40ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ 4 አስገራሚ የናንተው አጫጭር ገጠመኞች እነሆ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 10. 2022

Komentáře • 392

  • @eftahtesfasilase4230
    @eftahtesfasilase4230  Před rokem +188

    ጎዶልያስ የሚለው ስም በኤሎሔ ተቀይሮ ነው czcams.com/video/wXLVOoyYQUs/video.html

    • @user-if8fk2ez5p
      @user-if8fk2ez5p Před rokem +2

      እሺ

    • @HHh-te8sk
      @HHh-te8sk Před rokem +1

      እሽ

    • @user-sh2ik3rz5p
      @user-sh2ik3rz5p Před rokem +1

      እሽ

    • @user-fu5kv1fh6l
      @user-fu5kv1fh6l Před rokem

      የኛ እንቁ መምህር እሺ

    • @lchielyas3652
      @lchielyas3652 Před rokem +1

      እሺ መምህር ተስፊይ እግዚኤብሔር መገሰ ይህንህ 🙌🙌✝️✝️✝️✝️✝️ ሠላም ለዓለም ይህን🌏🌏🌏✅💚❤️💛🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡❤️❤️❤️❤️

  • @eftahtesfasilase4230
    @eftahtesfasilase4230  Před rokem +22

    ለመዝሙር ብቻ ሆኖ የሚዘልቅ ቲዩብ ነው subscraib ይደረግ
    godolyas Tesfaye mezmur czcams.com/channels/WJD8xHu1QCx-JTqqmGiLWQ.html

    • @tube-lq2tm
      @tube-lq2tm Před rokem +1

      መምህሬ ፐብሊክ አድርገዉ ስትለቅ አላደረከዉም

    • @user-yl1oi2wk7p
      @user-yl1oi2wk7p Před rokem +1

      እሺ መምህራችን ሰብስክራይብ አድርጋለሁ 🥰❤️❤️

    • @yedingilmeriyamlijnegn4442
      @yedingilmeriyamlijnegn4442 Před rokem

      Eshi memirachin subscraib adergalew enameseginalen tebark erme tena yixik egzabher 🙏💐🇪🇹🇪🇷💚💛❤️

    • @user-nn2uc4tx9u
      @user-nn2uc4tx9u Před rokem

      እሽ መምህር

    • @user-jc9cx1zu7i
      @user-jc9cx1zu7i Před rokem

      እሽ መምህር

  • @menderin4228
    @menderin4228 Před rokem +18

    ፈተና ገጠመኝ፣ ወንጌል፣ የተዕምራት ምስክርነት፣ የነፍስ መሐድ....ሌላም ሌላም ሁሉም መረሀ ግብር የሞላበት ቻናል ስለሆነ ልብ ያለው ልብ ብሎ ነፍሱን ማዳኛ የተባረከ ቻናላችን በመሆኑ አምላክ ይመስገን መምህር ተስፋዬን ስላዘጋጀልን።

  • @tenayebmariam3571
    @tenayebmariam3571 Před rokem +17

    አምላክ ያንተን ድካም አይቶ እኛን ከተሳሳተ መንገድ ይመልሰን።

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Před rokem +35

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው መምህር ዕድሜክን ያርዝምልን እግዚአብሔር አምላክ ባንተ ላይ አድሮ በእልፍ የምቆጦሩ ነፍሳትን የጥፋት መንገድ እየማላሰ ነው በርታልን ✝️

  • @hanadikir8345
    @hanadikir8345 Před rokem +8

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር ለአቡነ ገብረመፈስ ቅዱስ አመታዊ ክብረ በዓል እንኳን አደረሳችሁ።

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před rokem +38

    እንኩዋን ለአባታችን አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ አመታዊ በአል አደረሳችሁ የአመት ሰው ይበላችሁ👏👏
    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ወልደ ተሥፋ ሥላሴ 👏
    በጣም ድንቅ ነው እየተማርንበት ነው 👏

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před rokem +59

    በሥላሴ ስም እንኩዋን ሰላም መጣህ መምህራችን እንኩዋን አደረሳችሁ ለአቡዬ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አመታዊ ክብረ በዓል 😘🤲🏿

    • @user-ht4dk7sm5x
      @user-ht4dk7sm5x Před rokem +2

      አሜን እንኳን አበሮ አደረሰን እህቴችን

    • @alemtsehaysesaysisay7144
      @alemtsehaysesaysisay7144 Před rokem +1

      አሜን ኦረቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ለዝላለም ትኑር

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 Před rokem

      @@alemtsehaysesaysisay7144 አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🥰

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 Před rokem

      @@user-ht4dk7sm5x አሜንንን እህቴ እንዴት ነሽ

    • @dont2580
      @dont2580 Před rokem

      አሜን አሜን አሜን

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p Před rokem +13

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እንኳለን ለጻድቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን ጻድቁ በቃል ክዳናቸው ሀገራችንን በተክርትያናችንን አባቶቻችንን ይጠብቅልን መምህራችንን ከእኔ ቤተሰቡ ይጠብቁልን አሜን🥰🥰🥰👏

  • @maereggebru1184
    @maereggebru1184 Před rokem +3

    መምህር የሚገርም ትምህርት ነው ።መምህር አሁንም ፀጋህን ያብዛልህ።እመብርሃን ትጠብቅህ።ኢትዮጵያ እንዳንተ አይነቷን ታብዛልን በበረከት በፍፁም ሰላም ታቆይልን።

  • @yisalemushalmaw3023
    @yisalemushalmaw3023 Před rokem +3

    የኛ እቁ መምህር እመብርሃን ትጠብቅህ እስከ ቤተሰቦችህ መድሃኒያለም በአንተላይ አድሮ የብዙ ሰዎች ነፉስ ድናለች መምህር

  • @demeshunde40
    @demeshunde40 Před rokem +4

    እኛም ተቀይረን ለማውራ ያብቃን መምህር
    ፀጋውን ያብዛልህ ሞገስም ይሁንህ

  • @sealitseblemekonen3798
    @sealitseblemekonen3798 Před rokem +4

    ወይኔ ደስስስስ ሲል ይከን ገጠመኝ በመስማት ሁል ጊዜ ነፍሴና ስጋዬ ደስስስስ ይላቸዋል ስለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን የገጠመኙ ባለ ቤቶች ሁላችሁም እኩዋን እግዚያብሔር እረዳችሁ ተመስገንንንንንንንን እግዚያብሔር ሆይ መምህራችንን ተስፋስላሴን ከነ ቤተሰቡ ጠብቅልን አሜን✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @lemlemalem7963
    @lemlemalem7963 Před rokem +5

    እንኳን ለባታችን ለአብነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ

  • @netsanetmulugeta244
    @netsanetmulugeta244 Před rokem +4

    እግዚአብሄር ይጠብቅህ መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን 🙏🙏

  • @muludegene6121
    @muludegene6121 Před rokem +2

    መምህር እንኳን ለአቡዬ ገብረመንፈስ ቅዱስ ለክብሩ አደረሰን ።ሰላምህን ያበዛው መምህር።

  • @tsehayalyou3864
    @tsehayalyou3864 Před rokem +2

    መምህር ተሰፍዬ በእውነት ይሄ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ትልቅ አገልግሎት ነው እድሜ ከጤና ይሰጥልን ።

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Před rokem +6

    _ቢመሽም ቢነጋም እግዚአብሔር አልፋና ኦሜጋ /2/_
    _ከፍጥረታት በፊት የነበረ ስሉስ ቅዱስ ሆኖ የከበረ/2/_
    _ሰውን ማዳን ያውቃል እግዚአብሔር/2/_
    _በፍፁም ደስታ እንዘምር /2_
    _አሜን አጥንትን የሚያለመለም የመላእክትን ዝማሬ ጥዑም ዜማን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ መምህሬ እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌹እልልልልልልል🌹እልልልልልልል🌹እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌹እልልልልልልል🌹እልልልልልልል🌹እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌹እልልልልልልል🌹እልልልልልልል🌹እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌹እልልልልልልል🌹እልልልልልልል🌹_

  • @mulubelay6386
    @mulubelay6386 Před rokem +5

    በጣም ደስ የምል ገጠመኝ ነው መምህሬ ተስፋ ሥላሴ እግዚአብሔር ያስብህ እንዲሁም ፖልሱ ወንድማችን እኔ ግን ወደሓላ እየሀድኩኝ እያዳመጥኩ ነው ድጋሚ የገጠመኙ ሱስ ኣለብኝ

  • @salamontube
    @salamontube Před rokem +8

    ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @meseretwoaldegorgis5906
    @meseretwoaldegorgis5906 Před rokem +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅድስ አረደኤት ከሁላችሁም ይሁን ሰለ ሁሉም አግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @user-kp5kq8ed1z
    @user-kp5kq8ed1z Před rokem +6

    በጣም ደሰ የሚል ከማር ከወተት የሚጣፍጥ አንደበትህ አምላክ ባንተ ላይ አድሮ በእልፍ የምቆጦሩ ነፍሳትን የጥፋት መንገድ እየማላሰ ነው በርታልን አምላከ ቅዱሳን ከንተ ጋር ይሁን እንቁ መምህራችን

  • @selomonyemr8038
    @selomonyemr8038 Před rokem +15

    አባታችን እግዚአብሔር አሁንም አሁንም እድሜህን ይጨምርልህ የምትሠጠን ከማር ከወተት የሚጣፍጥ አንደበትህን ፈጣሪ ለልጆቹ ሲል ለዘላለም እያሠማን ያቆይልን

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Před rokem +8

    _በእውነት ግሩም ድንቅ ነው የዛሬው አያችሁ እግዚአብሔር እኮ እንደት ወደ ቤቱ እንደሚያመጣን ዘዴ አያጣም ። በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው እንዲህ የጎዳና ልጆችን ሰው ለመጠጋት በጣም ይፀይፋል የእግዚአብሔርን ቃል የሚያውቅ ሰው ደግሞ ሁሉን እንደ እራሱ አድርጎ ያያል እንግዲህ መምህሬ የጎዳና ልጆችን ስታስተምሩ ብዙ በረከት ታገኛላችሁ አምላኬ ስራው ድንቅ ነው ይህ ደግሞ ለእርሶ መታደለ ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም የገረመኝና ፈገግ ያደረገኝ ነገር ብኖር 👉ፖሊሱ ስፈትሻቸው ትምህርቱን ስከፍት ጠንቋይ ምናምን ያለው ቦታጋ የቤተክርስቲያን ትምህርት ነው አላልክም የሚለው ጋ ከምር ፈገግ አደረገኝ💬 ብዙ ግዜ ሰዎች መምህሬን የሚቃወሙት እስከመጨረሻው ስለማይሰሙት ነው ከመፍረድ ከመቃወም ከመናገር በፊት ምን አለበት ብሰሙና እውነቱና ሀሰቱን ብያውቁት በእውነት በጣም ግርም ድንቅ አለኝ በስመአብ እኛ ባላሰበነው መንገድ እግዚአብሔር ለእኛ ያስብልናል እነኚህ የሚቃወሙትን ሰዎችንም እግዚአብሔር እውነቱን ያሳይልን በእውነት👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እንግዲህ መምህሬ እማ ፍቅር ትርዳችሁ በፀሎት መተሳሰብ ትልቅ ነገር ነው የማ ፀሎት እንደሚሰማ እግዚአብሔር ይሰማናል ለምኑ ያኒ በለመነን ቁጥር መልስ እናገኘዋለን መምህሬ ህያውና ቅዱስ እግዚአብሔር ከክፎዎች ከአመፀኛዎች ከአስመሳይዎች ከመጥፎ ሰዎች ምላስ ይሰውራችሁ በነገሮች ሁሉ ድንግል ማርያም ትርዳችሁ ወጥቶ ከመቅረት ወድቆ ከመሰበር ድንግል እናቴ ትጠብቃችሁ በምህረት እጆቿ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታኖራችሁ በወጣችሁበት በገባችሁበት ቦታ ሁሉ እመብርሃን ትሁንላችሁ የመላእክት ጥበቃ አይለያችሁ የቅዱሳን አባቶቻችን እናቶቻችን ምልጃ እና ፀሎት አይለያችሁ መምህሬ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ የኔ ውድ አባት💖💖💖💖💖💖👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏_

  • @user-vy2fq6xb4c
    @user-vy2fq6xb4c Před rokem +3

    welcom መምህራችን የኛ አንቁ ቃል ሂወት ያሰማልኝ ውድ መምሥራችን ፀጋው ያብዛልህ የመዳም ቅመሞች ገባገባ በሉ አንማማር

  • @selam801
    @selam801 Před rokem +6

    እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን ገባ ገባ በሉ ምእመናን ለአመታዊ መታሰብያ ጻድቁ አቡነ ገብረ መንፈሰ ቅዱሰ እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 Před rokem

      እንኩዋን አብሮ አደረሰን አመታዊ ነው ወይስ ወርሓዊ?

    • @selam801
      @selam801 Před rokem

      @@bosenagashu1673 ወይኔ እኔ ተሳሰቻለው አመታዊ ነው እህቴ🥰

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 Před rokem

      @@selam801 እሺ ውድ እህቴ ሁላችንም እንሳሳታለን 🥰🥰🙇🏿‍♀️

  • @user-rs2im7bp2z
    @user-rs2im7bp2z Před rokem +8

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መድሃኔአለም ይጠብቅልን ከነ ሙሉ ቤተሶቦችህን አሜን ❤❤❤

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 Před rokem +3

    Yeah we are with you pray for me welete Kidan and pray for my son weldamanuel please 🙌🙌🙌❤️❤️❤️🙌❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙌👏👏👏👏

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Před rokem +7

    _አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ የእማ ፍቅር ወዳጅ መምህሬ እንኳን አደረሳችሁ ለአባታችን ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ 💚💛❤አባታችን ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሁላችንም ከችግር ከመከራ ከስቃይ ከጭነቀት ያውጣችሁ ለሀገራችን ሰላሙን ፍቅሩን በረከቱን አንድነቱን ያድልልን ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለተዋህዶ ሰላም ለሁላችን💚💛❤_

  • @alemtsehaysesaysisay7144

    እኳን ድና መጣህ አባቲ ፀጋውን ይብዛልን እኳን አድርሳችሁ የአባታችን የአቡነ መንፍስ ቅዱስ አመታዌ ባዐል በስላም አድርሳችሁ የተዋህዶ ልጆች

  • @user-pt7sn9lp5z
    @user-pt7sn9lp5z Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን💒🙏🙏🙏

  • @user-kk3on8zx8u
    @user-kk3on8zx8u Před rokem +5

    የኔ ልዩ መምህር እንኳን ደህና መጣህልን

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Před rokem +15

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለፃድቁ ለአብነ ገብረመንፈስ ቅዱሰ አመታዊ በአል አደረሳችሁ አደረሰን አሜንንን🙏❤❤

    • @tsiongetnet7895
      @tsiongetnet7895 Před rokem

      Befetari slkk lemn syseram eshi beka weym tg lay mels felgalew . ebakh ebakh .ho ante yemtlewn eyarekugn betam tamemekugn ho blew tenesu meselegn tkworoHu bezalay sraye lay beglsH yagegnugnal ebakh tnsh mkr

  • @procell803
    @procell803 Před rokem +2

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር እኛንም ትምህርትህን ሰምተን ለመለወጥ ያብቃን በስደት በሀገርም ያላችሁ የድንግል ማርያም ጥበቃ አይለየን

  • @user-kk3on8zx8u
    @user-kk3on8zx8u Před rokem +5

    ፖሊሱ ወድማችን እግዚአብሔር ያስብህ

  • @teweldeberhane7807
    @teweldeberhane7807 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ጥንካረ ይስጥ መምህራችን ኣይዞ በእግዚአብሔር ቸርነት ብዙህ ሰው የገባው ኖ ኣይዞ

  • @saraT22
    @saraT22 Před rokem +3

    መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @user-kk3on8zx8u
    @user-kk3on8zx8u Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ያገልግሎትህን ዘመን ያርዝምልን በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ መምህርየ

  • @user-cv3bh8ld5m
    @user-cv3bh8ld5m Před rokem +3

    እንኳን ለአባታችን ለአቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ አመታዊ ብአል አደረሰን አደረሳችሁ

  • @fsho1523
    @fsho1523 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን !!!!

  • @user-pq1lx6mt6e
    @user-pq1lx6mt6e Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ቃለ በርከት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Před rokem +6

    መምህራችን እንኳን ደና መጣ መድኃኔዓለም ሆይ አይምሮየን ክፈትልኝ ሰምተን እንመለሳለን መምህር ✝️

    • @sisaydesalegn6196
      @sisaydesalegn6196 Před rokem

      መምህር እካደና መጣህ ቃሎት ያሰማልኝ መግተሰማያት ያሰማልኝድግልማርያም ትጠብቅህ

  • @user-tg3sk6gk7e
    @user-tg3sk6gk7e Před rokem +4

    እንኳን ደህና መጣህልን መምህር እመብርሀን ጥላ ከለላ ትሁንህ

  • @user-yq1tm4xg4o
    @user-yq1tm4xg4o Před rokem +2

    እሚገርም።ገጠመኝነው።መምህርበጣምነውእምናመሰግነውእግዛብሄርይጠብቅህ።በጣምለውጠህናል

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት እነሱን የቀየረ የቅዱሳን አምላክ ሁላችንን ይርዳን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤✝️መምህር እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ትምርትህ ወደገጠር ቢገባ ብዙ ሰው እደሚቀየር ተስፋ አለኝ እግዚአብሔር ይርዳን እንዲደርስ እናደርጋለን❤✝️

  • @birhnewolde2051
    @birhnewolde2051 Před rokem +3

    ስራክን መዳንሀለም ይባርክልህ

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 Před rokem +5

    መምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና እስከመላው ቤተሰብህ ይጠብቅልን አሜን ፫

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o Před rokem +6

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው እናንተን የረዳ እኛንም ይርዳን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞

  • @arsimasima21211
    @arsimasima21211 Před rokem +7

    የኛ ወድ መምህራችን ቃለህወት ያሰማልን እጅግ አስተማሪ ነው መምህርዬ ፀጋውን ያብዛልክ

  • @birigm2376
    @birigm2376 Před rokem +2

    የጭንቀቴን ሁሉ እግዚአብሔር ያውቃል እና
    በፀሎት አስበኝ ወለተእየሱስ

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Před rokem +4

    በውነት መምህር ኑርልን ትምህረትህ በጣም ጠቃሚነው ብዙ ትምህርት አግኝተናል።ተባረክክክ

  • @user-ix6zx2yk5f
    @user-ix6zx2yk5f Před rokem +3

    ቃለበረከትን ያሰማልን መምህር. የሚገርም ገጠመኝ ነው. 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 Před rokem +2

    ዝማሬ መላይክትን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ መምህርዬ እነሱን የለወጠ ቤተሰቦቼንም ይለዉጥልኝ አልበስል ብለዉኛል ሔድ መለስ እያሉ

  • @user-fx7dk2vk2g
    @user-fx7dk2vk2g Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስግን እንኳንም በስላም ማጣሁልን መምህራችን በእውነት እግዚአብሔር አመላክ ወጋህ ይካፊልህ በእዴሜ እና ጤና ይጥብቅልን አሜን አሜን አሜን እማ ፍቅር ብላ እምቲጢሪት በሆዲኩቤት ሁለ ተጥብቅህ መምህራችን እኔ በዙ ትመህርቲ ትማሪቤቴ አልሁ ገጠመኝችሁ 🙏🙏🙏

  • @girmachewab9108
    @girmachewab9108 Před rokem +4

    መምህርየ ደህና አደርክ እንኳን ደህና መጣህ !✝️😘

  • @astertube8785
    @astertube8785 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ በውነት ቃለህይወት ያሰማልን የአገለግሎት ዘመንህ ያርዝመው አሜን

  • @user-vg1gv1se6k
    @user-vg1gv1se6k Před rokem +3

    መምህራችን እንካን በሰላም መጣህ
    እውነትም ስንት አመት ተሰበክን ግን ለውጥ የለም ወንድሜ አሁን ነው እድሜ ለናንተ የነቃነው ተመስገን

  • @user-zg4qd8mc5z
    @user-zg4qd8mc5z Před rokem +2

    እግዚቡአሔር ይመሰገን
    አሜን አሜን አሜን
    💚💛👏👏👏💒💒💒

  • @entertainmentjunkies9926

    ❤ እድሜ እና ጤናውን ያብዛልህ ወንድሜ ❤

  • @amengizaw386
    @amengizaw386 Před rokem +8

    መምህራችን እንኳን መሰላም መጣህ የክርስቶስ ቤተሰቦች የድንግል ማሪያም የአስሪት ልጆች እንኳን ለአባታችን ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አገርችን ኢትዮጵያን ሀገራችን ይባርክልን አሜን

  • @barachel091-mr3hh
    @barachel091-mr3hh Před 8 dny

    ቃለሒወት ያሰማልን መ ምህር ተሰፉዬ
    ረጅም ረጅም እድሜና ጤና ይሰጥክ ወለተ ማርያም ነኘ በፀሎት አሰበኘ

  • @addishablie8453
    @addishablie8453 Před rokem

    መምህር የድንግል ማርያም ልጅ መድሐኒዓለም ረዥም እድሜ ከጤና ጋር እንዲሰጥህ ሁሌም እለመነዋለሁ፡፡

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 Před rokem +10

    እግዚአብሔር ስራው ረቂቅ እፁብ ድንቅነው ተመስገንበጣም ደስይላል ጌታሆይ እንደቸርነትህ እንጂ እንደበደላችን አይሁን አሜን ፫

  • @zinp1234
    @zinp1234 Před rokem +3

    መምህረ እንኳን ደህና መጣህ አገሬ ገብቼ በአንተ ገጠመኝ ቤተሰቦቼን ለመለወጥ ጓጉቻለሁ

  • @user-qv7ni5uq6u
    @user-qv7ni5uq6u Před rokem +2

    ሰላም መምህሬ እንኳን ደህነና መጣህ ጌታሆይ ልቤን ክፈትልኝ አሜን

  • @user-pv6bg3ve5j
    @user-pv6bg3ve5j Před rokem +1

    Amen Amen Amen❤

  • @hananhp4217
    @hananhp4217 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀያ ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅልን

  • @mastwalblsty1936
    @mastwalblsty1936 Před rokem +1

    እውነት መምህራችን ቃለህወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @HhHh-qw5tr
    @HhHh-qw5tr Před rokem

    ቃል ሂውተ ይሰመጳለን መምህረ ተሰፈይ

  • @sara.a3214
    @sara.a3214 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምምራችን አትርሱን በፆለት ከነ ቤተሰቦቸ

  • @asefumesele7875
    @asefumesele7875 Před rokem +2

    Amen Amen Amen 😍😍😍💚

  • @debritutulu5126
    @debritutulu5126 Před rokem

    የእግዚአብሔር ሰም የተመሰገን ይሁን መምህር ያኑርልን ፈጣሪ

  • @selamethpiya2504
    @selamethpiya2504 Před rokem +2

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው መምህሬ እንዴት ደስ እንደሚል መምህሬ ዕድሜ ና ጥና ይስጥህ ከነ ቤተሶበችህ እግዝኣብሄር ይጠብቅህ እኔም ከስደት መጥቼ ቤተሰቦቼን ና ራሴን እንድለወጥ ተስፋ ኣደርጋለው እንደ እግዝኣብሄር ፍቃድ ሃገራችንንን ሰላም ያድርግልን

  • @HHh-te8sk
    @HHh-te8sk Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን ዉድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እማ ፍቅር ትጠብቅህ ዉድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሣችሁ አደረሠን ለፃዲቁ አብነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አመታዊይ ክብረ በአል

  • @user-ip3iv4jd3z
    @user-ip3iv4jd3z Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ እህት ወድሞች እንኳን አባታችን ለቅዱስ አብኑ ገበረ መንፈስ ቅዱስ አመትዊይ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን መምህርችን አሜን በእውነት ግሩም ነው ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወይ የቸሩ መድሐኒአለም ቸርነት በእውነት መምህርችን የኛ የዋህ ቅን ልብ ይለህ በእውነት ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እውነት ነው እግዚአብሔር በሁሉም ዘመን እግዚአብሔር አለ ይኖራል እውነት ተመስገን እኛንም ለዘህ ክብር ያብቃን አሜን

  • @meseretgezahegn4904
    @meseretgezahegn4904 Před rokem

    እንኳን ለፃዲቁ አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አመታዊ በአል አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ፀሎት ምልጃቸው አይለየን የአመት ሰው ይበለን አሜን ፫ 🙇⛪🇪🇹❤🙏
    ሠላም መምህር እንኳን ደና መጣህ
    የተናቁትን የሚያከብር ልኡል እግዚአብሔር ስሙ የተመሠገነ ይሁን በጣም ደስ ይላል ፖሊሱ ወንድማችን ልኡል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ በርታ የክርስቶስ ፍቅር ከሁሉም ይበልጣል 🙏የዛሬው ገጠመኝ ሁሉም ትልቅ ትምህርት አለሁ ስለተቀየሩት ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን ከመስመር ያፈነገጡትን የብርሃን እናት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አይነልቦናችን ታብራልን ወደ ቀጥተኛው መስመር ትምራን አሜን፫❤🙏

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Před rokem +1

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ ተስፋ ስላሴ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነ ሙሉ ቤተሰብህን

  • @user-mc2qb8fr5g
    @user-mc2qb8fr5g Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ እግዚአብሔር አምላክ ስራውን ባንተ ላይ አድሮ እየሰራ ነው ይመስገን የመዳን ቀን አሁን ነው እንኳን ደስ አላችሁ የተለውጣችሁ ሁላችንም መምህራችን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርከው
    እሽ ሳብስክራብ እናደርጋለን

  • @tigisteaafea8240
    @tigisteaafea8240 Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር በጤና በፀጋ ይጠብቅልን

  • @genetdesta2704
    @genetdesta2704 Před rokem +2

    መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን

  • @Helene-wq8bu
    @Helene-wq8bu Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏💚💛❤

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላሌ በርታልን መምህራችን ❤

  • @aynabebazinaw5111
    @aynabebazinaw5111 Před rokem

    መምሀር እግዚአብሔር ይሰገን ሁሌም እንደምለው የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል መላ ቤተሰብህን ይጠብቀልህ ገበረ ኪሮሰን አፀደ ኪሮሰን ብሰራተ ገብርኤልን አመተ ስላሴን በፀሎትህ አሰበን

  • @tilahun4800
    @tilahun4800 Před rokem

    መምህራችን እግዚአብሔር አምላካችን ብርታቱን ያድልልን በዕውነት ባንተ ብዙ ተምረናል ተለውጠናል።

  • @abaynshabaynsh4222
    @abaynshabaynsh4222 Před rokem +2

    መምሕር እደምን አደርክ እንካን አደረሰክ ለአባታችን አቡነ ገብረመንፈስ ቁድስ አመታዊ በአል ቃለሕይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን

  • @zahraamzahra1132
    @zahraamzahra1132 Před rokem +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን መህምህራችን

  • @SaraSara-zr4tr
    @SaraSara-zr4tr Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እንኳን ደና መጣከ እንኳን አደረሳችሁ በጣም ደሰ ይላል ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @hanahyluuaselfch485
    @hanahyluuaselfch485 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ እንኳን ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አመታዊ ክብር በአል እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን።

  • @user-on8cq2sl5c
    @user-on8cq2sl5c Před 2 měsíci

    Memher tabarke የጌታን ቃል ሰላሰማህን

  • @nebyatasgedom2632
    @nebyatasgedom2632 Před rokem

    መምህር ያንተን ትምህርት አቤት ገሽቼ ልክ እንደ ሚጠጣና እንደሚበላ ነገር ነው የምፈልገው አንተን ያኑሩልን ከመላው ቤተስብህ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-pt7sn9lp5z
    @user-pt7sn9lp5z Před rokem +1

    እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ፖሊሱ ወንድማችን💒🙏🙏🙏

  • @user-gy2uk5vn1u
    @user-gy2uk5vn1u Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ መምህር 💕

  • @messymessy5966
    @messymessy5966 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሪፍ ትምህርት ነዉ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @netsanet8483
    @netsanet8483 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህሬ🙏

  • @amichieprouderi2208
    @amichieprouderi2208 Před rokem

    Amen amen amen 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @salamwindrad1158
    @salamwindrad1158 Před rokem +2

    መምህርየ ፀጋውን ያብዛልክ💚💛❤️🌹🌹🌹🤲🤲🤲

  • @user-px4hk8wl8v
    @user-px4hk8wl8v Před rokem +1

    እልልልልልልል ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይመስገን ገጠመኝ መስማት ትልቅ ህይወት ነው

  • @ageresileshi4369
    @ageresileshi4369 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር እንደዚህ ወደ ራሱ ይጠራል

  • @atalayngatu9457
    @atalayngatu9457 Před rokem +1

    እንኳን ደህናመጣህልን መምህራችን❤💒💘❤❤

  • @berket2497
    @berket2497 Před rokem

    ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ተመስገንንን ለዘላአለም ⛪⛪💯⛪