Memeher Girma Wondimu 235. ሞዴሊስት ሆና ባል እንዳታገባ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 12. 2021
  • አስራት ለጠንቋይ እንዳይገለኝ አወጣ ነበር ሞዴሊስት ሆና ባል እንዳታገባ አስገራሚ የአጋንንት ሥራ :: ትዉልዱን እናንቃ : መንፈሳዊነት ይብለጥ : ሼር አርጉት
  • Auta a dopravní prostředky

Komentáře • 612

  • @asgedommaregu7917
    @asgedommaregu7917 Před 2 lety +129

    አባታችን መምህር ግርማ የፈውስ እጅዋ በኔ ላይ ይደር ።አሜን

  • @alefredorosales9614
    @alefredorosales9614 Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይመስገን። አቤቱ ለብዙዎች የደረስክ አዳኝ አምላክ ፣ ለእኔም ድረስልኝ።

  • @ethionigus2189
    @ethionigus2189 Před 2 lety +7

    አባታችን መምህር ግርማ እድሜና ጤና ይስጥልን እባካችሁ የምናገኛቸውን አድራሻ አስቀምጡልን

  • @user-gt4ho2hy3x
    @user-gt4ho2hy3x Před 2 lety +13

    የኔ ሲዲ ሊለቀቅ ይችላል ከእነዚህ አብሬ ነው የተፈወስኩት ከዛች የተባረከች ቀን ኑሮየን ተሰተካከለልኝ

    • @user-ep6ld3tl6t
      @user-ep6ld3tl6t Před 2 lety +2

      ወለተ ሰንበት ብላችሁ አስቡኝ እወድቃለሁ እነሳለሁ ፈተናውንና ሲቃውን የደርሰበት የተነካ ያቀዋል😢😢

    • @hellinabebe424
      @hellinabebe424 Před 2 lety +1

      የኔ እሕት አይዞሽ እመብርሐን ታስብሽ አርጋሮሮ ፀሎት አታቃርጪ የአበነ ሐብተማርያም ገድላቸውን ፀልይ ማማዬ ሁላችንም ታስረናል እግዚአብሔር ፈውስ ይላክልን

    • @imdove7528
      @imdove7528 Před 2 lety

      በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ ብላችሁ

    • @FilimonHadushGwahd
      @FilimonHadushGwahd Před měsícem

      እንኳን ደስስ ኣለሽ ስልካቾዉ ተባበርኝ

    • @FilimonHadushGwahd
      @FilimonHadushGwahd Před měsícem +1

      11:22

  • @meqdiitube9785
    @meqdiitube9785 Před 2 lety +15

    እንኳን ደና መጡ አባታችን ፈጣሪ ለእርሶ እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን አሜን አሜን አማን

  • @seki1508
    @seki1508 Před 2 lety +4

    አባታችን መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ በረከቶ ይደርብን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥዎ አሜን አሜን አሜን

  • @oppoalain6960
    @oppoalain6960 Před 2 lety +11

    አፀደ ማርያም ገብረሥላሴ
    እግዚአብሔር ይመስገን ክቡር አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን
    አባዬ በፀሎት ያስቡኝ

  • @Eriboy62
    @Eriboy62 Před 2 lety +11

    እንካዕ ደሓን መጻኹም ኣባታችን እግዝኣብሄር ናይ ኣጎልጉሎት ዘመንኩም ይባርኽ ከምኡዉን ናዕና ንድኹማን ደቅኹም ጸልዩልና ኣሜን 🙏🙏🙏

  • @user-cv8ts3xu1l
    @user-cv8ts3xu1l Před 2 lety +11

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እረዥምእድሜ ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልወት ያገልግሎት ዘመንወን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን ጥላትወን የእግረወ መረገጫ ያድርግልን አሜን አሜን አሜን

  • @yeshworkdemeke
    @yeshworkdemeke Před 2 lety +70

    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀው እረጅም እድሜ እና ከጤና ጋር ኑሩልን እርሰዎን የሰጠን እግዚአብሔር ይመሰገን ቅድስት ሀገራችን ኢትዮጵያ ሠላምሽ ይብዛ እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኘን

    • @Sarina971
      @Sarina971 Před 2 lety +1

      አሜን፫

    • @dggf3570
      @dggf3570 Před 2 lety +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @teklehaile3861
      @teklehaile3861 Před 2 lety

      Yemeche new

    • @tilahuntemesgen1888
      @tilahuntemesgen1888 Před 2 lety +1

      ላአባታችን እረዝም እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን የትላገኛቸው እችላለሁ የምታውቁ ካላችው በእግዛብሄር ስም እጠይቃችኻለው እርዱኝ

  • @aynalemkebede2272
    @aynalemkebede2272 Před 2 lety +11

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ፀጋውን ያብዛልን

  • @Tugg-pz2xz
    @Tugg-pz2xz Před dnem

    አባታችን መምህር ግርማ እድሜዎን ያርዝምልን ❤❤❤ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን😢😢❤❤❤❤❤

  • @user-ul4oo4pn9k
    @user-ul4oo4pn9k Před 2 lety +38

    እንኳን ደና መጡልን አባታችን እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ይስጥልን 🙏
    እኛም ለመዳን ያብቃን አሜን

    • @mabittaegezabereleona1854
      @mabittaegezabereleona1854 Před 2 lety

      Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

    • @habeshawiyan8035
      @habeshawiyan8035 Před 2 lety +1

      Yet bota new metewal ende aba girma ebakshin botawen kaweksh ngerig . 1 day ylal ezi Stockholm new yalut?

  • @rujvvthjj205
    @rujvvthjj205 Před 2 lety +3

    በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ይብዛለህ መምህረችን ፀሎታችንም በረከትምን ይደረብን በእድመን በጥአናን ይቅየልን ክብር መምህረችን አሜን፫

  • @user-ji5rd2fb2h
    @user-ji5rd2fb2h Před 2 lety +8

    ኣባታችን እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን እንኳን በሰላም መጡልን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት በረከታቸው ይደርብን

  • @user-qp3qp8lt1t
    @user-qp3qp8lt1t Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ይስጦት

  • @muluzeneb8846
    @muluzeneb8846 Před 2 lety +10

    አባየ ረጅም አድሜና ጤና ይስጥልን
    ለነሱ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን💒🙏🌾

  • @hwete1590
    @hwete1590 Před 2 lety +5

    አባታችን እግዚአብሄር እድሜወትን ያርዝምልን🙏🙏⛪⛪⛪⛪🙏🙏

  • @kudusgebreil9272
    @kudusgebreil9272 Před 2 lety +7

    እልልልልልልልልልል ለናንተ የደረሰ አጋእዝት ሰላሴ የኛም ይድረሰል አሜን

  • @masigirma5030
    @masigirma5030 Před 2 lety +3

    አሜን እባዬ እንካን ስላም መጡልን ለእናተ የድርስ እምላክ ለሁላችን ይድርስልን እባዬ እድሜና ጤና እብዝቶ ይስጥልን

  • @user-wp8uw2to5e
    @user-wp8uw2to5e Před 2 lety +9

    አባታችን እግዚ አብሔር አምላክ እድሜወቱን
    ያስረዝምልን 🙏🙏🙏

  • @user-dc3lv1gt4o
    @user-dc3lv1gt4o Před 2 lety +40

    ኣባታችን እንኳን ደና መጡ በስደት ኣልም ያላቹ ወድ ቅድስት ሃገራችን ያብቃን ✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🌹❤❤❤❤😘❤እድመ ላባታችን

  • @kirosmariyam7926
    @kirosmariyam7926 Před 2 lety +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ልዑል እግዚአብሔር አምላክ አሜን

  • @hiwotfekadu1347
    @hiwotfekadu1347 Před 2 lety +8

    አብባዬ እንኳን በሰላም መጡሉን
    ርዠም እድሜ ጤና ይሰጥዎት።

  • @user-cg4oy3qe4t
    @user-cg4oy3qe4t Před 2 lety +4

    አባታችች እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጦት ፀጋውን ያብዛሎት ወለተ ማርያም ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ በመንፈስ ተይዠ እየተሠቃይሁ ነው

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před 2 lety +24

    እንኩዋን በሰላም መጡልን አባታችን 🙏🏿😢
    ኤፍታህ በለን ጌታ ሆይ 🙏🏿
    ኤፍታህ በላት ዕናት ኢትዮጵያን 🤲🏿
    አቤቱ ህዝብህን አድን ጌታ ሆይ 🤲🏿

    • @adyam1991
      @adyam1991 Před 2 lety

      አረ ስሞትልሽ የት እንደመጡ ንገሪኝ

    • @hellinabebe424
      @hellinabebe424 Před 2 lety

      @@adyam1991 ሱኡዲን
      እስቶኮል ነው እማ የቆየነው እሺ

    • @mariammkahal5007
      @mariammkahal5007 Před 2 lety

      ማማየ ከሁሉም ኩሚት አይሻለሁ በርች ጉበዝ ነሽ

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 Před 2 lety

      @@mariammkahal5007 😘😘🙏🏿🙏🏿

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 Před 2 lety +5

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን አሜን 🤲🤲🤲

  • @user-zl4mr2uf1v
    @user-zl4mr2uf1v Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን አባታችን 👏👏👏 ⛪️ 💒 ⛪️ 💒 ⛪️ 💒

  • @saraT22
    @saraT22 Před rokem +4

    ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ 🥺የድንግል ማርያም ልጅ የጠፋነውን ልጆቹን የድህነት እና የምህረት ቀናችንን ያቅርብልን ወደ ቤቱ ይሰብስበን አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት ❤️❤️❤️

  • @user-qd1im4jc3e
    @user-qd1im4jc3e Před 2 lety +16

    በእርሰዎ ላይ አድሮ የረዳን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን
    አባታችን ለእርሰዎም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በረከተዎት ይደርብን።

  • @rebkat6712
    @rebkat6712 Před 2 lety +11

    በረከትዎ ይደርብን አባታችን
    እድሜና ጤና ያድልዎት

  • @yeqidusemikayeleliji5545
    @yeqidusemikayeleliji5545 Před 2 lety +6

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ኑሩልኝ የማቱሳላን እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @madinamd7228
    @madinamd7228 Před 2 lety +8

    ኣባዬ እንኳን ደህና መጡ ኣቤቱ ጌታ ሆይ ከሚድኑት ኣርገኝ

    • @gelilabekele4402
      @gelilabekele4402 Před 2 lety

      እዴት ነሽ እህቴ የት ነው የሚገኞት

  • @lastone9644
    @lastone9644 Před 2 lety +9

    በረከቶ ይደርብን አባታችን

  • @tsegshTube5kk3g
    @tsegshTube5kk3g Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለእናተ የፈወስ አምላክ ለኛም ይፈውስን አምላኬ ሆይ ለሃገሬ አብቃኝ

  • @user-cb2tr4cd9m
    @user-cb2tr4cd9m Před 2 lety +44

    ኣባታችን እንኳን ደና መጡልን እረጅም እድሜ ይስጥወት የተዋህዶ ልጆች እንኳዕ ኣደረሳችሁ ለሰማቱ ቅዱስ መርቆሪወስ አገራችን ሰላም ያድርግልን እኛም ከደጀ ሰላሙ ደርሰን ብራኪቸውን ለመቀበል ያብቃን መልካም ቅዳሴ ሰንበት ይሁንላችሁ

    • @amalajekidusan6360
      @amalajekidusan6360 Před 2 lety +1

      Amen Amen Amen

    • @zeguhana7032
      @zeguhana7032 Před 2 lety

      የት ናቸው?

    • @meronmwron4831
      @meronmwron4831 Před 2 lety

      Yet new yelote aba esk negrogin wendmen lwsdew bey

    • @mabittaegezabereleona1854
      @mabittaegezabereleona1854 Před 2 lety +1

      Amen Amen Amen Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll

    • @qweqwe5936
      @qweqwe5936 Před 2 lety +1

      አባታችን እረዥም እድሜ ጤንነት ይሥጥልን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብኄር ይመሥገን

  • @maryamaadogoytaykyoneyfre2452

    እንካን ዳህና መጡ ኣባታችን እግዚኣብሔር ኣብዝቶ ኣብዝቶ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @user-bj1md1eb5n
    @user-bj1md1eb5n Před 2 lety +16

    የኔ ኣባት እመብርሃን ድንግል ማርያም ትጠብቀው ❤

  • @wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi
    @wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያኑርልን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @DhSvh-lf5ib
    @DhSvh-lf5ib Před 23 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜና ጤናዎትን ይስጥልን በረከትሁ ይደርብን አሜን አሜን አሜን በጸሎት አስቡን

  • @user-dx8om3yz2y
    @user-dx8om3yz2y Před 2 lety +3

    አባታችን የድንግል ማርያም ልጂ ቸሩ መድኃኒአለም እረዥም እድሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @egziabherhulunchaynew9936

    በኝህ አባትላይ አድሮ እግዚአብሔር ትውልዱን ከሰይጣን እስራት ይፈታል ስሙ ይመስገን ረጂም እድሜ ይስጥዎት አባታችን

  • @user-pg3cm3wu8e
    @user-pg3cm3wu8e Před 2 lety +7

    አባታቾን እግዚአቤሔር ይስጥልን
    እድሜና ፀናውን አብዝቱ ይስጥልን
    ❤❤❤❤💛💛💛💛💚💚💚💚💚

  • @netsanetwelday3931
    @netsanetwelday3931 Před 2 lety +3

    ኣቤቱ ኣምላከይ ንዓይ ንባርያካ ካብ ሓጥያተይ ኣንፀሀኒ ይቅረ በለኒ ኦ ጎይታሆይ ብመንገድካ ምርሐኒ ካብ ፈተና ኣድሕነኒ ⛪❤

  • @user-eg1dd7jh2d
    @user-eg1dd7jh2d Před 2 lety +13

    አባየ እካንም ደህናመጡልን እግዚአብሔር እርሜና ጤና ይሰጠልን በፀሎተውያሰቡኝ በጣም እየጨንቀኝነው ወለተማሪምብለው

    • @gabeaeah8537
      @gabeaeah8537 Před 2 lety

      Abatatchen berketwo yedersen beselot asebun
      Tegyimareiam
      Feker selasyi belwe asebun lenesha mote yabkash belun

    • @kidestbest207
      @kidestbest207 Před 2 lety

      በማሬያም የት ነው ማገኛቸው

  • @user-px6wk1cy8x
    @user-px6wk1cy8x Před 2 lety +6

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን የብዝሎት ሽ ዓመት ኑሩልን በረከቶት ይደርብን 🙏🙏🙏

  • @zanbkgddbbf7880
    @zanbkgddbbf7880 Před 2 lety +2

    አባቴ እረጄም እድሜ ይስጥል አባቴ ሰወዶት እኮው በፈጣሪይ። እመቤቴ ፀጋውን ታብዛሎትህ።

  • @beleteayalew8972
    @beleteayalew8972 Před 2 lety +9

    እንኳን ደህና መጡ ውድ አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጠወት
    እግዚአብሄር አምላክ አገራችን ኢትዮጲያ ፍፁም ሰላሟን ይመልሰልን አሜን(3)

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed4095 Před 2 lety +3

    አባታችን፣እንኳን፣ደና፣መጡልን፣አባታችን፣እርጅም፣እድሜ፣ይስጥወት

  • @dagmawitsegaye5081
    @dagmawitsegaye5081 Před 2 lety +2

    አባታችን እካን ደናመጡ የምንወዶት የምናከብሮት የወንጌል አርብኛ አባታችን ሺ አመት ኑሩልን አሜን፫

  • @Arab_20_Car
    @Arab_20_Car Před 2 dny

    አምላኪ ሆይ የተደፈነውን ልቦናየን ክፈትልኝ🤲🤲 የሰው ነገር አታሰመኝኝ🤲

  • @asgedecchMesgenia-wb8bw
    @asgedecchMesgenia-wb8bw Před měsícem

    መምህ ግርማ እባኮ አምላክ በሰጦት ጥብ እባኮ በሆላንድ አገር የምትሰቃይ እህት አለችኝ እባኮ አባቴ ጸሎት አድርጉልኝ

  • @meritgraweyti298
    @meritgraweyti298 Před 2 lety +9

    አምላኬ ሆይ የተደፈነ ልቤን ክፈተዉ ስዉ አድርገኝ😢💔

  • @Sarina971
    @Sarina971 Před 2 lety +2

    አባ እድሜእና ጤና ይሥጠወት የማምላክ ልጆች በፀሎት አሥቡኝ

  • @user-wf1sh6jg2w
    @user-wf1sh6jg2w Před 2 měsíci

    አባታችን። እድሜና ጤና ይሥጥልን ወለተ ሠበት ብለው ይፀልዩልኝ አባቴ

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 Před 2 lety +8

    አባታችን እግዚአብሄር እድሜወትን ያርዝምል እርሰወን የሰጠን ፈጣሪ የተመሰገነይሁን

  • @user-qw1ol2zb6y
    @user-qw1ol2zb6y Před 2 lety +1

    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜከጤናጋር ይስጥልኝ ፀጋውን ያብዛሎት በፀሎት ያስብኝ ወለተ ገብርኤል

  • @abeba5164
    @abeba5164 Před 2 lety

    አባየ የኔ ምርጥ አባት ፀሉት ልመናችሁ ይደርብ እላየ ላይ ያለውን። የጭቅ መንፈስ። ይሰርልኝ አባየ። ውይይ መንፈስ

  • @user-fl5px2dw7y
    @user-fl5px2dw7y Před 2 lety +3

    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀው እድሜ እና ከጤና ጋር ኑሩልን እርሰዎን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያራጊልን እግዚአብሔር አምላክ ኣሜን (3)❤️❤️❤️

  • @astersiyum4554
    @astersiyum4554 Před 2 lety +2

    መምህሬ እድሜ እና ጤና ይስጦት ፈጣሪ በፀሎቶት አስቡኝ🙏😭

  • @merymain5649
    @merymain5649 Před 2 lety +5

    ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ያገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን አሜን የቅዱሳን አምላክ አባታችንን ይጠብቅልን አሜን

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 Před 2 lety +2

    አቤቱ ጌታ ሆይ ሁሉም እንደ አንተ ምህረት ይሁን። የዲያብሎስ ስራ በጌታዬ በእሱስ ክርስቶስ ስም በእመቤቴ በቅድስት ድንግል ማርያም። ስም ይፍረስ ይቃጠል አሜን አሜን

  • @fekertaethiopia3348
    @fekertaethiopia3348 Před 2 lety +14

    አባታችን እንኳን ሰላም መጡልን አገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ይመልስልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹😍🇪🇹💞🇪🇹🇪🇹💞🇪🇹

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአቢሄር ይባርክልን ረጅም ዕድሜና ጤና በረከት አብዝቶ ይስጥልን ይፍቱኝ ይባርኩኝ ወልድ አማኒኤል በጾሎት አስቡኝ🙏🙏🙏

  • @hwuw8819
    @hwuw8819 Před 2 lety +3

    አባታችን ፀጋው ያብዛል

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Před 2 lety

    አባታችን የፈውስ አዋጅ በኔላይ ይደር አሜን እኔም ከታሰርኩበት አጋንንት የምፈወስበት ቀን ናፈቀኝ በፆሎት አስቡኝ አባታችን

  • @yqjq8390
    @yqjq8390 Před 2 lety +8

    ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ያገልግሎት ዘመነወትን ያርዝምልን አሜን የተፈወሳችልን እህት ወድሞቻችን እንኳን ደስ አላችሁ እልልልልልልልልልልልልልልልልል የናተ የድረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን አሜን

  • @amantadese3198
    @amantadese3198 Před 2 lety +1

    አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኝሁላቹህ

  • @bezawiteethiopia2445
    @bezawiteethiopia2445 Před 2 lety +7

    እንኳን ደና መጡልን አባታችን በናፍቆት ነው ምትጠብቆት

    • @tesfitkahsu
      @tesfitkahsu Před 2 lety

      wedeyet ale wendme ebake ngereni . ezi sweden stockholm west no ?

    • @tesfitkahsu
      @tesfitkahsu Před 2 lety

      mechie new demo

  • @user-wg2pd1hh1e
    @user-wg2pd1hh1e Před 2 lety +5

    አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያኑርልን
    ኢትዮጵያ አገራችን ሰላም አድረግልን

  • @mekdswenksht9975
    @mekdswenksht9975 Před 2 lety +13

    አባታችን እድሜና ፀጋውን ያብዛላችሑ አሜን ።

  • @emamaethiopia5992
    @emamaethiopia5992 Před 2 lety +15

    እንኳን ደህና መጡ አባታቸን 🙏
    እግዚአብሄር አምላክ የኢትዮጵያን ትንሳዔ ያሳየን 🙏🙏🙏

    • @adyam1991
      @adyam1991 Před 2 lety

      የት እንደመጡ ንገሪኝ ፕሊስ

    • @emamaethiopia5992
      @emamaethiopia5992 Před 2 lety

      @@adyam1991 ምን ማለት ነው....??????????

  • @samiboy3266
    @samiboy3266 Před 2 lety +5

    አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት በውነት ድንቅ ተዓምራትን እያሳዩን ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት አባታችን በፀሎቶ አስቡኝ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን 🙏🙏🙏

  • @salamasalama1703
    @salamasalama1703 Před 2 lety +9

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን 🙏🙏🙏

  • @selamleethiopia5957
    @selamleethiopia5957 Před 2 lety +4

    Lenanetm yederse fetari legnam yedrs 🙏🙏🙏

  • @user-mu8tv5qv1s
    @user-mu8tv5qv1s Před 2 lety +18

    እግዚአብሔር ይመስገን ።
    ሰላማችሁ ይብዛልን ውዶቼ እንኳን ለቅዱስ መርቆርዮስ አመታዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የቅዱሳን ረድኤት በረከታቸው ይደርብን አሜን ፫ 🕯🤲
    አባታችን እንኳን በሰላም መጡሉን ።
    ይፍቱን ሀጥያቴ 🤲🙇‍♀️

    • @sofiymessay4134
      @sofiymessay4134 Před 2 lety +1

      አግዚአብሔር፣ደመሰገን፣አሜን አሜን አሜን፣ አባታችን፣አሜናጤናደሰጥልን፣🙏🙏🙏

    • @user-vj8qb7vl9i
      @user-vj8qb7vl9i Před 2 lety +1

      Amen Amen Amen

  • @rahhaharadsh8328
    @rahhaharadsh8328 Před 2 lety +7

    እግዚአብሔር ይጠብቃል አባታችን 🙏🙏🙏

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 Před 2 lety +5

    እረጅም እድሜ ለአባታችን ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንዎትን እረጅም ያድርግልን ፀጋውነ ያብዛልዎት በቅንነት የተገኘ ፀጋ የተሰጣቸው አባታችን በፀሎትዎ ይደግፉን

  • @KedestA-rk5hq
    @KedestA-rk5hq Před 18 dny

    አባታችን ሲፀልዩ፡እጄን፡ልቤላይ፡አድርጌ፡አሜን፡እያልኩ፡ስደት፡ከመጣሁ፡ነው፡ልቤ፡ማፈን፡ተሰማኝግን፡አሁን፡ተወኝ፡አሜን

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o Před 2 lety +1

    አባዬ እድሜዎትን ያርዝምልን የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን እርሶን ስለሰጠን አቤቱ እኛንም እርዳን😭😭😭😭

  • @betyabera9644
    @betyabera9644 Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ይስጠዎት አባታችን የስንቱን በነፍስም በስጋ አዳኑ እግዚአብሔር ይመስገን በርሶ ላይ አድሮ የማረን መንገድ የገለጠልን

  • @user-hebtam
    @user-hebtam Před 2 lety +2

    አባታችን እድሜዎን ያርዝምልን

  • @user-dc3lv1gt4o
    @user-dc3lv1gt4o Před 2 lety +8

    እትጵያ 🇪🇹ሃገራችን ፈጣር ይጠብቃት✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏

  • @ismaialismail105
    @ismaialismail105 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ኣባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Před 2 lety +6

    አባታችን እድሜ ጤና ይሰጦት

  • @selam801
    @selam801 Před 2 lety +7

    እንኳን በሰላም መጡ ንቁ የተዋህዶ አባታችን እግዚአብሄር ረጅም እድሜ እና ጤና ይሰጠዎች እኛም ለመዳን ያብቃን
    አቤቱ ጌታ ሆይ ኤፍታህ በለኝ

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ውድ አባ አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን ለሁላችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፅሎታችው ያስቡኝ

  • @tigisttesfay8397
    @tigisttesfay8397 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና ጤናውን ያድሎት

  • @Star-kk7rd
    @Star-kk7rd Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋ ያድልልን አባታችን 🙏🙏

  • @azebsil7284
    @azebsil7284 Před 2 lety +4

    እድሜውን ጠናዉን ፈጣሪ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን አባታችን 🙏

  • @silenatmulatu7609
    @silenatmulatu7609 Před 2 lety +1

    Abba Egizaber edima ane tenawuna yabezalota 🤲

  • @ewethio
    @ewethio Před 2 lety +5

    በፀሎታችሁ አስቡን እኔን፣ ቤተሰቦቼን፣ ጓደኞቼን
    ‌እስካለ ማርያም
    ‌ወለተ ስላሴ
    ‌ወልደ ገብርኤል
    ‌ሀይለ ጊዮርጊስ
    ‌ተክለ ጊዮርጊስ
    ‌አፀደ ማርያም
    ‌ወልደ ሩፋኤል
    ‌ሀይለ ስላሴ
    ‌ወለተ ስላሴ
    ‌ገብረ ፃዲቅ
    ‌ገብረ ኢየሱስ
    ‌ወለተ ብርሃን
    ‌ሀይለ ሚካኤል
    ‌አስካለ ማርያም
    ‌ወልደ ኢየሱስ
    ‌ሀይለ ሚካኤል
    ‌ሚስጥረ ስላሴ
    ‌ገብረ መድህን
    ‌ፍቅርተ ስላሴ
    ‌ወለተ አረጋይት
    ‌ወለተ ሰንበት
    ‌ሀይለ ጊዮርጊስ

  • @user-wr7nu3ht6q
    @user-wr7nu3ht6q Před 2 lety +4

    አባታችን እንኳን በሰላም መጡ የአማኑኤል እናት ትጠብቀን ከእርኩስ መንፈስ

  • @bezabezaa4047
    @bezabezaa4047 Před 2 lety +2

    አባታችን እርዥም እድሜ ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @user-mq4rc2ky1m
    @user-mq4rc2ky1m Před 2 lety +8

    እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ውድድ አባት እንኳን በደህና መጡልን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @gdydd1173
    @gdydd1173 Před měsícem

    ኣባየይ በረከቱት ይደርብኝ ወለተ ኪዳን በፆሎት ኣስቡኝ ኣባየይ

  • @selamkiflemariam3706
    @selamkiflemariam3706 Před měsícem

    Ab xelotikum abayey grma ab miskir yebxhana amen Amen Amen

  • @hayathkhan3951
    @hayathkhan3951 Před 2 lety +3

    Tebarku abba 💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏

  • @user-vn8hq3zu4c
    @user-vn8hq3zu4c Před 2 lety +2

    አባታችን በረከትዎ ይደርብን

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 Před 2 lety +2

    ፈጣሪ. እድሜዎትን. ያቆይልን. !
    በእርሶ. ላይ. አድሮ. የሚያድነንን. ልኡል. እግዚአብሄር. ይክበር. ይመስገን. ለዘላለሙ. አሜን. !
    በመስቀሉ. ሃይል. እንፈወስ. ዘንድ. ያድለን. አምላካችን. ጌታችን. እየሱስ. ክርስቶስን. እናመስግነዉ. !!!