16ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ መተት ሲጥሉ በካሜራ የተያዙ ጎረቤቶች ምን ይሉ ይሆን ? ( በመምህር ተስፋዬ ከበራ )

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 07. 2022

Komentáře • 689

  • @woldesenbet
    @woldesenbet Před 2 lety +75

    የጸጋ ስግደት ለኪዳነ ምሕረት

    ኪዳነ ምሕረት የሃይማኖት ምስክር 3X
    ኪዳነ ምሕረት የቅቡጻን ተስፋ 3X
    ኪዳነ ምሕረት የረድኤት ደንጊያ 3X

    ወላዲተ አምላክ ነባቢት ገነት 3X
    ወላዲተ አምላክ የሕግ ታቦት 3X
    ወላዲተ አምላክ የወይን ሃረግ 3X

    ድንግል ማርያም የመለኮት ማኅደር
    ድንግል ማርያም የመልአክት እህት
    ድንግል ማርያም የመሃይማን እናት
    ድንግል ማርያም የነቢያት ጌጽ
    ድንግል ማርያም የሐዋሪያት አክሊል
    ድንግል ማርያም የሰማዕታት ሽልማት
    ድንግል ማርያም የደናግል መመኪያ
    ድንግል ማርያም የካህናተ ሰማይ እጣን
    ድንግል ማርያም የቅዱሳን ልዕልና

    ደስ ይበልሽ ንግሥት ሆይ 3X
    ደስ ይበልሽ ሙሽራ ሆይ 3X
    ደስ ይበልሽ ሙዳይ ሽቱ ሆይ 3X
    ደስ ይበልሽ የመድኃኒት ቀንድ ሆይ 3X
    ደስ ይበልሽ የብርሃን ድንኳን ሆይ 3X
    ደስ ይበልሽ ንጽሕት መጋረጃ ሆይ 3X
    ደስ ይበልሽ ቤተልሄማዊት መሶብ ሆይ 3X
    ደስ ይበልሽ የወርቅ መርከብ ሆይ 3X
    ደስ ይበልሽ ሁለተኛ ሰማይ ሆይ 3X
    ደስ ይበልሽ የምሕረት ደመና ሆይ 3X
    ደስ ይበልሽ የክብር ምንጭ ሆይ 3X
    ደስ ይበልሽ ዕጸ ጳጦሰ ሆይ 3X

    የአዳም ተስፋ ምስጋና ላንቺ
    የያዕቆብ መሰላል ምስጋና ላንቺ
    የዳዊት መሰንቆ ምስጋና ላንቺ
    የአሮን በትር ምስጋና ላንቺ
    የአሚናዳብ ሠረገላ ምስጋና ላንቺ
    የጌዴዎን ብዝት ግምጃ ምስጋና ላንቺ
    የሕዝቅኤል ደጃፍ ምስጋና ላንቺ
    የቀርሜሎስ መሠዊያ ምስጋና ላንቺ
    ይህን የኪዳነ ምህረትን ስግደት ይሄን ሊንክ ይንኩ እና በድምፅ አብረን እንስገድ ።
    czcams.com/video/llcfRchzq5I/video.html
    በድምፅ እና በምስል የአምልኮ፣ የፀጋ ፣የክብር ስግደትን ከፈለጉ ወደ ቻናሉ ገብተው ያገኛሉ ስብስክራይብ በማድረግ እና ለወንድም ለእህቶቻችን ጓደኞቻችን በማድረስ ነፍስ ያዱኑ ይሄን የድምፅ ስግደት ያዘጋጀሁበት ምክንያት እኔ እምሰግደው በወረቀት ፅፌ እያነበብኩ ስሰግድ ሀሳቤ ይበታተንብኛል ፣ ቁጥሩ ላይ ነው ትኩረት እማደርገው እና ለምን በድምፅ ሪከርድ አድርጌ ከድምፁ ብሁላ እየደገምኩ አልሰግድም ብየ አሰብኩ እና ሞከርኩት ከዛም ውጤቱ በጣም ጥሩ ሆነልኝ ብዙ ጥቅም አገኘሁበት ስለዚህ አሁን ደግሞ ለእናንተ ለቤተሰቦቼ ለምን አላካፍላቸውም ብየ ይዤላችሁ መጥቻለሁ ። እናንተም ድምፁን ከፍታችሁ ቀጥላችሁ በማለት ስግደቱን በየእለቱ ስገዱ በርቱ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን!!
    💚💛❤😇🙏🙏🙏czcams.com/video/Qc7u3zqtViI/video.html በዚህ ሊንክ ወደ ቻናሉ መቀላቀል እና ሌሎችንም ስግደት ማግኝት ይችላሉ!!

  • @bayutesfaye3493
    @bayutesfaye3493 Před 26 dny +1

    ተስፋ ስላሴ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @HelenMulash
    @HelenMulash Před 5 dny

    አሜን አሜን አሜን

  • @maryme-enatye
    @maryme-enatye Před 7 měsíci +3

    ❤❤እመብርሀን ትጠብቅህ መምህር. ብዙ እየተማርን ነው❤❤ እመብርሀን አትለይህ

  • @dani.1921
    @dani.1921 Před rokem +4

    ሕልውናዬ ይሰግዳል ለአብ
    ስብዕናዬ ይሰግዳል ለወልድ
    ኑሮዬ ይሰግዳል ለመንፈስ ቅዱስ
    ዘመናቴ ይሰገዱ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ
    ፈቃዳቴ ይሰገዱ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ
    ባሕሪያቴ ይሰገዱ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ
    ምስጋና ይድረስ ለአብ
    ምስጋና ይድረስ ለወልድ
    ምስጋና ይደረስ ለመንፈስ ቅዱስ
    ሃሌሉያ በሰማይ በምድር ለአብ
    ሃሌሉያ በሰማይ በምድር ለወልድ
    ሃሌሉያ በሰማይ በምድር ለመንፈስ ቅዱስ
    ስብሐት ለእግዚአብሔር አብ
    ስብሐት ለእግዚአብሔር ወልድ
    ስብሐት ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ አንተ 3X
    ቅዱስ እግዚአብሔር
    እስከዚህ ሰዓት ላደረሰኝ
    ቅዱስ ኃያል
    በቸርነቱ መንገድ ለመራኝ
    ቅዱስ ሕያው
    በጸጋው ኃይል ላከበረኝ
    ቅዱስ አዶናይ
    ረድኤት በረከቱን ለሰጠኝ
    ቅዱስ ኤልሻዳይ
    ሞገስ ክብሩን ላካፈለኝ
    ቅዱስ ያሕዌ
    በብርሃን አምባ ላይ ላቆመኝ
    ቅዱስ ጸባዖት
    ከክፉ ነገር ሁሉ ለጠበቀኝ
    ቅዱስ ኢየሱስ
    ቅዱስ ክርስቶስ
    ቅዱስ አማኑኤል
    አምልኮት ውዳሴ ይድረሰው
    ክብር ምስጋና ይግባው
    ለዘለዓለሙ በእውነት አሜን፡፡
    እኔ የምሰግደው ነው:: ከጠቀማችሁ፥ ተጠቀሙበት::
    czcams.com/video/gRpmfveW_OY/video.html

  • @tiztafantaw6478
    @tiztafantaw6478 Před rokem +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ያኛ እንቁ መምህር 🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️

  • @misiretaabate9219
    @misiretaabate9219 Před 2 lety +1

    አሜን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-fz8hy5vs1v
    @user-fz8hy5vs1v Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላኢክት ያሰማልን ጥዑም ዝማሬ

  • @user-rj4uy2xo8o
    @user-rj4uy2xo8o Před 7 měsíci +3

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር🙏🙏🙏

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 Před rokem +1

    እዉነት ነዉ መምህር እሽ እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s Před 2 lety +1

    እግዚአብሄር ልቦና ይስጠን ውይ የሰፈር ነገረኛ ሰው እግዚአብሄር ይያዝላቹ

  • @AhmadAhmad-zm8ld
    @AhmadAhmad-zm8ld Před 2 lety +78

    እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ለቅድስት ኪዳነ ምህረት ወርሀዊ በአል አደረሰን👏

    • @sanyeitkashun2617
      @sanyeitkashun2617 Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን

    • @madinamd7228
      @madinamd7228 Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን

    • @ejigayehuwoldeyesus6808
      @ejigayehuwoldeyesus6808 Před 2 lety +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏

    • @marwamengesha1763
      @marwamengesha1763 Před 2 lety

      አሜን ፫// እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @mimisamrwet1520
      @mimisamrwet1520 Před 2 lety

      @@sanyeitkashun2617 nnn,nnn,on9n9nnnonnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn9n0n9n9nnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn9non9non9n9nnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn9nnnnnnnnnn9nk9n99nn90knnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnonnnnnnnnnnnnnnnnnonon9nnnnn0konnonokonkok9nn9nnnnnaaaaaaaaaaaa a aaaxxaaa aaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaa aaaaaaa aaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaa aaxaaaaaaax aaxaaaaaaaxaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaxaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaax aaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaa a a ax aza-aaa ax sazasaza-'xazzaazaazzzaaxx@xsssxsssssawws@@sz@ss@ss@@ssssssssssassess

  • @user-gl1wh3zq5p
    @user-gl1wh3zq5p Před 2 lety +1

    በቩዲዮ ሲደገፍ ይበልጥ ይገባናል እግዜአብሄር ይጨምርልህ

  • @hananetp6572
    @hananetp6572 Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ እኛንም እግዚአብሔር አምላክ መልካም ፍቃዱ ሆነን ለዚህ ክብር ያብቃን

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Před 2 lety +77

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣ አምላኬ አፍታህ ባለኝና አይምሮዬና ሊቦናዬን ክፈትልኝ ✝️

  • @user-xl5fx6he8v
    @user-xl5fx6he8v Před 2 lety +1

    መምህር እድሜ እናፀጋዉን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ

  • @user-bf8lj4dt3h
    @user-bf8lj4dt3h Před 7 měsíci +1

    እግዚአብሔር አሁንም ያበርታህ ፈጣሪ በአንተ ላይ ስራ እየሰራ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ።

  • @Admaletube
    @Admaletube Před 2 lety +15

    የእመቤታችን ጣዕሟ ፤ፍቅሯ፤ረድኤትዋ፤በረከትዋ በሁላችን ህዝበ ክርስቲያን ላይ በእውነት ይደርብን።

  • @user-fp5dj1pc9d
    @user-fp5dj1pc9d Před 2 lety +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @MartaMarta-pj9nc
    @MartaMarta-pj9nc Před 2 lety +2

    Ye ezehaber beta sabochi eheta gabere,el belachu be stalot asebulege eheten ebakachu kene ye baretachu
    Mameherachen kale hewot yasemelen amen amen amen

  • @abeldebalque8847
    @abeldebalque8847 Před 2 lety +26

    ቃለ ህይወት ይሰማልን፣ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። ከድልድይ ስር የተገኘው ዘማሪ በዚህ ሁኔታ እንድንሰማውን እንድናየው ላደረከው አስተዋጽኦህ፣ እግዚአብሔር እንደሃጥያቴ ሳይሆን እንደ ቸርነቱ ሥራህን ይባርክልህ።

  • @fhdfdf1358
    @fhdfdf1358 Před 2 lety

    Amen amen amem 🙏🙏🙏🌾🌾🌾💒

  • @hayminegn6148
    @hayminegn6148 Před 2 lety +2

    አቤቱ ጌታዬ ሆይ ወዳነተ መጥቻለሁ በይቅርታ ተቀበለኝ አሜን አሜን አመ

  • @msrateba6270
    @msrateba6270 Před 2 lety +1

    እግዚያብሔር ይመስገን ቃ ለሒወትን ያ ስማልን ወ ንድማችን እሰይ እሰይ እሰይ እልልልልዝማሬመላእክትን ያሰማልን ፀጋውያብዛላችሑ መምሕራችን እግዚያብሔር ይስጥልን ኡፍፍደስታዬ በምን ቃል ልግለፀው
    ስ ለ ሑ ሉ ም ነ ገር እግዚያብሔር ይመስገን
    መ ምሕራችን እንኳን ደህና መጣሕልን✝️✝️✝️🕊️🕊️🌷🌷🌼💯🌹🌹🌹🌹💯💓💓💓🍀💓🍀♥️❤️❤️💘💕

  • @fikeradisegezabhertalkinew4412

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ
    እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ወርሃዊ መታሰቢያ አደረሳቹሁ
    እናታችን ቅድስት ኪዳን ምህረት ከልጆ ከወዳጆ ካአምላካችን ከጌታችን ከመድሃኒታችን ከየሱስ ክርስቶስ ታስታርቀን ታማልደን አገራችንን ሰላም ታድርግልን
    የእናታችን የቅድስት ኪዳነ ምህረት እረደኤት በረከት ምልጃ ከሁላችንም ጋር ይሁን አሜን
    ቤተሰቦቸን በፆለት አስቡልኝ
    ወለደ ሰማያት
    ወለደ ቂርቆስ
    ገብረ ስላሴን
    ወለተ ሰበት
    ገንዘብ
    ወለተ ሰማያት

  • @user-dk8cb6uk4h
    @user-dk8cb6uk4h Před 2 lety

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @wubalemkidanu2264
    @wubalemkidanu2264 Před 2 lety

    Amen Amen Amen

  • @tigistkebede5565
    @tigistkebede5565 Před 2 lety

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ዕድሜ ጤና ይስጥልን እግዚብሔር አምላክ

  • @lovehope2149
    @lovehope2149 Před rokem

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር::

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ

  • @menbergonderew7441
    @menbergonderew7441 Před rokem

    መምህር እድሜህን ያርዝምልን

  • @user-uu5wj3fo5y
    @user-uu5wj3fo5y Před 2 lety

    እግዚአብሔር ኣምላኽ ዕድሜና ጤና ይስጥልን ለመምህራችን

  • @genetmitchem6203
    @genetmitchem6203 Před 2 lety

    Egezo maherna chirstose my almighty lord cover me with u blood 🙏🏿🙏🏿🙏🏿kale Hewit yasemalin amen 🙏🏿

  • @asnehiwai3248
    @asnehiwai3248 Před 2 lety

    Amen amen 🙏

  • @user-qd4xg5wd2y
    @user-qd4xg5wd2y Před 2 lety +7

    መምህር እግዚአብሔር በአንተ አድሮ የጠፉትን እየመለሰ ነው እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @magnasajm3195
    @magnasajm3195 Před 2 lety

    Amen amen amen egzabher ymesgen zmare melaykt yasemaln

  • @batyweda8690
    @batyweda8690 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወት ያይስማልን

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 Před 2 lety +37

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏽 የተዋህዶ ልጆች እንኩአን ለእናታችን ለአማላጃችን ለኪዳነ ምህረት አቁራሪተ መዓት በሰላም አደረሳችሁ ምልጃ ረድኤቱአ አይለየን አሜን 🙏🏽🤲🏽🙏🏽

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Před 2 lety

    ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን መምህር በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @da4r411
    @da4r411 Před 2 lety

    ቃልህዎት ያስማልን መምህር

  • @user-fv6ym4mb6t
    @user-fv6ym4mb6t Před 2 lety

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህር

  • @fuff9372
    @fuff9372 Před 2 lety

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን በድሜ በፀጋ ይጠብቅል

  • @hhmh128
    @hhmh128 Před 2 lety

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @tttthhhy3456
    @tttthhhy3456 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን

  • @user-fw4my1mo4f
    @user-fw4my1mo4f Před 2 lety

    ቃልህትያሰማሊን💓💓💓💓💓💓💕💕💕💕💕

  • @xmax3217
    @xmax3217 Před 2 lety

    መምህርየ ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን

  • @asterwelde1486
    @asterwelde1486 Před 2 lety

    Amen Amen Amen slekibru ykber ymesgen Amlake memhrachin edmena tsena ystsilighn

  • @habtamudachasa8166
    @habtamudachasa8166 Před 2 lety +18

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ መምህር በርታ በጥሩ አንቅተናል ...በቤታችን አንተ የምስታስተምህር ሁሉ አንድ በ አንድ አለ ... አናቴ ጨሌ ነበራት ፣ በ አመት ሁለት ግዜ ፈጫሰ ተደርጋለች ፣አባቴ ባለ እውቃቢ ነበር በ ሳምንተ 3 ግዜ የካድማል ፣ ቦረንትቻ በ አመት አንድ ግዜ ጥቁር በግ ኣርዳን እናምልክ ነበር ...ከዚህ ሁሉ እግዚአብሔር አትርፎን በመምህር ግርማ ና አንተም በማስተማር ከንቱ ውዳሴ እንደይሆንብኝ.... ተለውጠን ፀሎት ቤት አዘጋጅተን እናቴም አናም በክርስቶስ ስጋ ና ደም ታትመን በፀሎት እየበረታን እንገኛለን ...የሁሉ መምህር የናንተ ውጤት ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን በርታ መምህር

    • @ahanamesert6742
      @ahanamesert6742 Před 4 měsíci +3

      አምላክ ይመስገን እነሱን የሰጠን አምላክ ቀላል ይመስላል

    • @user-orthodox.mkghaa
      @user-orthodox.mkghaa Před měsícem +2

      Teweldenedhin bleh bexelot gzie astawsej

    • @user-orthodox.mkghaa
      @user-orthodox.mkghaa Před měsícem +2

      Teweldenedhin bleh bexelot gzie astawsej

  • @user-ip3iv4jd3z
    @user-ip3iv4jd3z Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-fh8fr7gv3r
    @user-fh8fr7gv3r Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይርዳህ እውነት መምህር

  • @sintayoogirma1978
    @sintayoogirma1978 Před 2 lety

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምእር

  • @hiwotalemayehu34
    @hiwotalemayehu34 Před 2 lety +17

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም መምህር መልካም ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር የሁላችንንም ሕይወት ይቀይርልን እድሜ ይስጥ

    • @dani.1921
      @dani.1921 Před rokem

      ሕልውናዬ ይሰግዳል ለአብ
      ስብዕናዬ ይሰግዳል ለወልድ
      ኑሮዬ ይሰግዳል ለመንፈስ ቅዱስ
      ዘመናቴ ይሰገዱ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ
      ፈቃዳቴ ይሰገዱ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ
      ባሕሪያቴ ይሰገዱ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ
      ምስጋና ይድረስ ለአብ
      ምስጋና ይድረስ ለወልድ
      ምስጋና ይደረስ ለመንፈስ ቅዱስ
      ሃሌሉያ በሰማይ በምድር ለአብ
      ሃሌሉያ በሰማይ በምድር ለወልድ
      ሃሌሉያ በሰማይ በምድር ለመንፈስ ቅዱስ
      ስብሐት ለእግዚአብሔር አብ
      ስብሐት ለእግዚአብሔር ወልድ
      ስብሐት ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ
      ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ አንተ 3X
      ቅዱስ እግዚአብሔር
      እስከዚህ ሰዓት ላደረሰኝ
      ቅዱስ ኃያል
      በቸርነቱ መንገድ ለመራኝ
      ቅዱስ ሕያው
      በጸጋው ኃይል ላከበረኝ
      ቅዱስ አዶናይ
      ረድኤት በረከቱን ለሰጠኝ
      ቅዱስ ኤልሻዳይ
      ሞገስ ክብሩን ላካፈለኝ
      ቅዱስ ያሕዌ
      በብርሃን አምባ ላይ ላቆመኝ
      ቅዱስ ጸባዖት
      ከክፉ ነገር ሁሉ ለጠበቀኝ
      ቅዱስ ኢየሱስ
      ቅዱስ ክርስቶስ
      ቅዱስ አማኑኤል
      አምልኮት ውዳሴ ይድረሰው
      ክብር ምስጋና ይግባው
      ለዘለዓለሙ በእውነት አሜን፡፡
      እኔ የምሰግደው ነው:: ከጠቀማችሁ፥ ተጠቀሙበት::
      czcams.com/video/gRpmfveW_OY/video.html

  • @bewphone9113
    @bewphone9113 Před 2 lety

    መምህሪ የኔ ጀግና❤😭😭😭ላተ ቃል የለኝም

  • @sarasas1420
    @sarasas1420 Před 2 lety

    ዝማሬ,መላእክት,ያሰማልን

  • @mareell777
    @mareell777 Před 2 lety

    እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ በርታ መምህር

  • @tewahedokedst530
    @tewahedokedst530 Před 2 lety +1

    መ ምህር ጠቃሚ ነው ቀጥለው ያስተምራል AAAA

  • @sabbootuuitalaasalalee4279

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @user-kr4lp3zo5w
    @user-kr4lp3zo5w Před 7 měsíci

    Amen.amen.qal.yihot.yasamalin.memihir.yagalgilot.idmehin.yarzimilin

  • @woldesenbet
    @woldesenbet Před 2 lety +2

    የአምልኮት ስግደት
    ጌታ አዶናይ ሆይ ወደኔ ና 3X
    ጌታ ኤሊሻዳይ ሆይ ወደኔ ና 3X
    ጌታ ጸባኦት ሆይ ወደኔ ና 3X
    እሰግድ ለአሐዱ አብ 3X
    እሰግድ ለአሐዱ ወልድ 3X
    እሰግድ ለአሐዱ መንፈስ ቅዱስ 3X
    አብ መለኮታዊ ፀሐይ ነው 3X
    ወልድ መለኮታዊ ፀሐይ ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ መለኮታዊ ፀሐይ ነው 3X
    አብ መለኮታዊ መብረቅ ነው 3X
    ወልድ መለኮታዊ መብረቅ ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ መለኮታዊ መብረቅ ነው 3X
    አብ መለኮታዊ ሰይፍ ነው 3X
    ወልድ መለኮታዊ ሰይፍ ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ መለኮታዊ ሰይፍ ነው 3X
    አብ የብርሃን ጸዳል ነው 3X
    ወልድ የብርሃን ጸዳል ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ የብርሃን ጸዳል ነው.3X
    አብ ንጉሥ ነው 3X
    ወልድ ንጉሥ ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ ንጉሥ ነው 3X
    አብ የኃይል መንፈስ ነው 3X
    ወልድ የኃይል መንፈስ ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ የኃይል መንፈስ ነው 3X
    አብ ከሃሊ ነው 3X
    ወልድ ከሃሊ ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ ከሀሊ ነው 3X
    አብ ወሌድ መንፈስ ቅዱስ ይመረምራለ 3X
    አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ይፈርዳለ 3X
    አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ይጠብቃለ 3X
    በቅዱስ አብ እታመናለሁ 3X
    በቅዱስ ወልድ እጠበቃሇሁ 3X
    በቅዱስመንፈስ ቅዱስ እፅናናለሁ 3X
    ንጹሕ ምስጋና ለአብ 3X
    ንጹሕ ምስጋና ለወልድ 3X
    ንጹሕ ምስጋና ለመንፈስ ቅዱስ 3X
    ንሲብሖ ለአብ 3X
    ንሲብሖ ለወሌድ 3X
    ንሲብሖ ለመንፈስ ቅዱስ 3X
    ኪያከ ንዌድስ እግዚኦ 3X
    ኪያከ ንሴብሖ እግዚኦ 3X
    ኪያከ ሃሌሉያእግዚኦ 3X
    ስብሐት ለእግዚአብሔር አብ 3X
    ስብሐት ለእግዚአብሔር ወልድ 3X
    ስብሐት ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ 3X
    እግዚአብሔር እብኖዲ፣
    እግዚአብሔር ኢያኤሌ፣
    እግዚአብሔር ማስያስ፣
    እግዚአብሔር ታዳኤሌ፣
    እግዚአብሔር ትስቡጣ፣
    እግዚአብሔር ታኦስ፣
    በደላችንን ለታገሠን
    ሰላሙን ለሰጠን
    ነፍሱን ለሰዋልን
    ትዕግስቱን ላበዛለን
    በዚህ ሰአት ለጠበቀን
    ምሕረቱን ለሰጠን
    በረከቱን ለቸረን
    ከጠላት ለጋረደን
    ሞገሱን ላለበሰን
    ለድንግል ማርያም ሌጅ
    ክብርና ምስጋና አንድ አምላክ ለሚሆን
    ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን፡፡
    በድምፅ እና በምስል የአምልኮ፣ የፀጋ ፣የክብር ስግደትን ከፈለጉ ወደ ቻናሉ ገብተው ያገኛሉ ስብስክራይብ በማድረግ እና ለወንድም ለእህቶቻችን ጓደኞቻችን በማድረስ ነፍስ ያዱኑ ይሄን የድምፅ ስግደት ያዘጋጀሁበት ምክንያት እኔ እምሰግደው በወረቀት ፅፌ እያነበብኩ ስሰግድ ሀሳቤ ይበታተንብኛል ፣ ቁጥሩ ላይ ነው ትኩረት እማደርገው እና ለምን በድምፅ ሪከርድ አድርጌ ከድምፁ ብሁላ እየደገምኩ አልሰግድም ብየ አሰብኩ እና ሞከርኩት ከዛም ውጤቱ በጣም ጥሩ ሆነልኝ ብዙ ጥቅም አገኘሁበት ስለዚህ አሁን ደግሞ ለእናንተ ለቤተሰቦቼ ለምን አላካፍላቸውም ብየ ይዤላችሁ መጥቻለሁ ። እናንተም ድምፁን ከፍታችሁ ቀጥላችሁ በማለት ስግደቱን በየእለቱ ስገዱ በርቱ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን!!
    💚💛❤😇🙏🙏🙏czcams.com/video/Qc7u3zqtViI/video.html በዚህ ሊንክ ወደ ቻናሉ መቀላቀል እና ሌሎችንም ስግደት ማግኝት ይችላሉ!!

  • @user-Bezu
    @user-Bezu Před 2 lety

    መምህር እግዚአብሔር ይጠብቆት

  • @user-jb6hi1ri4g
    @user-jb6hi1ri4g Před 5 měsíci

    እኔ ቡዙ ነገር ገብቶኛል። እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን

  • @mastubalicha378
    @mastubalicha378 Před rokem

    Amenee ammene

  • @frewinyabrha6260
    @frewinyabrha6260 Před 2 lety

    ቃለሂወትን ያሠማልን አሜን

  • @saraethio9794
    @saraethio9794 Před 2 lety

    ሰላም መምህር እንዴት ነህ የምር እጅግ ግሩም ድንቅ ገጠመኝ ነው አሁንም መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ አሜን፫

  • @etagegnehuabebaw
    @etagegnehuabebaw Před 2 lety

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን

  • @fuff9372
    @fuff9372 Před 2 lety

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @fhydjdg6692
    @fhydjdg6692 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ቆንጆ ገጠመኝ

  • @user-kh8ec5zl7s
    @user-kh8ec5zl7s Před 2 lety

    Àmen Amen Amen Zimare melakit yasemalin betselotih yimaren berekrtih yideribin wendimachin Amen kewedwkibet yanesahin Mmr Tesfayen bedtime betena Bereket yitebikilin amen

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 Před 2 lety +43

    እኳን በሰላም መጣህልን ዉድ መምህራችን ሰላም እግዚሐብሔር ይብዛልህ ከነቤተሰቦችህ አሜን እኳን አደረሳቹ የእናታችን የቅድስት ኪዳነምህረት ወራዊ መታሰቤያዋ በአል በያለንበት ምልጃዎ ይጠብቀን ሀገራችን ሰላም ታርግልን ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Mm-zn3yx
    @Mm-zn3yx Před 2 lety +2

    እግዝአብሔር ይመስገን የቅድሳን ኣምላክ👏👏👏

  • @meryhanne2
    @meryhanne2 Před 2 lety +9

    እንክዋን ለእመቤታችን ለኪዳነምህረት ቀን አደረሰን። ❤❤❤

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv Před 5 měsíci

    Egzabehr yemsegn kalehiot yasemalen memeherachen ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-tu6hj2ve6f
    @user-tu6hj2ve6f Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ቃልሕዎት ያስማልን እህቷን እንኳን ደስ አለሽ መምህር አንተኮ ለኛ ሰጦታችነህ እግዚአብሔር አምላክ በዚህ ዘመን ይስጥልን ምርጥመምህራችን

  • @user-im8kv9eh1e
    @user-im8kv9eh1e Před 2 lety

    እንኳን በሰላም መጣክ መምህር

  • @mmm-wi3pe
    @mmm-wi3pe Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ♥♥♥

  • @hyemnotgeitaneh5087
    @hyemnotgeitaneh5087 Před 2 lety +4

    መምህራችን ቃለሂወት ያሠማልን ለወድማችን ዝማሬ መላክት ያሠማልን

  • @martafentawe147
    @martafentawe147 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-fx8sn4tp4x
    @user-fx8sn4tp4x Před 2 lety

    ዚማሪ መላክትን ያሰማልን😥

  • @user-ev2iy9xv8y
    @user-ev2iy9xv8y Před 9 měsíci

    መምህር እኳን ደና መጣህልን አድሜ ከፀጋ ጋር ተመኝዉልህ ከነቤተሰቦችህ

  • @selamethpiya2504
    @selamethpiya2504 Před 2 lety

    መምህሬ በጣም ነው የሚወድህ 🥰🥰🥰❤❤❤😘😘😘

  • @user-so4cm1fu7t
    @user-so4cm1fu7t Před 2 lety

    እንኳን በሰላም መጣህ መምህር ወይ ፈተና

  • @kedamawitengida8706
    @kedamawitengida8706 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመሰገን በትምህርት በምታስተምረን ቡዙ ነገር ተገልጾልናል እግዚአብሔርም ጸጋውን ያብዛልህ ያው ነገረኛ ሴት በኛ ሰፈር የምትባለው መርዝ ቡልቃጥ ነው ።

  • @milenahaile3972
    @milenahaile3972 Před 2 lety +25

    እምነቴን ጨምረልን ሀይል ስጠን እያላችሁ ስገዱ።

    • @racheltakala7118
      @racheltakala7118 Před 2 lety

      የሚገርምህ መምህር ገጠመኝ መስማት ከጀመርኩ አንስቶ ሰው በጣም ጠላሁ ሁሉ ጠላት መስሎ የሚታየኝ

    • @fikirf295
      @fikirf295 Před měsícem

      መጥላት አያስፈልግም ስላልተረዱ ማዘንእንጂ

  • @user-fh8fr7gv3r
    @user-fh8fr7gv3r Před 2 lety

    ዘማሪ ዲያቆን ወልድ ዮሀንስ እግዚአብሔር ይጨምርልህ

  • @user-ul5yd9ep5x
    @user-ul5yd9ep5x Před 2 lety +5

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏👐

  • @user-rt8bz9pv1z
    @user-rt8bz9pv1z Před měsícem

    እልልልልል❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤😢😢

  • @rtgjf9834
    @rtgjf9834 Před 3 měsíci

    መምህር ሰላምህ ይብዛ 🎉🎉🎉

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 Před 2 lety

    በጣም ኣስተማሪ ትምህርት ነው እናመሰግናለን መምህራችን

  • @meseretwoaldegorgis5906

    አግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሰዉ ከጥፋቱ ተመልሶ በንስሀ ታጥቦ ስጋ ደሙን ከበቃ ትልቅ ነገር ነዉ ሌሎቹንም ቤተሰቦች ለዚህ ያብቃቸዉ

  • @amahutilahun7492
    @amahutilahun7492 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ከጤና ጋ ያድልልን ለመምህራችን አሜን።

  • @mesi4595
    @mesi4595 Před 2 lety

    Amenamenamen

  • @ferehwottekle6171
    @ferehwottekle6171 Před 2 lety

    እንዄን ለእመቤታችን በአል አደረሰን

  • @user-zy6bx3hi6q
    @user-zy6bx3hi6q Před 2 lety +3

    እንካን በሰላም መጣች መምህረይ

  • @tajtaj9676
    @tajtaj9676 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ዘማሬ መለአክ ያሰማልን ወድማችን

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 2 lety +11

    Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN 💚💛❤🤲_*ሰላም ለዝክረ ስምኪ እመቤቴ ኪዳነምህረት ሆይ በብርሃናዊ ኮኮብ ለተመሰለው ስም አጠራርሽ ሰላምታ ይገባል*_
    *_ለስርአተ ርስእኪ እመቤቴ ኪዳነምህረት ሆይ ያለማቋረጥ ሰማያዊ ጠል ለረበበትና የሐር ፀጉርሽ ሰላምታ ይገባል_*
    *_ለእርስኪ እመቤቴ ኪዳነምህረት ሆይ ከተፈጥፎ ባሕርያት ሁሉ በበላይነት ላለውና ለሚኖረው ርእስሽ ሰላምታ ይገባል_*
    *_ስብሐት ለኪ እመቤቴ ከዳነምህረት ሆይ አብ በሚመሰገንበት ገንዘብ ላንቺ ሰላምታ ይገባል ተወላዲ በሚመሰገንበት ገንዘብ ላንቺ ምስጋና ይገባል ሠራፂ በሚሆን እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ በሚመሰገንበት ገንዘቡ ላንቺ ሰላምታ ይገባል_*
    _*እመቤቴ ማርያም ሆይ በቃል ኪዳንሽ ጠብቂን ጠላት ዲያቢሎስ ወይንም ሰይጣን ኃይል ተይዞ ከመቀጥቀጥና በእግረ አጋንንት ከመጠቅጠቅ አድኚን ለዘላለሙ አሜን!!!*🤲🏻🕯🕯🕯_

    • @user-dp5uq9qk3v
      @user-dp5uq9qk3v Před 2 lety

      @@user-bj1ck9fk8i Esh ehitalem aderkush😘💚💛❤berchlgn

    • @samsungsam4681
      @samsungsam4681 Před 2 lety

      ቃል ህይወት ያሠማልን መምህራችን
      ባለማስተዋል የምናደርገው ነገር የብዙ ሰው ህይወት ይጠፋል ማስተዋል ያድልልን አምላካችን 😭😭😭

    • @eduhaile5853
      @eduhaile5853 Před 2 lety

      Amen

  • @user-fx7hd9gu6v
    @user-fx7hd9gu6v Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን

  • @endalktekeba4222
    @endalktekeba4222 Před 2 lety +1

    መምህር በጣም እናመሰግናለን የድንግል ማርያም ልጅ ካንተጋ ይሆን እናት ፍቅር ትጠብቅህ

  • @user-ce4gj6lt8n
    @user-ce4gj6lt8n Před 2 lety +6

    ተመስገን ተምሮ ወደነበረበት መመለስ ትልቅ ዋጋ አለው ሁላችነም እምንማረውን ለመተግበር ያብቃን በሰው ላይ ሟርት ለማረግ የሰይጣንን ልብስ ለብሶ የሰውን ሂወት ለማበላሸት እሚሮጡትን ክርስቶስ ልቦና ይስጥልን እናም መምህር የወድማችነን መዝሙር ሙሉውን ልቀቅልን

  • @user-qf1gz2zz6f
    @user-qf1gz2zz6f Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቃለ ህይወት ቃለ በረክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏

  • @sebeltilahun8025
    @sebeltilahun8025 Před 2 lety +15

    ሰኞ ስላሴ ትምህርት ቤት 10ኛ ክፍል ፈተና አለብኝ እባካችሁ እህቶቼ ወንድሞቼ ጸልዩልኝ አልፌ ወደ 11 ክፍል እድገባ። እናም ጎበዝ ተማሪ እድሆን

    • @user-sx7sn9qc4w
      @user-sx7sn9qc4w Před 2 lety

      አይዛሽ ፈጣሪ ይርዳሽ
      ደሞም ታልፌለሽ እርግጠኛ ነኝ
      ❤❤❤