před 3 měsíci +2

      እግዚአብሔር ይማርልህ

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 Před 3 měsíci +45

    አቤት መድሐኒያለም ስራው ግሩም ነው ክብሩን ይውሰድ መድሐኒያለም ድንግል ማርያም ትዳራቸውን ትባርክላቸው ። 😇😇

  • @fyry8481
    @fyry8481 Před 3 měsíci +101

    አደኛነኝ ዛሬ ላይክ ሸር አድርጉ የመምህር ተማሪዎቹ👍👈

  • @altubeti7567
    @altubeti7567 Před 3 měsíci +33

    ሰላም ተወዳጆች 🥰ኑ አዳምጡ ሼር አድርጉ🥰👏 መምህር እናመሰግናለን

  • @Hanan-jx1zp
    @Hanan-jx1zp Před 3 měsíci +33

    ይህ ገጠመኝ አሁን ያልሁበት ሁኔታ ነው የኔ የሚቀየረው አረብ ስለሆነች ነው እባካችሁበጸሎት አስቡኝ እግዚአብሔር እዲያበርድሎኝ

    • @almazabera598
      @almazabera598 Před 3 měsíci +1

      እግዚብሄረ ያሰባል

    • @user-se9sk9hq4q
      @user-se9sk9hq4q Před 3 měsíci

      እመ ብርሃት ትእግስቱ ትስጥሽ አይዞሽ
      እግዝአብሔር ያስባት

    • @user-jo7qy9rg9r
      @user-jo7qy9rg9r Před 3 měsíci

      እመ ብርሀን ታስብሽ እማ በርችልኝ

  • @user-mikias12
    @user-mikias12 Před 3 měsíci +27

    የሰራተኛዋ ትዕግስት እንደ ዮሃንስ ሀፂር ታዛዥነት ፍሬ አፈራ

  • @user-fq6wo9kp4q
    @user-fq6wo9kp4q Před 3 měsíci +19

    እግዚአብሔር ይመስገን ገና ገጠመኙን ሳላዳምጥ እርእሱ ብቻ ዛሬ የተሰጠኝን ነገር ስለገለፀልኝ ደስ ብሎኛል።እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል የጠፋ ስምን ያድሳል🙏የሰሚቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አመሰግናለሁ ።❤

  • @Ya_kidan-mihirtei
    @Ya_kidan-mihirtei Před 3 měsíci +15

    1ኛ ሳሙኤል 2
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ ሐናም ስትጸልይ እንዲህ አለች፦ ልቤ በእግዚአብሔር ጸና፥ ቀንዴ በእግዚአብሔር ከፍ ከፍ አለ፤ አፌ በጠላቶቼ ላይ ተከፈተ፤ በማዳንህ ደስ ብሎኛል።
    ² እንደ እግዚአብሔር ቅዱስ የለምና፥ እንደ አምላካችንም ጻድቅ የለምና፤ ከአንተ በቀር ቅዱስ የለም።
    ³ አትታበዩ፥ በኩራትም አትናገሩ፤ እግዚአብሔር አዋቂ ነውና፥ እግዚአብሔርም ሥራውን የሚመዝን ነውና፥ ከአፋችሁ የኵራት ነገር አይውጣ።
    ⁴ የኃያላንን ቀስት ሰብሮአል፥ ደካሞችንም በኃይል ታጥቀዋል።
    ⁵ ጠግበው የነበሩ እንጀራ አጡ፤ ተርበው የነበሩ ከራብ ዐርፈዋል፤ መካኒቱ ሰባት ወልዳለችና፥ ብዙም የወለደችው ደክማለች።
    ⁶ እግዚአብሔር ይገድላል ያድናልም፤ ወደ ሲኦል ያወርዳል፥ ያወጣል።
    ⁷ እግዚአብሔር ድሀ ያደርጋል፥ ባለጠጋም ያደርጋል፤ ያዋርዳል፥ ደግሞም ከፍ ከፍ ያደርጋል።
    ⁸ ከሕዝቡ መኳንንት ጋር ያስቀምጣቸው ዘንድ፥ የክብርንም ዙፋን ያወርሳቸው ዘንድ፥ ችግረኛውን ከመሬት ያስነሣል፥ ምስኪኑንም ከጉድፍ ያስነሣል፤ የምድር መሠረቶች የእግዚአብሔር ናቸውና፥ በእነርሱ ላይም ዓለምን አደረገ።
    ⁹ እርሱ የቅዱሳኑን እግር ይጠብቃል ኃጥኣን ግን ዝም ብለው በጨለማ ይቀመጣሉ፤ ሰው በኃይሉ አይበረታምና።
    ¹⁰ ከእግዚአብሔር ጋር የሚጣሉ ይደቅቃሉ፤ በሰማይም ያንጐደጕድባቸዋል፤ እግዚአብሔር እስከ ምድር ዳርቻ ይፈርዳል፤ ለንጉሡም ኃይል ይሰጣል፤ የመሲሑንም ቀንድ ከፍ ከፍ ያደርጋል።

  • @ZafuZafu-kp8qf
    @ZafuZafu-kp8qf Před 3 měsíci +5

    በሰውኛ ይሆናል ብሎ ለመገመት ያስቸግራል፣የእግዚአብሔር ፈቃድ ስለሆነ ይህ መልካም ነገር ተፈጸመ፣ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን።

  • @Tizita341
    @Tizita341 Před 3 měsíci +3

    የልዑል እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን
    እህታችን በትዳር በሁሉ የባረከ አምላክ እኔንም ይባርከኝ የስደት ሂወትን በቃ ይበልኝ
    ሰላም ለሀገራችን ይሁን❤

    • @user-tw9hg7hk3p
      @user-tw9hg7hk3p Před 2 měsíci

      አሜን አይዞ እመብርሀን የመብት አትተውም ትጎበኘናለች በእውነት ስራው ድቅ ግሩም ነው የሱ ሰራ በጣም ካምሮ በላይ ነው መምህራን እኔ ቃላት ያሰኛል ቃለ ህይወት ያሰማልን ክብር ለመዳኒ አለም ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-dl1ht3ox7f
    @user-dl1ht3ox7f Před 3 měsíci +12

    መምህር ከዚህገጠመኝ የተማርኩት እግዚአብሔር ሊያድነን ሲፈልግ ትዕግስትን ፅናትን ቀስበቀስ ያስተምረናል እኔ በጣም ችኩልነበርኩኝ የፈለኩትን ነገር ቶሎ እዲሆንልኝ እንዲደረግልኝ የምፈልግ ሰውነበርኩ አሁንግን እግዚአብሔር የምጠይቀውን ነገርሁሉ በጥቂት በጥቂቱ እያደረገልኝ እያስተማረኝ ነው የጠየኩትን ሁሉቶሎ ቢሰጠኝበቤቱ ፀንቼ አልቆይም ነበር የሚገርመው ነገር ባለቤቴ ባህሪው በጣም አስቸጋሪነው ይጠጣል ይሳደባል ሀይማኖታዊ ነገር መስማት አይፈልግም ገጠመኝ አያዳምጥም መምህር ባለቤቴን ሰይፈ ገብረኤል ብለክ በጸሎት አስበው ከተጋባን 10 አመት ሆነን ሁለት ልጆች አለን እግዚአብሔር ያስበን

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Před 3 měsíci +15

    መምህር እንኳን በደህና መጣህ ምእመናን የዘማሪ ሲስተር ህይወት ይቅርታ የሚል አዲስ ዝማሬ ለቃለች እየገባቹህ አዳምጡ ❤️👏 ሰው ሰውን በንግግሩ ያደማል እግዚአብሔር ግን በዝምታው ያክማል

  • @ugyugyytgty9690
    @ugyugyytgty9690 Před 3 měsíci +5

    አቤት የእግዚአብሔር ሰራ እፀብ ድንቅ ነው በእውነት

  • @baslotefasika4800
    @baslotefasika4800 Před 3 měsíci +9

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እንኳን ደህና መጣህልን እማ ፍቅር❤❤❤ኪዳነ ምህረት እናቴ ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ ትጠብቀን አሜን አሜን አሜን

  • @kidist-welete-mikael
    @kidist-welete-mikael Před 3 měsíci +10

    መምህርዬ እንኳን ሰላም መጣህልን
    ገብረ ማርያም እያላችሁ በፀሎት አስቡልኝ እንደኛ ስለመናፍስት ሴራ ነቅቶ ወደእግዚአብሔር እንዲቀርብ

  • @user-sl2tc6yn8x
    @user-sl2tc6yn8x Před 3 měsíci +11

    አንደኛ ነኝ ዛሬ መምህሬ እንኳን በሰላም መጣህልን እስኪ ልስማ

  • @user-kp1tm4fy5x
    @user-kp1tm4fy5x Před 3 měsíci +1

    እግዚአብሔር አያል ነው ትዕግስት ብቻ ይኑረን እንጂ ታሪካችንን ይቀይርልናል ። እግዚአብሔር ይመስገን ታሪካቹ ስለተለወጠ ደስ ብሎኛል ደጉ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልን በፍቅር ስለምታገለግለን🙏🙏🙏

  • @orthodoxawit6397
    @orthodoxawit6397 Před 2 měsíci

    መምኽር እመብርሃን ትጠብቅኽ የብዙዎችን ስጋንም ሆነ ነፍስን አድነካል እያደንከም ነዉ እስከቤተሰቦችክ ጨምሮ ጨማምሮ መድሃኒዓለም ያብዛልክ

  • @aschalewasgedew
    @aschalewasgedew Před 3 měsíci +2

    ብቻ ለመመለስ አስብ እግዝአብሔር እጥፍ ወደኘ ይመጣል ለሐገሬ አብቃኘ ❤❤❤

  • @wsenbet-um5ti
    @wsenbet-um5ti Před 3 měsíci +3

    መምህር አንተን የምገልፅበት ምንም ቃል የለኝም የስንቱን ነፍስና ሥጋ ታደግ ባንተ ላይ አድሮ ለመለሰን ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን 🎉🎉🎉

  • @user-hu6rr6bf4h
    @user-hu6rr6bf4h Před 3 měsíci +7

    ሰላም መ ም ተስፋዬ አዲስ ነኝ የተወሰኑ ገጠመኞችን አዳምጫለሁ በጣም ብዙ ትምህር አግቸበታለሁ ጸጋ ይብዛልህ

    • @user-yl1oi2wk7p
      @user-yl1oi2wk7p Před 3 měsíci

      መምህር የምትለዋን ጨመር ብታደርግበት ጥሩ ነው 👌🙏

  • @abc12452
    @abc12452 Před 3 měsíci +4

    በጣም ደስስ የሚል ገጠመኝ ነዉ የሰራተኛዋ ትዕግሥት ይደንቃል የእሷን ትዕግሥት ለኔ እሩቧን በሰጠኝ😢😢እግዚአብሔር ሆይ መልካም ሴት አድርገኝ ለባሏ ታማኝ የምትወደዉ የምታከብረዉ አድርገኝ አባቴ😢😢😢እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @rere3008
    @rere3008 Před 3 měsíci +3

    ስለም ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት የምገርም ታሪክ ነው ክብር ምስጋና ይገባዋል ቸሩ መድሓን አለም

  • @user-nb3nn9kq9q
    @user-nb3nn9kq9q Před 3 měsíci +7

    እግዛብሄር ይመስገን 😍😍😍😍 የመምህራችን ተማሪወች ገንዘቤ ከሰው ተበትነብኛል እመቤቴ ወደ እጅሽ ያስገባልሽ በልኝ ዓረብ ቤት የለፍሁበት ነው😭😭😭🙏

    • @zinp1234
      @zinp1234 Před 3 měsíci

      እግዚአብሔር ይርዳን እኔም😢😢😢

    • @ajmanaed9067
      @ajmanaed9067 Před 2 měsíci

      እግዚአብሔር ወደ እጅሽ ያስገባልሽ
      በፍቃደኝነት እህት ሁኝኝ ብቸኛ ሁኘ ነው 😔እኔም የመዳም ቅመም ነኝ

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Před 3 měsíci +10

    ማዳሞቻችን እራሱ ከባላቸው ሴጣሉ ቁጭታቸው በኛ ላይ ነው እሚያሳረፉት#አይይ ሰራተኛዋ ትዕግሰት እግዚአብሄረ በማን በምን በኩል አረጉ እንደሚያሰተምራች አይታወቅም እሚባለሁ በዚህ ገጠመኝ አየሁ የእውነት የእናቷ ደግነትና ታማኝነት ነው ልጇ ለዚህ ደረጃ ያደረሰቻት ደሰ ሲል በማረያም 🕯❤

    • @Mas-bn2by
      @Mas-bn2by Před 3 měsíci +1

      😂😂😂😂ሲናደዱ እኔ ያስቀኛል

    • @user-pp9uw3uk2u
      @user-pp9uw3uk2u Před 3 měsíci +1

      በትክክክል ማረያምን እኛ ላይ ነው የሚጮሁት ገረመኝ

    • @eftah21
      @eftah21 Před 3 měsíci +1

      በጣም😢😢😢

    • @teyonetameri4649
      @teyonetameri4649 Před 3 měsíci

      እውት ነው የኔዋማ ከልጆጇ እንኳን ብትብሳጭ ቁጭትዋ እኔ ላይ ነው ቦታ እለቅላታለሁ እሰኪለቃት የምር

    • @user-jo7qy9rg9r
      @user-jo7qy9rg9r Před 3 měsíci

      እውነት ነው እኔ ደርሶብኛል 😢😢😢😢

  • @fyry8481
    @fyry8481 Před 3 měsíci +3

    ሠላም የክርስቶስ ቤተሰቦቺ እንደምን ከረማቹሁ በእዉነት የእግዚአብሔር ስራዉ ድቅ ነዉ እግዚአብሔር የወደቁትን ያነሳን የስራኤል አምላክ ክብር ምስጋና ይገባዋን መምህር ተስፋዬ እቁመምህራችን እመቤቴ እናቴ ትጠብቅህ በእዉነት እንባይን ነዉ ያመጣዉ 😢😢😢ሰለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @avg4628
    @avg4628 Před 3 měsíci +1

    የሄገጠመኝ እያለቀስኵ ነው ያዳመጥኵት ማርያምን ትግእስት ይዓድለኝ😢 የእግዚአብሔር ቸርነት ምህረቱ ደግነቱ የኔ ኣባት ምስጋና ይድረስህ

  • @olanahailu7355
    @olanahailu7355 Před 3 měsíci +3

    በእዉነት የእግዚአብሔር ነገር ድንቅ ይላል የሚገርመዉ እግዚአብሔር ሠራተኛዋን ብቻ አደለም ሙሉ ቤተሠቡን ነዉ ያዳነው ይህ የሆነዉ ግን በሠራተኛዋ ትዕግስት የዋህነት እና ፍቅር ነዉ ስለዚህ ይህ ሁሉ ነገር ወደ እግዚአብሔር ሳባቸዉ እግዚአብሔር ደግሞ ተዓምርን አደረገላቸው ወይ ግሩም የእግዚአብሔር ስራ እኔም ከዚ በብዙ ተምሬያለሁ ቸር ያቆየን

  • @MikeMan-id5dm
    @MikeMan-id5dm Před 3 měsíci +2

    ባንተ ትምርት ስንት ነገሬ ተቀየረ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ZinashGebretsadik
    @ZinashGebretsadik Před 3 měsíci +1

    ሃሌ ሉያ እግዚአብሔር።
    የተገፋትን ለሚመለለከት እግዚአብሔር ይመስገን።
    የክፋዎችንም ልብ ለሚያራራ እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @user-qg3ob1qt4z
    @user-qg3ob1qt4z Před 2 měsíci

    እንቁ መመህሬ ተስፋዬ አበራ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅህ

  • @samketnataniyem1528
    @samketnataniyem1528 Před 3 měsíci +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ልቤ እርፍ አለ አላቅም እናቴ በተመላላሽ ሰራተኝነት ስትሰራ ያለው ሒወት ፊቴላይ መጣ ለናቴ ነው ያረጉላት ተመስገን እግዚአብሔር ስራው አይ ተዋህዶ ሲያቁሽ ነብሳቸውን በግልፅ ሰጡሽ ለዚ ድንቅ መምህር ምን ቢደረግለት ጥሩ ነው ትላላቹ በማርያ ጀግናዬ ነህ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ❤❤❤

    • @sile-sew
      @sile-sew Před 3 měsíci +3

      ጀግና መምህር ስላለን ደስተኛነኝ ልባቹ የፈቀደላቹ የሆነነገር ቢደረግለት እኔ ደስተኛነኝ አብሶ የዚ ገጠመኝ ቤተሰብ ተካፋይ ስላረገን እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏❤❤❤💘💘💘💘💘

  • @elroitube27
    @elroitube27 Před 3 měsíci +2

    ድንቁ ጌታ ድንቅ ነገርን ያደርጋል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ይሔን ላደረገ ያንተንም ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
    ለሁሉ ዘመን አለው፥ ከሰማይ በታችም ለሆነ ነገር ሁሉ ጊዜ አለው።
    ለማልቀስ ጊዜ አለው፥ ለመሳቅም ጊዜ አለው
    መፅሐፈ መክብብ ፫ ፥፩

  • @Hana-gm1ob
    @Hana-gm1ob Před 3 měsíci +1

    መምህሬ እንደዚህ ያሉ ገጠመኞች ለኔ የተለቀቁ አይኔት ይሰማኛል እግዚአብሔር ሊያፅናናኝ ሲፈልግ ይቱብ ስገባ ወይ ስብከት ወይ ገጠመኝ እርዕሱ እኔ እምፈልገው አይነት ሆኖ አገኘውና አምላኬ አተኮ እፁብ ድንቅ አምላክ ነህ ብዬ አመሰግነዋለሁ ❤❤❤ አዳምጨ ጨርሸ እመጣለሁ

  • @user-yy3yk1tv8n
    @user-yy3yk1tv8n Před 3 měsíci

    በእውነት ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም የተመሠገየ ይሁን ለዘላለም እኛንም ከወደቅንበት ያንሳን ሠው ያድርገን በእውነት አሜን መምህር እስከ ቤተሠብ በእድሜ በፀጋ በጤና ያኑርህ

  • @mulukuwait6886
    @mulukuwait6886 Před 3 měsíci +1

    በስመአብ የሚገርም ገጠመኝ ነዉ መድኃኔ አለም የሰራተኛዋን ትግስት ትንሽኳ ባካፈለኝ😢😢😢

  • @birukamare2626
    @birukamare2626 Před 3 měsíci

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህሪየ የመደሀኒያለም ስራ እፁብ ድንቅ ነው ክብሩን ሁሉ ጌታየ መደሀኒያለም ይውሰድ ይክበሪ ይመስገን ማንም ወድቆ የቀረ የለም ሁላችንም ከወደቅንበትአንሱቶናን

  • @FjfhvhhRjfhfht
    @FjfhvhhRjfhfht Před 3 měsíci

    መምህር ተባረክልን ተስፋየ ጨመረ የምር እባን ያብሳል ፈጣሪ ተሪኬን ለዉጥ አሜን አሜን አሜን

  • @sisayberhanu7718
    @sisayberhanu7718 Před 3 měsíci +1

    መምህር ከምር ባንተ ላይ አድሮ የኛ አምላክ ይህን ውስብስብ ነገር በሚደንቅ ሁኔታ ቋጠሮውን ስለፈታ ክብር ምስጋና ይገባዋል።ሳስበው በጣም ድንቅ ነው የኔ አባት ያረገው ከተናቅንበት ከተዋረድንበት አንደሰው ከማንቆጠርበት አውጥቶ .....ለዚህ ያበቃቸው እግዚያብሔር ይክበር ይመስገን ።እኔንም ካለውበት የሐጥያት እስር ....ወጥቼ አምላኬን እንዳመሰግን በፍቅሩ እንድቃጠል ከቤቱ እንዳልጠፋ ለንሰሃ ሞት እንዲያበቃኝ እና የኔም ህይወት ሌላውን ምእመን አስተማሪ እና ወደ አምላካቸው እንዲመለሱ በፀሎት አስቡኘ መምሕር እናንተም በፀሎት አስቡኝ እግዚያብሔር ሁላችንንም ካለንበት የሀጥያት ውጣ ውረድ እግዚያብሔር ይሰውረን ያውጣን አሜን (3)

  • @ZewudnesheDesalegn
    @ZewudnesheDesalegn Před 3 měsíci +1

    የፈጣሪ ድንቅ ስራ ይገርማል ተመስገን ቃና ዘገሊላ ፈጣሪ ለዚሕ ክብር ያብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @SggFfg-nm5cf
    @SggFfg-nm5cf Před 3 měsíci +1

    እግዚአብሔር ታላቅ ነው እውነት ነው እግዚአብሔር ክሳል የወደቁትን ያነሳል እኔም በህይወቴ እግዚአብሔር ክሶኛል የሰደቡኝን የናቁኝ እስኪ ገረሙ እግዚአብሔር ከፍ አድርጎኛል አምላክ ከብሩ የስፋ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ❤️🥰🙏

  • @user-xz7ps1lj2t
    @user-xz7ps1lj2t Před 3 měsíci +1

    መምህርዬ በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው በውነት ቃሎት ያሰማልን ብዙዎች ለቤት ሰራተኛ ያለቸው አመለካከት ዝቅተኛ ነው እኔም በቤት ሰራተኝነት ሳለሁ አንድ ገጠማኝ አለኝ መምህር የሰሪዬ ዘመድ ወድጄሻለው ብሎ ቤርጎ እንደር አለኝ እቢ ስለው በጭራሽ አኮረፈኝ እኔም ለምን እደፈለገኝ ስለገባኝ ራኩት ግን የኔ ብረታት አልነበረም ድግል ማርያም በጣም ስለምለምናት ትጠብቀኝ ነበር ቢደፈረኝም ይችላል ቤታቸው ማንም በይኖር እንኳን እሄድ ነበር እረፈት በሆኩበት ወቅት እናቱን ስለምወዳት እረፍት እዛነበር የማሳልፈው እናትየዋ በጣም መልካም ሰው ናቸው መምህርዬ ፈጣይመስገን

  • @selam801
    @selam801 Před 3 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ረቡኒ

  • @hapashisara5897
    @hapashisara5897 Před 3 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የቤት አጋዧ የትዕግስት ውጤት የልፋቷን አይቶ ነው ቸሩ መድሀኒአለም ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህር 🙏

  • @menbereyegez1983
    @menbereyegez1983 Před 3 měsíci +2

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር እግዚአብሔር ይመስገን ታሪኳን ምን ያህል እንደቀየረዉ እኔም ነገ ቀና እንደምል ተስፋ አለኝ ፈተናዬ በዝቷል በፀሎት አስቡኝ

  • @user-bo6de1rx1e
    @user-bo6de1rx1e Před 3 měsíci +1

    በእዉነት በጣም ታምር ነዉ መምህራችን ባተላይ አድሮ እግዚአብሄር ስራዉን እየሰራነዉ ፀጋዉን ያብዛልህ❤❤❤❤

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 Před 3 měsíci +4

    የእናት መባረክ ለልጅ ተረፈ ❤❤❤
    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @otakugamer748
    @otakugamer748 Před 3 měsíci +2

    አረ አምላኬ ስራህ ሁሉ ከአይምሮ በላይ ነው የኔ አምላክ ተመስገንልኝ❤❤❤

  • @user-Tsedale
    @user-Tsedale Před 2 měsíci

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር። የእግዚአብሔር እጅ ሲገባበት ነገር ሁሉ ድንቅ ነው። አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤።

  • @hiwilove2526
    @hiwilove2526 Před 3 měsíci +8

    መምርህራችን እንኳዋን በሰላም መጣክ 🤲🏼🤲🏼🤲🏼እግዚአብሔር ከዚ የበለጠ ፅጋ እና ክብር ያብዛልክ 🤲🏼

  • @sofiagetachew3079
    @sofiagetachew3079 Před 3 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን

  • @matilove3643
    @matilove3643 Před 3 měsíci +1

    እግዚአብሔር ሁል ግዜም ከሚገፉ ጋር ነው ሰው የሚንቅ ሰው ጥሩ አደለም። እግዚአብሔር እቺን ምስኪን ሴት እንኩዋን ካሳት ።

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s Před 3 měsíci +2

    እግዚአብሔር የወደቁትን ያነሳል የተናቁትን ያከብራል እግዚአብሔር ምስክር ሳይቆጥር የሚፈርድ ጌታነው እውነት የሚገር ነው

  • @user-dk8cb6uk4h
    @user-dk8cb6uk4h Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ ጸጋውን ያብዛልህ አባቴ

  • @serkalemayalew62
    @serkalemayalew62 Před 3 měsíci

    የሚገርም ነው የእግዛብሄር ስራው ተመስገን እኔም እግዛብሄር ለሀገሬ ሲያበቃኝ እሱ ፈቅዶ ባገኝህ ደስታኛ ነኝ መምህር

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Před 3 měsíci +1

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ስለሁሉም ነገር ❤❤❤

  • @babys7570
    @babys7570 Před 2 měsíci

    ስለማይነገር ስጦታው አግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤አንዴት ደስ ይላል የስራኤል አምላክ አኔንም የሰራተኛውን ልብ ስድብ የሻረ ለኔም ለተገፋሁት ሃጥአ ባርያውን ያስበኝ አሜን!!!

  • @h6ey335
    @h6ey335 Před 3 měsíci +2

    #እግዚአብሔር ስራው እጹብ ድንቅ ነው✝️☝️🙏
    ቸሩ መድሀኔዓለም እኛንም ጾም ጸሎታችንን ይቀበለን 😔🙏

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 Před 3 měsíci +4

    እንኳን በደህና መጡ ረቡኒ ሰምቸ እኮምታለሁ ሰምተን የምንተገብር ያርገን አሜን ምእመናን ገባ ገባ በሉ❤

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 3 měsíci +3

    እግዚአብሔር ሆይ አደራህን ልቤን ጠብቅ አባቴ ሆይቃለ ህይወት ያሰማልን
    እንኳን አብሮ አደርሰን ረቡኒ ❤
    #Egzibher yimsgen memihir AMEN ❤🤲💚💛❤

  • @user-es1me9bi8z
    @user-es1me9bi8z Před 3 měsíci

    መምህር እንኳን ሠላም መጣህልን ወለተ ሥላሴን አሥካለ ማርያምን ሀይለ ማርያምን ወልደ አረጋይን ቤተሠቦቸን በሙሉ በፀሎታችሁ አሥቡኝ

  • @TigstNurlign
    @TigstNurlign Před 3 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ።ባንተ ት/ት በባለቤቴ ትጋት እና በት/ትህ በህይወቴ እያታጎበኛው ነው ።ሽቦሌት ሆነዋል ።እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @user-zc4mi8xz3g
    @user-zc4mi8xz3g Před 3 měsíci +1

    በእውነት መምህርዬ ደስ የሚል ገጠመኝ ነበር እግዚአብሔር የሚሰራው ስራ እፅብ ድንቅ ነው ሰራተኛ በውጪም በሐገር ቤትም ሁሌ እደተገፋ ነው ሁሉን ችለነውጂ 😢😢 የምለው ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ይመስገን እግዲህ ለተጋቢዎቹም መልካም ትዳር እዲያረግላችሁ ምኞቴ ነው በፍቅር በሰላም ኑሩ መምህርዬ እናመሰግናለን

  • @tesfayemengistu3055
    @tesfayemengistu3055 Před 3 měsíci +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ያ የተባረከ የማይጠጣዉን ዘመድ አመስግንልኝ ለዚህ ቤት የመዳን ቁልፍ ሰው ነው

  • @maxdz9446
    @maxdz9446 Před 3 měsíci +3

    ሰላም መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህሬ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ እማዬ ፍቅር ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏⛪✝️

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před 3 měsíci

    ወለተ ማርያም አሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተሥፋ ሥላሴ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጎዶልያስ

  • @user-qq6wy5mu1z
    @user-qq6wy5mu1z Před 3 měsíci +1

    ቃለህወት ያሰማልን መምህርዬ❤
    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    ምገርም ታርክ የእግዚአብሔር ስራ ነው ተመስገን መጨረሻቸው መድሃኒአለም ያሳምርላቸው በእውነት 🎉እኛንም በሰማነው በአእሙራችን ይጻፍልን እንድንለወጥ እርሱ በጸጋው ይደግፈን አሜን 😢

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Před 3 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @edlawitgezahegn6022
    @edlawitgezahegn6022 Před 3 měsíci +1

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ ነው የሚሳነው የለም መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ከነቤተሰቦችህ

  • @user-dk8cb6uk4h
    @user-dk8cb6uk4h Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር የእውነት የሆነ ፊልም ነው የምትነግረኝ የመሰለኝ ቃላት የለኝም መምህራችን ኑርልን

  • @hiwi-21216
    @hiwi-21216 Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ስራህ ግሩም ድንቅ ያንተ ስራ እግዚአብሔር በስራው አይሳሳትም ❤ የሚገርም ገጠመኝ የእኔም ህይወት አለበት መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @bertyeshet3752
    @bertyeshet3752 Před 3 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እውነት በእንባ ነው የጨርስኩት ለመምህር ፀጋውን ያብዛልን

  • @zelalemterefe4104
    @zelalemterefe4104 Před 3 měsíci

    መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት። አመተ ስላሴ፣ ወለተ ስላሴ፣ ወልደ ጊወርጊ፣ ገብረ ስላሴ ነን። በፀሎታችሁ አስቡን።

  • @Gebre-ls3nw
    @Gebre-ls3nw Před 3 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይመስገን የአብርሃም እና የሳራ ትዳር ያድርግላችሁ ❤❤❤ ፆለት ከአምላካችን የምንገናኝበት፣ሰላም የምናገኝበት ነፍሳችንን የምናድንበት ነው ሁላችንንም ከዚህ ዓለም የማይምላ ሩጫ ሰብስቦ በእኛ ፍቃድ ሳይሆን በእሱ ፍቃድ ያኑረን 🙏🙏🙏 ከእናታችን ትግስት እና ከውጤቱ በሚስብ አቀራረብ ብዙ ነገር ተምሬአለሁ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት መምህር ።ከሦማሊያ

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 Před 3 měsíci +1

    አግዚአብሔር ይመስገን ። የሞትን ደብዳቤ የሚቀይር አምላክ ስላለን ደስ ይበለን ❤❤❤
    እልልልልልልልልልልልልል

  • @user-vx7vc8fq9y
    @user-vx7vc8fq9y Před 3 měsíci +2

    እግዝአብሄር፡ይመስገን መምህራችን

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 Před 3 měsíci

    አቤት መድሀኒአለም ስራህ ድቅ ነው ምን ብየ ልግለፀው ቃል አጣሁ ክብሩ ይስፋ እጅግ ገራሚ እና አስተማሪ ነው ትግስት ማድርግ ውጤቱ ማር ነው አምላኬ እኔንም ታገሽ አድርገኘ😢 መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን

  • @RakDubai-pr9gv
    @RakDubai-pr9gv Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ታሪክን የሚቀይር አምላክ ከታገሱት ሁሉም ያልፋል ገራሚ ነው በእውነት እግዚአብሔር ይክሳል መምህር ቃለ ህይወት አሰማልኝ ለዝማሬው ዝማሬ መላክት ያሰማል

  • @mulubelay3831
    @mulubelay3831 Před 3 měsíci +1

    እግዚአብሔር ስራው ግሩም ነው ትእግስት ለኔም ይስጠኝ ትዳራቹሁ ያማረ ሰመረ ይሁን የአብርሃምና የሳራ ትዳር ያርግላቹሁ ውለዱ ክበዱ. ለሁላችንም መጨረሻችን ያሳምርልን ትልቋ ሴትዮ ግን ቆረቡ ባልና ምስት መምህርየ

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q Před 3 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ አሜን አሜን አሜን

  • @user-dl2ye2rl9q
    @user-dl2ye2rl9q Před 2 měsíci

    መምህር እንኳን ደስ ያለህ በጣም ምርጡ ገጠመኝ ነው የዛሬው የኔ ገጠመኝ እንደዚህ ነው እናቴ ሰራተኛ ሆና የአባቴ ቤተሰብ ጋር ትኖር ነበር ግን አባቴ በወጣትነቱ በጣም የቆንጆዎች ቆንጆ በጣም መራጭ የነበረ ሰው ነበር ግ እናቴ በአንድ ቀን ግንኙነት ነበር እኔ የተፀነስኩት አና እናቴ እንዳረገዘች ስታውቅና ስትነግረው በፍፁም እናቴ እንድትወልደኝ ፍቃደኛ አልነበረም ግን በእግዚአብሔር ፍቃድ የመጣሁ ነበርኩኝ ግን እናቴም ሆነች አባቴ ሳይወዱኝ እና ሳይፈልጉኝ ስለመጣሁ እናቴ ከወለደቸችኝ በስድሰት ወሬ ጥላኝ ሄደች ያሳደገችኝ የአባቴ የመጀመሪያ እህቱ ነበረች እና የኔም ታሪክ ውስጥ ችግር አለ ለማንኛውም በእግዚአብሄር ፍቃድ አለሁ አሁን ከአባቴጋር ነው የምኖረው እሱ በጣም መራጭና በመልኩኩ የሚኮራና በጣም ከኔበላይ የሚልሰው ስለነበረ እግዚአብሔር እኔን ብቻነው ፍሬ የሰጠው ሚስትም አላገባም ግን እኔ የእናትም የአባትም ፍቅርም እንክብካቤ ሳላውቅ ነው ያደግኩት ።ልልህ ነው የፈለኩት

  • @matilove3643
    @matilove3643 Před 3 měsíci +3

    ሰምቼ ኮመንት አደርጋለሁ እንኩዋን ሰላም መጣህ መምህር።

  • @user-xr2hk3mw8q
    @user-xr2hk3mw8q Před 3 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን ተስፋ መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን በቤቱም ያስናልን በእውነት የሚገርመኝ ገጠመኝ ነው

  • @user-gr8ml7ro8h
    @user-gr8ml7ro8h Před 3 měsíci +3

    መምህሬ ዘላለም ኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤

  • @user-sh8cv1pg5b
    @user-sh8cv1pg5b Před 3 měsíci +2

    መምህራችን እውነት ነው እርሱን አይቸ ነው ገና አላዳመጥኩትም❤❤❤❤

  • @yichalemasrat3682
    @yichalemasrat3682 Před 3 měsíci

    መምህር ፈጣሪ ባንተ ላይ አድሮ ሁሉን ሲያከናውን

  • @sgzc8679
    @sgzc8679 Před 3 měsíci

    ስንት ደሰ ይላል ትምህቱ ቃል ሂወት ያሰመልን ክቡር መምህርችን

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s Před 3 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እንኳን ለእናታችን ቅድስት ኢያቄም ወሃና ወራሃዊ ክብረ እለት በሰላም አደረሳቹ
    ስለገጠመኙ ሰምቼ እኮምታለው

  • @user-eo2xd6pp7d
    @user-eo2xd6pp7d Před 3 měsíci

    እግዛብሔር ይመስገን አባቴ መምህሬ እግዛብሔር ይጠብቅልኝ አሜን አሜንአሜን ዝማሬ መላክትን ያሠማልን ❤❤❤❤

  • @user-ix2cr3tr5w
    @user-ix2cr3tr5w Před 3 měsíci

    አውናት እግዚአብሔር የመሰገን የእግዚአብሔር ፈቃዱ ሰልሆናወ ሀለም መክኒት አልወ ቃል ይህወት ያሰማልንን

  • @user-pt7sn9lp5z
    @user-pt7sn9lp5z Před 3 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🤲🤲🤲🌿🌿🌿🌾🌾🌾🤲

  • @user-nb8qt4mv5u
    @user-nb8qt4mv5u Před 3 měsíci +1

    መምህር ተስፋይ አመሰግናው🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @user-kq8hw9yb5f
    @user-kq8hw9yb5f Před 3 měsíci +1

    በጣም ድንቅ ግሩም ገጠመን ነው እግዚአብሔር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላች ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 🥰🥰🥰

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 Před 3 měsíci

    በጠም ደስ የምል ገጠመኝ ነው እሄንን ያደርግ የድንግል ማርያም ልጅ የተመስገኔ ይሁን

  • @yoditabebe6919
    @yoditabebe6919 Před 3 měsíci +1

    እግዝያብሔር ይመሰገን መምህር ግርማን እና አንተን ከማግኘቴ በፊት የተሳለ ቢላ ነበርክ ለአጥያት አሁንማ እግዝያብሔር ይመሰገን አሁንማ ቃላት የለኘም የኖረበት ያለው መልሰ ይሰጥ ይሄን ላረገ ጌታ ምን ልክፈለው ምሰጋናብቻ❤❤❤❤❤

  • @tsidubekele3738
    @tsidubekele3738 Před 2 měsíci

    ታምር ነው እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው. እነሱ የሰማ እግዚአብሔር እኛንም የስማ. አሜን.

  • @sunnitalam7293
    @sunnitalam7293 Před 3 měsíci

    መምህር እግዝአብሔር በሔድክበት ሁሉ ከፊትክ ይቅደም

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 Před 3 měsíci +1

    🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲አሜን🤲

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 Před 3 měsíci +1

    አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ❤❤❤

  • @KidusAfnin
    @KidusAfnin Před 3 měsíci +1

    ሲገርም
    እግዚአብሔር ይመስገን ❤
    ደስ የሚል አስተማሪ እና አነሳሽ ታሪክ ነው