113ኛA ገጠመኝ (memihir tesfaye abera getemeng) የለሊት ወፍና አይጥ በአንድ ተሰፍተው ለምን ተቀበሩ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 12. 2020

Komentáře • 2,4K

  • @ffty7136
    @ffty7136 Před 3 lety +134

    መምህር እንኳን በሰላም መጣክ እድሜ ከሙሉጤናጋር ይስጥልኝ 2አመት ከ6ወር የታሰረው እግሬ ተፈታልኝ በመምህር ትምህርት ፈጣሪን አመስግኑልኝ እድሜህን ያርዝምልኝ በፀሎት አስቡኝ እህት ወድሞቸ ወለተኪዳን

    • @betialex4794
      @betialex4794 Před 3 lety +3

      እልልልልልልልልልልል እግዛብሔር ይመስገን

    • @user-lo5hk6vr8k
      @user-lo5hk6vr8k Před 3 lety +2

      እስይ እንኳን እግዚ አብሔር ገበኘችሁ ቤተሰቦቸ

    • @trhasmeharihagos9666
      @trhasmeharihagos9666 Před 3 lety +2

      የእግዚኣቢሄር ስሙ የተመሰገነ ይሁን

    • @salaamkwt3932
      @salaamkwt3932 Před 3 lety +2

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን አንችን ፈውስ ያስገኘ ትምህርት ለእኛ ለህዝበ ክርስቲያኑ ያለብንን ችግር ነቅሎ ይጣልልን

    • @HANA-db6fg
      @HANA-db6fg Před 3 lety +1

      እልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
      እኅታችን እግዚአብሔር ያስብሽ

  • @user-id7jv3qp5h
    @user-id7jv3qp5h Před 3 lety +23

    😭😭😭😭ጌታ ሆይ ምንም አላዎቅ እባክህ ማስተዋሉን ስጠኝ ልቦናየን አብራልኝ አሜን!!!

    • @sarahagos3730
      @sarahagos3730 Před 3 lety

      የእግዛቤር በረክት ከእናንተጋር ይሁን ስላም መምህር እኔ ወለተ ማርያም እባላለው አባያስብኝ በችል ባገኝህ ደስይለኛል ብዙገጠመኝ አለኝ በፆሎትህ አስበኝ እግዛቤር ያክብርልኝ

  • @user-su5vn2gu5i
    @user-su5vn2gu5i Před 3 lety

    ወለተ ኢየሱስ ገብረ እየሱስ ወለተ ማርያም ወለተ ሰንበት ወለተ ሀና ወለተ ኢየሱስ ወለተ ማርያም ወለተ ኢየሱስ ወለተ ኢየሱስ እህተ ማርያም ወተ ኢየሱስ ወለተ ማርያም ወለተ ማርያም

  • @leena2439
    @leena2439 Před 3 lety

    መምህር ያገልግሎትህን ዘመን ይባረክልህ እግዝአብሔር አሜን ሰብለ ማርያም ፣ወለተ ኪዳን፣ሰፈ ገብርኤል ፣ብሰራተ ገብርኤል ፣ሀይለ ገብርኤል ፣አሰካለ ማርያም ፣መቅደሰ ማሪያም ፣ሂሩተ ሰላሴ፣እግዝአርያል፣ኪዳና ማርያም ፣መቅደሰ አርሴማ፣ሴፈ ገብረኤል።አባ ፀጋሁትን እግዝአብሔር ያብዛሎት አሜን

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 3 lety +31

    ❤እማ ፍቅር❤ድንግል ማርያም❤ ስለ ፈቀድክልን እናመሰግናለን መምህር😍

  • @hailumesfin1848
    @hailumesfin1848 Před 3 lety +47

    መምህር የምታቀርብልን ገጠመኝ በጣምብዙ ነገር እንድናውቅ ረድቶናል ቃለ ሂወት ያሰማልን ቤተሰቤንና እኔን በፀሎት አስቡን የክርስትና ስሜ ኃይለሚካኤል ነው

    • @hanaabraha6268
      @hanaabraha6268 Před 3 lety

      ወለተ ሀና ገብረስላሴ አስካለ ማርያም

    • @user-ey7vl1rv1o
      @user-ey7vl1rv1o Před 3 lety +1

      ወለተ ብርሃን

    • @neeranmoodan1513
      @neeranmoodan1513 Před 3 lety +1

      መምህር እኳን ደህና መጣህ ወለተሠማት

    • @user-of8gj2di6n
      @user-of8gj2di6n Před 3 lety

      እሺ ወንድሜ እፀልይልሀለው

    • @p-star722
      @p-star722 Před 3 lety

      እግዚአ። እግዚያብሔር። ይፍታው

  • @yordanoshaile2348
    @yordanoshaile2348 Před 3 lety +1

    እግዚኦ ሃገራችንን ሰላም አውርድልን እያልን ከመጸለይ ሌላ ምን እንዳርጋለን ብለህ ተስፍሽየ እሰኪ ወለተ ሊባኖስ ወለተ መድን ወለተ ገብርኡል ፍቅረማርያም ሀይለ ገብርኤል ብለው ያስቡን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @user-jn1wg4je4b
    @user-jn1wg4je4b Před 3 lety

    ይርዱ ወለተ ማርያም
    ዘቢደር ወለተ ማርያም
    አዱኛ ወለተ ማርያም
    ብርቱካን ወለተ ማርያም

  • @amanihabesha4044
    @amanihabesha4044 Před 3 lety +10

    መምህር ሆይ በፀሎትህ አስበኝ እኔስ እጀምራለሁ አቋርጣለሁ ፆም እጀምራለሁ አቋርጣለሁ እታገላለሁ እሸነፋለሁ እርዳኝ

  • @user-nw4sr9gu2d
    @user-nw4sr9gu2d Před 3 lety +7

    መምህር ተስፋይ ረጅምእድሜ ከጤና ይስጥህ በእውነት ብዙ ነገር እየተማርን ነው እና እናመሰግናለን ክርስትና ስሜ ወለተ ስላሴ ነው በፆሎት ያስቡን

  • @weletekidan8840
    @weletekidan8840 Před 3 lety

    አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን መምህርቺን እግዚአብሔር ጠጋዉን ያብዛልህ እረጂምእዲሜናጤናይስጥልን ወለተ ኪዳን በጦለታቹህ አስቡኚ

  • @ronnen1496
    @ronnen1496 Před 3 lety

    እባክዎትን አባታችን በፀሎት አስቡን
    ስርጉተ ገብርኤል፣ አስራተ ገብርኤል፣ ሚስጥረ ገብርኤል፣ ኃይለ ማርቆስ፣ ሂሩተ ገብርኤል፣ ፍቅርተ ገብርኤል፣ ክፍለ ገብርኤል፣ ሂሩተ ገብርኤል፣ ወለተ እየሱስ፣ እሴይተ ገብርኤል፣ ወለተ ሚካኤል

  • @hayatahmed2608
    @hayatahmed2608 Před 3 lety +9

    ክርስትና ስሜ ወለተ ሰበት ብለህ በፀሎትህ አስበኝ በተረፈ መምህርዬ በጣም ነው ምንወድህ የምታስተምርው ትምህርት ሁሉ ደስ ይላል

    • @brkeyemaryamljiyoutube9823
      @brkeyemaryamljiyoutube9823 Před 3 lety +1

      እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ እኔንም አስቡኝ ወለተ አረጋዊ እያላችሁ አባቴንም አስቡልኝ ድንግለ ጽጌ እያላችሁ

  • @user-we9cj4tg8y
    @user-we9cj4tg8y Před 3 lety +6

    እኔ ወለተ መድህን,ወለተ ማርያም,ሀይለ ማርያም,ሀፍተ ሚካኤል,ሀይለ ሚካኤል,እህተ ማርያም,አስካለ ማርያም መምህራችን ለምታገኛቸው አባቶች ስጥልን

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 Před 3 lety

      አመሰግናለሁ ።እግዚአብሔር ይመስገን።ግበር።ማርያም።ግበር።ማርያም

  • @user-ji5rd2fb2h
    @user-ji5rd2fb2h Před 3 lety

    መምህር እንኳን መሰላም መጣህ እግዚአብሔር ኣምላክ ይባርከልኝ በእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን በረከቱን ያበዛልህ እድሜህ ያረዝምልን
    ወለተ ኪዳን
    ለተ ሚካኤል
    ፍቅረ ስላሴ
    ገብረ ጨርቆስ
    ህሪተ ስላሴ
    በፀለታቹ ያስቡን የእግዚአብሔር ሰላም ካንተ ጋር ይሁን ውድ መምህራችን

  • @user-yt2wu1ty5e
    @user-yt2wu1ty5e Před 3 lety

    ኣሜን መምህር ተስፋይ እግዚኣብሄር ይባርክ።

  • @zozoqtr689
    @zozoqtr689 Před 3 lety +15

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር እንደዉ አንተን የሣወቀኝ አምላክ የተመሠገነ ይሁን ብዙ ነገር ተማርኩኝ እናመሠግናለን እህተ ማርያም ነኝ በፀሎት ያሥቡኝ

    • @longman2121
      @longman2121 Před 3 lety

      በስመዓብ ደስ ሲል ኀይለማርያምን አስቡኝ

    • @firehiwotmengestu5125
      @firehiwotmengestu5125 Před 3 lety

      Ehete gebreale

    • @user-yj6qy8uh1i
      @user-yj6qy8uh1i Před 3 lety

      መምህር እኔን ወለተኪዳን እና ቤተሰቦቼ ወድሜን አስቡኝ

    • @janettehaddad5439
      @janettehaddad5439 Před 3 lety

      Amen Amen Amen memhir enenim betselot yasibunyi meniber mariyam

    • @asmarechmekonin8080
      @asmarechmekonin8080 Před 3 lety

      ውለተ ብረሀን ንኝ እባክህ ጸልይልኝ

  • @user-su5vn2gu5i
    @user-su5vn2gu5i Před 3 lety +5

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ ቃለሕይወት ያሠማልን በቀደም በወንድማችን እዳልክ ባልከዉ ነገር ተፀፅቸ አለሁ ይቅርታ በጣም ተመልሻለሁ ወደልቤ

  • @ayineshetteshome908
    @ayineshetteshome908 Před 3 lety

    እህተ ማርያም
    ሂሩተ ማርያም
    ፀዳለ ማርያም
    እህተ ማርያም
    ኪዳነ ማርያም
    እህተ ሚካኤል
    ኃይለ ጊዬርጊስ
    ወልደ ሚካኤል
    ወልደ ጊዬርጊስ

  • @likassaemanuel3596
    @likassaemanuel3596 Před 3 lety +1

    ረጅም እድሜ ይስጥልን።
    አምደብርሃን
    ወለተሥላሴ

  • @enataytatube5733
    @enataytatube5733 Před 3 lety +22

    መምህር ምን እንደምል አላዉቅ ግን ሁል ጊዜ አምላኬን ማሳዘን ደከመኝ እባካችሁ እህት ወንድሞቼ እንዲሁም እናት አባቶቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ (አግዙኝ)ወለተ ሰማአት ነኝ ከነቤተሰቦቼ ሥላሴ አንተንም ይጠብቅልን መምህር

  • @yetewhdolijnegn843
    @yetewhdolijnegn843 Před 3 lety +4

    እንኳን ደና መጣክልን መምህራችን እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያርግልን የመጡት አባታችን በረከታቸው ይደርብን በፀሎት ያስቡን ወለተ ማርያም ና ገብረ ስላሴ : ወለተ ስላሴ 🙏

  • @SaraSara-tt6fi
    @SaraSara-tt6fi Před 3 lety

    መምህር እንኳን ደህና መጣህልን አሜን የአባታችን በረከታቸዉ ይደርብን አፀደ ማርያም ገብረ እየሱስ ወለተ እየሱስ ወልደ ሰንበት ወልደ ሰማእት ወለተ አማኑኤል እያላችሁ አስቡን አባታችን ስደተኞችነን ለዛዉም ሳኡዲ እባክዎትን አስቡን አባታችን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭❓❓❓

  • @dhxyydydhdxydy7234
    @dhxyydydhdxydy7234 Před 2 lety

    ይገርማል መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
    ወለተ ስላሴ

  • @HANA-db6fg
    @HANA-db6fg Před 3 lety +8

    አረ መምህር ስሜን ስጡልኝ ወለተ አረጋዊ እና ደሳለኝን ቤተሰቦቼንም ያስቡልኝ ገብረ ኢየሱስ
    አፀደ ገብርኤል
    ገብረ መድህን
    ተክለ ማርያም
    ልደተ ቃል
    ጽዮን
    ኤልሳቤጥ
    እጹብ
    ቤተልሔም ቤተሰቦቼ ናቸዉ

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 3 lety +26

    አዎ መምህር እየቀደምንህ ነው ባንተ ገጠመኝ የተነሳ ህልም ፈች ልሆነው ተመስገን እኔም ሰው ልሆን ነው መሰል መምህር በጣም ነው እምከተልህ 😭ጌታ ሆይ ሰው አድርገኝና ሰው ይግርመው😭

    • @kockiekibenash554
      @kockiekibenash554 Před 3 lety +1

      qle hiwet ysemalen Memhre Tedale Mareyme new ykersetn sema

    • @user-ne1mz3to6b
      @user-ne1mz3to6b Před 3 lety +1

      አይዞሽ አሁንማ የዴያቢሎሰ ሰራ ታወቀበት እኮ

    • @user-dp5uq9qk3v
      @user-dp5uq9qk3v Před 3 lety

      @@user-ne1mz3to6b አዎ እህታለም😘እማምላክ አይዞሽ ትበልሽ የኔ ልዬ

    • @user-ps2dd7ez8r
      @user-ps2dd7ez8r Před 3 lety

      ጎበዞች በርቱ እህቶች እመቤታችን ታግዘን ከእነ ልጇ

    • @user-ey7vl1rv1o
      @user-ey7vl1rv1o Před 3 lety

      @@user-ps2dd7ez8r amen amen amen ehte

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 Před 3 lety

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን

  • @tigistkebede5565
    @tigistkebede5565 Před 3 lety

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ዕድሜ ጤና ይስጥልን አመተ ማርያም

  • @redeactef
    @redeactef Před 3 lety +5

    እንኳን በሰላም መጣሕ መምህር ተስፈዬ
    እግዚአብሔር ከክፍ ነገር ይሰውርሕ በርታ ጠንክር እኛንም አበርታን
    የአባታችን በረከታቸው ይደርብን በፀሎት አስብን
    ወለተ ሚካኤል
    ሐይሐ ስላሴ
    ወለተ ፃድቅ
    ብለሕ።

    • @hannagashaw1989
      @hannagashaw1989 Před 3 lety

      መምኸር ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልኸ
      ገብረዮሐንስ
      ወለተሰላሴ
      ወልደ ሀና
      ሰርጸማርያም
      ወለተሰንበት
      አሰካለማርያም
      አሰካለማርያም

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 3 lety +9

    የሊዲያን ልቦና የከፈተ አምላክ የኛንም ልቦና ይክፈትልን😭

  • @BS-eb9km
    @BS-eb9km Před 3 lety

    መምህርየ በአለህበት የእግዚአብሔርን ሰላም ይብዛልህ በእውነት ቃል የለኝም ሰለአንተ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውንን ያብዛልህ ወለተ ማርያም ፅጌ ማርያም ወለተ ዩሐንስ ወለተ ማርያም ገብረ ሚካኤል ወልደ ገብርኤል ሀይለ ገብርኤል ወልደ ገብርኤል ወለተ ስላሴ ወለተ ተንሳኤ ቤተሰቦቸን በፆለት አስቡልኝኝ

  • @mehretmekonn6756
    @mehretmekonn6756 Před rokem

    መምህር እድሜናጤና ያድልልን ከነሙሉ ቤተሰብክ የአባታችን በርከቶዎ ይድረሰን, እህተ ገብረኤል, ወለተ ገብረኤል, በጰሎት ያስቡን, ሳህለ ማሪያም, ነፉስ ይማርበሉልኝ💒✝️😥🤲 🙏

  • @solnetu1260
    @solnetu1260 Před 3 lety +6

    መምህር በጣም አሳከኝ ዛሬ ወለተ ማርያም አክሊለ ሰማያት ተባረክልን የኛ እንቁ

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před 3 lety +6

    ስለኢትዮጵያ ሳስብ እባዬ ይቀድመኛል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የሰላሙን ጊዜ ይመጣል ቸሩ መድሀንያለም። ወለተ ማርያም እና ባለቤቴ ወልደ ገብርኤል ከመላዉ ቤተሰቦቼ ። አመሰግናለሁ ወድም አለም🙏❤️🕊

    • @ggjjjghhjj3573
      @ggjjjghhjj3573 Před 3 lety +1

      መምህርዬ አባቴ ንሰሃ እገባለሁ ብሎ ስጋ ደሙን እቀበላለሁ ብሎ ታሰበ ሰአት ጀምሮ በፈተና ነዉ ሃይለ ኢየሱስ ብላችሁ አስቡት ወገኖቼ

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 👏👏👏🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 ክርስትና ስሜ ምርዐተ አብ አሜን

  • @user-zu5fw9tu1x
    @user-zu5fw9tu1x Před 3 lety

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ወለተ ገብርኤል

  • @nwid1905
    @nwid1905 Před 3 lety +6

    በምህር በትምህርትህ ብዙተምሬያለሁ
    ቃለ ህይወት ያሠማልን
    እኸተ ማርያም ኦያላችሁ በፀሎታችሁ አሥቡኝ
    እርጉዝ ነኝ ያልሁት በስደት ነው
    ወንድሜም ታሞብኛል ፀሎት አርጉልኝ

    • @kidistmamo2460
      @kidistmamo2460 Před 3 lety

      እግዚአብሔር በምህረት የጎብኝሽ🙏🙏🙏

    • @user-tr3ek8yd1t
      @user-tr3ek8yd1t Před 3 lety

      በሰላም ትገላግልሽ እመቤቴ

    • @user-fe2ek4bw4p
      @user-fe2ek4bw4p Před 3 lety

      እግዚአብሔር ይርዳሽ ውደ

  • @adonayfekir5197
    @adonayfekir5197 Před 3 lety +7

    እኔስ ጨንቆኛል በሰው ሀገር ችግር ውስጥ ነኝ እባክህ በፀሎትህ አስበኝ (አመተ እግዚአብሔር)ለልጄ የማበላት እንኳን የለኝም ግራ ገባኝ ጨነቀኝ እባካችው በፀሎታችው አስቡኝ

    • @user-bh4ho4ol3p
      @user-bh4ho4ol3p Před 3 lety +2

      እግዚአብሔር ይርዳሽ እናቴ አይዞሽ

    • @najjjnajjjh9504
      @najjjnajjjh9504 Před 3 lety +2

      የት ነሽ?

    • @user-sc4yn2fb2x
      @user-sc4yn2fb2x Před 3 lety +2

      የት ነዉ ምትኖሪዉ አይዞሽ እግዚአብሔር የከፈተዉን ጉሮሮ ሳይዘጋ አያድርም

    • @user-pf2qm8mt3q
      @user-pf2qm8mt3q Před 3 lety +2

      እግዚአብሔር ይርዳሽ በፈተና የሚፀና ልብ ለመልካም ነገር ነው የሚለውን ቃል እየሰማሽ ተፅናኒ እህቴ እመብርሀን ትርዳሽ

    • @user-yi9op2dg5v
      @user-yi9op2dg5v Před 3 lety +1

      እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ

  • @etayehueta4925
    @etayehueta4925 Před 3 lety +1

    amen..amen..amen..kale..hiwet..yasemaln..abate..betolotachihu..asbiqi..welete. hena..blachihu

  • @user-os1mo2xu1n
    @user-os1mo2xu1n Před 3 lety

    መምህር በእውነት በጣም ደስስስስ የምል ትምህርት ነው ቃል ኅውት ያስማልን ፀጋው ያብዛልህ አሜን ወለተ ፃርቃን ወለተ ስንበተ ወልደ ሃውርያ ወለደ ማርያም ወለተ ሳሌስ ወለተ ማርያም ገብር መድህን

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 3 lety +12

    ማርያምን መምህር እኔ ምንም ተቀብቸ አላቅም እግዚአብሔር ይመስገን
    # የሰጠንን ብናቅ የጎደለን የለም!
    # ውብና ድንቅ አድርገህ ፈጥርኸኛልና አመሰግንሃለሁ ነው ያለው ልብ አምላክ ዳዊት። ከተሳሳትኩ አርሙኝ..... እህት ወንድሞቸ!

    • @user-ne1mz3to6b
      @user-ne1mz3to6b Před 3 lety

      አወ እህት ምንም አልጎደለን

    • @tsigeredawerku2149
      @tsigeredawerku2149 Před 3 lety

      አዉ እህቴ እኔም ተቀብቼ ኮስሞቲከስ የተባለነገር ተጠቅሜም ሆነ ቅድቤን ተቀድቤ አላቅም በዚህ በጣም ደስተኛ ነኝ ኩል እና ቻፕስቲክ እቀባ ነበር አሁን ግን ከተወኩኝ ሁለት አመት ሆኖኛል እግዚአብሔር ይመሰገን

    • @hanagerma9528
      @hanagerma9528 Před 3 lety

      በትክክል እህታትን እኔም አልቀባም

    • @shewadegef3524
      @shewadegef3524 Před 3 lety

      እኔ እንኾን እቀባለሁ በተለይ ኩል ካልተቀባሁ ሳለቅስ ያደርኩ ነው የምመስለው እስቲ ወለተ ሚካኤል ብላችሁ ፀልዩልኝ

    • @user-ys9lz4kb9t
      @user-ys9lz4kb9t Před 3 lety

      መምህር አገልግሎትህን እግዚአብሔር ይባርክልህ::አገራችን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይጠብቃት ምንም ቢሆን አሳልፎ አይሰጣትም።
      ወለተ ሚካኤል
      ወለተ ጽዮን
      አስካለ ማሪያም

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 3 lety +23

    መምህር በሳቅ ተርኛው 😂😂😂😂በሽመል አየ መምህር ደስታህ ደስታችን ነው መምህር ሳቅልን 😀

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 Před 3 lety

      አመሰግናለሁ ።መምህራችን።ቃለህይወትያስማልን ።ውልት።ተክልህማን።እለም።የድንግልልጅ።መምህራችችንን።ቃለህይወትያስማልን ።መምህርችን።

    • @fieretowawugchew660
      @fieretowawugchew660 Před 3 lety

      ወለተ ማርያም እባላለሁ መምህር እናውድሀለን ኑርልን አንተ መልካም ነህ ትናትና ባህልሜ ትልቅ አባት መሰቀል ሳስልሙኝ አየሁ

    • @abbeyabebaz4737
      @abbeyabebaz4737 Před 3 lety

      @@sofiyamessaywondwossen704 777u

  • @nanun1795
    @nanun1795 Před 3 lety

    ቃል ሂወት ያሰማልን ወንድማችን በፅሎታቹ አስቡን አፅደ ስላሴ እና ማሀድረ ማርያም ብላቹ

  • @getiatunna3830
    @getiatunna3830 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይማሥግን መምህራችን ሰላም ያብዛ እግዚአብሔር ዘመናህን ያራዝምልን ቃለ ህይወት ይሥማልን

  • @user-ul5yd9ep5x
    @user-ul5yd9ep5x Před 3 lety +4

    መምህር እውነት ቃለህይወት ያሰማልን
    በፆሎታቹሁ አስቡን የመጻሐፍ ስማችን
    ወለተ ሚካኤል
    ወለተ ጊዮርጊስ
    እህተ ማሪያም
    ገብረ ጻዲቅ ብላቹሁ አስብን

    • @razarz4141
      @razarz4141 Před 3 lety

      መምህር ሆይ አይኔን ያመኛል በፆለት እሰቡኝ ወለተ ኢየሱስ

  • @adonaialohi7653
    @adonaialohi7653 Před 3 lety +4

    አስራተ ማርያም ነ በፀሎት አስበኝ ሀጥያቴ እየበዛ ሄድዋል እባካችሁ እግዚያብሄር ይርዳሽ በሉኝ

  • @user-vm1nq5zk5j
    @user-vm1nq5zk5j Před 3 lety

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በፀሎት አስቡኝ ሰብለ ማርያም ብላቺው

  • @user-kw3se1xw6s
    @user-kw3se1xw6s Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
    ኣስኳለ ማርያም
    ወለተ መስቀል ጸጋው ያብዛላቹ

  • @bereketgoitom9017
    @bereketgoitom9017 Před 3 lety +6

    መምህር አንካን ደና መጡ በጣም ብዙ ተምረናል፥ ክርስትና ስሜ በረከትኣብ ነው በጸሎት ኣስቡኝ🇪🇷💒🇪🇹

  • @adina79zeleke97
    @adina79zeleke97 Před 3 lety +3

    ኮሲሞቲክ ኩል በአንተ ትምህርት የአዛዝኤል መንፈስ መሆኑን ከተረዳሁ በኃላ እርግፍ አድርጌ ተውኩት

  • @user-iv2sy8tc6d
    @user-iv2sy8tc6d Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርእኳንደህናመጣህ ሁለተማርያም ገብረመድህን ሁለተሰንበት ወልደሰንበት ወልደሀዋርያ በጠሎታችሁ አስበን አስቡን

  • @ezegebhirfekirnew8502
    @ezegebhirfekirnew8502 Před 3 lety

    ፀደለ ማርያም ሃይለ ማርያም ህንጻ ስላሴ ሃፍተ ስላሴ ፀጋ ስላሴ መድህን ገብረመድህን ወለተ ጨሮቆስ

  • @user-jt3kn2ib9y
    @user-jt3kn2ib9y Před 3 lety +9

    ተስፋ ስላሴ ኢሄ ሁሉ ነገር ተቋቁመህ
    እኛን ለማስተማር ብዙ መስዋት ከፍለህ
    አብራርተህ ስለምታስተምረን እናመሰግናለን

    • @user-fl1tw5pk6t
      @user-fl1tw5pk6t Před 3 lety

      መንበረማርያምን በፀሎት አስብኝ አባታችን መምህራችን አንተንም እድሜናጤናይስጥክ

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 Před 3 lety

      I believe that god memihir tesfaye ✝️✝️✝️🤲🙏❤️🤲🙏

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 Před 3 lety

      What kind of person is she doing for her

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 Před 3 lety

      Enjoying the day’s work With your life

  • @temesgenabera6923
    @temesgenabera6923 Před 3 lety +5

    Hate Ab, Atsede Mariam, Tewelde Medhin , Amde Michael, and my brother Welde Touhanse. Please remember us in your prayers

  • @adanishtadese4644
    @adanishtadese4644 Před 3 lety

    መምህር እድሜና ጤና ይሥጥህ በትምህርትህ ብዙ ተምሬአለሁ አመሠግናለሁ ክርሥትና ሥሜ አሥካለ ማርያም በጸሎት ያሥቡኝ

  • @user-cg1ig7dp3t
    @user-cg1ig7dp3t Před 3 lety

    ኤፍታህ ወለተ ገብረኤል
    ፀሎታችሁ አይለየኝ አባታችን በረከትዎ ይደርብን።

  • @user-kc4qw6gq5y
    @user-kc4qw6gq5y Před 3 lety +3

    እንኳን በስላም መጣህ የክርስትና ስሜ ወለተ ስንበት አስፋ በፀሎት አስቡኝ

  • @adoniyasmekonnen4218
    @adoniyasmekonnen4218 Před 3 lety +3

    መምህር እንደምን አለህ እንኳን በሰላም መጣህ እድሜና ጤና ይስጥልን ሀይለ ሚካኤል እባላለው ፈውስን አገኝ ዘንድ በፀሎታቹ አስቡኝ።

  • @shadowwalker1909
    @shadowwalker1909 Před 3 lety

    መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ።ገብረሃና ብለህ በጸሎትህ አስበኝ።

  • @dddd-vb4kd
    @dddd-vb4kd Před 3 lety

    በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልኝ መምህራችን ተስፋ ስላሴ ፀጋውን ያብዛልህ በፀሎት አስበኝ ወለተ ወለተ ተክለሃይማኖት ነኝ

  • @mimiamanel7364
    @mimiamanel7364 Před 3 lety +4

    ወለተ ኪዳን።በሰው ሀገር ታስረን ሀገራችንን የገነት ያህል እንደማናያት እተሰማነው ነው ለሳውዲ እስር ላይ ለሚሰቃዩ የውሸት ዜና እሰሩ ወገኖቻችን በስቃይ ላይ ናቸው።

    • @user-kn1xb5nj4m
      @user-kn1xb5nj4m Před 3 lety

      ወለተኪደን።።ተክለስለሴ

    • @user-vo6uh3vf5i
      @user-vo6uh3vf5i Před 3 lety +1

      እማ እኔም በጣም ጨቆኛል የነሱ ነገር

  • @youtebu4521
    @youtebu4521 Před 3 lety

    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን መህምር ተስፋየአበራ በርታልን የምታስተላልፈው ትምህርት በጣምደስየሜልና ፀጥያለና ወደውስጥ የሚገባ ነውበርታ በፆለታችሁአስቡኝ አመተ ማርያም ብላችሁ

  • @hiwetaneshyesu5672
    @hiwetaneshyesu5672 Před 3 lety

    በረከታቸው ይድረሰን
    ወለተ አማኑኤል በጸሎታችሁ አስቡኝ አባቴ

  • @nuhamealemu2267
    @nuhamealemu2267 Před 3 lety

    ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋውን ጨምሮ ጨምሮ ፀጋውን ያብዛልህ በፀሎት አስቡኝ ቀፀላ ማርያም እህት ማርያም አስቡኝ አብን ፀልዬልኝ በልልኝ ወንድሜ አደራ

  • @user-fu2rc2rj6n
    @user-fu2rc2rj6n Před 3 lety

    መምህረችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ገረ ይስጠልን 🙏🙏🙏

  • @user-ll4mc4dq3t
    @user-ll4mc4dq3t Před 3 lety +2

    መምህር በርታልን።እግዚአብሔር አምላክ ፀጋወን ያብዛልህ እድሜ ና ጤና ይሰጥልን።

    • @monabaaa4977
      @monabaaa4977 Před 3 lety

      ፀዳለማርያም፣ከዱባይበፀሎትአስብኝ

  • @user-jp4lr3ff4n
    @user-jp4lr3ff4n Před 3 lety

    ወለተ ምካኤል በፀሎታቹ አስቡኝ መምህራችን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻😢😢😢

  • @gezahegndessie1279
    @gezahegndessie1279 Před 3 lety

    መምህር ተስፋዬ ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልህ
    ገብረ መድህንን በፀሎት አስበው

  • @tarikwameles8323
    @tarikwameles8323 Před 3 lety +1

    ሰላም ለአንተ ይሁን መምህር ስለሀገሬ ሁልግዜ ልቤ ይደማል አለቅሳለው አምላክ በምህርቱ ይመልከተን በታም ከባድ ነው እርስ በርስ ተብላልተን ልናልቅ ነው ሌላ ጠላት አልገባም ወንድም ወንድሙን እየገደለ አስከፊ ስሀት ላይ ደርስናል እማምላክ የአስራት ሀገሩዋን ትታደግ አሜን በፀሎትክ አስበኝ ወለተማርያም አመተ ማርያም ብለህ

  • @nooninooni4847
    @nooninooni4847 Před 3 lety

    Amen❤Amen❤Amen❤

  • @abaab4328
    @abaab4328 Před 3 lety

    መምህራችን እንኮን ደናመጡ ለሚሰጡን ትምህርት በጣም እምናመሰግነዉ እኔ የመጳሐፍ ቅዱስ ስሜን አላቀዉም አለማዌ ስሜ መንደሬ እባላለሁ እባከወት ለእኔና ለቤተሰቦቸ በፀሎተወት ያስብን እሰራለሁ አይባረክልኝም በስደት ነዉ ያለሁት

  • @rahelkibrom1510
    @rahelkibrom1510 Před 3 lety

    መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ
    መምህር በጸሎትህ አስበን
    ወለተ ትንሳኤ
    ወልደ ሚካኤል
    ገብረ ክርስቶስ
    ወለተ መአዛ
    ወለተ ኪዳን
    ያቆብ
    መድሀኔ
    ገብረ ስላሴ
    ወለተ መድሕን

  • @fekeradesiyoutube1427
    @fekeradesiyoutube1427 Před 3 lety

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @lemlemsolomon7906
    @lemlemsolomon7906 Před 3 lety +2

    አሜን መምህር እንኳን ሰላም መጡ ወለተ እየሱስ በጸሎት እሰቡኝ

  • @nigisthailu7390
    @nigisthailu7390 Před 2 lety

    እሺ መምህር ከዚ በላይ የምታገለግልበት እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ
    አስካለ ማርያም
    ፅጌ ማርያም
    ወልደ ኪዳን
    ወለተ ስላሴ

  • @wedase38
    @wedase38 Před 3 lety

    አባታችን እንኳን ደህና መጡ እህተ ሚካኤል ወልደ አማኑኤል ከነቤተሰቦቻቸው በጸሎት ያስብን

  • @weinshetadmassu3089
    @weinshetadmassu3089 Před 3 lety

    እናመሰግንሀለን።ቃለህወት የሰማህ አባታችን ይባርኩን አስካለ ማርያም;ወልደክዳን;ሀይለገብርኤል;እህተስላሰ

  • @user-lx5ze6kf1c
    @user-lx5ze6kf1c Před 3 lety

    እግዚያብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ,ሒሩተስላሴ፣ሐይለየውሴፍ፣ሐይለሚካኤል፣ለአከማርያም

  • @missidababa9529
    @missidababa9529 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን መምህር

  • @tsedalegera1434
    @tsedalegera1434 Před 3 lety

    መምህራችን ዕድሜና ጤና ይስጥልን ከመላ ቤተሰብህ የአባታችን በረከታቸው ይደርብን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን በፀሎታችሁ አስቡን አደራ ፫ ተጠምቀ መድሕን
    ተክለወልድ
    ወለተ መድሕን
    ሥርጉተ መድሕን
    ብሥራተ ገብርኤል
    ገብረ ማርያም

  • @samrawitalemu3069
    @samrawitalemu3069 Před 3 lety

    Amen amen amen kale hiwet yasemaln hulet kidan mmeher besoleto asebug

  • @burtkaburtka3388
    @burtkaburtka3388 Před 3 lety

    መምህር የአገልግሎት ዘመንህን የባራክልህ የክርሥትና ሥም ወለተማርያም ነውበጠሎትህ አሥበኚ በጣም ነውየምወዴህ ❤❤🙏❤

  • @ephremtigabu6085
    @ephremtigabu6085 Před 2 lety

    መምህር እግዚያብሄር ይስጥልኝ
    ኪዳነ ማርያም

  • @chuchuseble4776
    @chuchuseble4776 Před 3 lety

    እህተ ሚካኤል እና አብያተ ማርያም ብለው በፀሎት አስብኝ።

  • @efrataefrata5353
    @efrataefrata5353 Před 3 lety

    መምህርበፀሎት ኣስብኝ ወለተ ማርያም እባላለዉ

  • @dubaiuae1908
    @dubaiuae1908 Před rokem

    እግዚአብሔር እድሜ ጸጋውን ያብዛልህ አሜን
    ወለተ ማርያም / ወለተ ዩሀንስ በፀሎት አስቡን

  • @mussieweldeab8181
    @mussieweldeab8181 Před 3 lety

    ገብረእግዛብሔርናአመተእየሱስ ብለው በጸሎት አስቡን።

  • @fikertadese1814
    @fikertadese1814 Před 3 lety

    መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ወለተ መድን ወለተ ፃድቅ ገብረ ክርስቶስ

  • @hayt9989
    @hayt9989 Před rokem

    ቃለህይወት ያሰማልን መግስተሰማያት ያዋርስልን እንደናተ አይነቱን ፈጣሪ ያብዛልን🙏🙏🙏 እህተ ገብረኤ ሳህለ ማሪያም ወለተ ገብረኤል አስቡልኝ በጰሎታችሁ 🙏

  • @sudyhherh1860
    @sudyhherh1860 Před 3 lety

    መምህር በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛም ሰምተን የምንፈፅም ያድርገን

  • @selamyemariyamlij5630
    @selamyemariyamlij5630 Před 3 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እንቁ የተዋህዶ ፍሬ ፈጣሪ ዘርክን ሁሉ ይባርክልን ብዙ አስተምረኸኛል ስደቴን ሁሌም አመሰግነዋለን ባልሰደድ ላላቅህ እችል ነበር አንተን እንዳቅ ያደረገኝ አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን።
    አባታችን ወለተ ማሪያም ነኝ በጸሎትወ ያስቡኝ በረከትወ ይድረሰን።

  • @user-ys9lz4kb9t
    @user-ys9lz4kb9t Před 3 lety

    እግዚአብሔር አገራችን ኢትዮጵያን ይጠብቅ። መምህር አንተም ከእነቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቅህ።
    ክንፈ ገብርኤል🙏: ወለተ ሚካኤል🙏: ሀይለ ማሪያም🙏: ተክለ ማሪያም🙏: ወለተ ጽዮን🙏: አስካለ ማሪያምን🙏 ኤፍታሃ ብለው ይፀልዩን

  • @adinatadinat6748
    @adinatadinat6748 Před 3 lety

    መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ያብዛልህ ፅጌ ማርያም ወለተ የዋንስ

  • @buzibuz2722
    @buzibuz2722 Před 3 lety

    እህተ ሚካኤል ከነ ቤተሰቦቼ መምህር በጣም ነው በትምህርትህ እየተለወጥን ነው እግዚአብሔር በፀጋ በበረከት በጤና ይጉብኝህ

  • @muhidinkeaaa2907
    @muhidinkeaaa2907 Před 3 lety

    መምህር እንኳን በሰላም መጣህ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ የአንተ ትምህርት ሂወታችን ቀየር እግዚአብሔር ይመስገን የአባታችን በረከታቸው ይደርብን መምህር ቤተሰብ የተለያየ ሀይማኖት ነው የሁላችሁም ፀሎት እንዲረዳን አስብን እኔ ደካማ ነኝ አፀደ ማርያም አመተማርያም እህት ሰንበት ኃይይገብርኤል ወልደገብርኤል

  • @betebrke4730
    @betebrke4730 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን መምህር

  • @user-yt2wu1ty5e
    @user-yt2wu1ty5e Před 3 lety

    ኣሜን።

  • @wobetz7961
    @wobetz7961 Před 3 lety

    መምህርዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የፍቅር እናት ቤተሰብህን ሁሉ ትጠብቅልክ። አባታችን በፀሎት ያስቡን። ፀዳለ ማርያም ፣ ወልደ ሰማያት፣ ገብረ መድህን ፣ ሀይለ ገብርኤል፣ አምሀ ስላሴ፣ ወለተ አማኑኤል፣ ወልደ እስጢፋኖስ፣ ሀይለ መለኮት፣ ሰይፈ ገብርኤል ፣ ፍቅርተ ማሪያም ፣ ስርጉተ ሚካኤል፣ እሰይተ ሚካኤል፣ ወለተ ሚካኤል፣ ፍቅረ ስላሴ፣ ወለተ ማርያም፣ ተስፋ ሚካኤል፣ ወለተ ማርያም፣ ወለተ ሊባኖስ፣ ወለተ መድህን። ቤተሰቤን ሁሉ አስቡልኝ።

  • @biniamabosurafiel5725
    @biniamabosurafiel5725 Před 2 lety

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አግዚኣቢሄር ጸጋዉን ያብዛልን ኣባታችንም አድሜ ይስጥልን በጸሎታቹ ኣስቡኝ ኣባቶች አናቶች አህት ወንድሞች ገብረመድህን ወንድማቹ

  • @meronbikila5235
    @meronbikila5235 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃሊቲ ያሰማልን ዕድሜና ጤና ይስጥህ በጸሎታችሁ አስቡኝ ሁለት ትንሳኤ