Memehir Girma Wondimu 332 በአዉደ ነገስትና ሙዋርት እግዚአብሔር ካልጠበቀን ከዚህም በላይ እንጎዳለን ምን ያህል በመናፍስት እንደተጎዱ ተመልከቱ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 06. 2022
  • Subscribe, Share, Like, እያደረጋችሁ ላልሰሙት አሰሙ ላልነቁ አንቁ! እግኢአብሔር ካልጠበቀን ከዚህም በላይ እንጎዳለን ትልቅ ቦታ ላይ ያሉት ምን ያህል በመናፍስት እንደተጎዱ ተመልከቱ
    በአሜሪካና ካናዳ ለሚገኙ ምዕመናን በቶሮንቶ ሐምሌ 22 ,23, 24, 2014 ዓ ም ወይም (July 29,30, ,31, 2022) ቀን ታላቅ ያትምህርተ ወንጌል እገልግሎት ይከናወናል ትክክለኛ አድራሻዉ በቅርብ ቀን እንደ እግኢአብሔር ፈቃድ እናሳዉቃላን ፡፡ ላልሳሙት አሰሙ
  • Auta a dopravní prostředky

Komentáře • 545

  • @user-zh8vs1py5p
    @user-zh8vs1py5p Před 2 lety +157

    የኔ አባት ሺህ አመት ኑሩልን ረጅም እድሜ ይስጥልን ቸሩ መድሃኒአለም እርሶን የሰጠን ይክበር ይመስገን

    • @khkhs4097
      @khkhs4097 Před 2 lety +8

      እህቴ /ወንድሜ አባ አሁን የት ነው የሚያገለግሉ እደው ስለ ድንግል ማርያም ንገሩኝ በዚህ ወር አምላክ ከፈቀደልኝ እሄዳለሁ ኢትዮ

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 Před 2 lety +4

      🥰🥰🥰🥰👍❤️

    • @finally7664
      @finally7664 Před 2 lety +3

      @@khkhs4097 mekane hiwet Kedus Gebriel Addis Ababa. try to go there and ask where exactly they will be try this church this is the best I can help you.

    • @yemariyamhabteslase3440
      @yemariyamhabteslase3440 Před 2 lety +5

      አሜን

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 Před 2 lety +1

      @@samuraiadisabab9260 አሜን ፫።።

  • @shewitgaltgray3087
    @shewitgaltgray3087 Před 13 dny

    ኣባታችን እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ይስጠልን ለኔም ወለተ ማርያም በላቹ በፆሎት ኣስቡኝ❤🤲

  • @user-sx7sn9qc4w
    @user-sx7sn9qc4w Před 2 lety +40

    ለኛም ቸሩ መድሀኔአለም ይድረሰልን አሜን 🙏🙏🙏

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 Před 2 lety

      🙏🙏🙏👍👍👍👍🙏❤️❤️❤️

    • @aaqaqwaqwwaqwwraqwwrrerhsf6888
      @aaqaqwaqwwaqwwraqwwrrerhsf6888 Před 2 lety +2

      እርድኝ ቤተሰቦቼ አሞብኛል የአባ ቁጥር ላኩልኝ አትለፉኝ

    • @user-sx7sn9qc4w
      @user-sx7sn9qc4w Před 2 lety

      @@aaqaqwaqwwaqwwraqwwrrerhsf6888 እህቴ ምናባቴን ልርደሽ የአባን ቁጥር አላቀውም
      ይቅርታ እና አይዛሽ ፀልይ ባለሽበት ቦታ እህቴ❤❤❤💒💒💒

  • @Tugg-pz2xz
    @Tugg-pz2xz Před 19 dny

    ለናነተ የደረሰች ድንግል ማሪያም ለኛም ድረሽልን😢😢😢😢😢😢😢😢በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ተክለሀይማኖት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @aberaalemu8209
    @aberaalemu8209 Před rokem +2

    ለናተ የደርሰ ለኛም ይድርሰ አባታችን እግዚአብሔር ያቆይልን💐

  • @eyerusalemtefera9279
    @eyerusalemtefera9279 Před 2 lety +47

    ለእናንተ የደረሰ የድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒያለም ለኛም ይድረስልን 🙏

  • @abrishbirhanu9717
    @abrishbirhanu9717 Před 2 lety +2

    አባታችን እረዥም እድሜና ጤና ይስጦት፡፡ አባቴ በፀሎቶን ያስቡኝ እያመመኝ ነው፡በዓለማዊ ሕክምና ታይቼዋለሁ፡በሽታ የለም ነው የሚሉኝ፡በቅርብ ጊዜ ነው ሕመሙ የፀናብኝ፡ተማሪም ሰራተኛም ነኝ፡ግን አያሰራኝም አያስጠናኝም ተኛ ተኛ ,ዝም ብሎ ቢዚ ያደርገኛል፡፡ትምሕርቶን ካለሁበት ሆኜ አልፎ አልፎ እከታተላሁ፡፡ገብረ ሚካኤል እባላለሁ ከሀዋሳ፡፡በረከቶ ይድረሰን፡፡

  • @habtmaulema6149
    @habtmaulema6149 Před 2 lety +47

    እንኳን በደህና መጡ አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን በረከቶ በሁላችንም ዘንድ ይደርብን አሜን አሜን አሜን 🤲🙏👏

    • @habtmaulema6149
      @habtmaulema6149 Před 2 lety

      ፈጣሪ አምላክ በቸርነቱ ሁላችንንም ከታሰርንበት
      ከክፉ የመንፈስ እስራት ነፃ ያውጣን 🤲🤲🙏🙏👏👏

    • @hana967
      @hana967 Před 2 lety +1

      አሜን ፫➕

  • @meriyeabtwalije1153
    @meriyeabtwalije1153 Před 2 lety +25

    እንኳን ደና መጡልን አባታችን
    ልደታየ እድሜ ከጤና ትስጠዎት
    በረከቶ ይድረሰን

    • @shallomperets962
      @shallomperets962 Před 2 lety +2

      መስጠትና መንሳት ማጽደቅና መኮነን የእግዚአብሔር ግብር ነው።

  • @Temesgengoytay
    @Temesgengoytay Před 2 lety +8

    ኤድሜና ጥና ለ መምህራችን ኣባ ግርማ

  • @hana967
    @hana967 Před 2 lety +14

    ስለእማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አባታችን ልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ፫➕

  • @aabbbezayehuchane895
    @aabbbezayehuchane895 Před rokem

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ጨምሮ ይስጥልን

  • @dejuhureso7717
    @dejuhureso7717 Před 2 lety +40

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ይህን ሁሉ ላረገው ለተፈወሳችሁ ወገኖቼ እንኳን ደስ አላችሁ ለእናንተ የደረሰች እመቤቴ ለኛም ትድረስ አሜን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Před rokem

    እግዚአቢሄር የተመሰገነ ይሁን ለናንተ የደረሰ መድህን አለም እኛንም ይድረስልን ላባታችን ረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በረከትዎ ያብዛልን አባ ይፍቱኝ

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před 2 lety +13

    እናተን የማረ እኛንም ይማረን ቅዱስ አምላካችን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @saraT22
    @saraT22 Před rokem +3

    ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ 🥺የድንግል ማርያም ልጅ የጠፋነውን ልጆቹን የድህነት እና የምህረት ቀናችንን ያቅርብልን ወደ ቤቱ ይሰብስበን አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት ❤️❤️❤️

  • @SikoSilo-yo1gj
    @SikoSilo-yo1gj Před měsícem

    ቸሩ መድሀኒያለም ለናንተ የደረሰ ለኝም ይድረስልን

  • @user-ey9te8mm3oExe
    @user-ey9te8mm3oExe Před 2 lety

    አባታችን መላከ፣ምክራት፣መምህር፥ " ሊቁ " ግርማ ወንድሙ፣ስለ ፈውሱዎ፣የእርኩስ መናፍስትን በጌታችን ጸጋ ስጦታ ታግዘው አጋንት መንፈሱን በማሳደድ ደዌ የተዘውን ሁሉ ሰላሙን፣ወደ ፈጣሪያችን እየሱስ ክርስቶስ እንድንሰባሰብ የሚያደርጉት ምስጋናዬ ይድረሶዎ፣ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን!!!

  • @user-sv7bq2kz7f
    @user-sv7bq2kz7f Před 8 měsíci

    ወለተ ማርያም ብላቹ በፀሎት አስቂኝ

  • @user-xv1pz4dx2b
    @user-xv1pz4dx2b Před 6 měsíci

    Amen Amen Amen Kudus eyesus krstos yetemesegene yhun.
    Btam amesegn alehu abatachin

  • @user-qm6qo1ze8q
    @user-qm6qo1ze8q Před 2 lety +10

    አቤት መታደል የእኔስ መቸ ይሆን የመዳኑ ቀን
    የኛ አባት እግዚአብሔር ይጠብቆት ሺ አመት ያኑርልን ። ጠላትዎ የእግርዎ መረገጫ ያድርግልን
    በፀሎትዎ ወለተገብርኤል ብሎ አይርሱን

  • @MisarathSorry
    @MisarathSorry Před 3 měsíci

    ለእናንተ የደረስ የድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒያለም ለኛም ይድረስልን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @tegistendaylalu5563
    @tegistendaylalu5563 Před 2 lety +4

    በእውነት እኛ ኢትዮጵያን የታደልን ነን እርሶን ከእግዚአብሔር ስላገኘን እድሜ ይስጥዎት ኑሩልን❤️❤️❤️

  • @FelekuAyalew
    @FelekuAyalew Před 28 dny

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @taymoztaymoz2903
    @taymoztaymoz2903 Před 2 lety

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @user-eg1dd7jh2d
    @user-eg1dd7jh2d Před 2 lety +6

    ወለተ ፃድቅ
    ወለተማሪያም
    ገብር ስላሴ
    ገብር እየሱስ
    ገብር ፃድቅ በፀሎታችሁአሱብን አባታችን

  • @user-de3zb3en5e
    @user-de3zb3en5e Před 2 lety +5

    ለናንተ የደረሰ የድንግል ልጅ የኞንም ይድርስልኝ ኣሜን

  • @yaredmehret3301
    @yaredmehret3301 Před 2 lety +4

    አባታችን በረከትዎ ይደርብን አመተ.ማርያም በፀሎት አስቡኝ ለንስሀ ሞት እንዲያበቃኝ እግዚአብሄርን ለምኑልኝ

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Před 2 lety +11

    አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ለእናንተ የደረሰች እማምላክ ለኛም ትድረስልን

    • @esheeshe7785
      @esheeshe7785 Před 2 lety +1

      🙏🙏🙏🙏🙏😂🤚🤚🤚

  • @user-ro7in8eq8u
    @user-ro7in8eq8u Před 2 lety +8

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እኳን በሰላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦዎት

  • @selam801
    @selam801 Před 2 lety +49

    እንኳን በሰላም መጡ ውድ አባታችን እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጦዎት
    እህህህ ኪዳና ምህረት እናቴ ሆይ ነብሴ አደራ ከነ ቤተሰቦቼ

    • @hulubersuhone1356
      @hulubersuhone1356 Před 2 lety +2

      ለሁለይ እንዴት ነሽ

    • @selam801
      @selam801 Před 2 lety +2

      @@hulubersuhone1356 ደና ነኝ እግዚአብሄር ይመሰገን የኔ እህት

    • @hulubersuhone1356
      @hulubersuhone1356 Před 2 lety

      @@selam801 ደስ ይላል እየበረታሽ ነዉ ?የመምህር ግርማ አገልግሎት የት እንደሆነ አታቂም ወይም የመምህር ተስፋየ ሱቁ የት አካባቢ እንደሆነ

    • @selam801
      @selam801 Před 2 lety

      @@hulubersuhone1356 ውዴ እኔ ሲበዛ በጣም ደካማ ነኝ ግን ተመሰገን በቻልኩት አቅም እጸልያለሁ እና የት እንደሆነ ቦታው አላውቅም ግን የመምህር ተሰፋዬ ማወቅ ከፈለግሸ ኤፍታህ የሚል ቲዩብ ግቢ እና ታገኝዋለሸ

    • @hulubersuhone1356
      @hulubersuhone1356 Před 2 lety

      @@selam801 የሁላችን ችግር እሱ ነዉ አይዞሽ እሺ እህቴ

  • @emmyemmy6947
    @emmyemmy6947 Před 2 lety +1

    በጣም ጥልቅ ምስክርነትነው አባታችን እድሜ ፅጋ ጤና ያብዛሎት

  • @alemineshwamlak3179
    @alemineshwamlak3179 Před 11 měsíci +1

    ጌታ ሆይ እንደቸርነትህ

  • @user-ed1cw5xn4g
    @user-ed1cw5xn4g Před 2 lety +3

    እልልልልልልልልልልልልልል ለናተ የሰማች አመብርሐን የሁላችንም ትስማ እንቆቅልሻችንን ትፍታልን

  • @user-mz6pt4gv2r
    @user-mz6pt4gv2r Před 11 měsíci +1

    አሜን

  • @user-ig5kb9fq1l
    @user-ig5kb9fq1l Před 2 lety +6

    አቤቱ ጌታ ሆይ በዕምነቴ አበርታኝ 😭😭

  • @user-xm5bx2gi9g
    @user-xm5bx2gi9g Před 2 lety +2

    ኣባታችን የቅድሰቲ ድንግል ማርያም ልጅ እደሜ ከ ጤና ይሰጥልኝ ለኛ ብረሰችው እጅ ፈጣሪ ይፈወሰን ኣሜንንን🙏🙏🙏🥰

  • @haya3088
    @haya3088 Před 3 měsíci

    አባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አዛኝቴ እናቴ ድረሽልኝ አባቴ መድሀኒአለም ልቤን መልስልኝ ለፅሎት እጀን ዘርጋልኝ😢😢😢😢😢😢 በፅሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ኪሮስ ብላችሁ 😢😢😢😢😢😢

  • @Orthodoxlikemaew
    @Orthodoxlikemaew Před 2 lety +5

    አሜን አሜን አሜን አባታቸን በረካቱን ያሳደረበን አሜን አሜን አሜን 🙏 🙏 🙏

    • @blah_blah7
      @blah_blah7 Před 2 lety

      አባታችን እሁድ5 የት ያገለጉሉ የሄን ካወካቹ በፈጠሪ ንገሩን ❤

  • @user-nv7er2cv7i
    @user-nv7er2cv7i Před 2 lety

    አባ ረጅም እድሜና ይሶጦት።

  • @lidyalidya7062
    @lidyalidya7062 Před 2 lety +2

    እልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ከሚድኑት ያረገን

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 Před 2 lety +2

    እግዚያብሄር ይመስገን እግዚያብሄር የተመሰገነ ይሁን

  • @fitalenegashu6846
    @fitalenegashu6846 Před 2 lety

    Ameen ameen ameen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲nuf jirdhaa💓💓💓💓💓💓💓

  • @user-ty3xu6no7q
    @user-ty3xu6no7q Před rokem

    ለናተ የደረሰ አምላከ እስራኤል ለኛም ይድርስልን

  • @hishamsaleh8967
    @hishamsaleh8967 Před 8 měsíci

    Edema Ena tana yestwate abatachen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsehayyemariyamlgi5278

    እናተን የማረ ቸሩ አምላክ እኜንም ንማረን ይድረስልን

  • @tmcleaning5529
    @tmcleaning5529 Před 2 lety +5

    አባቴ እንኳን በሰላም መጡ ፀጋዎትን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛሎት

  • @tsegshTube5kk3g
    @tsegshTube5kk3g Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር አምላክ ለእናተ የፈውስ አምላክ ለሁላችን ይፈውስን አሜን አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን

  • @afeworkw1291
    @afeworkw1291 Před 2 lety +5

    አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን በረከቶ በሁላችንም ዘንድ ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @AsmaAsma-dm5hx
    @AsmaAsma-dm5hx Před 2 lety

    የኔ አባት ዕደሜነ ጤነ ይስጣቹ አሜን

  • @user-sx7sn9qc4w
    @user-sx7sn9qc4w Před 2 lety +3

    የኔ አባት ስዎደዎት ማርያምን
    ❤❤❤❤❤❤

  • @hamziyawold3798
    @hamziyawold3798 Před 2 lety +2

    እግዚአብሄር አምላክ ሆይ አባታችን ሬጅም እድሜ ሰጥተህ አቆይልን

  • @aynalemkebede2272
    @aynalemkebede2272 Před 2 lety +3

    በእውነት አሜን እንኳን በሰላም መጡ አባታችን እግዚአብሔር ይመሰገን አባዬ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ና ፀጋውን ያብዛልን

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 Před 8 měsíci +1

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @wensht1459
    @wensht1459 Před 2 lety +2

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ በርከታቹ ይደርብን

  • @user-kp5kq8ed1z
    @user-kp5kq8ed1z Před 2 lety +3

    አባታችን እንኳን ብሰላም መጡልን ብፀሎቶዎት ኣሰብኝ #ፍቅርተ #ማርያም ስደተኛ

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Před 2 lety +2

    አባታችን እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጦት 🤲🤲💐💐

  • @silenatmulatu7609
    @silenatmulatu7609 Před 2 lety

    Abetachen Egizaber edima ane tenawuna yabezalota 🤲🤲🤲⚘⚘

  • @lemlemfikire6854
    @lemlemfikire6854 Před 2 lety

    አባቴ እድሜና ጤና ይስጦት😘😘😘😘

  • @zewudegebre9818
    @zewudegebre9818 Před 2 lety +3

    +✍️እግዚአብሔር + ምስጉን ይመስገን እኛም በእግዚአብሔር መዳን ወደ ደጁ ያብቃን አባታችን ... መልአከ መንክራት እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና በረከቱ ፀጋው ያብዛል ወደ ደጉ የመዳን ግዜ ያሻግረን።✍️+

  • @user-vy1ux5vl1y
    @user-vy1ux5vl1y Před 7 měsíci

    እግዚያብሔር ይመስገንንን❤❤❤

  • @eyobkassaye1950
    @eyobkassaye1950 Před 2 lety +1

    Behiwot Zemenae Memihir Girman Miyakil Tsega alayehum Etsub Dink cheru Medihaniyalem 1000 amet sitachew

  • @binubelatenaw8353
    @binubelatenaw8353 Před 2 lety +1

    እድሜ ይስጥልን መምህር ፀጋዉን ያብዛልን ተመስጌን

  • @salamkassa1601
    @salamkassa1601 Před rokem +1

    አምላኬ ሆይ በምረትህ አስበኝ አባታችን በፅሎትወ አስበኝ እኔስ ደካማነኝ😥😥💔💔

  • @keolusgeyorgs9296
    @keolusgeyorgs9296 Před 2 lety

    አባ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @tigestabate4628
    @tigestabate4628 Před 2 lety +1

    የኔ አባት በፆሎት ያስቡኝ ወለተስላሴ

  • @user-iz2fk8by4k
    @user-iz2fk8by4k Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን በፁለት ያስቡኝ እስከቤተስቦቸ አባታችን 🙏

  • @abc12452
    @abc12452 Před 2 lety +2

    ለእናንተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስ አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን🤲🤲🤲

  • @yahawiadenay9438
    @yahawiadenay9438 Před 2 lety +1

    የማቱሳላ እድሜ ይስጥልን።

  • @elfeneshamenu3322
    @elfeneshamenu3322 Před 2 lety

    እልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏
    እልልእልልልልልልል

  • @ziyadayteklay8162
    @ziyadayteklay8162 Před 2 lety

    Abgrma amlake yehlkum berketkum bexltkum halwuna

  • @sraself7813
    @sraself7813 Před 2 lety

    Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🌾🌾🌾🌾💖💖💖💖

  • @SelamawitGod-gl2we
    @SelamawitGod-gl2we Před 27 dny

    Weyyyy abata eragem edema yesetelegh

  • @HANNA-qy5bl
    @HANNA-qy5bl Před 2 lety +2

    አባቴ ሺ አመት ኑሪልን

  • @monaeyayu7505
    @monaeyayu7505 Před 2 lety

    እግዚአ ብሄር ይመሥገን

  • @jonijonis9652
    @jonijonis9652 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ልንማርባቸው የምንችል ጠንካራ ልጆችንነው በእውነት ያይሁት : ውስጥ የተደበቀን ገዳይ ክፉ ጠላት በእምነት ሀይል ና በበጎነት አቃጥሎና አማሮ ማስወገድ መቻል , ግሩምነው:: ለአባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን::

  • @yeshemeda
    @yeshemeda Před 2 lety +1

    አባታችን በረከተዎ ይደረብን እኛንም እግዚአብሔር አምላክ ኤፍታህ ይበለን 😭😭

  • @tsigemam6160
    @tsigemam6160 Před 2 lety +1

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸዉ አባታችን በረከታቸዉ ይደርብን #አሜን 🙏

  • @Bethlehem777
    @Bethlehem777 Před 2 lety +1

    ፍጣሪ ለዚህ ያብቃኝ እሳቸዉን ያገኝዉ እለት እንዳዲስ እንደተወለድኩዉ ነዉ የምቆጥረዉ ይሄዉ 17 አመት ሆነኝ በአረብ አገር ስንከራተት የቤተሰብ ዛር እደሚተላለፍ አላዉቅም ነበር እናቴ ጨሌ ምናምን ነበራትእ እሷዋ አሁን ቆርባለች ቤተሰብ ዉስጥ ሰላም የለንም እግዚአብሔር በሰላም ላአገሬ ምድር አብቅቶኝ እሳቸዉን ለማግኝት ያበቃኝ ዘንድ ፀልዩልኝ ወገኖቼ

  • @user-fx7dk2vk2g
    @user-fx7dk2vk2g Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስግን እንኳንም በስላም ማጣሁልን አባታችን ረጅሜ እዴሜ እና ጤና ይስጥልን እመቤታችን ለኛም ተድርስልን እመብርሃነይ እድራ🤲🤲😥

  • @user-xk2ye8hp6h
    @user-xk2ye8hp6h Před 10 měsíci

    Ekane dana mato abathen edema tana yestote❤❤❤

  • @samiiriimakiialmfesf2757

    Elelelelelelelele elelelelelelelele egizabr yimasigeen 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽abatachiin hidimenaa xenaa yisxachuu digilii maramii kana linuwaa tixabiqachuu🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍

  • @fikeradisegezabhertalkinew4412

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን በእውነት ለእናንተ የደረሰ ለእኛም ይድረስልን
    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ሺ አመት ኑሩልን

  • @MimiMimi-ce5mwmi.8mim
    @MimiMimi-ce5mwmi.8mim Před 8 měsíci

    Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏

  • @user-ee8nc9yu9n
    @user-ee8nc9yu9n Před 2 lety +1

    አባዬ እንኳን ቀሰላሜ መጡልን እድሜናጤና ይስጦዎት እግዚአብሔር ለናተ የደረሰ እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን

  • @salamasalama1703
    @salamasalama1703 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እግዚአብሔር ዕድሜ እና ጠና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @michaelmiko5065
    @michaelmiko5065 Před 2 lety

    Rejem edmena tena ystelen abatachen bewnet ye egziabher yemadanun tsega be erso lay adro asaytonalna ye dingil maryam lej eyesus krestos medhani alem ykber ymesgen amen amen amen

  • @user-ht3fz6ie6s
    @user-ht3fz6ie6s Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመሥገን ቃለ ሂይወት ያሠማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ዬማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ ልደተ ለማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ ኪሩቤል ሥለ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ሠለሥቱ ደቂቅ ሥለ ነብያት ሥለ አብርሀም ይሥሀቅ ያቆብ ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ እዪብ ሥለ ነብዩ ዳንኤል ሥለ አናንያ አዛርያ ሚሣኤል ሥለ ነብዩ ኤልሣ ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሠባቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ አቡነ አሮን ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ ሠላማ ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ አባጊወርጊሥ ዘጋሥጫ ሥለ ቅዱሥ ኤፍሬም ሥለ አባህርያቆሥ ሥለ ቅድሥት ሀና ሥለ ቅድሥት ማርያም መንተፍረት ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ቅድሥ እዪልጣ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ቅድሥት ዲብራ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ደናግል ሥለ ጃንደረባወች ሥለ ጳጳሣት ሥለ ኤጵሥ ቆጶሣት ሥለ ቀሣዉሥት ሥለ ዲያቆናት ሥለ አናጉሥጢሥ መዘምራን ሥለ መምህራን ሥለ ህፃናት ሥለ ንፁሀን ብሎ ይማረን ይቅር ይበለን አቤቱ ማረን አቤቱ ማረን አቤቱ ማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን አሜን አሜን አሜን

  • @uae1023
    @uae1023 Před 2 lety +2

    ሠላም አባቴ እንኳን በሰላም መጡልን
    ሰላሞት ይብዛልን

  • @user-gf2wu8mu4f
    @user-gf2wu8mu4f Před 2 lety +1

    አባ እግዚአብሔር እድሜከጤና ጋር ይስጥልን

  • @ymenushalyoutubemedya8340

    አሜን አባታችን ፈጣሪ እረጅም እድሜ ፀጋ ይስጥልኝኝኝኝ

  • @ruthruth4623
    @ruthruth4623 Před 2 lety

    Abatachen edmaa ketenaa gar yestwote 👏👏👏

  • @eyobkassaye1950
    @eyobkassaye1950 Před 2 lety +1

    Bewededot be-Egizabaer kashenafiwoch yibelitalu

  • @Gdjdi-hu1no
    @Gdjdi-hu1no Před 6 měsíci

    እንኳን በደህና መጡ አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን በረከቶ በሁላችንም ዘንድ ይደርብን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @wayenshtwubwayeniwube1994

    እግዚአብሔር አባታችንን በእድሜ በጤና ያኑርልን አብዬ በሰደት ያለነውን በፀሎቶት አስብን አደራ።

    • @yowgnishadmasu4875
      @yowgnishadmasu4875 Před 2 lety

      አባቴ እርውን እንዴት ላግኝወት የት ይደርሳል ያልኩት ልጄ በአእምሮ ጨንቀት እንዲሁ ቀረብ አሁን ያለው ሽንቁሩ ሚካኤል ነው ብዙ ጊዚው ነው እኔም በእድሜ ትልቅ ስው ነኝ አባታችን እንዴት ላግኘውት መፍትሔ ባገኘ ያለሁት አራት ነው እንዲያው አባቴ ምን ላድርግ ልጄ ቤተስብ ወዳድ ስው አክባሪ በትምህቱ ጉበዝ ነበር አባቴ

    • @yowgnishadmasu4875
      @yowgnishadmasu4875 Před 2 lety

      አባቴ በፀሎት ያስቡኝ ወለተ ክዳን የክርትን ስሜ የሱ ገብኤል ይባላል

    • @marytsebel8504
      @marytsebel8504 Před 2 lety

      @@yowgnishadmasu4875 Gebruel bucha lihon aychilim kiristina Sim betselot tegtesh yekerewin agigilet wey weldegebriel new wey woldegebriel new wey seyfegebriel new wey bisrategebrel new wry tetemkegebriel wey wihubegebriel new

  • @elsa7399
    @elsa7399 Před 2 lety +1

    ሳዪት እራሱ ደስስስስስ ይለኛል! እርሶን የሰጠን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ከክርስቶስ ክብር ምስጋና ይግባው እድሜና ጤና ይስጦት ያቆይልን። የአብርሃም የይሳቅ የያቆብ የሙሴ አምላክ ፊቱን ያብራሎት ይባርክዎት እኔጃ በጣም ናፈቁኝ ♥♥♥♥♥♥♥

  • @user-wh2yc7sm8z
    @user-wh2yc7sm8z Před 2 lety +2

    አባታችን ፀጋው ይበዘሎት በእድሜ በፀጋው ይቆየለን አሜን 3

  • @Sara-du2os
    @Sara-du2os Před rokem

    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @seltantesfamariam8248
    @seltantesfamariam8248 Před 2 lety +1

    Amen amen amen zegawane yabzalewate kelhewate yasamaleane🏅🏅🏅.

  • @rosehaddad1321
    @rosehaddad1321 Před 2 lety

    አንድ ቀን !እድሉን አገኛለሁ እድሉንአገኛለሁበመድንሀኒአለም ታምር