91ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ከአረብ ሀገር መጥተው በደብተራ የተጎዱ የ 4 እህቶች አሳዛኝ ታሪክ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 03. 2023

Komentáře • 458

  • @user-zl6iu3fd8x
    @user-zl6iu3fd8x Před rokem +35

    *_ተመስገን የዛሬ live ስጨርስ ገጠመኝ ተለቀቀ ውዱ መምህራችን እንካን በድጋሚ ደህና መጣህ ኑ አብረን እናዳምጥ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች_*

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Před rokem +7

    ኧረ ዋዮ መምህረ አሁንም የእናትህ ፀሎት አይለይህ እኛማ አንድም ቀን ሣናሥብሕ አናድረም ምንም ቆሻሾች ሀጢያተኞች በደለኞች ብንሆንም ተሥፍሥላሴን እናሣሥባለን#የማይሰለቸን ልዑል አምላካችን ያሥብሕ#ደብተራ ሆይ ገምድረ ገፅ ያጥፍሕ

  • @user-bv6iw1ot4j
    @user-bv6iw1ot4j Před rokem +31

    አተን የስጠን አምላ የተመስገን ይሁን መምህራችን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይስጥልን

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Před rokem +13

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣ ዋይኔ ደብተራ የስንቱን ህይወት አጨለመ ልቦና ይስጠው የሞተች እህታችን ነፍሳን ይማረው የታማመቹ እህታችን መድኃኔዓለም ፈዉስን ይላክላት ✝️

  • @selam801
    @selam801 Před rokem +19

    እህህህ የደብተራ ግፍ በጣም የሚያሳዝን ና የሚዘገንን ታሪክ ነው ለካ ያልተነገረ እንጂ ያልተደረገ የለም እግዚአብሔር ኸክፉ ሁሉ ይጠብቀን ምድረ ተኹላ ልቦና ይሰጣቸው

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před rokem +15

    እንኩዋን ደህና መጣችሁ የተዋህዶ ኦርቶዶክስ እንቁወች የመምህር ተማሪዎች ❤❤❤❤ድንግል በያላችሁበት በምልጃዋ አትለያችሁ እህት ወንድሞቼ እንኩዋን ደህና መጣህ መምህር 🙏🏿🙏🏿

  • @user-hn9sn9wu3n
    @user-hn9sn9wu3n Před rokem +45

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ😘 እመ ብርሃን ትጠብቅህ

    • @selammebrie2438
      @selammebrie2438 Před rokem +2

      አንተን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን መምህር እረጅምእድሜና ጤና ይስጥልን።እናመሰግናለን።

    • @emafiqer8527
      @emafiqer8527 Před rokem +1

      AMEEN AMEEN AMEEN 🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏

    • @natyman9788
      @natyman9788 Před rokem +3

      Amen

    • @debe5811
      @debe5811 Před rokem

      ❤😢❤❤❤❤

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Před rokem +6

    ዛፍ እና ድንጋይ የሚቀቡት ቅቤ የሚቀቦት አብዛኞችሁ ጉራጊዎች ውሰጥ ናቸው ኢቭን ሙየት እሰካሁን ያከብራሉ ኧረ ባእድ አምልኮ ነው ሴባሉ አባቶች ባህላችን ነው አሉ በእውነት ህዝቡ ተኝተዋል

    • @mignotenedaw8710
      @mignotenedaw8710 Před rokem +1

      የሌለ ወሬ አታውሪ ዛፍ እና ድንጋይ ቅቤ የሚቀቡት ኦሮሞዎች ናቸው እሬቻን ሲያከብሩ

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 Před rokem +5

    ሰላምህ ይብዛ መምህር እንዴት ከርመሀል እመቤቴ ትጠብቅህ ፀጋይ ይብዛህ መላኩ ሚካኤል ጥላ ከለላ ይሁንህ እግዚአብሔር አምላክ የተጨነቁትን ያስባቸዉ ያረፈች እህታችንም ነፍሷን ይማረዉ የደብተራዎችንም ልብ ፈጣሪ ይመልስ የእዉነት ስለምታነቃቃን ከልብ እናመሰግናለን መምህርዬ እኔሰ ጠቃቃ ሆኛለሁ ከዚህም በኋላ ፈጣሪ ይጠብቀኝ አሜን

  • @hawiizedi2386
    @hawiizedi2386 Před měsícem

    መምህር እርሶን ካየሁ በኃላ ነፍሴ እረፍት አገኘች እድሜና ጤና ይስጥልን ትምህርቱን እየሰማሁኝ የማዳምን ስራ ምሰራዉ ፈጣሪ መጨረሻችንን ያሳምርልን🙏🙏

  • @emebetyesigat349
    @emebetyesigat349 Před rokem +23

    እንኳን ሰላም መጣህ መምህራችን እየጠበኩህ ነበረ ሰምቸ እተኛለሁ የምንሰማው የተግባር ሰው ያድርገን ቅዱስ ኡራኤል አምሮየን አንተ ክፈትልኝ

    • @user-ji5rd2fb2h
      @user-ji5rd2fb2h Před rokem

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

    • @masara7252
      @masara7252 Před rokem

      Malaketoche ayemaledum

    • @emebetyesigat349
      @emebetyesigat349 Před rokem +1

      @@masara7252 ለዳንች ያለው አወ? ለእኛ ግን ቅዱሳን ያማልዳሉ

    • @user-ny7up8sp1v
      @user-ny7up8sp1v Před rokem

      @@masara7252 ሸጋ አያማልዱን

    • @masara7252
      @masara7252 Před rokem

      @@user-ny7up8sp1v 😁😁males yelachum ayedel ka bebel wusex ayechu hayemanotachu tikikelagn ayedelem

  • @user-sh4ox5pt6u
    @user-sh4ox5pt6u Před rokem +24

    እንካን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን 🤲 💛🕊

  • @hamletasfawe7538
    @hamletasfawe7538 Před rokem +3

    ፈተና ነው መምሕር እንደው ይሔ ኹሉ ነገር የሚመጣው በመናፍስት ላይ ያለን ግንዛቤ ያነሰ በመኾኑ ምመናን መንቃት አለብን እግዚያብሔር ይጠብቀን ጌታ ኾይ ተስፋ ስላሴን ጠብቅልን

  • @hanahielegebriel8703
    @hanahielegebriel8703 Před rokem +3

    መምህር በአንተ ትምህርት ብዙ እውቀት አግኝቻለው እመ ብርሀን ከነ ቤተሰብክ ትጠብቅህ

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Před rokem +7

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር ስጠብቅህ ነበር ✝️🕊

  • @user-sy8hs2zj9y
    @user-sy8hs2zj9y Před rokem +4

    እንዃን በሰላም መጣህ መምህራችን እግዚኦ አረ ወዴት እየሄድን ነው ለዚች ከንቱ አለም እንደዚ ያለ ክፋት ጌታ ሆይ እርዳን ጠብቀን

  • @user-qq6wy5mu1z
    @user-qq6wy5mu1z Před rokem +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን ቃልህወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥህ መላእክት የሁላቸው አይለየህ አሜን መምህር ወለተ ዮሐንስ እያልህ በጸሎትህ አስበኝ በእጅህ ጻፈው እንዳትረሳኝ አደራ🤲😍
    ወይ መድሃኒአለም አረ ምን አይነት ስዎች ናቸው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው አስካለ ማርያም እመብርሃን ዋህስ ጠበቃ ትሁንሽ ለእህታችን ወለተ ሰንበትም ከሰይጣን ወጥመድ ያውጣት ተለውጣ ለምስክር ያብቃት አሜን 😔💞

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před rokem +3

    እግዚኦ የዘንድሮስ ዘረኞች አበዙት 😢እንደው በብራዚል ላይ የመጣው መቅሰፍት በኢትዮጵያ ባለስልጣኖች ላይ ይምጣልን 😭😭😭😭🙏🏿ክፉ አትመኝ እንዳትሉኝ ምክንያቱም ትንሽ ድንግጥ የሚያደርግ ነገር ያስፈልጋቸዋል ስልጣን ላይ ላሉት ውይይይ 😢

  • @meseretbekele4232
    @meseretbekele4232 Před rokem +1

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ጥጠብቅልን እድሜ ከጤና ጋር ትስጥህ

  • @h6ey335
    @h6ey335 Před rokem +2

    ግርም ነው🤔 የደብተራ መን እግዚአብሔር አምላክ ያስወግድልን🙏ለማች እህታችን አስካለ ማርያም ነፍ እግዚአብሔር በመንግስቱ ያስባት🙏 መምህራችንም ከክፉ ነገር ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ በጠባቅ መላእክት ልኮ ያስጠብቅልን🙏

  • @user-gk1ou5lk1d
    @user-gk1ou5lk1d Před rokem +4

    እግዚአብሄር ይጠብቅህ እኛንም ስደተኞችኝን ልቦና ይስጠን አሜን🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @Eritrea24.91
    @Eritrea24.91 Před rokem +4

    እግዝኣቢሄር በስራህ ይጠብቃል መምህር ከ🇪🇷ነኝ።

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Před rokem +4

    መምህር መቼ ለቀኃው ነው በዲማው በሉ ምእመናን ገባ ገባ በሉ ምእመናን👏

  • @user-of4ri1qr4b
    @user-of4ri1qr4b Před rokem

    እግዚኦ መምህርየእኔ አባት ቅዱስ ገብርኤል አይለይህ በእውነት ስለ አንተ ቃላት ያጥረኛል እግዚአብሔር ሰማያዊ ዋጋ ይስጥህ ከዚህም በላይ የምታገለግልበትን እድሜ ይስጥህ

  • @haimidinku8652
    @haimidinku8652 Před rokem +3

    መምህር እመብርሀን በዘርፋፋ ቀሚሷ ክልል ታድርግህ !!!! የአባቶቻችን ጸሎት ካንተ ጋር ይሁን!!!!

  • @user-vx7pe9jk3z
    @user-vx7pe9jk3z Před 2 měsíci

    መምህርዬ የምትወደው ቅዱስ ሚካኤል እና ቅዱስ. ገብርኤል ይጠብቅህ 🙏🙏🙏

  • @user-onelove21
    @user-onelove21 Před rokem

    እግዚአብሔር ምእመናንን ይጠብቅልን
    የደብተራ መተት ብዙ ምእመናን ተቸግረዋል
    በቅርብ የማውቀው ሰው አለ
    መምህራችን እድሜ ይስጥክ ሁሉም እንዳተ ቢያጋልጥ ጥሩ ነው ይጠፋ ነበር
    የድንግል ማርያም ልጅ ደብተራን ያጋልጥልን

  • @baftahadas1264
    @baftahadas1264 Před rokem +1

    መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ልሞተት እህታችን ነፍስ ይማር

  • @Sara-ok8ri
    @Sara-ok8ri Před rokem +1

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህር ባንተ ትምህርት ሁሉን አወኩ በእውነት የህቶቻችን ሕይወት ያሳዝናል 😢 ደብተራ የስራውን ይስጠው

  • @tmcleaning5529
    @tmcleaning5529 Před rokem +1

    ወቸጉድ መምህሬ ምንእየተሰራብን ነው ያለው ጆሮ አይሰማው የለ እግዘብሔርን በኪነጥቡ ይጠብቅህ ብርታትና ፅናቱን ያድልህ ። የደሀ እንባ ይጠብቅህ

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před rokem +5

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በእውነት እጅግ ያሳዝናል እንዲህ አይነት ግፍ👏
    የታመሙትን ይማርልን አስካለ ማርያም ነፍስ ይማር

  • @sealitseblemekonen3798
    @sealitseblemekonen3798 Před rokem +3

    በዉነት መጋለጣቸዉ ያስደስታል የተጎዱ እህቶቻችን ግን ያሳዝናሉ ፈጣሪ ሆይ በደብተራ ምክንያት ያለፈችዉን እህታችንን ማርልን መምህራችንን ተስፋ ስላሴን ከነ ቤተሰቡ ጠብቅልን😢😢😢😢😢

  • @roosvandermee6678
    @roosvandermee6678 Před rokem +17

    አስካለ ማርያም ንፍስ ይማር
    እድሜ ጤና ይስጥህ አማ ፍቅር ትጠብቅህ መምህራችን
    🙏❤️🙏

    • @ghada1723
      @ghada1723 Před rokem

      ፍጣሬ.የጥብቅን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-um5oh1kw2f
    @user-um5oh1kw2f Před rokem +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አግዚአብሔር አምልክ የኝ ልዩ መምህር

  • @setwaadane3343
    @setwaadane3343 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እመብርሀን ትጠብቅህ የኛ እንቁ ረዥም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @merontefera9005
    @merontefera9005 Před rokem +1

    እካንም የ 7 አመት ልፍታ ተመለሰላት በጣም ብስጭት ብዬ ነበር በደብተራው ስራ። እድሜና ጤና ይስጥህ መ ምህር ! አተንም ከ ክፋ ነገር ይጠብቅህ።

  • @tegegnebeze7052
    @tegegnebeze7052 Před rokem +1

    መምህርነት ፅናቱንና ብርታቱን ሁሉ ያድልልኝ አሁንስ ያንተም ስቃይ እያሰብኩት መስማት ሁሉ እየቸገረኝ እየመጣ ነዉ በጣም በጣም ከበደኝ እኛ ለትምህርት እያልን አንተ ህይትህን እያስያዝክ ነዉ ለነገሩ ይህ ከላይ ካልተሰጠ በስተቀር ማንም አያደርገዉ አይሞክረዉም እግዚአብሔር ጥላ ከለላ ይሁንህ ቅዱሳን መላዕክቶች ሁሉ ካንተ ጋር ይሁኑ የዘወትር ፀሎቴ ነዉ

  • @meseratdaba642
    @meseratdaba642 Před rokem

    እምትወደው መላኩ ቅዱስ ሩፋኤል ጥላ ከለላ ይሁንህ መምህር በርታልን እግዚአብሔር ይመስገን ህዝቡ አሁን እየነቃ ነው 🙏🙏🙏

  • @habtammelese9415
    @habtammelese9415 Před rokem +2

    ለተ ሠንበት እህታችን እግዚአብሔር ያሥብ

  • @user-xc3fq5gi3c
    @user-xc3fq5gi3c Před rokem

    እግዚአብሔር ይጠብቀን መምህር እዴው ፈራሁ አቤት የሰው ልጅ ስቃዩ አይይይ እኛ መጨረሻችንን ያሳምርልን መምህር እማምላክ ትጠብቅህ የቅዱስ ሚካኤልና የቅዱስ ገብርኤል ጥበቃቸው ከጌንህ ይሁን ለኛ ነው እዲህ መስዋእት የምከፍለው መድሐኒአለም ሁሌ አይለይህ የኔ እቁ መምህር ምን እደምል ቃል አጠረኝ የሰው ልጅ ሁሉጠፍቷል ጠፍተናል መቼ ይሆን የምንነቃው አምላኬ ሆይ ዮሶፍን በበአድ ሐገር ያልተለየኸው እኛንም አትለየን ዘመኑ ከፍቶብናል ከኛ ሐጢያት የአንተ ቸርነት ይበልጣልና አቤቱ ኤልሻዳይ ጠብቀን አሜን የአስካለ ማሪያምን ነፍስ ይማር አይ የሴት ልጅ ፈተነዋ

  • @zewditugalo7840
    @zewditugalo7840 Před rokem

    አቤቱ አምላኬ እኔንም ቤተሰቦቸንም አድነን ይቅርበለን አሳልፈህ አትስጠን አሜን አሜን አሜን መምህር ተባረክ ኑርልን 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊😂✝️✝️✝️✝️✝️

  • @kesetebitusamlak1473
    @kesetebitusamlak1473 Před rokem

    መምህር ተስፌ አግዚአብሔር ከሁሉም ነገር የጠብቅ አገልገልቶን በሰማይ ይጻፍልክ ወንደሚ አጀግ አጀግ የገርማል ሰዉ ምንሃል የስይጣን አግልጋይ መሆኑ ይገርማል ምናለ ቤተክርስቲያን የሕን ትምሕርት ለድነት አንደ አገልግሎት ቤቀበሉት ሰዉ በዳነ ነበር ።አባቶች ካህናት ምንድነዉ ያጃችዉ ልባችዉ ደንደና መሆኑ ይገርማኛል ለተፍሱት አግዚያብሔር ይጥብቅ አንተንም ከዚ የሚላክብ ይጠብቅ ወንድሜ።

  • @brwatato9525
    @brwatato9525 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይጠብቀን በእውነት እኔ እራሱ በቅርቡ እግዙአብሔር ቢፈቅድ እገባለሁ ግን በኛጋ ያሉትን እንዲህ ያለ ነገር የለም ይሉኛል እጮኛዬ ቅዱስ ቁርባል ተቀብሎ እየበረታ ነው እናቱን ግን በጣም እያመመበት ነው ግን ፀበል ቢወስዳቸውም እቢ አላቸው እስኪ ምከሩኝ ጓደኞቼ

  • @user-xj1yi4zd4p
    @user-xj1yi4zd4p Před rokem +2

    እስካለ ማርያም ነብስ ይማር

    • @fikrdebebe5603
      @fikrdebebe5603 Před rokem

      መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ አስካል ማረያም ነፍስ ይማር

  • @jordana4511
    @jordana4511 Před rokem

    መምህር ተስፉየ እግዝአብሄር ካንተ ጋር ይሁን🙏 ጸጋው አብዝቶ ይስጥህ🙏

  • @user-ht3fz6ie6s
    @user-ht3fz6ie6s Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመሥገን ቃለ ሂይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ጎርጒርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ዘርአ ብሩክ ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ አቡነ ሠላማ ተሣፌ ብርሀን ሥለ አቡነ እሥትንፋሠክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ይምርሀነ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ ቅዱሥ አብርሀም ሥለ ቅዱሥ ይሥሀቅ ሥለ ቅዱሥ ያቆብ ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ እያቄም ሥለ ቅዱሥ እዪብ ሥለ ቅዱሥ ዘካርያሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሤፍ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ላሊበላ ሥለ ቅዱሥ ናኩተላብ ሥለ ቅዱሥ አትናቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ሣዊሮሥ ሥለ ቅዱሦ ቄርሎሥ ሥለ ቅዱሥ ሥሙኦን ሥለ ቅዱሥ ሚናሥ ሥለ ቅዱሥ ሢላሥ ሥለ አቡነ ሀራ ድንግል ሥለ አቡነ ጨጌ ዪሀንሥ ሥለ አቡነ ዜና ማርቆሥ ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ አቡነ መልከ ፀዲቅ ሥለ አባ መባ ፂወን ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አባ ህርያቆሥ ሥለ አቡነ ያቆብ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ ቅዱሥ ሉቃሥ ሥለ ቅዱሥ ማርቆሥ ሥለ ቅዱሥ ማቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ቶማሥ ሥለ ቅዱሥ አላዛር ሥለ አባ ዘሚካኤል ሥለ አባ ቆጵርያኖሥ ሥለ ቅዱሥ እለ እሥክንድሮሥ ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ ቅ ዱሥ ዪሀንሥ ወልደ ነጎድጒድ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈወርቅ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ሥለ ቅድሥት ብፂኢት ሀና ሥለቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለቅድሥት ሣራ ሥለ ቅድሥት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ሥለ ቅድሥት ውብቃ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት ኤልሣቤጥ ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ቅድሥት እፀበለት ማርያም ሥለ ቅድሥት ቴክላ ሥለ ቅድሥት ክርሥቲና ሥለ ቅድሥት ዪሥቲና ሥለ ቅድሥት አፎምያ ሥለ ቅድሥት ሙራኤል ሥለ ቅድሥት ማርያም እንተ እፍረት ሥለ ቅድሥት ሦሥና ሥለ ቅድሥት እለኒ ሥለ ቅድሥት ወለተ ጴጥሮሥ ሥለ ቅድሥት ወለተ ራጉኤል ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጳጳሣት ሥለ ካህናት ሥለ ዲያቆናት ሥለ አናጉሥጢሥ መዘመራን ሥለ መምህራን ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለ ሠላም ህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን

  • @merkitesraye9560
    @merkitesraye9560 Před rokem +1

    መምህር እግዚአብሔር ጤና እና እደሜ ይሰጥክ ቤተሰቦችክንም ይጠብቅልህ ከክፉነገር ሁሉ ይጠብቅክ 🙏

  • @user-ty2iy1kq4u
    @user-ty2iy1kq4u Před rokem +2

    አስካለ ማርያም ነፍስ ይማር
    መምህራችን እመአምላክ እማ ፍቅር ከነ ቤተሰቦችህ ትጠብቅህ

  • @mesihaile580
    @mesihaile580 Před rokem +1

    መምህር እባክህን ምንም አትሳቀቅ እደዉም ትክክለኛ አበቶችን እድናቅ እና እድንጠነቀቅ ነዉ የምታደርገዉ እኒም በነፍስ አባቴ ተፈትኛለሁ አሁን ነፍስ አባት የለኝም በጣም ያስፈራል አንተ እና ቤተሰብህን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @ehggfurt8593
    @ehggfurt8593 Před rokem +2

    መምህር አተን የሰጠን መዲሀኒያለም ይመስገን ❤️❤️

  • @user-kq3fe9yb6x
    @user-kq3fe9yb6x Před rokem

    በጣም ጎበዝ መምህር እንደዚህ ደብተራን ተፋለምልን እኛ ደሞ በፀሎት አለን ላንተ በርታ

  • @bsikiros7171
    @bsikiros7171 Před rokem

    ፈጣሪ ሆይይ ከኩፉ ስራ ይጠብቀን መናፍስቲ ርኩሳን ያጥፍልን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @jfjd5585
    @jfjd5585 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በርታልን ከነቤተሰቦችህ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን

  • @tsigeredatube440
    @tsigeredatube440 Před rokem +1

    እረ እዚሁ አረብ አገር ያሉ ደብተራወችም በቲክቶክ ላቪ እየገቡ ወዳገር ለመግባት ገንዝ አጠረኝ አገሬ ገብቼ ላገልግል እያለዉ ገንዘቡን አሰባስበዉ ከጨረሱ ቡሀላ እዛዉ ቁጭ ብለዉ ጭራሽ ገንዘብን ላሰባስብነዉ ማህበርም መንፈስ በመላክ የፀሎት ማህበራችንንም ለመበተን እየሞከሩ ነዉ ግን ቅዱስ ሚካኤል አለ!!!

  • @eliemechleb7600
    @eliemechleb7600 Před rokem +1

    ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ተባረክ ወንድሜ ፈጣሪ አምላክ መላ ኢትዮጵያን ይባርክ

  • @wewee6122
    @wewee6122 Před rokem +1

    በእውነት መምራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ለሞተችው እህታችን ነፈስ ይማርለን

  • @twehidowet8234
    @twehidowet8234 Před rokem

    የማገርመኝ መምህር የህን ሁሉ መካራ ማነው ተጠያቂው ማንስ ነው የሚጠየቀው እግዚኣብሔር ተሎ ናልን
    ውስጤ መምህር አዘነ

  • @user-zc9tn4lx6i
    @user-zc9tn4lx6i Před rokem

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃል ሕይወት ያሰማልን ወለተ ሰንበት እግዚአብሔር ያስብሽ እህተችን አስካለ ማርያም እግዚአብሔር ነፍስ ይማር

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 Před rokem

    አስካለ ማርያምን ነብስ ይማር መምህሬ እግዚያብሔር ከነ ቤተሰቦችክ ይጠብቅክክ ወድሜ

  • @biriyeb1178
    @biriyeb1178 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲 መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነ ቤተስቦችህ

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Před rokem

    ሰላምህ ይብዛ መምህር እንደምን ዋልክ እናቴ ድንግል ማርያም በዘርፋፋ ቅሚሷ ትክልልን እውነት አንተ የቻልከው አንተና እግዚአብሔር ብቻ ናችሁ የምታውቁት በእባብና በጊንጥ ላይ የተሸመው ሰዳኒ አጋንንት የራማው ልዑል ብሰራታዊው ቅዱስ ገብርኤል አባቴ እርሱ የመሰሪዎችን ስራ ይሰርልንህ የቅዱሳን ቃልኪዳንና ጠብቃ አይለህ እህታችን አሰካለ ማርያምን አምላከ ቅዱሳን ነፍሷን ይማርልን

  • @user-be2cd5gn6y
    @user-be2cd5gn6y Před rokem

    መምህርዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ባልህበት መድሃኒአለም ከነ ቤተሰቦችህ

  • @woldegebreal4482
    @woldegebreal4482 Před rokem

    ንፁህ የሆኑቱንና ታላቅ አባቶቸን አያሳሰሩ ነዉ ራሳቸዉ ደብተራዎች የሚያመልጡት ግን የትም አይሀዱም እኛም መ/ር በዝህ ጉዳይ ላይ እየሰራን ነዉ ፅላት የምያፈልቁና ፀበል ያለበተን ቦታ የምናገሩት የበቁ አባቶችን ግብረ ሰዶም ብለዉ አሳሰሩዋቸዉ ምገርመዉ የተገኘዉን 6 ፅላት ዉስጥ አንዱ ተሰወረባቸዉ አምስቱን ፅላት ሸጠዋል ቅረሶችንም የት እንዳለ አይታወቅም እንዳለን ደብተራዎች ናቸዉ ወረዳ ቤተክህነት የምሰሩት እና ከአቅም በላይ ከሆነ ቢሮ ድረስ እንመጣለን መዱኒያለም ይርዳን……በርታበት በመዋቅር ነዉ መ/ር ቢሮ ዉስጥ የተቀመጡትና ቅዱስ ስኖድስም በመዋቅር ያፈርሰዋል ብየ እየጠበቅን ነዉ…..

  • @nadiethio670
    @nadiethio670 Před rokem

    መምህር ማንም ያልደፈረዉን ነዉ እያረክ ነዉ እና ሳሰበዉ ግን እግዚአብሔር ነዉ ለዚህ ነገር እንዳንጠፋ የላከህ አና እመቤቴ ትጠብቅህ

  • @user-vr6vi3im1x
    @user-vr6vi3im1x Před rokem +1

    አቤቱ አምላኬሆይ ድረሥልኝ እደውልቦና ሥጣቸውእባክህን

  • @alefredorosales9614
    @alefredorosales9614 Před rokem

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ። የሰይጣን አሰራር ከንቱ ቢሆንም ሰዎች ሁሉ ድካም ያጠቃናልና ፣ ያኔ እርኩስ መንፈስ ይሰለለጥንብናል፣ በራሳችን ድክመት ። ስለዚህ ሁሌም በፀሎት ፣ በምስጋና እና በአገልግሎት እንበርታ ፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ሁሉ። አንተም እንደ ሰማዕታቱ እና ቅዱሳኑ የዳቢሎስ ጋር ውግያ ጀምረሃል እና ሁሌም የውግያ ትጥቅህን እንዳጠበቅክ ይሁን።በአፍታ በመዘናጋት ጠላት ከፍተኛ ግዳይ ለመጣል ሁሌም ዝግጁ ነውእና። የሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቃልኪዳን እና በረከት ይጠብቅህ ፣ ከጠላት ዳቢሎ እና ከጭፍሮቹ

  • @lehulutube9063
    @lehulutube9063 Před rokem +2

    አስካለ ማርያም ነፍስ ይማር።

  • @user-pz6cz5fl2b
    @user-pz6cz5fl2b Před rokem

    ተመስገን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜናጤናህን አብዝቶ ይስጥለስጥልን🙏🙏🙏🙏

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 Před rokem

    መምህር:እናመሰግናለን:አዎብዙአረቦች:ጥሩ አሉ:ልክእደኔ:ሰዎች:ፈጣሪይመስገን:እጅግመልካምናቸው:ሲቀጥል:ነበረበት:መያዝ:ፈራሁ:6ወርቀረኝ:አገር ለመለስ:ሸማግሌመያዝ:ይሻልልይሆ:ወጣቶች:ተኮለኛናቸው:ፈጣሪ:ይቅርይበላቸው

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅ እህታችን ነብስሽን ይማርልን ወንድማችን ሃይለ ገብርኤል ከበሽታ ተፈውሰህ ለምስክርነት ያብቃ ለንሰሃ ያብቃን

  • @user-xj1yi4zd4p
    @user-xj1yi4zd4p Před rokem +1

    መምህራችንስጠብቅነበር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደናመጣህልን

  • @user-nn7oo6iv8m
    @user-nn7oo6iv8m Před rokem

    እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ወይኔ እህቶቼ ያረፈችውን እህታችንን አስካለ ማርያምን ነፍስ መድኃኔዓለም አባቴ ይማራት አሜን የቤተክርስቲያን የጀርባ ቅማል የሆኑትን የደብተራወቹን መንፈስ ደግሞ አባቴ ቅዱስ ገብርኤል ይገስጸው በእውነት ።ሃገራችን ታላቅ ሃገር የእግዚአብሔር ሃገር መሆኗን አውቆ ዲያቢሎስ የሚውጠውን እንደሚፈልግ አንበሳ እንዲሁ ያደባል ማድባት ብቻ ሳይሆን ወገኖቻችንን በሱስ በአርተፊሻል ነገሮችና በዚህ ኃላፊ ጠፊ ዓለም እያታለለ ወደ ሲኦል እየወሰደን ነውና ሕዝቤ ሆይ እንንቃ ።

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን መምህር ወይ በማርያም በጣም ያሳዝናል ከዚህ አለም ለተለየችው አስካለ ማርያም ነብስ ይማር በህመም ላለችው እህታችን እግዚአብሔር አምላክ መህረቱን ይላክላት አሜን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነቤተስቦችሁ
    ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን

  • @haymi143
    @haymi143 Před rokem

    መምህርዮ ፀጋውን ያብዛልህ እናመሠግናለን እህታችንን ነብሶን በገነት ያኑርልን 🤲

  • @habetamkassa3729
    @habetamkassa3729 Před rokem +1

    መምህርዬ ሳለመ ክርሰቶስ ይጠብቅልን የመቤታችን ፍቅሯን በልባችን ያሳድርብን ለሁላችንም እዳተ ያሉትን እደ ምድር አሺዋ ያብዛልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ሁላችንም በያለንበት እምነትን ይጨምርልን ሰማነውን በልባችን አውሎ ያሳድርብን ሰምተን የምንተገብር ያድርገን ሀገራችን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን 💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @SaraSara-hq9il
    @SaraSara-hq9il Před 5 měsíci

    ድጋሚ ነም እማዳምጠው በርታልን መምህራችን❤

  • @meseretgezahegn4904
    @meseretgezahegn4904 Před rokem +3

    ሠላም መምህር እንኳን ደና መጣህ🙏
    የዛሬው ገጠመኝ በጣም ልብ የሚነካ ነው 😢😢😢ስንመከር እንዳንሰማ ድንጋይ እኮ ነው የሚያረገን አይ ደብተራ የስራህ ይስጥህ 😢

  • @endshawnegash9328
    @endshawnegash9328 Před rokem

    መምህር በጣም ነው የሚያስቆጨው እግዚአብሔር

  • @asterhailu5108
    @asterhailu5108 Před rokem

    መምህር እንደምነህ እኔ የምልህ ስንቱን ደብተራ አጋልጠህ ትችላለህ አንድ ደብር ብታጋልጥ ነው ሰው ከመሄድ አያቋርጥም እንደኔ በጸሎትና ሰዎችን በማስተማር ማቅለል አይሻልም ወይ እንደናንተ አስተማሪ ማጣት አንፈልግም በርግጥ የእግዚአብሄር ሃይል ይበልጣል እናንተን ካለማጣት ነው ይህን ሃሳብ የሰጠሁት እግዚአብሄር ይጠብቅህ አሜን

  • @selamethpiya2504
    @selamethpiya2504 Před rokem +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሳማልን ፈጣሪ ሆይ ወደ ልቦናችንን መልሰን ኣምላኬሆይ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @fatma6932
    @fatma6932 Před rokem +2

    መምህር እንካን ደህና መጣህ

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 Před rokem

    አስካለ ማርያም ፈጣሪ ነብስሽን በአፀደ ገነት ያኑራት

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před rokem +1

    ቸሩ መድሐኒያለም ይጠብቅህ መምህራችን

  • @lomilomi9015
    @lomilomi9015 Před rokem +2

    መምህር እግዚአብሔር እድም ጤና ፀጋዉን ያብዘልን እህታችን ነብስ ይማር ቤተሰቦች ያስጸናልን

  • @weletegiwergiswerkie593

    ከመሽ ቢሆንም እግዚአብሔር ይመስገን አንት የሰጠን እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥልን በእውነት

  • @user-yl4wn8qx9q
    @user-yl4wn8qx9q Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣም ሚገርም ፈተና ገጠመኘ ነው

  • @user-xt1jo9ep8y
    @user-xt1jo9ep8y Před rokem

    ማምህርዬ አንታነ ያሰጠን እምለክ ይማስጋን በእውነት ብዙ ጉድ አለ

  • @user-mv6pd5up2z
    @user-mv6pd5up2z Před rokem

    በስመ አብ ወይኔ ስር ክፉ አለ እግዚአብሔር ማረን አቤት ትግስትህ ግን ጌታ ሆ ባንደየ ሳታጠፋን እግዚኦ እህታችን ነፍስ ይማር እባካችሁ ንቁ ወገኔ

  • @user-kp5kq8ed1z
    @user-kp5kq8ed1z Před rokem +2

    እንኳን ብሰላም መጣህልን መምህራችን

  • @t.tiruru3908
    @t.tiruru3908 Před rokem +1

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @ganett1236
    @ganett1236 Před rokem

    መምህራችን እግዚአብሔር ያክብርህ በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው

  • @lehulutube9063
    @lehulutube9063 Před rokem +2

    መምህር አይዞህ እንፀልይልናለህ።

  • @goitommekonnen1509
    @goitommekonnen1509 Před rokem

    ቃለ ሂወት ያስማልን መም/ ደብተራ ነብስህ ኣይማረው።🙏🏾

  • @sameerasameera7348
    @sameerasameera7348 Před rokem

    አስካለ ማርያም ነፍስ ይማር ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před rokem

    አስካለ ማሪያም እግዚአብሔር ነፍስሽን በአፅድ ገነት ያኑርሽ

  • @alemneshtemesegn4983
    @alemneshtemesegn4983 Před rokem

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ከንደዚህ አይነት አደጋ እግዚአብሄር ይጠበቀን በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢

  • @elizabethgessese5529
    @elizabethgessese5529 Před rokem +1

    ሁሉም እንዲህ ቢጋለጥ በጣም ደስ ይላል እመብርሐን ትርዳን

  • @tymordoha
    @tymordoha Před 7 měsíci

    መምህራችን የአግልግሎት ዘመኖት ያረመልን

  • @beedaskeefsd3675
    @beedaskeefsd3675 Před rokem +1

    ሰላም በእግዚአብሔር ፍቅር የብዛላችሁ እሲ የመምህር በፍላሽ ትምርት ፈልጌነበር እዲሆም አድራሻ ልለምናችሁ በእመቤቴ

  • @meazatewolde6960
    @meazatewolde6960 Před rokem

    እግዚኣብሄር ይጠብቅህ ጥሩ ትምህርት ነው ቀጥለው በርታ