106ኛB ገጠመኝ(memihir tesfaye abera getemeng)በማርያም ስም የተወለደችው ሙስሊም ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024

Komentáře • 451

  • @buzenigatu5336
    @buzenigatu5336 Před 3 lety +32

    አሜን የሁላችንን መጨረሻ ያሳምር ሰዉ መጨረሻው ስያምር መልካምነዉ

  • @user-ut6jr1mk1c
    @user-ut6jr1mk1c Před 3 lety +36

    የኔ ታሪክ ነው ሙሉ ሳይሆኑ ግማሹ የኔ ታሪክ የገረመኝ ነው የሰማሁት እግዚአብሔርን ይመስገን ከክርስቲያን ወደ ሙስሊም አሁን ግን ነፀ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ንኝ እዴሜ ላአባታችን መላእክ መንከራት ግርማ ወንድሙ የማቱሳላ እድሜ የስጥልኝ ወላዲተ አምላክ አሜን አሜን አሜን

    • @zebenayabebe8569
      @zebenayabebe8569 Před 3 lety +3

      እልልልልልልልልልእልልልልልልልልልእልልልልልል መበደላችን ሳይን መመለሳችን ነዉ እሜያዬዉ ጌታዬ

    • @mos9964
      @mos9964 Před 3 lety +1

      እግዚአብሔር ይመስገን

    • @pezapet411
      @pezapet411 Před 3 lety +1

      Ellllĺlllllllllĺllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllĺllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll

  • @mekdi9983
    @mekdi9983 Před 3 lety +32

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት እኔ ቀናሁ ታድላ እግዚአብሔር እኔንም በቸርነቱ ያስበኝ እኔ የማረባ ከንቱ ነኝ ፍፃማቸውን ያሳምርላቸው በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-sg1qn1wm2w
    @user-sg1qn1wm2w Před 3 lety +26

    ስለ ሁሉም ነገር የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነና የከበረ ይሆን አሜን⛪⛪⛪📖📖🇲🇱

  • @enderaseyoutube5350
    @enderaseyoutube5350 Před 3 lety +62

    የኔ ሚስት ለቅዱስ ሚካኤል ወለላዉ ሚካኤል ነዉ የምትለዉ

    • @21MarYam
      @21MarYam Před 3 lety +6

      እውነት ነው አምላከ ሚካኤል ይመስገን

  • @selamye.mariyamlij3886
    @selamye.mariyamlij3886 Před 3 lety +54

    እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ያረገን የወለላይቱ እመቤተ ልጆች ያረገን ሉኡል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @shameershami1017
    @shameershami1017 Před 3 lety +23

    እዉነት በጣም ደስ ይላል አሜን አሜን አሜን ግን አረቦች ቶሎ ያምናሉ እንደኛ ብዙም አይጠራጠሩም ሠይጣኑንም በደንብ ይከባከቡታል እኔም ማዳሜን በስመአብ ወወል ወመንፈስ ቅዱስ እያለማመድኋት ነዉ ስለሚያማት በመፀሐፍ ቅዱስ ታሻሸዋለች ግን በጣም የሚገርማት ነገር ለምድነው ፆም የምታበዥዉ በመፀሐፍ ቅዱስ ተፅፎ ነው ወይስ አታቂም ትለኛለች መምህር ባተላይ አድሮ መንፈስ ቅዱስ የመከረን ያስተማረን የገሰፀን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ክብር ሁሉ ለሱ ይሁን አሜን፫።

  • @elsa7399
    @elsa7399 Před 3 lety +20

    ልኡል እግዚአብሔር ይባርክህ ልኡል እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ መምህር የልብህን ሁሉ ይሙላልህ አሜን አሜን አሜን!

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 3 lety +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር!
    መምህር ተስፋ ስላሴ በመንፈሳዊይነትህ በጣም እጂግ እቀናለሁ! እግዚአብሔር አምላክ የልብህን መሻት ይፈፅምልህ!
    የኔ መልካም በርታልን የሚገርም ገጠመኝ ኦርቶዶክስ እኮ ልዬ እምነት ናት! #ያልታደለ ትውልድ ማርያም ተብሎ የተፃፈው የቱጋ ነው ይላል....#የታደለ እንዲህ ይፈወሳል! ክብርና ምስጋና ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን!!!

  • @selamawitmengistu3128
    @selamawitmengistu3128 Před 3 lety +34

    እማ ፍቅር ስወዳት እኮ።እኔም ምስሏ ያናግረኝል ፀልዬ ልጄ ትለኝለች ልጇ ደግሞ መደኒያለም ምን ይለኝል መሰላችው ወገኖቼ ድነሻል ይለኝል ከንፈሩ ይነቃነቃል አይኑ ይንቀሳቀሳል እኔ ግን አለቅሳለው እግዚአብሔር ይመስገን

    • @alemalex7382
      @alemalex7382 Před 3 lety +2

      yena enat tadeliash ebakeshe betselotesh asebiege welata gebrhal wealda gebrehal balebata ligocha welata teklaymanote eheta gebrhale

    • @user-zk4eb8ji6m
      @user-zk4eb8ji6m Před 3 lety +4

      የልዑል እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ። እህቴ በረከትሽ ይድረሰኝ እንዴት ደስስስ ይላል።💕💕💕💕

    • @user-dj4cq6up6j
      @user-dj4cq6up6j Před 3 lety +3

      😭😭😭መታደልሽ እኔ ወደቂአለሁ በጸሎት አሰቢኝ ወለተ ሰላሴ እያለሽ

    • @solomonmenghistab6676
      @solomonmenghistab6676 Před 3 lety +1

      እሰይ ምን እድለኛ ነሽ እህቴ በጸሎትሽ ኣስቢን ወልደ ሰለሞን እና ቅድስት ማርያም ብለሽ

    • @user-xq9in2up6y
      @user-xq9in2up6y Před 3 lety +1

      Weytamr egth abehir ymesgn

  • @lbiebeegziabhertsena7653
    @lbiebeegziabhertsena7653 Před 3 lety +18

    በእውነት ታድለን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን የኔ እናት ድንግል በጣም ነዉ የምትወደኝ
    ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህር ጸጋውን ያብዛልዎት
    በጸሎት አስቡኝ ወለተ አረጋዊ ብላችሁ

  • @user-bw8yj2tg4x
    @user-bw8yj2tg4x Před 3 lety +12

    እኔም መላኩን ቅዱስ ሚካኤልን በህልሜ አይቼውዋለሁ ስእሉ የለኝም ነበር በህልሜ ያየሁትን በስእል ሣልኩት የሥእል ሙያ የሐኝም ግን በህለሜ ያየሁትን ለመሣል ሞክሬአለሁ አሁን በስእሉ ስር እፀልያለው እኔንም ከመሀበሩ መቀላቀል እፈልጋለው

  • @user-cu2ft2qz4u
    @user-cu2ft2qz4u Před 3 lety +6

    ስደት ላለነው እህቶችህ ምን ትመክረናልህ መምህራችን ጊዜው አስከፋ ነው እና ስጋ ስጋ ስንል መልቶ በማይሞላ ስንቆርብ ብንጠሬ ምን ልንሆን ነው እህቶቼ አሁን በአባታቻችን እምመጠው መልእክት የንስሃ ጥሪ ነው እባካቹ ንስሃ እንግቤ እንፁም እንፀልይ ለሃገራችን ስላም እንለምን እንስገድ ይብቃን ለስጋ መሮጥ ስጋ አላፊ ነው እባክህ መምህር በዙ ዙርያ አስተምረን የዘውትር ጨንቅት የሁነብኝ ነገር ነው ስስበው ትተነው ሃገራችን ገብተን ከእግዚአብሔር ታርቀን ማለትም ስጋውን ደሞን ተቀብለን ብንሞት እንካን ያምርብናል እላለሁ ምክንያት እማይመች ቦታ ነው ያለነው ምን ትለናልህ

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před 3 lety +6

    እካንም ወደ ዘላለማዊው ህይወት ተመለሳችሁልን አሜን ተመስገን ጌታችን የጠፉትን በጎችክን ሰብስብልን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @medhanittaddesse8227
    @medhanittaddesse8227 Před 3 lety +2

    የእመቤታችን እፁብ ድንቅ ተአምር ነው
    ማርያም ማርያም ብዬ ስምሽን ልጥራው
    አይደክመኝም እኔ ብደጋግመው
    አሁንም ጠራሁሽ አላስቸልህ ቢለኝ
    አውቀዋለሁ ስምሽ እናቴ ስትወልደ

  • @amarechjobira5764
    @amarechjobira5764 Před 3 lety +38

    መምህር እረ እኔም ከ 3 ወር በፊት እመቤቴ ኪዳነምህረት መንገድ ላይ ቆማ እጄን ያዘችኝ

  • @titiwolde8153
    @titiwolde8153 Před 3 lety +4

    መምህር ምን ብዬ እንደምል አላውቅም
    ምክንያቱም ለምትመግበን መንፈሳዊ ምግብ
    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ከማለት ውጪ ምን ልበልህ እንዴትስ ላመስግንህ ወንድሜ ትልቁ ነገር ለሰው ልጅ በጤና ሲኖር አይደል
    ስለሁሉም ነገር እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ለኛም ለምእመን ለቤተሰቦችህ በእድሜ በጤና ያቆይልን መምህር እግዚአብሄር አንድ ቀን
    ኢትዮጵያ ስመጣ እንደማገኝህ ተስፋ አደርጋለው
    ልጆቼም በጣም በአካል ሊያገኙህ ይፈልጋሉ
    ወለተ ማርያምን ከነቤተሰቧ በፀሎትህ አስባት
    እኛም ተስፋ ስላሴን በፀሎታችን እንደምናስበው
    ቸር ይግጠመን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @noofhmoop4698
    @noofhmoop4698 Před 3 lety +16

    ቃል ህይወት ያስማልን በጣም ነዉ እምውደህ ግን መምህሬ እባክህ ድንግል ማርያም ብልህ ጥራት

  • @betitube7705
    @betitube7705 Před 3 lety +5

    ቃል ህይወትን ያስማልን መምህራችን ፀጋውን ይብዛሎት በጣም ያሚገርም ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናቹ

  • @hirutekhachab8047
    @hirutekhachab8047 Před 3 lety +2

    ማሪያም ማሪያም ማሪያም የቅድስት ድንግል ማሪያም ፍቅር በሁላችን ይደር አሜን መምህራችን ቀልሂወት ያሰማል መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን👏👏👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏👏 ኦረቶዶክስ ለዘላለም ትኑር🙏🙏🙏

  • @user-kc8lz7rw5n
    @user-kc8lz7rw5n Před 3 lety +5

    በስመአብ እስከ ዛሬ የትኤጄነው ይኤን ሕይወት የሆነ ትምህረት ያመለጠኝ መምህር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ በውጥ መስመር በአወራህ ደስይለኛል

  • @Linda-ee5kv
    @Linda-ee5kv Před 3 lety +4

    ውድ መምህራችን
    በእውነት ባተ ገጠመኝ
    እኔ ብዙ ነገር እየተማርኩኝ ነው
    እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @fitsumhaile7625
    @fitsumhaile7625 Před 3 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረዥም ዕድሜ ይስጥልን መምህራችን

  • @alesbd6657
    @alesbd6657 Před 3 lety +8

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በጣም ደስ ያለል ለሁላችንም ማስተዋልን ይስጠን እኔ ደሞ ሚስጠሬ ነው እምለት የኔ ሁሉ ነገር ናት እናቴ የኔ ድንግል የኔ ብቻ ደኛዬ እረ ምን ለበላት በቃ ለኔ ልዬ ናት እየሱስ ክርስቶስ እናት ድንግልማሪያም

  • @user-nr4lx5jp8z
    @user-nr4lx5jp8z Před 3 lety +8

    ፀጋውን ያብዛልን ለመምህራችን

  • @zdzd7798
    @zdzd7798 Před rokem +1

    አሜንአሜን አሜን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን❤❤❤

  • @memeke5620
    @memeke5620 Před 3 lety +3

    ከብር ለድንግል ማሪዬም ልጅ እየሱሰ ክርሰቶሰ ይሁን መምህር ተሰፋዬ አበራ ቃለዊት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልክ እኞንም በፀሎት አሰቡን እህቶቼ

  • @user-pv1re4tw3c
    @user-pv1re4tw3c Před 3 lety +4

    መምህርየ እንኳን ደህና መጣህ እኔምባድስሥልክ መጣሁልህ የኤልዳናዩን መዝሙር እያዳመጥኩኝ ስልኬከውሀገባ በምህኛቱስልክ ተገዛልኝ ኤፍተህ ብየጀምሪያለሁ በሁሉም ልቤንፈጣሪይክፈትልኝ አድሱስልኬ መልካምየምስራበት የምስማበትያድርግልኝ

  • @alamalam9254
    @alamalam9254 Před 3 lety

    እኔ ያላዳመጥኩትን እያዳመጥኩ ነው መምህር ወደ ኋላ ተመልሼ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @eth3816
    @eth3816 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @sarad925
    @sarad925 Před 3 lety +1

    መምህር መድሃኒአለም ያገልግሎት ዘመንህ ይባርከው ቅዱስ ሚካኤል ይከተልህ

  • @najjjnajjjh9504
    @najjjnajjjh9504 Před 3 lety +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
    በፀሎታችሁ አስቡኝ
    ወለተ ሥላሴ ብላችሁ
    በመኖርና ባለመኖር
    መካከል ነው ያለሁት

  • @user-wy7en8nw6k
    @user-wy7en8nw6k Před 3 lety +17

    እንካን በሰላም መጣህልን መምህራችን ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን እኔስ የሃገራችን ሰላም ናፈቀኝ ዉዶቼ በያላቹህበት ሁናቹህ ለሃገራችን ሰላም እንፀልይ ኣቤቱ ኣምላኬ ሆይ ቁጣህን ኣርቅልን ምህረትህን ኣዉርድልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

    • @ydenek2712
      @ydenek2712 Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 Před 3 lety +1

      Good bless you and all your beautiful family’s 🤲🤲🤲✝️✝️👏✝️✝️✝️👏✝️👏👏👏👏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 Před 3 lety +1

      Good luck to all her beautiful family’s 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 Před 3 lety +1

      Betkeklell yeah me too ❤️❤️❤️❤️❤️💒💒💒

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 Před 3 lety +1

      She is so luck 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-kp2wt4ov1s
    @user-kp2wt4ov1s Před 3 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በእድሜ በፀጋ ይጠበቅልን
    ቅድስት ድንግል ማርያምን
    አዛኝቱ ነው የምላት
    በፀሎታችሁ አስቡኝ
    በመኖርና ባለመኖር መካከል እገኛለሁ
    ወለተ ሥላሴ ብላችሁ

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 3 lety +4

    መምህር ሰኔ ጎለጎታ ማህበሩ መግባት እፈልጋለሁ መዝግበኝ ከስደትም ስመለስ አብሬ አገለግላለሁ እንደ እግዚአብሔር መልካም ፈቃድ! ፈቅረ ዮሐንስ// ወለተ ኪሮስ!

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o Před 2 lety

    እመብረሀን እናቴ በውነት ድንቅ ነው እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
    በዚህ አጋጣሚ እመቤቴ ማርያምን በህልሜ አያታለሁ ድምጡዋን ሁሉ ሰምቼው አቃለህ መምህር ብትችል ማናግርህ ደስ ይለኛል ሌላም ብዙ ስለሚያሳየኝ ነው🙏

  • @bekelechbalcha8309
    @bekelechbalcha8309 Před 3 lety +1

    መምህር እግዚአብሔር በእርሶ ላይ አድሮ ለብዙዎቾ ድህነት ሆኖዋል።መምህር ግርማን የብረት ምሶሶ እንዲያደርግልን የዘወትር ፀሎቴ ነው።ለእርሶንም በፀጋ ላይ ፀጋውን ያብዛሎት የዘወትር ፀሎቴ ነው!!!

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Před 3 lety +1

    ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ጌታችንና አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ መምህር ቃለህይውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ይባርካል እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ 🙏🙏🙏🤲🤲🤲♥️

  • @user-tp2ig4mq1t
    @user-tp2ig4mq1t Před 3 lety +1

    ለመምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን በእዉነት ገራሚ ቪድወ ነዉ ታሪክ አለዉ እግዚአብሄር ይመስገን ሰለማይነገረዉ ሰጦታዉ ይህ ታምር የብዙ ሰወች ነፍስ መድን ሁኖአልና ይህ መመረጥ ነዉ መታደል
    የሀገሬ ልጆች በሰደት ያላችሁ የክርስቶስ ሰላም ፍቅር ይብዛላችሁ የእግዚአብሄር ጥበቃ የድንግል ምልጃዋ የቅዱሳኑ እረደት በረከት ይደርብን አሜን ፫ በእዉነት

  • @ethrak9364
    @ethrak9364 Před 3 lety +4

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ሁሌም አዲስ ነገር የማይሰለች ትምህርት ሁሉም አስተማሪ ነው የፀጋው ባለቤት ፀጋውን ያብዛልህ ሃገራችንንም ሰላም ያድርግልን የድንግል ማርያም ልጅ

  • @hhfj9761
    @hhfj9761 Před 3 lety +1

    እንኳን ስላም መጣህ መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን የእግዚአብሔር ጥበብ ግሩም ነው ሰዉ ቢጣ ድንጋይ እንዲናገር ያደርርጋል ሁሉን ቻይ አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ማሪያም ማሪያም ከነስምሽ የማትጠገቢ የኛ እናት ኢትዮጵያን ጠብቂያት 🤲🤲🤲🤲☘️☘️☘️🌻🌻🌻🌷🌷🌷

  • @user-xu5dn7tm9z
    @user-xu5dn7tm9z Před 3 lety +1

    መምህራችን በተረጋጋ አንደበትህ ህይወታችን እንድንመረምር የምታደርገን እግዚአብሔር ፀጋ ከፀጋ ጨምሮ ይስጥህ ።ገጠመኙ በጣም ያስደስታል እኔ በጣም ነው ደስ ያለኝ ምክንያቱ
    እግዚአብሔር በተአምራቱ ከክፍታችን አውጡቶ እንድህ ህይወታችን ወደማንነታችን ስመልሰን ።
    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ።

  • @Tube-if5bz
    @Tube-if5bz Před 3 lety +1

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእዉነት እጥፍ ድርብ ፀጋዉን ያብዛላቹህ የዛሬዉ ገጠመኝ በጣም ደስ የሚልና አስተማሪ ነዉ ድንግል ማረያም ክብር ምስጋና ይገባታል በፀሎታቹህ አስቡን እኔም በሰላም ላገሬ ካበቃችኝ ስጋዎ ደሙን ለመቀበል በጣም ቸኩያለሁ ድንግል ሆይ አስቢኝ ለባለ ታሪኮቻችን እደደረሽ ለኔም ድረሺልኝ መምህራችን እጅግ በጣም እናመሰግናለን ሺ አመት ኑርልን የወል ቸርነት የመንፈስ ቅዱስ ፀጋ የድንግል ማረያም አማላጅነት የማላይክት ጥበቃ የቅዱሳን ተራዳይነት አይለያቹህ

  • @user-zl2dz2vl4n
    @user-zl2dz2vl4n Před 3 lety +12

    በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለው

  • @user-cu2ft2qz4u
    @user-cu2ft2qz4u Před 3 lety

    እምገርም ነው መምህር እግዚአብሔር ቸር ነው በቤተስብ የሚመጣው ጣጣ ብዙ ችግር ደረሶብናል ብህይወታችን እና የኛ ድክመት እና አለመንቃት ተጨምሮብት ከባድ ነው እግዚአብሔር ይስጥህ እንድነቃ ያደረግኩኝ ውዴ መምህራችን እኔስ እግዚአብሔር ብፈቅድ በአካል አግኝቼህ ነው እምነግርህ የእውነት በጣም የእግዚአብሔር ስራ እና ትአምር ይገርማል እኛን እንጃ አልጨብጥ ያልነው መብርከክ የቤት ፀሎት ለስተማሩን አባታችን ቃላት የለኝም መምህር ግርማ እድምያቹው ይርዘም ደስ ይላል በጣም እንካን ተመለሱልን እህቶቻችን እግዚአብሔር ይመስገን እና እመቤታችን ተገለጠችልን ስንባል መንፈሳዊ ቅናት ይደረብን እባካችሁ አትጣራጠሪ በውኑ እምስናት ነገር አለን

  • @user-pz7ly8sx1f
    @user-pz7ly8sx1f Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጠህ የምታቀርበው ገጠመኝ በጣም አስተማሪ ነው በርታ ደግሞ በቴሌግራም ብታቀርበዉ ጡሩ ነው ወለተ ማሪያም ወለተ ሰንበት አስካለ ማሪያም ሀይል ሚካኤል ሀይል ገብርል ብላችሁ በጸሎት አስቡኝ

  • @tegistkebede2917
    @tegistkebede2917 Před 3 lety +1

    አዲስ ሰብስክራይበር ነኝ መምህር በጣም የሚያስደስት ታሬክ ነው። ለሁለቱም እህቶቻችን እግዚአብሔር የተመኙትን ያሳካላቸው።

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 Před 3 lety

    እጅን በአፍ የሚይልስጭን ገጠመኝና ትምህርት ነው። የህፃኗ በረከት ይድረሰኝ።

  • @Milliboy100
    @Milliboy100 Před 3 lety +2

    ሁላችንም በየቤታችን ስንት ጉድ አለ ግን እግዚአብሔር በቸርነቱ ተመለከተን እንጂ :: ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን አሜን 😇🙌

  • @leena2439
    @leena2439 Před 3 lety

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በእወነት እግዝአብሔር ይመሰገን በጣም ደሰ ይላል ያመቤቴ ድንቅ ሰራ ክብረ መሰጋና ይገባሸ እመቤቴ

  • @mahatesfaye6832
    @mahatesfaye6832 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዝአብሔር ይመስገን እሱ መቼ ተወን እኛነን እድ የተውነው በምን እደምመጣ አናቅምና እኛም እድው እቤቱ በከበረው ደሙ በተቀደሰው ስጋው ያኖረን ዘድ ስደቱን በቃ ብሎ ወደአገራችን ይመልሰን እህቴ ወድሞቼ በጣመሰ ።ስ የምል ነው የቀሩትም ለክብሩ ያብቃቸው አሜን ንንንን🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏💚💛❤️💐💐💐💐💐💐

  • @user-bt6fg8ns1i
    @user-bt6fg8ns1i Před 3 lety +16

    እኔ ግን ገብረኤል አባቴ ነዉ በህይወቴ ማየት የምፉልገዉ አባቴን ገብረኤልንና እመቤቴ ማርያምን ነዉ ከመጓጓቴ የተነሳ ፀሎት አድርጌ እዚዉ እፀለይኩበት ቦታ ላይ እተኛለሁ በህልሜ እንዳየዉ አንዳንዴ ሀጢያተኛ ስለሆንኩ አባቴን እንዴት ላየዉ እችላለሁ የሚል ሀሳብ ይመጣብኛልእስኪ አባቴን እንዳየዉ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ ነኝ

    • @user-bt6fg8ns1i
      @user-bt6fg8ns1i Před 3 lety +2

      እኔ በሰዉ መልክ ተመስሎ መጥቶ እግሩን አካባቢ ባየዉ በቃኝ በቃ በጣም ስለምወደዉ
      ልጁ ሆኜ ግን ከሀያ አመት ቡሀላ ነው ፍቅሩ ያደረብኝ

    • @Melina-nd9ji
      @Melina-nd9ji Před 3 lety

      Ende demo tebaki melaken mayet efelgalew hulum sew endalew Hulu

    • @enatyekonhye894
      @enatyekonhye894 Před 3 lety

      የልቦናሽን መት ይፈፅምልሽ አሜን

  • @ametesilase6933
    @ametesilase6933 Před 3 lety +17

    Enam and yemigarm hilm ayche naber mindew ye mariyam seil adino chaf lay koshasha yinekal keza andu wandime menafik new awtitesh tayiw yelagnal keza atbalew engi altelewum silaw lela yegezal beka yihenin taywu alegn eya feraw awtiche bar lay arige semales betam wadakut ezaw kuch biye beka emabete azanechbign leza new ye wadakut biye betam azenkut keza ye talkut seil fet le fite koma ayzosh lige atfrih tetihignalech bilesh new ena altilishim alechin ye emabetachin fekrwa ena baraketwa ke hulachin gar yihun mamirachin egzihaber yitabkih🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

    • @user-jx8qh3ql6p
      @user-jx8qh3ql6p Před 3 lety +1

      ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ሁላቺንንም ለዝህ ያብቃን ባለማወቅ ትጎዳን

    • @user-of8gj2di6n
      @user-of8gj2di6n Před 3 lety +1

      Dase yelale fekera esaye emabata

    • @hollytadesse3727
      @hollytadesse3727 Před 3 lety +1

      amen ehte..desyelal betam.. berci

  • @teruwrkteruwerk2116
    @teruwrkteruwerk2116 Před 3 lety +4

    እግዜአብሔር ይመሥገን እንዴት ደሥይላል መምሕራችን ቃለሕይት ያሠማልን በሔድክበት ድንግል ትከተልሕ ተዋሕዶ ሐይማኖቴ የጥንትነሽ የናትናአ አባቴ ። ማሕተቤን አልበጥሥም ትኖራለች ለዘላለም ። ድንቅ አምላክ እኮነዉ ተመሥገን በጣምነዉ ደሥያለኝ እሕቶቻችን በቤቱዉ ያፅናችሑ ሜጣየ እድግ በይልኝ

  • @simartyalsima9177
    @simartyalsima9177 Před 3 lety +1

    ድንግል ማርያም እማ ፍቅር የአድየ እናት ለነሱ እደደረሽ ለኒም ድረሽልኝ. ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ እህታችሁ ወለተ ማርያም

  • @user-ys3tk5tu7n
    @user-ys3tk5tu7n Před 3 lety

    መምህር ጸጋውን ያብዛልህ መዳኒሐለም ክርሰቶስ እናታችን ድንግል ማርያም ቤታችን ትግባልን

  • @bettyteshome8628
    @bettyteshome8628 Před 3 lety +1

    የእግዚአብሔር ሰላምና ጸጋ ከሁላችንም ጋር ይሁን ዉድ እህት ወንድሞቼ እንድሁም መምህር እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናልን የጅማሬ ባለቤት ፍጻሜአቸዉን ያሳምርልን የቅዱሳን አምላክ ✝⛪💖 አዎ ሙስሊም ወገኖቻችን በእኛ ጸሎት ና ጸበል ብዞች ያምናሉ ተፈዉሰዋልም ። በስደት አለም እንኳን በሀገራችንማ ስለት ሁሉ የሚሰጡ አዉቃለሁ ገጥሞኝ ያዉቃል ። በስደት አለም እንኳን አሁን በዚህ ወር ዉስጥ ጸበል ካለሽ ብላ አንዲት ሙስሊም እህቴ ስትጠይቀኝ በደንብ ጥንቅቅ አድርጋ እማላቀዉን ሁሉ ነዉ ያስረዳችኝ ተገርሜ ዝም አልኩና አደመጥኳት ። ምንም መልስ አልሰጠኋት ለሁላችንም አይነ ልቦናችንን ያብራልን የቅዱሳን አምላክ ✝❤

  • @user-oc8lk7kj2i
    @user-oc8lk7kj2i Před 4 měsíci

    የእመቤታችን ፍቅሯ በረከቷይደርብን መጨረሻውሲያምር ነውና ደስ የሚለው ታሳምርላቸው❤❤ይከን ገጠመኝ ስላጋራከን እውነት እማፍቅር የምቶዳት ከፍትህ ትቁም መምህራችን❤አሜን፫❤

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 Před 2 lety

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏ማርያም እኖድሻለን እኔም ትውልድ ነኝ ብፅእት እልሻለሁ🙏♥♥
    አስተማሪ ታሪክ ነው ተዋህዶ ለዘለአለም ፀንታ ትኑሩ እንኳንም በዚች የተቀደሰችና ቀጥተኛ እምነት ተከታይ እድሆን ስለመረጥከኝ🙏🙏🙏

  • @mulualim7948
    @mulualim7948 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን
    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @jumana5232
    @jumana5232 Před 10 měsíci

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መም ህር እድሜ ከጤናግ ይስጥልን

  • @user-id2hc4zm5x
    @user-id2hc4zm5x Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ይሄን ላደረገ ለድንግል ማርያም ልጅ ለእየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ለእርሱ ይሁን አሜን

  • @tigisthaylu7809
    @tigisthaylu7809 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይሰገን
    በጣም ደስ ይላል ቃል ሕይወትን ያሰማልን

  • @tinsaeshinyasayenethiopia917

    አሜን መምህር !
    እግዚአብሔር ይርዳን ;
    ድንግል ማርያም የምትገለጽላቸው ሰዎች በጣም ያስቀኑኛል እውነቴን ነው ;

  • @lemlemsolomon8580
    @lemlemsolomon8580 Před 3 lety +2

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን የዛሬዉ ገጠመኝ ደግሞ በጣም አስተማሪ ነው የድንግል ማሪያምን ተላቅነት የሚያስረዳ በጣም ደስ ይላል ልክ ፊልም ነው የሚመስለው መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ድንግል ማሪያም ተጠብቅህ

  • @Abc-zl6ts
    @Abc-zl6ts Před 3 lety

    መምህር በምስል የሚቀልዱ ሰዎች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው እኔ በሕይወቴ ላይ ያየሁት ነገር ልንገራችሁ እኔ ኣጋእዝተ አለም ስላሴ መጀመሪያ በእሳት ነበር የፈተኑኝ ማለት በሥላሴ ቀን ያመቱ ነበረ እና እግሬ ላይ የፈላ ውሃ ተደፋብኝ ቁስሉ በጣም ዘግናኝ ነበረ እና እግዚአብሔር ይመስገን ከዛ አልቆየም በሁለት ወር ውስ ቶሎ ዳነልኝ ምክንያቱም እንደ ቁስሉ ሁኔታ ቶሎ ነው የዳነልኝ ከዛ በኋላ ግን ስራ የምጀምረው በሥላሴ ቀን ነው ሁሉም የሚያስደስቱኝ ነገሮች በሥላሴ ቀን ነው የማገኘው እና በህልሜም በጣም የሚያስፈሩ ሰዎች ሲያራሩጡኝ የስላሴ ምስል ፊት ለፊቴ ይዘረጋል ከዛ ሲያሯሩጡኝ የነበሩ ድራሻቸው ይጠፋሉ ኪዳነ ምህረትም ምስልዋ ፊት ለ ፊቴን ሲዘረጋ ሁሉም ነገር ሲያስጨንቀኝ የነበረው ይጠፋል እና ምስል በጣም ትልቅ አስተዋፅኦ አለው ቡዙ ስለ ሰእል ተአምራቶች መናገር እችላለሁ ግን በፁሁፍ መግለፅ ይከብዳል እና መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን🙏🙏🙏

  • @tsehaynega7675
    @tsehaynega7675 Před 3 lety

    እግዛቢሄር የተመሰገነ ይሁን፣ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን. ዽንግል ከነ ልጅዋ ትቁምልህ፣ አሜን 👏

  • @user-fp5dj1pc9d
    @user-fp5dj1pc9d Před 3 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @destadesta8130
    @destadesta8130 Před 3 lety

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን በጣም ደስ ይላል ቃለ ሂዎትን ያሰማልን መምህር

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před 3 lety +1

    በእግዚአብሔር ታድላ የባለ ታሪካችን ልጅ ለሁላችንም እናታችን ድንግል ማርያም ለሁላችንም በያለንበት ትርዳን እናቴ ድንግል ማርያም ኢትዮጵያ አደራ ሰላሙን መልሽልን 🇪🇹🇪🇹❤️❤️

  • @hanazenebeasefa4241
    @hanazenebeasefa4241 Před 2 měsíci

    አባክህ መምህር የሰኔ ጎለጎታ ማህበር አስመዝግበኝ አፀደ ማርያም ያለሁት በስደት ነዉ እባክህ እማ ፍቅርን ፍቅሯ በልቤ ትደርብኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ei3lm9qq1j
    @user-ei3lm9qq1j Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እኛም እንደዚሁ ለንስሐ ለቅዱስ ቁርባን እንድንበቃ የሱ ፍቃድ ይሁንልን በጣም ያስደስታል የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ ክብር እና ምስጋና ይገበሃል ተመስገን ጌታዬ አባቴ

    • @yodettareku1738
      @yodettareku1738 Před 3 lety

      👏👏👏👏👏👏👏👏🕯💞💞💞💞💞👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 Před 3 lety +4

    Good bless you and all your beautiful family’s beautiful beautiful 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-ju9dk9nu5e
    @user-ju9dk9nu5e Před 3 lety

    ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን

  • @ismaialismail105
    @ismaialismail105 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን

  • @keerannadan5086
    @keerannadan5086 Před 3 lety

    መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @user-pf2qm8mt3q
    @user-pf2qm8mt3q Před 3 lety +2

    መምህር እንኳን ደህና መጣህልን
    እግዚያብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን ከነ ቤተሰቦችህ

  • @yashyyashy1514
    @yashyyashy1514 Před 3 lety

    መምህር እጂግ የሚያስደስት ታሪክ ነዉ እኛ ኦርቶዶክሶች እኮ በዬዉሀነት ሰለምንጓዝነዉ እጂ እምነታችንን በደብ አዉቀን መርምረን ብንከተል ለብዙ ሰዎች እተርፋለን እንዳዴማ ከኛ ሀይማኖት ያሉ ብዙ ሰአትአችንን ያዉቃሉ እኛ ሳናቅ የዛሬን አያርገዉና እንደዛሬዉ ሆስፖታል ሳይስፋፋ ሁላችንም ማርያም ማርያም ተብለን ነበር የተወለደ ነዉ ሰልጣኔ እተባለ ሰይጣን ሰለጠነብንእጂ እመቤታችን ከሁላችን ጋር ትሁን ፍቅሯ ይደርብን ከልጇ ታርቀን መምህር ፀጋዉ ይብዛልህህ

  • @msretmeme1433
    @msretmeme1433 Před 3 lety +1

    ቃለህይውት ያሠማልን መምህራችን በጣም ድስ የሚል ነው በቤቱ ያሠብታቸው መምህር የያዝክው ነገር በጣም እረዠም መንገድ ያሚያስኪሄድ ነው እደማንኛውም ነገር በአጨሩ የሚቋረጥ አይደለም አምላክ ይረዳህ በተደጋጋሚ ስልክ ደዊየልህ ነበር ግን ላግኝህ አለቻልኩም ያው እግዝአቤሔር የፈቀደ ቀን አግኝሀለሁ ብዬ ተስፋ አደረጋለሁ ግን እስካሁን በአካል አላየሀሁም ግን በጣም ብዙ ቀን ሠውቸ በተሠበሠቡበት መሀል ሆነህ በጣም ለይት ባለ እረዠም ደፈተረ ይዘህ ሠታሠትምረ እሪ ብዙ ነገር በህልሜ አይሀለሁ መምህረ ፈጣሪ ፀጋው ያብዛልህ ኮሚንት የምታነበእ ኮሆንና ግዜ ካልህ ካየህው እህተ ገብሬኤል ከነ ቤተሠቦቻዋ ብልህ በፆሎትህ አስበኝ መምህር ሠላማቹ ይብዛ የነገሮች ሁሉ ባለቤት የሆነው ፈጣሪ ስሙ የተባረከ ይሁን አሜን [3]

    • @Hr-ez3ug
      @Hr-ez3ug Před 3 lety

      እኔም እዳቺ እህቴ ስወራጭነዉ ማድረዉ

  • @aass5403
    @aass5403 Před rokem

    ታአምር ነው በእውነት ቃለ ህውት ያሰማልን በእውነት

  • @eyerusalemdejene8692
    @eyerusalemdejene8692 Před 3 lety

    መምህር እንኴን ደህና መጣህ እባክህ ማህበሩን መግባት እፈልጋለሁ ወለተ እየሱስ አትርሳኝ መምህሬ ብዙ ነገር ባንተ አወኩ ተማርኩ እግዛብሄር ይስጥልኝ

  • @mesisweet9447
    @mesisweet9447 Před 3 lety

    በጣም ደስ የሚል ነው የእመቤታችን ስራ እኔም ማህበሩ ውስጥ መግባት እፈልጋለሁ መምህር ወለተ ማርያም ነኝ

  • @hiwithiwit5652
    @hiwithiwit5652 Před 3 lety +18

    እኔ እፈልጋለሁ መምህር ሰኔ ጎለጎልታ ማህበር ላይ መዝግበኝ ወለተ አማኑኤል ነኝ

    • @hageraamen85
      @hageraamen85 Před 3 lety +3

      እኔም እፈልጋለሁ ወደ መሀበሩ መቀላቀል ወለተ ሐዋርያት እባላለሁ

    • @MohammedAhmed-in6rb
      @MohammedAhmed-in6rb Před 3 lety +2

      እኔም እፈልጋለሁ መምህር ፀዳለ ማርያም እባላለሁ

    • @ggjjjghhjj3573
      @ggjjjghhjj3573 Před 3 lety +2

      እኔም ፅጌ ማርያም እባላለሁ

    • @user-cu2ft2qz4u
      @user-cu2ft2qz4u Před 3 lety +1

      አዎን መምህራችን እኔም ወለተ ኪዳን

    • @enataytatube5733
      @enataytatube5733 Před 3 lety +2

      ወለተ ሰማአት እና ተስፋ ሀይለ ስላሴ

  • @user-gk7sb1yn9c
    @user-gk7sb1yn9c Před 3 lety +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ።
    ቃለ ሂወት የስመዓልና ኩቡር ሓወና ኣዝዩ ደስ ዝብል ታሪኽ ዩ ።
    እምየ ቅድስቲ ድንግል ማርያም
    ምስጢራን ፍቅራን ትግለጸልና ።
    ናይ ፍቅሪ ሰባት ክንከውን ፡ ናይ ፍቅሪ ኣምላኽ ፍቅሩ ይለግሰልና ።🌱

  • @user-md1fs5rm7o
    @user-md1fs5rm7o Před 3 lety +15

    እውነት ለመናገር እኔ ገና ዛሬ አየሁህ ምንም አይመራኝም ወደ አንተ ቻናል
    ኧረ! ባየህ አብሬ ስሰራቸው የነበሩ ሙስሊሞች አሁን ተለያይተን ግን እየደወሉ የመምህር ግርማን ስልክ ወይም አድራሻና መገኛ ስጭን ወንድሜ ታሞብኛል እህቴ ታማብኛለች እያሉ አላስቀምጥ ብለውኛል እኔም ዝም ብቻ ነው የምላቸው
    አንድ ልጅ አረብ ሀገር ሄዳ ቁርአንን ከጨረሰች በኋላ ወዲያው ቀወሰች ቁርአን ሲቀሩባትማ ይብስባታል እና አባ ግርማ ጋር እንወስዳለን እያሉ ነው ቤተሰቦቿ ልባቸውን ያብራላቸው
    እንዴት ይሄን ሁሉ ተአምር እያዩ አያምኑም? ብዙ ላወራው የማልፈልገው ነገር አለ ብቻ ሆድ ይፍጀው የነሱ ነገር

    • @rozatefera7270
      @rozatefera7270 Před 3 lety +2

      ትክክል ነሺ እህት እኔ የማውቃቸዉ የካህን ልጆች ሰልመዋል ግን ሁሌም ለቅሶና ብስጭታም ሁነዋል ልቦናቸዉን ይመልስላቸዉ

    • @21MarYam
      @21MarYam Před 3 lety +3

      አድራሻቸውን ስጫቸዉ

    • @tigistaychlu8076
      @tigistaychlu8076 Před 3 lety +6

      ካሁን ቡሀላ በደብ ተከታተይ እኛ በሱ ትምርት ተቀይረነል ብዙ ተምረናል

    • @ggjjjghhjj3573
      @ggjjjghhjj3573 Před 3 lety +3

      @@rozatefera7270 እኔ ይሄዉ አረቦቹ ጨቅጭቀዉ ሊገሉኝ ነዉ ያባ መምህር ግርማን ቁጥር እዴት እናግኝ ስጭን እዴት ነዉ እምናገኛቸዉ እያሉ

    • @ggjjjghhjj3573
      @ggjjjghhjj3573 Před 3 lety +5

      በነገራችን ላይ ሰዉዬዬ ክርስቲያን እሚሆን ይመስለኛል ከኔ በላይ ከቤተሰቦቹ እሚጨቃጨቀዉ በኛ ሃይማኖት እሱ ነዉ ሁሌዬም ታድለሽ ይለኛል አገቴ ላይ ድግል ማሪያምን ሲያት እኔም በደስታ ልሞት ነዉ

  • @genetwedajo1273
    @genetwedajo1273 Před 3 lety

    አሜን ፫ ቃለሂወትን ያሠማልን እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m Před 3 lety

    በእውነት ድንቅ ነው መምህሬ

  • @user-hl2ck4er9h
    @user-hl2ck4er9h Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን
    እኛንም በኦርቶዶክስ በሃይማኖት ያፅናን
    የቀሩትን ልቦና ይሰጥልን ይመልሰልን ➕🙏🙏🙏💚💛❤ ቃል ህይወት ያሰማልን!!!

  • @tarikutafa6214
    @tarikutafa6214 Před 3 lety

    መምህር የቃልን ወተት ይመግብልን በእውነት ታላቅ የሐዎርያት ስራ እየሠራህ ነው ፀጋህን ያብዛልን

  • @maryanagash2615
    @maryanagash2615 Před 3 lety

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 Před 3 lety

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @user-dj4cq6up6j
    @user-dj4cq6up6j Před 3 lety

    መመረጥ ነው በእውነት እኔሰ ለጠፉ ነው በእምነቴ በጸሎት አስበኝ ወለተ ሰላሴ እያላችሁ 😭

  • @merimeri9211
    @merimeri9211 Před 3 lety

    Amen amen amen kalahult yasamalegn

  • @misarkmisark3065
    @misarkmisark3065 Před 3 lety

    አሜን መምህራችን ቃለህይውት ያሰማልን አሜን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን

  • @selamasmar3225
    @selamasmar3225 Před 3 lety

    Amen amen amen 🙏🙏🙏

  • @user-er1vy2xf6o
    @user-er1vy2xf6o Před 3 lety

    የሁሉ ያደረገ አምላካችን ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገን ይሁንልን
    በእውነት እንድት ደስ ይላል በቤቱ ያፅናቸው መጨረሻቸው ያሳምርላችው አሜን
    ለመምህራችንም ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @magdagenno8679
    @magdagenno8679 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ቃል ህይወት ያአስማልን አሜን እርጅም እደሜ ይስጥልን እግዚአብሔር ከነቤተስቡችህ ይጥብቅልን አሜን bemendenw lagegneke yemechelequ memehere

  • @gannatgannat4850
    @gannatgannat4850 Před 3 lety

    Egizabehere yemsegen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @saltoonsaltoon8844
    @saltoonsaltoon8844 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ