Memehir Girma Wondimu Video 324 የጓደኛ መተት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 05. 2022
  • ቀንና ሌሊት የሚያስተኛ ሥራ እንዳትሰራ በክፉዎች የክፋት ሥራ ለሌሎች ሼር ይደረግ መንፈሳዊነት ይብለጥ
  • Auta a dopravní prostředky

Komentáře • 406

  • @user-hv7uk3ir8x
    @user-hv7uk3ir8x Před 2 lety +94

    የ አባታችን መምህር ግርማ ትምህርት ለ መከታተል 😍 አግዚአብሔር ሊረዳህ ስፈልግ ብቻ ነው ። አሜን ፫

    • @addisdemeke2374
      @addisdemeke2374 Před 2 lety +2

      በትክክል❤❤❤❤

    • @user-hv7uk3ir8x
      @user-hv7uk3ir8x Před 2 lety +3

      @@addisdemeke2374 አመሰግናለሁ 😍
      በኔ ስላየሁት ነው ።

    • @addisdemeke2374
      @addisdemeke2374 Před 2 lety +4

      @@user-hv7uk3ir8x እኔም አይቼዋለሁ ከጥልቅ ከመቃብር እግዚሐብሄር በሳቸው ላይ አድሮ እይወቴ ተቀየረ ክብሩን ሁሉ ስላሴ ይውሰድ

    • @user-hv7uk3ir8x
      @user-hv7uk3ir8x Před 2 lety +2

      @@addisdemeke2374 ከተወለደበት ቀን ጀምሮ 🙄 እሮፓ ድረስ አስከ 2016 መጨረሻ ላይ 🙄 ደስታ እና በረከት አላየሁም ።

    • @mulugebremed6855
      @mulugebremed6855 Před 2 lety

      @@user-hv7uk3ir8x እባካችሁ አሁን የት አከባቢ ናቸው ?አሳውቁኝ

  • @aynitakale2378
    @aynitakale2378 Před 2 lety +23

    መምህርን እንደኔ የሚወዳቸዉ እስኪ እድሜን እንደማቱ ሳላ ይስጥልን በሉ

    • @devan8265
      @devan8265 Před 2 lety

      አሜን በእዉነት እረጅም እድሜ ያኑርልን አባታችን

    • @user-rf2hb6sm8t
      @user-rf2hb6sm8t Před 11 měsíci

      አሜን❤ አሜን❤ አሜን ❤ እረጅም እድሜና ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን ❤❤❤

    • @kflomdebessay646
      @kflomdebessay646 Před 10 měsíci

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዕድመን ጥዕናን ይሃቦም ፈጣሪ ን ኣባታችን

    • @ayelechdabesse7483
      @ayelechdabesse7483 Před 8 měsíci

      😢😢😢😢😢💘💘ሺ አመት አባቴ

    • @ahanamesert6742
      @ahanamesert6742 Před měsícem

      ከኔ አይበልጥም እሳቸውን ያጣ ሰው እጅጉን ያሳዝነኛል

  • @raheltsigu1371
    @raheltsigu1371 Před 2 lety +8

    አባታችን እድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር

  • @user-zx6nj9wy8n
    @user-zx6nj9wy8n Před 2 lety +75

    የእስራኤል #ልዑል #እግዚአብሔር #አምላክ ጌታችንን #ኢየሱስ #ክርስቶስ እመቤታችን #ድንግል #ማርያም ቅዱሰ #ሚካኤል ቅዱሰ #ገብርኤል ቅዱሰ #ሩፋኤል ቅዱሰ #ራጉኤል ቅዱሰ #ዑራኤል ቅዱሰ #ፋኑኤል ሰማዕቱ ቅዱሰ #ጊዮርጊስን አባታችንን ይጠብቃችሁ ።

    • @gvvcccc1938
      @gvvcccc1938 Před 2 lety

      አሜን አሜን

    • @woinshet2595
      @woinshet2595 Před 2 lety

      አሜን

    • @starkuwait8880
      @starkuwait8880 Před 2 lety

      Ameen Ameen Ameen

    • @bezawitfikadu1699
      @bezawitfikadu1699 Před 2 lety

      Abatachinin egziabher amlak yitebkilin. agelglotachewun magnget felgalehu ena ahun yet bete krstiyan endemiyageleglu mereja bisetung elalehu. egziabher yistling

    • @user-ts9nc5fv5f
      @user-ts9nc5fv5f Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን አባታችን

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 Před 2 lety +14

    ምስኪን እንኳን የዋህነትሽ አጋለጠልሽ አባታችን መምህር ግርማ እድሜ ይስጥልን ስንቱን አነቁ አዳኑ የዋህነት ደግነት መጥፊያ የሆነ ዘመን ሰው ፈራሁ በስማአም ያሳዝናል ከሰው እባብ ከወዳጅ ጠላት አዛኝቱ ድንግል ማሪያም ትጠብቀን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-kf5ot8es4n
    @user-kf5ot8es4n Před 2 lety +14

    የኛ ውድ አባት እንኳን መጡልን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር አምላክ አባታችንን ይጠብቅልን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před 2 lety +5

    እግዚኦ መሀርኒ ክርስቶስ አቤቱ ማርን አቤቱ በችርነትህ ትምህርትህን ጠብቀን ለሁላችን

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert6742 Před měsícem

    መምህራችን አባታችን ይህንን ፀጋ የሰጠ አምላክ ይክበር ይመስገን ሁሉም እንደ እርስዎ ቢሆን በዚች ሀገር ላይ መተተኞችና ደብተራዎች አይኖሩም ነበር ምቀኞችም ይጠፉ ነበር

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 Před 2 lety +6

    ክፋት መስሎ አይታየንም መልካም በማሰባችን ነው የገዛ አፋችን ያመጣብንን ጣጣ ፈተናዉ ብዙ ነው ፈጣሪ ልብ ይስጠን አጂ

  • @addaagsa6706
    @addaagsa6706 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በእዉነት ለእግዚአብሔር የሚሳ ነዉ ነገር የለም ወለተ ማርያም በፆለትዎ ያሰቡኝ

  • @user-gv6tn2wb7t
    @user-gv6tn2wb7t Před 2 lety +16

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን አባታችን ቅዱስ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና እግዚኦ አቤቱ ጌታየ ሆይ ቶሎና ይቅርታናቸርነትህን ላክልን ድግምተኛው አበዛዙ ፈጣሪይፉረድባቸው በቃበሰውላይ ከማስደገም ለምኖመብላት ይሻላል ስለድንግል ማርያም ብሎ መብላት ይሻላል እድማለመምህር ግርማ ወንድሙ

  • @ethiopiahagera7874
    @ethiopiahagera7874 Před 2 lety +3

    እውነት ነው ያልገባው ይተቻል ይሳደባል እኔም በውጭ ሃገር ሆኜ ሰው ብዙ ይሰራል እኔ ልክ እንደዚች ልጅ በቃ መተኛት እውነት እኔ በአባታችን ትምህርት በእግዚአብሄር ቸርነት ምህረት በመስገድ በመጰለይ አምላኬን በእንባ ጠየኩት ሰው እንዴት በሰው ሃገር መስራት እየቻለ ይተኛል ብዩ አምላኬን ለመንኩት ዳንኩ በእውነት አባታችን እድሜ ይስጥልን በትምህርቶ ብዙ ነገር አግኝቻለሁ እግዚአብሄር እድሜ ይስጥልኝ የደረሰበት ይወቀው ስቃዩን

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአቢሄር የአገልግሎት ዘመናቹ ይባርክልን ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በረከትዎ ያብዛልን መዳን ናፍቆኛል አባቴ ይፍቱኝ በጸሎትዎም አስቡኝ ወልድ አማኒኤል 🙏🙏🙏

  • @aynalemkebede2272
    @aynalemkebede2272 Před 2 lety +5

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እድሜና ፀጋውን ያብዛልን አባታችን በፀሉት አስቡን ወለተ ሚካኤል ብላችሁ

  • @workneshdeguala2797
    @workneshdeguala2797 Před 2 měsíci

    አዉነትየናተን ትምህርት እዳዳምጥ የርዳኚ እግዚአቢሔር አመሰግነዋለሁ ምህር ግርማ እድሜና ጤና ይሰጥልን

  • @genetugebremeskel222
    @genetugebremeskel222 Před rokem

    ለአባታችን ለአባ ግርማ እድሜ ጤና ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልን እውነት የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው

  • @rollamall1207
    @rollamall1207 Před 2 lety +5

    ለአባታችን እድሜ ናጤና ይስጥልን አብቱ ማረን

  • @user-ht3fz6ie6s
    @user-ht3fz6ie6s Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመሥገን ቃለ ሂይወት ያሠማልን በርሥወ አድሮ ያሠተማረን እግዚአብሔር ይመሥገን እረጅም እድሜ ይሥጥወት አባታችን

  • @kidusdagm9164
    @kidusdagm9164 Před 2 lety +3

    አንድ ተጠቂ እኔ ነኝ የአባታችን ፆሎት እና ልመና አይለየን ከሁላችንም ጋር ይሁን አሜን 🙏🙏🙏

  • @user-fg5nx4tj8d
    @user-fg5nx4tj8d Před 2 lety +6

    አባቴ እንኳን ሰላም መጡልኝ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት እመብርሃን አትለዮት

  • @user-to7rk5fr9f
    @user-to7rk5fr9f Před 2 lety +5

    እግዚኦ መኀረነ ክርስቶስ...
    አባታችን በውነት እድሜና ጸውን ያብዛሎት
    ለኛም ማስተዋሉን ይስጠን

  • @user-ey9te8mm3oExe
    @user-ey9te8mm3oExe Před 2 lety

    አባታችን፣መላከ ምክራት፣ "ሊቁ"መምህር ግራማ ወንድሙ፣ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን!!!

  • @user-iw9ju7cy6q
    @user-iw9ju7cy6q Před 2 lety +6

    ኣባታችን እግዚአብሔር ኣምላክ እድሜ ና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር በኣንድም በለላም ያስተምራል ክብሩ ይስፋ የኣለም መድሃንት የኣማልክት ኣምላክ የነገስታት ንጉስ እየሱስ ክርስቶስ

  • @user-wy7zg8ff7r
    @user-wy7zg8ff7r Před 2 lety +6

    አባየ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
    አሜን አሜን አሜን
    እናቴ በፆሎት አስብት ወለተ ስንብት እያላቹ
    ታምምለች

  • @betyabera9644
    @betyabera9644 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋዉን እድሜዉን ይስጠዎት ቡራኬዎት ይድረሰን በእጀዎት ለመባረክ ያብቃኝ

  • @user-sz7jl4fp7j
    @user-sz7jl4fp7j Před 2 lety +5

    አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @mulubelay3831
    @mulubelay3831 Před měsícem

    ውድ አባታችን የእርስዎን ድምፅ ትምህርት ስሰማ ልቤ በሃሴት ትሞላለች ደስታ ይሰማኛል❤

  • @ufcu3208
    @ufcu3208 Před 2 lety +5

    ኣባታችን እንኳን ሰላም መጡሉን እድሜ ና ፀጋ ኣብዝቶ ይስጣቸው

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o Před 2 lety +3

    አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤናዎትን ይስጦት እናተን የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 💒✝️

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 Před 2 lety +5

    አባታችን እድሜ ይስጥልን ፀጋውን ይጨምርልዎት ደግ ቅንነት የሰጣቸው አባታችን በፀሎትዎ ይደግፉን

  • @elfeneshamenu3322
    @elfeneshamenu3322 Před 2 lety

    ጌታሆይ ተመሥገን አባታችን በዕድሜ ላይ እድሜ በፀጋ ላይ ፀጋ ያጎናጽፎት በእርሶ ላይ አድሮ ከዕለት ወደዕለት የሚጎበኘን የኤሥራኤል ንጉስ የእኛ ጌታ ቸሩ መዴሀኒያለም የተመሠገነ ከፍከፍ ያለ ይሁን እመብርሀንወላዲ።አምላአክ ቅዱስገብርኤል ቅዱስ ሚካኤል እኔደየክብራቸው ምስጋና ይግባደው

  • @user-ds3qy5bx7j
    @user-ds3qy5bx7j Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤውጋር ይስጥልን ልኡል እግዚአብሔር ይጠብቅልን እግዚኦ አቤቱ ጌታየ ሆይ ማረን ይቅር በለን ውይድግምተኞችን ያንሳልን

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Před 2 lety

    አባታችን የአገልግሎት ዘመናቹ እግዚአቢሄር ይባርክልን ያክብርልን ጸጋውን ያክብዛልን አባ ይፍቱኝ በጸለትም አስቡኝ ወልድ አማኒኢል

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701

    አቤቱ ጉልበቴ ሆይ አመልክህ አለሁ እግዚአብሔር ሆይ ምህርቱን ሰጠን እርርርርርር ሰዎች ወዴት እየሄድን ነው 😭😭😭😭 አባታቺንን እድሜና ጢና ይስጥሆት 🙏🙏🙏

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Před 2 lety +2

    ልቦና ይስጠን እህ የሰዉ ክፋት ይገርመኛል እኮ አብዬ ሺ አመት ኑሩልን

  • @wayenshtwubwayeniwube1994
    @wayenshtwubwayeniwube1994 Před 2 lety +19

    የመኖርን ሚስጥር ያስተማሩ አባት ናቸው እግዚአብሔር አምላክ አባታችንን በእድሜ በጤና በፀጋ ያኑርልን አብዬ በሰደት ላለነው በፀሎቶት አስብን አደራ። ለናተ የደረሰ አምላክ ለኛም በሰደት ላለነው ይድረስልን አሜን አሜን አሜን።

  • @uae1023
    @uae1023 Před 2 lety +8

    የኔ አባት እንኳን በሰላም መጡልን
    እንኳን አደረሶት አደረሰን ለእናታችን ቅድስት ድግል ማርያም የልደት በአሏ

  • @sarasa428
    @sarasa428 Před 2 lety +8

    እግዚአብሔር አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን በአባታችን እጅ ለመባረክ ያብቃን እመቤታችን አባታችን ጥብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @God-db9vp
    @God-db9vp Před 2 lety +34

    እግዚኣብሄር ሙሉ ጤናና ጸጋና ዕድሜ ያድልልን ኣባታችን።

  • @taddeselema1646
    @taddeselema1646 Před 2 lety +12

    መምህራችን ከቅዱስእግዚአብሔር ለሀገራችን ኢትዮጵያ የተሰጡን በረከታችንኖት።ቅዱስ እግዚአብሔር በእርሶ ላይ አድሮ ስራውን እየሰራልንነው።ኑሩልን።እወዶታለሁ!!!

  • @user-os1pi2dx7l
    @user-os1pi2dx7l Před 2 lety +11

    የኛ ልዩ አባት ሽ አመት ኑሩልን 🙏🙏🙏
    በፀሎተወ አስቡኝ ወለተመስቀል ብለው

  • @mekdswenksht9975
    @mekdswenksht9975 Před 2 lety +4

    አባያችን ሺ አመት ኑሩልን አሜን፫

  • @user-kq3fe9yb6x
    @user-kq3fe9yb6x Před 2 lety +5

    እንኳን ደና መጡልኝ የኔ አባት

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed4095 Před 2 lety +7

    አባታችንቃለህይወት፣ያሰማልንአሜንአሜን

  • @user-oh3ns7ls5b
    @user-oh3ns7ls5b Před 2 lety +4

    ውድ አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን የማቱሳላን እድሜን ያድልልን የእኛን የሐፅያተኞችን ከእግዚአብሔር የተሰጡን ውድ እኛ አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን

  • @user-qm6qo1ze8q
    @user-qm6qo1ze8q Před 2 lety +8

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ዕድሜና ጤና ይስጦት ። ጠላትዎ የእግርዎት መረገጫ ያድርግልን ።
    ለሁሉም ጊዜ አለው ለእኛም ቀን አለን

  • @abbyabby607
    @abbyabby607 Před 2 lety +3

    Amen Amen Amen mamerachen Qalahewot yasaman Abatachen 🙏🙏❣💕💞❣💕💞🥰❣

  • @habtmaulema6149
    @habtmaulema6149 Před 2 lety +7

    አባታችን እንኳን በደህና መጡ ፈጣሪ አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት
    አሜን አሜን አሜን 🤲🙏👏

  • @user-yf9kp5ym3j
    @user-yf9kp5ym3j Před 2 lety

    አባየ ሽህ አመት ያንርልን
    በፃሎት አስብኝ አትርስን አባታችን
    ወልደ ሳሙኤል
    ወልደ ጊዮርጊስ
    ወልደ ጊዮርጊስ
    ወልደ ሚካኤል
    ወልደ ስንብት
    ወለተ ሰንበት

  • @haftomadane7253
    @haftomadane7253 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን የአባታችን እረዥም እድሜ እስጥልን

  • @user-up7tp8il3u
    @user-up7tp8il3u Před 2 lety +13

    አባ በረከትዎ ይደርብን ሁሉም ኩፉ ሶው ተገለጠ ሁሉም ነፍሱን እንዲመረምር ሆነ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላቾው

  • @አቅሌስያእህተማርያም

    ክቡር አባታችን በረከቶ ይደርብን አሜን

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 Před 2 lety

      አሜን ፫ ሰብስክራይብ በቅንነት💚💛💓አርጉኝ።።።።

    • @smalhaft3935
      @smalhaft3935 Před 2 měsíci

      ኣሜን

  • @wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi
    @wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi Před 2 lety +2

    እንቁ አባታችን በእድሜ በጤና ያኑርልን ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛሎት

  • @user-bv6iw1ot4j
    @user-bv6iw1ot4j Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን

  • @user-wm6ry6km6m
    @user-wm6ry6km6m Před 2 lety +3

    እልእልእል ተመስገን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን በምህረቱ የጎበኛቹ አምላክ እኔንም ከእነ መላው ቤተሰቦቼ በምህረቱ ይጎብኝኝ አሜን፫

  • @saradanial3167
    @saradanial3167 Před 2 lety +5

    እንኳን በሰላም መጡ አባታችን

  • @devan8265
    @devan8265 Před 2 lety +5

    አባታችን እንኳን በሠላም መጡልን ሽሽሽሽ አመት ያቆይልን

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed4095 Před 2 lety +4

    አባታችን፣ቃለህይወት፣ያሰማልንአሜንአሜንአሜን፣እርጅም፣እድሚ፣ያስጡልንአሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethioethio8510
    @ethioethio8510 Před 2 lety +1

    አይ ሠዉ በጣም ያሣዝናል በእየቤቱ ቤቱ ይቻለዉ ደሞ መፈወሥ ጥሩ ህይወታቸዉን የሚያጡት ሥንቶች ነን እኔ እናቴንም አባቴንም አጥቼ ቁጭ ብያለሁ እኔም ግራ ተጋብቼ ፈጣሪ ለሁላችንም ይደረሥልን ።እዉነት የሰዉ ልጅ ሤጣንን የሚበልጠዉ በእድሜ ብቻ ነዉ።

  • @addisualemnehworku2542

    መምህሬ መምህርሆይ የአዳም ልጆች በዲያቢሎስ ታስረናል እባክወትን በክፉዎች ሴራ ቸላ አይበሉን
    አባት ሆይ አባክዎትን
    ታወርን ታፈንን የምንሆነው ጠፋን
    በዚ ክፉው አለም በክፉው ታውረን
    የሰው ልጅ የሰው ልጅ ኑ እኒህድ እንጉአዝ
    በዲቢሎስ ዓለም ከምንደነዝዝ
    አባ አባ አባቴ
    ዋስ ጠበቃ ትሁንወት ድንግል እመቤቴ
    እመ ብርሃን

  • @user-ji5rd2fb2h
    @user-ji5rd2fb2h Před 2 lety +24

    እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ክቡር አባታችን እንኳን ኣደረስዎት ፀጋውና በረከቱ ያብዛልዎት የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ኣደረሳቹ ለልደታ ማርያም የእመቤታችን ቅድስተ ቅዱሳን ቅድስት ድንግል ማርያም ኣማለጅነትዋ ፀሎታ ኣይለየን

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 Před 2 lety +1

      አሜን ፫ ሰብስክራይብ በቅንነት💚💛💓አርጉኝ።።

    • @user-kn4bf9hl4s
      @user-kn4bf9hl4s Před 2 lety +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-ws9hd3vp4b
      @user-ws9hd3vp4b Před 2 lety +1

      እባካቹን የአባታችን የት እንደምያገለግሉ ንገሩኝ በቅንኔት እርዲኝ 🙏💒

  • @nardoserundas7334
    @nardoserundas7334 Před 2 lety +2

    የኔ መድሀኒትትትትት: መድሀኒያለም የሰጠን እርሶን ነው: በጤና ያቆይልን

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p Před 2 lety +5

    አባታችን እንኳን ደና መጡልን
    በእውነት ለናተ የደረስ ለሁላችንም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና ጤና ይስጥልን ለአባታችን

  • @tsehayyoutube2018
    @tsehayyoutube2018 Před 2 lety +4

    አባዬ እንኳን በሰላም መጡልን ዉድ አባታችን እረጅም እድሜንና ጤናን ያድልልን አባ እርሶ የዘመኑ የወንጌል ገበሬ ናችሁ ለኛ ታስፈልጉናላችሁ አባዬ በሔዱበት ሁሉ እመብርሃን ትጠብቅዎት

  • @kinfeandeberhan2444
    @kinfeandeberhan2444 Před 2 lety +5

    ሰላም ለአባታችን እግዚአብሔር እድሜውንና ፀጋውን ይጨምርሎት።

  • @user-ez9jv4jj7v
    @user-ez9jv4jj7v Před 2 lety +8

    እንኳን ዴህያ መጡ አባታችን እውነት ረጂም ዕድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ትምህርተዎ የፈውስ አገልግሎቱን በመከታተል ተጠቅሜበታለሁ የመናፍስት ሴራ ና አጠቃቁን ተረድቸበታለሁ ትልቅ ት/ት ነው ያለው ኑሩልን አንድ ቦታ ተሰጥቷቸው ቢያገለግሉ እላለሁ ።👏

  • @selititie2167
    @selititie2167 Před 10 měsíci

    የኔ ሒወት ይሔ ነው ከልጅነት እስእዉቀት ጌታ ሆይ ማረኝ

  • @iamthecaptain4639
    @iamthecaptain4639 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር እድሜውን ፀጋውን ያብዛሎት ብዙ አስተማሩን

  • @user-ip8zu7wz7m
    @user-ip8zu7wz7m Před 2 lety +3

    እንኳን ደህና መጡልን አባታችን እህት ወንድሞቸ አስቡኝ በፆለታችሁ ወለተ መድህን ብላችሁ አይኔን አሞኛል

  • @selam801
    @selam801 Před 2 lety +11

    እንኳን በሰላም መጡ አባታችን እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጦዎት
    አምላኬ ሆይ ነብሴ አደራ

    • @user-ws9hd3vp4b
      @user-ws9hd3vp4b Před 2 lety

      እህቴ እባክሽን አባታችን የትነዉ የፈወስ አገልግሎት የምሰጡ ቦታወ የትነዉ ተጨንቀ ነዉ ስለ እግዝአብሔር ብለሽ ለላም ሰው ጠይቀሽ ነገርኝ 😭💒🙏

    • @selam801
      @selam801 Před 2 lety

      @@user-ws9hd3vp4b adiss abeba now

    • @user-ws9hd3vp4b
      @user-ws9hd3vp4b Před 2 lety

      አዲስ አባ የቱጋ ነዉ የት አከባብ?

    • @shaunalem4810
      @shaunalem4810 Před 2 lety

      @@selam801 Addis Ababa now.
      Syhon yet naw naw yetbalshu?
      Lafto,bole,sares kazanchis, gulale, cmc,yeka.....
      Yet ??

  • @Wendwesenhaddis-xw8mo
    @Wendwesenhaddis-xw8mo Před 5 měsíci

    መልካም አባት እግዚአብሄር ፀጋዉን ያብዛልዎ በመቀጠል የአገልግሎት ስፍራዎን ይላኩልኝ አባ አመስግናለሁ

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 Před 2 lety

    መምህር ግርማ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜዎት ያርዝምልን

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Před 2 lety +2

    አባታችን እድሜ እና ጤና ይሰጦት

  • @hanayemarymyamaljiituwliji9301

    Ameeen ameeen Ameeen qala hiwote yasemalin xagawen yabizalin ✝️✝️

  • @user-we9zu4tq7g
    @user-we9zu4tq7g Před 2 lety +5

    ኣባታችን እመ ብርሃን እድሜ ትስጣቹ ❤🙏

  • @user-gc5rl5zp3h
    @user-gc5rl5zp3h Před 2 lety +3

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏🙏

  • @user-dt9yp6bn3z
    @user-dt9yp6bn3z Před 2 lety +3

    የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @getumelese459
    @getumelese459 Před 2 lety

    ተባረክይ ጥሩ ስለሆንሽ እግዛብሄር ደረሰልሽ መምህርዬ እድሜና ጤና ይስተዎት መምህርዬ ::

  • @user-fx7dk2vk2g
    @user-fx7dk2vk2g Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስግን እኳንም በስላም ማጣሁልን አባታችን በእዴሜ እና በጤና እግዚአብሔር አመላክ አሜን ለኛም እመቤቴ ትዴራስልን አሜን🤲😥

  • @sabjaj597
    @sabjaj597 Před 2 lety

    አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን ግን የሚያገለግሉበትን አድራሻ ብሰጡኝ በድንግል እባካችሁ

  • @user-bt9gi4hq3j
    @user-bt9gi4hq3j Před 2 lety +6

    እንኳን በስላም መጡ ኣባቴ ❤💖👏👏💘

  • @user-gs7ml9kx8t
    @user-gs7ml9kx8t Před 2 lety +4

    አባታችን እኩዋንደና መጡልን

  • @asnakewmamyue2210
    @asnakewmamyue2210 Před 2 lety +2

    የኛ ልዩ አባት።ስጦታችን።የድንግል ልጅ አማኑኤል በእድሜ በፀጋ ያኑርልን።

  • @firehiwotgudetafirehiwotgu2333

    Fetari ke seytan sera hulu yetbken Maryam bechrntwa Tfwsen Amen 🙏🙏🙏

  • @ismaialismail105
    @ismaialismail105 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜን ጤና ይስጥልን ኣባታችን

  • @ermiastam8220
    @ermiastam8220 Před 2 lety +4

    Let the blessing of our almighty God be with our dear father Melake Menkirate Memhere Girma Wondimu!!!

  • @hewanbefirdu21
    @hewanbefirdu21 Před 2 lety +1

    እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን ለአባታችን

  • @fekertiteni538
    @fekertiteni538 Před 2 lety +5

    አባታችን እንኳን ሰላም መጡ 🙏🙏🙏❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤

  • @abaynshabaynsh4222
    @abaynshabaynsh4222 Před 2 lety

    አባ እድሜና ጤና ይስጦት ፀጋዉን ያብዛሎት ❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏

  • @elsakassie6696
    @elsakassie6696 Před 2 lety +2

    ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před 2 lety

    ስላም የኔ ውድ መልካም አባቴ እንካንም በስላም መጡልን ውድ አባ አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን ውድ አባ አባታችን

  • @sgsgsgsg8142
    @sgsgsgsg8142 Před 2 lety +4

    ተመስገን ክብር ለድንግል ልጅ አሜን አሜን አሜን ➕🕯

  • @user-lv1jr2dy7p
    @user-lv1jr2dy7p Před 2 lety

    አባታችን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቆት

  • @Eyob797
    @Eyob797 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይባርክልን እንደ ማቱሳላ ያኑርልን ውድ አባት መምህር ግርማ።

  • @user-mi3oe8ye7n
    @user-mi3oe8ye7n Před 2 lety

    የኔ ኣባት ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን የገልግሎት ዘመኖት ይባረከልን እግዚብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @sraself7813
    @sraself7813 Před 2 lety +2

    Amen 🙏🙏🙏👏👏👏💖💖💖🌾🌾🌾

  • @abadigebre4385
    @abadigebre4385 Před 7 měsíci

    ኣባቴ እግዛኣብሄር እድሜና ፀጋ ጤና ኣብዝቶ ይስጡዎት ንሩሉኝ 🙏🙏🙏

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Před 2 lety +5

    አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልዎት

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 Před 2 lety

      አሜን ፫ ሰብስክራይብ በቅንነት💚💛💓አርጉኝ።።።።

  • @user-qg6zx7lf7g
    @user-qg6zx7lf7g Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ ከእኔ እድሜ ላይ ቀንሶ ይስጦት ረጅም እድሜ ከጠናጋ ይስጦት