bermel Georgis የአደጋ ጊዜ ተጠሪ እመቤታችን ብዬ ስል ሰው ይገረማል ሌላ አለም ደርሼ መጣውና... | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 07. 2024
  • አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
    ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
    ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
    telegram :-t.me/mahbereelshaday16
    ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 413 እንገኛለን
    ስልክ:-0941161616
    0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
    telegram :-t.me/mahbereelshaday16
  • Zábava

Komentáře • 475

  • @user-eq5uz8pu4o
    @user-eq5uz8pu4o Před 4 měsíci +47

    ከፍቅሯ ርቃቹ የምትኖሩ ማርያም ፊደል ናት ኑ ተማሩ አቤት መታደል እመብረሐን ሰአሊተ ምህረት አቁራሪተ መአት ኩክ የለሽ የዋሻ ንግስት ሶልያና ወይ ብላ የግሸኗ አረ ስሟ መጣፈጡ አንችን የሰጠ እግዚአብሔር ይመስገን በሐጥያትም ብሆንን ያንቺ ልጅ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ አይናችን ነሽ ማርያም አይንችን አይንኩንብን የተዋህዶ ልጆች እንወድሻለን

    • @masertiemasertie5386
      @masertiemasertie5386 Před 3 měsíci +1

      በጣም እንወዳታለን ❤❤❤❤❤❤

    • @Maram-zk3ml
      @Maram-zk3ml Před 3 měsíci

      በመደመርያሰማህቱበርሚለጊወርጊስእድሜጤናየሰጣችሁአላዩወንድሜአኔያለሁትሳወዳረበያነዉአናየሰማቱታምርስሰማየማልቆጣጠረዉአራስህመምያመኛልከወጠሁአምሰትወሬነዉእዳየንአኳከፉየአልጨረሰኩእባክህወንድሜወለተሰላሴነወየምበለዉየሦሰትልድእናትነይበጣምተቸግሬነዉአሰርአመትየኖርኩበትቤቴፈርሶብኝነዉይህንንየምገልጽልአያለቀሰኩነምወንድሜበሰማህቱጌወርጊስሰምእጠይቃለዉ😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-op7nn3ey8s
      @user-op7nn3ey8s Před 3 měsíci +2

      አይንኩብን አይናችን ናት ሕይወታችን ናት እኛ የተዋህዶ ልጆች እንወዳታለን

    • @zufanmekonenn2210
      @zufanmekonenn2210 Před 3 měsíci +1

      Lenem enate nech❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ene ewedshalehu gin endemwedish anchi tawikialesh❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-qv1df8dh9m
      @user-qv1df8dh9m Před 2 měsíci

      እመብዙሀን።እኔማለእሲአምንም።ለመገለፅ።ቃላት።ያጥረኚል🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @user-zc5sj6sx2g
    @user-zc5sj6sx2g Před 4 měsíci +100

    እኔም የዚህ ጎዞ ተጓዥ ነበርኩ ፈጣሪ ይመስገን።አላዬ ሳላደንቅህ አላልፍም ኢንተርቪው ስታደርግ በተመስጦ ነው የምታደምጠው ጣልቃም አትገባም። ተባረክ

    • @user-vc4id5yp4e
      @user-vc4id5yp4e Před 4 měsíci +8

      እስኪ የተደረገልሽን መስክሪልን

    • @elisabit8946
      @elisabit8946 Před 3 měsíci

      Ere edew wodimi edihid efelig neber betam yeagant meterakemiya honol begta edet new emikedew

    • @user-op7nn3ey8s
      @user-op7nn3ey8s Před 3 měsíci

      ​@@elisabit8946አይዞሽ አህቴ አግዚአብሔር ይርዳው እነ አላየ ጋር በመደውል ያለዉን ነገር እነሱ ይነግሩሻል ደዉለሽ ጠይቂያቸው

  • @user-tx7gk4rj2m
    @user-tx7gk4rj2m Před 3 měsíci +16

    ሠማዕቱ ቅድሥት ጊወርጊሥ ለደጅህ አብቃኝ እባክህ አምላኬ የሥደትእህትወድሞቸ ለደጅያብቃን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-yz3of3ur5n
    @user-yz3of3ur5n Před 4 měsíci +41

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ እባክህ እኔንእኔንም ለደጅህ አብቀኝ

  • @user-th4bh3tu1z
    @user-th4bh3tu1z Před 4 měsíci +56

    በረከትህ ይደርብኝ ለኔም ተጠሪ እመብርሃን ትሁንልኝ አሜን

    • @kwtubemekdes
      @kwtubemekdes Před 4 měsíci +2

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤

    • @eshetushferaw3348
      @eshetushferaw3348 Před 4 měsíci +1

      አሜን አሜን አሜን ለሁም እመብርሃን ትድረስለት🙏🙏🙏

    • @azmeraabeya7470
      @azmeraabeya7470 Před 4 měsíci +1

      አሜን አሜን አሜን❤🙏🙏

    • @nmhjyezufan
      @nmhjyezufan Před 4 měsíci +2

      አሜን አሜን አሜን ለሁላችንም ተጠሪ ትሁነን

    • @meseretzike
      @meseretzike Před 4 měsíci +1

      Amen🤲🙏

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 Před 4 měsíci +34

    ሰማዕቱ ለናንተም እንደደረሰ ለኛም ለደጁ ያብቃን

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před 4 měsíci +30

    እናቴ ኪዳነ ምህረት ሰማእቱ ወድሞቼ ልጄንም ልኪያለሁና ለኛም ድህነት ና ፈውስ አድርገሽ ለምስክርነት አቁሚን ለቅዱስ ቁርባንም አብቂልኝ ቤተሰቦቼንም አደራ እናቴ አሜን እኔንም ከስደት መልሰሽ ለደጅሽ ለፀበልሽ ለሰማእቱ ጠበልም አብቂኝ አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @user-in2ck6qy3e
    @user-in2ck6qy3e Před měsícem +2

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ ለናንተም እንደደረሰ ለኛም ለደጁ ያብቃን!!

  • @kiyaGenet
    @kiyaGenet Před 3 měsíci +5

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔ ሀጢያተኛዋን ልጅህን ለደጅህ አብቃኝ🙏🙏

  • @merd24
    @merd24 Před 4 měsíci +12

    #ነብኑ_ዕንባቆም በምዕ 3፥2 ''አቤቱ ድምፅህን ሰምቼ ፈራሁ፤ ሥራህንም አይቼ አደነቀሁ።'' የሚለውን ቃል በተግባር የምታዩበት ቦታ #በርሜል_ጊዎርጊስ ፀበል ነው።
    እኔ ደግሞ ፀበሉ ሲመጣ የፈርስ ኮቴ ሳይሆን እንደ ከፍተኛ የወንዝ ዥረት ድምፅ ነበር ሲሰማኝ የነበረው። ልክ ድምፁን ስሰማ ነፍስና ስጋዬ ሊለያዩ ነበር የሚደርሰው እጅግ አስጨናቂ ግን ደግሞ ፍቱን መድሃኒት ነው። ቦታው የበረሀ ገነት ነው ።
    እግዚአብሔርን ሥራህ ግሩም ነው በሉት !

    • @user-op7nn3ey8s
      @user-op7nn3ey8s Před 3 měsíci +1

      ታድለሽ 🥰እኛንም ከስደት ዓለም ሰማእቱ ለደጁ ያብቃን 🙏

  • @user-oy4rs9wx6r
    @user-oy4rs9wx6r Před měsícem +3

    ሰማቱ ጊወሪጊስ ለደጂኽ አብቃን ይሄንቢዲዮ የምታዮ ሁሉ በፀሎታቾ አስብኚ ወለተብረሀን ነኚ የድንግልማሪያም ልጂ

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t Před 3 měsíci +6

    ለናተ የደረሰ ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኔም ይድረሰን❤❤❤❤❤👏

  • @user-qi6og4zt3r
    @user-qi6og4zt3r Před 3 měsíci +5

    የሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ እንዲያበቃኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ❤

  • @shewayetube-445
    @shewayetube-445 Před 3 měsíci +4

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን🙏🙏🙏ሰማኢቱ ቅዱስ ጊወርግስ ለወድማችን የደረስክለት ለኛም ድረስልን🙏🙏🙏

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g Před 3 měsíci +4

    አባቴ ሰማእቱ እናቴ እመቤቴ እኔ በሀጢያት የተጨማለኩት አድኑኝ የተዘበራረቀውን ህይወቴን አቅኑልኝ 😢😢😢😢😢

  • @user-zm7ed5bl1s
    @user-zm7ed5bl1s Před 3 měsíci +3

    ቅድሰ ጊውረጊሰ ሰማኣቱ ለደጁ ኣብቅኝ😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-hr3uu7sl3p
    @user-hr3uu7sl3p Před 4 měsíci +17

    እጂግ በጣም ይገርማል❤ ደስ የሚል ማስታዋል ነው የአደጋ ጊዜ ተጠሪህ እመብርሀን ስትል የተሰማኝ ድደስታ ልዩ ነው
    እውነት ነው ለአንተ የደረሰች እመብርሀን ለኛም ትድረስልን ❤

  • @zerfnshhylgebrl8876
    @zerfnshhylgebrl8876 Před 3 měsíci +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ስራው ድንቅነው የአንተ የደረኛ የእኛም ይደረስልን የሰማይት የቅዱስ ጊዮርጊስ የወላዲተ አምላክ አማላጅታቸው አይለየን እንደ ቃልህ ያድርግልን

  • @SARA-sk6og
    @SARA-sk6og Před 4 měsíci +9

    ስመእቱ ቅዱስ
    ጊዮርጊስ ለደጅህአብቃኝ

  • @abebaa8056
    @abebaa8056 Před 4 měsíci +9

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህን ምህረትህን ለእኛም ባለንበት አድርሰን ለደጅህም አብቃን ።

    • @Alma-dx4jv
      @Alma-dx4jv Před 18 dny

      😭😭አሜን አሜን አሜን የለዳው ጸሀይ የአድዋው ወታደር ሰማእቱ ጊዮርጊስ ይድረስልን ለደጁ ያብቃን 😭😭😭

  • @kijikijidejen6538
    @kijikijidejen6538 Před 4 měsíci +12

    አገላለጽህ ድቅ ነው ወድማችን ላንተ የደረሰ ለኔም ይድረስልኝ እኔም ስደት ላይ ነኝ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን ሁላችንንም❤❤

    • @eshetushferaw3348
      @eshetushferaw3348 Před 4 měsíci +2

      አሜን ለሁላችሁ ይድረስላችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @jamujamuu8676
    @jamujamuu8676 Před 4 měsíci +10

    ላንተ የደረሰልህ የአለሙ ቤዛ ይድረስልኝ ለዛ ለተቀደሰ ቦታው ይብቃኝ አሜን

  • @user-iw2km4hy4w
    @user-iw2km4hy4w Před 4 měsíci +17

    እማምላክ እናቴ አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @abebedese9907
    @abebedese9907 Před měsícem +2

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ ለተቀደሠው ቦታህ አደራ አደራ አድርሰኝ ።

  • @tigistdajane2742
    @tigistdajane2742 Před 4 měsíci +13

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔ ሀጢያተኛዋን ልጅህን ለደጅህ አብቃኝ

  • @user-pk8vw7ms7c
    @user-pk8vw7ms7c Před 4 měsíci +9

    ሰእማቱ ቅድሰ ጊወርጊስ አባቴ ለደጅህ አብኝ ሀጣኛቱ ልጅህ ነኝ😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 Před 20 dny +1

    አሜን:ወድማችን:እያለቀስኩነው:የሰማሁህ:በፀሎትአስቡኝ:ለደጁእዲያበቃኝ:ወለተኪዳንብላችሁ:አገርልገባ:ትንሽቀረኝ:ተሰቃየሁ:በአዛብአገር

  • @abiiiGod4596
    @abiiiGod4596 Před 3 měsíci +3

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለ ደጅህ አብቃኝ::

  • @Abrilala
    @Abrilala Před 4 měsíci +13

    የመዳናቹ ምክንያት ሰማዕቱ ለኛም የመዳን መንገድ ጥረግልን ለደጅህ አብቃኝ

  • @tesfahunwassie7574
    @tesfahunwassie7574 Před 4 měsíci +8

    ሰማዕቱ ለቦታህ አብቃኝ። እስከዛው ባለሁበት እኔንም ቤተሰቦቸን ከሥላሤ ምህረትን ለምንለን።

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc Před 4 měsíci +12

    እመብርሀን በምን ትገለፃለች?🤔የኔ እናት ለኔም ልዮ ናት ደራሽ እመቤት ስጨነቅ ስነግራት ፈጥና ትደርሳለች እረ ለኔስ ልዮ ነች ደግሞ እኮ ክርስትና እናቴ እኮ ናት ኪዳነ ምህረት ናት ሌላ እናት የለኝም በምድርም ታድየ 👏

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 Před 3 měsíci +3

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክክ ለጅክ አብቃኝ ምህረትክንም ላክልኝ ቀናሁ አባቴ😢😢😢

  • @user-yt6ru8jo7s
    @user-yt6ru8jo7s Před 4 měsíci +7

    የልኡል እግዚአብሄር ምስክር ሰማእቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ አባቴ እኔን ቆሻሻዋን መንበረ መለኮትን ለደጅህ አብቃኝ አባቴ 😢😢😢ላንተ ዋስ ጠበቃ የሆነችህ እመብርሀን ለኔም የአደጋ ጊዜ ተጠሪ ትሁነኝ😢

    • @eshetushferaw3348
      @eshetushferaw3348 Před 4 měsíci

      አሜን አሜን አሜን ለሁላችሁም ፈጣሪ ይድረስላችሁ🙏🙏🙏

  • @user-rj7kr2mt1f
    @user-rj7kr2mt1f Před 4 měsíci +7

    አሜን እደአፍህ ይሁንልን ለደጁ ያብቃን

  • @merytesfaye4892
    @merytesfaye4892 Před 3 měsíci +2

    እመብርሀን ለሱ ለወንድም የደረስሽ ለኔም ለቤተሰቤም በሙሉ ድረሽልኝ ::
    ሰማዕቱ ቅዱስ ጎርጊሰ ለደጅህ አድርሰኝ ማረኝ እኔ ሀጢያተኛ ነኝ ይቅር በለኝ
    ሀገራችንን በቃ በላት አስታርቃት ከጌታችን ከመድሀኒያታችን❤❤❤❤

  • @kwtubemekdes
    @kwtubemekdes Před 4 měsíci +10

    አባቴ ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ ከነቤተሰቦቼ ልደጅሕ አብቃኝ ስደተኛዋን ሐጽያተኛዋን ልጅሕን እናቴ እመቤቴ የስደት ስንቄ አለይታዬ ከደጅሽ የምቆምበትን ቀን ቅርብ አድርጊልኝ አሜን አሜን አሜን ወንድማችን እንኳን ደስ አለሕ ለእኛም እንዳፍሕ ያድርግልን ለደጁ ያብቃን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @zerfnshhylgebrl8876
    @zerfnshhylgebrl8876 Před 3 měsíci +2

    እውነት ነው የእመቤታችን የቅድስት የድንግል ማርያም ወሌታው ተነገር አያልቅም ወንድሞቻችን የሰማይት ቅድስት ጊዮርጊስ ብርታቱ ይስጣቸው

  • @user-oz7oi8bx3n
    @user-oz7oi8bx3n Před 4 měsíci +8

    አባቴ ቅዱስ ጊወርጊስ እኔ ሳላቅህ የነፍስ አባቴ የሆንከኝ እባክ እባክ ከነቤተሰቦቼ ለደጅህ አብቃኝ የሚያስጨንቀኝን ታዉቀዋለህ አበርታኝ አጠንክረኝ አባቴ ቤትህ ናፍቆኛል

  • @ababaababa310
    @ababaababa310 Před 4 měsíci +9

    እቤቱ ለቤቱ ይብቃኝ

  • @webet2273
    @webet2273 Před 4 měsíci +4

    ተስፋችን እግዚህአብሄር ተሰፋ ሰጠከን አድርሰን ኪዳነምህረት እናቴ የቃልኪዳኞ እመቤት በለተቀንሽ ያስማሽኝ ቅዱስጊዮርጊስ ያደረክልኝ ተናግሬአላዉቅም ለደጁ በቅቼ ለመስከር ያብቃኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ayinalemtekileyohanis1766
    @ayinalemtekileyohanis1766 Před 3 měsíci +2

    እዉነት ሰማዕቱ ገወርጊሰ ለደጅህ አብቃ እግዚአብሔር ሆይ አንተ የውሰጤን ችግር ታቀዋልህ እውነተኛ ሰው መሰሎ የወሰድብኝን ነገር ገወርጊሰ አንተ አሰመልሰል አንተ ፈርድኝ ሌላ ምንም አልልም እዉነተኛ መሰለው የሰውን ልብ የሚመሠሎ ሌቦችን ሰማይቱ ቅዱሰ ገወርጊሰ አንተ ልብ ሰጣቸው ።አንተ የተሰበሰበው ልብ መልሰልኝ ሰማዕቱ ቅዱሰ ገወርጊሰ የልቤን ሰብራት መልስልኝ የቤተሰቦችን ጤንነት ሰጥልኝ ሰማዕቱ ቅዱሰ ገወርጊስ ተብቅልኝ እኔ በሰላም ከሰደት መልሰህ ለደጅህ አብቃኝ ።

  • @efratayirdaw992
    @efratayirdaw992 Před 4 měsíci +4

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጁ ያብቃኝ የአሳደገእ ሰማእት በምልጃህ አስበኝ ሀገራችነን ኢትዮጲያን ጠብቃት

  • @user-op7nn3ey8s
    @user-op7nn3ey8s Před 3 měsíci +1

    ዉይይይ መታደል እናቴ አንቺ እኮ የሚገልጽሽ ቃል የለም የኔ እናት ወላዲተ አምላክ ክብርሽ ከፍ ይበልልኝ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ከስደት መልሰህ ለደጅህ አብቃኝና ለ ምስክርነት አብቃኝ 🙏ወንድሜ አላየ እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🥰🙏

  • @mekidesgebeyaw5335
    @mekidesgebeyaw5335 Před 4 měsíci +7

    ወንድማችን ላንተ የደርሱልህ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያምና ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኔም ለቤተሰቦቼም ይድርስልኝ ለቅዱስ ቦታው አምናለሁ ባለቤቴ እስር ቤት ነው በቅርቡ ሀገር ቤት ይግባና በሱ ከዛ ቅዱስ ቦታ መሄድ በቅዱሳን በሰማእቱና በእመቤቴ ምልጃ እናቴንም የደም ግፊት አሞብኛል እኔም በጣም እጨናነቃለሁ የባለቤቴም የእኔም መላ ቤተሰቦቼም ሁላችን በአምላኬ በእግዚአብሔር ቼርነት እንፍወሳለን ይደርስልኛል ሀገርም ስገባ በአደባባይ እመሰክራለሁም አምናለሁ አሜን ይሁን ይደርግልኝ

  • @mesi5527
    @mesi5527 Před 4 měsíci +7

    የአገልግሎት ዘመናቹን ያብዛላቹ ወድሞቼ❤

  • @abebewlda8554
    @abebewlda8554 Před 4 měsíci +8

    በጣም ይገርማል የወንድማችን የማያናግረው ሰማዕቱ እራሱ ነው አንደበቱ የሚወጣው ቃላቶች እንዴት ደሰ በሚል አገላለፅ ነው የሚገልፀው እባክህ ወንድሜ ላተ የደረሰልህ ሰማዓቱ ለእኔም እንዲደርሰልኝ ፀሎትህ ይርዳኝ ሰማዓቱ አባቴ እኔም ደካማው እና በደለኛው ልጅህ እርዳኝና ለደጅህ አብቃኝ ሰላደረገልን ነገር ሀሉም እግዚአብሔር ይመሰገን

    • @eshetushferaw3348
      @eshetushferaw3348 Před 4 měsíci +1

      እግዚአብሔር በምህረቱ ይደርስልሃል እመነኝ ችግርህ ሁሉ ታሪክ ይሆናል አይዞህ በፀሎት በርታ 🙏🙏🙏

  • @alemzewdeadmasu9871
    @alemzewdeadmasu9871 Před 4 měsíci +2

    አቤቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔን ደካማዋን ባርያክን ለደጅክ አብቃኝ

  • @hagosahuruy3191
    @hagosahuruy3191 Před měsícem

    ሰማዕቱ ቁዱስ ጌርግዮስ ሄይ ደጀህን ኣብቂን፡ እንደምሕረትን።

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 Před 4 měsíci +5

    የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ወንድሜ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ደርሶልሃል

  • @sintayehudawed3132
    @sintayehudawed3132 Před 3 měsíci +3

    እባክህ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ
    ለደጀህ አብቃኝ እስከምመጣ ድረስ
    ከተያዝኩበት ወጥመድ አውጣኝ
    ከተያዝኩበት የህመም ስቃይ አውጣኝ

  • @Salam-dx3rn
    @Salam-dx3rn Před 2 měsíci

    አቤቱ ቅድስ ጊወርጊስ ሆይ ለኔም ለኃጢኣትኛዋ ክስደት መልሰህ ለደጅህ አብቃኝ አሜን

  • @netsanetkifle8161
    @netsanetkifle8161 Před 4 měsíci +6

    ድንቅ ምስክርነት ነው ወንድሜ የሰማህቱን ድንቅ ተአምር የ አሳሪ ፈችዎቹ ፣ማህበሩን ሁሉንም በደንብ ገልፀከዋል እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @AmenAmare-n5w
    @AmenAmare-n5w Před 27 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን የሰማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ እረዳኝ አላዬ አንተ መግቢያው ላይ ስትመርቅ
    አሜን አሜን አሜን ብዬ የበርሜሉ ቅዱስ ጊዮርጊስ
    አንተ ቋጠሮዬን ፍታልኝ ብዬ ስተኛ ያስጨነቀኝ ህመም
    ከኔ ሲወጣ አሳየኚ

  • @Alemtsehay-dt4qs
    @Alemtsehay-dt4qs Před 3 měsíci

    ለናተየደሰ ሰመአቱቅዱስጊዮርጊሰለኔምይድረሰን❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏

  • @Nor1-hl2hr
    @Nor1-hl2hr Před měsícem

    እባክህ ሰማአቱ ቅዱሰ ጌወረጊሰ ያተፈቃደ ይሁንልኝ

  • @user-mt8gf6eh6i
    @user-mt8gf6eh6i Před 7 dny

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጁ ያብቃን

  • @girmaabera7619
    @girmaabera7619 Před 4 měsíci +3

    💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛❤️💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓 እማ ፍቅር ይሆነች ድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቃቹ ወድማችን እማ ፍቅር ይሆነች ድንግል ማርያም ክዳነምረት ለአለም ሁሉ ቃልኪዳን ገብታለች 🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿💚💛🏆💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💚💛🏆💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💚💛💓💚💛💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖 እማ ፍቅር ይሆነች ድንግል ማርያም ክዳነምረት ለአለም ሁሉ የተዘጋ ልባችንንንንንንንንንንንንንንንንንን ትክፍትልን 💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓

  • @user-ib4hw8gz7w
    @user-ib4hw8gz7w Před 26 dny

    ለእናተ የደረሰ ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊወርጊሰ ለኛም ይድረሰልን ሰማዕቱ ለደጂህ አብቃኝ ቤተሰቦቼንም ከደጂህ ምራልኝ

  • @user-ce2je5ip3v
    @user-ce2je5ip3v Před 3 měsíci +3

    ደጅህ መጥቼ ብሞት ሁሉ ደስ ይላኛል አባቴ ሆይ ፍቀድልኝ መጥቼ ልዳን ጎዶሎይን አተ ታዉቀዉ የለ አባቴ

    • @Ethiolover100
      @Ethiolover100 Před 3 měsíci

      አትሙት ድነህ ለምስክርነት ያብቃህ

  • @alegisweet8013
    @alegisweet8013 Před 2 měsíci +1

    ሰማዕቱ ለናንተ ም እንደደረሰ ለእኛ ከነቤተሰቤ ይድረስ ለመምጣት የብቃን

  • @genetngash6454
    @genetngash6454 Před 3 měsíci +3

    ሠማይቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ ለበረከትህ ለስለትህ አብቃኝ እርዳኝ እባካቹ ሠማይቱ ቅዱስጊወርጊስየሄዳቹ የተማፀናቹ ሠማይቱ ፀሎታችሁን የሠማቹ የደረሠላቹ አስ ቡኝ ተቸግርለሁ ያለሁት በስደት ነዉ ስራ ባለበት ሀገር ይሄዉ አልሰራም እረፍት ቤት ተቀመጪ ተጨነኩ ለ6 አመት ይሄዉ አልሰራም ተቸገርኩ አሁን እምማፀናቹሁ አስቡኝ በፀሎት እኔም ተሣክቶልኝ ለደጁ እድበቃ
    ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ

  • @user-sm4gn1xx2u
    @user-sm4gn1xx2u Před 3 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እንደው እኒህ እናት ማን ይሆኑ የእግዚአብሔር ጸጋ እኮ ድንቅ ነው።

  • @user-id8bz6dn6t
    @user-id8bz6dn6t Před měsícem

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰማዕት ቋጠሬየን ፈተህ ለደጅህ አብቃልኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-bo4kr5qd8l
    @user-bo4kr5qd8l Před 3 měsíci

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔ ሀጢያተኛዋን ልጅህን ለደጅህ አብቃኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-sc6rj7bc7u
    @user-sc6rj7bc7u Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እኔንም ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃኝ በርከት ይደርብን አሜን❤❤❤

  • @semharmaru97
    @semharmaru97 Před 3 měsíci

    ፈረሰናው ቁዱስ ጊዬርጊስ ኤኔ ህጢያተናዋን ልጅህን ለደጅህ አብቃኒ🙏

  • @user-df4lf2ko8y
    @user-df4lf2ko8y Před 2 měsíci

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይእባክህ አኔንም ለደጅህ አብቃኝ እባክህ

  • @marhma-ek5xf
    @marhma-ek5xf Před 4 měsíci +2

    አሚን እዳፍክ ያርግልን

  • @kijikijidejen6538
    @kijikijidejen6538 Před 4 měsíci +3

    ወድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hirutgselassie7156
    @hirutgselassie7156 Před 3 měsíci +1

    ወንድማችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን ላንተ የተደረገ በረከት ሁሉ. ለኛም ደጁን እንድንረግጥ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን አላዬ ወንድማችን እመብርሀን ረዥም እድሜ ጤና በረከት ትስጥህ ኤልሻዳይ የጉዞ ማህበር ሁላችሁንም እንቅፋት አያግኛችሁ!!!

  • @EnatAbebaw-vr6xk
    @EnatAbebaw-vr6xk Před měsícem

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለቦታህአብቃኝ

  • @luwambrhane5728
    @luwambrhane5728 Před 2 měsíci

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ እንዲያበቃኝ በፀሎታችሁ ኣስቡኝ ወለተ ኢየሱስ ብላቹ ኣስቡኝ ።🙏🙏🙏

  • @user-je7nl3ke5c
    @user-je7nl3ke5c Před 3 měsíci

    Amen.amen.amene.ysamaetu.keduse.giyureges.barakatu.yderasan

  • @rouherdot5768
    @rouherdot5768 Před 4 měsíci +4

    ለደጅህ አብቃኝ የኔ አባት። ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮረጊስ።

  • @emyspiller7059
    @emyspiller7059 Před 4 měsíci +3

    እሜን እሜን እሜን እደአፍይድርግልኝ ለመ ምጣት ይብቃኝ

  • @halenaberham1388
    @halenaberham1388 Před 4 měsíci +2

    ወድማችን ስላንተ ፈጣሪን አመሰገንኩት ክብሮን ሁሉ እሱ ይውሰድ

  • @adonayemesekelu1739
    @adonayemesekelu1739 Před 4 měsíci +2

    አትተወንም ባደጋ ጊዜ ተጠሪ ኪዳነ ምህረት🌹🌻🌹🌻🌹🌻🌹🌻🌹

  • @user-fd9gr1xd4l
    @user-fd9gr1xd4l Před 4 měsíci +5

    አምላኬ ሆይ እኔንም ለደጁ ያብቃኝ ሰዎችየ ተግታቹህ ፀልዩ እኔ ታምር አይቻለው በስደት ሆኜ ስጠራው ኦጅግ ደስ የሚል ነው ያሳየኝ በርቱ በፀሎት❤❤❤❤

    • @Eyerus-
      @Eyerus- Před 4 měsíci +2

      በፀሎትሽ አስቢኝ😢

    • @user-qx1dp6ti9h
      @user-qx1dp6ti9h Před měsícem +2

      ታድለሽ ከዚ በለይ ይርደሽ

    • @user-fd9gr1xd4l
      @user-fd9gr1xd4l Před měsícem

      አሜን መድሀኒአለም ያስባቹሀ

  • @Nor1-hl2hr
    @Nor1-hl2hr Před měsícem

    አሜን አሜንን ሰማአቱ ቅዱሰ ጌወረጊሰ ለቦታህ አብቃኝ

  • @batitube6573
    @batitube6573 Před měsícem

    ለደጅህ ያብቃን ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ

  • @user-go6hl2zq4l
    @user-go6hl2zq4l Před 3 měsíci +1

    .አሜን አሜን አሜን.ወንድምች❤❤❤❤❤❤❤

  • @EphremYilma
    @EphremYilma Před 26 dny

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @user-ug8dm2cw4i
    @user-ug8dm2cw4i Před 3 měsíci

    ሰማእቱ በርሜል ቅዱስ ጊዎርጊስ ለደጂህ አብቃኝ😥🙏

  • @solomonreda8456
    @solomonreda8456 Před 4 měsíci +2

    እውነት ለመናገር ኤልሻዳይ የጉዞ ማህበር እነ አላዬ አሳሪ ፈቺዎቹ እግዚአብሄር ይፅናችሁ በእሳት የተፈተናችሁ ናችሁ በርቱ ሰማእቱ ይቁምላችሁ እንወዳችሁአለን

  • @user-cw3bq3qe8n
    @user-cw3bq3qe8n Před 3 měsíci +1

    ቅዱስ ጌወርጊስ ለ ደጅህ አብቃኝ ፈዉሰኝ🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @Meazi-mv7nv
    @Meazi-mv7nv Před měsícem

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ደጅህን ሳረግጥ እንዳልሞት በማርያም😢😢😢

  • @abnetkebede9451
    @abnetkebede9451 Před 2 měsíci

    ስማሀቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አትተወኝ አባቴ ለደጅክ አብቃኝ 😢 🙏

  • @user-gc3uh5wv6t
    @user-gc3uh5wv6t Před 2 měsíci

    ሠማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጂህ አብቃኝ ❤❤

  • @user-rb2pe8vr5n
    @user-rb2pe8vr5n Před měsícem

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህ ይህንን የፃፍኩልህ ደብዳቤ የት ደረሰ ሰማዕቱ መፍትሔ ስጠኝ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ እባክህ ሰማዕት በርሜል ጊዮርጊስ አባቴ ሆይ እባክህህህህህ

  • @frehiwottedela7835
    @frehiwottedela7835 Před 3 měsíci +1

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንሞ ለደጅህ አብቃኝ እንደሃጢአቴ ሳይሆን እንደአንተ ፈዋሽነት ለፈውስ አብቃኝ እናቴ ፈጥኖ ደራሽዋ የልቤን ችግሬን የምታውቂው አንቺ ለፈውስ አብቂኝ አሜን አሜን አሜን

  • @mesietesfaye8648
    @mesietesfaye8648 Před měsícem

    ክብር ለስሙ ይሆን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
    እናንተም ተባረኰልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
    እኛንም ለተቀደሰ ቦታ እንዲያበቃን እግዚአብሔር ፈቃድ ይሆልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @firehiowtfantahun5897
    @firehiowtfantahun5897 Před 2 měsíci

    ለደጅህ አብቃኝ ሰማዓቱ የቤቴን እስራት ፍታው ያሳደከኝ ሰማዓት😢😢😢 ፍታኝ ከስደት መልሰኝ ፀልዩልኝ የኦርቶዶክስ ልጆች😢😢😢🤲🤲🤲🤲

  • @AberashGutema
    @AberashGutema Před 4 měsíci +4

    ወንድሜ ድንቅ ምስክርነት ነው 1:16:37 የተናገርከው ለሁላችንም ሰማዕቱ እነደየችግራችን ይደረግልን!

  • @user-qx1dp6ti9h
    @user-qx1dp6ti9h Před měsícem

    ሰማዓቱ ቅዱሰ ጊወርጊስ እኔን ሃትየተኛወን ለደጅህ አብቃኝ

  • @user-si9xs5pl7d
    @user-si9xs5pl7d Před 4 měsíci +5

    እባካቹሁ እዛ የምትሄዱ በኤልሻዳይ የማህበር ጉዞ ዩቱብ ኮመንቲ ላይ የክርስትና ሰማችንን ስንፅፍላቹሁ ስትጠመቁ እጃቹሁ ላይ ፅፋቹሁ ግቡ
    በሰው አገር ያለን ለደጁ እንድያበቃን እኔስ በናፍቆት ልሞት ነው😢
    ወለተአረጋዊ ብላቹሁ አስቡኝ

  • @haregtsegay1179
    @haregtsegay1179 Před 3 měsíci

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃን 🥹

  • @user-cy21M23g
    @user-cy21M23g Před 3 měsíci

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የክርስትና አባቴ ያሳደከኝ ለደጅህ አብቃኝ 😢
    ካለሁበት ስቃይ ፍታኝ😢
    ደጅህን ለናፈቅን ለደጅህ አብቃን አሜን፫👏

  • @adhanetkaleab4062
    @adhanetkaleab4062 Před 4 měsíci +1

    ሰማእቱ ቅዱስ ጎርጊስ ለደጅህ ያብቃኝ🙏🙏🙏🙏

  • @adeytube2249
    @adeytube2249 Před měsícem

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከነቤተሰቤ ለቤትህ አብቃን

  • @thhttrfg7033
    @thhttrfg7033 Před měsícem

    እግዚአብሒርይመስገን❤❤❤❤❤❤❤ሰማአት ቅድስት። ጎርጊስ። እደጅህ አብቃኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉