83ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ የአራት ልጆች እናት ድንገተኛ ውሳኔ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 02. 2023

Komentáře • 456

  • @hanaafewerk7068
    @hanaafewerk7068 Před rokem +82

    ተምስገን አምላኬ እንኳን ደስ አላችሁ የ ድንግል ማርያም ልጆች በሰማሁት ነገር እኔ ደስታዬን አጣጥሜ አልጭርስኩም እናተስ 💞💞💞

    • @leliyetewahido1396
      @leliyetewahido1396 Před rokem +2

      አሁን ስለቴን አስገብቼ መጣሁ

    • @kdstarsema5142
      @kdstarsema5142 Před rokem +1

      የምን ደስታ

    • @kdstarsema5142
      @kdstarsema5142 Před rokem +4

      መች ተወሰነና ነው ደስታው ፣ ኧረ ተው ያንንም ይህንንም ዩቱብ እየሰማችሁ

    • @rishangiday942
      @rishangiday942 Před rokem

      Amen amen amen 🙏 🙌 👏🏼

    • @roosvandermee6678
      @roosvandermee6678 Před rokem

      እንኴን አብሮ ደስ አለን

  • @user-gx4ky2ri9d
    @user-gx4ky2ri9d Před rokem +35

    እንካን ደና መጣህልኝ ውድ መምህራችን ቅዱስ ሚካኤል ካንተ ጋር ይሁን ❤️

    • @user-pr6rh2qz7v
      @user-pr6rh2qz7v Před rokem

      የእግዚኣብሔር ስም የተመሰገነና የከበረ ይሁን ተመስገን 🙏

  • @genetgenet3987
    @genetgenet3987 Před rokem +16

    እግዛብሄር ይመስገን ክብር ይግባው ለድንግል ማርያም ልጅ በጣም ደስ ብሎኛል ወገኖቼ

  • @user-kd2te7hr5c
    @user-kd2te7hr5c Před rokem +12

    እግዚአብሔር ይመስገን አራቱ ልጆች እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናችሁ እናታችሁንና አባታችሁን ለመመለስ በጽናት ቆማችሁ በጣም ደስ ብሎኛል የረዳችሁ እግዚአብሔር ይመስገን የእመቤታችን የድንግል ማርያም አማላጅነት አይለያችሁ የሰማእቷ የቅድስት አርሴማ በረከት ይደርባችሁ የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃ አይለያችሁ ተባረኩ።

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew6244 Před rokem +14

    እንካን ደና መጣህ መምህር ሠላሙን ፍቅሩን ለመላ ኢትዮጽያ ህዝብና ለመላው ህዝበ ክርሥትያን ይሁንልን ክብሩን ሁሉ ክርሥቶሥ ይውሠድ

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 Před rokem +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ኤልሻዳይ ቅዱስ አዶናይ ቅዱስ ህያው የሆንኸው ጌታ ክብር እና ምስጋና ለእሱ ይሁን እኛንም መጨረሻችንን ያሳምርልን አሜን🌾💚💛❤️

  • @asde301
    @asde301 Před rokem +13

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ የተዋህዶ ልጆች⛪️✝️⛪️✝️⛪️✝️እንኳን ደስ አላችሁ🕊🕊🕊ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር⛪️⛪️⛪️ትኖራለች⛪️🕊

  • @eskuyin9530YouTub
    @eskuyin9530YouTub Před rokem +1

    የየካው ቅድስ ሚካኤል አባቴ አሜን፫

  • @frefre741
    @frefre741 Před rokem +2

    ደብረ ዘይት መናህሪያ ጀርባ ቅዱስ ሚካኤል

  • @destadesta64
    @destadesta64 Před rokem +7

    ሠላም መምህር እግዚአብሔር አምላክ ለሃገራችን ሠላሙን ያምጣልን ያባቶቻችን እንባና ፀሎት ሰምቶ በቃ ይበለን ⛪⛪⛪⛪⛪✅ ቤተ ክርስቲያን አንድት ናት

  • @user-oz3ql3dv1y
    @user-oz3ql3dv1y Před rokem

    ያሳደገኝ መልኣክ ቅዱስ ሚካኤል ክብርና ምስጋና ላንተይ ይሁን 🙏🙏🙏

  • @selam801
    @selam801 Před rokem +10

    እንኳን በደህና መጣህ ውድ መምህራችን ንጽህት ቤተክርሰትያናችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @tegegnebeze7052
    @tegegnebeze7052 Před rokem +7

    እንደት አለህ መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና ፀጋ እመኛለሁ እንኳንም ከኦርቶዶክስ እምነት ተወለድኩ ብየ ደስ ተኛነቴን እጅግ የበዛ ነዉ የዛሬዉም ስምምነት እጅግ ደስ ብሎናል እስከ መጨረሻዉ ያፅናልን

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Před rokem +4

    መምህር እንዃን ደና መጣህ ምእመናን ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ ሃይማኖታችን የደም ስራችን ናት ተዋህዶ አትንኳት መንግስት እጅህን ከተዋህዶ አንሳ‼

    • @emebetyesigat349
      @emebetyesigat349 Před rokem

      ሰላም ኤፍታህ እንዴት አለሽ እህቴ ቴሌግራም ቴክስት አስቀምጨልሻለሁ እይው እሽ

  • @jordana4511
    @jordana4511 Před rokem

    መምህር ተስፋየ, ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ🙏 የሚወደው የቤታችን መልአክ ነዉ ቅዱስ ሚካኤል❤🙏 በጣም ደስ አለኝ ባልና ሚስት ወደ ኡነት ኦርቶዶክስ መመለሳቸው ለእግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይሁን🙏🙏🙏 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @user-ob4yo7ez6d
    @user-ob4yo7ez6d Před rokem +5

    እግዚአብሔር ይመሰግን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህለን የተዋህዶ ልጅች እኔ ድስ ብሎኛል እናትስ💒✝️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Selam0524
    @Selam0524 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን የእናታች ቅድሰት ኪዳነምሕረት በረኸት ይደርብን መምህራችን ኑረልን

  • @Eyaasu
    @Eyaasu Před rokem +2

    የቅዱስ ሚኪኤል የስለት ልጅ ነኝ:: ከስንት መከራና ሞት እንዳዳነኝ ቆጥሬ አልጨርሰውም

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Před rokem +1

    በሰላሴ ሥም ደሰ ሴል ልጆችዬ የልጅ አዋቂ ጀግኖች የእውነት ዋውውውውው አባት እናት በጸሎት መመለሰ ቀላል አይደለም#የልጆች ጸሎት እግዚአብሔረ ይሠማል ይባላል እኮ በእናንተ አየሁት ለኛም ይሰማን#ቅዱሰ ሚካኤል አባቴ ለኛም ድረስልን🤲🤲🤲የቦታጅራ ቁቶ ሚካኤል

  • @azizahazizay3590
    @azizahazizay3590 Před rokem +2

    እኔ ያደግሁት እንጦጦ ሐመረ ኖህ ኪዳነ ምሕረት ገዳም ቅዱስ ሚካኤል ድርብ ታቦት አለ እዛ ነው ያደኩት በጥምቀት በዓል ጊዜ ኪዳንምሕረት የምትገባው የቅዱስ ሚካኤል ቀን ነው መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu1402 Před rokem

    ስለ ትምህርቱ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ። በጣም ደስ ይላል ልጆቹ ጀግና ናቸው እነሱን የረዳ ቅዱስ ሚካኤል እኛንም ይርዳን የአሰላው ቅዱስ ሚካኤል ለኔም ደርሶልኛል የልጄም አባት ነው ፈጥኖ ደራሽ ነው

  • @Embete-
    @Embete- Před rokem +4

    እናመሰግናለን መምህር። ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አምላካችን ።ተመልሼ መጣሁ መምህሬ ሀገራችን ውስጥ አምናውቃቸው ፕሮቴስታንቶች በሚገርም ሁኔታ በሀብት በጥቂት ወራት ውስጥ ሀብት በሀብት መንበሽበሻቸውን እና የሀብታቸው ምንጭ ግራ አጋቢ እንደሆነ አስተውለናል ። እኔ የብልፅግና በሌላ ምግባሩ እንደምንረዳው የ 666 በሽፋን የሚጠቀመው ድርጅት እንደሆነ እገምታለሁ።

  • @myharet1221
    @myharet1221 Před rokem +4

    የወልድያው ቅዱስ ሚካኤል የምወደው መልአክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን

  • @user-ny7up8sp1v
    @user-ny7up8sp1v Před rokem +1

    ማኒአምባ ሚካኤል አባቴ

  • @andargemekonnen8786
    @andargemekonnen8786 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱስ ሚካኤል አምላክ! መምህር እባክህ ሠይፈ ገብርኤል ብለህ በጸሎትህ አስበኝ!

  • @selamselam3109
    @selamselam3109 Před rokem +1

    ስላመ እግዚአብሔር ይብዛልህ መምህራችን በዚህ ዘመን አንተን የሰጠን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን

  • @kesetebitusamlak1473
    @kesetebitusamlak1473 Před rokem +1

    የ ጎላ ቅዱስ ሚካኤል ያስደገኝ መላኽ ነዉ አናመስገናለን ስልሁሉም ነገር አምላኻችን ይመስገን መምርችን ተስፍይ አግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @limalima4922
    @limalima4922 Před rokem +3

    ተመስገን አንተን የያዘ ማን ይወድቅና እንኳን ደስ አላቹህ ልጆችየ እምየ ተዋህዶ ጸንተ ለዘላለም ትኖራለች

  • @user-ce4gj6lt8n
    @user-ce4gj6lt8n Před rokem

    መርጦ ደብረሰላም ቅዱስ ሚካኤል አሳዳጊየ በስደትም ያልተለየኝ ሊቀ መላእክ

  • @zemaritsebletubedemsea7662

    ውድ መምህራችን የየካው ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን እኔ ሁል ግዜ የዶፋ ሚካኤል በጣም ከደጁ የማንቀርበት ያሳደገን የቤተሰቡ ሁሉ ክርስትና አባታችን ነው ሁሌ ምንም ስንሆን ቤተሰብ የዶፋው ቅዱስ ሚካኤል አንተ ድረስ እንላለን ያደግንበት ስለሆነ እናቴ ስንታመም እንኳን የዶፋው ሚካኤል አንተ እደፈለግህ አድርግ እኔ ለአንተ አደራ ሰጥቼሀለሁ ነው የምትለው

  • @tonytawk5221
    @tonytawk5221 Před rokem

    ሊቀ ሚካኤል ሁላችንንም ይጠብቀን ምልጃው ፈጣን ነው ሚካኤል ለኔማ ይለያያሉ 🥰🥰🥰🙏

  • @wintanademisse2807
    @wintanademisse2807 Před rokem

    የፋረንሳዩ ጭቁኑ ሚካኤል ያሳደገኝ ምስጋና ይድረሰው 🙏🙏🙏መምህር ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ ከነቤተብህ 🙏🙏🙏

  • @beshobek7916
    @beshobek7916 Před rokem

    ያሳደገኝ መላክ የጎላው ሚካኤል እራዴ መላክ።

  • @selialmaz6029
    @selialmaz6029 Před rokem +1

    መምህርየ የኔ ጎንደር አጣጣሚ ሚካኤል ይባላል ፈጥኖ ደራሽ ጠባቂየ የኔ የብቻየ ይመሰለኛል

  • @dawitdave8774
    @dawitdave8774 Před rokem

    እግዝኣብሄር ኣምላከ ቅዱስ ምካኤል ይመስገን ፡መምህር ተስፋይ ኣመሰግናለሁህ ብጣም ብዙህ ትምርት ያገኘሁበት ገጠመኝ ነው፡ በርታ ፈጣሪ ጸጋው ያብዛልህ !!

  • @user-ep8sx1uu4l
    @user-ep8sx1uu4l Před 8 měsíci

    መምህር እግዚያብሔ እድሜ ዘመንህን እግዚያብሔር ጸጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይባርክ ❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @haylomgubesa5037
    @haylomgubesa5037 Před rokem +2

    ሰላም ለሃገራችን ሰላም ለተዋህዶ ያራቱ ልጆች እነሱን የሰማ ልኡልእግዚአብሄር እኛንም ይስማን ኪዳነምህረትና ቅዱስሚካኤል

  • @user-gf1zm8lr9n
    @user-gf1zm8lr9n Před rokem +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    የጫሬው ቅዱስ ሚካኤል አባቴ❤ አሳዳጊዬ ጠባቂዬ ያከበርከኝ ሚካኤል ክበርልኝ🙏💜

  • @meronwendmagegn3537
    @meronwendmagegn3537 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን የልጁቹ ብርታት የሚገርም ነው መምህር ሊቀመላእኩ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před rokem +1

    ስላም ውድ ወንድሜ ተስፍሽየ እንካንም በስላም መጣህልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልኝ ውድ ወንድሜ ተስፍሽየ

  • @danimagna1144
    @danimagna1144 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን ላደረገ ያሳደገኝ የሰፈሬ ታቦት የዮሐንሱ ቅዱስ ሚካኤል ክብር ምስጋና ይድረሰው።

  • @yoseph3397
    @yoseph3397 Před rokem +1

    ስለተደረግልን ሁሉ አምላካችን እግዚአብሔር ይመስገን
    ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቀን
    ተስፋ ስላሴ ስራክ,ኑሮክን ህይወትህም መላዕኩ ይባርክልክ
    አውቶብስ ተራ ያለው ደብር አዲሱ ሚካኤል

  • @hayhay9005
    @hayhay9005 Před rokem +4

    ጌታ ሆይ የኔንም ቤተሰቦች ከጨለማዉ ህይወታቸዉ አዉጣልኝ አሜን

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው በእውነት ተዋህዶ ፍቅር ✝️❤️

  • @hiwotfekadufekadu4724

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ ይህንን ገጠመኝ በማዳመጤ ከምንም በላይ ደግሞ ይስደሰተኝ አራቱም አንድ ልብ በመሆናቸው እግዚአብሔም መልስ ሰጣቸው እግዚአብሔር አምላክ እንኳንም መጨረሻቸውን አሳመረላቸው የተዋህዶ ልጆች ሁላችንንም መጨረሻችንን አሳምሮ ለቅዱስ ቁርባን በቅርብ የዘላለም ህይወትን እንድናገኝ የአምላካችን ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ከነ ቤተሰብህ ይባርክህ አሜን።

  • @mekdi9983
    @mekdi9983 Před rokem

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ቅዱስ ሚካኤል ሀያሉ ሚካኤል ስለህ ስምህን ስጠራ እርዳኝ ታደገኝ እኔ ደካማነኝና ተራዳኝ

  • @genetngash6454
    @genetngash6454 Před rokem +1

    የሀሬ ታቦት የሁዳድ ቅዱስ ሚካየል አባቴ ጠባቄየ

  • @user-pr6rh2qz7v
    @user-pr6rh2qz7v Před rokem +1

    የእግዚኣብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ለመምህራንም ቃሌ ሕይወት ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @user-eu7bq4fc1d
    @user-eu7bq4fc1d Před rokem +1

    እንኳን ደና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የጎላዉ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ አሳዳጊዬ

    • @samriamen8588
      @samriamen8588 Před rokem

      የጓላው ኑጉስ አሳዳጌ አባቴ🙏🙏ቅዱስ ሚካኤል

  • @sabafissha8726
    @sabafissha8726 Před rokem

    ቸርነቱ የማያልቅበት ፈጣሪያችን ክብሩን ይውሰድ አጀማመሩ ቢከብድም መጨረሻው ግን በግዙፉ ያማረ ሆነላቸው የእኛንም መጨረሻችንን አሳምርልን መምህር ለአንተ ደግሞ ጸጋውን ያብዛልህ።

  • @betytsegaye4419
    @betytsegaye4419 Před rokem

    የCMC ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ነገሮች ሁሉ በእሱ ነው የሚሳካልኝ ሳልጠይቀው ክብር ይግባው

  • @melakuyosef8771
    @melakuyosef8771 Před rokem

    የይርጋለሙ ቅዱስ ሚካኤል አሁን እገዛህ ያስፈልገኛል አሳድገኽኛልና አትጣለኝ አሜን!!!

  • @askalearegawi9403
    @askalearegawi9403 Před rokem

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @MeazazeTewahdo
    @MeazazeTewahdo Před rokem

    እግዚኣብሔር ይመስገን ተስፉየይ እንዃንም ደስ አለን የተዋህዶ ልጆች ♥️✝️♥️ በእመብርሃን ስም ወገኖኜ ወለተ ገብሪኤል እያላቹ በፆሎታቹ አስቡኝ🤲♥️

  • @mirymirylove1767
    @mirymirylove1767 Před rokem +2

    በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው እውነተኛ አምላክ ታላላቅ ነው ኢየሱስ ክርስቶስ አምላካችን መምህር አንተይ ሽልማት ሲያንስ ነው አምላካችን ለኛ የሰጠን ሽልማታችን እንቁ መምህርችን እድሜው ጤናዎን ይስጥልን ቅድስ ሚካኤል ጥበቃው ሁሌም ካንተ ጋር ይሁን አሜን 🙏🙏🙏❤💚💛

  • @sisayguta549
    @sisayguta549 Před rokem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ተባረክ። እድሜ ይርዘም ። የሰው ሲለወጥ እንደማየት ደስ የሚል ነገር የለም።

  • @bezawitmussie7635
    @bezawitmussie7635 Před rokem

    አዶናይ ፡ ኤልሻዳይ ፡ የሚገርም ነው ፡መምህር ብዙ ተምረናል ፡ ፈጣሪ ጨምሮ ይሥጥልን

  • @yewubdarethiopia9316
    @yewubdarethiopia9316 Před rokem

    የጄረሳ ቅዱስ ሚካኤል የኔ አባት ❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @selamyedengllge2336
    @selamyedengllge2336 Před rokem

    እግዚአብሔር የተባረከ ልጅ ይስጠን ለሁላችንም እናተን ወደ ትክክልኛው መንገድ የረዳ መንፈስ ቅዱስ እኛንም ይርዳን መምህር እናመስግናለን እማምላክ ትጠብቅልን

  • @meronbedada8924
    @meronbedada8924 Před rokem +1

    በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ የምታብራራዉ በጣም ልብ የሚያረካ ሀይማኖቲችን በደን እንድንወድ በአንደበት አብዝቶ ይባርክ ቁድስ ሚካኤል አባቴ

  • @aishyoman7316
    @aishyoman7316 Před rokem +1

    አንቴአመልደን፣🤲🤲🤲🖤🖤🖤🖤🖤🖤🕊🕊🕊🕊🕊✝️✝️✝️✝️🕯🕯🕯🕯🕯🕯✝️
    አማልደንምካኤል🤲🤲🤲🤲🤲

  • @mahiMahi-nh3vy
    @mahiMahi-nh3vy Před rokem

    የሰላም መላክ የሆነው ቅዱስ ዑራኤል ለሀገራችን ሰላሙን ይስጥልን ፣ ሰላሙን ያምጣልን ።🙏🙏🙏

  • @tebygebru3169
    @tebygebru3169 Před rokem

    ተመስገን ፈጣሪ ያሳደገኝ መልአክ ቁዱስ ሜካኤል አስመራ [ሜካኤል ጸጸራት ] 🙏🙏🙏

  • @baslotefasika4800
    @baslotefasika4800 Před rokem

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር መምህራችን ፃዱቁ ቅዱስ ዮሴፍ ፍለፊት ያለው ቅዱስ ሚካኤል

  • @tittttittt8380
    @tittttittt8380 Před rokem

    መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏
    እባካቹ የተዋህዶ ልጆች በፀለታቹ ኣስቡኝ ወለተ ማርያም ብላቹ ኣላቅም በጣም እምጨነቀው መምእሬ በፀሎትህ ኣስበኝ እባክህ እባክህ እባክህ 😭😭😭
    ወለተ ማርያም ብለህ

  • @user-wu8rc7pq1e
    @user-wu8rc7pq1e Před rokem

    ያሳደገኝ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል እኔም ያአማያ ሚካኤል ነው የምለው በስደት ሁኘ ስጠራው አሳፍሮኝ አያውቅም የኔ አባት

  • @Eritrea24.91
    @Eritrea24.91 Před rokem

    የኤርትራ ቅዱስ ሚካኤል ይሐልወና።🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @asternegeash1312
    @asternegeash1312 Před rokem

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኤካ ቅዱስ ሚካኤል ሁላችንም
    ጠብቀን አሜን

  • @user-sh1il8ke2i
    @user-sh1il8ke2i Před 8 měsíci

    መምህር ቃለህይወትያሰማልን በረከታችሁ ይደርብን ለሁላችንም የድግልጅ ከጭቅ ያዉጣን አገራችንን ሰላምያርግልን🙏🙏🙏✝️❤❤❤❤

  • @mamushmish4052
    @mamushmish4052 Před rokem +1

    መምህር ይገርማል የልጆቹ ፅናት የአንተህ ጥንካሬ አይነገርም ቅዱስ ሚካሔል አጠንክሮ ለእኛም ተርፈሀል እግዚአብሔር አገራችንን የጠብቅልን አዲሱ ሚካሔል ከፈተና የጠብቃት

  • @user-mx2gt9mt9m
    @user-mx2gt9mt9m Před rokem +3

    መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ😘😘🙏🙏

  • @user-ps3zr2qr2p
    @user-ps3zr2qr2p Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ቅዱስ ሚካኤልን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @banchiamlakkassahun3215

    እውነት ነው ሁሉም ሚካኤል አንድ ነው ከርቸሌው ሚካኤል አባቴ ወዳጄ ረዳቴ ነው የቅዱስ ሚካኤል አምላክ የተመሰገነ ይሁን

  • @user-ho7pk9ub4p
    @user-ho7pk9ub4p Před rokem

    የሚገርምና ከአይምሮ በላይ የሆኑ ብዙ ገጠመኞችህን አዳምጫለሁ ይሄን ሳይ እውነትም ፀሎታቸው እሚሰማላቸው ብዙ ምዕመን መኖራቸውን አረጋግጫለሁ ተባረክ መምህር እንድንበረታ ሆነናል

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስስስ ይላል መጨረሻው ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን የልጆቹ ብርታትና የምነታቸው ጥንካሬ ደስስስ ይላል ጎበዞች በፀሎታችሁ አስቡኝ ከነቤተሰቦቸ ወለተ ማርያም ብላችሁ በርታልን መምህራችን 😍😍😍♥❤❤❤👈

  • @user-fj4rk5xk8u
    @user-fj4rk5xk8u Před rokem

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለነሱ የደርሰ አምላክ ለኛም ይድርስልን መምህር እረጅም እድሜና ጤና ብርታቱን ያድልህ [እኔ ደብሬ እንኮበር ደረፎ ሚካኤል ነዉ ]

  • @tube4569
    @tube4569 Před rokem

    አዳማ ቦኩ ቅዱስ ሚካኤል እግዚያብሄር ሆይ መምህራችንን ተስፋ ስላሴን ጠብቅልንንን

  • @temesgen637
    @temesgen637 Před rokem +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእምነታችን ያፅናን እውነት እግዚአብሔር ለህፃናት ቅርብ ነው ከእንግዲህ ለልጅ ነው ፀልይልኝ የምለው ንፁሐን ናቸው የጠፉትን በህፃናት ንብዓት ይመልስልን
    የኔ ጌታ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ የልቤ መልአክ ነው ምስጢረኛዬ እኔ ቅዱስ ሚካኤል ሲጠራ ነፍሴ እንዴት እንደምትደሰት ልነግራችሁ አልችልም ብቻ እሱ የሰጠን ጌታ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @yitayalbitew7719
    @yitayalbitew7719 Před rokem

    በእውነት እኔ ቃላት የለኝም ይጆች እና ምህር ተስፍየ ፀጋውን ያብዛላቹ እኔም በልጆቸ ፀሎት ከብዙ ችግር ድኛለው

  • @user-qb3rb6hy6c
    @user-qb3rb6hy6c Před rokem

    የቀጨኔው ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ መምህራችን

  • @meseretgezahegn4904
    @meseretgezahegn4904 Před rokem

    በእውነት እኔ አባትዬ አልተመለሰም ብዬ በጣም ልቤ ስብር ብሎ ነበር እመቤቴን በመመለሱ በጣም ነው ደስ ያለኝ ስለማይነገር ስጦታ ልኡል እግዚአብሔር ስሙ የተመሠገነ ይሁን እልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ በእውነት ልጆቹ በጣም ጎበዞች ናቸው ልኡል እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድጋችሁ እመቤቴ በምልጃዋ አትለያችሁ 🙏❤መምህር ፀጋውን ያብዛልህ🙏

  • @netsanettigabuu6373
    @netsanettigabuu6373 Před rokem

    ሠላም ለእናንተ ይሁን ወድ መምህራችን እና ምእመናን ጎንደር አጣጣሚ ቅዱስ ሚካኤል በጥበቃው ከሀገራችን እና ከህዝበ ክርስቴያን ጋር ይሆንልን አሜን!!!

  • @tegegnebeze7052
    @tegegnebeze7052 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለቤቷና ለልጆቿ አበቃት ለክቡር ደሙና ለቅዱስ ስጋዉ አበቃቸዉ በጣም ደስ ይላል ፀጋህ ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልህ ቤተሰብህ የባረክ ለመግለፅ ቃል አጠረኝ ምን ልበል !!

  • @dhddhduchuf9321
    @dhddhduchuf9321 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደሕና መጠሕ መሕምሕር

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻው ያማረ ነው እግዚአብሔርን የያዘ አይወድቅም 👏👏👏
    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር

  • @user-qq6wy5mu1z
    @user-qq6wy5mu1z Před rokem

    ስለ ሁሉም ነገር ስጦታው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁንልን እንኳን ተመለሱ በእውነት የልጆቻቸው ጽናት ይገርማል እግዚአብሔር መጨረሻቸው ያሳምርላቸው በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ለነ ደካማ እህታቹ በጸሎታቹ አስቡኝ ወለተ ዮሐንስ እያላቹ መምህር ቃልህወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ አሜን 🤲💞🥰😍እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቅዱስ ሚካኤል ለሁላችን ይርዳን ይጠብቀን አሜን

  • @zainbzainb3131
    @zainbzainb3131 Před rokem

    እኔ ምንም ቃላት የለኝም ብቻ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ውድ መምህራችን ኑሩልን።።

  • @banchiamlakkassahun3215

    እግዚአብሔር ይመስገን ጥበቡ ብዙ ነው የአምላካችን እንዴት ደስ ይላል መጨረሻችን ያሳምርልን የልጆቹ ፀሎት ነው

  • @tiemtidawitgebre5892
    @tiemtidawitgebre5892 Před rokem

    ተመስገን አምላኬ እንኳን ደሰ አላችሁየ ድንግል ማርያም 🇪🇹💒🕊🌾🌾🌾🌾🌾🇪🇹👑💒👑💒👑

  • @tsigeredamogos6725
    @tsigeredamogos6725 Před rokem

    የየካው ቅዱስ ሚካኤል አባቴ

  • @lidyalidya7062
    @lidyalidya7062 Před rokem +2

    ሰላም ላንተ ይሁን መምህርዬ
    ኧረ መምህረዬ በገጠመኞች ምሀል እየገባህ የምታምራራልን ነገሩጅ እጅግ ጠቃሚ ነው ቀጥልበት እዳታቆረጥብን❤

  • @werkewerke1622
    @werkewerke1622 Před rokem

    ተመስገን አምላኬ እድሜና ጤና ይስጥልን
    መምህር

  • @amalesoubhieh2250
    @amalesoubhieh2250 Před rokem +1

    የእግዚአብሔር ሰም የተመስገን ይሁን
    እንኳን ወደ እውነታቸውን መንገድ ተመልሳችሁ
    መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @edenlastname835
    @edenlastname835 Před rokem

    እግዚአብሄር ይባርክህ
    እደለኛ ነህ መምህር ተስፋዬ አበራ ተባረክ
    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ::

  • @atakiltnegash6195
    @atakiltnegash6195 Před rokem

    ተስፋየ አነተ ብዙ የሰዉ ልጅ የደረሰባቸዉን ችግሮች ገጠመኞች ትምህርት ይሆን ዘንድ በሚድያህ ታቀርባለህ ሆኖም ግን በትክክል ትክክለኛ ተከተይ አንተም እዉነተኛ ገጠመኝ ለመላዉ ክርስትያን ትምህርት እንዲሆን በትክክል በተቀደሰችዉ ቤተክርስትያን በአባቶች ባሉበት ምእመናን በተሰበሰቡበት ከለዛ ግን ሀይማኖት እንደአንዳንድ ድርጅት በግለሰብ እየተከፉፈቱ የኢትዮጵያ ህዝብ መሰናክል መሆን የለበተም ❗❗❗

  • @emebetmelese1544
    @emebetmelese1544 Před rokem

    እጅግ በጣም ደስ ይላል ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና ጤና ይስጥልን ጆሮ ያልሰማውን አይን ያላየውን ቸሩ መዳንያለም ይስጥህ

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před rokem

    ወለተማርያም ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ሚጊዜም እግዚአብሔር አሸናፊ ነው ተስፋ ስላሴ እመብርሃን ትጠብቅህ ጸሎት ቅዱሳን አይለይህ

  • @azizahazizay3590
    @azizahazizay3590 Před rokem

    የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ደስ አላችሁ ጀግኖች ልጆችሽ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት የለያያችሁን ዲያብሎስን አሸነፋችሁት ጀግኖች ናችሁ ከነሱ ጋር ካለው ከኛ ጋር ያለው ይበልጣል በጣም ደስ ብሎኛል ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በቤቱ ውስጥ ያፅናችሁ

  • @rfes9321
    @rfes9321 Před rokem

    አማካሪዬ ያሳደገኝ ፅርሃ ፆዩን ጎላ ቅዱስ ሚካኤል

  • @hananhp4217
    @hananhp4217 Před rokem

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ ቃለህይወትን ያሰማልን ልኡል እግዚአብሔር ሆይ ይንን ቤት በበረከት የሞላህ ጌታ የኛንም ቤት ጎብኝልን አምላኬ ሆይ ይሄንን ቀን በቅርቡ አርግልኝ አበርታኝ አጠንክረኝ ጌታሆይ መንገድህን ምራኝ ደካማ ባርያህን ተመልከተኝ 😭😭😭😭